ሰይፈ መለኮት - Seife Melekot

  Рет қаралды 521,959

masresham

masresham

3 жыл бұрын

ሰይፈ መለኮት - Seife Melekot

Пікірлер: 704
@masresham
@masresham 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን! በውስጥ መስመሮች ስለሰይፈ መለኮት የተሰማችሁን ጽፋችሁልኛል። የአብዛኞቻችሁ ተመሳሳይ ነው ይኸውም ጠላቴን እንዲህ አድርገው እነዲህ ይድረስበት የሚለው ብዙዎቻችሁ ለሰው እንደተባለ ተረድታችሁ እንዳሰቀቃችሁ ተረድቻለሁ። ነገር ግን እኛ ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስና ክፉ ሥራዎቹ ብቻ ነው። ስለዚህ በምናነባቸው ማንኛውም የጸሎት መጻሕፍት ላይ ውጊያችን ከርሱ ጋር እንደሆን እናስብ። ሰው ለሰው ፈፅሞ ጠላቱ ሊሆን አይችልም አይደለምም። ጾሙን በሰላም ያስጀመረን አምላክ በሰላም ያስፈፅመን።አሜን!
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 3 жыл бұрын
Amen
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
አሜን
@user-yi9ep3ei7e
@user-yi9ep3ei7e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጸሎታችሁ አስብኚ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ሰላም የለኚ እቅልፍ የለኚ ጤና የለኚ ብቻይመሻል ይነጋል ጸሎት ስጀምር ከራሴጋር አልሆንም በቃ ሁሉ ነገር ይቀያየርብኛል😭😭😭😭😭😭😭
@masresham
@masresham 3 жыл бұрын
በጸሎት መጽናት አለብሽ አህቴ
@tenagnebelachow5199
@tenagnebelachow5199 2 жыл бұрын
ስለ ሰይፈ መለኮት ፀሎት ኅይል በደካማ አንደበቴ መናገር ስለማልችን ስለተደረገልኝ ሁሉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ። አሜን።
@fasilledseshetu3700
@fasilledseshetu3700 2 жыл бұрын
በእውነት እግዛብሔር ይባርክህ! በየቀኑ የአንተን ንባብ ፀሎት እያዳመጥኩ ብዙ በረከትን አግቻለሁ::በማዳምጠው ፀሎትም ሁልግዜ አስብሀለሁ:: ብርታ እግዛብሔር ከሁላች ጋር ይሁን አሜን!!!
@rahelkasa2892
@rahelkasa2892 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ሰይፈ መለኮት በጣም ደስ ብሎኝ የማነበው ፀሎት ነው እሱን ሳነብ ሃይል እደሚሰጠኝ እደሚያጠነክረኝ እደሚያበረታታኝ ሴጣንን ድል እደምነሳው እያመንኩ በስላሴ እየኮራሁ ነው አሜን አሜን አሜን
@user-yi9ep3ei7e
@user-yi9ep3ei7e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ በስደት እዳልቀር ምህረትህ አይለየኚ 😭😭😭😭😭😭ወገኖቼ በስደት ላይነኚ ግንበጣም አሞኛል እራሴ ልቤን በጣም ይጨቀኛል አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀሞት አብቃኚ😭😭😭😭😭😭☝
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ ያበርታሽ 🌹👏
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማየ ፀሎት አዘውትሪ እሻለሻል
@user-qb2ox4kq8u
@user-qb2ox4kq8u 3 жыл бұрын
@@gfftggt6311 እግዚብሔር ይማርሽ ሁላችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ወገኖቸ
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
Egzeabehare Amelaku mehuretune yelakuleshe
@gihi7732
@gihi7732 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአቢሄር ካንች ጋር ይሁን
@eritreatebareki2448
@eritreatebareki2448 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብርን ምስጋናን አምልኮን ግርማን ስግደትን ሞጎስን ንስላሴ ንአብን ወልድን ንመንፈስ ቅዱስን ይኩን
@user-kl5mw9fu6x
@user-kl5mw9fu6x Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔረሰይመስገንክብርንምስጋናንአምልኮንግርማንስግደትንምጎስንንስላሴንአብንወልድን ንመንፈስዱስንይኩን🤲🤲🤲🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹💐💐💐🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@ngesat
@ngesat 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
አ ጋዝስተአለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን በእዉነት ይህንን ፀሎት ሳዳምጥ ነፍሴ ትለመልማለች በተቃራኒያለዉ መናፍስት እደት እደሚቀጠቀጥ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን
@bywbywbyw8413
@bywbywbyw8413 6 ай бұрын
ተመስገን ኣምላኬ ሰይፈ መለኮት እንድሰማ ስለኣደረከኝ እናመሰግናለን ወንድማችን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ለነፍሳችን መዳኛ ዲያቢሎስን ድል መንሻ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን @ Masresham .በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን 👏
@user-zx7kw6gb6d
@user-zx7kw6gb6d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,አቤቱ,ጌታዬሆይ,በቸርነትህ,አስበን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏
@birihaile3134
@birihaile3134 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በረከታቸው እና ረድኤታቸው የቅድስት ስላሴ ኣይለየን ለንስሃ ሞት ያብቃኝ ለሃገራችን ሰላም ይላኩልን🤲🤲🤲
@user-rn4zw6sb2m
@user-rn4zw6sb2m 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን ይኩን ይደረግልን በስም ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ ኣምላክ ብየ ኣምናለሁ እታመናለሁ ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላኬ መዳህኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ እርኩስ፣ሃጥይ፣ኣመንዝራ ልጅህ እንደ ቸርነትህ እና ገናንነትህ ብዛት እጠበኝ ፣ኣንፀኝ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናው መንፍስ በውስጤ ኣድስ ቅዱስ ኣምላኬ ሆይ መልስን እኛንም እንመለሳለን ይቅር ባይ ኣምላኬ ሆይ ይቅር በልን፣ስሊምህን ስጠን፣እኛ ፍራሽ በስባሽ መሆናችን ኣውቀህ ብቸርነትህ እና ገናንነትህ ብዛት ማረን ስላም ለሃገራችን፣ኣንድኑት፣ፍቅር፣መተሳሰብ፣በርከት፣ፀጋ ለምስክኑ ህዝባችን ኣድልልን ጽዮነይ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ዕድሜ ለንሳሃ ዘመን ለፍሳሃ ኣስጭኝ ማዓቱ በትእግስት፣ቁጣው በምህረት እንድመልስልን ቸር ነው እና ለምኝልን ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንወስባሃት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜን ለዘላእለም ዓለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏👉⛪⛪⛪👈
@negasitesfai2059
@negasitesfai2059 2 жыл бұрын
የልብን መሻት የፈጠረው ጌታ በልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ተማልቶልሽ ለምስክርነት ያብቃሽ።
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለሉእል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜንን🤲🤲✝️🕍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jw8on7lq1k
@user-jw8on7lq1k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አጋዕዝት አለም ቅድስት ስላሴ ይጠብቁልን እኛም ሰምተን ለመዳን ያብቃን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብር ይሁን ለአጋዕዝተ ዓለም ስላሴ 🙏🙏🙏
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebekln
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna 💒🕯💒🕯💒🕯🤲🕯🤲🕯🤲🕯🌾🌾🕊🕊
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን
@user-fq3wu2oz2r
@user-fq3wu2oz2r 4 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመፈስቅዱስም አንድ አምላክ ስም አምናለሁ አሜን አሜን አሜን
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin Amesegnalow 🙏🙏🙏
@ruterute3445
@ruterute3445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችን እንድ በርታ ይርዳን ።
@AaAa-cr9ty
@AaAa-cr9ty 21 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከት ይደርብን በፀሎት ኣሰቡኝ ደካማ ነገ ህሪተሰላሴ አነ ቤተሰቦቼ
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🙇‍♀️🙏🙇‍♀️🤲🙏👏🙏🙇‍♀️🤲👏😍Kale hiwet yasemaln
@betelhamasschalw3680
@betelhamasschalw3680 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደረብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን መፅናኛ ቅዱሰ ቃለ ነው የሰማነው
@user-zq6sb3xd3e
@user-zq6sb3xd3e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን።
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንድ አምላክ በሚሖን በየሱስ ክርሥቶስ እናምናለን ይሑንልን ይደረግልን አሜን፫
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብርሀሙ ሰላሴ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ባንድነትና በሶስትነት ፀንተው የሚገዙ ሰለድንግል ማሪያም ብለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቁልን የኔንም ሀጢያቴን ይቅር በለውኝ ቤተሰቦቼን ጠብቁልኝ የልቦናይን ፈፀሙልኝ ጠላታችንን ሰይጣን ከግራችን በታች አሰገዙልን አሜን ይሁንልን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🙏🙏🙏
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከፀጋው ያብዛልን የመዳኛችን ያድርግልን ለሁላችንም አምላክ ቅዱሳን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በትክክል እኛ እንድ ጥንተ ጠላታችን ድያብሎስ በቻና በቻ ነዉ የቅዱስ ሚካኤል ስይፈ ይቅረጦዉ
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ
@ZameritAlemyeZameritAlemye
@ZameritAlemyeZameritAlemye 3 жыл бұрын
Amen..Amen.Amen. Amen amen.Amen. Amen.Amen.Amen. ❤🤲🤲eghzberey.yimsghnye... Qalywetye.yasmalnye
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያስመኝ እድመና ጠና ይስጠለኝ አምላክ እንመስግናሀለን ለተእግዚና ከነበተሰቦች እፆሎትህ ወይም አላቾ እሶቦኝ
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አገራችን ይጠብቅልን ስደተኞች ንም ለሀገራችን ለንሰሀሞት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞💞💞💞➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለ ሂወትያሰማልን
@muluendeshaw8593
@muluendeshaw8593 3 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. የሰማነውን. በልቧእናቼን. ያሳደርበን.
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገ
@user-cn2zi6xv2c
@user-cn2zi6xv2c 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medhanegebeyehu7452
@medhanegebeyehu7452 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@selamgaltigray8071
@selamgaltigray8071 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን😢😢🎉❤
@user-zx7kw6gb6d
@user-zx7kw6gb6d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለ ህይወት ቃልብ በረከትንያሰማልን
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስምልን መህራችን:: የስላሴ ጥበቃው አይለይን::
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተመላክትን ያሠማልን
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
አሜን ቅድሥት ሥላሴ ስሙ ጋሻችን ነው ወንድማችን የህይወት ቃል ያሠማልን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ረድኤት ከሁላችን ይሁንልን🙏💒💐
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት:ያሰማልን::
@mamimami1739
@mamimami1739 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-os4oh4gm8z
@user-os4oh4gm8z 10 ай бұрын
አሜን አሜን ጠላቴን ዳቢሎስ የእግዚአብሔር ቃል ይደምስሰው
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተማያትያውርስልን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን አኑርልን አቤቱ ጠላቴ ዳቢሎስን ድል እንድነሳው አይምሮየን አብራልኝ እንድታጋ ለአገሬ ለህዝቦ ተግቼ እንድጸልይ ብርቱ ልቦናን አድለን አምላከ እስራኤል አሜን አሜን አሜን
@OG0o
@OG0o 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን 🏥🏥🏥🌹🌹🌹💙💚💙💚💙🙏🙏🙏🙏😍🙏🙏🙏
@nokianoki5797
@nokianoki5797 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ
@melatzeorthodox4427
@melatzeorthodox4427 3 жыл бұрын
Amen Amen amen
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@rishane9576
@rishane9576 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ❤❤❤
@hananfusim5272
@hananfusim5272 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEM Kale huweten tasemalen
@muluendeshaw8593
@muluendeshaw8593 3 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ቃል. ሂወት. ያሰማልን.
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰልን ፀጋውን ያብዛሎት በዕድሜ ጤና ያቆይልን
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 3 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን🤲 ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc Жыл бұрын
ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ጥላታችን ድያቢሎሰ ይደምሰሰ
@gebregziabhermisrak8953
@gebregziabhermisrak8953 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 👏
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልንን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አሜን አሜኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@OG0o
@OG0o 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 😍🏥🏥🏥🏥🙏🙏🌹🌹🌹💚💙💜🙏🙏🙏
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰመልን አሜን
@Salam-dx3rn
@Salam-dx3rn 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ኣጋእዝት ኣለም ቅድስት ስላሴ ሆይ ብቸርነታቹ ሓጥኣቴን ይቅር በሉኝ የምያስጤንቀኝ ጠላቴን ዳብሎስ እስራት ፍቱኝ ከህወቴን ቆራርጣቹ ኣሩቁሉኝ እኔ ደካማ ባረያቹ በጠላቴ እጅ ኣትተውኝ አሜን የእግዚአብሔር በተሰቦች በፆሎታቹ ኣሱብኝ 😢😢😢😢
@selamawityared2571
@selamawityared2571 3 жыл бұрын
amen amen amen kel hiwot yesmelin
@saraajman250
@saraajman250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ጣብቅልን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲✝️
@alemsehay9584
@alemsehay9584 6 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱበቸርነትህማረን ይቅርምበለን ምረትህን ላክልን አገራችንን ሰላምአድርግልን አባትሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ💚💛❤️🙏🙏🙏😭😭😭
@melakugenet2246
@melakugenet2246 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾 አሜን🙏🏾 አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
@alemsehay9584
@alemsehay9584 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን💚💛❤️🙏🙏🙏😭😭😭
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
ማስታወቂያው መጀመርያ ወይም በስተመጨረሻ ቢሆን ጥሩ ነበር በመካከል ላይ ሲሆን ልብ ይሰርቃል። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kale hiwoti yasameneng mamerache 🤲🤲🤲
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያስማልን🙏✝️🙏🙏❤🙏
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዳቸርኔቱ ይቅር ይበለን
@masiyeselaseeljiidengalama3073
@masiyeselaseeljiidengalama3073 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Qala hiwatn yesmaln
@natsahederu8950
@natsahederu8950 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን😍❤
@user-ve4tn9zp3y
@user-ve4tn9zp3y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስሚልና አባታችና
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 2 жыл бұрын
አሜን (፫) ቃል ሕይወት ያሰማልን በ እውኑ እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን።
@speedtech339
@speedtech339 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማለን 🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ጸጋውን ያብዛልን 💕🙏
@kokobegerma4839
@kokobegerma4839 2 жыл бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን እዳምህራቱ እዳቸርናቱ ይማርን ይቅርም ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 😭😭😭😭
@user-kd1il3wn2z
@user-kd1il3wn2z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አሜን
@terrymihret3201
@terrymihret3201 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያስማልን
@menbereatili7197
@menbereatili7197 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-qp8fl2lv7t
@user-qp8fl2lv7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 Жыл бұрын
ሲነጋና ሲመሽ " ሰይፈ መለኮት" የሚለውን በጭካኔ ቃል የተሞላ ድግምትን የሚደግሙ ሰዎች ናቸው ፣ ብጤአቸውን ሰው በጠላትነት በመፈረጅ አንገቱን የሚቀሉት።
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️🤲🤲🤲
@debrebekele1407
@debrebekele1407 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@danielyosef4951
@danielyosef4951 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።
@burtikanagrashi2195
@burtikanagrashi2195 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን
ሰይፈ ሥላሴ እሑድ - Seife Silassie Ehud
16:53
masresham
Рет қаралды 277 М.
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
25:44
masresham
Рет қаралды 472 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 50 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
መልክአ ሥላሴ - Melka Silassie
19:16
masresham
Рет қаралды 224 М.
ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር - Seife Silassie Zezewetir
8:58
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 36 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
መልክአ ኢየሱስ - Melka Eyesus
20:11
masresham
Рет қаралды 171 М.
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና - ዘእሑድ
23:15
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 155 М.