ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም

  Рет қаралды 647,744

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 942
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
ፅሁፎቹን ለማግኘት የፌስቡክ ፔጃችንን ተቀላቀሉ facebook.com/yabsramatiwoss
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Wendemachin Egziabher Amlak tsegawun yabzaleh Enemsegenaln 🙏🙏🙏
@sruae5365
@sruae5365 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN Waqayoo Galaannii siif haa ta'uu
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
ፌሰ ቡክ የለኝም በዚው ለጥፍ ከረዳኸን ካልቀረ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
@@tegazeabe9821 እኔም የለኝም በዚሁም ላይ አቅርብልን እንጂ ወንድማችን
@user-rf6eb8vl4q
@user-rf6eb8vl4q 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን የፌስቡክ ስሙን ንገሩኝ የምታውቁትበማርያም
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
እኔ የምጸልየው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ የተባረከ የተቀደሰ አርግልኝ አሜን🙏🏾ስጨርስ ደሞ ተመስገን አምላኬ ይሄንን የሰጠኸኝ ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ላልበሉትም አብላቸው የነገንም አንተ ታውቃለህ🙏🏾
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ መልካም ጾመ ነነዌ፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@yordanosandetsion520
@yordanosandetsion520 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cu9xn8sg4e
@user-cu9xn8sg4e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amaamm775
@amaamm775 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰማአቱ ቅዱስ ቂርቆስ በአል
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@user-zg3tj5rp1x
@user-zg3tj5rp1x 3 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ልቦና ስጠኝ የተዋህዶ ልጁች ልቦና ይስጥሽ በሉኝ😭😭💔
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Ayizon le hulachin lebone yestan yeserawitu Geta Egziabher 🙏🙏🙏
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
lenem belugn,ayne lbonaye tedefgnalew
@user-zg3tj5rp1x
@user-zg3tj5rp1x 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 amen kemur hulum negar gebidanil enag
@user-zg3tj5rp1x
@user-zg3tj5rp1x 3 жыл бұрын
@@manorebantenewkristos3837 amen amen amen 😍😍
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
@@user-zg3tj5rp1x ayzosh eshi lebego yhonlnal
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 3 жыл бұрын
እኔ ሳልፀልይ አልበላም አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ---------------------ብየ ፀልያለሁ ሁሌም እህት ወዲሞቸ ሶስት ግዜ አማትቡ ፀልዩም ክርስትያን ማለት እደዝህ ነው በርቱ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ደምሩኝ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Enem alfo alfo yazenagagal enji
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
እሺ በጣም እናመሰግናለን
@user-vh2sx5kh5s
@user-vh2sx5kh5s 3 жыл бұрын
❤""ያስተማረን ❤አምላክ❤ክብርና ምሥጋና ይድረሰው ቃለ ሂወትን ያሠማልን❤❤❤
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ቅዱስ አባታችን 🙏🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@gherieg.1091
@gherieg.1091 3 жыл бұрын
💖 የግዚያብሔር 'መንፈስ ቅዱስ' ከማንኛውም ሌላ ክርስቲያን እኩል እልብሽ ውስጥ አለ: የኔ ቤተሰብ !! ምንም ስጋት አያስፈልግም !! እሱ እራሱ: እያንዳንዳችንን: በእያንዳንዷደቂቃ ይጠብቀናል !! እንዴ: የግዚያብሔር ልጆች እኮ ነን .. ከሓዋርያቱ እኩል !! ሀሌሉያ !! በእውቀት እናንሳቸዋለን እንጂ: እኩል ልጆች ነን: የጌታ !! ምንም ስጋት አያስፈልግም !! እራሳችን በእምነት የምናደርገው ጸሎት ይደርሳል ቸሩ አባታችንና: መድህናችን ጌታ ክርስቶስ ዘንድ‼️ ከዛ በሁዋላ: ትርፍ እርስ በርስ ጸሎት ብንደራረግ ደግ ነው: የርስ በርስ ፍቅራችንን ያጠነክራል !! እኔም ጸሎት አደርግልሻለሁ: አንቺም አርጊልኝ:: ጌታ ይባርከን ✝️💙🙂
@gherieg.1091
@gherieg.1091 3 жыл бұрын
መጠንቀቅ ያለብን: ቀን በቀን ጸሎት እንዳናቋርጥ ነው ... *ከማንኛውም ሌላ ነገር በቅድሚያ !! እና ክመተኛታችን በፊት* መጠንና ስልቱን: ተግተን ጸሎት ማረጋችን ሲቀጥል: መንፈስ ቅዱስ እራሱ ከውስጥ ያስተምረናል !! መጽሓፉ ይሄንን ነው የሚለው ... ልብ እናርግ:: ጌታ ለሁላችን በየቀኑ በታዛዥነት የምናፈቅረውና: በየግል ስልትና ዓቅማችን የምናመሰግንና የምንወድሰው: እኩል እራሱን ይገልጥልናል ... እዚች አጠገባችን መሆኑ በርግጥ ይሰማናል: ይታወቀናል !! ጌታ ይባርክሽ ✝️💖🙂
@gherieg.1091
@gherieg.1091 3 жыл бұрын
ጌታ ቅዱስ ዻውሎስን እንዳለው "የኔ ሓይል አንተ ውስጥ: በድክመትህ ጊዜ ነው የሚገለጠው" ... እኛ ሁላችንም አማኝ ልጆቹ ዘንድ ደሞ: ከማያቋርጥ ጽሎት ጋ ቃሉን በየቀኑ ካጠናነው: ... ድክመት የሚባል ከኛ ሩቅ እንደሆነ ይገባናል !! ትርጉዋሜውን: በራሱ ጥበብና አኳሁዋን መንፈስ ይገልጥልናል !! ይሄንነው ባይብል የሚያስተምረው አይዞሽ !! ጌታ በልብሽ ነው ሁሌ !! ✝️💖 ህይላችን ግን የሱ ሓይል ነው ... በመንፈሱ በኩል የሚሰጠን: ሀሌሉያ !!
@berhanhabetam1996
@berhanhabetam1996 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 3 жыл бұрын
የቅዱሳን ፀሎት ያስብሽ እህታችን
@user-qc5ev3wv7j
@user-qc5ev3wv7j 3 жыл бұрын
አሜን ግን የተዋሕዶ ልጆች የት ነው ያላችውት አበረታቱት ወድማችን የጭፈራ ቦታ የቦለቲካ ቦታ ብዙ ተመልካች አለ ብዙ ላይክ አላቸው መንፈሳዊ ቦታ ግን የትም ቦታ ግብ ላይክ ተመልካች የለም የት እንደምንህድ አናውቀውም እግዚያብሄር ይመልሰን ።
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
amen
@tedykore8120
@tedykore8120 3 жыл бұрын
ልክ ነው ተባረክ
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 жыл бұрын
@@libonatube 🙏🙏🙏
@user-zj1db7sc8z
@user-zj1db7sc8z 2 жыл бұрын
ልክ ነሺ
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ደካማ ባሪያህ ነኝ ልቦናችንን ወዳንተ ምራን ቸርነት እና ምህረትህ አይለን አሜን ።
@user-tj4eo8xr1e
@user-tj4eo8xr1e Жыл бұрын
አሜ፫🙏🙏🙏🙏🙏😢
@samryzemedkun2444
@samryzemedkun2444 Жыл бұрын
ቑቑቑ
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
አቤቱ ልቦና ስጠን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@tefetroawefewsoch4816
@tefetroawefewsoch4816 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-dw8hc3ev2x
@user-dw8hc3ev2x 3 жыл бұрын
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን እህታቸ ወንድማቸ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆታች እስብኝ
@user-gr3wl5cp3e
@user-gr3wl5cp3e 3 жыл бұрын
ደካማ እህታቹ ነኝ በጸሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ነኝ ክብር እና ምስጋና ለ ለዘላለም ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ኩርስቶስ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@pinkhummingbird1955
@pinkhummingbird1955 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalhi tewahdou Hulam melesi alati 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏
@yordanosandetsion520
@yordanosandetsion520 3 жыл бұрын
ዉድ የእግዚአብሄር ልጆች እንኮን ለጾም ነነዌ በሰላም አደረሰን መልካም ቀን ይሁንልን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-nc1ss1xg1u
@user-nc1ss1xg1u 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
ስለ ቃሉ እግዛቢሄር ይክበር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Ай бұрын
በአማርኛ ቢፃፍ​@@liyagessesse9747
@marieomar7711
@marieomar7711 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጡሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛❤❤
@tegistytegisty5951
@tegistytegisty5951 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠን እናመሰግናለን 🌾
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው ሁላችንም ይልመድብን እኔ ጸሎት አድርጌ ከበላሁ አይርበኝም ብዙ ጌዜ እራሴን ታዝቤዋለሁ
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው
@user-ib7jg8ql1y
@user-ib7jg8ql1y 3 жыл бұрын
እኔ ስበላ አይጠጋኝም ነበር አሁን አባታችን ሆይ ብዬ በአጋስተ ስላሴስም የተባረከ ይሁን ብዬ ነው የምበላው ከዛን መጥገብ ጀመርኩ ተመስገን ነው
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን ደምሪኝ
@adanekibre6740
@adanekibre6740 3 жыл бұрын
@@Znbabaw21 j3ieisydeheheheulu3ue
@adanekibre6740
@adanekibre6740 3 жыл бұрын
Ñzjsaiias
@adanekibre6740
@adanekibre6740 3 жыл бұрын
Ñzjsaiias
@adanekibre6740
@adanekibre6740 3 жыл бұрын
Hsjsjsjdhdhhkjuu4hrhrŕjrjrjrhhrhrhrhrh4rjrj44rjj44jrjrj4jjrjrjrjrjrjrjrjrjrjrjjrjririjrieieeoje3ok3kiriorriirirriririrurjrhrhhrhyyyrryheu3iejejeejhrejrjeuru4u4u3eu3uehheyeryyyryueuu4uy5yyrryryy5y4urururururuutryrieieuryy4y3yrurrjriueurhrh4rgehehrhhrrhgrryrgooiuge9 is iuy4oìuhueueeueueu3u4i33883u3u3u3uu34uh3heyergeyrtyyrey3ueueu3u3urh5hruururh1hehreyeyryeyeyeieieie3i33ieii23ii
@ghty7501
@ghty7501 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን። ቃለህይወት ያሠማልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህን።
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ጸሎት ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው። ጰሎት አድርገን ስንበላ መተት የተደረገበትን ዕንዳይጎዳን ማድረግ ዕንችላለን። ጸሎት ሳናደርግ ስንበላ ሰይጣን ዐብሮ ይበላል ከተወሰነ ጊዜ በኃላ በሽታ ይሆናል።
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
ወንድማችን የአብስራ ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በረታልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችን ፆመ ነነዌ የበረከት የመንግስት ሠማአት መዉረሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን
@enataytatube5733
@enataytatube5733 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብን
@bogymul6360
@bogymul6360 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን ያላወኩት ተምሬያለሁ
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪ከልብ እናመሰግናለን
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 3 жыл бұрын
አሜንንን 👏ዋንደም ታባረክ ቡሩክ ሁን ቃል ህዎንተ ያሰማለን 👏
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
አበረታችኝ ቻናሌን ደምሪ
@user-zq9hs1yt9c
@user-zq9hs1yt9c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 жыл бұрын
Egziyabhre yemesgn amen amen amen amen Kale hiweten yasemlen
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እንጀራ መብላት ናፍቆኛል ከምር ሳየዉ ናፍቆኛል
@yordanosandetsion520
@yordanosandetsion520 3 жыл бұрын
የኔ እናት የት ነዉ ያለሽዉ ልልክልሽ እችላለዉ በተለይ ከኔ ቅርብ ከሆንሽ በዉነት እልካለዉ ሁሌ ነዉ ምጋግረዉ
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
@@yordanosandetsion520 እኔ ደሞ እንጀራ በሽሮ አብሶ ፆም ሲሆን ውል ይለኛል ክክክክክክ
@user-em2ml4nm5p
@user-em2ml4nm5p 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@wagentube8663
@wagentube8663 3 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው?
@ainalemainalem7998
@ainalemainalem7998 3 жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ በጣም ጎብዘሀል
@maryedinglemariyamlij8271
@maryedinglemariyamlij8271 3 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተላልፈው
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሃኒያለም የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን።
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን እይልኝ ደምሪኝ
@fekradsiyoutube1422
@fekradsiyoutube1422 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ አንዳንደዬ በስመአብ ሳልል እረሳሉሁ ከበላሁ በኃላ ትዝ ይለኛል 😰 መዝሙር 22 በቃለ ለመያዝ ብዙ ግዜ ሞከርኩ ግን አልቻልኩትም 😭😭ወለተ ሰማያት በፆለት እስብኝ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
ደጋግመሽ አንቢው ትይዥዋለክ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ሲያሥተምር ምግብ ልንመገብ ስንል የሚያፈጥ መንፈስ አለ አማትበን ስንፀልይ የሚያዛጋን ያ መንፈስ አብሮን ለመመገብ ያደፈጠ ነው በመፀለያችን ብን ብሎ ከእኛ ይርቃል እናንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተመገነ ይሁን እኔ አማትቤ #አቡነ_ዘበሠማያት ደግሜ ነው የምመገበው 🙏
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Жыл бұрын
እግዝኣቤር ይመስገን ክውር መምህራችን ቃለ ሂወት የሰማልን ፀጋውንም በረከትም ያብዛላቹ፫
@faniyeemareyamiilij4716
@faniyeemareyamiilij4716 2 жыл бұрын
Sagalee jirenyaa ISINII haa dhagesisuu Abbaa dhugumaadhugatii baraa baraa tajajilaa kesan abbaa 🕯😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯⛪✝️💯👌👌
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 3 жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራቹህ እንደምንስ ቆያቹህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጨለማውን ገፎ ብረሀንን እንድንመለከት የረዳን አምላክ ፡ እንኳን ለፆመ ነነዌ አደረሳቹህ
@user-cu9xn8sg4e
@user-cu9xn8sg4e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@malakabboud6087
@malakabboud6087 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkwan abero adersn
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሠን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወድማችን
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን አቤቱ ደካማ ነኝና አንተው አግዘኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-gm5rz3pj4w
@user-gm5rz3pj4w 2 жыл бұрын
ፀሎታቹ ከሁላችንም ፀንቶ ይኑር
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልንን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እኔ በስመ አብ ብቻ ብየ ነበር የምበለው
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን እኔጋም ደምሪኝ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስንበት ብላችሁ
@sarahlema4184
@sarahlema4184 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ ቃለሂዋት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር፣በበረከቱይጎብኜን፣መምህራችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳ አደርሳችሁ ነነዌ ጸም
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል ወጣት አብስራ እግዚአብሔር አምላክ በነገርክ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም እመብርሃን ታበርታህ
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ።እኔ ሁሌም ሰመገብም ውሃ ሰጠጣም በፀሎት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን የበልጥ ደግሞ መምህር ተሰፍዬ በደብ አንቅቶናል ።በርቱ 👍
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም ያብስራ ጸጋውን ያብዛልህ
@dugdhg7593
@dugdhg7593 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewote yasemalin
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 3 жыл бұрын
ወንድማማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ተባረክ
@phoneulhouse1839
@phoneulhouse1839 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@aragashshamilis7482
@aragashshamilis7482 3 жыл бұрын
Amen 🤲 kale hiwto yasamalna abatachina
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህልን ወንድማችን እናመስግናለ በርታልን የኛ ጀግና የተዋህዶ እንቁ እኮነህ
@ethiopiahagere1882
@ethiopiahagere1882 3 жыл бұрын
በፀሎት ውስጥ መካተት ያለባቸው:-ስለቀረበው ምግብ እግዚአብሔር ን ማመስገን አለብን፣ከበላን ቦኃላ ልፈጠሩ የሚችሉትን ክፉ እግዚአብሔር እንዲከለክል መፀለይ አለብን፣ለሰውነታችን ጤና እንድሆንልን እና ምግብ እየተገባቸው ላጡት በፀሎት አስበበን ከጨረስን ቦኃላ መመገብ እንችላለን።
@sewaregchalie8994
@sewaregchalie8994 3 жыл бұрын
Amen amen ame kale hiywet yasemalin wendimachin yagelglot zemenhn yarzmlin
@mulubakali8145
@mulubakali8145 3 жыл бұрын
እዉነትም ልቦና ትዩብ እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 3 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yasemalen
@destadesta7634
@destadesta7634 3 жыл бұрын
Amen.amen.amen.💖💖💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-zq7un3qf7f
@user-zq7un3qf7f 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን ተቀላየይ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-dr5jt9hq5u
@user-dr5jt9hq5u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
ይሄንን ስላቀረብክልንን እናመሰግናለን ግን እኔ በነገራችን ላይ የመምህር ተስፋዬን መማር ከጀመርኩ በዋላ በስመአብ ብዬ አባታችን ሆይ ብዬ ነው ምበላው ስህተት ካለኝም. እስቲ ላዳምጥክ ከስህተቴ ልታረም እሹ ወድማችን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን እኔጋም ተቀላቀይ የእመቤቴ ልጅ
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያስተማርን የገሰፀን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሉኡል እግዚአብሔር. ወዲማችን በርታልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን ደምሪኝ አበረታችኝ
@martaethiopia5740
@martaethiopia5740 3 жыл бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ትልቅ ትምህርትን አግኝቼበታለው እግዝያብሄር ያክብርልኝ
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 3 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በርታልን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@user-je9ms9jr8w
@user-je9ms9jr8w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ እናመሰግናለን እኔስ አቡነ ዘበሰማያት ብየ ነው የምበላው አንዳንዴ ግን አብሮኝ ሊበላ ስል ያስረሳኛል
@selameselamegisla2358
@selameselamegisla2358 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@serkalmyoutube235
@serkalmyoutube235 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን ቃለሒወት ያሠማልን
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር በዕድሜ በፀጋ ያንርህ ትንሹ ወንድማችን በርታ እመአምላክ ካንት ትሁን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 3 жыл бұрын
አባታችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤና ይስጥልን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባ ታች🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikuwameles
@tarikuwameles 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ተባርክ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ዲስ ላይኮች 55 ሞላቹ እናንተ ላይ ያለው አጋንንት ከናንተ ይበልጣል ልቦና ይስጣችሁ 🙏
@zahraz838
@zahraz838 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት እሽ እናደርጋለን🙏
@gediwonamsayeu2969
@gediwonamsayeu2969 3 жыл бұрын
Alan Kale heywot yasemaln
@user-mm7sp1vb5f
@user-mm7sp1vb5f 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-mm7wg3ul2u
@user-mm7wg3ul2u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እኔ ፀሎት አድርጎ መብላትን ያስተማረችኝ እናቴ ነው ሳትፀልይ አትብይ ፀልየሽ ከበላሽ ይበረክልሻል ወርዝም እራሱ ጨምረው ቢሰጡሽ የፈጣሪ ስም ስላለው ይሻራል ብሎ ነገረችን በውቅቱ አልረዳትም ነበረ ትኩረቴ ምግቡ ላይ ስለሆነ ከስዋ ጋር ስንበላ እየፀለየች ትቆያለች በዚህ ጉዳይ እላች ነበረ ግን ቀስ በቀስ እየለመድኩኝ ጥቅሙንም እያወኩኝ መጣሁኝ እኔ እንተ እናቴ ፀሎት ረድርጎ መብላት አንድ ቀን በጣም እርቦኝ ስለነበረ ሳልፀልይ በልቼ ትንታ ልገለኝ ነበረ አጋካሚም ይሁን ምን እደሆነ አላውቅም የተለመደውን ፀሎት አድርሼ በላሁ እናቴ የምትፀልየው ፀሎት አባታችን ሆይ ብላ ስትጨርስ ፀጋን ለፍትረታት የምትሰጥ አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠህን ፍጹም ጸጋ እናመሰግንሃለን ፍጥረትንም ሁሉ አንተ ተስፋ ያደርያል አንተ ለሁሉም ብግብ ትሰጣቸዋለህ ታጠገባቸዋለህ አሁን ያዘጋጀህልን ምግብና መጠጥ ባርከህ ቀድሰህ ለነብሳችን ና ለስጋችን ሀይል ጽናት እንዲሆን አድርግ በምግብ እጦት የሚሰቃዩት ወገኖቻችንም በረከትህ ስጥ ለዘላለሙ አሜን በልተን ስንጨርስ ስብሃት እንላለን ይህን ነው በቃ ልምድ ነው እናታችን ያስተማረችን ልምድ ጥቅም ያለው ልምድ ለመድን በኋላም እናቴ ማን እዳስለመዳት ስትነግረን የቤታችን የመጀመርያ ልጅ ልጄ ናት ያስለመደችኝ አለችን እናት ልጅን ብቻ ሳይሆን የምታስተምረው ልጅ እናትንም ታስተምራለች የኛ ቤት ተሞክሮ ይህን ነው
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 3 жыл бұрын
እህቴ መልካም እናት ነው ያልሽ እኔእንኳን ከእናት ጋ ለማደግ አልታደልኩም መልካም አባት ነበረኝ ነብሱን ይማርልኝ!! አማትቤ እበላለሁ እጠጣለሁ የእናትሽን ፀሎት ይዣታለሁ ካማተብኩ በኋላ እፀልያታለሁ አንችም ለልጆችሽ አስተምሪያቸው ስለፃፍሽልን አመሰግናለሁ!!
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 3 жыл бұрын
Enjera betam nw yenafkign kale hiwote ysemaln wedimachin bertalin
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግንሃለን
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
ለመወፈር አይደለም መፀለይ ያለብን የበላነው ጤና እንዲሆነን እና ፈጣሪ የሰጠንን ለማመስገን ነው።በቃል ለመያዝ ረጅም ሆነብኝ 🙄
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏 🙏💒🙏🙏 ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 1,9 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
የወር አባባ እና የቤተክርስቲያን ስርዓት
11:28
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 148 М.
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
19:01
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 199 М.
በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን  ?
16:01
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 110 М.
በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?
20:26
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 154 М.