ነፍስ ይማር! ጠንካራዋ እናት ተሸነፉ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 53,941

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 481
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ያኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቻቸው ማፅነነትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የኔ እናት ነፍስ ይማር 😭😭😭እግዚአብሔር ያፅናቹሕ የእናት ሐዘን ከባድ ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏
@Gize7
@Gize7 Жыл бұрын
አይ 😭 እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑር ለቤተሰብም አዕምሮን ዘልቆ የሚያልፍ የእግዚአብሔር የክርስቶስ እየሱስ ሰላም ያገኛቸው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
የኔናት ምን አይነት ጀግንነት ብቻሳይሆን 😭😭ለቤተሰቡ😭😭ለጇቿ ሰመአትነት የከፈለች እናት😭😭መነፈሰ ጠንካራ በሰላም ነፍስሽ ትረፍ 🙏ነፍሰ ይማር🙏 ልጆችሽን ያፅናናልሽ ለቁምነገርም ያብቃላት🙏😭😭ፈጣሪ!!!
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ንብሳችውን በአደፀደ ገነት ያኑር የእናት ሞት ምንም ግዜ ከሆድ አይወጣም የዘላለም እሳት ነው ልልጆቹም እግዚአብሔር ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጣችሁ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ። ለሟች ወዳጂ ዘመዶቻቸውና ለቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር መጽናናትን ይሰጣቸው ለሟቾ ነፍሳን በገነት ያኑሯት አሜን አሜን አሜን
@yeshalembisetegn5484
@yeshalembisetegn5484 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ሚስኪን የኔ እናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ልጆችሽ ትልቅ ቦታ ደርሰው ነፍስሽ ዘላለም ታርፋለች ።
@almazmadonho8078
@almazmadonho8078 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ለልጆቻቸው መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ በጣም ከባድ ነው እናት ማጣት ያማል 😢😢😢😢😢
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ነብሲ ይምሓር ኣደየ መዓረየ ኣብዛ ዓለም እዚኣ ዝነብር መን፡ኣሎ ግዝያዊ ቤት እዩ ዘላለማዊ ቤትሲ ላዕላይ ሰማይ እዩ ኣደይ መዓረየ ነብሲኺ ብኣጸደ ገነት ትረፍ ወላዲት🙏🏾🕯️😭💐💐💐💠⛪❤️,✋🏾🇪🇷💐😭😭😭😭
@wegayehutabor3802
@wegayehutabor3802 Жыл бұрын
ውይ እማምዬ ነፍስሽን እግዚአብሔር ይማር
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አስደንግጦኛል ስለ እውነት ልጆቻቸው ትምህርታቸውን ጨርሰው ስራ ይዘው አዲስ ሕይወት እንደሚኖሩ ተስፋ አደርግ ነበር ለልጆቻቸው የደም ዋጋ የከፈሉ ጠንካራ ፅኑ እናት ነበሩ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን በእቅፉ ያሳርፍል በዚህ ክፉ ጊዜ ወንድሞቻችን እህቶቼ እግዚአብሔር ያጽናችሁ በእዝነት ሐዘናችሁ ሐዘናችን ነው ተጽናኑል
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
የጀግና ልጆች ናችሁ በርቱ፡ነፍስ ይማር።
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ነብሳቸውን ይማረው በጣም ያሳዝናሉ ሁሌም በልቤ አስባቸው ነበር እንደ አሳባቸው ልጆቻቸው ለወግ ለማረግ ያብቃላቸው
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 Жыл бұрын
እማምዬ፣ ነፍስሽን በቀኝ ያኑርልን።
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
😭😭😭በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር መፅናናቱ ይስጣቸው
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ። ነፍሳቸው በገነት ትኑር ልጆቻቸው ጠንክረው ሳይለያዮ ለቁም ነገር እንዲበቁ ከልቤ እመኛለው 🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
እናት እናት ዛሬም እንደ አዲስ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋት።
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ፕሮግራሙን አይቻለሁ መስዬ ተባረኪ ልጆችንም እ/ር መጽናናትን ይስጣቸው እንግዲህ ብርታትን ጥንካሬንና መተሳሰብን ከእናታቸው ተምረዋልና ፈጣሪ በክብር ስፍራ ላይ ያኑራቸው
@roserose5889
@roserose5889 Жыл бұрын
አይ እች ዓለም መካራ ናት የእኔ እናት ነብስ ይማር 😭😭😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ምን እንደሚያሳዝነኝ ታውቃላችሁ?እናት አባት አዝነው የሰው ፊት አይተው ኑሮ ከብዱአቸው ሲሞቱ ልቤ ስብር ይላል ።ምን ይደረግ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ።ቢያንስ በልጆችዎት ደስተኛ ነዎት ተመስገን 👏 ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ፅናቱንይስጣችሁ ልጆች
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ነብስሽን በአፀደ ገነት አምላክ ያሳርፋት እናቴ ለጆችሽምመፅናናትን ይስጣቸው ልጆች የቻላችሁትን ሁሉ ለእናታችሁ አድርጋችኃላ ህይውት ይቀጥላለመተሳሰቡን ታውቁበታላችሁ ጠንሩ🛐
@bettymolo8711
@bettymolo8711 Жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣምአም ነው የማሳዝነው ለቤተሰባቾ መፃናናትን እመኛለው
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ ብርታቱን ፅናቱን ያድልልን!!!!
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላአክ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን😢😢😢😢 ከባድ ነው የእናት ሞት እሳቸው ወደማይቀርበት አለም ነው የሄዱት ልጆቹ ግን የእውነት ያሳዝናሉ ቸሪቱ እማምላአክ ታጽናናችሁ😢😢😢😢
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
እጅግ ልብ ይነካል አይ ልፋት እንዲህ ነው በቃ ህይወት ሳያልፍ ማለፍ ያሳዝናል እንግዲህ እግዚአብሔር አይሳሳትም ምን ይደረጋል ነፍስ ይማር ቢሆንም ለኢትዮጵያ ብዙ ሊሰሩ የሚችሉ ድንቅ ልጆች ተክተዋልና እሱ ልብ ያፀናል ለልጆቹ መፅናናትን ይስጥልን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
የኔ እናት ነፍሰ ይማር ልጆቹም መፅናናት ይሰጥልነሰ ጌታ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ! ነፍሰ ይማር ! ለልጆቹ መጽናናትን ይስጥልን :: እግዚአብሔር ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጣችሁ ::
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ያማል የኔ እናት አረፉ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ለልጆቹም መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gw9nn5io2w
@user-gw9nn5io2w Жыл бұрын
አመመኝ የኔ እናት ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑራት መፅናናትን ይስጣቹ ያቺ መሞት እናቴን ነው ያስታወስኝ ።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እናቴ ነብሱት ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹው 😭😭😭🖤🖤💔💔💔
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ነፍስዋን በእጸደ ገነት ያኑርልን። በጣም የተባረካችሁ ልጆች ለኢትዮጵያ ትታ ንው ያረፈችው። ሁሌ በልቤ ውስጥ እስከ እስከ ነልጆችዋ ነብር እናንተ ለሰው ምሳሌ ናችሁ ።እግዚእ ብሄር ያጥናችሁ በርቱ እይዙእችሁ ።
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ወይ የአኔ አናት ነብስ ይማር ፀናቱን ይስጣቸዉ ልጁቹ አንዴት ይሄኑ ይሆን
@fevenyohannes1026
@fevenyohannes1026 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እናቴ😭 እግዚአብሔር ያፅናቹ በርቱ!!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ጠንካራ ህናት ነበሩ ነፍስ ይማር በርቱ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
ውይይይ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም የኔ እናት ነፍስ ይማር ለልጆቾት እና ለቤት ሰቦቾት መጸናናትን ያድልልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ 😭😭😭
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ጀግና እናት
@loveemebat7866
@loveemebat7866 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ለልጆቹ መጽናናትን ይሰጥልን😭😭😭😭😭😭
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 Жыл бұрын
የኔ እናት 😭😭😭😭ነፍይማር😭😭
@zed2899
@zed2899 Жыл бұрын
እ/ር ማፅናናትን የሚችል እርሱ ያፅናናችሁ !! በርቱ እርስ በርስ ተያይዛችሁ ኑሩ እ/ር ይረዳችኋል !!!!
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በገነት ያኑርልን ውድ እናቴ 😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናናቹሁ ብዙ ሁናቹኅል ስለ እናታቹሁ ተባረኩ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ነብስ ይማር የኔ እናት ነብስውት በአፀደ ገነት ትርፍ
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ከልባችን እንመኛለን መስዬ እናመሰግናለን ።
@nigistabnet4645
@nigistabnet4645 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ያሳዝናል እኔን ወይ ልፋትሽ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው
@MG-st9kd
@MG-st9kd Жыл бұрын
አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኖርልን:: ነፍስ ይማር:: እግዚአብሔር ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ ለልጅቿ:: እነሱስ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው መሴ::
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢🙏🙏🙏💚💛❤
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ እናታችን ነፍሶትን ይማርልን ፣እህቶቼ እና ወንድሞቼ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ድግፍግፍ ብላችሁ ኑሩ በርቱልን ሁሌም ትዝ የሚሉኝ እናት ናቸዉ
@tigistbekele12
@tigistbekele12 Жыл бұрын
እህቴ ሰብለ ነፍስሽን ከፃድቃን ጋር ያኑርልን የምትሳሺላቸውን ልጆችሽን ድንግል ማርያም ካሰብሽላቸው ቦታ በላይ ታድርስልሽ
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f Жыл бұрын
😢😭💔💔 ነፍስ ይማር እናትአለም
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለልጆቹም መጽናናትን ይስጥልን
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
የአላህህ አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭 ያረቢ የናቴን ሞት እንዳታሳየኝ😭😭
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ውይይይይ ይሔን መቀበል ይከብዳል አይ አንተ ጨካኝ ከልካይ የሌለህ ሞት በእውነት ቃል አጣው ለዚህ ቤተሠብ ኡፍፍፍፍ በእውነት ነፍሣቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እንዲሁም ለልጆቻቸው ብሎም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልባዊ መፅናናትን ይሥጥልን ሌላ ምን እላለው
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
ነብስ ይማር የኔናት እግዚአብሔር ነብሶትን በዓፀደገነት ያኑርልን🙏🏾 ለልጆቹም እግዚአብሔር መፆናናትን ያድልልን🙏🏾
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹህ
@angelsinki1922
@angelsinki1922 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያፅናችው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ሲያሳዝኑ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
ውይ እነቴ ነፍስ ይማር ልዩ ይሆኑ ልጆች ነበሩ ድክማችዋል መፅነነትን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😭
@semiratebarek6517
@semiratebarek6517 Жыл бұрын
ምን ያስቃል አረ እፈሪ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽው ፈጣሪ በእቅፉ ያኑርሽ አይዞሽ ለልጆቻቸው ፈጣሪ መፅናናትን ያድላቸው 😢🙏
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለልጆቹም መፅናናትን ይስጣቸዉ😭😭😭😭
@Abraham-wj8xt
@Abraham-wj8xt Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 🙏🏽😥
@tttmimi6417
@tttmimi6417 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ የቤተሰቦቻና የልጆቻ እናት ማጣት በጣም ከባድ ነዉ ነፍስ ይማር
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
የኔናት ነብስ ይማር ነብሶት በስላም ትረፍ ልጆችን ሑሉ ፅናቱን ይስጥልን ጥሩ ልጆች አላቸው እናታቸውን ለማዳን ለፍተዋል ግን እልሖነም አምላክ ይቀበላቸው በርቱ ተደጋግፋችሑ ኑሩ እሕት ወንድም ግብዞች በናታችሑ መሞት በጣም እዝኛለሑ ፅናቱን ይስጥልን
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
ነብስ ይማር በጻድቃን እቅፉ ውስጥ ያድርግልን
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k Жыл бұрын
ነፍስ ይማር የኔናት 😭😭😭😭 ለልጆቹም መፅናናትን ይስጥልን
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
አላህ የወደደዉን አደረገ ለልጆቹ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ የናት አባት ሞት ከባድ ነዉ ግን እናተ የቻላቹትን አድርጋቹሀል አሁን ለሳቸዉ ዱአ ማረግ ነዉ እዝች ምድር ላይ ችግር መከራ በሽታ ተፈራርቆባቸዉ አጥያትን አቅሎላቸዋልና ሰማይ ቤት በፈጣሪ በተወደደዉ ቦታ ያስቀምጣቸዉ
@nardosandezion2247
@nardosandezion2247 Жыл бұрын
እግዝአብሔር በገነት ያኑርሽ ለልጆችዋ ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጣቸው
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ያድላችሁ ወገኖቼ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
አየ እናት ስም አነሳት እህህህህህ አላህዋ እናትናአባቴን ጡሬእምቀብር ያዲርገን አደራህን አላህዋ ተልዳማአንተጠብቀን
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
የኔ ታታሪና ጀግና እናት ነፍስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ፣ እነ ሚኪ፣ዮናታንና ሴቶቹ ልጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ የእናታችሁ ህልም ሲሳካና ስሟ ከመቃብር በላይ እንዲውል እመኛለሁ በድጋሚ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ለእናታችን ነፍስ ይማር ለልጆቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ
@simretekebede7712
@simretekebede7712 Жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት ነብስሽን ይሜሩው
@meronmichael9331
@meronmichael9331 Жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔርን ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ ፅናት ይስጥ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
የኔ እናት ነፍስ ይማር
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 Жыл бұрын
ልጆቻቸውን እግዚአብሔር ያጽናቸው !ነፍስ ይማር
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተብ በሙሉ።መፅናናት እንመኛልን
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl Жыл бұрын
የኔ እናት ነፍስ ይማር ልጆችም ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያስቀጥለው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ።
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
ነብሳቸውን ፈጣሪ በአፀደ ገነቱ ያሳርፋት ለልጆቻቸውም ለቤተሰብ ለወዳ ጆቻቸው መፅናናትን ይስጥልን ልብ ይሰብራል
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን ከአብራሀምና ከይሰሀቅ ከደጋጎቹ እቅፍ ትርፍ ለቤተሰብ መጽናናት😭😭😭😭
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት ነፍስ ይማር እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚያረገው ለልጆቹም መፆናናትን ይስጥልን ያማል
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ልጆች መፅናናትን ይስጣችሁ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር :: መፅናናትን እመኛለሁ:: ልጆቹም የሚችሉትን ኣድርገዋል:: በርቱ እርስ በራሳችሁ ተበራቱ:: ኣምላካችን ይደግፋችሁ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሌ ያሉበት ሁኔታ የህኪምናቸው ነገር እንዴት ሆኑ ብዬ ሁሌ አስባቸዋለው ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለው በጣም አዝኛለው
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዛብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ነብስ ይማር የኔ እናት 😥😥😥
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወይኔ እንዴት ያስዝነል
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚያብሔር የወደደውን አደረገ ለቤተሰቦች መፅናናትን ይስጥልን
@tekedutekedu5361
@tekedutekedu5361 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ፈጣሪ ለልጆቹ መፅናናትን ይስጥልን
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
ወየው ምን ይደረጋል እግዚአብሔር መልካም ነው
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፋት ። ልጆቹንም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት እንዲሰጣቸው ልባዊ ምኞቴ ነው።
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለልጆቹም እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ያድልልን
@selam329
@selam329 Жыл бұрын
የእናታችንን ነፍስ ይማርልን ፡ ልጆች እግዚአብሔር ያጽናችሁ በርቱ የምትችሉትን ሁሉ አድርጋችኋል
@kidesthaile602
@kidesthaile602 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለልጆቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
የአላህ ነብስ ይማር አይይይ ለልጆቼ ትንሽ ብቆዬ ብለው ነበር ግን አልሆነም ልጆቹ አላህ ያበርታችሁ😭😭😭😭😭😭
@saudighhmust4066
@saudighhmust4066 Жыл бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ. ነብስ ይማር ማለት አይችልም ካፊሮችን
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ውይ እህቴን በጣም ያዝናል የልጆቿን ፍሬ ሳታይ ተሰቃየች ጀግና እናት አስተምራ ዛሬ ተሸነፈች ልብ ይሰብራል ያሳለፈችው ስቃይ ለልጆች የተከፈለ መስዋእትነት ሁሌ ስትታወስ ትኖራለች በልጆቿ ውጤት ለሃገር ለራሳቸው የሚጠቅሙ እንዲሆኑ እመኛለሁ አይዞአችሁ በርቱ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
ነፍስዎትንበአፀደ ገነት ያኑረው እናታችን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለልጆቻቸውም መፅናናትን ያድልልን በቃ እግዚአብሔር የፈቀደላቸውን እድሜ ኖሩ ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,6 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН