ሰይጣን አቅም የለውም

  Рет қаралды 3,381

የማርያም ሚዲያ

የማርያም ሚዲያ

2 ай бұрын

Пікірлер: 48
@SamiDaniEyo
@SamiDaniEyo 2 ай бұрын
የፀሎት የስግደት ማህበር ተቀላቀሉን t.me/medihanialmmahebr1
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ውንድማችን እዮባ
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 2 ай бұрын
አባታችን መላከ መክራት እድሜና ጤና ያድላቸው እራሳቸው ጠቛዮች ናቸው እሳቸውን የሚቋወሙት አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ውድሙ የድሆች አባት ናቸው ስገዱ ፀልዮ የፀሎት ቤት አዝምጋጅታቹ ስገዱ ነው የምሉት እኛ ስደተኞች በነሱ ትምህርት ነው ህይወታችን ተቀየረንው
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 ай бұрын
እንደውም ሌላውን አስተምሮት ገለል አድርገህ መምህር ግርማን አስቀድም ምክንያቱም የሳቸው አስተምሮት መቶ በመቶ ኦርቶዶክስ ነው :: ይሄን የምልህ የእያንዳንዱን የውስጥ ችግርና መታሰርን የተረዱልን ከነ መብቴሄው በጃቸው ነው
@YodiDudu-nk8bc
@YodiDudu-nk8bc 2 ай бұрын
Ere aybalm manm ewnetn sinager aman blo mesmat new enji tekawami mehon ayasfelgm
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 ай бұрын
የልቤን ነው የፃፍሽልኝ እኔየ መበርከክና ወደ __ መቅረቤየ እሣቼውን በማዳመተ ጤ በመከታተሌየ ነው ሌሎቹ የተለያዬ ጥቅስ መጥቀስ ምሣሌየ መስጠት ማስተማር ነው ግን እንዴት ጠላታችንን ዳቢሎስን እዴት መዋጋት እዳለብን አያስተምሩንም
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 2 ай бұрын
❤❤❤❤የገባው ❤
@WeltMaryame-qu7gl
@WeltMaryame-qu7gl 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በርታልን እዬባ ወንድማችን ደስ የሚል አስተማሪ መርሀ ግብር ነው❤❤❤❤❤
@hapashisara5897
@hapashisara5897 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ተክለ ስላሴ🙏
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 2 ай бұрын
ለመምህራችንና ለእንቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜቸውን ያርዝምልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው በርታ
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 ай бұрын
መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜነ❤❤❤❤❤❤
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um 28 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ወንድማችን በርታ❤❤❤
@user-ny5nw8gt5p
@user-ny5nw8gt5p 2 ай бұрын
እዮባዬ ቃለ ህይወትያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን የሚያስተምር ቪደዎ በሉ በዚሁ ቀጥሉበት እኛም እግዚአብሔር ይርዳን ተመሰገን እናተን ስለሰጠን
@saronisrael752
@saronisrael752 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መላካ መንከንክራት መምህር ግርማን በማየቴ እግዚአብሔር ለሁላችንም አይናችን ላይ የተጋረደውን ያንሳልን ይህን ሚዲያ እስከዛሬ ባለማየቴ ባዝንም በየሁት ሠአት ቤተሠብ ሆኛለሁ ክርስቲያኖች እንቀላቀል
@-cm2jp
@-cm2jp 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ እዮባየ የኔ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️
@dramboo
@dramboo 2 ай бұрын
በርታ የኔ ልጅ። ሁሌም ቪዲዮ ስትሰራ ሙሉ እጅጌ ልበስ። በርታ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 ай бұрын
ልንገርህ ወንድም እዚምድር ላይ እየኖረ ሴጣን የሌለበት ሰው የለም :; ሁሉም እራሱን ቢፈትሽ ሴጣን ውስጡ አድፍጦ ያገኘዋል
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ወንድማችን🍃🍃🍃
@BurtukanGetachew-xc3wq
@BurtukanGetachew-xc3wq 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉንት እናመሰግናለን በርታልን ወንደም አለምዬ አሜን፫
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@fezeyfmuhammad9889
@fezeyfmuhammad9889 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ru2qp8vg3u
@user-ru2qp8vg3u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን በርታልን 🤲✝️👏👏👏
@saplasapla9783
@saplasapla9783 2 ай бұрын
Klhywt ysmaln aba amen amen amen
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
እግዝብሔር የሰጥልኝ። ዉንደሜን በረታ የትንበርክ ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤እረጉ።
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e Ай бұрын
ቃለህይትያሠማልን
@wepa8376
@wepa8376 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@ShewanDish
@ShewanDish 2 ай бұрын
በርታ ትውልድ ይዳን
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
የመምህር ግርማ ሙሉ ቪዲዮውን ሊንክ አስቀምጥልን
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 2 ай бұрын
እዮባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱ በጣም የሚያስተምር ቪዲዎ ነው ቀጥሉበት ደስስ ይላል!❤❤❤
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 2 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 ай бұрын
የአምልኮ ስግደት አይቋረጥም ደካምች ብዙ ያወራሉ ግን ድክመታቸውን ተጠቅም ድክመትን እንደሚሆን አልተረዱም
@user-yy2hq5gf3h
@user-yy2hq5gf3h 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Egziabher yestih
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 2 ай бұрын
በየቤተክርስቲያኑ የተሰገሰጉት 90% ስራቸው ድግምት ነው መቼ ቀን ነው ስለመናፍስቱ አሰራር አስተምረውን የሚያውቁት እንደውም ወደነብስ ልጆቻቸው ቤት ሰው ታሞ ሊጠይቁ ከሄዱ ምክራቸው ፀበል ሳይሆን ደህና ሀኪም ብታገኙ ነው አባ ግርማ ግን ፀልዩ ፁሙ ስገዱ መልካም መንገድ ነው የሚያሳዩት እድሜዎትን ያርዝመው
@saronisrael752
@saronisrael752 2 ай бұрын
ስሜትን ከመግለጽ ባሻገር ቤተክርስቲያን የለችም እንደማለት ይቆጠራል ከባድ አገላለጽ እንደመምህር ግርማ አይነቶችን ያብዛልን
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 ай бұрын
እቁ መምህራችን ኑረልን!!!
@yasmeenyasmeen6418
@yasmeenyasmeen6418 2 ай бұрын
እዮባዬ እና አመስግናለሁ ❤❤❤
@muha72
@muha72 2 ай бұрын
አሜን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
@habshihabshi3105
@habshihabshi3105 2 ай бұрын
❤❤❤ bereyulign wedem
@user-sg1me7bq6c
@user-sg1me7bq6c 2 ай бұрын
አይዞህ በርታ ንድሜ❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 2 ай бұрын
Mameher gerema tekekelagh Orthodox mameher
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-kk4im8np1v
@user-kk4im8np1v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ተክለ ስላሴ🙏🙏🙏
ትጠቀሙበታላችሁ አዳምጡት
13:26
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 181
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
የሂሩት በቀለ ልጆች
18:22
330 Media
Рет қаралды 57 М.
መምህር ግርማን ለምትቃወሙ. ❌  እውነታው ይህ ነው ✅
5:57
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
11:00
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 79 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН