ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023

  Рет қаралды 593,615

Blata Media

Blata Media

10 ай бұрын

ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023 ‪@BlataMedia‬
TikTok : / blata_media
Subscribe KZfaq : kzfaq.info/love/TZM...
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
Blata Merch : www.youtube.com/@BlataMedia/s...
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2023#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2023 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2023 #NewAmharicFilm #MinLitazez
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2023 Blata media

Пікірлер: 618
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ፍቅርኮ በፊልም ላይ ብቻ ሆነ ማነው እንደኔ በእውነተኛ ፍቅር መኖር የሚፈልግ ቅመሞችየ❤❤❤
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 10 ай бұрын
አለሁልሽ ግን ደከምኩ አልሆንልኝ አለ😢😢
@neganega5754
@neganega5754 10 ай бұрын
እዉነተኛ ፋቅር ለኛ አልተፈጠረም
@bekalumezgebu2419
@bekalumezgebu2419 10 ай бұрын
Me too
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 10 ай бұрын
የማይፈልግ አለ ብለሽ ታስቢያልሽ 🥺🥺🥺😭😭
@TadoTado-we2ed
@TadoTado-we2ed 10 ай бұрын
እኔ
@uaevip472
@uaevip472 10 ай бұрын
ኬና ሴፉ በ ebs ለይ ይቅረብ የምትሉ like
@yedonoko6306
@yedonoko6306 10 ай бұрын
የኬና አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝኝኝኝ ❤❤
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
አንደኛ እኔ❤❤❤❤❤❤
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 10 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ እንደኔ 😊❤
@azigaltigray
@azigaltigray 10 ай бұрын
،Metoo❤
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@mekkahmohammed5756
@mekkahmohammed5756 9 ай бұрын
እኔ
@aregashasfwa5310
@aregashasfwa5310 9 ай бұрын
እኔ
@user-dt8uu8hf1k
@user-dt8uu8hf1k 8 ай бұрын
እኔ
@nardoosbirhaan2976
@nardoosbirhaan2976 10 ай бұрын
እኔሰ አሞኛል እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የአማር የወጌኔ እራብ😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክን በቃ በለን😭😭
@bettybetty4215
@bettybetty4215 9 ай бұрын
አሜን የምር እኔም በጣም ከፈኝ ከጭቀት በዛት ህመምተኛ ሆኩኝ
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 9 ай бұрын
ይሄ ልጅ ያለበት ፊልም እንደት እንደት እንደሚያምር❤👌
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለለው ለ አማራ ህዝብ ያአላህ አገሪችንን ሰላም አርግልን
@Ros7705
@Ros7705 10 ай бұрын
ምንም ያልተባለለት ልጅ ሁሉንም ሆኖ መተወን ይችልበታል የምር❤❤❤ ስወደው
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ስደት ስልችት ያለው😢
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 9 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
እኔ
@user-ne7pk1wj7d
@user-ne7pk1wj7d 9 ай бұрын
እኔሳ ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢
@zehraissa5162
@zehraissa5162 8 ай бұрын
እኑጣ እስኪ ሁሉንም ለ አለህ ሰታነዉ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
ኬናየን ስታው ለማየት የገባችሁ እደኔ❤
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
እኔ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለሚፈናቀለው ለሚታሠረው ንፁሃን አማራዎች 😢😢😢
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 10 ай бұрын
ፍትህ እውነት ነው እህቴ ፍትህ
@user-mx1vn7tk4p
@user-mx1vn7tk4p 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@naimhgamhle
@naimhgamhle 9 ай бұрын
ኬና የኔ ውድ ድራማዎችህ በሙሉ ይመቹኛል❤❤❤❤ ቀጥልበት❤
@vopeesan88
@vopeesan88 10 ай бұрын
ፍትህ በስኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅እሪ ብለን አስገብተን ድጋሚ ተሰደዱ አሁንም ቢገቡ ተመልሰዉ እዘዉ እስርቤት ስለ ሚነፍቀቸዉ ይቀመጡ
@vopeesan88
@vopeesan88 10 ай бұрын
@@sadaMustefa-ij8fu አረ አይባልም ሀገር ደልቶቸዉ አይደለም የሚመጡት ተቸግረዉ ነዉ እጂ ስደትን ማንም አይፈልገዉም ሀገራችን ሰላም ስለሌለ ነዉ ተሰደን እንሙት እያሉ ድጋሜ የሚመጡት 😭😭😭😭😭😭💔💔
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 9 ай бұрын
ለሳውዲ ትላለች እንዴ እዚ ስንት ሰው እያለቀ
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k 10 ай бұрын
ኑ የኔ ማሮች የመዳም ቅመሞች ያለናተ አያምርም ኮሜት የለም
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 10 ай бұрын
ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው ደስ የሚል ፊልም
@user-ck2zz6it4v
@user-ck2zz6it4v 10 ай бұрын
ፍትህ ድምፅ በግፍ ለሚገደለው የአማራ ህዝብ 😢😢
@makih.m6685
@makih.m6685 10 ай бұрын
ወይፈ ፍቅር ምናለ ፍልምላይ ብቻ ባይሆን ይልጂ ስወደዉዉዉ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 አስለቀሳቺሁኝ😢
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo 10 ай бұрын
የያዘኝ ጉፍን እንባየን እያረገፈው ነው አይዞሽ በሉኝ 😢😢
@awelmuhatube6341
@awelmuhatube6341 10 ай бұрын
አይዞሽ አላህያሽርሽ የኔውድ❤❤
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 10 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-fh3io7fy4i
@user-fh3io7fy4i 10 ай бұрын
Ayzosh egziabher ymarsh
@user-wl7qz8vs3o
@user-wl7qz8vs3o 10 ай бұрын
አይዞሽልኝ የኔ ልዕልት እህቴ
@asdqwe5167
@asdqwe5167 10 ай бұрын
እኔም አሞኛል😢😢😢
@uaeuae9553
@uaeuae9553 10 ай бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ማነዉ እደእኔ የሀገሩ ሠላም ያሥጨነቀዉ😢😢😢😢😢😭
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 10 ай бұрын
🙏🙏🙏😭💔አሜንንንንን
@madinashaker4471
@madinashaker4471 10 ай бұрын
Ameniii😢😢😢
@user-sn8jv6gv7w
@user-sn8jv6gv7w 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደለው አማራ😢😢😢😢😢😢😢
@ermyaseermyase8600
@ermyaseermyase8600 9 ай бұрын
18:23
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 9 ай бұрын
አቤቱ አገራችንን ሰላም ናፈቃትና ስላም ስጠን አድነት ስቃይና መከራ ከኛ አረቅልን አሜን😢
@fatimasarairah3280
@fatimasarairah3280 10 ай бұрын
ፍትህ አማራ ስለሆነ ብቻ ለሚገደለዉ ለአማራ አገር ወዳዱ ህዝብ አንድ ቀን ይነጋል አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን
@HeluuSeee
@HeluuSeee 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ 🙏😭😭 እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው😢 መጨረሻው እንባም ደስታም 😢
@quickistgirl922
@quickistgirl922 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው አማራ ህዝብ 😢😢
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለ ለሚገፋው ለሚሠደደው ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ እናቴን አባቴን ወንድም እህቴን ስላጣነው የአማራ ተወላዶች ፍትህ ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢😢
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@YeshiAleb
@YeshiAleb 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ😢😢😢😢
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@hlmennewmgnote7305
@hlmennewmgnote7305 10 ай бұрын
ፍትህ ላአማራ ህዝብ ፍትህ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢
@birhanemengistu
@birhanemengistu 10 ай бұрын
😅😅😅
@AbdulazizHasen-xx1fm
@AbdulazizHasen-xx1fm 9 ай бұрын
​@@birhanemengistuአንተ ደነዝ ያስቃልደ
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@hchvugvhcu6469
@hchvugvhcu6469 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkk amhara rip
@Ebarahim437
@Ebarahim437 9 ай бұрын
ፍትህን በጎሎዳ ሰገጤ
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 10 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ያንዱው ደስታ የለለላኛው ደስታ ይሁንልን እስኪ😢
@sofeeasifeea8938
@sofeeasifeea8938 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ያማራ ህዝብ
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 10 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሙችችን
@menberehabete1446
@menberehabete1446 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚሰቃየዉ ወገኔ 😢😢😢ፍትህ ለአማራ ሕዝብ
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m 10 ай бұрын
ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እኔደኔ😊
@fatumaumer3717
@fatumaumer3717 9 ай бұрын
እኔ
@user-si5ii7bi6t
@user-si5ii7bi6t 8 ай бұрын
እኔ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ኬናዬ ምርጥ ልጅ ስወደው ትወናው ሁል ጊዜ አንደኛ ነው 👌👌የአፍላዎቹ ፍሪዮና 🥰
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@user-fp8cg7tx4p
@user-fp8cg7tx4p 10 ай бұрын
ኬና ያለበት ፊልም ይለያን❤❤
@gdamdan
@gdamdan 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢 😢😢
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 10 ай бұрын
fiteh abatish yitfa fiteh le melaw 🇪🇹 hizb
@Ethiopian364
@Ethiopian364 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 10 ай бұрын
ፍትህ ከፈጣሪነዉ የምጠይቀዉ 😢😢
@thanksgodforeverything4329
@thanksgodforeverything4329 10 ай бұрын
Aye Amara gena ye Tigray enat emba gorf hono yiwsedachuwal midre aremiyen hula
@hanagirma8346
@hanagirma8346 10 ай бұрын
😂
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር የልጁ ታራክ ከእኔ ጋ ይመሰሰላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልጅነቴን ማደጌን ሳስብው ያመኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 10 ай бұрын
አይዞን
@user-ne7pk1wj7d
@user-ne7pk1wj7d 9 ай бұрын
ፍትህ ለተገፍ ወገኖቻችን😢😢😢
@user-kp4ul4ew3v
@user-kp4ul4ew3v 10 ай бұрын
ፍትህ በግህለሚገደሉ የማራህዝብ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ኬኛዬ ኑርልኝ አደንቅሀለው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
ኬናየና ይሔ ፀይም ልጅ ካለበት ምርጥ ፊልም ነው
@alamalam9788
@alamalam9788 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሎት ለአማር ህዝብ የረቢ
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 9 ай бұрын
አፍላ ፊዮሪና እና የቡርኬ እናት ሰውደችሁ ለማንኛውም ቆንጅዬ ፊልም ነው 😮
@mdet6222
@mdet6222 10 ай бұрын
ፍትህለተገፋውአማራህዝብ😢😢😢
@hanlove412
@hanlove412 10 ай бұрын
ኬኛ ያለበት ፊልም እኮ😍🥰🥰🥰❤❤
@peterpeace6290
@peterpeace6290 10 ай бұрын
mirit❤❤
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 10 ай бұрын
ኬናን አይቶ የመጣ ፊልም አልወድም እሱካለበት ግን አየዋለሁ
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 10 ай бұрын
እኔ❤😂😂
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 10 ай бұрын
ሰዎች ራሳቸው በተረዱት መንገድ እየሄዱ ስንቱን ገደል ከተቱት! 😣 ብቻ ያሳዝናል! 💔
@user-kv4oy2vk8v
@user-kv4oy2vk8v 7 ай бұрын
በጣም ያማል ያማል አይገልጠዉም😭😭💔💔💔💔💔💔💔👈
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
ዮሐንስ ሑሉንም ሑኖ መተወን ይችላል 👌👌አሪፍ ፊልም ምን አለ ፊልም ላይ ያለው ፍቅር በእውኑ አለም በኖረ
@SaadaQhtan
@SaadaQhtan 8 ай бұрын
ፍትህ ለአማራህዝብ በግፍለሚሳቃዩት ለሚገደሉት
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 9 ай бұрын
ፍትህ የፍትህ ያለህ ፍትህ በአማራነቱ ለተገፊዉ ለአማራ ህዝብ
@user-eq9fy4os6h
@user-eq9fy4os6h 10 ай бұрын
አይ ፍቅር ድራማ ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ
@aser222
@aser222 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ተመርጦ ለተገፋው የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@genizebamenigista-py8cs
@genizebamenigista-py8cs 9 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ከጎኑ የሚቆም የለም?
@KhalidKhan-mv3vp
@KhalidKhan-mv3vp 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራህዝብንፁሀን በግፍ ለሚሠቃዩት😢😢😢
@madenketube9911
@madenketube9911 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራው ወገኔ በግፍ ለሚገደለው
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@zaynabhussen
@zaynabhussen 9 ай бұрын
ፍትህ በአማራነቱ ተመርጦ ለሚጨፍጨፈዉ ወገኔ😢😢😢😢
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 10 ай бұрын
ፋትህ ለተገፍው አማራ ህዝብ😢😢😢
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 10 ай бұрын
አይ ፍቅር እሚወዱንን አንወድ የኛ መከራ
@user-bq1su5sd8t
@user-bq1su5sd8t 9 ай бұрын
ፍትህበማንነቱ ለሚገደለው ንጹህ አማራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hidjind8081
@hidjind8081 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፍትህ
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
ኔትዎርክ ይለቀቅ
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 9 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e 10 ай бұрын
አሪፍነዉ ያምራል መጨረሻዉዋዉዉዉ ጌችግንእራስ. ወዳድነዉ❤❤😊
@ademhayder3223
@ademhayder3223 10 ай бұрын
ፍትህ በዘሩ ምክንኛት ለሚጨፈጨፈው አማራ
@phonetastic8109
@phonetastic8109 9 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደለው አማራ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 22 күн бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ❤❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ 😢😢😢 እባክህ አምላኬ በቃ ብልን 😢😢😢😢
@AshaAsha-uq4bp
@AshaAsha-uq4bp 9 ай бұрын
ፍትህ ለአማራዉ ህዝብ
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 10 ай бұрын
የምዉድቸዉ ተዋናይ ዉችናቸ እስኪ ልይዉ አራፍ ይመስኛል
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor Ай бұрын
ኬናየ የኔ ዉዲ ሺ አመት ኑር የኔ ልኡል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chg7617
@chg7617 10 ай бұрын
ፉትህለአማራህዝብ😢😢😢😢😢😢
@saramorka845
@saramorka845 10 ай бұрын
ፍቅር ማለት ላፈቀሩት ሰው ነፃነት መሰጠት ነው ❤❤❤ዋው
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
ይሐንስ ያለበት ፊልም ፈልጌ ነው እማየው ስወደው❤❤❤❤
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9WUraekvNezn3k.htmlsi=IQGSrV4lLx1kuXhf
@user-ym9ox1uk7h
@user-ym9ox1uk7h 10 ай бұрын
ፍትህ ያለምክንያት ለሚገደሉት ወድሞቻችን😢😢
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 9 ай бұрын
አተባለህበት ሁሉ ደሥየሚልኝ ትገሥትና ሶብር የሠጠህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zr5jm2tt4h
@user-zr5jm2tt4h 6 ай бұрын
ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 6 ай бұрын
ድልልለተገፋውአማራ ክብርለጀግናውፋኖ
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 10 ай бұрын
ኬናዬ እንደዚህ ሆኖ ሲተውን አያምርበትም ግን አሪፍ ነው በርታ አድናቂክ ነኝ
@UrGjg
@UrGjg 10 ай бұрын
ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ አይይይ😢
@tigsetshumetyoutube
@tigsetshumetyoutube 10 ай бұрын
ኪናየ ስወድህ ወንድሜ 😘😘😘
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤😊😊
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 10 ай бұрын
ምርጣ ፊልም ነው መጭረሽው አሪፍ ነው
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 10 ай бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል ኬናየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 10 ай бұрын
ፍቅር ግን በፊልም ብቻ እይ❤❤❤ ይሁን
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 10 ай бұрын
እኔ ግን ኢትጵያ ስላም ትሁን የሰው አገር ስራ ገደብ ቢኖረው እንድት ድስ ባልኝ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 10 ай бұрын
ሥንቱ ነው ያለ ጥፋቱ ለሞት የተፈረደበት ማዳመጥ መሥማት አለብን
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor Ай бұрын
ማበደነዉ ወላሂ የሱ በማየት❤❤
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 9 ай бұрын
😢😢 ምርጥ ፊልም ሰው ሁሉ ሚረዳው ይፈልጋል ግን ምቀኛ አይጠፋም
@hshshydhdhf5570
@hshshydhdhf5570 8 ай бұрын
ማነው እንደኔቲክቶክ አይቶየመጣ
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 9 ай бұрын
Money is not family or brother or sister family’s is family’s and Money is not marriage
@user-ll6fs3im2k
@user-ll6fs3im2k 10 ай бұрын
የኪናእህትስጠላትወላሂእምሰራውፊልምጨካኝጨካኝነው
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉
@hasatpice9198
@hasatpice9198 6 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ማለት እራሥን አሣልፎ መስጠት ነው ግን ፊልምላይ ነው ከድካም በሆላ ደስ የሚለው በእውነተኛ ሂወት አድክሞም ላይሳካ ይችላል😢ፈጣሪ ልቤ ከሚወደው ሠው አሣካልኝ ያለሁበትንን መሠናክል ሁሉ አቅልልኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ😢😢
@user-pk5gp6gv1b
@user-pk5gp6gv1b 10 ай бұрын
አይ ፍቅር በፍልም ብቻ ሆኖ ባይቀር ጥሩ ነበር
@user-dk7fs9fi4h
@user-dk7fs9fi4h 9 ай бұрын
ምን ጊዜም ፍቅር አሸናፊ ነው❤❤❤
@libcab1083
@libcab1083 8 ай бұрын
ምን ጊዜም ፍቅር አሸናፈ ነወ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 10 ай бұрын
Hiruta endgena be film selayehushi dess belogale edzihe bekate chelota eyalchehu meserate eychalchehu balmeseratachehu yemer yasazenale anyway selayehushi im happy 🥰we love ❤️
@AsdAsd-jk6sr
@AsdAsd-jk6sr 9 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢😢😢
@hiymanot9062
@hiymanot9062 10 ай бұрын
ድል ለፋኖችን እውነት ታሸንፋለች
@birhanemengistu
@birhanemengistu 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
❤❤
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 10 ай бұрын
ፍትህ ለህዝባችን
@azigaltigray
@azigaltigray 10 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ና ኣስተማሪ ፊልም ነው ❤
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
ሹምዬ - Ethiopian Movie Shumye 2023 Full Length Ethiopian Film Shumyie 2023
1:27:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 902 М.
My Love Is In A Wheelchair | @LoveBusterShow
20:57
LOVEBUSTER
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 588 М.
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 2,8 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН