ሳዑዲ ውስጥ ጋብቻ መፈጸም ይቻላል? በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 4,629

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

4 жыл бұрын

Пікірлер: 117
@geedasjrrad1111
@geedasjrrad1111 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ አንዷ ይህን ሀጢአት የፈፀምኩት ለንሰሀ ሞት ያበቃኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭
@user-hp4kg1uk6f
@user-hp4kg1uk6f 4 жыл бұрын
ወንድማችን አቤል በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ማርያምን እኔ ባተ ትምህርት ነው የተወጥኩት ለመጀመሪያ ጊዜ እራሱ ትምህርት ማዳመጥ የጀመርኩት ባተ ነው እዉነት ቃል የለኝም አተን ለመግለፅ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን ቃሉን እማይሰማ የለም እሚተረጉመዉ ጠፋጅ ስጋ ወደሙን ተቀብለን እንኖር ዘንድ የእርሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይት ያሰማልን መግስተ ስመያትን ያዉርስል እድሜና ጤናይስጥልን መምህራችን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-rp2lo2xj9w
@user-rp2lo2xj9w 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏
@user-vq9eu3lq5s
@user-vq9eu3lq5s 4 жыл бұрын
ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በስደት ላይ ያለን እህት ወንድሞቼ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመመለስ ያብቃን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fghufguu8944
@fghufguu8944 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@user-hm1fu8cb5s
@user-hm1fu8cb5s 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@zenewredae6887
@zenewredae6887 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 9 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም የልባችንን አንተ ታውቃለህ በንስሃ ታጥበን በክቡር ስጋው በቅዱስ ደሙ ታትመን እንድንኖር የአምላክ ፈቃድ ይሁንልን አሜን
@mekdes8104
@mekdes8104 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን " ፴" ፷ "፻ "ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ሰሚ ዎች በቻ ሳንሆን ኗሪዎች ያድርከን አሜን፫ አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አደራህን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
አብሎ እግዚኣብሔር ይስጥልን ወሳኝ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ወንድምነት😍❤
@chth9545
@chth9545 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
በየትም ሁሉ በየት በቅድስና ትኖሩ ዘንድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን⛪️
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛንም መስተዋሉ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን እኔ በቅድስት ቤተክርስትያናችን ማግባት ነው ምፈልገው በፀለታቹ አስቡኝ ውዶቼ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳሽ የሁላችንም ምኞት ነው እሱ ይፍቀድልን
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 4 жыл бұрын
@@user-ct4yh9er3e አሜን አሜን አሜን አሜን
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳካልሽ እህቴ
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 4 жыл бұрын
@@zddd5746 አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k 3 жыл бұрын
@@user-rv9yy3qe7d አሜን አሜን አሜን
@rsyrtwgfh2716
@rsyrtwgfh2716 3 жыл бұрын
ወድማችንቃለህይወትያሠማልን ፀጋውንያብዛልህ እግዚአብሔርይባርክህ
@menegistu6796
@menegistu6796 4 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን!
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wandemachin 💚 💚 💚
@hiwotademasu194
@hiwotademasu194 3 жыл бұрын
በእወነት መምህሬ ቃል ሕይወትን ያሠማልን ኡፍፍፍ ስብከቶቹ ሁሉ ለኔ ብቻ ነው እሚመስሉኝ የስደት ስጦታችን ሽ አመት ኑርልን 🙏🥰🥰😢ትዳራችነንም ሞታችነንም በሀገራችን ያደድርግልን 🙏😍😍😍😍🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
ሰለም ለርሶ ይሁን መምህራችን እንኳን አደረሶት እውነት በእውነት እርሶ ለይ አደሮ የሚናገር/የሚያስተምረን / የሚገፅፀን መንፈስ ቅዱስ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለስም ኣጠራሩ በፍጥረታት ኣንድበት ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን(3)🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቃለ ህዮትን ያሰማልን 🙏💚💛❤💞💖👂👏
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ የስደት መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን ሽ አመት ኑርልኝ ያንተን ትምህርት ስሠማ ልቤ ይረጋጋል
@HalaHala-zh6ef
@HalaHala-zh6ef 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ማስተዋሉን ያድለን
@tadlaalelg5126
@tadlaalelg5126 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ህያውይ የሁነውን የህይወት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሉት ዘመንወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ብእድሜና በጤና ጠብቁ ያቁይልን🙏🙏🙏
@user-qw3cg8zj8q
@user-qw3cg8zj8q 4 жыл бұрын
እሰይ እልልልል በሉ ሰረውዲ ያላችሁ ሰከን በሉ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል በእድሜ በጤና ያኑርልን
@user-wf6iy3yo6c
@user-wf6iy3yo6c 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ክብሩን ያድልህ ለኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን
@medanitephrem3187
@medanitephrem3187 4 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏
@leedasaljeedas5381
@leedasaljeedas5381 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም አቤልእውቀትና ጥበብን ይድልህ ብዙ ተምሬበታለሁ ወንድማችንን እና በረታታው ቀጥልበት።
@tigistmihiret1401
@tigistmihiret1401 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን
@YoDaha
@YoDaha 3 жыл бұрын
በኡነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንኳን ዳግማይ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን እግዚአብሔር በፆሎታቹ ኣስቡኝ.
@user-mw3px2pz8e
@user-mw3px2pz8e 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን አቤሎ🙏
@user-yf3iy6me9f
@user-yf3iy6me9f 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤል
@saras5280
@saras5280 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞቴንም ትዳሬንም በእምየ ኢትዮጵያ ያርግልኝ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ለእኛ በስደት አለም ለምንኖርው ጡሩ ትምህርት ነው
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
*ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ መምህራችን በእዉነት*
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
ወድማችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክል አሜን እኛም አይነ ልቦናችን ያብራልን ምንም ነገር በአገር ያምራል በሰላም ቅድስት አገራችን ያስገባን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@alanoodyasser5004
@alanoodyasser5004 4 жыл бұрын
Amen wendemachgn kale hiwet yasemalen
@user-lm7vu1ht5q
@user-lm7vu1ht5q 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወድማችን
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k 4 жыл бұрын
በእዉነት ወድም አቤል ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ምን እላለሁ አሜን። መምህር አትበሉኝ እያልህ ሆነ በእዉነት ምን ያስሃል ግን ደስ አዳለህ እነጠረሀለን ወድማችን እያልን
@yayatube8814
@yayatube8814 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አቤሎ
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tenagnedelelegn9842
@tenagnedelelegn9842 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት በተለይ ሳኡዲ ላሉት እህት ወድሞቻችን በጣም ይጠቅማል ጋብቻም በብዛት እሚፈፀመው ሳኡዲ ነው
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
አሜንቃልህይወት ያሰማልን ውነትክነው ወድሜ ጪራሽባል ወላድት አምላክትጠብቅህ ትክክልብለሀል
@selamleethiopia1016
@selamleethiopia1016 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ማስተዋልን ይስጠን
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 4 жыл бұрын
እውነት ነው ትላልቅ ሰወች ሲናገሩ ሰርግ እና ሞት በአገር ያምራል ይላሉ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ ቅድስት አገራችን ምድር ያብቃል በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቸ
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@guvycgrttft4855
@guvycgrttft4855 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geedasjrrad1111
@geedasjrrad1111 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
ሰላም አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ
@emano5974
@emano5974 4 жыл бұрын
ውድማችን በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኔ የብቻየ መስታወቴ ብየሀለሁ በውነት አላማ እንድኖረኝ ያሰብኩት ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው እንቁ ወንድማችን በርታ ወላድተአምላክ ከጎንህ ትሁን!!!!!!!!
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@maseratjifaara7297
@maseratjifaara7297 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን
@samerjane5370
@samerjane5370 4 жыл бұрын
Kale hiywten.yasemalen.yasmalen.yaseman
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እሽ ያገባነውስ ምን እናድርግ? በፀሎታችሁ አስቡን ለሀገራችን በቅተን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስርአት አባቶቻችን ካህናት ፀሎት አድርሰውልን ስጋወ ደሙን ተቀብለን ለመቁረብ እንድንበቃ እባካችሁ አስቡን!
@user-du5qe8iw6u
@user-du5qe8iw6u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ትምርትህ መንፈስን ያድሳል
@tshaybazezew8710
@tshaybazezew8710 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhir Abel Endgziabeher fekad kesdet Mels mushrnet Ethiopia besew Hager gabcha mnum Ayamr degmo behazab Hager ernastewl
@user-fn4fx8vj8p
@user-fn4fx8vj8p Ай бұрын
❤❤❤❤
@abrashabrash8481
@abrashabrash8481 3 жыл бұрын
💚💛❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 9 ай бұрын
😢😢😢
@FgHj-xb6wx
@FgHj-xb6wx 5 ай бұрын
😢😢
@dde7423
@dde7423 3 жыл бұрын
እናመሽግናልን ውንድም
@msaratmsarat7082
@msaratmsarat7082 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን ተስፋ መግንሥት ሠማያት ያውርስልን። እኔ ሳንጋባ ወልጃሌው በፊት ገጠር ሆኜ ነው ምንም ኣናውቅም ቃል እግዛኣብሔር ነበረ አውነት ከእግዛኣብሔር ዛሬ አወኩኝ አሁን ግን ምን ላርግ መምህር እርዳታ አፈልጋሌው
@user-fn4fx8vj8p
@user-fn4fx8vj8p Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሬ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ፈጣሬ አስቀይሜዋሎሁ ሃጥያተኛ ከምትናገረው አንድትዋ እኔ ነኝ ለንስሃ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@vcr7z46
@vcr7z46 4 жыл бұрын
እኔስ አርፌ እየሸቀልኩነው ባልየለ ድስት የለ በስፈት ትምርቴን ባቋራጭ አረየተማርኩ መጭውን ማየት ነው
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
የመጣንበት ሰለሆነ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እማ
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
እውትሽንነው ማር አርፈን መሸቀልነው እሚያወጣን እኔስ የመዳብ ጪቅጪቅነው የጠላሁት እኳን ማግባት ላስብ መቸም አላስበው ሆሆ ለምን አይቀርም ሆሆሆሆሆ
@AlexAlex-rr3ci
@AlexAlex-rr3ci 4 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ጭራሽ ያልጀመሩትን ነው ወይስ ሁሉንም
@geedasjrrad1111
@geedasjrrad1111 3 жыл бұрын
ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ ግን በአረብ ሀገር ነው ያለሁት እናም ሀጢአቴ የበዛነው እንዴት ንሰሀ እንድገባ ብታስተምሩኝ ደስ ይለኛል እስኪ ንገሩኝ እርዱኝ
@user-rg3em1uc1v
@user-rg3em1uc1v 3 жыл бұрын
መምህራችን እኔያለሁት ሳውዲ ነው ንስሃ መስጠት ይቻላል ወይ ሀገሬቱ የእስልምና አጅ ክርስቶስ አይታወቅም ምን ማድረግ ይቻለናል
@toutube4094
@toutube4094 4 жыл бұрын
ሰላምመምህርእንኳንደህናመጡመምህርቃለህይወትይሰማልአሜን🙏🙏⛪
@user-hd6hn9hk6p
@user-hd6hn9hk6p 7 ай бұрын
እኔ ባንተ ህይወት ኣግኝቼ ኣለዉ
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 жыл бұрын
መጽሐፍ ሳናነብ ሳንማር ህግን ሳናውቅ የጠፋነውስ ኀጢያታችን ይቅርታ እናገኝ ይሆን?
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
አባቶችን ማናገር ንሠሀ መግባት አባቶቻችን እንደነገሩን
@sabazinabe1250
@sabazinabe1250 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በአረብ ሀገር ያሉት ብቻ ሳይሆን በሀገርም ውስጥ ያሉትም ሊሰሙት የሚገባ ትምህርት ነው ምክንያቱም በየቤተክርስቲያኑ ስለማይነገር ማንም አያውቅም በቅዱስ ቁርባንና በስርአተ ተክሊል የሚያገባው ስንቱ ነው ? ጥያቄ አለኝ ይቅርታ ሳውዲ አረቢያ ላይ መፆም መፀለይ ማህተብ ማሰር ይቻላል እባኮዎትን መምህር ይመልሱልኝ ማወቅ እፈልጋለሁ!
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
አወ ትችያለሽ ለምንአትችይም እኛም እመዳቤትነንማሪ የአረብ ሀገር ስቃይ በፀሎት በፆምነው የሚታለፈው ማሪ ብዙ እህቶቻችን ይጠይቃሉ ይቻላል እኛም አቤል ወድማችነው የቀየርን በርችማሪ ፆም ፀሎት እዳታቆርጪ እሽ
@sabazinabe1250
@sabazinabe1250 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂዎት ያሠማልን የግልግሎትዘመንህ ይባረክ ይሁንልህ በጣም አስፈላጊ ትምህርትነው የተማረነው በልቦናችን ያሣድረልን ቃሉን ሠምተን ለመፈጸም ያብቃን እድሜና ጸጋውን ከጤናጋር ይሥጥህ ቃላትየለኝም ያአንትትምህርት በጣምነው የለወጠኝ ሥሠማው ውዬባድር አልጠግብ
@martagatchew7332
@martagatchew7332 4 жыл бұрын
ከማይመች ሃገር ሁነን በስልክ ንስሃ እንደ አማራጭ እንምንጠቀመው ጋብቻስ ምን ችግር አለው ግን ?
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 4 жыл бұрын
ይሄ የሚናገረው ሰለ ጋብቻ እንጂ ሰለንስሐ አይደለም።
@martagatchew7332
@martagatchew7332 4 жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay አቃለሁ ግን ምሳሌ ለማለትነው
@user-hp4kg1uk6f
@user-hp4kg1uk6f 4 жыл бұрын
ለዚህም ትምህርት ሰቶበታል አላዳመጥሽዉ እንደሁ እንጂ መቸም ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ነገር የለም እህት
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 4 жыл бұрын
እህትአለም ምን ችግር አለው ከማለት እግዚአብሔርን ከምንም በፊት ማስቀደም አለብን እንጂ ስጋችን ሊገዛን አይገባም ስደት እኮ የተሰደድነው ለስጋችን እንጂ ለነፍሳችን አይደለም ስለዚህ ታግሱን አገራቺን ገብተን ጋብቻችንን ቅዱስ ማድርግ አለብን ጋብቸው ቅዱስ መኝታውም ንፁህ ነው ።
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 2 жыл бұрын
አረ እኔ በዝህ ሃጥያት ውስጥ ነኝ ወዴት ህጅ ንስሃ ልግባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ef7rb2mx8u
@user-ef7rb2mx8u 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛ ምንም አንሰማም አሁን አሁን እማ ድንጋይ የሆን ይመስለኛል በእውነት የምንመለስ በሆነ ሌሎች ይቅር እና የመምህር አቤል ትምህርት ይለውጠን ነበር ምን ችግር አለው ምን ችግር አለው ይሄ ብቻ ሆነ ትምህርታችን እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን ልብ ይስጠን
@user-ve1xt2vu4o
@user-ve1xt2vu4o 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ግን መምህር አድ ጥያቄ አለኝ ሳዑዲ የምንኖረው ባብዛኸኛው እጮኛ ያለን ነን ግን እኔ ምኞቴ በቤተ ክርሥቲያ ነበር ግን እጮኛዬ እዚህ ነው ብሎ ወሥኗል እትዮጲያ ሥለው ሥንሄድ እንቆርባለን እያለኝ ነው ምን ላድርግ ካህናት በሌሉበት መጋባት ዝሙት ከሆነ እሺ እኛ ምን እናድርግ እጮኝነታችንን እንተወው ማለት እትዮጲያ አልፈልግም ካለ ግድ መተው አለብን ማለት ነው እሥኪ በዚህ ጉዳይ አስረዳን ድግሞሥ አዳዶቹ ወድሞች በሥልክ ብንሳሳም ምን ችግር አለው ለወደፊት የእኔ አይደልሽም የአቺ አይደልሁም እያሉ የሚደረድሩት ቃላት ምን ያባላሉ እባክ ወድማችን አብራራልን አሁንሥግራ ገባኝ💔
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
IMO አለሽ
@user-ve1xt2vu4o
@user-ve1xt2vu4o 3 жыл бұрын
አዎ መምህር
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
ቁጥርሽን ስጪኝ
@user-ve1xt2vu4o
@user-ve1xt2vu4o 3 жыл бұрын
እሺ መልካም
@user-ve1xt2vu4o
@user-ve1xt2vu4o 3 жыл бұрын
ኧረ መምህር ምክርን አካፍለን
@nawaf8626
@nawaf8626 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@meron-ld6hi
@meron-ld6hi 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@seblazewudu5324
@seblazewudu5324 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
@user-up6ms7sg6j
@user-up6ms7sg6j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውትያሰማልንልቦናማስታዋልይስጠን
ገንዘብ እና ትዳር በአቤል ተፈራ በላይ
47:41
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 9 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
የሴቶች ጉዳይ በአቤል ተፈራ
36:34
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 23 М.
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 946
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ
29:39
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 29 М.
ስደት እና ጾም በአቤል ተፈራ SEDETENA TSOME BEABEL TEFERA
28:44
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3,4 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН