ሳክስ አይደለም… እድሜ ለቲክቶክ ሚሊየነር ሆኛለሁ! ቲክቶከር ዴቭ ሳክስ

  Рет қаралды 120,094

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

እድሜ ለቲክቶክ ሚሊየነር ሆኛለሁ! ቲክቶከር ዴቭ ሳክስ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 174
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ሰው የአፋን ፍሬ ይበላል ይላል ቃሉ ሁሌም የሚናገረው ሚሊየነር የሚያሰኝ ምኞት ነበር እግዚአብሔር የአፋን ፍሬ አበላው ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 💕💕💕ለሰጪው እግዚአብሔር ይስጠው
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 2 жыл бұрын
ታዲያ አንተ ምን እየበላህ ነው🤕
@joye-afric
@joye-afric 2 жыл бұрын
nice
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
ውይ ልብ የሚነካ አባባል ትልቅ ትምህርት ነው🙏
@asadahmateyib3167
@asadahmateyib3167 2 жыл бұрын
Alhamdulillah
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@abdah1425
@abdah1425 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት እንኳን ደስ ያለክ ዴቭ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ጠፋ ይሄ ልጅ እያልኩ ነበር እናም የአንተ ማግኘት የኛም ማግኘት ነዉ
@teshomebirhanu1584
@teshomebirhanu1584 2 жыл бұрын
fraol did this to another lady mother of 4 kids, i really appriciate his encouragement and support. Fraol GOD bless you
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ባለችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ🙏
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@ratolesa196
@ratolesa196 2 жыл бұрын
God bless you Firaol, appreciate your your kindness!!
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 жыл бұрын
ፍራኦል ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ አባቴ:: ይህ ነው ሰው መሆን: ሰው ስትሆን እንዲህ ነው:: ተባረክ::
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንንድ ሰው ካለው የሌለውን ሲረዳ ምንኛ ደስ ይላል ግን ብቸኛ ሰው ደግሞ ጠንክሮ ትልቅ ማማላይ ሲደር ደግሞ የዓይምሮ እረፍት ነው ለረዳህም ጌታ ባወጣው ይጨምርልት ከጤናጋር።
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
እግዘብሔር ይስጠው እውነት እንደዚ ነው ኢትዮጵያው ፈጣር ባለው ላይ ይጨምርለት ፍርአውል
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዴቮ 🔥🇪🇹❤
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
ዋው ደብየ ላንተ ይገባሀል መልካም ሠውነህ እኔ በደነብ አቅሀለሁ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 жыл бұрын
Congratulation!! I’m very happy for you.
@fanusol8668
@fanusol8668 2 жыл бұрын
ያርግልህ የልብህን ነው ያገኘህው
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ። Welcome to the Millionaire Club
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርለት ለሰጠክ ሰው ዴቭ በጣም ደስተኛ ነኝ ላንተ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
Tebareku 💜💜💜🙏🙏🙏
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 жыл бұрын
ይጨመራል አንተ ብቻ በርታ ዴቫዬ, ወደዚህም መምጣት ከፈለክ ንገረኝ አመቻቻለሁ ዴቫ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ይመችህ ዴቫ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
እዴዝ አይነቶች ያብዛልን👍👍👍
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እንኳን ደስ አለህ
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Unkan desii alenk Desi yibel 💕💕💕👏👏👏👏👏 esgabeher yibarkew lijun 🙏🙏🙏
@hanademse6559
@hanademse6559 2 жыл бұрын
ውይ ዴቭይ ካሁን በሗላ ካንተ ስር አልጠፋም ኧር ዴቨ የሻይ በለኝ🍵
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Congrats Dave
@afah1008
@afah1008 2 жыл бұрын
Firaol God bless you! Amilak baweta yiteka
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ዋውውው በርታ ዴባ
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 2 жыл бұрын
ይመችህ አባቴ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
ችር ተመን ቸር እድታግፕን ክክክክ
@utopiaabyssiniya1013
@utopiaabyssiniya1013 2 жыл бұрын
የኔ ገንዘብ ሚሚ ሆና ቀረች አለ ታጁ 😁 congra man see u at the top
@dgnegunegus4421
@dgnegunegus4421 2 жыл бұрын
አይዞሽ Dave ስራህ ነው Impress አድርጎት ነው:: አሁን ደሞ ጠንቅረህ ሰርተህ Half a million ወደ ሙሉ 1M
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@abumensurethiopia4831
@abumensurethiopia4831 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ወላሂ
@alguhaile8527
@alguhaile8527 2 жыл бұрын
ዴቭ እንኮን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
wowwwwww ይመችህ
@foziahassen6971
@foziahassen6971 2 жыл бұрын
ያርግልክ ዴቫ ደስ ብሎኛል ወላህ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ወዳጀ ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንድታገኝ እናም ይገባሀል ለሰጠውም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጠው❤
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@user-mb5bt8cd4l
@user-mb5bt8cd4l 2 жыл бұрын
መስጠት መቻል መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጠው።
@ertaerta1727
@ertaerta1727 2 жыл бұрын
የኔማር አንኳን ደስ አለሕሕሕ
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 2 жыл бұрын
Congra broye
@eldanagetu5881
@eldanagetu5881 2 жыл бұрын
Wow dev enkuan Des alk❤️❤️❤️❤️❤️
@messaybekele1391
@messaybekele1391 2 жыл бұрын
I am the witness frawel he is very kind , humble, nice and blessed sew new betam betam bezu sew yereda betam melkam ena tehute sew new gin lesew yemyadergewen neger sew endyawekebet ayfelegem he got amazing personality
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@musemekonen3803
@musemekonen3803 2 жыл бұрын
አቦ ያርግልሽ አባቴ
@user-pt7fm4dz7o
@user-pt7fm4dz7o 2 жыл бұрын
ይመችህህህ አንድ እርመጃ ስትራመድ እድልህ በሁለትእርምጃ ይቀርብሀል
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ ስልኩን ላክልኝ የኔም ይጣልልኝ lol ሳምንት የወጣ የወረደበትን ዱብ አደረገልህ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Dave enkuwan des alake,egizabher yebarkeleh,egizabher Ethiopian yexabeqate
@hermelahaile9235
@hermelahaile9235 2 жыл бұрын
Wow egzabher yemesgine sile anti des alegi yesxewinimi egzabher yecamirileti
@Elsabet-t
@Elsabet-t 2 жыл бұрын
Weyy gude fetar ekoo sisexa be bizu new fetar yebarekew yemir
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 2 жыл бұрын
ዲያስፖራ ደጉ ሃገር ወዳዱ አረብ ሃገር በመቶ ዶላር እንኳን እየሰሩ ያለእንቅለፍ በሰው ሃገር እየተቃጠሉ ኢትዮጵያን ቀጥ አድርገው የያዙ ቤተሰባቸውን የሚያኖሩ ግን ያልተዘመረላቸው ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል ሃገር ወዳዱን ዲያስፖራ እናመስግን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
በርትተህ ስራ ትልቅ ስራ ይዘህ ትመጣለህ ብለን እናስባለን!!! ትችላለህ ደግሞ ዘና ያልክ ነክ ዴቭ
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@teddyamhara
@teddyamhara 2 жыл бұрын
በርቺ ዴቫ።
@zedovlogs
@zedovlogs 2 жыл бұрын
Congra davi hang bekrbu moachi new😂
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
አምነሽው ነው ግን??? እኔ አል ምነው ከቀልዱ አንጻር ግን በጣም የምወደው ልጅ ነው እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ሰው የተመኘውን አገኘ ማለት ይሄ ነው ጉድ ነው እንደዚህም አይነት ደግ ሰው አለ ግን🤔
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
Dave really 😂🤣
@barsislona4736
@barsislona4736 2 жыл бұрын
Firaa Ol His name reflects his actions!! You made my day!! God bless you! ከዘመድም በላይ!! እግዚአብሔር ይመስገን!!
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@onelove8524
@onelove8524 2 жыл бұрын
ፍራኦል ኢቲቻ .....የመንጃ ፍቃድ ትምህርት ቤት አለው መሰለኝ ፈጣሪ ይባርከው
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
Davo straw አጠጣጥሽን ብትለማመጂ እላለው ያው ከሀብታም ተራ ስለምትመደብ 😍እና የሄን ልል ነው በርታ ወንድሜ🙏❤️
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube 2 жыл бұрын
ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝእና ሰውች ስንባል ፍላጎታችን አያልቅም ስለዚ እይወት ከበደችን የምንኖርው እዚች ምድር ላይ አናቀውም ስለዚ አንጨካከን እንዋደድ እንፍቀርእኛ የአዳም ዘር ነን ውላችንም ፈጣሪ በአምሳሉ ነው የፈጠረን አከሊ ከአከሊ ሳይል ውብ አርጎ ፈጥሮናል ፍቅር እንስበክ ላገራችን ዘር ቆጠራ ትተን
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@ermitube7305
@ermitube7305 2 жыл бұрын
This is what law of attraction😎
@yonatanermias3643
@yonatanermias3643 2 жыл бұрын
Dave enwedhalen bro
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
ኧረ ሌላ መልክእት እዳይኖረው ተጠቀቅ 😮😮
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 жыл бұрын
ይገባካል የኔ ጌታ ምታወራው ስለራስክ ጥሩ ሞኞት ነው
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@masukaaman8209
@masukaaman8209 2 жыл бұрын
wolah ewunet yes wondem mohon aykerm yilkinum dn mermera bitareg tiru new biye asibale
@chalkedir3457
@chalkedir3457 2 жыл бұрын
Wow firaol 💗💗💗💗
@gizeappsofficial4559
@gizeappsofficial4559 2 жыл бұрын
Wow
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ምኞትክን አላህ ያሳካልህ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ፍራኦል የትራክ ትምርት ቤት አለው ላንተ ብቻ ሳይሆን ባለፈው ኢትዮጵያን ወክላ ለተሳተፈችው ኬዲ ሙሉ እስፖንሰር ያደርጋት እሱ ነው ሌሎችንም ይረዳል እሚገርም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ፍረኦል ጌታ አብዝቶ ይጨምርለት
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs 2 жыл бұрын
Wow DAV brvo
@thgeneralservice6373
@thgeneralservice6373 2 жыл бұрын
ዘመኑ የሳክስ ነው እንኳን ሚሊየነር ይኮናል ጠቅላይ ሚንስትር
@DailyAdQ
@DailyAdQ 2 жыл бұрын
Waw enkuan des alek dev yasakalk
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
እቺን ኮሚቴ ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ!!
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@oromtiti8104
@oromtiti8104 2 жыл бұрын
Enkuwan des ale deva ante demo le bizowochu endemt terf anteraterim 🙏🏼🙏🏼
@habtamumisgana7944
@habtamumisgana7944 2 жыл бұрын
Ymechh bro kn sew indih new misetew bro
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
የሰጠክ ሰው ምንያክል ልቡጥሩ ነው
@yisak8266
@yisak8266 2 жыл бұрын
It's called Low attraction❤
@user-rw9mt7nb3t
@user-rw9mt7nb3t 2 жыл бұрын
ዴቫን ያያቹ ምርኝ ምንገዱን🏃
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
Wow lik naw frahol la ulum ysatal eko dag lij naw zare erasu live lay bir sesat aychalew
@banchamlakmihret4104
@banchamlakmihret4104 2 жыл бұрын
I can’t stop laughing 😂 happy for you
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@danielbishaw5213
@danielbishaw5213 2 жыл бұрын
የስበት ህግ ይሉሀል ይህ ነው👏
@tigistfeyisa2985
@tigistfeyisa2985 2 жыл бұрын
woowowowoow davo des blognal
@samritube9007
@samritube9007 2 жыл бұрын
ምናለበት እኔን ቢያግዘኝ እና ህልሜን ባሳካ ገና በ 20 ወቹ እድ ሜይ ትምህርቴን ትቸ በስደት ለምገላተዋ ህልም ነበርኝ ግን አይቀርም አሳካውለው አንድ ቀን
@alamitube1894
@alamitube1894 2 жыл бұрын
Ayizoshi yasakalinal andi keni
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 2 жыл бұрын
enkwan des alek def lesachcewum egzaber yestew
@amanuelwondimu9964
@amanuelwondimu9964 2 жыл бұрын
Daveye yemeche
@kalebabebe5000
@kalebabebe5000 2 жыл бұрын
davea des bilonale enkuan des alehe
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
ምን የተባረከ ነው እንደው የትኬት ከፍሎ ሀገሬባሥገባኝ እሥኪንገሬልኝ ዴቭ እንክዋንደሥያለህ
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 2 жыл бұрын
abo enkuan desss aleh!! yalasebkewn lesetek firaolm yalasebew sisay yistew
@wyneworku9533
@wyneworku9533 2 жыл бұрын
elumnat endyon
@badruareb3738
@badruareb3738 2 жыл бұрын
ለምንድነው አሁን እንኳን ስያወራ ቀልዱን ምመስለኝ
@devdeva4402
@devdeva4402 2 жыл бұрын
DEVA ABATE YEMCHESH ANCHI TELYALESH
@tadiyeureallig1292
@tadiyeureallig1292 2 жыл бұрын
Dava ligeu illuminate new beka 500k zem bolo aystkem🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tameeadvert5477
@tameeadvert5477 2 жыл бұрын
solomon tashe
@brukmuluken9169
@brukmuluken9169 2 жыл бұрын
Ye sew azg
@samraaaa4985
@samraaaa4985 2 жыл бұрын
ምንም ብለህ ፀልየህ ነው ግን ስሞትልህ ንገረኝ በአንድ ለሊት ሚሊንዮን ያደርግህ።
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@edenverma5743
@edenverma5743 2 жыл бұрын
E/r yistew
@emebeteyaye3316
@emebeteyaye3316 2 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@yehilenaenattube3463
@yehilenaenattube3463 2 жыл бұрын
አይ ወንድሜ መጠረጠር አይከፋም ግን ይሔ ሰው መጀመሪያ የምትፈልገውን ሠጦህ ከዚያ ግን የሚፈልገውን አላማ አስፈፃሚ እንዳያደርግህ ተጠንቀቅ ወንድሜ ።ክፉ ሰዎች የልብ ትርታችንን አዳምጠው በምንፈልገው ነገር ያጠምዱንና ከዚያ መውጫ አሳጥተው ይዘጉብናል።በተረፈ ሰውየው ከልቡ መስጠት ፈልጎ ከሆነ ግን እግዚአብሔር ይጨምርለት።
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
አዎ ተባረኪ በጣም አስተውለሻል ወጣቱን በብር በማማለል ምን ውስጥ እንደሚጨምሯቸው አይታወቅም ዘመኑ ከባድ ነው ምንጩ ያልታወቀ ነገር ያሰፈራል ብቻ እግዛብሔር ይጠብቀው
@zenagech447
@zenagech447 2 жыл бұрын
Kefu yanchi leb naw kesaw west sehtat yemifelg yeseytan menfas wegawt
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
@@zenagech447 kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@zinabuyaregal1792
@zinabuyaregal1792 2 жыл бұрын
Law of attraction is true, he was acting and he become truth.👌 With in God!
@abmolalign3900
@abmolalign3900 2 жыл бұрын
😉😉😉😉
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@butterflysomethingreallyho2248
@butterflysomethingreallyho2248 2 жыл бұрын
This is called law of attraction 😀😀🙏🙏🙏
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@Yisihak_Tadesse_Official
@Yisihak_Tadesse_Official 2 жыл бұрын
The low of attraction 👏👏👏
@gizebet7995
@gizebet7995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bK-ieduWl62zpI0.html dess yilal, tegegntowal
@Lilsefu3
@Lilsefu3 Жыл бұрын
Sakse
@onelove4324
@onelove4324 2 жыл бұрын
*the Low of attraction is work*
@science4239
@science4239 2 жыл бұрын
Abatea begizea gibba majratihin endatimeta.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት
58:31
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 38 М.
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 72 М.
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 5 МЛН
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 4,3 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 63 МЛН