SAMUEL NEGUSSIE YEKERTAHE NEW “ይቅርታህ ነው" መዝሙር New Ethiopia Protestant mezmur 2013/2020!!

  Рет қаралды 722,085

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

3 жыл бұрын

SAMUEL NEGUSSIE YEKERTAHE NEW “ይቅርታህ ነው" መዝሙር New Ethiopia Protestant mezmure 2012/2020
ollow me
Subscribe to my KZfaq channel for my latest music vidio
/ @officialsamuelnegussi...
You can find my Album “Begezabehare alum”
on tunecore (ITunes) web.tunecore.com/dashboard
FOLLOW ME ON
official_samuel...
FOLLOW ME ON
SamuelNeguss...
Follow me
/ samuel.negussie.5
Follow me
vm.tiktok.com/3REqog/
www.tiktok.com/@saminegussie
#ይቅርታህነው#SUBSCRIBE#Samuelnegussie#mezemur#share#
ምንአልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ ልታናግሩኝ ምትፈልጉ እዚህ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +25191837283

Пікірлер: 684
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ...... እኔ ቆይ ምን ማለት እችላለው እንደዚ አይነት መንፈስ የተሞላ ዝማሬ ሰምቼ ከመጮህ ውጪ ምን ልበል ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..... ሳሚዬ እንደው ምን ላርግህ አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ...የምር እወድሀለው ብዛልኝ ፣ስፋልኝ፣ ለምልምልኝ ....!!!!🙏🎺🙏🙏🙏🎸🎻🎤💎🎹🥁🤲🙌
@halimaobdallah7498
@halimaobdallah7498 3 жыл бұрын
Ameen tsalot arigilgn
@berekettesfaye2200
@berekettesfaye2200 3 жыл бұрын
Wow
@berekettesfaye2200
@berekettesfaye2200 3 жыл бұрын
Ewnet nw sure mezmuru yikebdal menfes alew tebarkenbetal yantens mech entebk...begeta emwedh beki tesfaye ke adama ngn 😍
@Laysanewuab
@Laysanewuab 3 жыл бұрын
samiye hulem ymwedewuna geta yesemayun tel yafesesebet mrt yegeta barya nw like u btm nw mwedachu tebarekulgn
@hiwotina26
@hiwotina26 3 жыл бұрын
I also started imagining you leading worship with this song. I can't wait.....bless you both!
@rahmadam7892
@rahmadam7892 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወድህ ጌታ ይባረክህ ደስ የሚል መዚሙረ ነዉ
@merry8649
@merry8649 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ውዴ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት መንገድ እውነት ነው ሃይማኖት አይደለም በህይወት እሱን ሹሚው ብሩክ ነሽ😍😍😍😍😘
@tarekegnkassahun2435
@tarekegnkassahun2435 3 жыл бұрын
እህቴ ጌታ እየሱስ ይወድሻል ተባረኪ።
@medhanitbekele6963
@medhanitbekele6963 3 жыл бұрын
አንችም ተባረኪ
@mletehagosjesusislordandmy7672
@mletehagosjesusislordandmy7672 3 жыл бұрын
Jesus loves you sister Jesus is only way to heaven
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Jesus is the true the way the life 🙏 🙌
@selamal5541
@selamal5541 3 жыл бұрын
እኔ እንኳን በእኔ ኧረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፉኩት😭😭 በጸጋህ ጉልበት በመንፈስህ ሀይል እየደገፈከኝ💪 እየሱስ አንተ ነህ እድልን ሰተህ ዳግም ያቆምከኝ 💛ብዙ ነበረ ብዙ የተባለው በእኔ ጉዳይ እየሱስ ምህረት ቀደመ እንጂ በህይወቴ ላይ የጠላቶቼን ምክር በሙሉ መና ያስቀረ ጉልበቴ አይደለም ይህን አረሳም ያንተ ምህረት ነው።💛 Samiye no word🙆😪😪 Berek bel kezi belay belay belay leberket hunlen 🙌🙌🙌🙏🙏
@menahussen9333
@menahussen9333 3 жыл бұрын
እኔ እንኳን በእኔ ኧረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት
@kiddysolomon8767
@kiddysolomon8767 3 жыл бұрын
እኔ እኳን በእኔ ኸረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት በፀጋ ጉልበት በመንፈስ ሀይል የደገፍከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ እድል የሰጠኝ ዳግም ያቆምከኝ..................hv no wrds samishaaa Tebarek
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 3 жыл бұрын
ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኝ ለካ ይቅርታህ ነው በሒወት ያኖረኝ ለካ የጨለመው ድቅድቁ ሌሊቴ ለካ ምህረትህ ነው የነጋ አባቴ 👏👏👏👏
@peaceonearth293
@peaceonearth293 3 жыл бұрын
ለካ የጨለመው ድቅድቁ ለሊቴ ለካ በምህረትህ ነው የነጋው አባቴ ኢየሱሴ የመኖሬ ፣ የመውጣት የመግባቴ የመተኛት የመነሳቴ ፣ ወጥቼ የመግባቴ ፣ ተቀምጩ የመነሳቴ ፣ የመኖሬ ዋናው አንተነህ ጌታ ኢየሱሴ ተባረህ ሳሚ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
Samiye god blessed you more !!!🙏💖💖
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 жыл бұрын
It is True
@esayasguta4196
@esayasguta4196 2 жыл бұрын
ይህን ዝማሬ የሰማው ጊዜ ለሊቱን መተኛት አቅቶኝ ነበር አሁንም ምወደው እና ምባረክበት ነዉ ይህን ስሰማ ጌታ ስንቴ እንደማረኝ አስባለው ጌታ ዘመንህን ይባርከው በዚህ በላይ ዘምርለት bro God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
@rekikhawas1559
@rekikhawas1559 3 жыл бұрын
በቸርነትህ በምህረትህ አመታትን ታቀዳጃለህ ለዘመንህ ልክ ለእድሜህ ቁጥር ረ የለህም አንተማ ትልቅ ነህ እንደ ጥላ ሲያልፍ ጊዜና ወቅቱ ጠራርጎ ሲሄድ ወጪ ወራጁ በማእበሉ ሀይል እኛ ያልጠፋነው ጌታ እየሱስ ባንተ ምህረት ነው ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኝ ለካ ይቅርታህ ነው በህይወት ያኖረኝ ፤እኔ እንካን በኔ ስንት ጊዜ ነው ተስፋ የቆረጥኩት ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት ከቁጣው ይልቅ የሚቸኩለው ብዙ ምህረትህ መውደድ የማይደክመው ምክንያት የሌለው ትልቁ ፍቅርህ፤ አቤት ጌታ ሆይ ምህረትህን ሳስብ አቤት አሌሉያ ጌታ እየሱስ ክበርልኝ! ጌታ ይባርክህ ወድሜ ሳሚ፤
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 Жыл бұрын
ሳሚ ስላንተ ጌታን እባርካለው ሀገር ቤት ዩኒፈርሲቲ ተማሪ እያለው ሲከፋኝ መዝሙርህ እሰማለው መንፈስ ቅዱስ ወዲያው ያገኘኛል አሁንም በስደት ላይ ሆኜ ብቸኝነት ሲሰማኝ እሰማዋለው መዝሙሮችህ ከሰማይ ናቸው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።
@mierafhassen2329
@mierafhassen2329 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ በእውነት እንባዬ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ እየፈሰሰ ነው አብሬክ ያመለኩት ከባድ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ሳሚዬ ዘመንክ በእግዚአብሔር ክብር ይጠቅለል!!!! ተባርከህ ቅር!!!!!
@IndonesiaChingu
@IndonesiaChingu 3 жыл бұрын
Although I don't understand the lyrics, I feel blessed with this Mezmur.
@mossestube29
@mossestube29 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/orWBhs6Vl5yXqoE.html
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 2 жыл бұрын
멈춰서 어제를 생각했어 나는 내 과거를 보기 위해 잠시 멈췄다 멈춰서 어제를 생각했어 멈춰서 내 과거를 깨달았어 나를 인간으로 만든 것은 당신의 자비였습니다. 나를 살게 한 것은 당신의 용서였습니다. 레카의 어두운 밤 그것은 당신의 자비에 의한 것입니다, 내 아버지 나는 온 마음을 다해 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 하느님 나는 기쁨으로 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 주여 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 내 삶의 기쁨입니다 나는 나를 부부라고 생각한다. 아무 잘못이 없다 나에게 일어난 모든 일은 너와 나로부터 나는 당신의 명예를 취하지 않을 것입니다, 나는 단지 추가 할 것입니다 나는 온 마음을 다해 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 하느님 나는 기쁨으로 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 주여 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 내 삶의 기쁨입니다 나는 내 자신의 몇 가지를 계산 아무 문제가 없습니다 나에게 일어난 모든 일은 너와 나로부터 나는 당신의 명예를 취하지 않을 것입니다, 나는 단지 추가 할 것입니다 마음을 다해 당신을 경배합니다. 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 내 삶의 기쁨입니다 당신의 자비없이 나를 용서하십시오 당신의 동정심이 증가하지 않았다면 나는 오늘 도착하지 않았을 것입니다 당신은 나를 손으로 이끌고 있습니다. 당신의 아버지의 사랑이 나를 여기로 데려왔습니다. 마음을 다해 당신을 경배합니다. 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 나를 죽음에서 구한 사람입니다. 나를 인간으로 만든 것은 당신의 자비였습니다. 나를 살게 한 것은 당신의 용서였습니다. 레카의 어두운 밤 그것은 당신의 자비에 의한 것입니다, 내 아버지
@jessus3721
@jessus3721 3 жыл бұрын
ሳሚ የእግዚአብሔር ሰው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ብርክርክ በለልልኝ ፀጋ ይጨምርልህ እወድሀለው
@senaitmeashoo2039
@senaitmeashoo2039 3 жыл бұрын
ለኔ ባረከው ገና ትውልዴ ይባርክሀል ያንተ ምህረት ሰው እንዳረገኝ ይዘክርሀል MY HISTORY God bless you brother
@officialsamuelnegussie9385
@officialsamuelnegussie9385 3 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ KZfaq CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት KZfaq CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ምን አልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ እዚህ ላይ መፆፍ ማትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283
@betelhemmensurofficial9792
@betelhemmensurofficial9792 3 жыл бұрын
እወድሃለሁ ወንድሜ 🙏
@fitsumworkgetaneh5933
@fitsumworkgetaneh5933 3 жыл бұрын
Sami Geta birekkkkk yargih🙏
@dinayemane3192
@dinayemane3192 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
God bless you more samiye💗🛐🙏
@yemariamengida6683
@yemariamengida6683 3 жыл бұрын
Sami i'm orthodox but you have no idea how much i love you God bless you bro😍
@hermonofethiopia9164
@hermonofethiopia9164 3 жыл бұрын
ደግሞ በጌታ ፊት ልታስነባን መጣህልን❤❤❤❤❤❤️❤️❤️ የሁልግዜ ምርጡ ዘማሪ ሳሚ የእግዚአብሔርን ምህረት በሰው ልብ ዉስጥ እየቀሰቀስክ ነው!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mossestube29
@mossestube29 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/orWBhs6Vl5yXqoE.html
@lealemyewondwossen1782
@lealemyewondwossen1782 3 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው፤ ተነግሮ ተዘምሮ የማያልቅ ድንቅ ምህረት፤ ኦ ኢየሱስ ኢየሱሴ . . .ውድ ሳሚ ደግመህ ደግመህ ተቀኘው ይህን የወንጌል እውነት . . . ፀጋውንም ያብዛልህ !!!!
@bemnetgrma9417
@bemnetgrma9417 3 жыл бұрын
እኔ እንኩዋን በኔ አር ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት! የመኖሬ ምምክንያት አንተ ነህ ኢየሱስ አለኝ የምልህ አንተ ነህ!!!!!!!!!!! ሳሚ ጨምሮ ጨማምሮ ጌታ ይባርክህ!!! መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው!
@yeabtube9566
@yeabtube9566 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ የነበረው መዝሙር ሳሚ በመዝሙሮች ሁለም እባረካለው በጣም ጭለማ የሆኑ ጊዜያቶችን የተሻገርኩበትና እየተሻገርኩበት ያለው ጊዜ ላይ ብርታት የሚሆኑኝ አቅም የሆኑኝ ተባረክ ሌላ ደግሞ ይጨመሪልህ
@teusewteketel2323
@teusewteketel2323 3 жыл бұрын
ምን ቃል ይገኝለታል ለዚህ መዝሙር ከእግዚአብሔር መንፈስ ለእግዚአብሔር የሆነ መዝሙር ተባረክ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith Ай бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር በሕይወቴ የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ምህረት እንዳስብና ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስን እንዳመሰግነው ያረገኛል ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ይባርክህ
@bereketmussie7543
@bereketmussie7543 3 жыл бұрын
ሳምዬ የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዲረዳ እንዳውቅ አድርገሃል ። ብሩክ ወንድሜ ማምለክ ማምለክ ማምለክ የምሞላኝ ዝማሬዎች አቀብለህናል ። ዘመንህ የለመለመ ነው ።
@mossestube29
@mossestube29 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/orWBhs6Vl5yXqoE.html
@fikiranteneh3603
@fikiranteneh3603 3 жыл бұрын
ተባረክ እየሱስ በሱ ምህረት ነው አሁን የቆምነው ሳሚዬ ተባረክ ምንም ቃል የለኝም
@habetamuarefeayeney9103
@habetamuarefeayeney9103 3 жыл бұрын
Geta yebatekhye denekhye zemare
@belayayele4618
@belayayele4618 3 жыл бұрын
ስለተሰጠህ ፀጋ ስለአገልግሎትህ ጌታን እጅግ አድርጌ እባርካለሁ። ሳሚ ጌታ በሰጠህ መዝሙሮችህ እንዴት እንደምባረክ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል። ጌታ እየሱስ በበለጠ በረከት ይባርክህ። much love brother !!
@elenayegeta672
@elenayegeta672 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ሳሚዬ ከዚህ በላይ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ለምልምልን
@hermonofethiopia9164
@hermonofethiopia9164 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር የሰማ ሰው በጌታ ክብር አለመነካት አይችልም!!!!!!! ብቻ ምን ምን አለፋችሁ ክክክክክክክክብብብብብብርርርርርርር አለ👍👍👍
@mishtadesse8416
@mishtadesse8416 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ወንድሜ ጅማሬህ እንዲ እንዳማረልህ ፍጻሜህም በጌታ ቤት ይለቅ በብዙ ተባረክ
@edendebebe9893
@edendebebe9893 8 ай бұрын
ሁሌ ስሰማው የምበረታበት መዝሙር ስሰማው ትናቴን አስብና እንደገና እንደገና ደሞ እበረታለሁ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏 ሳሚ ተባረክ ❤🙏
@fevabebe2131
@fevabebe2131 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌 ለካ ምህረትህ ነው 🙌🙌🙌
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 3 жыл бұрын
ለካ በምህረትህ ነው በህይወት ያኖረኝ ለካ ምህረትህ ነው ለካ በምህረትህ ነው የነጋው አባቴ ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ፡፡ የአባቴ ልጅ ተባረክ
@haymanottesfaye5044
@haymanottesfaye5044 2 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ..... ምን ልበል ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..... God bless you more ....
@tsedabesha235
@tsedabesha235 3 жыл бұрын
እቤት እቤት መንፈሳችሁ እራሱ ቅድስተቅዱሳን ያስገባል ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ነው ሳሚ ተባረክ እራሳችንን ወደውስጥ ምናይበት
@mossestube29
@mossestube29 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/orWBhs6Vl5yXqoE.html
@WenduDawit
@WenduDawit Ай бұрын
የዘላለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ይብዛልህ ዋጋህን በሰማይ ተቀበል።
@lemlemmengstie8069
@lemlemmengstie8069 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ አሄ ለኔ የተዘመር ነው ሳሙኤል ጌታ ይባርክህ😭😭
@siparahailemichael
@siparahailemichael 3 жыл бұрын
I'm speechless can't stop listening can't get enough of this voice blessings overloading......you are blessed samutiye 🙏🙏🙏
@kalkidangirma798
@kalkidangirma798 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው በዝማሬክ በጣም ነው ምባረክበት ውዴ
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 3 жыл бұрын
ለካ ምሕረትህ ነው ለካ ይቅርታ ነው ለካ ድቅድቁ ለልቴ ለካ ምህረት ነው አባቴ
@getubory
@getubory 3 жыл бұрын
መዝሙሮችእ ሁሉ የህይወት መዝሙር ነዉ ተባረክ ወንድሜ
@mossestube29
@mossestube29 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/orWBhs6Vl5yXqoE.html
@ashnfeashanfemanoro1311
@ashnfeashanfemanoro1311 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen haleluy geta igzaber yibarka ♥️♥️♥️🇿🇦🤝
@user-ng7yd7ow8p
@user-ng7yd7ow8p 11 ай бұрын
አሜንንንንንን😢😢 የኡነት ቃላት የለኝም ጌታ ፀጋው ያብዛልህ እንባ ሞቆጣጠረ አቃተኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@titinash785
@titinash785 3 жыл бұрын
Semechew yalxegebekut mezemuri geta yebarekik samey
@user-vs5gf8mn4c
@user-vs5gf8mn4c 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ የሚገርመዉ ይህንን መዝሙር አንላይክ(ታምዝ ዳወን) ያረጋችሁ ሰዋች እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ 🙄ምኑ ነዉ የሚጠላዉ መዝሙሩ በጸሎቴ አስባችኋለሁ!ሳሚዬ ዘመንህ ይባረክ ❤️
@bethlehembizuwork3493
@bethlehembizuwork3493 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለዚህ ዝማሬ.....ይህ ዝማሬ ለሰጠህ ጌታ ብዙ ብዙ ክብር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏 አንተም ብሩክ ሁን ውዴ 😍😍
@wakimwakim5115
@wakimwakim5115 3 жыл бұрын
Miretu newu Behiwoti yanoreniAmen Amen Geta abizito yibareki 🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤❤❤❤🙇🙇🙇😭😭😭😭
@mintekeys9391
@mintekeys9391 3 жыл бұрын
Samishaye you are blessing for a nation🙌🙌🙌🙌
@alinaalem3254
@alinaalem3254 3 жыл бұрын
It took me to tears OMG how God is good to me ,how God is till forgive me wn I didnt deserve it. samiya u r blessed
@amanjesus7714
@amanjesus7714 Жыл бұрын
ለካ ምህረት ነው ሰው ያደረገኝ ኢየሱሴ😭😭🙏
@ydidyatube9332
@ydidyatube9332 3 жыл бұрын
ሳሚዬ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለው ለኔ በጣም በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ ጌታ ይባርክ ክብሩን ሞገሱን በየቀኑ በየሰአቱ በየሴኮንዱ ይጨምርልህ እወድሀለው።
@bezabless
@bezabless 3 жыл бұрын
እኔ እንኳን በእኔ ኸረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት በፀጋህ ጉልበት በመንፈስህ ሀይል እየደገፍከኝ የሱስ አንተ ነህ ዕድልን ሰጠህ ዳግም ያቆምከኝ 😥❤❤
@mapromo2800
@mapromo2800 3 жыл бұрын
ሳሚ ህይወቴን የዘመርክ መስለኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ መገለጡ ይብዛልህ አንተን የስጠን ለዘለአለም ይባረክ
@oromoostar3018
@oromoostar3018 3 жыл бұрын
why I'm crying when I hear this song, Thank you brother you are truly a singer, stay blessed samiko
@testtestonetwo4133
@testtestonetwo4133 3 жыл бұрын
buruk hawey mezamurka btaemi zbark mezmur eyou zemen hiwetka ybarek xeguu yebzhelka goyta ybarek naaka hawi sle zhabena
@asufasuf3215
@asufasuf3215 3 жыл бұрын
አው የአለፈው ዘመን አሁን የአለሁበት ዘመን በምህረቱነው አላልፈውም ነበር አቤት አለፍኩት አላልፈውም ያልኩትን ተመስገን ተመስገን እየሱስ ማንም በሌለበት አንድ አንተ ብቻ ነበርክ ምህረት ማለቃ የለው ከፍ በል ሳሚጌታእጥፍ ፀጋ ዪጨምርልክ በመዝሙሩ ተባረኩ
@tsehayazmsh2605
@tsehayazmsh2605 3 жыл бұрын
ሳሚ ምን እንደምልህ አላውቅም ይሄ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ የስጠህ እንደኔ አይነቱን ስው ካለውበት ህይወት አቅም አንዲሆንለኝ ነው ከአለውበት እንድወጣ ነው ሁሌም ስሰማው አቅም ይሁነኝል ሙሉ መሆኔን ይነገረኝል የመኖሪያ አቅም ይሆነኘል ተባረክ በጥፍ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@robelhiwot9232
@robelhiwot9232 3 жыл бұрын
ሳሚዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ በዝማሬ እና በነገር ሁሉ ይባርክህ🔥❤❤❤❤ ግጥሞቹን ሀሳቦቹን የሚሰጥህ ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 3 жыл бұрын
ለካ ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኘ እልልልልልልል 🙏👏👌
@azmachkebede518
@azmachkebede518 3 жыл бұрын
በቸርነትህ በምህረትህ አመታትን ታቀዳጃለህ ለካ ምህረትህ ነው ሰው ያረገኝ ዋው ድንቅ ነው አሜን
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 3 жыл бұрын
ይዘምርልህ እንደሳሚ ያለው ልጄ ነህ ብለህ ስለረዳኽው🎶🙌 ይገባህልና ይገባሀልና ይገባሀልና🔄 ቀኑን ሙሉ ክብርህን አወረስከኝ አፌም በምስጋና ተሞላ አላቆምም አላቋርጥም የሆንከውን ቃሌ ባይመጥንም እጨምራለው፣ አበዛዋለው ምስጋናዬ ሁሌም ላንተ ነው የሁልግዜ ደስ ታዬ ነህ (ሁን)🙏 የሁልግዜ እርካታዬም ነህ (ሁን)🙏 መለዋወጥ ባንተ ዘንድ የለም የጨለማም ጥላ አይገኝብህም ሁልግዜ መልካም፣ ሁልግዜ ደግ በዘመኔ እጅህ መልካም ሲይደርግ አይቼዋለው ቀምሸዋለው እንደራራህልኝ እናገራለው🙏➡ ተባረኩልን💕
@betid8342
@betid8342 3 жыл бұрын
ሳሚያችን አንተ የ ትውልድ በረከት ነክ ❤❤❤
@HirutHiru22
@HirutHiru22 6 ай бұрын
ጌታን ያገኘሁበት መዝሙር ሳሚዬ ቸርች መጥቼ መስክሬልህ ነበር ብርክ በልልኝ እወድሃለው
@user-mc7tn7hx5h
@user-mc7tn7hx5h 3 жыл бұрын
እልፍ ሁን ሳሚያ በቃ አንተንማ ያብዛህ ኡፉ 😍 የማይቋረጥ እንደ ጅረት የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ያጥለቅልቅህ
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 3 жыл бұрын
ሳሚዪ ተባረክ ለካ ምህረትህ ነው
@mekideselias1317
@mekideselias1317 3 жыл бұрын
እኔ እኳን በእኔ ኸረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት በፀጋ ጉልበት በመንፈስ ሀይል የደገፍከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ እድል የሰጠኝ ዳግም ያቆምከኝ uuffffffffffffffffffffffff endew zimble zemir lemlimilgn
@user-cy3rx4zf4r
@user-cy3rx4zf4r 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ምህረት እጅግ ብዙ ነው ይህ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው ዋው ሳሚ ግን ታውቀኛለህ ወይ እዳልል የምንኖረው እጅግ ተራርቀን ነው ግን መንፈስ ቅዱስ በአንተ ሆኖ ተናገረኝ ብርክ ብርክክ በልልኝ አቦ ብዙ ይጨምርልህ ጌታ ኢየሱስ አቦ አሜን በል
@senitesfa
@senitesfa 2 жыл бұрын
......... kbrin yasayekegn ante neh tariken yekeyerk ante neh........ amen 🙏 praise the Lord. May God bless you abundantly
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 2 жыл бұрын
በግል ጥረት ዜማን ማሳመር የሙዚቃ መሳሪያ ውበት ላይ ማቶከር የቀረፃ location ላይ መጠበብ በልብስ ተሽቀርቅሮ ራስን መግለጥ የአለም የመዝናኛ መገለጫ ነው በዛ መልኩ ለሚዝናና ሰው ህይወት አሰልቺ ይሆንበታል አንዳንድ በመዝሙር ስም የሚሠሩ መዝናኛዎች ህይወትን እንድሰለች ያደርጉኛል ። የአንተ መዝሙሮች ህይወትን እንድወድ እግዚአብሔርን እንድወድ በጣም አመስጋኝ ....አመስጋኝ..... አመስጋኝ እንድሆን ያደርጉኛል እና የተሰጠህ እንደሆነ ያስታውቃል የተሰጠ ሁሉ የሚንከባከቡት ነው አይደል ተንከባከበው ። አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ። ይጨመርልህ ይብዛልህ እወድሃለሁ
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
ሃሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያ እግዚአብሔርርርርርር ከፍ ከፍ በልልኝ የኔ እየሱሱሱሱስ ምን ብዬ ልባርክ እወዳለሁ እወዳለሁ እወዳለሁ አባባባባ እገዛልሃለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 የኔ አሌንታ የመኖሬ ሚስጠር
@user-qo6mj2lr5x
@user-qo6mj2lr5x 3 жыл бұрын
የኛ በረከት በቃ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል😭😭 ❤
@mazimoges
@mazimoges 6 ай бұрын
I didn’t stop crying 😢 when I heard this song . Bless you sam
@Tgalemu
@Tgalemu 3 жыл бұрын
ስምቼ ስምቼ መጥገብ ያቃተኝ የአምላኬን ምህረት ፍቅር እና ይቅርታ በማስብ መንፈሴን ያረስረስ ግሩም ስምያዊ ዝማሬነው:: ወንድሜ ሳሚ እሁንም እግዚአብሔር እንዲህ ስማያዊ በሆነው ዝማሬ ይሙላህ ብሩክ ነህ🙏🏽
@edenmoges4968
@edenmoges4968 3 жыл бұрын
እኔ እኮ አንተ ስትዘምር ዝም ብዬ ከጌታ እግር ስር ትኝት ብል ከመንፈሱ የሚያነቃኝ አይኖርም ሳሚዬ የተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ኡኡኡኡኡ መንፈስ ቅዱስ
@danielbeyene9132
@danielbeyene9132 3 жыл бұрын
አንተ እኮ 1ኛ ነህ God bless you singur sami
@wongelabera9826
@wongelabera9826 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ለምልምልን ድመቅልን God more more more.............. bless you we love you
@drhabeshainfo2
@drhabeshainfo2 3 жыл бұрын
Very blessing song Official Dr Dani 🙏🙏
@sebro100
@sebro100 3 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ድራሽህ ይባረክ ሁፍፍፍፍፍፍ አሜን
@siparahailemichael
@siparahailemichael 3 жыл бұрын
Can't get enough words for a man of God with unstopable blessings and anointness with in you...you are a favourite gospel singer with such an amazing voice keep shining by the grace of God you are amazing samutiye stay blessed🙏🙏🙏🙏
@amsalemulugata266
@amsalemulugata266 3 жыл бұрын
Wow kalat yelegem beewnwt ye gata menfes yalebet zemara zemeneh yebarek yechemrbeh
@abyssiniabizuneh3498
@abyssiniabizuneh3498 3 жыл бұрын
Its full of Spirit wow ዘመንህ ይለምልም
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰሚዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ዘመንህ ይለምልም
@theyearofempowerment3206
@theyearofempowerment3206 3 жыл бұрын
I can’t STOPP 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Sameye this is my song
@febentadesse2102
@febentadesse2102 3 жыл бұрын
Yegetan hiliwuna yemiyasayen mezmur new,sami geta yibarekh tebarek geta ahunim menfesun be etif yafisibih !!
@user-li2lw4id2f
@user-li2lw4id2f 3 жыл бұрын
ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኝ ለካ ይቅርታህ ነው በሂወት ያኖረኝ ሳሚዬ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም እወድሀለው በፀጋ ላይ ፀጋን ጨምሮ ይስጥህ
@firehiwotant1761
@firehiwotant1761 3 жыл бұрын
አሜን ዛሬ ላይ የመቆማችን ምክንያት ለነገም ለዘላለም ትስፋች የእግዚአብሔር ምህረት ነው ተባረክ ስጧታችን ነህ ሳሚ
@marinaobang7322
@marinaobang7322 9 ай бұрын
ከቁጣ ይልቅ የሚቸኩለው ብዙ ምህረትህ መወደድ ማይደክመው ምክንያት የሌለው ትልቁ ፍቅርህ 😢😢🥰🥰 I have no words 😢😢😢😢😢😢.....You're so blessed samisha kef bel 🥰
@medinayimer3700
@medinayimer3700 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 Sami tebarek anten yesten geta Egizeabher yebarek
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Жыл бұрын
አባባባባ ከፍ በል ሁሌም በፍቅሩ በቸርነቱ በብዙ ምህረቱ የተሸከመን ክብር ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን ሳሚ ዘመንህ ብርክ ይበል የኔን ህይወት ነው የዘመርከው በጣም በጣም ውስጥን ርስርስ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🎉🎉🎉🎉
@amanyaye151
@amanyaye151 3 жыл бұрын
እየሱሴ ምህረት እኮ ነው! በዚ ሠዐት አይኖቼ የገለትክልኝ አለው ያልከኝ አባ እየሱስዬ አወድሃው አባ. 7/3/2013 5:26pm
@betelihemarega5617
@betelihemarega5617 3 жыл бұрын
Alew bemhiretih alew becherneth abate....hallelujah Geta eyesus zemnkin yibark zemenik yilemlim wondime
@BurikeShow
@BurikeShow 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN GLORY TO GOD GOD BLESS YOU🙌💚 #HADIYAMEZMURMD 👈🙋💚
@bisrataklilu5757
@bisrataklilu5757 3 жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም ነፍሴ እረሠረሠች ሣሚ ዘመንህ ይባረክ
@hosie.l7170
@hosie.l7170 3 жыл бұрын
Amen gieta mhreth aycheresm ewedhalew ababa 😍😍😍 sami GBU
@FamilyDayVlog
@FamilyDayVlog 3 жыл бұрын
አልታዘዝ ባዩ ችኩል ልቤ ወደ ጥፋት የሚነጉድ ሀሳቤ አላዋቂነቴ እንዳይጎዳኝ በፍቅርህ ስንት ጊዜ መለስከኝ ፍፁም ሳልሰለች እኔ ሳልደክም ይገርመኛል አባቴ ትግስትህ ፍቅርህ ባይሆን ኖሮ እኔን የያዘኝ ገና ድሮ ነበር ሚበቃልኝ!!!!
@tgtube1205
@tgtube1205 Жыл бұрын
Uffff መቼም ሰምቼ ሰምቼ አልረካም በየቀን
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 жыл бұрын
Amnamn amn amn 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖Amnamn amnአየሰሰ አየሰሰ አየሰሰ ክፉ ብልን
@baraktsemone5559
@baraktsemone5559 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የአባቴ ልጅ
@mathetes2862
@mathetes2862 3 жыл бұрын
Soul touching song. GOD bless U Beloved sami!!!!!!!
@fikermatiyas7560
@fikermatiyas7560 2 жыл бұрын
I'm so happy to hear this mezmur I don't know what to say but I love it thank you so much for this mezmur leka yekertaw nw btamnm batamnm I'm orthodox but I hear this mezmur every day and it is my everything thank you and God bless you
@teshaleforsido3849
@teshaleforsido3849 3 жыл бұрын
Bemabelu ega yaltefanew bemheratehe new geta yebarkehe betam new mewadehe yegatan meleket eyastelalafeke new tegawen yabzalehe wendema
@fatimasrour5199
@fatimasrour5199 3 жыл бұрын
Destan Yayehubi Ante Neh Yene Geta🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@bettyaligaz4367
@bettyaligaz4367 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ 👍 እኔ መስማት ማቆም አልቻኩም የኔ እየሱስ በምህረቱ ነው የቆምኩት 🙏ድንቅ መዝሙር 🙏
@emutereda8330
@emutereda8330 3 жыл бұрын
የመኖሬ ምክንያት አንተ ነህ የህይወቴ ዋና ደስታን ያየሁብህ ክብርን ያሳየኸኝ የየዘላለም እረፍቴ.......ተስፋን ያየሁብህ 🙏🙌😭😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌❤️🔥🔥🔥🔥🔥
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,2 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
ቃል አገኝ ይሆን ወይ ||ዘማሪ ናቲ || Singer Nati @ARC
28:41
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 25 М.
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 25 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 6 МЛН