እዩልኝ ስሙልኝ! የባለቤቴ መኪና ዉስጥ ያገኘሁት የሴት ፓንት እና ኮንዶም ያመጣዉ ጣጣ።

  Рет қаралды 58,467

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

‪@SamuelWoldetsadik‬ Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 205
@hanaalemu9302
@hanaalemu9302 2 жыл бұрын
ሴቶች ግን ድንዙዝወች ለምን እንሆናለን ሌላ ሴት ጋር ሄዶው እስከመውለድ ደርሶው ይቀየራል አስታወቁን ዝም አልኩኝ ከዛ እሱ የሚፍልገውን ከድርገ በኃላ እዬዬ ሴቱ ለወንድ ድመት ሆነናል ንቁ ሴቶች ማንም ወንድ እንድርግጠን አንፍቀድላቸው ባልን አክብርን የሚያድርግውን ሁሉ ማወቅ መከታተል ችግር ካለ እራስን መከላከልአለብን ነቁ ሁሌ ለቅሶ በቃ
@user-hn5fd2hr9o
@user-hn5fd2hr9o 2 жыл бұрын
የኔም የሁል ጊዜ ሀሳቤ ነው
@yeti2828
@yeti2828 2 жыл бұрын
ሴት እኮ እንለያይ ብትልም ከልቧ አይሆንም በተለይ ከወለደች የኔ ሚስኪን ስሜትሽን እረዳሻለሁ
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ህመምሽ ያመኛል እናትና ልጅ ጥንካሬውን ይስጡሽ መግፋት ጥሩ ነው እይዞሽ ለልጆችሽ ስትይ ብርትት በይ::
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ወንዶች ካልደረቡ አይሆንላቸውም ሴቶቹ ደግሞ በየጊዜው ተጠቂዎች ነን አንድ ነገር ማይገባን ወንዶች አንዴ ውጭ ከለመዱ ውሳኔው ፍቺ ብቻ ነው ይቅርታ ብሎ ነገር አይሰራም የባሰ ችግር ውስጥ ከመግባት በስተቀር
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 2 жыл бұрын
Betikikile beleshale
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 жыл бұрын
ችግሩ ሴቶች ባሎቻቸውን እንደ እየሱስ ያመልኳቸዋል ቃለመሀላውን አፍርሶ የመጀመሪያውን ስህተት ሲፈፅም ያኔ ትዳሩን አፍርሶታል እሷም ያኔ መልፈስፈስ ሳይሆን ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ሌሎች ሴቶች ተማሩበት
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
👌
@astermengistu2500
@astermengistu2500 2 жыл бұрын
ልጅ ያለው ስው ከባድ ነው ለመወስን
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 жыл бұрын
@@astermengistu2500 ችግሩ እኛ ያደግንበት ባህል ና የህግ እርዳታ ማጣት እንጅ የሌላ አገር ሴቶች እንድህ አይነት ቀልድና ጭፈራ በትዳር ላይ ቤት ልጅና ሴት አስቀምጦ ለሚንዘላዘል ባል ይቅርታ የላቸውም
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ልጆች ከተወለዱ በህዎላ የሳሱሻል ልጆች ያላባት ብለሽ ትጎጃለሽ
@Nunutiii
@Nunutiii 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይማ ደርሰናል በፈጣሪ ስም ማንም ሰው እኮ ደስተኛ ነኝ የሚል ጠፋ በየቤቱ ሮሮ ብቻ ሆኖል የምንሰማው ኡፍፍፍፍ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
የኔ እናት ልቤን ሰበርችው ለምን እደሁ ታውቂያለሺ ብዙ እድል እና ጥሩ የምትኖርብተን ዘምን ከሱ ጋር አብክና አሁን በመጨርሻው ሳአት ህይወት ሲመሰቃቀል ያሳዝናል ኡፍፍፍፍ ፍትህ እማ የለም
@Nunutiii
@Nunutiii 2 жыл бұрын
@@nununegnitube801 ሴቶች በአፍ መደለላቸው ነውኮ ችግሩ የተፈጠረው
@salemtesfaye4107
@salemtesfaye4107 2 жыл бұрын
@@nununegnitube801 gggggggggggggggggggggggggggggfgggggggggfgggggggggggggg
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@elleniadmassie4332
@elleniadmassie4332 2 жыл бұрын
S
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 2 жыл бұрын
አለምሰገድ ❤እንኳንም ተወለድክ መልካም ልደት ❤ብያለሁ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ❤ይስጥህ 😘🎂 😍😍😍 🌹🌹🌹
@wedazelka1179
@wedazelka1179 2 жыл бұрын
ሴቶች ግን ለምን አትጠራጠሩም ወድኮ ሌላ ሲያፈቅር ያስታዉቃል መፅናኛዉን ይስጥሽ አይዞሽ መጠለያ ቤትካለሽ ብቻሽን ሁነሽ ልጆችሽን አሳድጊ ይሄ አይረባም ብሽቅ ነዉ
@meab7556
@meab7556 2 жыл бұрын
እውነት የመጀመሪያ በረከቱን የገፋ መጨረሻው ቦርኮ ነው ይገርመኛል ሚስታችሁን ትታችሁ ሌላ ሴት ጋ ሰትማግጡ ምንድነው የምታገኙት ?መቸም ወርቅ አትረጥም ችግር ይኖራል እራስን አለመጠበቅ ግን ደስ እንደማይልህ በፍቅር ንገራት እውነት ሴቶች በፍጹም ቤቴ ቤቴ ብላችሁ እራሳችሁን አትጣሉ ወጣ ብላችሁ የምትገቡበት ስራ ይኑራችሁ ከመጀመሪያ ሚስትህ ጋር ሀብት ከሰበሰብክ በድብቅ ሴት ጋ መሄድ ከጀመርክ ንብረትህን ልትበትን ነው
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለኛም ለናተም ልቦና ይስጠን የሠው ልጅ ማሰብያው ዝግ ሆኖል
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
አቤት የግፈኛ ሰወች ጥግ ምን አይነት የተረገመ ሰውየ ነው እህቴ ልቤን ነካው ታሪክሽ እፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ.ሴት እህቶቼ ከድህ አይነት. ሰው ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭😭
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 2 жыл бұрын
Yesaw Bale mitamagetew ategermim balge leswam ayhonatim
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 2 жыл бұрын
እውነት ወንዶች ክፉ ልብ ያላቸው ፍጥረቶች ናቸው ሴትን ስትበድል በላያ ላይ ሌላ ሴት ላይ ስትጠለጠል እናትህን ልጅህን እየበደልክ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😥 አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@marylamb8926
@marylamb8926 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ባላችሁ ከሌላ ሴት መሄዱን ካወቃችሁ ለምንድነዉ እርምጃ የማትወስዱት?አንቺም ባለጉዳያ በመጀመሪያ መፋታት እፈልጋለዉ ብለሽ ነበር ካላሶረድሽ እንፋታለን ሲልሽ እሺ ብለሽ እንዴት ታሶርጃለሽ? እሱኮ ልፋታ ስትሂ እምቢ ያለዉ ንብረት ለማሸሽ ነዉ ብትታረቁም በሰላም አትኖሩም ጨጋራሽን ነዉ የሚልጥሽ ሰዉዬዉ አፈ ጮማ ነዉ።እሊና ቢኖርህ ልጆችህን ትረዳ ነበር አንተ ለቤተሰብ አይደለም ለአገርህ ጠንቅ ነህ
@miheretberhe8552
@miheretberhe8552 2 жыл бұрын
አለም ሰገድ እንዲሁም አድማጮች እህቴችን ፈጥና ቶሎቶሎ ብትናገር አትፍረዱባት ቁስል አለባት ለዛነው እኔ ጋና አላገባውም አልፈርድም ግን እሱ አይቅናው የሔደበትም ሰላም ፍቅር ጤና የሌለበት ይሁን ባንቺ ያዘንኩት እንዴት እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ እሱ ሰላልፈለገ መዳኒት መዋጥ በዛላይ የከፋ ሲሆን ጥሩ ቤተሰብ ካለሽ ማማከር ነበረብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yeti2828
@yeti2828 2 жыл бұрын
ተረድቻታለሁ ጉዳቷ ነዉ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
ያው ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ የለም እንጅ በሕግ ያገባት ሴት እያለች ለዛውም ልጅ እያለው ሌላ ሜስጥ መደረብ ያስቀጣዋል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
አለምሰገድ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🎉🎉🎉💚👔
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን እንዴት ግን ትዳርን አምኖ እና ተማምኖ እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ ይደረስ ግን?!ሁሌ ወንድ ሴትን እያስለቀስ እንዴት ትውልድ ይቀጥል ግን?!ኧረ ሰው ሆይ ተው እንተዛዘን ተው ሽ አመት አንኖርም ኡፍፍፍ እኔስ ወንድን በፍፁም ላምን አልቻልኩም!
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
በዚ ትዳር አንቺም በጣም ተርመጠመጥሽ እንዴት ነው እጋዊ ባል ልጅ የሚያሶርድሽ ያሳፍራል የፈለገ ቢሆን ከዚ ሰውዬጋ አደለም ልኖር አይኑን አላይም ያሎኑ ነገሮችን ስታገኚበት ሳትናገሪ ስሜታዊ ሳቶኚ በራስሽ መንገድ ማጣራት ነው የሰው ወሬ ከመስማትም በአይን አይቶ ማረጋገጥ ከዛ እውነቱጋ ስደርሺ ማስረጃ ይዘሽ መፋታት የምን እዛው እየተርመጠመጡ መኖር ነው ሴት ጠንካራም የዋህ በራስዋ የምትተማመን አይለኛም ብልጥም መሆን አለባት የምን እያለቃቀሱ በሽታ መሰብሰብ ነው አጃጃለሽ መጠቀሚያ አረገሽ
@user-hn5fd2hr9o
@user-hn5fd2hr9o 2 жыл бұрын
ትክክል
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 2 жыл бұрын
ባሎች ገደል ግቡ የእጃችሁን ይስጣችሁ ዋናው እራስን አለመጣል ነው አይዞሽ እህቴ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በጎን የሀገሬ ጉዳይ ሌት ተቀን እንቅልፍ ነስቶኛል😢 በየቦታው ሞት፣ ረሀብ ፣ እልቂት ስሰማ በጭንቀት አልቄ ልሞት ነው😢 በጎን ደግሞ የግፈኛ ወንዶችን ጉድ ስሰማ ውስጤ ያዝናል ኡፍፍፍ😭😭 ለነገሩ ሀገሬ ሰላሟ ይመለስ የሰው ሰይጣኖች ይጥፉ እንጅ ለወንድ አላስብም ነበር ሰባት ጊዜ ገደል ይግባ እንጅ ወንድ አምኘ ትዳር አላስብም።
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ በፍቅር ተጋብተው በፀብ ተዳራቸውን ብትንትኑን የሚያወጡት ወንዶች ልቦና ይስጣችው ሁሌም ሴቶች ተጎጂ መሆናቸው ያመኛል
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
ዉዶች ከምድር ያጥፋችሁ ሰዉ ሁለት ልጅ ትቶ የሰዉ ሁለት ልጅ ያሳድጋል የተርገመ ነዉ ያህያ ስጋ ነህ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
የኛ ሐበሻ ዎዶች ከራሣቼዉ ሥሜትና ከርስ ዉጭ ለልጃቼዉም ሖነ ሥት ዋጋ ከፍለዉ ያገቧትን ሤት ለሥሜቷ ቅጣት ታክል ዴታ የሌላቼዉ አሕዮች ዉይ የነሡ ነገር ሣሥብ ያመኛል😭
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
ሴት መፍታት መቀያዬር ልጆችን መበተን ምንም መሰሎ የማይታያቼው
@kelemuayilma3008
@kelemuayilma3008 2 жыл бұрын
እንደዚአይነት ነገር ሲፈጠርብን ሴቶች እግዚአብሔር ጥንካሬ ያድለን ጠንካራ ስንሆን ሁሉም ያልፉል ወንዶች የማንጠብቀውን ነገር ነው ዱብ የሚያርጉት አይዞሽ እህቴ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
ዉጪ እንድትሄጅ የፈለገዉ ከሌላኛዋ ጋር እንደልቡ እንዲሆን ነዉ
@tihunitzenabe1125
@tihunitzenabe1125 2 жыл бұрын
Tekkle
@user-yj2rw7gv9e
@user-yj2rw7gv9e 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ዓለምዬ ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ የሰላም የጤና የፍስሃ ያድርግልሕ
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
ተበዳይ ብትሆኝም ያንቺም ዘገምተኝነት ችግር አለበት ነቃ አትይም የልቢን አድርሶ መጥቶ ይቅርታ ሲልሽ እሽ ከዛ እንፋታ ሲል ታለቅሻለሽ ጠንካራ ብትሆኚ እንዲ አትሆኚም ነበረ
@elutube3076
@elutube3076 2 жыл бұрын
Happy birthday to you 🎂🍹🍬🍭🍽🎉🎉🥰🎁🎊🎈🎈💌🛍👏👏🎉🎉🙋‍♀️ 🎉 🎉አለም ሰገድ እንኻን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
ህጋዊ ሚስት ሁነሽ ልጅ ማሶረድ ለምን. ሲቀጥል ቤቱንም መክፈል አለባት ህግ የለም እንደ.
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 2 жыл бұрын
በሰው ትዳር ላይ የሚገቡ ሴቶች ማፈሪያውች።ባለጌወች።
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 жыл бұрын
ባልየው ሲበዛ ደደብ ነው እግዚኣብሔር ኣምላክ የእጁን ይስጠው ይቆያል እንጂ በግፍ የስበስበው ንብረት ሚስቱ ላይ የደረበው ቤተስብ መበተኑ ኣይቀርም እመቤቴ ብትንትኑን ታውጣበት
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
ወንዶች መሺኖቹህ ይቆርጥ
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
አደራ የምንወልዳቸውን ወንድ ልጆቻችንን አይመለከትም እርግማኑ እባካቹ
@tizitatujo7845
@tizitatujo7845 2 жыл бұрын
My sister more Ethiopian man the same thing doing our life it hurt and be strong and stand you moral and you mind tomorrow new day God give you chance always remember God us it breaks my heart.Always see the future
@yeti2828
@yeti2828 2 жыл бұрын
ወንድ ማለት የጭካኔ ማሳያ ተምሳሌቶች ናቸዉ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 жыл бұрын
እኔ አንድ የገረመኝ ነገር እሱ ትዳር ውስጥ ሆኖ ከሌላ ሴት ወልዶ እሷ ከሱ ያረገዘችውን በምን ምክንያት ነው ምታስወርደው
@wintab9571
@wintab9571 2 жыл бұрын
ያሁሉ ንብረትሽን በዝምታ ውስጥ ሆነሽ አስበልተሽ ቡና ሻጭ ሆንሽ ወይ እህቴ ዝምታሽ በጣም ነው የጎዳሽ እሱ ቢቀር ንብረትሽን ማጣት በፍፁም አልነበረብሽም ምስኪን
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ሴቶች ቀልብ አጣን ወንዶች ደጋግመው ሲጫወቱብን የማንነቃ ጅሎች ነን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ያን ሁሉ ኮሜንት ፅፌ የት ገባ 🤔🤔 ግራ የሚገባኝ ነገር ይሄ ፍቅረኛ ስትይዙም ይሁን በሌላ ነገር የምትማማሉት "ስሜን በከንቱ አትጥራ " የሚለው ዝም ብሎ በሆነ ባልሆነው መማልንም ያጠቃልላል ሰዎች ሲጋቡ በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ይገባሉ ክሩም የማይበጠስ የማይሻር ነው ።መሀላ ቀላል አይደለም ። ለምን ግን በዝሙትም ይሁን ባለትዳሮች ልጆቻችሁን ትገላላችሁ ?በዚህ ሳምንት ብቻ ሁለት ሰማን ሌላውን ቤት ይቁጠረው ።እኔ "ማስ××..' የሚለውን ቃል አልወድም ሰውን መግደል ግልፅ የግድያ ወንጀል ነው። ብዙ ጊዜ እንፋታ ሲልሽ ነበር ከሀቅምሽ በላይም ሁኖ ነበር ጭራሽ ልጅሽን ግደይ እና እንስማማ ሲልሽ ለምን ተቀበልሽ ? ምንም አይነት ግልፅ ውይይት የላችሁም አንዳንዴ ሀብት ገንዘብን ማሳደድ ብቻ ይሆንና ቤታችን ላያችን ላይ ሲፈርስ አይታወቀንም ።ስለትዳርሽ በሰዎች ነው የምታውቂ ምንም መረጃ የለሽም እንደፈለገ ንብረትሽን ሲሸጥ ሲለውጥ ። በአብዛኛው ባሎች ቤት ውስጥ የምትውል እናት ምንም መብት እንደሌላት እውቀትም እንደሌላት ነው የሚያስቡት። ቤትን ማስተዳደር ልጆች ማሳደግ ትልቅ ሀላፊነት መሆኑን አይረዱም ። መርፌ ሳይቀር እያንዳንዱን ቆጥሮ የመስጠት ግዴታ አለበት ።በጣም ያሳዝናል በዚህ መካከል ሚጎዱት ልጆች ናቸው ። አይዞሽ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናመሰግናለን አለምሰገድ፣ ሠኒ ፣ሣሚ 👏
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 2 жыл бұрын
አለምሰገድ መልካም ልደት ይሁንልህ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ትንሽ ዝብርቅርክ አለ ትረካዉ ግን በዚህ አጋጣሚ የፕሮግራማችሁን ታሪክ የምትተርከዉ አንድ አይነት ሴት ነች አደል የዛሬዋ ነች የብዙ ሴቶች የምትተርከዉ ሁሌም አንድ አይነት ድምፅ ነው ፕሮግራማችሁ ትረካም ቢሆን አስተማሪ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ውይ ወንዶች መልካም ወንዶችን አያካትትም ( እንዳልክንና እሱን የመሰሉትን አያካትትም) እንደዚህ አይነቱን ክፉ ወንድ ነው አይቅናህ ስንት አመት ልትኖር ነው? ያልታደልክ ከሀዲ ያገባሽውም የእሱው ቢጤ ነሽ 😡 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለሽ በርች መልካም ልደት አለምሰገድ🎂🎁🎉🎂🎉
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 жыл бұрын
ባለትዳሮች በቤተሰብና በጓደኛ ስንለያይ ቢያንስ አንድ የሕግ እውቀት ያለው ሰው ቢኖር መልካም ነው።
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
ውይይ እውነት መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ በቃ ሮሮ ብቻ ግን ማን ይታመናል በየ ሚዲያው ስለ ወንዶች በደል ግፍ እየሰማው ማንን አምኜ ልግባ ?ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ እና ኤሪትራዊን በሰደት የሚሰቃዮትን አሰባቸው ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 жыл бұрын
ወይ፣ወንዶች፣ጉዳችሁ፣አያልቅም፣ምንድነው፣አሠለጥኑም፣እንዴ፣ሠው፣የልጅን፣እናት፣መበደል፣ምንይሉታል፣እረተው፣እህት፣ብትሆን፣የማትወዴውንነገርአታደርጉ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
የጭካኔ ጥግ እደትነዉ አምነን የምናገባዉ ሆ በጣምነዉ የሣዘንሽኝ አይዞሽ ሠዉ የዘራዉን ነዉ የሚያገኘዉ
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 2 жыл бұрын
አለምሰገድዬ ውዴ መልካም ልደት 😘ከአድም 2ይቅር ብለዋለች ምናይነት ወድ ነሕ ግን በላዩላይ እሰከመሒድ እግዚአብሔር ይፈርብሐል እዛችም ይለው ነገር አድ ነው ምሰትሕም ላይ ያለው አንድ ነው የወድ አልጫ ነው ሌላ ጋር ይሒዳል ደሞ የወድ አልጫ ድሩውም ሐብት ሢመጣ እግዚአብሔር ካልባረከው ምንም ነው ሤቱችዬ እሰኪ ትዳር ከመመሥረታችን በፊት እንግባባ እሺ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@tizitatujo7845
@tizitatujo7845 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎂 long ages and healthy God blessed you 🙏
@hannat600
@hannat600 2 жыл бұрын
once a cheater is always a cheater ...... happy birthday alexo
@selammamo7138
@selammamo7138 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን,ወንድማችን በርቱልን
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 2 жыл бұрын
Happy birth day. Wish you many more years in health, be prosper.
@ethio7053
@ethio7053 2 жыл бұрын
በጣም ግርም ድንቅ የሚለኝ ነገር እዲ እየተጋጫቹ አለመስማማት በቤታቹ ገብቶ አብረሽው ስተኝ መተኛትሽ ሳያንስ ማርገዝሽ እኽቴ እሱ ሳይሆን ድንዝዟ አንቺ ነሽ
@woynishetzergaw9169
@woynishetzergaw9169 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ምን አለባቸው ሁሊ ልጅ የናት ሀላፊነት ብቻ ነው የሚመስላቸው ለወለዱት ልጅ ሞሪል የማይጠብቁ ናቸው ግን ለምን
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ባለጌ ወንድ ሰምቼ አላውቅም ባለትዳር ሆኖ ከመባለጉ ከትዳሩ ውጪ በወልድ ማግስት አስወርጂ ሲል ያኔ ነበረ መግደል የማይረባ ባለጌ
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ችግር ከለለብሺቤትሺ ሙሉከሆነ ልጂለምን ታስወርጃለሺ ሁትልጆች ወደሻል ከሱ ፅስማቋረጥ አይከብድም
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው እንዳትወልድ አሶርጂ ብሎ የሳን ደካማነት ተጠቅሞ እሱም ሳያንስ ትዳር ካልተፋታን ማለቱ የሚፈታት ከሆነ ለምን ፅንሱን ያጨናግፍል ኧረ ምንጉድ ነው ስንት ጉድ ትወልዳለች እናት እንደዚህ አይነት ባል
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
ሴቶች በላያችሁ ላይ የማይዘሙት ባል ይስጣችሁ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 ай бұрын
amin3 ፈራሑ እኔማ😢
@user-ld2fc8tq6l
@user-ld2fc8tq6l 2 жыл бұрын
በሰዉ ትዳር የገባሽዉ ንሮሽ አይሳካልሽ ለምንድነው ግን የሰዉ ቤት የምትመኙት ልግዜዉ ትደስች ይሆናል ወደፊት ግን የመረረ ሀዘን ነዉ የሚግጥምሽ የተበደልሽዉም እግዚአብሄር ጥሩዉን መንገድ ይምራሽ በጣም ያማል
@mulutesfamichael6304
@mulutesfamichael6304 2 жыл бұрын
Happy birthday to you, Alemsagd 🎂👏
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
መልካም ልደት አለምዬ 👍እድሜ ይስጥልኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ጠካራ ሁኝ ለልጆችሽ
@hirutgmeskal7581
@hirutgmeskal7581 2 жыл бұрын
HAPPY birthday alemseged Erjm Edime ketenagar geta yadlik 🎁🎁🎁🎁🎁
@selamtamirat5406
@selamtamirat5406 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ነው 🙏
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
Happy Birthday Alemya 🎂💝🥰
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
Egzhber mels Alew Ayzos don't give up
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን በጣም ችግር አለብህ ለምን ጣልቃ ትገባለህ አታሰጨርስም አንተው ጠያቂ አንተው መላሽ በጣም ያሳፍራል ትንሽ ተረጋጋ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ሂጂ አለኝ ሄድኩኝ ምን ማለት ነዉ አይ ሴት እንደዉ ምንም ብልጠት የላችሁም ማለት ነዉ አቦ ወንዶች ኑሩልኝ ኡፍፍ አለሜ እንኳን ተወለድክልኝ ዉዴ ነፍፍ አመት ኑርልኝ ዉዴ🥳🥳🍾🎂🎂🎂🍡🍢🍢🥧🍰🍮🍫🍫🍿
@ahabte
@ahabte 2 жыл бұрын
senef set nat, atrebam 😮
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
@@ahabte ሀቅ ነው 😌😌
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 жыл бұрын
Allah Yiferdal Betam Yewa Nate lijita Allah Yiradash Etalemye
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በትዳር ለይ ትዳር መቼ ነው የሴት ልጂ ስቃይ እሚቆመው ባለ ትዳር ሴት እህቶቻችን እንደዚህ ሸርሙጣ የሆኑ ባሎች ካላችሁ በተኛበት ቆርጣችሁ ጣሉለት ወይም የፈላ ዘይት ድፉበት በሂወት እስካለ ያስታውሳችሁላ እኔ ዳኛ ብሆን ያለውን ንብረት ነጥቄ ለሴቶች ነበር እማወርሰው እደዛ ቢሆን አድም ሸርሙጣ ወድ አይኖርም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ የሚበቀል አምላክ አለ በሥራዉ ይጠየቅበት መለየት እንጅ ሌላ አያስፈልግም
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 жыл бұрын
ውይ ውዶች እግዚአብሔር ልቦነ ይስጣችሁ የምንሰማው ጉድ ይብላኝ አግብተው ላላዩት ለማመን ይቸገራሉ እነት እህት ያለው ሰው ለምን ሴትን እደምትጎዱ አላቅም ግን አንድቀን ቅጣትን ትቀበላለህ 😥😥😥
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
በየጥጋጥጉ ቁጭብለው የሰው ትዳር የሚበትኑት ባለጌ ሴቶች እናንተም ቀናችሁን ነው የምትጠብቁት 🤔🤔
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 жыл бұрын
አቶ ባል መሐላህን ፍራ አንድ ቀን ይፈርድብሐል። ስንቱን እንደካድካት እግዚአብሔር የፍረድብህ
@ahabte
@ahabte 2 жыл бұрын
Inkwan teweldik , wendemachin AlemSeged 🎂🍹🍦 rejim idemena tena yadilh 🙏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
ስንት አይነት አሳዛኝ ታርክ አለ💔ይሄ እየታየ ትዳር ሚባል ነገር ያስፈራል
@fifififi7264
@fifififi7264 2 жыл бұрын
Enem abire bigegna des yilegn neber hulum litewew ena 1 tiyake liteyikew lijochun tewelidew kadegubet bet asiwetuto lila set masigebat yawin betidarh lay yeweledikewin lij yanten mecheresha gud new ante sitarej lijoche siyadgo waga tikefilale
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 2 ай бұрын
እውነት የሰው ልጅ የዚህ ያህል በልጆቹ እናት ይጨክናል
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
Egzhber yerakn yestk
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
የምን ዳኛ ጠበቃ ውሽት ሁሉም ግእዘብ ነው እውን ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር ከሆነችማ ዳኛም ጠበቃም ቄሱም ሽሁም ተጠያቄዎች ናቸው አገራቸውን ህዝባቸውን ሳይሆን የፈጠራቸውን የማይፈራ በማልማታቸው
@fafemy4422
@fafemy4422 2 жыл бұрын
መልካም ልደት
@aziebgebretinsae408
@aziebgebretinsae408 2 жыл бұрын
ከገደላት በኋላ መነጋገሩ ትርጉም አልባ ነው፣እባብ ነው ተጫውቶባታል ፣የዋሀሰነትሽ አስጠቅቶሻል፣እሱ ሽንታም ነው፣በረት ሰርቼነው እማገባሽ ፣ድጋሚ ውጭ ደርሰሽ ነይ ነው ነበር ያላት፣ሲጠላት እንዴት ሱጦታ ይሆናል፣የመርሳት ችግር ከሌለባት፣ያናድዳል ቅ/ገብርኤል ይፍረደው
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
Egezabehare yeredash ehita
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
እኔስ ይሄን ጉድ አልስማ ኡኡኡ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
መፍረድ አይቻልም ችላ ብዬ ችላ ብዬ 5ስድስቴ መቶ ጊዜ ይጎዳል ሰዉ ህፃልጅ ማጥፉት ግፍ ነዉ
@amiramoh3814
@amiramoh3814 2 жыл бұрын
እንዴት ታስወርዳለች ተፋታ መካፈል እየቻለች
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
ትዳር ያለዉ ሰዉ እንዴት ልጅ ይገላል የሌለዉስ ፍቅር ሲሰራ ሊረገዝ እንደሚችል አይታወቅም እንዴካልተጠነቀቅን
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
አገር ማለት ሁሉም በአድ ላይ የሚያስቡላት የሚያሳድጎት ሁሉም ቀማኛ የሀይማኖት መሪዎችም ዳኛም ጥእብእቃም ሁሉም ሙስና ናቸው ተማሪውም ሙስናን ውሽትን ተላብሶ ተማሪ መሆኑ ይገርማል እንድም አስታዋሽ ሲጠፋ አህ ምድር ያለ ስው???? አውን ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር ናት ባሁን ስአት የደጌታው የተመለሰ ስግደቱንም ፆሙን አብዝቱ ካላለቀስ ግፎ በደሉ በዝቷል
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
የኔ እህት መጀመርያ ነበር አንች ጠከር አድርገሺ ይዘሺ ቢሆን ጥሩ ነበር ምልክቶችን ስታይ ነገሮችን ጠንከር አድርገሺ ምንድነው ነገሩ ብለሺ መያዝ ነበር አሁን ሁሉም ነገር ከተበሸ በኋላ ማልቀስ ሚድያ መውጣት ምን ትርጉም አለው ገና መኪና ውስጥ እክፍልሺ ውስጥ ምልክት ስታይ ነበር መንቃት ግን ለምንድነው ድንዝዝ ያልነው ሴቶችየ እ እረ ንቁ በናተ የተነሳ ትዳር የሚባለው ዘጋን የእውነት እህ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
አትፍረጅ ሴት ልጅ ከወለደች በኋላ ህይወት የከፈለችበትን ትዳር በእሷ ምክንያት መበተን አትፈልግም። ከዛ ይልቅ ከዛሬ ነገ ይሻለዋል ይለወጣል እያለች ማሰብ እንጅ በቃን እንለያይ ብላ መወሰን በቃ አትችልም ለምን ከእነ ልጆቼ እኔ ነኝ ምጎዳው ብላ ስለምታስብ ከባድ ነው ብቻ!ሴት ልጅ ሆኖ በተለይም በሀበሻ ምድር መፈጠር እጅግ ከባድ ነው!
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እኮን ተወለድክ
@hassnanasir750
@hassnanasir750 2 жыл бұрын
Yerasun lijoch awoteto yelela liji yasadegal betam yamal
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 2 жыл бұрын
Weye good
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 2 жыл бұрын
ልጆቻቸው እንዳይበሉ አልቅሰው ነው ሚያስቀንሱት የኔን ታሪክ ብትሰሙ ሴት የተባለች ሁሉ ብትማር ትማርበት ነው
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
አይዞሸ ማሬ ጠክሪ
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 2 жыл бұрын
አለምሰገድ፡መልካምልደት
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ አርጉልኝ , ማለልኝ ይቅር አልኩት የሚባል ታሪክ ሰለቸኝ እንደዚህ አይነት ምልክት ካየሽ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
እረ ወንዶች ስለሰው ሳይሆን እግዚአብሔርን ፍሩ እርጉሞች
@a.slovejesus880
@a.slovejesus880 Жыл бұрын
መግደል ሃፅያት ባይሆን መገደል ያለበት ወንድ ነው አፋታ ያገባችውም ሴት ህሊና ከየወንዱ የምትወልድ እርኩስ እርካሽ ሴት ናት ሁለቱንም መቅጣት ነበር።
@amentube2416
@amentube2416 2 жыл бұрын
ተንከሲስ ነው ግን ባሏ እስዋ የዋህ ትመስላለች🤒
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
የዋህነት ይጐዳል
@peace-cn6ti
@peace-cn6ti 2 жыл бұрын
ከትዳሩ ላይ አፋታ አግብታው ግን ባል ይሆነኛል ብላ ነው ሎሚ ተራ ነው አንቺ ግን ጠንካራ ሁኝ የለሽን ሁላ እሺ አትበኝ
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
ምንአይነት።ድፍረት።ነውግን።እዛው።ቤት።ይዛትየገባ።እሱን።ጠብቆ።እግሩን።አካለ።ጎደሎ።ምድረግነበር።በሰውህይወት።ሲጫወት።ሴትሂዶ።ሴትይተካል።ወይኔ።
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
Please think about the children
@beftuoromo714
@beftuoromo714 2 жыл бұрын
ፈጣሬ የስራውን ይሰጠዋል ነገም ለአዲሱ ሚስቱ ያው ነው የተሻለች ሲያገኝ ሌላ ይይዝባታል
@user-dq5eq6vv8b
@user-dq5eq6vv8b 2 жыл бұрын
አራ እኔስ በምሰማው ነገር ትዳር ለመያዝ ፈራሁ ሰው ይጋባል ይዋለዳል ይፋታል ይሄንን ጉድ እየሰማን ማንን ነው ምናገባው ከማ ጋርስ ነው የሚኖረው እባካችሁን ያላገባንን ተስፋ አታስቆርጡን ተቻችሎ መኖርን አስለምዱን...
@muhaayu8877
@muhaayu8877 2 жыл бұрын
እርቅ ማዶች በምን ነው እምትገኙት እኔ ግራ የገባኝ ታሪክ ነበረኝ እባካችሁ የቴሌ ግራም አድራሻቸውን እሚያቅ
@bettygetu8959
@bettygetu8959 2 жыл бұрын
Welcome mertoch
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
Parts of speech/ የንግግር ክፍሎች
35:54
Maraki English with abi
Рет қаралды 356 М.
ምናብ ሙሉ ፊልም - Minab Full Ethiopian Movie 2024
1:25:01
Addis Movies
Рет қаралды 291 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 700 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 19 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 125 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,5 МЛН