ባል ፍለጋ ከአሜሪካ መታ ባልታወቀ ሰዉ የታገተችዉ የአትላንታዋ ገነት የሳምንቱ አነጋጋሪ ታሪክ። | አስታራቂ።

  Рет қаралды 48,343

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#አስታራቂ #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia
✅ ዉሀ አጣጬን ባገኝ ብዬ የትዳር አገናኝ ጋር ደዉዬ የተዋወኩት ሰዉ ድንገት ተቀየረብኝ ትለናለች የአትላንታዋ ገነት
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 556
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 2 жыл бұрын
ባል ፍለጋ ከአሜሪካ መታ ባልታወቀ ሰዉ የታገተችዉ የአትላንታዋ ገነት የሳምንቱ አነጋጋሪ ታሪክ። ✅ ዉሀ አጣጬን ባገኝ ብዬ የትዳር አገናኝ ጋር ደዉዬ የተዋወኩት ሰዉ ድንገት ተቀየረብኝ ትለናለች የአትላንታዋ ገነት
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Please you guys have to help her to take care of her self first she sound confused l afraid her mental status is not normal she needs professional help right now she is not ready to have relationship with A guy forget about marriage She have to work on her self first
@user-fx8iz3tj3l
@user-fx8iz3tj3l 2 жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ እና ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም ሁሉም የምትለው እነሱ ፈልገው እንጂ የኔ አደለም ትላለች እንዴት ?ሴት ልጅ ፍላጎት ሳይኖራት ምንም ሊያደርጓት አይችሉም
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 2 жыл бұрын
👎👎 ዝም በይ በናትሽ ግማታም ሸርሙጣ ህግ ያለበት ቦታ ሄደሽ ዝምም ያልሽው ነጭጭ ውሸት ነው አብረሽ እግርሽን ከፍተሽ ስትማግጪ ቆይተሽ ነው የፈረምሽለት የሆንሽ አራም። በናታችሁ ልጁን ፈልጉና አናግሩት አብራ ተጋድማ ስትሸረሙጥ ኖራ ውሸት።
@yehalaworkkebedeasgelit3766
@yehalaworkkebedeasgelit3766 2 жыл бұрын
ጨቅጫቃ ነች አታዳምጥም ወንድ ወንድ እንዳለች በወንድ ነው የምትሞተው እባክህ እዳልክ ምከራት?
@mollymolly6934
@mollymolly6934 2 жыл бұрын
እባክህ ስልክ ቁጥር አስቀጣልህ ተባበር
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 2 жыл бұрын
እንደ የኔ እህት ፀበል ግቢ አንች እራሱ ጤነኛ አትመስይም ያለ ትዳር መኖር ይቻላል እግዚአብሔር ን እያመሠገንሽ ኑሬ😥😥
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
አረባክህ
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 2 жыл бұрын
haha hsha 😂😂
@samriethiopia6271
@samriethiopia6271 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ያለ ትዳር ይኖራል ነገር ግን እዛ የእምነት ደረጃ ላይ አልደረሰችም።ሀሳቧ ሁሉ ትዳሩ ላይ ስለሆነ ይህን መምከሩ አይጠቅማትም ብዬ አስባለሁ።
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 2 жыл бұрын
@@samriethiopia6271 ማርያምን ሙሉዉን መሥማት አስጠላኝ ትቸ ወጣሁቱ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Ewenete new tenshe eseterese yalebate yemeselale
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 2 жыл бұрын
የኔ እናት በመጅመርያ ከራስሽ ጋር ሁኚ ተረጋጌ ከዚያ ባለሽበት እምነት ሱባኤ ጊቢ ፀበል ተጠመቂ ፁሚ ስገጂ እግዚአብሔር ጠዪቂ እሱ ይርዳሽ
@alem5097
@alem5097 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እባክህ. እኔ ም. አሜሪካ. ነው. ያለሁት እየታመሙ ደህና. ነኝ ነው. የሚሉት. ታማለች. ድብልቅልቋ. ወቶባታል ወንዶቹም. እንዳህ. ሆናባቸው. ይሆናል. የሚሸሹት ባሉን. ጥለህ. ጥሩ. ሳይካተሪሰት. አገናኛት
@yeshimebetkebede6104
@yeshimebetkebede6104 2 жыл бұрын
Weyne anienem bitag hie saykatiry yasflgatal segimer adiemi 45 balahi yalawo maniyagbin hhhhh weye
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Жыл бұрын
ትክክል ያስፈረማትም አስገድዶ አይደለም የሆነ ችግር አለባት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በራስሽ መንገድ በሮጥሽበት መንገድ ልክ ወደ አምላክሽ መንበርከኩ በብዙ መንገድ ይርዳሻል የኔ እህት አእምሮ መብሰልን የሚረዱ የህይወትን አቅጣጫ ሊጠቁሙሽ የሚችሉ መፅሐፍ አንብቢቢ አእምሮሽ ማብሰሉ የተሻለ የህይወት ግንዛቤ ይኞርሻል በአንቺ መልኩ ለትዳር በሚሰጥ ግምት የተሳሳተ ግንዛቢ የተቀረፁ ብዙ እህቶች አሉ። መጀመሪያ እራስሽ ላይ ስሪ እንደማህበረሰብ የሚደርስብሽ ተፅእኞ አልዘነጋሁትም ነገር ግን አንቺ በእናት አባቶቻችችን ዘመን የነበረውን አይነት ሳይተዋወቁ መጋባት አሁን በዚህ ዘመን ህይወትሽንም ሊያሳጣሽ ይችላልል እህቴ ሰው በጣም ከፍቶል
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 жыл бұрын
ይህች እህታችን በጣም ታሳዝናለች ብዙ እድሎች ሊኖርዋት እየቻለች መረጋጋት አልቻችም እባካችሁ የስነ አ እምሮ ድጋፍ ያሰፈልጋታል በቅድሚያ እየፈራች አሁንም ጥሩ ሰው ብታገኝ እምሮዋ በሚፈጥረው ጥርጣሬ ትጎዳለች ከዚያ በኃላ በተቻለ መጠን ተረጋግታ የሚያግዛት ሰው ብታገኝ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ጥሩውኃ አጣጭ እንደገጥማት እመኝላታሁ በ
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
እባክሽ አህቴ ትዳር የሚሰጥ እግዛብሔር ነው እንደው ያንችን ፍለጋ ትተሽ ጌታ እንዲሰጥሽ ብትፀልይ ጥሩ ነው
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Жыл бұрын
ትክክል🙏😇👍
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
የኔ የዋህ፡ አይዞሽ ፡ ይቺ አለም ስንቱ በትዳሩ ላይ እየማገጠ እንደ አሪፍ የሚኖርበት አለም ነች እንጂ እንዳንቺ ትዳርን መስርቶ በህግ ተወስኖ መኖርን እንደ ፋራ እና በሽተኛ የሚቆጠርበት አለም ነች። የአንቺ ደግሞ የጤነኛ ሰው ምልክት ነው። ፀልይ ፀልይ ፀልይ። ፈጣሪ ይርዳሽ።
@diye2138
@diye2138 2 жыл бұрын
እህቴ ሁሉ በእግዚአብሔር ይሆናል። ፀልዪ ስገጂ መጨረሻሽ ያምራል። እግዚአብሔር ከያዝሽ እመቤታችን ከያዝሽ ሁሉ ይሳካል። አሁንም ቢሆን ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ሱባኤ ግቢ። ሌላ ሃይማኖት ከሆነም ፀልዪ።እግዚአብሔር ይርዳሽ።አሜን!!!
@rrebka3396
@rrebka3396 2 жыл бұрын
እኔ የማመሰግናቸው አዘጋጆቹን ነው ስን አይነት ሰው ያስተናግዳሉ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አረ በጣም ትግስታቸዉ
@bitanya2094
@bitanya2094 2 жыл бұрын
የኔ እህት አንቺ የሚያስፈልግሽ የአይምሮ አኪም ጸበል የብትከታተይ ይሻሻልሻል ሲጀመር ትዳር በደላላ አይሆንም አንቺ ግን እግዚሀብሔር ይማርሽ ይህ ሁሉ ከሀገርሽ እርቀሽ በመኖርሽ ምክንያት የመጣ የእግዚሀበሔርን ስጣታ በመርሳት የመጣ ይመስለኛል እስቲ የምትፈልጊውን ከፈጠረሽ አምላክ የበለጠ የሚያውቅ የለም
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
አይዞሽ ምንም ማለት አይደለም ፈጣሪ ያንች ያለዉን ይሰጥሻል አንች በፀሎት በርቺ ዋናው ጤና ነው
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሣዘነችኝ ወላሂ ልጅቷ የዋህ ናት አር በእምነቷ ትፀልይ ከራሧ አይደለችም የኔ እህት አይ ስደት መፍርድ ይከብዳል ግን ዉድ እህቶቼ ያለወንድ መኖር እችላለን ይገባኛል ሊከብድ ይችላል ግን እማይርባ ሂወት ዉስጥ ከምትገቡ ምድራይ የምትኖሩት አንድ ጊዜነዉ እና ቅድሜ እራሣችሁን ዉደዱ ከዛአትጎዱም በተርፈ የማዳም ቅመሞች እደዉም ሌሎችም እወዳችሆለሁ ሠላማችሁ ይብዛ😍😍😍
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
የአንቺን ፍለጋ ትተሺ እግዚአብሔር አምላክን ንስሐ ገብተሽ በጸሎት በጾም ተማጠኝ ይስጥሻል ። የአንች አካሄድ ስተትነው ፀበል ተጠመቂ እመብርሃን የልብሽን ትፈጽምልሽ🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
እንደ ከብት ተነዳች እኮ ይህን ያህል ከጌታ ሲፈቀድ ነው
@hoasd1511
@hoasd1511 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዝአብሔር ይርዳሽ ፁሚ ፀልይ ተጠመቅ ፈጣሪሽን ጠይቅ እሱ አንች የምት ፈለግ ሳይሆን እሱ የምያስፈልግሽን ያዉቃል እህቴ አይዛሽ🌷
@leylab6955
@leylab6955 2 жыл бұрын
አረ እሷን አክሞት መጀመሪያ ተምታቶባታል ብዙ ድብልቅልቅ ያለ ነገር አለ አክሞት መረጋጋት አለባት
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 жыл бұрын
ንግግሯ አልገባኝም ባህርዳር ያገኝችውን ልጅም በፌስቡክ እዳየሁት ስላልሆነ አልወደድኩትም ነበር አለች ተመልሳ አብረን ቤት ተከራይተን ኖረናል አለች ፣ አሁን አስታርቁኝ የምትለውንም ሽማግሌ ነው አልተመቸኝም አለች ተመልሳ ወድጀው አለው እድሜው ገፋ ያለ ነው ለትዳር ሚሆን አስታርቁኝ አለች ምንም አልገባኝም ሁኔታዋ፣ አምሮዋ ጤነኛ አልመሰለኝም ይቅርታ ምትናገረው ሁሉ ዝብርቅ ርቅ ያለ ነው ለእኔ ብቻ ነው እሄ ስሜት የተሰማኝ
@YouMe-gb9tz
@YouMe-gb9tz 2 жыл бұрын
እኔ እመክርሽ መጀመሪያ ወደፀበል ከዛም ወደ አይምሮ ሀኪምቤት ምክንያቱም ትዳር ሲጀመር ከፈጣሪ ነው ሳያገቡም ደስተኛ ሆኖ መኖር ይቻላል ፀለሎት ያስፈልግሻል ትዳር እሚለውን ነገር ካይምሮሽ አውጥትሽ ኑሮሽን ኑሪ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ያለወንድ መኖር አይቻልም ብላችሁ የምታሥቡ ሤቶች ግን ትገርማላችሁ
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 жыл бұрын
አዎን አይቻልም፣ ህይወት ሙሉ አትሆን ፍላጎት አሌ ፣ስሜት አሌ ሁሉም ነገር ከአጋር ጋር ሲሆን ደስ ይላል በሀላል።
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
That is how most family raise their daughters. The issue begins in our childhood, because parents believe a girl is dependent and cannot stand by herself. Then all her life her mind stuck on marriage...nothing else
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
@@fifiikonjo6712 እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 2 жыл бұрын
እርግጥ ነው ያለ ወንድ መኖር እንዱሚቻል ጣትሽን እንትንሽ ውስጥ እየከተትሽ መኖርን ልምድሽ ካደረግሽው ማለት ነው ይሄንን ደሞ ልምዱን ካንቺ አይተነዋል
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 жыл бұрын
@@natyotesfaye6466 ባለጌ እንጨት አይሻልሽም ቅንዝረኛ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀበል ትሂድና ትረጋጋ ትፀልይ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ትዳር በፍለጋ አይገኝም ፈርሀ እግዚአብሔር የሚያቀውን ይስጥሽ ይሄ አይነ ጥላ ነው የትዳር እድልሽን የሚያበላሸው የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ እባክሽ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ሪፈር ወደ ተስፋዬ ? እሱ እኮ የመተት expert ነው ። ሌላ ምን ያውቃል ። ይልቅስ ፀበል ተጠመቂ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
@@mershaabebayehu3095 የመተት መድሀኒት ነው ከቻልክ አዳምጠው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
@@mershaabebayehu3095 አንቺ ራስሽ እሱ ጋር ብትሄጂ ይሻልሻል እሱም ከሀይማኖቱ አልወጣም
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
@@emebetzewde7492 ስለመከርሽኝ አመሰግናለሁ ። ግን ትምህርታቸው የሚያረሰርስ አባ ገብረኪዳን እያሉ እዚህ ጨምላቃ ጋር እንዴት እሄዳለሁ ።
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
አይነ ጥላ ዛሬም አለ እንድ? 🤣🤣🤣
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
የማህበረሰብ ተፅእኞ 😢 ሴቶቻችንን ቤተሰብ የሚያሳድግበት የሚቀርፅበት መንግድ የዚህችን እህት አይነት ብዙ ሺዋች አሉ ። ትዳር የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚከናወንበት ተቆም ነው ያንን ፈቃድ ለማግኝት የኛ ድርሻ እንደሰው በተሰጠን አእምሮ አገናዘብን የራሳችንን ድርሻ መወጣት ነው ያንን ለማድረግ እድሜያችንን መቁጠር ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን አእምሮዋችንን አብረን ማሳደግ ስንችል የህይወት መሰመራችንን በገዛ እጃችን ማሰመር እንችላለን።
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
እባክሽን አንደኛ እድሜዬ ገፍቷል እያልሽ ነው ሁለተኛ ደገሞ ባል ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው መጀመሪያ ጤናሽን አረጋግጬ ከዚያ ያለ ባል መኖር ይቻላል ስለዚህ ባልኮ የነገር ሁሉ መጨረሻ አይደለም መኖር እንደምትችዬ እወቂ
@t.tabebe377
@t.tabebe377 2 жыл бұрын
ይቺ ባልሳይሆን ህክምና ነው የሚያስፈልጋት
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
🤣
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 жыл бұрын
She is so ready to give herself away
@fantaneshambaye8047
@fantaneshambaye8047 Жыл бұрын
ኧረ እህቴ አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔርን ጠብቂ ተረጋጊ አንች ጤነኛ አትመስልም ጌታ ይርዳሽ!!
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
አንቺ እንደ ትክክለኛ አሜሪካን ዜጎች ነሽ በራስሽ ስለፈቀድሽ ብቻ ማድረግ ትፈልጊያለሽ ወደ ኢትዪጵያነትሽ ተመለሺ ሲጀመር እኔ ብሞት አልናገርም ባል እፈልጋለሁ ብዬ ደወልኩ ያለ ባል ያለ ትዳር ደግሞ መኖር ይቻላል የምን ድርቅ ነው በመጣ ገንዘብም የተደላደለ ህይወት እኮ ትዳር አይሆንም አላየሽም የኔ ቢጤዎች ለማለት የፈለኩት ምንም የሌላቸው እንጂ ንቀት አይደለም ወልደው ተረዳድተው ሲኖሩ ብር ብር ብር ስንል እንኖር እና እድሜ ሲገፋ ምንም ምንም ውስጥ ለመወሸቅ እንሪጣል እናቴ ልጅ ጉዲፈቻም ማሳደግ ትችያለሽ የምን የወንድ የለህ ነው አስገድዶ አስፈረመኝ ምን ማለት ነው
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
ልጅቷ ያለመረጋጋት ሆኔታ ይታይባታል ምንቴ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ባል ፍለጋ ኢትዩጵያ ድረስ መሄድ አያስፈልግም። ካለነበት ሀገር ወደ እግዚአብሔር ብንፀልይ እዚሁ አጠገባችን እንደኛው ወደ እግዚአብሔር የሚፀልየውን የሀገራችንን ልጅ የሰጠናል ። 🙏🙏🙏🙏 ለኔ የሆውን ነው የምነግራችሁ ለዛውም አይደለም ለትዳር ጓደኛ እንድኖረኝ እነኳን አላስብም ነበር ።እግዛብሄር ግን ለኛ እቅዱ የተለየ ሰለሆነ በቃ አስገራሚ ነገር ሆኗል እና በመዋከብ የመጣ ፍቀር ሰላም አይኖረውም ።አርፎ በመቀመጥ ግን እፎይ ብለን የምንኖርበትን መልካም ሂወት ይሸልመናል። ከንግግርሽ የተረዳሁት ለራስሽ የምትረጋጊበት ነፃ ግዜ ይኑርሽ ፀልይ;ፁሚ ;ዝማሬ ስብከት ስሚ " ማግባት የአለም የመጨረሻ እድል አይደለም ::ከመጣ ጥሩ ካልመጣ እንድሁ በሰላም መኖር ይቻላል ::🙏🙏የጥሞና ግዜ ውሰጅ🙏🙏
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
አረ በሽተኛ ነች እልም ያለች ፋራ በእውነት እቺ የከተማ ልጅ አይደለችም by the way,አንዳንድ ሴቶች dating ሊወዱ ይችላሉ...እቺ አንደኛዋ ነች ደግሞም አንዳንድ ሴቶች መልክ ምን ይላሉ ትዳር ምን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም....ግን ይቅርታ to say this እቺ mentality fit የሆነች አይመስለኝም she need professional help....ደግሞም የምታወራው ተራ ነገር ነው ጋዜጠኛው ግን ሳላደንቅህ አላልፍም
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 2 жыл бұрын
አይባልም አንተ ዥልጥ መደዴ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
አይባልም
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 2 жыл бұрын
መልክ ትዳር ፍቅር አይሑን ማማረጥ ምን ዋጋ አለው
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
እንደወረደች ነች የአዲስ አበባ ልጅ አይደለችም የገጠር ልጅ ነኝ ለማለት ምን አሳፈራት
@renaghebreselasie7597
@renaghebreselasie7597 2 жыл бұрын
Atefered yeferedbehal sebele tetemeki ehetey egzeabeher yeredashal
@EMU918
@EMU918 2 жыл бұрын
እነሱ እሱ እምትለው ነገር እኮ እንኳን እኔን እራሷንም ግራ ያጋባት ይመስለኛል መፍረድ ቀላል ነው ለኛ እግዚህአብሄር በቀናው መግድ ይምራሽ ልቦናሽን ይመልስልሽ።
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
በጣም ትገርማለች እኛም የምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው አእምሮዋ የተዛባ ነው በአጠቃላይ
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 2 жыл бұрын
አንዳንድ ታሪክ ደሞ ከየትኛው ፕላኔት ነው ያስብላል።
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
EWENTE NEWE 😂🤔BIKERSE👍💅
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
😂😂😂
@zufantaye2348
@zufantaye2348 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር ድብልቅልቅ ቢልብሽም ቢልብንም ሲስቱ ተያቸው ለራስሽ ኑሪ ባለሽ ነገር ጤና ጌታሽን እያመሰገንሽ መኖር አትችዬም ?
@user-qd1wd9ij1s
@user-qd1wd9ij1s 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንደዚህ ልትዳር መንከራተት አይገባም ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ እሱ መረጋጋትን ይስጥሽ እህቴ መጀመሪያ አንቺ ደህና ሁኝ ::
@mefmg2262
@mefmg2262 2 жыл бұрын
ትዳር በግድ አይሆንም እዝጋህቤር ሲፈቅድ ነው ስለዚህ ራስሽን በጣም አታስጨኒቂ ያንችው ያለው የትም አይሄድም ሳያገቡም መኖር እንደሚቻል እወቂ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
እንድ ካስተዋልኩት ነገር ትዋሻለሽ ዛሬ በሰለጠነ ዘመን ማነው የሚያስገድድሽ እራስሽ ወደሽ ፈልገሽ የምትባዝኛው ተረጋጌ 😳
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ያለትዳርና ያለወንድ ህይወት የለለ የሚመስላችሁ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ ኸረ በስመአብ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ያደገችበት የኖረችበት ቤተሰብ / አካባቢ፣ አስተሳሰብ ላይ ተፅእኖ ያሳድራል ። አትፍረዱባት ። ግን ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ያደገችበት የኖረችበት ቤተሰብ / አካባቢ፣ አስተሳሰብ ላይ ተፅእኖ ያሳድራል ። አትፍረዱባት ። ግን ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ።
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 жыл бұрын
በጣም ታዛዝናለች እግዚሀብሔር ይርዳሽ
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እህት ባል ለማግባት ተንከራተትሽ እኮ እንዴ ባይገባ ቢቀርስ አየሽው እኮ ከአንድም ሶስቴ አልሆነም. በቃ ጉዳይሽን ሁሉ ለምታመልኪው አምላክ ለፈጠረ ጌታ ስጭው .እውነት ለመናገር እየጨነቀኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ጸበልም ሂጂ
@munatakele1128
@munatakele1128 2 жыл бұрын
እህቴ በመጀመርያ እራስሽም አይምሮሽ ልክ አይመስለኝም ለምን የምታወሪው ነገር እራሱ የተደበላለቀ ነው ሌላው ነገር ይቅርና ለጤናሽ አስቢ ፀበል ፀሎት በጣም ያስፈልግሻል
@dagnawzewde5937
@dagnawzewde5937 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ ግፉበት እላለሁ አሁን የምሰጠዉ ሃሳብ ለመፍረድ አይደለም ይህችግሯን ይዛ የመጣችዉ ልጅ ግን እንደምታወራዉ ከሆነ የአቋም ችግር አለባት ሲጀመር ትዳር ገበያ ሄደክ እንደምትገዛዉ እቃ አይደለም በዛ ለይ አብሯት እንዲሆን የምትፈልገዉ ሰዉ በትንሹም ቢሆን በገቢዉም ቢሆን ከሷ የተሻለ ሰዉ ነዉ የምትፈልገው እዉነተኛ ትዳር ፈላጊ ከሆነች መጀመሪያ እራሷን ወደ እግዚአብሔር አስጠግታ ሁሉ የሚቻለው ፈፈጣሪ ስለሆነ እሱን ትጠይቅ በተረፈ እምነቷ ምን እንደሆነ ስለማላዉቅ ኦርቶዶክስ ከሆነች ጠበል ትጠመቅ ዉጤቱን ከዛ በሃላ ታየዋለች ደሃም ቢሆን እዉነተኛ የትዳር ሰዉ ከሆነ በእምነት ትቀበል የጎደለ እንኳን ቢኖር በመረዳዳት ይሞላል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም ደግሜ እላለሁ ጠበል ተጠመቂ
@fekeryene213
@fekeryene213 2 жыл бұрын
የሆነ የአእምሮ ችግር አለባት እርዷት ❤️
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
ህክምና ያስፈልጋታል ወይም ፀበል
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
ተገድጄ ፈረምኩ ትላለች በዛ ላይ ስጋ ወጥ አማራት
@rahelasefaha9077
@rahelasefaha9077 2 жыл бұрын
lol 😂
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 2 жыл бұрын
You make my day.funny
@lenaib7947
@lenaib7947 2 жыл бұрын
Kkkkkkk betam metegerem setyo nech
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መርጋጋትን ይስጥሽ እህቴ ይሄ ከባድነው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
ምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ፀበል ሄደሽ ተጠምቀሸ በፆም በፀሎት ውሀ አጣጭሸን ከላኛው ጌታ ታገኝ ነበር አንቺ የአይምሮ ጫና ያለብሸ ይመስላል
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 Жыл бұрын
ልጅቷ ጀንፈል ነገር ናት ሰውረነ ጉድ እኮ ነው እንደዚህም አይነት ዘገምተኘነት አለ ይቅር በለኝ እኔም እንዴ ቀብጬ ሞክሬ ነበር ግን በዚህ ደረጃ በለበል ይግባ እንጂ ባል ብዬ እራሴን አላዋርድም ለማይገባው ክብር ክብሬን ማጣት አደጋ ነው አለች አዛሉ
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 2 жыл бұрын
Please do not stress too much when the time is right you will find the right person
@sel2890
@sel2890 2 жыл бұрын
Ewnet nwe yene ehete
@sel2890
@sel2890 2 жыл бұрын
Swew bande setete ayemarem
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
ኧረ ልጅቱ ጤነኛ አይደለችም ህክምና ያስፈልጋታል ሌላው ብዙ ሴቶች ወንዶችም እዚህ ሲኖሩ ከሰው ተለይተው በተለይ ከገዛ ወገኖቻቸው ርቀው ይኖሩና ዕድሜያቸው ሊያልፍ ሲል ይቅበዘበዛሉ ኧረ ወየው መቀራረብ ይከለከላል አላለችም ማነው ከልካዩ ? ጋዜጠኛው ጥናቱን ይስጥህ ልብህን አደረቀችውኮ ከቻልክ ወደ ሃኪም ሸኛት ወይ ወደ ጠበል ላኳት ዘመዶቿ አትላንታዎች ይቺን ልጅ እርዷት
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 жыл бұрын
ማነው የሚከለክለው ሰውና ሰው እንዳይቀራረብ
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 жыл бұрын
When u right time comes God will help u to find husband!!!
@aseco-g2h
@aseco-g2h 2 жыл бұрын
ውሸታም ነች።መጀመሪያ ፈል ጋው ነው ያገባችው።ምክንያቱም ውልና ማስረጃ ያ ሁሉ ህዝብ ፊት ለመናገር ፈርቼ ነው ያለችው ሴት አህን ሰፈሩ ድረስ ሄዳ መጥሪያ ለመስጠት ወኔውን እንዴት አገኘች። አንተም ስትጡይቅ ዝም ብለህ አትካለብ።ሰው ልታስተርበት ከሆነ ታሪክ ለማሳመር ሳይሆን በጥሞና አውራ።
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
በጣም ፡እናመሰግናለን ፤ለኛም ፤አሰተማሪ ፤ታርክ ፤ነው።
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው መጀመሪያ ወደእግዚአብሔር ቅረቢይ ፀልይ ፁሚይ ተረጋጊይ በሖላ ሑሉም ይመጣል ላንቺይ ያለውን አታጪም።።።
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
አይ ይቺማ ችግር አለባት እባክሽ ፀበል ሂጂ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ልጅቷ በጤናዋ አትመስለኝም አረ እህቴ መጀመርያ ጤናሽን አስቀድሚ ትዳር የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው የምታወራው ሁሉ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እኔም የምኖረው በውጪው ዓለም ነው ግን አንቺ የምትያት አሜሪካ ትለያለች መሰለኝ ምነው እዚህ ወንዶች መቼ ጠፋና ነው ስንቶቹ ናቸው እዚሁ ትዳር መስርቶ የሚኖሩት ደሞ ካልሆነ ቢቀርስ ምነው ያለ ወንድ መኖር አይቻልም እንዴ ምንቴ ልጅቷ ከልቧ አይደለችም ብትችሉ ወደ ፀበል ውሰዷት
@yeshimebetkebede6104
@yeshimebetkebede6104 2 жыл бұрын
Weyne agero yasyitan agere nawo
@yishakyishakasrat2299
@yishakyishakasrat2299 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስሽ
@galtgray3908
@galtgray3908 2 жыл бұрын
ዋይ ምንድነው ይሄን ያህል ለወንድ ልጅትዋ ጠኔኛ ኣይደለችም የሆነ ችግር ኣለባት የኣእሐምሮ ህክምና የግድ ያስፈልጋታል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
አይደል ቀባጣሪ ጤነኛ አይደለችም ይህን ያህል ወንድ??
@galtgray3908
@galtgray3908 2 жыл бұрын
@@georgessaroufim7733 ችግር ኣለባት ትዳር ሱቅ ሄዶ ኣስቤዛ መግዛት መስሏት ነው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
@@galtgray3908 ጤነኛ አይምሮ ያለው ከዛ ድረስ መጥቶ መንከራተት አሳመመቺኝ
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 2 жыл бұрын
ትዳር ማለት እኮ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ እንጂ እንደ ሸቀጥ ምን አይነት ትፈልጊያለሽ ተብሎ የሚነገር አይደለም። አትላንታን አሰዳቢ ናት። ህክምና ያስፈልጋታል ታማለች።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ::
@hawigebeyehu8204
@hawigebeyehu8204 2 жыл бұрын
ይቅርታ ጋዜጠኛዉ እየፈረድክባት ይመስላል ሰዉ ይሳሳታል ደግሞ ከስህተቱ ይማራል፣አንተ እንዳልከዉ ትዳር የሚገኘዉ ከጎንሽ ነዉ አልክ በእርግጥ ይሄ የአንተ አመለካከት ነዉ፣የትዳር አጋርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ እንዴትና የት መሆኑን የሚያዉቅዉ እርሱ ነዉ።ፈጣሪ አንድን ወንድና ሴትን ለማጣመር ሁኔታም ርቀትም ጊዜም አይገድበዉም። እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነዉና ይክስሻል በደንብ ፀልዪ እራስሽን ሴትነትሽን እየጠበቅሽ እግዚአብሔርን ጠብቂ፣ተረጋጊ ፣ጥበበኛ ሴት ልባም ሴት መሆን አለብሽ ፈጣሪ ትክክለኛውን ሰው በራሱ መንገድ ያስተዋውቅሻል እሺ በርቺ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ስታሳዝን ባል ባለሽበትም ሀገር ባልጠፋ ነበር የአንቺ አቀራረብም ይወስነዋል ግን አ አ ጠለፋ አለ ለማለት ይከብዳል የሀበሻ ቀሚስ ሊያውም አልብሶ አይመስለኝም ግን እንደው አገቱኝ ደፈሩኝ ብትይ ጥሩ እስኪያስፈርምሽ ድረስ እህቴ ታከሚና ፀልይ ሕክምና ግን መጀመሪያ ያስፈልግሻል ታመሻል ዉዴ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
ልጅቱዋ ግን ጤንነዋ ልክ አይመስለኝም
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
እደኔ አመለካከት እግዚአብሔር ከፈቀደ fb ይሁን ቤተክርሰቲን ሰለተዎወቁ ምክኒያት ሊሆንአይችልም እኔ ፍቅሬን የተዎወቅነው fb ላይነው 5አመታችን ሁሉምሰው መልካምነው ባይባልም አሉ የተመረጡ ልክ እደኔ ባል እመብረሀን ላንች ያለውን ሰው ትሰጥሺ
@rahelwesen7178
@rahelwesen7178 2 жыл бұрын
እባክህ እንዳልክ ቤተስቦቻ ወደ ህክምና እንዲወስዳት አድርግ ይሄ የባል ችግር ሳይሆን የአይምሮ መታወክ ሳይገጥማት አይቀርም በጣምታሳዝናለች ወይም የምክር አገልግሎትም ብታገኝ ጥሩ ነው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ችግር አለባት ምን አለ ገዳም ብትገቢ ያለ ባል አይኖርም ያለሽ ማን ነው ከንቱ ነሽ ስንት ሽ ዘመን ልትኖሪ ነው ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ ለዛውም ለባል እረ በስመአብ. እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ትዳር
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Please sister we have to care to each others moral. I don't think you have to use the word ' Kentu Nesh'. It would be great if you can edit and explain your idea using another polite words
@soniadoly23
@soniadoly23 Ай бұрын
አትፍረዱ አሜሪካን ሀገር ያለን ሴቶች ብዙ ነገር አለብን በተለይ በትዳር ዙሪያ በጣም challenging ነው ጊዜያችን ሲሄድ ዝም ብሎ ማየት ብቻ ነው አንዳንዴ ያለን እድል እና የዚችን ሴት ሁኔታ በጣም እረዳለው
@belayneshabera9031
@belayneshabera9031 2 жыл бұрын
ህክምና ያስፍልጋታል ትክክል
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
በጣም ፤እናመሰግናለን ።ሰለ ፡ታሪኩ
@embett.tsadik8058
@embett.tsadik8058 2 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ውይ የኔ እህት ፀልይ ያገኘሽውን አድል ሁሉ አበላሽተሽ ለቤተሰቦችሽ ፀፀት አትሁኝ አርፈሽ ወደ ሳይካትሪስ ጋር ሂጂ ጋዜጠኛ አባክህ ተባበራት እንዲህ የሆነት ጎደኛየ አለች አሜሪካ አንደውም ጎረቤት ናቸው መሰለኝ
@azebabebe1479
@azebabebe1479 2 жыл бұрын
ምስኪን የአይምሮ ችግር አለባት ህክምና ያስልጋታል
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Marriage is from God & it is not for everyone. Don't stress yourself, be grateful in what you have sistu. May God give you peace of mind
@asseb5268
@asseb5268 2 жыл бұрын
እህታችን በቅን ልቦና ነው ባል እየፈለገች ያለቺው ግን የሚታመን ወንድ አላገኘቺም ምናለ እንደኔ ሁሉም ወንድ ታማኝ ቢሆን እኔ ለማገባት ለራሴው ስል ታማኝ እሆንላታለሁ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
ሊበላ?
@user-fx8iz3tj3l
@user-fx8iz3tj3l 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@asseb5268
@asseb5268 2 жыл бұрын
@@sophijarso9929 በደንብ የሚበዳት አላገኘቺም
@asterabraham9656
@asterabraham9656 2 жыл бұрын
ትዳር ከግዚአብሔር ነው እንጂ በራስሽ ፍላጎት አይሆንም ግዜሽን ለእግዚአብሔር ሰተሽ ሱባዬ ገብተሽ በፀሎት ፅኝ
@besenbetdhers6829
@besenbetdhers6829 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት አንድ ነገር ልገረሽ ሀይማኖትሽ ኦርቶዶክስ ተከታይ ከሆንሽ ሰሜን ሸዋ ፃድቃኔ ማርያም ሂጂ እዚያ ቂልፋ ይፈታል 100%
@alemgebra6041
@alemgebra6041 2 жыл бұрын
ይበልሽ ሲያንስሽ ነው እሩቅ ያለ ስትናፍቂ ነው አጠገብሽ ያለውን የምታጭው ሌላው እዚሁ ያለሽበት ሀገር ላይ ባል አይሆነኝም ብለሽ የምታስቢው አጭበርባሪ ወይም የምታይው ጋር የምትጓዥ ትሆኛለሽ ማማዬ ከወሬሽ ብዙ ውሸት አለ እራስሽን መርምሪ ።
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
ውይ ግን ምንድነው ድብቅብቅ ያለ ወሬ ነው የምታወራው ለምን ግልፅ አትሆንም ከወደድች ወደድኩት ማለት ምን እስፈራት እንደውም ምንተስኖት ብዙ አውጣጣሀት እሷ ግን ግልፅ አይደለችም::
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 жыл бұрын
አስገደደኝ ያለችው ውሸትዋን ነው
@wollodesie2116
@wollodesie2116 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ትዋሻለች ሌላው ደግሞ በርግጠኝነት ነርስ አይደለችም ምንአልባት አሮጊቶች መጠበቅ ምናምን ነው ስራዋ ። ትምህርት የሰውን አመልካከት ይቀይራል እኮ ።
@rrebka3396
@rrebka3396 2 жыл бұрын
😝😝😝😝😝
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 2 жыл бұрын
ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ
@user-qq9jd1xc9z
@user-qq9jd1xc9z 2 жыл бұрын
የኔ እመቤት ችግሩ ያለው ያንቺ አለመረጋጋት እንጅ የእውነት ባል አጥተሽ አይመስለኝም እንዴት ነው አሜሪካን ባል አጣሁ ብለሽ በየሜዳም ባል የምትፈልጊው መንፈሳዊ መረጋጋት ያስፈልግሻል ያለባልም መኖር ይቻላል ቆም ብለሽ አስቢ እባክሽ ችግሩ ያለው አንቺ ጋር ነው መንፈሳዊ እርዳታ ወይም በትክክል የአይምሮ ሀኪም ማየት በትክክል ያስፈልግሻል ወይም በጣም የሰለጠንሽ ምስሎች ከሆነ ቆም ብለሽ አስቢ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 2 жыл бұрын
ሰላም ሴትየዋ በራስዋ የምትተማመን አይደለቺም ሌላው የዋህነትም ድፍረትም እላት እህቴ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 Жыл бұрын
፡ውይ የኔ እህት ፀበል ግቢ ፆሚ ፀልይ ጌታ ይሰጥሻል።
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባል ይስጥሺ
@makdayemam2131
@makdayemam2131 2 жыл бұрын
ስንት የባሠበት አለ በፈጣሪ ሲጀመር ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው
@netsanetamare3249
@netsanetamare3249 2 жыл бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ በእውነት ፀበል ግቢ
@sambtad4322
@sambtad4322 2 жыл бұрын
ሚስኪን ብዙ የተዘበራረቀ ነገር ነው ምትናገረው አሳዘነችኝ ለዚህ ይሆናል የሚርቃት ምንቴ አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም
@Crstina246
@Crstina246 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ ግን ጠነኛ አትመስለኝም እውነት ወይ አንቺ አሜሪካ እኔ አሁን የመርሳት በሽታ ይዞኛል እሷ ግን ጭንቅላቷን ትታይ
@daewas1403
@daewas1403 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ አሜሪካ እየተኖረ መጀመሪያ የነበረው ኦርጅናሉ አእምሮ ያለው ጥቂቱ ነው😊
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
እስኪ መጀመሪያ ተረጋጊ እርጋታ በጣም ይጎልሻል በዛም ላይ ትእግስት የለሽም አታዳምጭም። የምትፈልጊውንም ጠንቅቀሽ አታውቂም በጥሞና ፀሎት አድርጊ ፈጣሪን ለምኚ በጉዳይሽ ላይ!!
@zem696
@zem696 2 жыл бұрын
ይቅርታ ባለታሪኳ እራሶ ጤነኝ አትመስለኝም ካለትዳር መኖር ይቻላል ፈጣሪ ካለ ይሆናል ካልሆነ ብቻ መኖር ይቻላል ኤጭ።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ችግርም ስላለባት ይሆናል ሁሉም የሸሹት
@maremahmad5066
@maremahmad5066 2 жыл бұрын
እዳልክ ደሜን አታፍላው በጥፍ በላት የሆነች ኣትዝም በሽተኝ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
አሳመመቺን እኮ የሆነች ሰገጤ
@chachikebede2397
@chachikebede2397 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የአይምሮ ህክምና ብታደርግ መልካም ነው እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
ግን ባል ከመፈለግ እግዚአብሔር መፈለግ አይበልጥም 🤔⁉️
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 4 ай бұрын
Exactly❤❤Amazing comment
@samriethiopia6271
@samriethiopia6271 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው መፍትሔ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው ፀበልን ጨምሮ። ከዛ በተረፈ ግን በዴቲንግ ሳይት በፌስቡክ ምናምን ብዙ አያስኬድም ውዴ።
@seniethiopia796
@seniethiopia796 Жыл бұрын
በስው ህይወት የሚቀልዱ ሴቶች አሉ ከአትላንታ እየተመላለስች እንጋባ እያለች ውንዶችን እያጭበረበረች የፈለገችውን እያስገዛች የምትጠፍ አደገኛ ሴት አለች ስማችሁም እንድ አይነት ነው ለማንኛውም እሜሪካ እገር ትዳር የሚፈልግ ብዙ ወንድሞች አሉ ግን ያንቺ ለማመን ትንሽ ይቸግራል ከአወራርሽ
@hanaabebe765
@hanaabebe765 2 жыл бұрын
በጭራሽ አየመስልም የራሷም ፍላጓት አለበት እንኳንስ አዲስ አበባ ተወልዳ የገጠር ልጅ አያረገውመ
@henokengida9377
@henokengida9377 2 жыл бұрын
እህቴ ፀሎት ያስፈልግሻል አውሮፖ እና አሜሪካ አረብ አገር የአኢትዮዸያ ሴቶች እህቶቼ እንባ አለባቹ ወንዶች
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
what do you min
@meleakemiheret8671
@meleakemiheret8671 Жыл бұрын
እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና፤እግዚአብሔር እውነተኛ ትዳርን ይስጥሽ።
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን እንዴት እዳሳዘነችኝ😢😢😢❤
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 жыл бұрын
አስገድዶ አገባኝ ሚለው በፍፁም አልተዋጠልኝም እዴ ምን ማለት ነው ውልና ማስረጃ ማለት እኮ የህግ ቦታ ነው ኡኡ አትልም
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ህክምና ያስፈልጋታል ባስቸኳይ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
እህት የሰው ልጅ እግዝሃብሄር በሃምሳሉ የፈጠረውን ሲያስጠላ አይባልም ላነጋገርሽ ስርአት ይኑርሽ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለምኝ ፀልይ እህቴ እግዚአብሔር ያሚሳነው ነገር ያለም ግን ብዙኅ በዚህ መንገድ ሞከርሸ አልሆነም መሞከርሸ መትፎ አይደለም አሁን ደሞ ወደ ፍጣርሸ ተንበርከክ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
እረሴቶች።ወደየት።እየኸድን፣ነው፣እውነት፣ልብ፣እንግዛ፣እዴነው፣የምናስበው፣ሀገራችንን፣ቤተሰቦቻችን። መጥቀም።ባችል፣ለሀገር፣ለቤተሰብ፣ሸክም፣አንሁን፣እናስብ፣ፈጣሪ፣ያለው፣ይሆናል
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 2 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ጥሩና እውነተኛ ትዳር ለማግኘት ከባድ የሆነበት ዘመን ነው ገንዘብ የሚያስቀድምና የሚያመልክ ህዝብ በበዛበት የገዛ ዘመድህ እንኳን ይሸሽሀል ጥቅም ካላገኘብህ ስለዚህ እህቴ ሰከን በይና አላህን ለምኚው ሴት እንደመሆንሽ መጠን ያልሆነ ቦታ ወድቀሽ አደጋ እንዳይፈጠርብች
@bab8310
@bab8310 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጥሩ ሴት ብትሆኚ ኖሮ እዚሁ አጠገብሽ ሞልቶ ነበር ችግር ስላለብሽ ነዉ ይመስለኛል ብዙየለመድሽ ሰዉ ነሽ ።
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
ልጅቷ ከራሷ አይደለችም የምታወራው ሁሉ ምንም እውነት አይመስልም በግድ አስፈረሙኝ ትላለች እንዴ እቤት ውስጥ ቢሆን ጥሩ ውልና ማስረጃ ስው እያለ አትጮህም እንዴ ምን ድንግዝግዝ ናት
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 72 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 101 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 130 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,1 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН