እህቴ እና ባሏ ተመሳጥረው ጉድ ሰሩኝ! ወላጆች ልጆቻችሁን በቅርበት ተከታተሉ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 114,828

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 499
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 7 ай бұрын
አጀቴን በላኝ😭💔💔😭😭😭😭 ጋይ እናዋጣና ባካውቱ እንረዳው እንረዳ 😢😭😭😭😭😭😭😭
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 7 ай бұрын
Eneredawe weye anegetine belaje esame balane setebelu yemotalu alefo trtefo wendemune ameta
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 7 ай бұрын
እዴት ያሳዝናል😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 7 ай бұрын
@@user-yc5pz7cx3b በጣም አካውተ የለውም
@berryberry2124
@berryberry2124 7 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ
@tesashom5835
@tesashom5835 5 ай бұрын
Awo enrdaw
@merrymegra
@merrymegra 7 ай бұрын
የኔ ጌታ የኔ ከርታታ 😢😢😢አንጀቴን ነው የበላኝ አካውንቱን አስቀምጡልን ያቅማችንን እንረዳዋለን ሰውነቱም ተጎድቷ እኔ አፈር ልብላ
@emuadmasu873
@emuadmasu873 7 ай бұрын
😢😢😢😢💔Yene Geta betam asazenegn
@tigesttigest75
@tigesttigest75 7 ай бұрын
በጣም 😭😭😭
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 7 ай бұрын
Bexam nawe anjityne nawe yebelagn ayyyyeee Hiwiot 😢
@Adu40
@Adu40 4 ай бұрын
tebarki😢
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 7 ай бұрын
በማርያም እንርደው ለነፍሳችን ስንቅ ይኾነናል
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 7 ай бұрын
@BorenaSayint12 ሰብስክራይብ ነው
@fgty4821
@fgty4821 7 ай бұрын
በየቤቱ የተደበቀ ስንት ህመም አለ ስንት ቁስል አለ😢😢😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
ባለ ታሪኮቹ የመከራው የስቃዩ ገፈት ቀማሾች ናቸው ወንድሜና ጋዜጠኛ አለምሰገድ አንተ ፊትለፊት ሆነ የምታዳምጠው የምታየው ምን ቻይ ብርቱ ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታ ያጠንክርክ እኔ ላንተ አብዝቼ እፀልያለው 🙏🏼
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 7 ай бұрын
ይቺ ፁሁፍ የምታነብ በምሉ ያልታሰበ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ ❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 7 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 7 ай бұрын
@BorenaSayint12 ደመርኩህ እሺ
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 7 ай бұрын
@@rasayifat5726 ክክክክ እሺ ችግር የለውም ሌላ ግዜ እላለው 🙏🙏🙏
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 7 ай бұрын
አሚን የኔ ቅን
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@genetsifeta1619
@genetsifeta1619 7 ай бұрын
ልበ ብርሀን ናቸው የሚባለው እውነት ነው አነጋገሩ እራሱ ጥርት ያለ የኔ ጌታ 😢
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 7 ай бұрын
እውነት ጸበል እምነት ቀባው ትድናለክ እግዚአብሔር ኃያል ነው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
እሌክስ እባክህን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የዚህን ልጅ የእባቱን እና የእናቱን ጉዳይ እራስህ ተከታትለህ እንድ በልላቸው... እንተ ለምትስራው ስራ ሁሉ ብድሩን ፈጣሬ በእጥፋ ይከፈልህ እሜንx3 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@birtukanmohammed6599
@birtukanmohammed6599 7 ай бұрын
የዚህ የልጅ ታሪክ፣ ብዙ ነገር ያሳያል፣ ያገራችንን ሁኔታ፣ ለሰውልጅ ያለንን ክብር፣ የልጁንብርታት፣ መስዋትነት ብዙነገር
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
የስው ክፋት ጥግ ደርሷል ይሄን ምስኪን ልጅ ለመሬት ብለው እንዳይገሉት እግዚአብሔር ይጠብቀው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
ወንድም ዘመን ባጣም ከባድ ዘመንነው እህት ወንድሟ ታሠቃያለች ወንድም እህቱ ያሠቃያል የሚሠማው ነገር በጣም ይዘገነናል ሥለ ሀገራችን እንፀልይ ምህረት እንጠይቅ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 7 ай бұрын
የባንክ አካውንቱን ለጥፍልን። የገና ስጦታ እናድርግለት።
@nanu144
@nanu144 7 ай бұрын
😢😢😢💔አላህ የእሷን ይሸፍነው ገና መግቢያውን ሳይ ልቤ ተሰበር የሷ ልብ ይሰበር😢
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
አኔ እራሱ
@selah5232
@selah5232 7 ай бұрын
Alex … can he be seen by doctors in Addis ? Can he get second opinion? I’m curious if he can get lens replacement. I’m devastated after seeing this. If he can get Medical care I’m sure your viewers will be happy to help 😢
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 7 ай бұрын
እንኳን ወደዚህ ሚዲያ መጣክ መምጣትክ ለመልካም ነው
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 7 ай бұрын
ጀግና ኮራሁብህ ፣ ሙሉ አካል ይዘን መንገዱ ጠፍቶብን እንተራመሳለን ።
@TesfanshAbebe
@TesfanshAbebe 7 ай бұрын
እህትየውም ሆነች ባሏ እዚ ልጅ ላይ ለስራችሁበት በደል የእጃቹሁን ታገኛላቹ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
ድህነት እና እውቀት ማጣት የዚህን ምስኪን ልጅ ብርሀን እሳጣው😢😢😢ጌታ ሆይ ለእንተ የሚሳንህ የለም እባክህን ይሄንን ብላቴና በፀጋህ ተመልከተው በደምህ ሽፍነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውይ
@tizitatube84
@tizitatube84 7 ай бұрын
አሜን
@hananhanan173
@hananhanan173 7 ай бұрын
Amen 🙏
@ermiaswodere2582
@ermiaswodere2582 7 ай бұрын
አይ አገሬ አንዷ እህት ለወንድሟ ኩላሊቷን ስትለግስ ሌላዋ ጨካኝ አረመኔ ይህንን አስተዳደጉ የሚያሳዝን ነገ የምትቀበርበትን አፈር ነጥቃ ታንከራትታለች የዘራሸውን ታጭጃለሽ አንተ ግን ጎበዝ ጀግና ነህ የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት መግባትህ አይለይህ❤❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮስ የማንሰማውና የማናየው የለም እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን 😥
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
አሜን ሀኒቾ እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይሰውረን በስማም ይዘገንናል
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 ай бұрын
Amen amen amen
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
@@TiruB የኔ ውድ ጥረሻዬዬ አለሽ ግን ሰላምሽ ይብዛልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል🌹😘
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
@BorenaSayint12 እሺ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 7 ай бұрын
በጣም አንጀቴ ተላወሰ 😭💔አላህ ይድረስልህ አካውንቱን ብታስቀምጥልን ወንድማችን እባክህ እንርዳው
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን😢😢😢ጥንካሬዉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና❤❤❤
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 7 ай бұрын
በጣም መጨረሻው ምን ይሆን
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 7 ай бұрын
የአባት ልጄ ዘመድ አይሆንም ክፉወቺ ናቸው አያስፈልግም ምንም ቢሆን የእናት ልጂ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 7 ай бұрын
😢😢😢😢ያሳዝናል አለምሰገድ ፊቱ ላይ ያለውን ሃዘን እንደኔ ያለ ሰው ዘመንህ ይባረክ ይበል
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
እንዴት አይንን ያህል ነገር ደም እስኪደማ ታሸዋለች 😢 ወይ በሰው አይደርስ ፈተና የለም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው😢
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብረሀንህ ይግለጥልህ😢 የኔ ወንድም አይዞህ😢😢😢
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 7 ай бұрын
የህግ ባለሞያዎች ቢረዱት ቢተባበሩት ለእውነት የቆሙ ምርጥ ሠውች ስላሉ ህግና ፍትህ ኢትዮ ውስጥ የለ ሲጀመር ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 7 ай бұрын
❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) የኔ ጌታ በርታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 7 ай бұрын
በአብይ ዘመን የምትሉ ሁሉ ይሔን ስሙ እንግዲህ ስንት አመቱ ነው ይሔ ታሪክ???? ሚዲያው የእኛን የኢትዮጲያዊያን ጭካኔ ከጥንቱም መሆኑን እየገላለጠው ነው ይሔ ነው ኢትዮጲያዊነት. የወረደ ማንነት😢😢😢😢😢😢
@saragirma5196
@saragirma5196 7 ай бұрын
አፍር ልብላ የኔ አባት 😢😢😢😢😢አይይይይ የዚች አለም ህይወት በጣም በርቱ ሰልፍ ናት እኮ ህህህህህ አይዞህ የኔ አባት 💔💔💔
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል ልጁን ግን በአቅማችን እንርዳው ነገ ጥለነው እንሔዳለን
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 7 ай бұрын
ዘንድሮ ሁሉም ነገር ልብ ይሰብራል ፈጣሪ እርዳታዉን ይስጥክ ገወርጊስ ይግዝክ ወንድሜ❤😢
@yayahala615
@yayahala615 7 ай бұрын
😢
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
ስያዛዝን ያስታውቃል የተጎዳ ነዉ የኔ ወድም ያቅማችን ብንረዳው
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
እስኪ እንስማ ጀሯችን መቸም ሞላው አይልም😢
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
@BorenaSayint12 ደምሬሻለሁ እህት
@cphonetastic8429
@cphonetastic8429 7 ай бұрын
ሰላም ውድ የስደት ጋደኞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@hyatt127
@hyatt127 7 ай бұрын
✋✋✋✋
@hddi491
@hddi491 7 ай бұрын
❤❤❤
@eftah21
@eftah21 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
ደምሬሻለው መልሽልኝ ​@BorenaSayint12
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
አሜን
@masymasy1223
@masymasy1223 7 ай бұрын
እመ ብርሀን ትርዳክ እባካቹ በእግዚአብሄር ስም የምትችሉ ስወች እርዱት😢
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 7 ай бұрын
ጠንቋይ ናት ይች አይኑን እንደዚህ ያደረገች 😢
@user-sl3wr7do4c
@user-sl3wr7do4c 6 ай бұрын
እ/ር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታዉሳል እና ለሁሉም ጊዜ አለዉና በርታ ወንድሜ እ/ር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብረሁን ይገለጥልህ😢 የኔወድም አይዞህ😢😢😢😢😢
@merlu1997
@merlu1997 7 ай бұрын
ወይ የሰው ልጅ ጭካኔ 🥺🥺አይዞህ ወንድሜ ይሄን ታሪክ ግን ከዚ በፊት የት ነው የሰማሁት🤔
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 7 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ይቅርበለን ዘንድሮ የማይሰማው የማይታየው የለም እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ተለመነን ሀገራችን ታዲያ አሁን ላለንበት መከራ የደረሰነው በራሳችን ክፋት ተንኮል ሀጢያት ብዛት ነው አረሚሰማው ሁሉ ከቀን ወደቀን እየባሰ ነው ሁላችንም በምነታችን ንሰሀ ገብተን አንፀልይ እፁም እንስገድ ስጋወደሙ እንቀበል መፍትሔ ይብቻ ነው ከዚየባስ እንዳይመጣብን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፊቱን እንዲመልስን
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 7 ай бұрын
የኔ ከርታታ ሁፍፍፍፍ የኔ ምስጊን ወንድም😢😢😢 አምላክ ነገሮችን ያስተካክላል አይዞኝ የጌታ ፍርድ ይበልጣል ❤❤ እመቤቴ ትርዳክ ወንድሜ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 7 ай бұрын
ድህነትን ምጠላዉ ለዚህ ነዉ ኡፍ የኔ አባት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ አላህ አይሳነዉምና ብርሀንህን ይመልስልክ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ አሜን
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
በቃ የስው ስቃይ ሚያስደስታቹ ስዎች ግን ምንኛ የህሊና እርፈት ይሰጣቹሀል እንድው እንዴትስ አስጨከነሽ እህት ተብዬዋ አይ ጭካኔ ላንተ የልፋትክን ውጤት ያሳምረው ምልጨረሻክን ጀግና ልበ ብርቱ እግዛብሄ ካንተ ጋር ይሁን አይዞክ ፈጣሪ ከተገፉት ጋር ነው ብርታ❤❤❤❤
@ritatadsse675
@ritatadsse675 7 ай бұрын
ልበ ብርሃን ነህ ወንድሜ አይዞኝ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
ይህ ቅጠል አብላሊት ነው አይን እንኮን ተፈገፈገፎበት የሱ ቅጠል ትናንሽ ነገር አለው ያ ንፋስ ወደ አይን ታሰገባብን መገለጥ አንችልም በጣም መጥፎ ነው ይቺ ልጀ ሰይጣን ናት ይቺ
@frdosi2312
@frdosi2312 7 ай бұрын
አካውንቱን ልቀቅልን በነካ እጅክ😢😢❤❤😊
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 7 ай бұрын
የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 7 ай бұрын
ሰው ከንቱ 😢😢😢 አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 ай бұрын
ወጣት አብርሃም በዚህ ሁሉ ቻሌንጅ አልፈህ ተስፋ ሳትቆርጥ በመስራትህ እዚህ ደርሰሃል፤ በርታ መጨረሻህን እግዚአብሄር ያሳምርልህ፤
@adetube4763
@adetube4763 7 ай бұрын
ተሉቁ ጥንካሬ ማለት ፀናት ነዉ ኢቺ አልም አላፊ ጠፊ ነች ሁሉም ለበጎ ነዉ ወደሜ እኔ አትን አይቼ ጠንክርኩ እጅ እሬ የስራል አካሌ ሙሉ ነዉ የጎደለኚ ነግር የልም ግን 24 ሳአት ዉስጥ ስደስት ሳአት ነዉምተኛዉ ሌላዉ ቆሜ ነዉ ምሰራዉ እና በጣም የሰማኛል😢
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ኡፍፍ እግዚአብሔር ብርሐንህን ይስጥህ ሀቅህን ያሰጥህ በየቤቱ ያለ ጭካኔ ምና አለ እህቱ ብትራራለት 😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
እስቲ ላድምጠው እስከመጨረሻ ግን በየቤቱ ያለው ጉድ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ነው የሚያስብለው
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 7 ай бұрын
የሰዎችን ክፉ ተግባር ባየሁ በሰማሁ ቁጥር የእኔ የመኖር ፍላጎቴ እየተመናመነ ነው 😢በየቀኑ በቁሜ እየሞትኩ ነው😢
@BEZAWITTUB
@BEZAWITTUB 7 ай бұрын
እኔስ አይይይ
@eftah21
@eftah21 7 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 7 ай бұрын
Tekekel Betam yaseferale Sewu awure honewal
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 7 ай бұрын
😢😢
@user-cr5dv4vz3t
@user-cr5dv4vz3t 6 ай бұрын
ለምን ምድር ላይ ስንኖር እይወት እንደዚህ ነው አንቺ በተቻለሽ መጠን ልብሽን ጥብቂ!!
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
አሌክሥ ዘመንሕ ይባረክ ።።። ለግፈኞች ደግሞ እግዚአብሔር እዉነኛኛ ዳኛ አለ ሠዉ የዘራውን ያጭዳል 🙏🙏🙏
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 7 ай бұрын
ወንድሜ እኔን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከተበደሉት ከግፉአኑ ጎን ነው። አይዞህ አንተ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ነገ ይብላኝ ለነሱ። እኔ ልንከራተትልህ አንተ መልካም ሰው እመብርሃን ከፊትህ ትቅደምልህ፣ ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወቅዱስ ገብርኤል በግራ እና በቀኝ ይከተሉህ። ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አባ ተክለሃይማኖት እጅህን ይዘው ይምሩህ ፣ የዓለም መድሃኒት የሆነው ቸሩ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለልብህ ፋና ፣ ለእግርህ ብርሃን ፣ ለአንደበትህ መወደድን ይስጥህ።
@shewayefekadu
@shewayefekadu 6 ай бұрын
አይ እኔን ወንድሜ 😭ይች ህይወትን የፈተና ቦታ ናት ፈጣሪ ይርዳህ ከአሁን በኋላ ያለውንም ህይወትህን
@tirumarwalelign1085
@tirumarwalelign1085 7 ай бұрын
በእዉነት ይህን ፕሮግራም ሁል ጊዜ ባይሆንም አልፎ አልፎ እከታተለዋለዉና ብዙ ነገር እያስተማረኝ ሰለሆነ ኣዘጋጁን ላመሰግነዉ እወዳለዉ ተባረክ ዛሬ ደግሞ የቀረበዉ ልጅ ታሪኩ ስሜት ይነካል በተለይ ለትምህርቱ የከፈለዉ ዋጋ በአጠቃላይ ጥርካሬዉን ጉብዝናዉን አደንቃለዉ፡፡ ወንድሜ! አይዞሀ በርታ ከዛሬህ ነገህ የተሻለ ነዉ፡፡
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ቅዱስጊዮርጊስ ሀቅህይመልስልህ።😢😢😢እግዚአብሔር ይማራህ ወንድሜ ሰውከፋበጣም ያሳዝናል😢😢ቤተሰብነው ጠላትሌማንም አይደለም😢
@myfilemobile4917
@myfilemobile4917 7 ай бұрын
Ayizoh wedime fetar ke ante ga yihun wayine
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲሳዝን😢😢 ኡፍ አንዳንዴ ይህ የባህል መድሀኒት ሂወትን ያጨልማል ያ ቅጠል እንዲህ ያደረገው ሀያሉ እግዚአብሔር ብርሀኑን ይመልስልህ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 7 ай бұрын
ለዚህ ነዉ በ21 ክፍለዘመን ሰዉ እንደድሮ መተማመን ያልቻለዉ ክፉዎች በዙ መልካሞች ጥቂት ሆኑ ፀሎት ያስፈልጋል የአለም ፍጻሜዋ የደረሰ ይመስላል ሰዉ እና ፈጣሪ በክፉ ስራ ከተቃረኑ አስፈሪ ነዉ እግዞ መሀርና ክርስቶስ የክፋት ጥግ
@Batl.14
@Batl.14 7 ай бұрын
ውይይይይይይ የሰውን ህይወት የምታጨልሙ ሰዎች ውይ😭😭😭
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 7 ай бұрын
የኔ ወድም አላህ አለህ እቺ የውሽት አለምናት እዛች እቀብር ውስጥ ትቀጣለች ከዛም ወዲ ደስታም አታገኝም አብሽር
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 7 ай бұрын
ኧረ ላይክ አድርጉ ተው ግን ለማይረባ ነገር 20ሽ ላይክ እያደረግን
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
ውይ ንግግሩ ሁላ እንጀት ነው እሚበላው አይዞህ የኔ ወንድም 😢
@amefke2069
@amefke2069 7 ай бұрын
ሁፍፍፍፍ ዘንድሮ የማይመጣ የለም ለጆሮ የሚከብድ ነው
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 7 ай бұрын
😢አላህ አፊያህን ይመልስልህ አይዞህ ጀግና ነህ የምር
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
እዮሐ ጸበል እንዲሂድ አርጉት 🥹
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ጌታ በሁሉ ነገር ይርዳህ አይዞህ ሁሉን የሚያይ አለ በሰማይ የስራቸውን ይሰጣቸዋል
@zinet4736
@zinet4736 7 ай бұрын
አቤት የሠዉ ልጅ ክፍት የምናየዉ የምንሠማዉ በጣም እሚዘገንን ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን
@farida1771
@farida1771 7 ай бұрын
የኔጌታ ያሳዝናል ጀግናነህ በርታ ወንድሜ
@Fafy_45
@Fafy_45 7 ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ኢትዮጰያዉይ
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 7 ай бұрын
አይዞህ በርታ ሁሉም ነገር በግዜው ይስተከከላል አተ ጀግና ነህ!::
@hoaaal6588
@hoaaal6588 7 ай бұрын
ያአላህ አጀት ይበላል ልጁ ሲያሳዝን😭😭
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 7 ай бұрын
ለኢትዮጰያ ህዝብ አንድ ጥያቄ አለዉ እግዚአብሔር ን ነው የምታመልኩት መቸም እግዚአብሔር ን የሚያመልክ ሰው እንደዚህ አይነት የጭካኔ ጥግ አይሄድም ወይ ይች ምድር አግዝዮ
@hiwotadmasu7591
@hiwotadmasu7591 7 ай бұрын
አቅም ያላችሁ እርዱት በእግዚአብሔር የኔ ወድም 😢
@FaizaJemal-yq7sy
@FaizaJemal-yq7sy 7 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ አንተ በጣም ጠንካራ ጀግና ነህ ወላሂ እኛ ሙሉ አካል ሙሉ ጤና ይዘን የአንተን ግማሽ ብርታት አጥተናል አንተግን ጀግና ነህ አይዞህ 😢😢
@narditube4378
@narditube4378 7 ай бұрын
እጅግ አንጀቴን በለኝ ልጁ ሰባታ ማራውራን ትምህርት ቤት አውቀዋለሁ ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንህን ይበርክ
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
እረ ጌታ ሆይ መልካም ነገር መቼ ነው የምንሰማው😭😭
@hananahmed1660
@hananahmed1660 7 ай бұрын
ወንድሜዋ አይዞህ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢እናመስግናለን እዩሃ ሚድያ
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ወንድም እገዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ በእውነት ጠንካራ ልጅ ነህ ሁሉም መልካም ይሆናል ለምንድን ነው ግን እንዲ ምንጨካከነው በጌታ ጥለናት ለምናልፍ አለም😭😭😭
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 7 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ በጣም ጎብዝ ነክ ሂወት ፈተና ናት ግን አንተ ትልቅ ቤታ ትደርሳለክ አይዞክ😢😢😢
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 7 ай бұрын
ኡፍ እንዴት ያሣዝናል የኔ ጌታ አይዞክ ሁሉም ነገር ያልፋል 🙏
@myoutube1806
@myoutube1806 7 ай бұрын
ያአላህ ምን አይነት ጉድ ነው ከቀን ወደ ቀን የምንሰማው 😢 አላህ ከክፋት እና ከተንኮል ይጠብቀን አላህ ከሰወች ክፋት ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን የአባት ልጂ የእናት ልጂ የሚባልን ነገር አልቀበልም ግን ከሁሉም ክፉወች አሉ እኔ የአባቴ ልጂ አለኝ ግን እኔ በጣም ነው የምሳሳለት የምወደው አላህ ይጠብቅልኝ የእሱን ባላውቅም አላህ ያብጂልን በእርግጥ እኛ ሀገር ላይ ይሄ የአባት ልጂ የሚባል ነገር እና እናትያ የሚባለው በክፉ ይታስባል ግን ሁሉም አይደሉም ከዛ ምሀል በጣም ጥሩወች አሉ የአስተሳሰብ እና የግንዛቤ እጥረት አለ በማሀበረሰቡ እንደ እስልምና በጥሩ ስነ ምግባር በድን በሀይማኖት ትምህርት ካደጉ ለወንድም ለህታቸው አይደለም መጥፎ መድረግ አያስቡትም እናትያም የሚባለው ሀይማኖቶን የተማረች ጎበዝ ከሆነች ትልቅ አጀር እንዳለው አውቃ ተንከባክባ ትይዛቸዋለች አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 7 ай бұрын
ምን ልበልህ የኔ ጌታ ፍትህ ከአምላክ እርሱ ይርዳህ።
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 7 ай бұрын
አለምዬ የዚሁሉ ሰው ስቃይ እየሰማህ እንቅልፍ የወስድሀል
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ብርህንክን ይመልስልህ ይህን ልጅ ቢያንስኳ ድርሻውን ብሰጡት ምን አለበት ቢያድላችሁ መርዳት ነበረባችሁ😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
ለምን እንደተቀመጡ አያውቁቱም ህዝብ ማገልገል ሳይሆን ማስቀስ ነው እውነትን እየሽፈኑ ውሽትን እውነት የሚያደርጉ የቀን ጭለማዎች እውነትን አትሽፍኑ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
እረ አልቻልኩም ወላሂ😢😢😢አጅቴ ተሰፈሰፈ😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
​@BorenaSaደምሬሻለሁyint12
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀቅህን እግዚአብሔር ያሰጥህ በርታ እውነት ያሸንፋል ወንድሜ አይዞን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤እንቁ ጋዜጠኛ አልምሰገድ ታደስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን እንወድሀለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 7 ай бұрын
እንዴት እንዳመመኝ እንባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ አይዞህ ወንድሜ ይህን ልጅ እንኳንእህት ማንኛችንምልነረዳ ልንራራለት ይገባል እንጅ መግፋት የልብ መደንደን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 7 ай бұрын
ትልቅ ልብ አለዉ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነዉ አይዞህ
@fikir1677
@fikir1677 7 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነህ ወንድማችን በርታ ጠንካራ ነህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
የአባት ልጅ የእንሰራ ጆሮ ነው ይባላል ለካስ እውነት ነው
@dcghetto
@dcghetto 7 ай бұрын
Waw 😘😘😍😍🙏🙏
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 7 ай бұрын
Ewente newe
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
ኦ አይደለም እንዴ ሰው ባህሪ ነው እኔ ባአባት የምንገናኝ እህት ወንደም አሉኝ ለዛውም ከእናቴ ጋር ካሉት ይበልጣሉ እንሰፈሰፈ ሲሉ በጣም ነው የምወዳቸው
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 7 ай бұрын
​@@NaeemaImam-tp9fpትክክል በአባትም በእናትም አንድ ሆነን ክፉወች አሉ😢 እኔ የባት ልጅ የእናት ልጅ በሚለው አላማንም የጥሩ ልቦና ባለቤት ስላልሆን እንጂ 😢😢😢😢😢
@nonenone3420
@nonenone3420 7 ай бұрын
Buda
@user-ux6ci3sy1x
@user-ux6ci3sy1x 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታ
@fentesgedefaw5055
@fentesgedefaw5055 7 ай бұрын
በስማም ልቤን ነካው እስከ መጨረሻው ማየት አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 7 ай бұрын
😢😢እረ ለመስማት ይከብዳል
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 207 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН