Ethiopia: በእርቅ ማእድ የሀገራችን ሁኔታ እጅጉን አሳሳቢ ነዉ! ለመሆኑ ምሁራንና የኃይማኖት አባቶች ወዴት አላችሁ? ቡርሀን አዲስ(መሐመድ አሊ)

  Рет қаралды 17,087

Sami Studio

Sami Studio

5 жыл бұрын

Пікірлер: 56
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
ደራሲ ፈላስፋ የሆነውን መሐመድ (ቡርሃን) ን ቃለ መጠየቅ በተለያዩ ሜዲያዎች ሰምቼዋለሁ : ነገር ግን በዚህ ሜዲያ ያቀረበው ጠያቄ በጣም ምርጥ ነው: ጥያቄ አቀራረቡ ሁሉ ጥናታዊ ጉጉት ያለበት አዳማጭ ስሙኝ ስሙኝ የሚያስብል ወድጄዋለሁ:: ቡርሃን እምቅ ብቃቱን ለማበርከት መልካም ግዜ አጋጥመውታል በእግባቡ ይጠቀምበታል :: ግዜ የለም በርታችሁ እንደ ጠቅላይ ሚንስትራችን ተባብራችሁ ስሩ:: ይህ ነው ሰውነት ለሰው ማሰብ::
@safakemal3198
@safakemal3198 5 жыл бұрын
መሀመድ አሊን ገና ብዙ የምንጠቀምበት ልጅ ስለሆነ ሰፊ መድረክ ቢፈጠርለት ባይ ነኝ ከነ ዶ/ር ምህረተ ደበበ አና ሌሎችም ጨምሮ አንድ የሆነ ሌክቸር የሚያደርጉበት አምድ ቢቋቋም!
@fikrehashenefegn7609
@fikrehashenefegn7609 5 жыл бұрын
የእውነትም ትበልጣለህ!!!! ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@hamzaham1257
@hamzaham1257 4 жыл бұрын
ምርጥ ትንታና ነው ብንጠቀምንበት ለውጥ ይገኛል ብዬ አምናላው
@zuzuseid6022
@zuzuseid6022 4 жыл бұрын
ማሜ ትልቅ ሰው ነክ አላህ ይጠብቅህ ጀግና አስተዋይ ጠንካራ ለዚህ ትውልድ የተፈጠርክ ሙሁር ነህ
@arebeqa
@arebeqa 5 жыл бұрын
Thanks bro, I can listen to such a discussion for hours and hours. Respect to Sami studio.
@asmakemale4701
@asmakemale4701 5 жыл бұрын
Very good points and explanation. Thank you very much!!!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው አለማዊ ሚድያዎች ተሽለው ስለ ሀይማኖት የሚሰብኩበት ጊዜ ላይ ደረስን ግን እውነት በኢትዮጵያ ያላችሁ የሀይማኖት አባቶች የት ናችሁ ???? የኔም ትልቁ ጥያቄ ነው ?? አቶ መሀመድ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፉት ለአሁኑ ትውልድ እናመሰግናለን ።
@user-ud5vd7ij9x
@user-ud5vd7ij9x 5 жыл бұрын
መሀመድ ማሻ አላህ ነው አላህ ይጨምርልል የኛ ሙህር
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 жыл бұрын
Brilliant speech!!!
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
ማሜ እረጂም እድሜ እንደ እንደተ አይነቱ ይብዛልን
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 5 жыл бұрын
እንዴት የሚገርም ንግግር ነው? እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን። መቼም ይህን መስማት የማይፈልጉ ኹከት ፈጣሪዎችም አሉ። ሕዝቡ ግን ከዶክተር አቢይ ጎን ለመቆም ቆርጦ መነሳት እለበት ባይ ነኝ።
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 5 жыл бұрын
ማሜ ወላሂ እሚገርም ብቃት እዳለህ ቆይቻሁ ካወኩ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 жыл бұрын
እውነት ነው ስድብ ከሴጠና ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የስድብ ት/ቤት ያለ ይመሰላል ኢትዮጵያ የመሰለች አገር ክፉ ዘረኞች አለው ሰው በሰው አገር በሰላም ይኖራል ያሳዝናል
@rahmetjemal2292
@rahmetjemal2292 4 жыл бұрын
Mama yemr harif astsaseb alhi Allah yetbkihi
@allhisone3171
@allhisone3171 4 жыл бұрын
መሜ ማሸአለህ አለህ ይጨምርልክ እንደታ የሉትን የብዘልን
@saratube8270
@saratube8270 5 жыл бұрын
ትክክል የወቅቱ ምላሸ
@tsgeredademissie9885
@tsgeredademissie9885 4 жыл бұрын
waooooooo batame dase yamile asetamari koyeta nabare kalebe amasagenacehalau.
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
ይሄን ድንቅ ትምህርት ከ 7 ወር በሁዋላ ገና ዛሬ መስማቴ፡ 7 ወር ከሂወቴ እንደከሰርኩኝ ነው የምቆጥረው
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
የሚያሻግር ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ
@sofiakaasa414
@sofiakaasa414 5 жыл бұрын
tikikl neh wendem sedeb hayemanutchn hune sedeb gjgnenet yememselwe ale betam betam yasznal sedeb yemineneth meglechi New sewe berisu lke New yemnurew
@seadanur1373
@seadanur1373 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን
@seidmohammed3827
@seidmohammed3827 4 жыл бұрын
ማሜ አላህ ይጠብቅህ
@hg8112
@hg8112 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሜ
@user-cd7nx3qy1q
@user-cd7nx3qy1q 5 жыл бұрын
ይገርማል.ገለፃህ.ማሜ
@user-dl1xz9jw9o
@user-dl1xz9jw9o 4 жыл бұрын
مشاءالله محمد علي الله يوفقك يارب 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
ቡርሀን አሊ ጀግና ለኢትዮጵያ የምትጨነቅ ብልህ አላህይጠብቅህ!
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 5 жыл бұрын
የኃይማኖቱ ድርጅቶችማ በሃብት ውድድር ላይ ናቸው ። ኃይማኖት ድሮ ቀረ ።
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 5 жыл бұрын
በእነት መጥፍ መፈስ ገብቱባታል በአገራችን
@hamuzy
@hamuzy 4 жыл бұрын
እንደደዚህ አይነት የሀር ፍቅር ሰርፆ እንድገባ የሚተነትን እንደ መሀመድ ጥሩ ህልም የላው ሙህር ያስፈልጎናል አቦ እንዴት ያረካል። በሀገሬ ላይ ተስፋ አጥቼ ነበር ተንኪዩ ማሜ ስለ ሀገሬ ያለኝ ፍቅር እንዲ ለመልም ነው የተማርኩት
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
አባት ይሃኔ የዘርና የአይማናት ስድብቢሃንንሮ ወንድሜ በካመንትና በላይክ ልክ እንደተሳዳበዎቹ ትንበሸበሽ ነበር ለማንኛውም ማሜ ለኔ ጀግናዬነህ ካንተብዘብዙ እንጠብቃለን አላህ ይጠብቅክ
@gabrielag9538
@gabrielag9538 5 жыл бұрын
Eark Mahed, please post the first interview Burhan Addis. Thank you !!
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 5 жыл бұрын
Hello my dear, I was posted the first part before this. Thanks.
@fwzm7311
@fwzm7311 5 жыл бұрын
🙏👈👌
@asmakemale4701
@asmakemale4701 5 жыл бұрын
This book !!! Fantastic talk we need just like him to our Ethopai.
@fikrehashenefegn7609
@fikrehashenefegn7609 5 жыл бұрын
"ዕድል የተዘጋጀን አእምሮ ስኬታማ ታደርጋለች" ሉዊስ ፓስተር ከሚበልጡን እንማር። አጋጣሚዎች በፈጠሩልን ቀዳዳ ሁሉ ብርሃን ለማየት እንሞከር። ቤት ካለው በቀዳዳ አሻግረን የምናየው ሰፊ ነው። መሀመድ አሊ ቡርሃን አዲስ!!!
@adnanahmed6808
@adnanahmed6808 4 жыл бұрын
nice
@sllaa9574
@sllaa9574 5 жыл бұрын
የእርቅማድች ዉዉ
@waliyatubewaliyatube190
@waliyatubewaliyatube190 5 жыл бұрын
100/100tekekelno
@fikrehashenefegn7609
@fikrehashenefegn7609 5 жыл бұрын
የጎሳ ዶፍ አንድ እሴት እንጂ በራሱ እሚቆም ሀገር አይደለም መሀመድ አሊ ቡርሃን አዲስ!
@ripzaid3185
@ripzaid3185 5 жыл бұрын
Please yemejmrya part
@saadamohamad8987
@saadamohamad8987 4 жыл бұрын
ማሜትክክልነክ
@user-my9ob8wl7m
@user-my9ob8wl7m 4 жыл бұрын
Muhamed wadema Allah yetabikhe. Waganocha. Matehafun abebu bezu temarubatalchu ka 34 anduneko enabebe
@seidahmed8830
@seidahmed8830 4 жыл бұрын
where is part one please?
@jimmaabajifar5385
@jimmaabajifar5385 5 жыл бұрын
100% ewnet nw Enes selachegn. Amagn nen yilalu gin Gizayachwn besideb ena beMetfo dergitoch yideglalu. Gize malet hiwet nat beSecondu beagbeb metekem alebn Tiru bemesrat Social media degmo Econom + time eyegedele nw Sew serko data yimolal keza be face book sideb.......
@jimmaabajifar5385
@jimmaabajifar5385 5 жыл бұрын
New Zealand PM endet des endemitil Ahuniko Dr. Abiy gon binekom 100% there will be change Sira atinetm yikeral Ahun gin Polotikegnoch ena sira atiwoch bezo.
@fedilafedila6207
@fedilafedila6207 5 жыл бұрын
Lmigban btam tru hasab now
@ripzaid3185
@ripzaid3185 5 жыл бұрын
Ye mejemerya Part 1 ?
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
andena tesadabiw hayemanotena ena ye kenet sewoche nachew ethiopiya west aganenetam becha nachew meatun yaweredebachew
@user-ep1sm4jh3q
@user-ep1sm4jh3q 5 жыл бұрын
ዶግተር ምህረት ደበበን ጋብዙልን ውዶች
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
እረ፣አሳዱገድ ከዘርነት አውጡት ፣ኢቶፒያን አሁንስአስጠላን ይሄዘርነትየሚባለው ሰውበአሁሳአት በሰጠለበትግዜ የድሮዘርነት አሁንኢቶፒያ በጥብጣል አኡዙቢላ
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
Ethiopia | መሀመድ ቡርሀን "እኛ መከፋፈልን ሰብከን ነው ምናልፈው"
42:41
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН