በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር | ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ ||

  Рет қаралды 23,841

Sami Studio

Sami Studio

5 күн бұрын

My son and his wife conspired and betrayed me. ልጄ እና ሚስቱ ተመሳጥረዉ ከዱኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ።
የአብራኬ ክፋይ ያዉም የመጀመሪያ ልጄ ከባለቤቱ ጋር ተመሳጥረዉ በማምሻ እድሜዬ ጉድ አደረጉኝ። የወለደ ይፍረደኝ!
የልጅ ሚስት ስትጠየቅ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 121
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 3 күн бұрын
በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ። የአብራኬ ክፋይ ያዉም የመጀመሪያ ልጄ ከባለቤቱ ጋር ተመሳጥረዉ በማምሻ እድሜዬ ጉድ አደረጉኝ። የወለደ ይፍረደኝ! የልጅ ሚስት ስትጠየቅ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር።
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 2 күн бұрын
እዲሜህ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል የእግዛብሔር ቃል😢😢😢
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 3 күн бұрын
ይገረማል እናት ለዘላለም ትኑረ😊😊😊😊
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 2 күн бұрын
አለምሰገድ አንተ የተባረክ ልጂ ከማስታረቅ አልፈህ ስለ እጃቸው በማሰብህ ውስጤ ነው የገባኸው ❤ በልጆችህ አግኘው ።
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 3 күн бұрын
ኧረ ያሳፍራል ! እናት በገንዘብ አትገመትም መቶ ሺ ለእናት ማለት ምንም ማለት አደለም።በልጅነትህ እንቅፋት ሲመታህ የደነገጠችውን ያህል አይሆንም ❤ ካልቻልክ ገንዝብ መስጠት ፍቅር ስጣቸው እናት አትገኝምና
@tenad7309
@tenad7309 2 күн бұрын
እሱም በልጆቹ ያገኘዋል ብድሩን
@KedestTadel
@KedestTadel 3 күн бұрын
አለም ሰገድ በመጀመሪያ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በናቶች ላይ በጣም መሰራት አለበት የናቶች ግፍ ይቁም
@sabahabte2947
@sabahabte2947 Күн бұрын
ውይ እንዳንተ የመሰሉ አስተዋይ ብዙ ሰዎች ቢገኙ አገር ታርፍ ነበር ዘመንህ ይባረክ😍😍😍😍😍😍😍
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 күн бұрын
ምነው እናቴ ኖራ የፍለገቺወን ባደርኩላት እናት ሰታጣት ነው እምገባህ
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 3 күн бұрын
እናት የምታገበግበው ከሞተች በኋላ ነው
@Enat2721
@Enat2721 2 күн бұрын
ወንድ ልጅ ጨካኝ ነው በተይ ትዳር ሲመሰርቱ ቤተሰብን አይፈልጉም😢😢 ግን ደሞ ሁሉም ወንዶች አይደሉም በእናታቸው የማይደራደሩም አሉ!
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Күн бұрын
ወንድ ልጅ ሁሉም አንድ አየደለም የኔ ነልጆች ለናታቸው ልዩ ክብርና ፍቅር የላቸውና ለኔ በጣም የሚያዝኑ የተባረኩ ሦስት ዎንዶች ልጆች ጌታ እየሱስ ስለሰጠኝ ክብሩን እርሱ ይውሰድ 🙏
@Enat2721
@Enat2721 Күн бұрын
@@user-cw3qt3xy1p አሜን፫❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 16 сағат бұрын
ግድ የለሽ ያበዛል እስኪ ለእኔም ዱዋአ ደርጉለት ባል ግድ የለሽ ነው ብዙ ጊዜ እናት አባቱ ነው ሚደውሉለት ለምን አደውል ብዬ እጭቀጭቀአለው
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 2 күн бұрын
ዓለምሰገድ እግዚሐብኤር ይበርክ ትልቅ ሰው ነው ከአንደበትህ የምዋጣ ጥሩ አስተረቅ ነው በረታ ጎበዝ❤❤❤❤
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 3 күн бұрын
ልጂ እደዝህ ከሆነ ገደል ይግባ አች ባለቤቱ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ ዶማ
@AsneMekonnen-xd4cd
@AsneMekonnen-xd4cd 15 сағат бұрын
አንተ ሰውን ለመስደብ የሰውን ማንነት ለይተህ ማወቅ አለብህ ሰው ላይ ለመርፈድ መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን እሺ
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 2 күн бұрын
ዘንድሮ የናት ውለታ ባንዳንድ እራስ ወዳጆች ልጆች የናቶች ልብ አዝኗል ሕግዚሃብሄር ይታረቀን 😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
l m amazing mom don't worry you don't go street isallah Allah with you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Pleases put her phone number
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Mom be strong
@RemlaHussein
@RemlaHussein 2 күн бұрын
አይደለም የእናት ን ገንዘብ ወስደው እየሰራህ እናትህን የመርዳት ግዴታ አለብህ 😊
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st Күн бұрын
አለም ሰገድ በእጅ ሰቶ በግር ፍለጋ በገዛ ገንዘባቸው እነሱ ተማኝ ማን አደረጋቸው ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው
@elsa3589
@elsa3589 3 күн бұрын
ልጆ ሞኝ ነው ይልቅ ለእናቱ ብሩን ቢሰጥ ይሻላል ፣ ትንሽ ቆዮቶ ፣ የሚስቱ ቤተሰቦች ባዶ እጁን ነው የሚያስወጡት ፣ እዚሁ ቦታ ላይ እያለቀሰ ፣ ከእናቴ በተበደርኩት ገንዘብ ከሰራሁት ቤት ሚስቴ አባረረችኝ ይለናል ፣ የዘራህውን ታጭዳለህ።
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Күн бұрын
የናትህ ሀዘን ክፉ ነገር ላይ ይጥልሀልና ጭንቅላትህ ላይ ድንጋይ ተሸክመህየእናትህ እግር ስር ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃትና ንሰሃ ግባ !!
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 2 күн бұрын
አለም ሰገድ ምነው ጥሩ ሰው አልነበርክም ሴትየዋን ተከራከርካቸው እኮ😊
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 күн бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደረስን እናትና ልጅ መካካድ መጨካከን ያአላህ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 күн бұрын
ኸረ እባክህ እናትትህን አታስለቅስ እንኳን የሰጡህን እንዲሁም መስጠት ግዴታ ነው። ስለዚህ ገንዘባቸውን መልስላቸው ።
@jamila8885
@jamila8885 2 күн бұрын
ገንዘብ ባያበድሩም ዝብሎ ቢስጣትስ እናት እናት ናት ብትጦርስምርቃት ከብር ይበልጣል
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 күн бұрын
ምን ማለት ነው ይቅርታ ዝም ብሎ ነው እንዴ ገንዘባቸውን አሰጣቸው ። ከዚያ በህዋላ ይቅር ይባባሉ
@rednote105
@rednote105 2 күн бұрын
ትክክክል😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
በትክክል ነገ ታለቅሳለክ የዛሪ የእናት እንባ ነገ ላንተ ይጠብቅካል አደራ ገንዘባቸውን ቆጥርክ ሰጥ ሰጥ እንዲያውም አንተ በራሳቹ ቤት እናትክ በክራይ እየኖሩ እግዝዬ እፍር ለዚ የማይርባ ገንዘብ ፍርድ ቤት እፍር
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 күн бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደምንም ብለህ አሳክማቸው ልጃቸው ነበር ማሳክም ነበረበት ፈጣሪ አልፈቀደለትም
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 Күн бұрын
ወይኔ ግን ምን እየሆንእን ነን እናት ውለታዋ በዚህ ልክ ሊከፈላት አይገባም ኽረ ወይኔ ግፍ ነእው ይቅርታ መጠየቅ አለብክ
@waliatube9583
@waliatube9583 2 күн бұрын
ምናልባት እርቦኝም የመጣው እንድሆን ምናልባት ጠምቶኝም የመጣው እንድሆን ታዲያ ምን ያደርጋል ልጅ እንደ እናት አይሆን።
@Adisdrgg
@Adisdrgg 3 күн бұрын
እናት አንደቀላል ነገር ልቦና ይስጣችሁ ልጆች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
በጣም ከፍጣሪ ቂጠ ጫሪ ይላል ያገሪ ሰው ወንድሜ እናት እናት ነች እናትክን ያላከበርክ እሳም ግዜ ነው እንጂ ትበቀልካለች እናትክ ጋር ተሰማማ ይቅርታ ጠይቅ
@nouraviri4903
@nouraviri4903 3 күн бұрын
እግዝአብሄር ይባርኽህ አለምሰገድ 💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷
@YeshieGirma
@YeshieGirma 20 сағат бұрын
አሌክስ ፍርድቤቱን ያጨናነቀው የናትና ልጅ የአባትና ልጅ ክስ ነው ያጨናነቀው ለምንድነው ብለሐል ወንድሜ ይሕ የሖነበት ምክንያት ፈጣሪ ቀደም ብሎ በመጨረሻው ዘመን ሰወች ራሣቸውንና ገንዘብን የሚወዱ ይሖናሉ ይላል ከአመጽ ብዛት የብዙ ሰወች ፍቅር ይቀዘቅዛል ነው የሚለው ለዚሕ ነው እንዲሕ የሚለው
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 4 сағат бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሙስሊም ገነት ያለችው እናትህ እግር ስር ናት የሚለውን ቃል እወደዋለሁ
@GabrielBEZABIH-kr5vf
@GabrielBEZABIH-kr5vf 2 күн бұрын
እናት እውነቷን ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 күн бұрын
ሰወ የዘራው ያጭዳል ነገ ያጭዳሉ😢 ደሞ ዘድሮ ምን ያለሰማነዉ ምንአለ አሑኑ ተለማመድነዉ መሰለኝ😢ዘመኑም እኮ አለቀ መጨረሻ ዘመን ማይሰማየለም😢
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Күн бұрын
እረጉድነው እናት በዚህዘመን እንዲህ እናት የተናቀችበት ምንይሆን እሱምይወልዳል ብድርይጠብቅሐል በለው ወይዘመን
@godlover7602
@godlover7602 2 күн бұрын
ያሥገርማል ልጅ እናቱን መርዳት ነው ያለበት እንጂ እናት ካሳደገ ቦሀላ ልጅ ነው የሚረዳ
@user-zm5km7oq1p
@user-zm5km7oq1p 2 күн бұрын
እለምሰገድ ልምከርህ አደገኛእናቶችም አሉ ግን ምንም ትሁን ልጅ መሸከም አለበት ሁሉም ስለሚፍርድእናቶች እባካችሁ ትውልድን አታባሉ።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Mom pleases theat tomach
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Don't say that be Like mom
@godlover7602
@godlover7602 2 күн бұрын
አየ እናቴ ተቃጠሉ በየወሩ ክራይ ሰጡኚ አልሰጡኚ እያሉ ለምን ይሰቃያሉ እሳቸው ልጆቸ ይከፋቸዋል በንጀራ አባት አያድጉም ብለው ብቻቸውን ዘመናቸውን ጨርሰው አንተ ትዳር ይዘህ ገንዘባቸውን ነፈካቸው so sad
@semegneshdebebe1590
@semegneshdebebe1590 3 күн бұрын
ዓለምሰገድ ላተ ብርታቱን ይሰጥህ የየሰውን ችግር ምሰማት አራሱ ከባድ ነው ግን ሀበሻ ነታችን አዳ መክፈል አንወድም መቀበል አጂ ለመመለስ ሰንጠየቅ ቁጣ ና ጥላቻ ነው
@jemilabeyan5871
@jemilabeyan5871 2 күн бұрын
Areeee betam tgermaleh Allah edme ysth kallat yelegnm slant mawrat....❤
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 күн бұрын
አዬ እናቴ በሕይወት ብትኖርልኝ ስንት ነገር ባደረኩላት
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 2 күн бұрын
እውነነት እላችኋለሁ የእናት ምርቃት ከድግሪ ምርቃት አያንስእና እምዬ ሳታመልጥህ ይቅርታ ጠይቅ ወንድም
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Күн бұрын
ለእናት ትርፍ ነው የሚገባት ህይወቷን ገብራ ህይወትክን ላሳመረች እናት ሀቋን ገንዘቧን ከልክላችሁ እንዴት ታንከራትቷላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በድራቱን በወልድካቸው በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ ክፉዎች ናችሁ ባልም ሚስትም አምላክ ይይላችሁ😢
@tutuz8920
@tutuz8920 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሚስት ነሽ ተባረኪ
@meseret888salam7
@meseret888salam7 Күн бұрын
በውነቱ ገንዘብ ከባድ ነው በሠጠህ ሁሉን ያሣጣል በተቻለ መጠን ይሠጠኛል ብለን ሣይሆን ለመርዳት መሞከር የተበደረው ሠው ላለመስጠት ምክንያት እያበዛ ታጣዋለህ በተለይ ከቤተሠብ በኔ ደርሶ አየሁት የሠው አቅ ካለብን ሁሌም ህሊናችን ሲወቅሠን ይኖራል እንደኔ ይቅር ተባብሎ መኖር
@Fetiya224
@Fetiya224 3 күн бұрын
እኔስ ያንተ ነገር ያሳስበኛል ሰንቱን ተለማምጠክ ሰንቱን አሳምነክ እሰከ መቼሰ ትዘልቅ ይሆን ብሰሚላህ
@Getelectronics-eu5fw
@Getelectronics-eu5fw 3 күн бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 күн бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው እናትኮ በብር አትገኝም😢😢😢😢
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 күн бұрын
አለም ሰገድ ተመሳሳይ ታሪክ አማቼ ላይ እየተፈፀመ. ነዉ በልጃቸው ምክንያት እየተሰቃዩ ነዉ ስልክ አታነሳም ሊመጡ ፈልገዉ ነበር ስልክህን አንሳልኝ
@rednote105
@rednote105 2 күн бұрын
አምላክ ይርዳቸዉ ለናታችን ከባድነው
@rahaltagey3102
@rahaltagey3102 2 күн бұрын
Alemay yena wendem ate kelebek sew nek menem malet alechelem ant sew nek❤❤❤❤❤❤
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 күн бұрын
አግዚኦ የሚያሰኝ ዘመን ነው🙏 ልጅተብየው ወደ ራስህ ተመለስ አንተን ይድላው ብላ አባትህን ከፈታች ጀምሮ ላንተና ለወድሞችህ የንጀራ እናት እንዳትሰቃዪ ደስታዋን እረፍቷን ረስታ ኖረች አባትህ ግን አግብቶ ወልዶ አንተን ወደ ማጥለው እናት መለሰህ አስተምራ ለቁም ነገር አበቃችህ ከዛም ከመቀነቷ ፈታ ሰው እንድትሆን ብሯን ሰጠችህ እንዴት ይህ ሁሉ መስዋእትነት ስትከፍል አንተ ባጭሩ ለናትህ ወይ ታንቀሽ ወይ ታመሽ ትሞቻለሽ ይባላል ? አደለም ለወለደችህ እናት ለጎረቤትህ እንኳን ትንከባከባለህ ነውር ነው የቺ እናት የምታለቅሰው እንባ አንተን አልፎ ልጆችህን ነው የሚያቃጥል እርግማን መጥፎ ነው ላንተ ለራሷ ሳትበላ ለልጆቿ የምታጎርስ ለራሷ መጠለያ ሳይኖራት ለልጇ ጎጆ የምትቀልስ ነች 🛑✋ቁጠባም ገብተህ ተበድረህም ቢሆን ጠቅለህ (ጠቅላቹ) መልሱ።
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 күн бұрын
በእናት ላይ ይሄን ያህል ግፍ መስራት ጥቅሙ ከመቀሰፍ ውጪ ሌላ ትርፍ የለህም !እግሯ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 3 күн бұрын
አለምሰገድ እናት እናት ናት የሚለው ድምዳሜህ ትክክል አይደለም።
@rednote105
@rednote105 2 күн бұрын
አረባክህ እና እራሥን መቻል የለበትም እራሥን ሣአይሥተካ እክል እናቱ ከዛ መሆን አለበት
@asnakechhennart7455
@asnakechhennart7455 2 күн бұрын
Ere yasaferale wegen wedet eyeheden nw?????
@marysam9193
@marysam9193 Күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ አሁን የመጣባት ጉድ በቤተሰብ በጓደኛ የሚታየዉ የሚሰማዉ ኢትዯጵያ በታሪኳም ኑሮባት አያቅም እንኳን ቤተሰብ ጎረቤትም ጧሪ ደጋፊ አሳዳጊ እየሆነ በፋቅር የኖረች ሃገር ናት ዉይ አሁን እኮ ዉይይይይይይይይይ ኧረረረረረረረ ሃገሬ ኧረ ምን ጉድ መጣብሽ በነገራችን ላይ ትዉልድንበስርአት የሚቀርጽ ሰላም ፋቅር አንድነት የሚያስተምር ሃገርን መዉደድ ለእድገት ለልማት ትዉልድን ማነጽ መሰረት የሚሆን መሪ ነዉ እኛጋስ ህምምምምምም ሆድ ይፈጀዉ !!!
@godlover7602
@godlover7602 2 күн бұрын
አየ ወንድ ልጅ ትዳር ሲይዝ መጀመሪያ እናቱን ነው የሚተው አሳፋሪ ለምን ቤት ከዚያ ግቢ አትሰጧቸውም
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 3 күн бұрын
እኔም፡ወደልጅ፡አለኝ፡ነገ፡ምን፡እደሚጠብቅ፡አላቅም፡፡ግን፡የፈለገ፡ነገር፡ቢሆን፡ልጅን፡አልከሰም፡፡ቢቸግር፡መለመን፡ይሻላል፡፡
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 күн бұрын
ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@godlover7602
@godlover7602 2 күн бұрын
ምን ማለትሻ ነው እናቴ ተቀይራለሻ አለኚ የምትይ ???
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 күн бұрын
ነገ ጠዋት ልጁ ባዶ እጁን ሚስቱ ታሰናብተዋለች እመኑኝ😂😂😂ጂልነው የሴትቦታ የውም አማት ግቢ የሚሰራ ወንድ ልጅ ሲበዛ ጂልነው
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 күн бұрын
ልጅ እናቱ ምንም ትሁን የዘጠኝ ወር ቤት ናት የመጦር የውዴታ ግዴታ አለበት ስለዚህ ጉልበታ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ ያለ በዛ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ የዘራህውን ታጭዳለህ
@GabrielBEZABIH-kr5vf
@GabrielBEZABIH-kr5vf 2 күн бұрын
አለም ሠገድ ግን ብሩ አሁን አይሠራም
@patrickcohen5684
@patrickcohen5684 3 күн бұрын
Yenen enat bewend lejua eyederesebat yalewn gud ...guadegnah new telek sew yemeslal gazetegna astemary
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Күн бұрын
አረ በለው 50 አመት ማዘር ይባላል? ታድዬ ማዘር በሉኝ። ❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 Күн бұрын
የልጁ ሚስት ግን? ይቺን ብድር በልጆችዋ ይከፈላታል:: የዘራችውን ታጭዳለች:: ባልዋም እድሜልክ አብሮ አይኖርም የእናቱ ነገር ሲቆጨው ይፈታሻል ይሄንን ጠብቂ:: እናትና ልጅ መሀል ገብተሻል ፍርዱን በልጆችሽ ታገኚዋለሽ::
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Күн бұрын
ልጁ አማት ግቢ ቤት ለስራ ብሎ እናቱን ገንዘብ ሲጠይቅ ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ 😮
@patrickcohen5684
@patrickcohen5684 3 күн бұрын
Yechelal aychelem aydelem teyakew yegebal ayegebam new
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 күн бұрын
አለምሰገብ በሰላም ነው ይሄንን ያክል ብር ይዘው ለምን በየወሩ መቁረጥ አስፈለገ እንደውም በሁለት ጊዜ ሁሉንም ብር ነው ማስገባት ያለበት ምን ማለት ነው 3000ብር ሲያልቅስ ሊወረወሩ ነው ይሄ ፌር አይደለም ኣፈሩ ልጃቸው እና ሚስቱ ተበድረሽም ተለቅተሽ በደንብ አስገቢ የፈለጉትን ይስሩ ያንቀሳቅሱ ለምን ድሜ አይበሉም ሆሆሆሆ
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 күн бұрын
I’m with you Alemsiged , the mother is very selfish! She wants 10, 000 just for her self. 5,000 is enough for her.
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 3 күн бұрын
ኧረ እግዚአብሄርን መፍራት ጠፋ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 күн бұрын
እናት ብር ከሌላት አትጦርም እንዴ ምንም አይነት ግዜ መጣብን ?
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 күн бұрын
Lju min hono nw enatu aydlu ende wend lj gn lenatu nw yblall gn siyagba yqeyeral 🥹
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 күн бұрын
Alam segad. yagar. shemagla
@mebratsalamat2154
@mebratsalamat2154 3 күн бұрын
wy egzabher ystk beljochik aggnew ewnet enkon kesachew lezawm tamami nachew sayteyku enkon liredachew ygebal
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 3 күн бұрын
ባበደሩት ሰአት ብሩ ይሰራ ነበር አሁን ብሩ ሞቶል ጨምራችሁ እናቴ ከዝህ በላይ ይገባሻል እደማለት ያወጡት እኳን ትከለክላላችሁ ልጂ ተብየዉ ነገ ብድር በምድር መቸም አስቅም እናትህን አስከፍተህ የናትን ዉለታ ከፍለን እጨርሰዋለን አተም መሰሎችህም ትዉልድ በካዮች
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 күн бұрын
እናት የወለደችውን ልጅ ማሳደግ ግዳጅ አይደለም እንዴ?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 күн бұрын
እናትየው ቤቱ በኔ ገንዘብ ሠለተሠራ ከኪራዩ ለዘለዓለም በየወሩ 10 ሺ ብር ይሠጠኝ ነው መሠለኝ የሚሉት
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 3 күн бұрын
@@rasayifat5726 እሄ ሌባ ከናቱ ተቀብሎ ቤት መስራት ነበረበት በላቡ ለምን አይሰራም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 күн бұрын
@@aminaamina-em4tu ከእናቱ ተቀብሎ ቤት መሥራቱ ሥህተት የለውም... ከገንዘቡ ሌላ፣ ልጅ እናቱን የመጦር ሀላፊነት አለበት።
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 3 күн бұрын
@@rasayifat5726 መጦሩ ቀርቶባት የሰጠችዉን አመሰግናለሁ እናቴ አች ብኖሩልኝ ነዉ ባላት
@habibahabi1717
@habibahabi1717 3 күн бұрын
Ygermal tru endatsera ye miyadergu sewoch alu
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Күн бұрын
እናት በምን ትተካለች? ????አይይይይይ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 күн бұрын
አለሰገድ ታርኩ ከግማሽ ነው የጀመረው? ትንሽ ግልፅ አይደለም አንተም ሁሌ ስለታሪኩ highlights ትሰጠን ነበር የዛሬው ግን ከግማሽ መሰለኝ የጀመረው: ቤቱ እንዴት ሊሰሩ እንደተስማሙ ቢገልፁልን ጥሩ ነበር::
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Күн бұрын
አለምዪ የኢትዮጵያ እናት ትለያለች ራስዋን አሳልፋ ለልጆችዋ ትሰጣለች የፈለገቢሆን
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 2 күн бұрын
የሱ ስሜት ነው የተጎዳው አስመሳይ ነሽ።
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 2 күн бұрын
እናቴ ተቀይራለች ማለት ከአባትህ ተጣልታ ከቤት ስለወጣች ክፉ ነበረች ማለትህ ነዉ?አትሳሳት ባልናሚስት ከተለያዮ ካንዳቸዉ እንዲያዉም ገቢ ካለዉ ነዉ ሚያድጉት አትመካ 😢እንዳይደርስብህ ከናት እምነትን አጉድሎ መገኘት መቸም ሰላም አይሰጥም፡፡
@member541
@member541 3 күн бұрын
አሰግድን የምቶዶ ላይክ አርጉ❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 күн бұрын
አሰግድ?
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 күн бұрын
ማነዉ አሰግድ ?
@user-js6gr2de4s
@user-js6gr2de4s 2 сағат бұрын
ወንድ ልጅ ለናቱም ለሜስቱም ባዳ ነው
@tutuz8920
@tutuz8920 2 күн бұрын
ክሱ ይቁም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 күн бұрын
ሚስትየው መጀመሪያ ቤቱ በሳቸው ገንዘብ መሠራቱን አላውቅም ብላ ነበር። በኋላ ደግሞ ይሄ ቤት ሲሠራ ገንዘቡ ከሷ ነው የሚመጣው ሲባል አልፈልግም ብዬ ነበር አለች። ሚስቱ አስመሳይ ብቻ ሳትሆን ውሸታም ነች
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 3 күн бұрын
በትክክል
@0276Jerry
@0276Jerry 3 күн бұрын
አይዞን እማዬ...እናትን ማሳዘን ዋጋ ያስከፍላል .ግን .3 ልጆች ተወልደው፣ 1990 ተለያይተው..እድሜ 50 ?😮..
@fatyajordan
@fatyajordan 3 күн бұрын
😂
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 күн бұрын
የገመቱትን ነው
@KedestTadel
@KedestTadel 2 күн бұрын
አላህ እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ይህን እሱ ነበር ማድረግ ያለበት እሱም በልጁ ያገኘዋል
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 2 күн бұрын
የድሮ ሰዎች እኮ ብዙም አያውቁም ስለ እድሜ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 күн бұрын
ከዚህበታችም ይሆናል እድሜ የኔእናት 45እድሜላይነበረች በ1990 3ወልዳለች
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 2 күн бұрын
አለምሰገድ አንዳንዴ የምትለው ነገር reasonable አይደለህም። እናትም እኮ የራስዋ ህይወት አላት ። ሴትየዋ ራበኝ ፣ መኖር አልቻልኩም፣ የቤት ኪራይ የምከፍለው የለኝም እያሉህ ፣ ይቅር በሉ ትላለህ ? ምን የሚሉት ሸንጋይነት ነው? ለተነሳው ችግር መፍትሄ ተሰጥቶ ፣ ሴትየዋ የ እለት ጉርሳቸው ተስተካክሎ ከዛ ነው ያለፈው ይቅር ተብሎ ወደ ሰላም የሚኬደው ። አራባ እና ቆቦ በንግግር መርገጥ መፍትሄ አያመጣም ።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 күн бұрын
አዎን ልክ ነው ።
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Күн бұрын
​@@AlemTeka-ej3yqትክከል
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Күн бұрын
ትክክል
@user-yh7io2dx6j
@user-yh7io2dx6j 2 күн бұрын
አናትከምንበላይናት ወረኛነሽ
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 85 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 466 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 24 М.
የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ዘረኝነት፣ቤተልሔም ታፈሰ
1:00:36
Gubalech Ethiopia ጉባለች ኢትዮጵያ
Рет қаралды 35 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,1 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 345 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 10 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 4,8 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды (Премьера песни) 2024
3:39