ላለማልቀስ ሞከርን ግን አቃተን || የኔስ ባይነገር ይሻላል! የ19አመቷ ታዳጊ የሚረብሽ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 51,954

Sami Studio

Sami Studio

7 ай бұрын

ልጅነቴ ባይነገር ይሻላል! የ19 አመቷ ታዳጊ አሳዛኝ ታሪክ።
ገና 5አመት እንኳን ሳይሞላኝ በቅርብ ቤተሰቦቼ ከአምሮዬ ሊወጡ ያልቻሉ ጥቃት ደርሶብኛል። ይባስ ብሎ እናቴ የዘመድ ባል ነዉ ያገባሽዉ ተብላ እስከመገለል ደርሳ ነበረ። ድህነታችን ይሆን ይሄን ያደረገብን? የእርቅ ማእድ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 231
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 7 ай бұрын
ልጅነቴ ባይነገር ይሻላል! የ19 አመቷ ታዳጊ አሳዛኝ ታሪክ። ገና 5አመት እንኳን ሳይሞላኝ በቅርብ ቤተሰቦቼ ከአምሮዬ ሊወጡ ያልቻሉ ጥቃት ደርሶብኛል። ይባስ ብሎ እናቴ የዘመድ ባል ነዉ ያገባሽዉ ተብላ እስከመገለል ደርሳ ነበረ። ድህነታችን ይሆን ይሄን ያደረገብን?
@abe60608
@abe60608 7 ай бұрын
ወይ አካዉንቷን ወይ ስልኳን ብሰጡኝ ያቅሜን ላግዛት እባካችሁ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 7 ай бұрын
ከቻላችሁጠአካወቷን ስጡኝ የኔ አለት የራሴ ታሪክ በሷላይ ሰማሁ
@myhomeethio
@myhomeethio 7 ай бұрын
እኔ የምኖረው በውጭ ነው አስፈላጊውን ሁሉ እልካለሁ ከተቻለ ባንክ አካውንቷን ላኩልኝ
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 7 ай бұрын
የምትገኝበት ቁጥረ የላትም ያቅማችንን ብናደረግ
@shoatsehaybezabhe7056
@shoatsehaybezabhe7056 7 ай бұрын
Jy
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t 7 ай бұрын
በ እንባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት አላህ ያሳድግሸ የኔ ቆንጆ እናትሸን አላህ ጤናዋን ይመልስላት እድሜዋን ያርዝምልሸ 😢😢😢😢
@user-hw9gk3dx6z
@user-hw9gk3dx6z 7 ай бұрын
ወላሒ እናትና አባቱን የካደመን አላህ በፍፁም አይተወውማ ማርዬ አላህን በብቸኘነት ከመገዛት ቡሗላ አባትና እናትን መታዘዝ መካደም ነው የአላህ ትእዛዝ አላህ ጀዛሽን ያስብልሽ ማሬ አይዞሽ ❤❤❤
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 7 ай бұрын
አንቺ የምትገርሚ ልጅነሸ ደሞ የቀጠረችሸ ሴት እንዴት አይነት መልካም ሴት ናት እግዚብሔር የልጆቿን ፍሬ ያብላት ያላሰበችውን ያድርግላት ኑሮዋ የተባረከይሁን
@zadebuna590
@zadebuna590 7 ай бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ልጅ ናት ይሄን ታሪክ ሰምቶ አለማልቀስ ይከብዳል ዶክተር ማሜ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ ኑርልን🙏❤
@emebetgebru2493
@emebetgebru2493 7 ай бұрын
መርዳት እፈልግ ነበር በምን ልላክላት
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
ዶክተር፣መሀመድ፣እውነትም፣ዶክተርየ፣ልጅ፣ይውጣልህ፣ለጀነት፣ስንቅ፣ይሁንልህ፣ያረብ፣በአዲናም፣በአኬራም፣አላህ፣ከፍያለ፣ደረጃ፣ይስጥህ፣በህወቴ፣እኔዴዛሬ፣አልቅሼ፣አላቅም፣በደስታ፣ቀየርከው፣ያረቢ፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥህ
@hussienyimam2590
@hussienyimam2590 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይሰጣት ኦፈፈፈ አሰሪዋን አዲሰ አበባ ውሰጥ እንዴዚህ አይነት አሰሪ አለ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
የሴትን ህይወት የምታመሰቃቅሉ እርኩሳን ሆይ ተው ተመከሩ አለበለዚያ አላህ ለፊራኡን ያሳየውን ብርታቱን ያሳያችሁ ኡፉ ገና በጂምሩ ከበደኝ ታሪኩ አይዞሽ አታልቅሽ ኡፉ ጎበዝ ነሽ የምር!
@gogogogo742
@gogogogo742 4 ай бұрын
አሰሪዋ በጣም ጥሩ ሰው ናት ጌታ ይባርካት አምና መስጠቷራሱ በወጣ ይተካላት 😘❤
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 7 ай бұрын
እረ አሰሪዋ በጣም መልካምሰው ናት የማይሰጡ ሰራተኛን የሚያሰለቅሱ አሉ የኔናት ተባረኪ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 7 ай бұрын
ዶክተር መሃመድ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ❤
@sayteayele2598
@sayteayele2598 7 ай бұрын
ዶክተር መሐመድ አግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥሕ በወጣ ይተካልህ .የነካሕዉ ሀሉ ይባረክ, አሰሪዋንም አግዚሐብሄር ይባርክሽ.
@makdabekele8833
@makdabekele8833 7 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ ግን አሰሪዋ እንዴት እግዚአብሔር የባረካት ናት እንድህ በየግዜው ብድር የምትሰጥ እግዚአብሔር ባለሽ ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ, ለዶክተር ደሞ ምንም ቃል የለኝም የተባረክ የተቸገረውን ሁሉ ግንባር ቀድሞ የሚረዳ የታመመ በነፃ የሚያክም ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ እግዚአብሔር ብርርርርርክ ያድርግህ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ::
@sameraheb4449
@sameraheb4449 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እቤት. የሰው ልጂ ፈተናው እናቴ እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ ❤❤❤❤
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 7 ай бұрын
ዶክተሩን አመስግኑልን በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጠው
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድረስላት ይችን ምስኪን ልጅ 💔💔💔😭 መስማት አመመኝ ይህ የብዙ ልጆች ታሪክ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አልክስ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
የኔ፣ማር፣አይዞሽ፣ታሪክ፣ይቀየራል፣እንባሽ፣ይታበሳልል😢😢😢😢😢፣በጣም፣አዝኛለሁ፣እኔም፣የወሎ፣ልጅነኝ፣ባህል፣አስቸጋሪነው፣እናትሽ፣አላህ፣ያሽርሽ፣አስለቀሽኝ፣ውይይይይ፣
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
የእውነት እጅግ ጠንካራ ልጅ ናት የኔ ጀግና ባንቺ እድሜ ልጅ አለቺኝ የምር ልጄ ናት ፊቴ የተደቀነችው የኔስ ልጅ ብትሆን ብዬ ከምር አስብኩኝ እባካቹ እኔ የምትሰራበትን ቤት ያለባትን እዳ 6000ሺ እኔ ልክፋል የምር ብፕጣም አንጀቴን በላችው ያለውት ከሀገር ውጪ ነው እባክክን አለም ሰገድ እዳውን እከፍልላታለው ቢያንስ እሱን።ላግዛት❤❤❤❤ እናትሽን እግዛብሄር ይማርልሽ
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 7 ай бұрын
የኔማር ከድሜሽ በላይ ብትሰቃይም አንቺ ምርጥ ነሽ ሁሉንም አልፈሽ የምትፈልጊው ቦታ ትደርሻለ አይዞሽ አሰሪሽም ምርጥናት እግዜር ይስጣት ሀምላክ ይርዳሽ ❤❤❤❤❤
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 7 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይማራችው እናትሽ አሰሪሽ ግን በጣም መልካም ሰው ናት
@kadrakwt7613
@kadrakwt7613 7 ай бұрын
ጀዛክላ ከይር ዶክተር አላህ ሠደቃህን መቅቡል ያርግልህ አላህ ይቀበልህ ከክፉነገረአላህ ፈላ ያውጣህ አሜን
@muluneshalemayehu5775
@muluneshalemayehu5775 7 ай бұрын
አሰርዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆች ካሉሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ አንች ለነፍስሽ መልካም ስራ ሰርተሻል ተባረክ❤❤❤❤❤
@user-xc6vg8qe1w
@user-xc6vg8qe1w 7 ай бұрын
ነገሮች ከተመቻቸ እኔ አገሯ አደርሳታለሁ
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 7 ай бұрын
ወይኔ በጣም ነው የምታሳዝነው ደግሞ አናጋገሯ በጣም ነው ደስ የምለው አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም ያልፋል
@TarkuaDj
@TarkuaDj 6 ай бұрын
❤. ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ናት እናትሽን እግዚያብሔር ይማርልሽ
@Selam..........1234
@Selam..........1234 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እምባ ይፍሰስ ጠንካራ ልጅ በእውነት 😢😢
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 7 ай бұрын
የኔህት እኮንምደሥአለሺ አሰሪሺ ምርጥሠውናት ማበደሯም በረች ነገደሞ የተሻለሠው ትሆኛለሺ
@peacelove5040
@peacelove5040 7 ай бұрын
ስታሳዝን ግን ደግሞ በጣም ጠንካራ በህጻንነት እድሜ ይገርማል።
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 7 ай бұрын
ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ነገር ያልፋል ለዚህ ሁሉ የዳረገችሽ እናትሽ ናት ቢሆንም እናት እናት ናት እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ ማሬ
@sarabekele3347
@sarabekele3347 7 ай бұрын
ዶ/ር በወጣው ይተካ ከሁሉም ገንዘብ የማይገዛው ጤና ሰላም ይስጥህ። አሰሪሽ እግዚአብሔር የበርካታ
@MeseretGirma-qp2pg
@MeseretGirma-qp2pg 7 ай бұрын
ጠንካራ ፣ብርቱ ፣የልጅ አዋቂ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ።
@yohanneszeratsion1128
@yohanneszeratsion1128 7 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ነው የምወደው የማድንቀው የሄ ርህራሄ ና ሰብኣውነት የተሞላበት ሥራችሁ ልቤን በጣም ይነካል ያስረለሳል ምነው እንደናንተ መሆን እመኛለሁ:: የሚረዳ ሰው የሌላቸው ጎን ሁነህ ይህ ስራ መሰራት ከዕግዝኣብሄር መገናኝት ማለት ነው :: እግዚኣብሄር ሓይልና ጠኝነት ይስጣችሑ ::
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 6 ай бұрын
አቤት ፈተና የኔ እናት ገና በዚህ በጨቅላ እድሜሽ ይሄ ሁሉ ፈተና አይገባሽም እመብርሃን አትለይሽ
@fevenaldiga8951
@fevenaldiga8951 Ай бұрын
አንቺ ጥሩ ሰው ! መልካሙ እጆችሽ ክፋትን አይሰራም አንቺ የልጆች ሁሉ ምሳሌ ።አንቺ ሰው ን አትገይም አንቺ እንዴ አዳኝ ለራስሽ ሳትሆኝ መስዋዕት የሆንሽ ቀሪ ዘመንሽ የእልፍ ይሁን የደስታ ዘመን ይፍሰስልሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር! ይሄ መጥፎ ባህል ስንቱን አሳስሮ እንዳንቀየር እንዳንሰለጥን አርጎናል በተለይ ላስታ ያላችሁ አስቡበት ተመልከቱ ያላችሁበትን!!
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 7 ай бұрын
ዶክተር ታድለህ ይሄ መታደል ነው እግዚብሔር በሰማይ በምድር ይቀበልህ የምለው ጠፋብኝ ብድሩ ለልጆችህ ይድረሰ ልጆችህ አይቸገሩ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 7 ай бұрын
እኔ በጣም አዝኛለሁ በደረሰባት ነገር ግን ደግሞ ጀግና ልጅ ናት ጨዋ ሌሎች በሷእድሜ ያሉ ብዙ አቋራጭ መንገድ ተጠቀምን ብለው ህይወታቸውን ያጨልማሉ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 7 ай бұрын
ውይ አለምዬ እኔ መጀመሪያ አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም ግን በሀገራችን ይሄ ሁሉ እየሆነብን ያለው ይሄ ሁሉ ተጨማምሮ ነው ይህች ህፃን ልጅ በምን እዳዋ ነው ይሄንን ሁሉ መከራ የተሸከመችው በሷ ውስጥ እግዚአብሔር እኛን ሊያስተምረን ነው የኔ ቅመም ይሄ ሁሉ አልፎ ታሪክ ይሆናል አይዞሽ ግን እባክሽ እንደዚህ አታልቅሺ አይንሽን ጠብቂው ማድያቱይጠፋል ብርሀንሽን እንዳታጪ የኔ ቆንጆ አንቺ ደህና ሆነሽ ስትሠሪ ነው እናትሽንም የምታግዥው በርቺ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 7 ай бұрын
ዴክተር እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ የሰው ልጅ ጤና ነው ጤና ይስጥህ ቤትህ በድንግል ማርያም ይባረክ አብርሀሙ ስላሴ ይባርክልህ ቃላት አጠረኝ
@makisami
@makisami 7 ай бұрын
አሌክስዬ አሁንም አለ እኔም ስማር እደዚህነበር የተባልኩት ፈተናለኝ ሰል እኔ ወላጂ እሄድልሻለሁ እባል ነበር ለዛውም አድስ አበባ እየኖሩ ኢኒፎርም አጥቸ ከጓድኛቸ እየተቀበልኩ ነበር የምለብሰው መግዣ ሰላጣሁ ሳይሆን ሰለማልፈልግ ነው አለችኝ ብቻ ክብሩ ይስፋ በራሴ ጥረት ጥሩ ላይ ደረሻለሁ ለዛውም ጥሩ ቤተሰብ እያለኝ ያን ሁሉስቃይ ስሰበው ይገርመኛል
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 7 ай бұрын
ወይኔ ምንአይነት ባህል ነወ?የኔ አሳዛኝ እንባዬን ማገት አልቻልኩም አይዞሽ የአንቺ የወደፊት ህይወት በጣም የተሳካ ያማረ እንደሆነ እንደሆነ እንዲሁ ይታየኛል እመብርሀን ከአንቺጋር ትሁን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Ай бұрын
ፍፍፍፍ አንጅቴ ተስፈስፌ በእውነት የምትውጅው እመቤቴ ማርያም ትርደሽ ለትልቅ ደርጅ ተድርስሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይመርልሽ
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p 7 ай бұрын
ዶክተርዬ አላህየ ይስጥህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@tigistmengist319
@tigistmengist319 7 ай бұрын
በእዉነት እንደዚህ ግፍ የምትሰሩ ሰወች የሰራችዋት ግፍ እያንዳንዱን ለልጆቻችሁ ነዉ የምታስቀምጡ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 6 ай бұрын
ይህ ታሪክ በጣም ያማል ውዷ እህቴ ተስፋሽ እንዳትቆርጥ ጠንካራ ሁኚ ❤❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 6 ай бұрын
ዶክተር መሐመድ አላህ ረጅም እድሜ ጤን ይወፍቀው
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 7 ай бұрын
ጀግና ልጅ ነሽ አብሽሪ❤❤
@Mantegibosh
@Mantegibosh 4 ай бұрын
አያዝሽ ልጃ ሁሉም ያልፉል እንረዳሻለን እመቤቴ ትርዳሽ አሰሪወችሽ በጣም ጥሩ ወርቆች ናቸው
@peacelove5040
@peacelove5040 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶር መሃመድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀሪውን ይባርክልህ ሁሌም ትረዳለህና።
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 7 ай бұрын
እመቤቴ ትከተልሽ እይዞሽ ልብ የሚነካ ታሪክ ንው
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 7 ай бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ግን ወገን ለወገን ምንድ ነው ግን እንዲህ የሚጨካከኑት ኧረ ፈጣሪን እንኳን መፍሪት አቆም እንዴ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም
@SitinaAhmad
@SitinaAhmad 7 ай бұрын
ማአላህ አላህ አላህ ይጨምርለት አላህ እናትሽን ይማርልሽ ተለውጠሽ ከናትሽጋር ቀርበሽ እንይሽ የአላህ ይከብዳል የኔጠንካራነሽ
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት ስታሳዝን:ስንት ጨካኝ ቤተሰብ ነው ያለው::
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 6 ай бұрын
*እናት እና አባት ሳይቸግራቸው እኛ እናሳድጋቸው እያሉ ልጆችን ወስደው የሚያሰቃዪ መጥፎ ቃላት የምትሰነዝሩ እና መከራ ውስጥ የምትከቱ ዘመዶች የሰው ልጅ እንደወደቀ አይቀርም😢*
@annasweet4679
@annasweet4679 Ай бұрын
ልጅ ለእናቷ ውይይይይይ እኔን የሰራችበትን ልታርሳት ኡፍፍፍ አንቺ ልዩ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይሙላልሽ
@user-wz5dk2qb7c
@user-wz5dk2qb7c 11 күн бұрын
OMG እዉነት 19 አመቷ ነዉ ? ኡፋፋፋፋ እዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ አይምሮ ታላት ልጅ ነች።
@hirutdesta8573
@hirutdesta8573 7 ай бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ምርጥ ጀግና ልጅ ነሽ በዚህ እድሜሽ አርቀሽ የምታስቢ ተደላድለው ምንም ሳይጎልባቸው ቤተሰቦቻቸውን የሚያስቸግሩ ብዙ ልጆች ባሉበት ዘመን እንዳንቺ ያለ ምርጥ ልጅም አለ አይዞሽ መጨረሻሽ ያማረ ይሁን ያለቀስሽውን ያክል የምትስቂበት ጊዜ ይመጣል ገና ልጅ ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ብርቱካን ሙሉ ስምሽን በትክክል ፃፌልኝ ስልክ ቁጥርሽ ካለሽም ፃፊልኝ ላኪልኝ ሌላው ደግሞ አሰሪዋ መልካም ሴት ነች እግዚአብሔር ይባርካት እናንተም ተባረኩ አለም ሰገድ ታደሰ እና አብዱላኪም ኑር ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 7 ай бұрын
አበጣም ይገርማል ልጅ እናትን የምትጦር ሳይሆን ያሳደገች ጀግና ነሽ ምንድነው የመስቀል ዋጋ የሃይማኖት ሰዎች ግን የትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ነው መስቀል ይዛችሁ ስታስታርቁ ለመስቀሉ አስከፍሉ ያለው ይገርማል ለምንስ የአንድ አገር ተወላጆች ሆነው በዳይም ተበዳይንም እኩል አይቶ የአቅምን ሁኔታ ተረድተው አያስታርቁም እኔስ አንዳንዴ ኦርቶዶክስ መሆኔን የምጠላበት ሁኔታ ላይ ነኝ አሰሪዋ በጣም በጣም ሳላመሰግንሽ ሳልመርቅሽ አላልፍም ልጆች ካሉሽ ይባርክልሽ ዶር መሐመድ በዘር በሃይማኖት ሳይገናኝ ላደረገው ሁሉ አላህ ውለታህን ያስብ ሌላ ምንም ማለት አልችልም
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 7 ай бұрын
ዶክተሩንና አሰሪዋን በጣም ነው የማመሠግነው እግዛብሔር ይጥጣቸው ኡፍ በጣም ደስሰብሎኛል
@gogogogo742
@gogogogo742 4 ай бұрын
ዶክተር መሀመድ ጌታ በወጣ ይተካሎት በህይወቶ ደስታ አይራቅ 👍👍👍
@kidisttesfaye4854
@kidisttesfaye4854 7 ай бұрын
ዶክተር መሃመድ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 7 ай бұрын
እመብርሀንን እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 7 ай бұрын
እውነትአንች ሃርረሃገር ያሉት የምትመደቢ ጀግናእህታችንነሽ አንችደሞ የሸገሯመዳም ቅመምነሽ የምር አብሽሪ ያልፋል የማያልፍየለም የሠውልጅ በሂወትካለ ጤነኛከሆ
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 7 ай бұрын
የኔ ውድ ስታሳዝን አላህ ችግርሽን ይፍታልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል የኔም እዚህ የበለጠ ታሪክ አለኝ ባይወራጅ ኢና አላህ ማአ ሳብሪን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አይዞሽ እናትሽንም አላህ ያሽራት ቤተሰቦችሽ ጋርም አፉ ተባባይ በቀል የሽይጣን ነው ይቅር በያቸው የበደሉሽን ዶክተር ሙሀመድ አላህ ጤና እና ፍቅር ሪዚቅ አብዝቶ ይስጥህ ማሻአላህ ብያለሁ
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 7 ай бұрын
በዚች ልጅ ታሪክ ያላለቀሰ የእውነት ጤንነቱን ይጠርጥር ።
@user-fs8wr5ww5s
@user-fs8wr5ww5s 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ከተገፉ. ጋር ነዉ የኔ ናት በዚህ እድሜዋ ስንቱን አየች
@saadaameer109
@saadaameer109 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ሙሀመድ 🇪🇹🤲🤲🕊💚
@fitsumgebremichal
@fitsumgebremichal 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ 😢😢😢
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 6 ай бұрын
እግዚኣብሄር ምሳኺ ይኹን ኩሉ ክሓልፍ እዩ ።
@kidisttesfaye4854
@kidisttesfaye4854 7 ай бұрын
ኢትዮዽያን ለዚህ ሁሉ ቀውስ ያበቃት በየቤቱ በሰው ልጅ ላይ የሚፈፀመው ግፍና በደል ነው እግዚያብሔር ይህን ሁሉ ያያል ደግሞ ይፈርዳል እንደዚህ አይነት በልጆች ላይ የሚደርስ ቀጥተኛ ጥቃት የጉልበትብዝበዛ የአእምሮ ጥቃት የአካል ጥቃት የፆታ ጥቃት በየቤቱ በየጎዳው የሚፈፀመውን ግፍ እግዚያብሔር ያያል ደግሞም ይፈርዳል
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 7 ай бұрын
የኔ እህት እዳለቀስኩ ጨርስኩት ከናትሽጋር በሰላም ያገናኝሽ ዶክተር እግዚአብሔር ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይማርልሽ አለምየ አተንም እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢😢😢😢
@gogogogo742
@gogogogo742 4 ай бұрын
ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ😘😘😘❤❤👌👌👌
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 6 ай бұрын
በ ጣም የ ምያሳዘን ታሪክ ነው ጠካራነሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል ገና ውጣት ነሽ
@user-db8wp2pk9r
@user-db8wp2pk9r 7 ай бұрын
ማሸአላህ ጎበዝ ቤተል ምኑ ጋ ናት ልረዳት እፈልጋለሁ አሰሪዋንም አመሰግናታለሁ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 7 ай бұрын
እግዚአብሔር/አላህ፡ብርታቱን፡ይስጥሽ። አይዞሽ፡ገና፡ልጅ፡ስለሆንሽ፡ጤናሽን፡ጠብቂ፡ትደርሽበታለሽ።
@azizaredwanmohammed5466
@azizaredwanmohammed5466 7 ай бұрын
ምን አይነት እናት ናት ለባል ብላ የልጇን ህይወት የምታመሰቃቅል አኡዙቢላህ
@asni4265
@asni4265 7 ай бұрын
እኛ ቤት ተአክስት ልጅ አምጥተን በ ስባት አመትዎ አሁን የሃያ ስድስት አመት ሆናለች አስተምረን አስመረቅናት የማእረግ ተመራቂ ነበረች እንደ እህት ከእህትም በላይ ነው የምናያት የቤታችን ሃላፊ ናት እሷ ከሌለች ቤቱ ቤት አይመስለንም ጥሩ ነገር ማድረግ ለራስ ነው ለም ክፋትን እናስፋፋለን እረ እግዚአብሔር ፍሩ እባካችሁ
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 7 ай бұрын
Tebreku
@muluayel-8387
@muluayel-8387 7 ай бұрын
ተባረክ ❤
@eewwwe7307
@eewwwe7307 6 ай бұрын
የአላህ እንደው በየጊዜው የምንሰማው ታሪክ ውስጥ ይነካል የብርቱካን ግን ይለያል ከነድምጿ በቃ አንጀት ትበላለች አላህ ከቃል በላይ አላህ ይካሳት ሌላ ምን ልበል ውስጤ ታመመ በተለይ ድምጿ😢
@mounasager4940
@mounasager4940 7 ай бұрын
አካውንቷን
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 7 ай бұрын
እሄ ጂብእነት እጂ ባህል አይደለም እደዝች ካለቤተሰብ ድግስ ይፍልጋሉ እደዝህ ሂና መስቀል ብገዛሊቀበላት እውነት መስቀሉን ልታምኑበትነው አኢዙቢላ አላህያግዝሽ 😢
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
እባካችሁ አካውንቷን አስቀምጡልን መከታተለ አልቻልኩም እንባዬ ማለቂያ አጣሁ ኡህህህህህህህህ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 7 ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ እናት አባት ጋ አለማዴግ በጣም ከባድ ነዉ የኔም ታሪክ ነዉ እናትና አባት አለኝ መባሉን ዛሬ ነገ ይመጣሉ እያልኩ መናፈቄንጂ በልጂነቴ በስርአቱ አላዉቃቼዉም ነበር እድሜ ላአያቴ ቢሥ እከ 13አመቴ በየቦታዉ አልተከራተትኩም እሷ ከሞተች ቡሐላና አለም በሙሉ ጨልሞብኝ ነበር እናቴ ከሐገር ዉጭ ነበረች ሥትመለሥ ከ1 አመት ያለፈ አብረን ሞኖር አልቻልንም ልንጋዴል ያ ሢሖን አድሥ አበባ መጥቼ ሠዉ ቤት ገባሑ አባቴ አድስ አበባ ነዉ ትዳር ልጆች አሉት ሚሥቱ ክረምት ሥመጣ ታሠቃየኝ ነበር ሥለዚሕ አሡጋ ለመኖር አላሠብኩም ሠዉ ቤት ገባሑ የ5ካርድ
@TigestBaye
@TigestBaye 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ስት መከራ አለ የኔናት አንቸቴን በላሽው
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Ай бұрын
ወይ ጉድ ይች ልጅ ያለፈውን የልጅነት እድገተን አስታወስቸኝ 😭😭
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 7 ай бұрын
እፍ የሰው ልጅ ፈተናው ያአላህጨያረብ
@djgdic
@djgdic 7 ай бұрын
የኔ እናት እባየን መቆጣጠር አልቻልሁም ድንግል ማሪያም ትገድፍሽ ውዴ😢😢😢😢😢😢
@nuhamin
@nuhamin 7 ай бұрын
ትዳሯን ላለመፍታት ልጇን የሰው ገረድ ያደረገች እናት ያንቺ አንድ ጠብታ እንባም ሆነ ፍቅር አይገባትም::ለልጆቼ ሂወቴን አበላሻለው አንጂ ኑሮዬን ለማስተካከል ብዬ የነሱን አላበላሽም ::
@bettydany1879
@bettydany1879 7 ай бұрын
❤❤😂
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 7 ай бұрын
Tekekel nesh yebal ayent mekyayer men yelutal koy besmam yandand entuch yewnde temat yegermjal
@nuhamin
@nuhamin 7 ай бұрын
@@fennybrukfennybrukfenny914 አይገርምሽም?የተወለዱትን በትኖ ሌላ መውለድ ምን የሚሉት ድድብና ነው እስኪ?አስቢው ይቺ ወርቅ የሆነች ልጅ ለጣለቻት እናቷ አንዲህ የሆነች መስዋአትነት ከፍላ ብታስተምራት ኖሮማ ከራሷ አልፋ ለሌላም የምትተርፍ በረከት ትሆን ነበር ግን ምን ያደርጋል ልጅነቷን ማባከኗ ሳያንስ አሁን ደሞ ወጣትነቷን አንዳትደሰትበት እንቅፋት ሆነችባት ያሳዝናል::
@fatymashamin278
@fatymashamin278 7 ай бұрын
አረ ተይ አትፍረጂ 😢
@user-kf5ek1wf7q
@user-kf5ek1wf7q 7 ай бұрын
mnalbat tsmunalchu
@muludemile9020
@muludemile9020 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ያልፋል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ😢😢😢
@makisami
@makisami 7 ай бұрын
አይዞሺ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 7 ай бұрын
አላህይድረስልሽ፣ዶክተርም፣አላህይስጠው፣እናተምአላህይገዛችሁ፣በርቱ
@user-uc4qg9qu1o
@user-uc4qg9qu1o 7 ай бұрын
ታድሎ እ/ር ባለህ ላይ ይጨምርለት አቦ አናንተም ተባረኩ
@chefgeni7700
@chefgeni7700 7 ай бұрын
ሰርቶ ለማያስተዳድር ባል እችን ወጣት ማሰቃየት አይዞሽ ማማዬ😢
@selamganale6760
@selamganale6760 6 ай бұрын
እንደው ግን ይህን ያህል በምን እዳዋ ነው በእውነት የምትገርም ቅመም የሆነች ልጅ ናት እንዲ አይነት ፈጣን አይምሮ ያላት ብላቴና እንዲ መሰቃየትዋ ምን እንደምል ግራ ገባኝ አሳዘነችኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ።
@rosafenta9814
@rosafenta9814 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርች እግአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ነገር ግን ነገ ሌላ ቀን ነው ታሪክ ይቀየራ ።የወሎ ሰው ቀን ሲጎድልብሽ ማግለል ባህሉ ነው። ነገ የሚያልፍ አይመስለውም።መጥፎ ጠባሳ የሚያቀምጥን ድርጊት ባህል ብሎ ለትውልድ ማስተላለፍ። እኔ አባቴ ታስሮ በዚህ ህይወት ውስጥ ነው ያለፍኩት ቁስሉን አውቀዋለሁ።ዛሬ ግን ተረት ይመስለኛል ለብዙ ሰወች ምሳሌና ለጠሉኝ ደራሽ ሁኛለሁ።ምንም አይነት ፈተና ቢገጥመኝ ሳልፈራ ተጋፍጨ እወጣዋለሁ ፈተና ጠንካራና ብርቱ ሴት ያደርጋል።አንችም አይዞሽ በርች አድገሽ እንደተረት ታወሪዋለሽ።ለብዙ ሰው ምሳሌ ትሆኛለሽ
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m 7 ай бұрын
የሰጡእጀችየተባረኩናቸወ
@SitinaAhmad
@SitinaAhmad 7 ай бұрын
ምረዳት ከሆነ ደግማቹህ አቅቡልን ደሰታሽን ያሳየን ዶክተሩም አሌህ ጨምሮ ይስጥህ አላህ ይቀብልህ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
ዉዷ እህቴ ይዞሸ እኔም በዘመድ ተበድያለሁ ያንቺ ግን የባሰ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽንያሳምርልሽ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 7 ай бұрын
ዘመድ ቤት ከመኖር ባዳ ቤት ሰራተኛ መሆን ይሻላሏ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
እናተ የውቀት ምጮች ስብስብ❤❤❤እዳልክ አሌክስ ዘድሮ እናተ ባትኖሩ ኖሮ የት ሔደን እንተነፍስነበረ❤❤❤
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 7 ай бұрын
ውይይይእንደት እንዳሳዘነችኝ እናትሽን ያቆይልሽ
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 32 МЛН
የመስታወት አራጋው ደባሎች እና ሌሎች ተረኮች
1:56:27
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 9 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 71 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 125 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 56 МЛН