ሳቅ በሳቅ ድልበር የአጂፕ እና የቶታል ልጆች -ወይኒ ሾው 13 - Weyni Show 13

  Рет қаралды 348,747

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ሳቅ በሳቅ ድልበር የአጂፕ እና የቶታል ልጆች -ወይኒ ሾው 13
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 587
@abemeliek3162
@abemeliek3162 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ ሰፈርህ የት ነው እንጂ ብሄርህ ምንደነው አይሉም። ሸገሮች ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤️
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ ያንቺም ይብዛልን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አሜን
@ketemadenbi531
@ketemadenbi531 3 жыл бұрын
Ggttghj
@hagerhb2180
@hagerhb2180 3 жыл бұрын
Amen Amen amen
@hopetu7371
@hopetu7371 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ ፍቅር ጨዋታ ይችላል የሚባለውን በተግባር የሳያቹበት አዝናኝ ጨዋታ ነው ዋው👌🙏
@sebsebieretta14
@sebsebieretta14 3 жыл бұрын
Derd andebe ertu,God bl
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
የአንዱ ገነት ልጆች ፍቅራቹ ይለያል እኮ የእድሜዬን ግማሽ ከእናንተ ጋር በመኖሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ ዘር አይቆጥሩ ብሔር ሰፈርህ የት ነው ብቻ የሚልህ ሊንከባከብህ ማለት ነው አቦ ክፉ አይንካቹ❤❤❤🙏🙏🙏
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
አሜን እኛ ሸገሮች ዘር ለገበሬ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ሁፍፍ.. እንዴት ደስ እንደሚሉ.. ድሮስ የሸገር ልጆች እንዲህ ናቸው ዘረኝነት ምናምን ሲያልፍም የማይነካቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@user-ox6rn7ml9e
@user-ox6rn7ml9e 3 жыл бұрын
Ufffff betham
@user-ox6rn7ml9e
@user-ox6rn7ml9e 3 жыл бұрын
❤❤❤
@dawitkibret2502
@dawitkibret2502 Жыл бұрын
ወሬ ብቻ ፣ ኑሮ በቡረካ።
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
የትም ተወለድ አዲስአበባ እደግ የአዲስአበባ ልጅ ፍቅሩ ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤❤
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ይሄን ፍቅር የሆነ የሸገር! ልጅ ቅን የዋህ የሆነ ህዝብ ማስቀየም ትልቅ ሀጢያት ነው🙏💚💛❤
@elsawolde9063
@elsawolde9063 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች🇪🇹 ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤
@birukbeyen8730
@birukbeyen8730 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የጠፋውን አንድነት አሰባስቢው እስቲ ከተቻሽ ደሞ ከሁሉም ሰፈር ሁሉንም ብታቀራሪቢያቸው ደስ ይለናክ ወደ ሳሪስ አካባቢ ብቅ በይ ሰው በሌለበት ቦታ ሰው ሆነሽ ስለተገኘሽ እናመሰግናለን
@abonesherdachew184
@abonesherdachew184 3 жыл бұрын
ወይኗ በሰላም ነው የጠፋሽው መቼ ነው ቤላና ፈረንሳይ የምትሄጅው በጉጉት ነው የምጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@user-ld6on3wu4e
@user-ld6on3wu4e 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ በእግዛብሔር አስቀናችሁኝ
@desssiedesssiedesew301
@desssiedesssiedesew301 3 жыл бұрын
100% ደስ የሚል ፍቅር ነዉ ነገር ግን ሴቶችም ይሳተፉበት ገጠመኝ ይኖራቸዋልና።
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ
@amytufer7472
@amytufer7472 3 жыл бұрын
ኧረ ሴቶችንም ጋብዢ ብዙ አሉ ሁሌ የማየው ወንዶችን ብቻ ነው ሰንት አሉ አብረሽ እየደባለቅሽ አቅርቢልን በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምሽን ቀጥይበት ይመችሽ
@fikrtbahru377
@fikrtbahru377 3 жыл бұрын
እር ስላጡብን ሴቶቹስ
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ኡፍፍፍ የሸገር አራድዬ ስወዳቹ ፍቅር ብቻ መስፈርቱ የአዱዬ ልጆች እጅወደላይ🙌😍😍😍
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜና የማታ እጀራ ይስጣችሁ ያረብ ሱስ ካለባችሁ ቀስ በቀስ ለመውጣት ሞክሩ ወንድሞ ሱስ ያበሳቁላል ውበትን ቁርጥም አድርጎ ይበላል ይቅርባችሁ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 жыл бұрын
ደግ አደረክሽ፤ የአዲስ አበ ባ ልጆች ጨዋታና ለዛ ያላቸው ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው።
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 3 жыл бұрын
ጠበቴ ልኡል አሪፍ ልጆች ናቸው የእቴዬ አስቴር ልጆች ሁሉም መልካሞች ናቸው
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ይሄንን ፕርግራም እንዴት እንደ ምወደው ወይኒዬ ግን ፊልም ላይ ጠፍተሻል ብቅ በይልኝ ስንቱ ሰው ባለፈ በትላንት ይኖራል ዋው ድምፅ የሌለ ነው
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ ሁሌም አዛኝ እና ሙህር ነው በዛ ላይ ፍቅራቼው የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ታሜ ግን ወደድኩህ የኔ ድንቡሼ ስታምር ቆንጅዬ ነህ
@milliontesfaye8105
@milliontesfaye8105 3 жыл бұрын
SElekun lesteshe
@abiyt7131
@abiyt7131 3 жыл бұрын
Wow ወይኒ+ ድል በሮች1ኛ በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው። ጨዋታና ሳቅ እንደ ኑሮ በተወደደበት በነፃ ስላሳቃችሁን እናመሠግናለን። Bzw i spell it in amharic cuz of many of you guys ይነስራችኀል እንግሊዝኛ 🤣🤣🤣
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 3 жыл бұрын
ኸረ ይነስራችኋል😂😂😂😂😂!!! You funny
@ioananica9995
@ioananica9995 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምትመቹት እግዚአብሔርን 😍😍ፍቅሩን ይስጠን 🙏🙏🙏እንደዚህ
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ የገሬ ልጆች ፍቅር ያሸንፋል! በጣም ነበር እንዲህ ያለ ጨዋታ የናፈቀኝ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ። እናመሰግናለን!!! በርቱ ፈታ በሉ
@eyueleyu7665
@eyueleyu7665 3 жыл бұрын
Seferu gn almetalignm wedet akababi nw?
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 3 жыл бұрын
አድ ገነት የአራዳ ልጆች የእግዚሃብሔር ከናተ ጋር ይሁን ፍቅር ናቹ ይመቻቹ ወይና በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምሽ በርቺ ከአራዳ ልጆች ጋር መዋል እድሜ ይቀጥላል ይህ ነው የናፈቀኝ እኔ
@meritmerit2814
@meritmerit2814 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ እኮ ይለያል ውይ በማርያምምምምም
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 3 жыл бұрын
የአጂፕ አንበሳ ደመላሽ የት አለ ሰላምክ ይብዛ ባለህበት
@nurmedresa
@nurmedresa 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የማመሰግን ላበረታታችሁኝ በሙሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሁን 2000 ሞልተናል በቅርቡ ስርጭቱን እንጀምራለን እናመሰግናለን
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ሰብስክራይብ ያላደረጋቹ በድንግል ማርያም ስም እንድታደርጉ!!! እኔም አላደረግኩም ነበር አሁን አደረኩኝ። ተባረኩ። ሊቀ መዘምራናችን የተዋህዶ ኮከብ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ።
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
ይቅርታ ይህ ትክክለኛው የዘማሪ ይልማ ቲዩብ እይደለም በየሰው ፔጅም ሰብስክራይብ አድርጉ የሚል ሰውም አይደለም ይህ ህሊናቸውን የሸጡ የዩትዩብ ገንዘብ ለመዝረፍ ያሰፈሰፉ ናቸው ሰው እንዴት በክርስትና ስም እግዚአብሔርን ይሰርቃል ሀይማኖት ባይኖርህ ህሊና የለህም ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ሰዎች unsubscribe አድርጉት ሰርቆ ከሚበላ ሰርቶ ይብላ
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
ይቅርታ ይህ ትክክለኛው የዘማሪ ይልማ ቲዩብ እይደለም በየሰው ፔጅም ሰብስክራይብ አድርጉ የሚል ሰውም አይደለም ይህ ህሊናቸውን የሸጡ የዩትዩብ ገንዘብ ለመዝረፍ ያሰፈሰፉ ናቸው ሰው እንዴት በክርስትና ስም እግዚአብሔርን ይሰርቃል ሀይማኖት ባይኖርህ ህሊና የለህም ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ሰዎች unsubscribe አድርጉት ሰርቆ ከሚበላ ሰርቶ ይብላ
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦ በፈጣሪ ስም አን ሰብስክራይብ አድርጌዋለው። የእውነት ግን ስለምወደው ነው እንጂ እሱ እንደዚ ያደርጋል የሚል እምነትም የለኝም።
@yedilfana8206
@yedilfana8206 3 жыл бұрын
በሰው ስም ለምን ታጭበረብራላችሁ ይህ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ ቻናል አይደለም ሰዎች ሰብስክራይብ እንዳታደርጉ።
@zenebechseifu8820
@zenebechseifu8820 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ከናንተ ጋር መሆን መታደል ነው ወይንዬ እናመሰግናለን በተለይ ስደት ላለነው ፈታ እያረግሽን ነው
@khadryakhader9359
@khadryakhader9359 3 жыл бұрын
በጣም ድስ ትላላችው የሸገር ልጆች በያላችውበት አላህ ይጠብቃችው አራዳ ይግደለኛ የሚባለው ለዚህ ነው ይመቻችው
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
አረ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሸገር ፍቅር ነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 3 жыл бұрын
የአንቺን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው በናትሽ የመካኒሳን ልጆች አቅርቢልን
@hulukelemu2496
@hulukelemu2496 3 жыл бұрын
የሰፈሬ
@ethiotamenatan319
@ethiotamenatan319 3 жыл бұрын
ልዑል የ ሰሜን ሆቴል ልጅ ነው አጂፕ ቶታል ልጆች ይመቻችሁ ምርጥ ሰፈር ሁሌ እየወጣን የምንዝናናበት ሰፈር ፈታ ፈታ የምንልበት ፀዮን እና ብሌን ሆቴል በነበረበት ወቅት 👏👏👏👏🙏
@lemaadmasu1695
@lemaadmasu1695 3 жыл бұрын
Thank u wyene.. i always watch ur show specially i said thank u for seing singer Gezachew T. ;;;....he is my favourite musician
@zebibayesuf1846
@zebibayesuf1846 3 жыл бұрын
3 እንቁዎች እንዴት እንደምታምሩ ጨዋታችና ለዛችሁም ጭምር ደስ ትላላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ፡፡
@helentakele9274
@helentakele9274 3 жыл бұрын
እስቲ የላዛርስት ልጆችንና የሰሜን መዘጋጃ ልጆችን አቅርቢልን ምርጥ ያራድዬ የሸገር ልጆች እወዳችኋለሁ የስፈሬ ልጆች
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የለውም ስፈር ዮት ነው እንጂ ብሄርክ ምንድ ነው አይሉም ሽገሮች የአገሬ ልጆች ፍቅር ነችሁ ኑሩልኝ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 жыл бұрын
ጨዋታችሁ ፀዴ ነው ግን ኮሮናን እረሳችሁት እረ ጥንቃቄ ይደረግ እንጂ
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 жыл бұрын
የ አድሳበባ ልጆች ፍቅር ናችሁ ለ አሁን ትውልድ አስተማሬ ናችሁ😍😍😍
@democracyfirst1871
@democracyfirst1871 3 жыл бұрын
ዎይነ ኣጅፕ ሰፍሬ ናፍቀኝ . ስደተኛዉfrom Scandinavia
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 жыл бұрын
ዋዉ ወይኒ በጣም ቆጆ ነዉ ዋዉ ጨዋተዉ ተሳክቶል እና ባለ ድምፁ ጎበዝ ነዉ ቀጥልበት ።
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የሸገርዬ አራዳዎች
@thomasabrahamcalgary7086
@thomasabrahamcalgary7086 3 жыл бұрын
You Guys are Gold really Awesome may God bless cheers
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባን ልጆች ቀልድና ሳቅ ሳይ ስለ ሐገሬ ተስፋ ይሞላኛል እመብርሃን እምዬ ኢትዮጵያን💚💛❤️ አደራ
@user-lu9hp3cg3d
@user-lu9hp3cg3d 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ነው የምንወድሽ ምርጥ የሸገር ልጆችን ሰለምትሰባስቢ ይመችሽ።
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
Wow beautiful guys!! You all look beautiful and you all are blessed to live a loving place like this. Hope everyone learns from this beautiful young ppl. One love 💚💛❤️
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የአዱ ገነት፣የሰፈሬ፣የሃገሬ ልጆች ቢያንስ የአዲስን የፖለቲካና የአስተዳደር መዋቅር ካልያዛቹ የነሸዋዬ አዝናኝና ሻማ ያዥ ሆናቹ ትቀራላቹ።እሱንም ከልክለው ሃገር አልባ ያደርጓችዋል ።እርድና ብቻውን ነፃነትን አያመጣም
@kingcell5767
@kingcell5767 3 жыл бұрын
የአጅፕልጆች ሁሌም1ኛናቸዉ !!!
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 жыл бұрын
ፍቅር እኮ ናችሁ የሸገር ልጆች ክፍ አይያችሁ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ሰፈሬ እኮ ምርጥ ነው የሰፈሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ያሳደገን እግዚአብሔር አብ አባቴ ይጠብቀን❤❤❤❤🙏🇪🇹❤❤❤ከቁጥር አያጉለን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyueleyu7665
@eyueleyu7665 3 жыл бұрын
Yet akababi nw bra
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 жыл бұрын
በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ ገኒያችን ተባርክልን
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
ወይኔ ሸገሮች አንደኛ ናቸው እኮ በሳቅ ሞቱክ
@hermonfilimon6500
@hermonfilimon6500 3 жыл бұрын
ወበጣም ደስ ትላላቹ የ ጎላና ተክልየን
@benyam8137
@benyam8137 3 жыл бұрын
የዛሬዎቹ አንደኞች ናቸው ምችት ይበላችሁ ሸገር ለዘላለም ትኑር
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 жыл бұрын
Tbarkie that is Ethiopia. especially -Y -Addis Abeba people all are loves. May God Stay With You. I like your program very much I missed my Emma Ethiopia. Tbareku.
@cherekatube9856
@cherekatube9856 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ የትም ይመቻል ቶታልና አጂፖች ምርጦች
@fikreamlaksharl9111
@fikreamlaksharl9111 3 жыл бұрын
እንደ ባንክ አካውንት ካስቀመጥነው ጨዋታ ላይ ቆጥበን ያለው ልጅ ይችላል 🤪🤪🤪 ይመቻቹ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የሰፈሮቼ ልጆች😂😂😂😂ሳቅ አያልቅባቸውም እግዚአብሔር ያኑርልኝ ኩራቶቼ በሀዘን በደስታ ደራሾች ናቸው ፈጣሪ ከቁጥር አያጉላቸው😭❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 3 жыл бұрын
Dear Woyni ur program is very entertaining and educational. Your hosting ability is very professional with contagious laugh is remarkable. all ur program participants are full of joy and happy people. I just want to say thank you . True people people from Addis are great 👍 keep what you are doing ✅🌹
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 3 жыл бұрын
This is the one I want to see for all Ethiopia unity Peace Love ♥️👈 ♥️✌️✌️♥️👍
@adugenetmedia7745
@adugenetmedia7745 3 жыл бұрын
ወይኒ ሾ በጣም ደስ ይላል ግን እኔ የምለው ቶታል ኮሮና የለም እንዴ
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እድሜ ይስጣቹህ የአገሬ የአዲስ አበባ ልጆች እወዳቹሀለሁ ነገር ግን መጠጥ አትጠጡ ሀጥያት ነው በዚህ ላይ የአዲስአበባ ልጆች መጠጥና ስካር እንጂ አይረቡም የሚባል ስም ያሰጠናልና ቀልዱ ጥሩ ነው ግን መጠጥ አቁሙና ትምህር እውቀት ጨምሩበት እንወዳቹሀለን ተባረኩልን ጌታ ከክፉ ይጠብቃቹህ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 3 жыл бұрын
በጣም፣ደስ፣የሚል፣ፕሮግም፣ነዉ፣የሀገሬ፣ልጆች፣ኑሩልኝ፣በሰላም፣ወታችሁ፣በሰላም፣ግቡ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣በላማችሁ፣ይብዛ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 жыл бұрын
God bless you guys!
@user-cw3nc8bz4i
@user-cw3nc8bz4i 3 жыл бұрын
ምንኛ መታደልነው እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆኑ ሰዎች በአሁኑ ጊዜ ማየት የእውነት ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 3 жыл бұрын
ያራድዬ ልጆች ይቻማቹ ።ወይኒ ቆንጆ በርቺልን። የአብነት ሰፈር ልጆች እኮ ጨዋታ አዋቂ ምርጥ ያራድዬ ልጆች ናቸው እስኪ ጎራ በይ።
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሸገሮች አንደኛ ናቸው እየዞረች የሁሉንም ሰፈር ልጆች ብታያቸው አሪፍ ነው
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 3 жыл бұрын
THANKS VERY MUCH. VERY GOOD SHOW. I REMEMBER Y MOBILE LGOCHE .VERY GOOD PEOPLE. BROTHER FROM ERITREA
@batybaty8138
@batybaty8138 3 жыл бұрын
ወይኒ ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው ሸገር ላይ ብቻ ሆንሽ እሥኪ ወጣ እያልሽ ክፍለሃገር ለመሥራት ሞክሪ ብዙ ነገር ታገኝያለሽ
@danielteklemariam4108
@danielteklemariam4108 3 жыл бұрын
እነኚ ደሞ የመጨረሻ ገዳዮች ናቸው I will give them A± ወይኒ በርች ደብረዘይትና ናዝሬቶችን እንደምታሳይን ተስፋ አለኝ
@user-md9ho3ju2z
@user-md9ho3ju2z 3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያዝናኑት የዛሰፈር ልጆች
@sabanali5045
@sabanali5045 3 жыл бұрын
Hi Weynshow, Thanks for sharing as usual an entertaining episode. I also like to appreciate that you have two sister participating in the coffee making ceremony. I have commented in past the need for that and I am pleased to see you have actually listened and act on it. Keep up the wonderful show you produce. I am also hopeful my great suburb Filawha and Ambassador ልጆች whom I know are hilarious will get their turn will one day get their turn. Please feel free to reach out to me if you would like me to arrange that. Peace for our beloved Motherland!
@abayabay8116
@abayabay8116 3 жыл бұрын
አሪፍ በርች ወይኒዬ
@getenettefera8170
@getenettefera8170 3 жыл бұрын
Tame u make my day tnx bro
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 жыл бұрын
Love you guys!!
@germayewondafraw9611
@germayewondafraw9611 3 жыл бұрын
አቦ ኑሩልን የአጂፕ ልጆች ከጎረቤት የሩፋኤ ልጆች
@sadaadam1054
@sadaadam1054 3 жыл бұрын
በጣምም ደስ የምትሉ ናችሁ 😍😍❤️❤️🙏
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
ሰላም ነው አቤት እንዴት ደስ ይላል ወይንይ ለሌላ ም አስተማሪ ነው እድሜ ይስጥልን
@asneaddisa7155
@asneaddisa7155 3 жыл бұрын
ሳቅ በሳቅ በል ምድረ ሥራ ፈት አዲስ አበባ በላይህ ላይ ልፈርስ ነው አንተ ዛሬም ተረብ ላይ ነህ አረ በናታ ችሁ ንቁ !!!!!!!!!!
@yonasasrat5704
@yonasasrat5704 3 жыл бұрын
አናትህ ይፍረስና እናንተ ሁሉ ነገር ኬኛ ነው
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 3 жыл бұрын
@@yonasasrat5704 የመከረክ ላንተ ነው አንተ መልሰክ ትሰድበዋለክ ፋራ
@melesetadesse303
@melesetadesse303 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው የሰፈሬ ልጆች
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ እነታድዬ ሰላም ሁኑልን ደስ ይላል አዝናናችሁን ግን በአብዛኛው ተቀይረውብኛል ጥቂት ልጆች ነው የማቃቸው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 жыл бұрын
ግዛቸው ግን የቀጨኔ በተለይ የቁጠባ አምሳ ክፍል እካባቢ ነው ልጅነቱን ያሳለፈው እንዴት አጂፕ እንደሄደ ገርሞኛል!!!! ግዛቸው ከማርገጃ ወይም ከቀጨኔ ልጆች ጋር ቢሆን ደስ ይል ነበር።ትንሽ በግዛቸው ደብሮኛል።
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 3 жыл бұрын
ወይኔ የአደኩበት ሠፈር አዲሡ ገበያ ቶታል አጂፕ ሩፋኤል
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 3 жыл бұрын
I sow many friends from Addis ketma sec school missing you guys
@tegesttegegne5952
@tegesttegegne5952 3 жыл бұрын
የሽገር ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 3 жыл бұрын
አጅፕ መልካም ሰፈር በጣም ጥሩ ሰፈር ነው
@yeheyistsegaye2131
@yeheyistsegaye2131 3 жыл бұрын
የዛሬው እሥፓንሠር መንገድ ትራንሥፓርት ይመሥላል አሠፋ መዝገቡ ነው የቀረው ከታክሢ ተራ ነገር ይመሥላል
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ሴቶች ስ ለምን ተሳትፎ አያደርጉም የሉም ማለት ነው በየመንደሩ
@user-ik6me8qy4d
@user-ik6me8qy4d 3 жыл бұрын
ስደት ወስደዶዋቸው እንዴት ሴት ይኑር
@user-db7tz2qo6d
@user-db7tz2qo6d 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ልኡልና ጉሬ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
@brikityabrham4061
@brikityabrham4061 3 жыл бұрын
የሰፈራችን ድምቀቶች ክፉ አይንካቹ🙏
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አብ ሰፈሬ በጣም ናፍቆኛል
@bezawesen9066
@bezawesen9066 3 жыл бұрын
Thanks
@markethiopia5855
@markethiopia5855 3 жыл бұрын
ወይኒ ጠፍተሽ ነበር በጣም እባክሽ አትጥፊ ሁል ጊዜም አዝናኝ ነው ፕሮግራምሽ እውነት ነው የሸገር ልጅ ፖለቴካ ስሙን እንጂ ውስጡን አይፈልገውም እኛ እምንመኘው ሰላም ፍቅር ነው ሁል ጊዜ ብሄር የለው የሸገር ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ላገራችን ወይና እና የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ
@yodittafese9869
@yodittafese9869 3 жыл бұрын
ምን አለ መሀላችሁ ብሆን ደስታዬ ነበር ይሄ ፍቅር
@hiymanotzewedu7245
@hiymanotzewedu7245 3 жыл бұрын
የሰፈፈሬ ልጆች ይመቻቹ ስላየዋችው ደስ ብሌኛል
@GIGIYOUTUBE1927
@GIGIYOUTUBE1927 3 жыл бұрын
ወይኒየ ደስ ይላል ግን ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞች ከተሠበሠበው ብዙ ሠዎች መሃል ሁለት ሠዎች ብቻ ናቸው ተጫች የሚሆኑት፣ ሁሉንም ተራ እየሠጠሽ እያንዳንዱን እየጠቆምሽ የገጠመህን ወይም ያለህን ቀልድ ብትይው ሁሉም ቀልድ ነፍ ነው ያለው
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
ጠፋሺ ወይና ያራዳልጅ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ስወድሺ የጠፍትን ያራዳ ልጆች ወደሗላ ትመልሺኛለሺ በተለይ ካሳችስ 4ኪሎ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
እውይ ደስ ይላል ጨዋታችሁ አትጥፊ ወይኒየ
@user-eo6zq7qv2t
@user-eo6zq7qv2t 3 жыл бұрын
ፍቅር ያገሬ ልጄች ቶታል አጂብ ወርድ ብትሉስ ጠቀስቀስ አድርጉልኝ መጠለያም ግቡ። ይመቻችሁ።
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
ወይንየ አሪፍ ስራ ነው በርቺ። ሳቅ እንኳን እንሳቅ ሌላው ቢቀር። አራት ኪሎዎችን እስቲ እንደገና አቅርቢልን።
@ethiopiaethiopia3860
@ethiopiaethiopia3860 3 жыл бұрын
Weynya thanks yesefra ljoche nfekcehuye nber nuruly sewedacehu. ❤️❤️❤️❤️
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤
@user-kj9nc1ku8d
@user-kj9nc1ku8d 3 жыл бұрын
በጣም ምርጦች ነዉ አራድዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👌👌
@temrderese9523
@temrderese9523 3 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ ሢሉ አቦ ይመቻችሁ
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
ጀግኖች ዘፈኑ አሪፍ መልክት አለው
@abemeliek3162
@abemeliek3162 3 жыл бұрын
ለተረዳው በጣምምምም
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
ደሥ ይላል በጣም ይመቻችሁ
Wazi in Ethiopia  Cherkos Sefer with Kacha.
25:30
wazi world
Рет қаралды 4,1 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 108 М.
🔴ያራዳ ልጆች ጨዋታ kalkaza injoy this video yarada lijoch chewata ቃል ካዛ
12:10
Ultimate Midea አልትሜት ሚድያ
Рет қаралды 17 М.
የአራዳ ልጆች ጭዋታ
12:10
Tegestwo Tube
Рет қаралды 349 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН