ሳይረፍድ.....በግዜ ....ለወንዶች ነው ሴቶች እንዳታዩት|ahadupodcast|

  Рет қаралды 106,579

ahadu podcast

ahadu podcast

8 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 793
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 8 ай бұрын
ምድር ላይ ያለ እውነት ነው የተናገርገው የሚገርመው የተገፋ ሰው ፈጣሪ የበለጠ ነው የሚክሰው
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 8 ай бұрын
ያረብ❤
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 8 ай бұрын
yes😘👍
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 8 ай бұрын
True ❤
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 7 ай бұрын
ኢንሻአላህ እንደሚክሰኝ አልጠራጠርም
@user-rr8jx4bx6f
@user-rr8jx4bx6f 7 ай бұрын
ሳህ መገፋቴን አሁን ወድጀዋለሁ አልሃምዱሊላህ አንድን ነገር አይወስድብንም የተሻለ ሊሰጠን እንጅ አይዞን
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
ኢሄ ልጅ ላይክ ያንሰዋልልልልል በጣም ጉሩም ንግግር ነው ሚያወራው እናበረታታው
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 8 ай бұрын
🙏🙏🙏 thank u
@user-hn4it3qc2c
@user-hn4it3qc2c 8 ай бұрын
ማሪያምን ሁሌም ሰዉ አትግፉ እኔ አስር አመት ነዉ የታገስኩት የልጂነት ፍቅረኛዬን እናም ጂል ነሺ ለምን አተይዉም ሲሉኝ አልሰማም ነበር አሁን ግን ድክም ሲለኝ ተዉኩት እናም ፈጣሪዬ ጥሩ ባል ሰጠኝ ተመስገን ብዬ እየኖርኩ ነዉ ወንድማች በርታ❤❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
የኔም ጉዳት ነው ከተለያየን 10 አመት አለፈን መርሳት አልቻልኩመ ጉዳቱ ብዙ ነው አሁን ላይ እሱ ያለቅሳል መገፋት ጥሩ ነው አንዳንዴ
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 8 ай бұрын
ታዲለሽ አላህያዝልቅልሽ ❤እኔም ያልፍይሆንወላሂ10አመት አሁን በራሴግዜ ተዉኩኝ እንዲህሊቆርጥልኝ ብዙዋጋከፈልኩ እንዳጃጃለኝወላሂ
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 8 ай бұрын
​@@user-if3hn7xc1vእኔም 10አመትቆርጠልኝግን የሆኩትንየከፈልኩትን ዋጋሳስታዉስይቆጨኛል በግልፅአልፈልግሽምእያለኝ😢እኔም10አመትቆርጠልኝግንየሆኩትንየከፈልኩትንዋጋሳስታዉስይቆጨኛልበግልፅአልፈልግሽምእያለኝሁሉእኔሰለሩኖአስብነበር ወላሂአሁን ግን ምንሁኝነዉእላለሁ ይተረትብኝነበር😂እምያጠግብእንጀራከምጣዲያስታዉቃልእያለ❤😂እኔሞኝት ምንምቢለኝታዉሬበፍቅር ተይበቃሽስባልአልስማምነበር አሁንይቆጨኛልየከፈልኩትዋጋ ብቻ አላህ የስራዉን ይስጠዉ
@dustabashir6177
@dustabashir6177 8 ай бұрын
የምራችሁን ነው ግን ሴቶች ??? 10 አመት በምን ሄሳብ ነው ከሱ የምጣበቀዉ እማይጠቅምን ነገር መልቀቅ ነው እንጂ የምን መጣበቅ ነው ። ህመም አለዉ አዎ ግን በሴት ልጅ እድሜ 😂 በ20 ብጀምሪ በሰላም ከቆረጥሽ ከዛስ???
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 8 ай бұрын
@@dustabashir6177 አያዲርስበይወላሂ በፍቅርዉስጥ ስትሆኝ በፍቅርብቻነዉ ነገሮችን እምትተረጉሚዉ ጒደኛ ቤተስብኮ ተይ ይሄመንገዱጥሩአይደለምብለዉይመክሩሻልግን ላንች ምንም አይታየንም በስአቱ በራሳችን ግዜ ስንነቃ ያለንበትና የምንተረጉምበት መንገዲ ሲገባን ያኔአበቃ ዉላሂ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 8 ай бұрын
አንተ ትለያለህ ሴትን ልጅ የተረዳህበት መንገድ ይለያል ከዚህ ልጅ ተማሩ ወንዶች❤❤❤
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 8 ай бұрын
በጣም ገራሚ ልጅ ነው እውነታውን ነው የየ ውስጣችንን ነው የሚነግረን
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 7 ай бұрын
@@kidistmandefro5873 ቀላል
@TemesgenChane
@TemesgenChane 7 ай бұрын
ወሬ እኮ ተግባር አይሆንም 😂
@meseretlema588
@meseretlema588 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 6 ай бұрын
@@TemesgenChane እሱን ለመንቀፍ ከመሮጥ እኔ ማነኝ ብለህ ራስህን ጠይቅ🙄🙄
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 7 ай бұрын
ሴትን የምትበድሉ ወንዶች ልመርቃቹ አሜን በሉ 🙆‍♀️እሳ ከናተ በልጣ ትገኝ 💪እሳ ጥሩ የትዳር አጋር ታግባ ወልዳ ትሳም እናተ ደግሞ በደንብ ተናደዱ 😂ምክንያቱም ከናተ በልጣ እየኖረች ስለሆን 😂
@zinab8199
@zinab8199 7 ай бұрын
😂😂
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
እርግጠኛነኝወንዶች ይችን ኮሜንት ዘለዋታል አንግሎች የት ናችሁ አሚን በሉእንጅ 😂😂😂ወንድ ከማስጠላቱ የተነሳ የወንድ ልጄ ፍቅር ሊቀንስ ነው
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 6 ай бұрын
@@zinab8199 🙆‍♀️😁😂
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 6 ай бұрын
@@salemss3836 🙆‍♀️😂😁
@user-cn8iu9kd2l
@user-cn8iu9kd2l 6 ай бұрын
😅😅😅​@@salemss3836
@merytedy8075
@merytedy8075 8 ай бұрын
100%የኔ ያወራከው😢😢😢12 አመት ታግሼ አሁን ቆርጦልኛል ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏ከእኔ የቀረ ምንም የለም ።
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 8 ай бұрын
Tey eseti tenegageru
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 8 ай бұрын
Please 🙏🙏
@user-gv9ro4rk8s
@user-gv9ro4rk8s 8 ай бұрын
12 years is way long so have patience
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 8 ай бұрын
Sinti ametishi jemireshi new 12 😂😂😂😂😂
@zumitube8095
@zumitube8095 8 ай бұрын
ችግሩ ወንዶች አይሰሙህም 😢የምናዳምጥህ ሴቶች መሆናችን 😢ምን ነበር ቢማሩና ቢያዳምጡ እውነት እናንተ ትሰበራላችሁ ወይ???ማለቴ ወንዶች 😢ትሰብራላችሁ እንጅ የምትሰበሩ አይመስለኝም😢እኔ ስራ ደና ገባክ ብዬ ስደውል ጭቅጭቅ 😢ራት በላክ ብዬ ስጠይቀው ጭቅጭቅ በቃ ምን ልበልክ ታገስኩ ታገስኩ በመጨረሻም ጥየ ወጣሁ😢
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 8 ай бұрын
Please tenegageru 🙏🙏🙏 atowesegn
@lubabalubaba
@lubabalubaba 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 8 ай бұрын
አወ አይሰሙም። በብዛት ሚድያ ተጠቃሚወች እኛው ነን።
@yeshubiru-um6vt
@yeshubiru-um6vt 7 ай бұрын
እውነትሽን እኮ ነው ይሰድብታል ደደበ ናቸው
@sosinayoni
@sosinayoni 5 ай бұрын
ተገላገልሽ የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሻል
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ለመንኩት እኔ ስደውልለት አያነሳም ጓደኞቼ አሉ ይለኛል እሱ ሲፈልገኝ ብቻ የሚደውልልኝ አሁን ግን ቆረጥኩ ማውራት አቁሚያለው ተመስገን
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 6 ай бұрын
ወንዶች የሚፈልጉት ኩፉ ሴትን ነው መልካም ሴትን መያዝ አይችሉበትም ደነዞች ደደቦች ሁሉ አንድ አይነቶችኀናቸው መቼም አይማሩም ገደል ይግቡ አንተ ግን ጀግናኀነህ
@user-sl5md4qh4i
@user-sl5md4qh4i 8 ай бұрын
የምር የሁላችንንም ሴቶች እውነታን ነው የገለፅክልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 8 ай бұрын
ሲጀመር ፈላጊና ተፍላጊ አይገናኙም ወንዶችም ሴቱአ በአስተሳሰብ ሀርድ ሥትሆን ይሸሻሉ የበታችኝነት ስሜት ይሰማቸዋል መስል ብቻ አላቅም ያዉ ህይወት የገባዉ ወንድ ሀርድ ሴት ይመኛል ያልገባዉ ሌላ ሲያሩአሩት ይታያል😅😅😅
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 8 ай бұрын
የልጀ አባት 6 አመት ሙሉ ጠበኩት ወደ ልቡ ይመለሳል እያልኩ ግዜን በላው የሰው ወሬ አልሰማም እያልኩ ጠበኩት ሌላ ይቅር ውጭ አኩርፎ ቢመጣ ውዴ ምን ሁነህብኝ ነው ስለው ምን ሆንኩኝ አትጨቅጭቅኝ ይለኝ ነበር ከዛ በላየላይ ልጅ ወለደ😢💔 ልቤን ሰበረው ትግስተን አለቀ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉንም አንድ አደሉም የሚያከብረኝ አገኝው ተመስገን ግን አሁንም ክፉ እንዲነካው አልፈልግም ለልጀ ስል ደስተኛ ይሁን እላለው🙏🙏🙏
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
የኔ ውድ እኳንም ጥሩ ገጠመሺ❤
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 4 ай бұрын
@@AhmedAli-nh3uh አመሰግናለው❤
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 8 ай бұрын
ችግሩ ወንዶች ዘግይቶ ነው የሚገባቹ ሴት ደግሞ አንዴ ከቆረጠች ወደ ኋላ ከመመለስ ሞትዋን ትመርጣለች በኋላ ያላንቺ መኖር አልችልም አጥፍቼሽ እጠፋለው እያለ ቢያለቃቅስ ባናትህ ተተከል ነው የምንለው😂😂
@mesimesi4779
@mesimesi4779 8 ай бұрын
Belenewal gen eko sent alkesen teskayten .....
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 8 ай бұрын
@@mesimesi4779 ቆርጠን የራቅናቸው ቀን እኛ ካለቀስነው በላይ ነው የሚያለቅሱት ምክንያቱም የበዳይነት ስሜት ስለሚሰማቸው ወንዶች እንባቸውን ለሰው ማሳየት ስለማይፈልጉ ከሴት በላይ ነው የሚጎዱት ወደ ውስጥ ስለሚያለቅሱ
@EyualeAshenafi
@EyualeAshenafi 8 ай бұрын
ይህ ነው ችግሩ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 8 ай бұрын
ባናትክ ቱከል😮😂😂😂😂❤❤
@ebrahit55
@ebrahit55 8 ай бұрын
😂🤣👍👍
@53067
@53067 8 ай бұрын
አይገርምም ግን እያፈቀርኩት ነው የተውኩት አሁንም አፈቅረዋለው ግን በቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን በቃሽ አለኝ 5አመት ሙሉ ነው ያነባሁት እንዳንለያይ ያላደረኩት የለም በእውነት እራሴን እንኳን እደዛ አልከባከብም ግን በቃ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ይብላኝ ላጣህኝ እኔ እያፈቀርኩት የተለየውት ግን ከስቃይ ድኛለው አቅራቢው ተባረክ እኔን ነው፣የገለፅከው አታምሽ፣ አትጠጣ፣ ጊዜ ስጠኝ ተለወጥ ሁሌ መዝናናት አቁም በላህ ተኛህ፣ ስለራሳችን አስብ እባክህ ፍቅር አልጣህ፣ በቃ ይህንን ነበር ስለው የነበረው ጭቅጭሽ ይለኝ፣ ነበር ህህም😂 አሁን ላይ ሳስበው ይገርመኛል ዷደኞቼ እናቱ ነሽ የይስ፣ ፍቅረኛው ይሉኝ ነበር 😂ምንያድርጉት ሁኔታዬን ሲያዬት፣ ጥንብር፣ብሎ ሰክሮ ተኝቶ ስልኩን ዘግቶ እኔ፣ ሞቶነው በሰው ሀገር; ገለውት ነው ብዬ ሳለቅስ እሱ ተኝቶ ነው ጓደኛየ ምን ሆነህ፣ ነው በጣም አስጨነከን ትዋላች፣ አልተኛ፣እንዴ ብሎ ነው የመለሰላት😢 እንዴት ልብይሰብራል💔 ብ ቻ ይብላኝ፣ ላጣህኝ ግን እንተ ምንም አይመስልም ልብህ ደንዳና ነው የማልመልሰውን የሴት ልጅ እድሜዬን የጨረስኩብህ፣ ፍቅር በደረሰበት እንዳልደርስ" አድርገህ፣ አስተምረህኛል እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ግን እንኳንም ልቤ ተሰበረ💔እሰይ ምክንያቱም ጠንካራ ሴት ሆኛለው ሰውን የምትገፉ ሰዎች እናመሰግናቹሀለን🙏💔
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 2 ай бұрын
Egeziabeher n teyeke yeendegena amlak new yekeseshal ehete betechaleshe yabesha wond atteyekiwu Egeziabehern.
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw 8 ай бұрын
ያንተን ቪድወ አለማየት አልችልም አባቴ በርታ ይመችህ🥀🥀
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 8 ай бұрын
😁🙏🙏🙏
@ggguhjhvnhh2728
@ggguhjhvnhh2728 8 ай бұрын
ሀቅ ሀቁን ነው የምትናገረው❤❤❤ወድማችን በርታልን የምር ትለያለህ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@satgraway292
@satgraway292 8 ай бұрын
ኔንየን የሰጠ ባል ለናተም ይሰጣቹ በሰዴት ላይ አባትም እናትም እህትም ወንድምም ጓደኛየም ማሰጥረኛየ ነው ማሪያምን ኡፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢😢
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻ በፍቅር ያዝልቃችሁ እህቴ ዕድለኛ ነሽ እኔም ልክ እንዳንች
@maryamorgo471
@maryamorgo471 7 ай бұрын
አሜን
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
አሚን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁይባስባችሁ ውለዱ ክበሩይመቻችሁ ❤❤
@hasefah3808
@hasefah3808 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w 4 ай бұрын
Amen🙏
@Saba-wt1fv
@Saba-wt1fv 6 ай бұрын
አተልጅ ግማሽ እድሜህን ሴት ነበርክ እዴ ተባረክልኝ እድሜህን ያርዝመው የውስጤን ነው እኮ የምታወራው ውይይይይይይይይስ ኑርልኝ
@user-be4fy5ik5q
@user-be4fy5ik5q 7 ай бұрын
ችግር ከ100ው ይህን ፕሮግራም የሚያዬው90ው ሴት መሆኑ ነው እጂ ጥሩ ትምህርት ነበረው🥰
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r 12 күн бұрын
ወይኔ ይህ ልጅ በተለይ ዛሬ የለቀቀው ቪዶ የኔና የባሌን ላይፍ ነው ብዙ ዋጋ ከፍየለት ነበር በምላሹ ግን እሱ ጥላቻ ሆነ አምናለሁ አንድ ቀን እንደሚፀፀት የኔ ወንድም እንደው ስወድልህ ምክር አይጠገብ ሁሌ ባዳምጥህ አይሠለቸኝም እውነት እውነቷን ቁጭ ነው እምታደርጋት ክበርልኝ እግዚያብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@tigtub8751
@tigtub8751 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ንግግር ❤ግን ገብቶ የሚያየዉ ሰዉ ብዙ ነዉ ላይክ ግን የለም የምናበረታታዉን ሰዉ እንወቅ ለነገ ህይወታችን አስተዋህ ከሆን ብዙ እንማራለን ከዚ ልጂ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ያንሰዋል የምትሉ 👍
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 7 ай бұрын
🙏🙏🙏 fetari yakbrlgn
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት የኔን ያሳለፍኩትን life ነው የሚናገረው እግዚአብሔርን የውስጤን ተናገርክልኝ ተባረክ በዚ ልክ የሚረዳ ወንድ መኖሩ እራሱ ተመስገን ነው 🙏
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 8 ай бұрын
እኔም መጀመሪያ ነው ሳዬው ግን የኔን ወስዶ ማን ነገረው ብዬ ፈዝዥ ቀረሁ ስሰማው ለካ በአስተሳሰቡም የሰውን ስሜት የሚያገኝ ሰው ሞልቷል አጃኢብ ነው
@ConfusedArcticBirds-uf1gv
@ConfusedArcticBirds-uf1gv 29 күн бұрын
ተባረክ ስላንተ ቃል አጣው የውስጤን በሙሉ ገለፅከው ግን ምን ያደርጋል አይገባቸው አሁን እልም ያልኩ ጨካኝ ሰው የማላምን በወንዶች ህይወት ጌም ተጫዋች ሆኛለው ይህ የነሱ ውጤት ነው።
@fevenayale5593
@fevenayale5593 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል ምንም በዚህ እድሜ ባይሆንም እኔ እማቀዉ ሰዉ ኣለና እንደዚዉ ልክ የምትል ሆነችለት እሱ ግን በጣም በጣም ችላ የሚላት ግን በጣም እየተረዳት ስለሆነች ፈጣሪ ይመስገን ከንግዲ ልብ ታረጋለች …!!!
@sewmehonmershadessiesewmeh8747
@sewmehonmershadessiesewmeh8747 7 ай бұрын
ዋው አገላለፅ የኔን ህይወት ነው የገለፅከው 5ጊዜ አዳመጥኩህ አመሰግናለው
@user-qs2ld3gz6z
@user-qs2ld3gz6z 8 ай бұрын
ይወደኝ ነበር በጣም በኑፁህ ልቡ እኔ ግን እጠላዋለሁ ለኔ ያልሆነልኝ የለም እኔ ግን ልወደዉ አልቻልኩም በቃ ተስፋ ቆርጦ ያማያቃትን ልጂ አግብቶ ወለደ ሁለይም እደፀፀተኝ አለሁ ምን እደሱ እሚወደኝ እሚረዳኝ አላገኘሁ😢
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 8 ай бұрын
አንደኛ ነህ የሴትን ልጅ ባህሪ በደንብ የተረዳሀት ገራሚ ምክር ነው አመሰግናለሁ ለሁላችንም ልብ እንድንል ነው የረዳሀን እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ይስጥህ
@Mihiret2241
@Mihiret2241 8 ай бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየውክ ደስ ይላል ሀሳብህ ተመችቶኛል🎉ግን ማሀል መሀላይ የምታወጣው የሆነ ድምፅ 😳
@sosikebede8695
@sosikebede8695 7 ай бұрын
👏👏👏👏 ሰውን በዚ ልክ understand ማድረግ የአምላክ gift ነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪክን አመስግነው በእውነት!!!
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 8 ай бұрын
ምንአለ እንደ አንተ ያለውን ቢያበዛልን ያልከው ሁሉ እውነት ነው በጣም ገተመኝ እግዚአብሔር በትዳር መኃል ያለ የሚገባ የሴጣን መንፈስን ያርቅልን ወንድሜ ተባረክ
@mariyammariyam5007
@mariyammariyam5007 8 ай бұрын
የኔን ሂወት ያወራሁህነው የመሠለኚ ለካአልፎ ሲወራ ደስይላል ውስጤን ደስአለኚ❤
@user-iq7hk5wd1k
@user-iq7hk5wd1k 7 ай бұрын
እኔ በሁኑ ስት የለውበት ሂዎት ነው አንደኛ ነህ የሴትን ልጅ በህሪ በደንብ የተራደሀት አንታ ነህ ምርጥ ምክር ነው ወንዶች ቢስሙት ይመሩበት ነበር
@wudenane6364
@wudenane6364 6 ай бұрын
እዉነት በጣም የምገርም ንግግር ነዉ ከየራሴ ህይወት ጋ የምሄድ ነዉ❤❤❤🥰🙏
@tsibahtekeste6789
@tsibahtekeste6789 8 ай бұрын
በእውነት ስለ እኔ ታሪክ የምትናገር ያለህ ሆኖ ነው የተሳማንልኝ 4 ዓመት በትዳር ኖረን ድክም ሲለግኝ ኣልለወጥ ሲለኝ በተክሊል ያገባሁትን ባሌን ተውኩት እናመሰግናለን ወንድማችን
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 8 ай бұрын
አዝናለሁ ከልብ ትዳር ክቡር ነው ጭራሽ በተክሊል ተጣምራችሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሁሉ ይስተካከልላችሁ 😔🙏
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o 6 ай бұрын
😢😢😢😢6 አመት በጮኝነት ከቆይን ቦሃላ ሁለታችንን የትለያየ አገር ስላለን ውደኔ ነይ ካላመጣሽ ተይው አለኝ አገር እንገባ ስደት በቃን በለው አንቺ እኔ ጋርነይ አለ ቤተስሠቦቼ አይሁነም እሱ አገር ይገባ አሉ እሺ ብየ አገር እንገባ ትዳራችንን እንያዝ ስለው አልመጣም አለ በዚ ምክንያት የስደስት አመት ጥብቃ ባል አለኝ አያለኩኝ በአንድ ቀን ሲፈርስ ያሳዝናል ግን ህይውት ይቀጥላል
@user-df7kd4ww5v
@user-df7kd4ww5v 8 ай бұрын
አቦ ይመችህ እኔም እደዚህ ታግሼ ከህይወቴ አስውጣሁት አሁን ግን ልመና ይዟል እኔ ግን በጭራሺ አክ ብየ ተፍቸዋለሁ😂ጀግና በርታ አፌን ከፍቼ ያዳመጥኩህ🎉🎉❤❤
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 8 ай бұрын
የእኔንን ታሪክ የማወራ መሰለኝ በፈጣሪ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@gebriemulugeta6444
@gebriemulugeta6444 6 ай бұрын
ere yenen new gin men yaderigal ayigerimem..... yehn vedio Download Adirge email lay store adrekut😌😌
@makiamakia3834
@makiamakia3834 4 ай бұрын
ኪራዬ እኔ በዚህ ህመም እያለፍኩ ነው ፍቅርኛዬ የምለው ስው ለኔ ምንም ጌዜ የለውም በግልፀ እንገናኝ ናፍቅህኝ ነው ስለው ጌዜ የለኝም እለኛል እኔ በዚህ ፍቅር ብዙ ዋጋ ክፍዬበታለው ብታይ ድሮ እሱ እንደዚህ አልነበርም ግን እንክብካቤ ሳብዛበት ነው እንዲህ የሆነው አሁን ሶስት ውር አለፍን ካውራን አንድ ሀገር ነው ያለነው እኔ ዳግመኛ ለሌ ውንድ ማፍቅር እስከማልችል ደርስ እውደዋለው ሁሌም እንደምውደው እነገርዋለው በተግባርም አንድ ሴት የውደፊት ባሌ ይሆናል ብላ ስታስብ ስራውን ስከቱን ሁሉ እንዲሳካለት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደርጃ ርድቼዋለው እሱ ምንም አይመስለውም ያው መተው እንዳለብኝ አምናለው ግን አልቻልኩም ሴት ሁሉ አይቀርውን ያተርምሳል እያውኩ ግን አፍቅርዋለው ኪራዬ እስቲ ብሶቴን ነግርህ መታክም እፍልጋለው የቴሌ ግራም ስልክህን አስቀምጥልኝ
@hanadangchewe596
@hanadangchewe596 8 ай бұрын
ይገርማል እውነት ነው እኔም የኔን M በጣም እለምነው ነበር በጣም ይናፍቀኝም ነበር አሁን ግን ወስኛለሁ መናፈቅ አቆምኩ በቃኝ ተውኩት። ገረመኝ ስሜቴን ስላወራህልኝ🙏🙏🙏
@zinab8199
@zinab8199 7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ልክነህ እኔ ኑሬዋለሁ ይህን ሂወት ባሌ ዛሬም ሁላ እየቆጨው ነው ያለው ትዳርም አልይዝ ብሎ አለ እኔም ስደት መጣው እንታረቅ ይላል ግን እኔ ብዙታግሸው እደ እህትም እየመከርኩት ነበር የያዝኩት ኋላ ይቆጭሃል እለው ነበር አሁን ግን ለመታረቅም ልቤ እሽ አይለኝም ! እሁን እኔ እዴውም ከበፊቱ የበለጠ ተምሪያለሁ! እሱም ያው ካለበት ነው ማፊ ለውጥ😂 1 ልጅ አለኝ አልሃምዱሊላህ እሱ ይደግልኝ ብቻ !! ኢሻአላህ የምፈልገውን አይነት ካገኘው እሞክራለሁ ትዳር ትልቅ ነገር ነው !
@Bright_Lights992
@Bright_Lights992 8 ай бұрын
ሁሉ ቦታ toxic የሆነው ብቻ በሚወራበት እንደዚህ healthy የሆነውን ነገር መስማት ስፈልጋል ተባረክ
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 8 ай бұрын
​@@ahadupodcast19 ሰማኝ እንድታወራኝ ፍልጋለሁ 😢ምናልባት ከዚህ ሰሜት ህመም የምወጣበት መንገድ 🥺
@emamytefa529
@emamytefa529 6 ай бұрын
እንደባርያ ተገዝችለት ነበር ነበር ግን ምንም አይመስለውም በጣም ነበር የሚጠላኝ እያየሁ እየሰማሁ ነበር ቺት እሚያደርግብኝ የሱ ህይወት አሁንም ምርጥ ነው እኔን ግን እሚያስጠላ ጸባይ እንዲኖረኝና ህይወቴን አጨልሞት ቀረ በጭራሽ አይቆጨውም እሱ ከተለያየን 6 ዓመት ሆነኝ እሱ ህይወቱን ቀጥሏል እኔ ግን ያቆሰለኝ አልዳነም ሁሉም ወንዶች እንደዛ ነው እሚመስሉኝ ሰው ከራሱ በላይ ሰውን ሊወድ አይችልም ይባላል ግን እኔ ከራሴ በላይ እወደው ነበር ለምን ለሱ እራሴን ስለጎዳሁ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 ай бұрын
_ወላሂ ጥሩናት ይጎዳል ብዙ የሆንክላቸው ስውች ዝቅ ሲያርጉህ ከባድ ነው😢_
@SeniSeni-rn6bt
@SeniSeni-rn6bt 8 ай бұрын
Betam gn and ken byaleksu😢
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 7 ай бұрын
እሚገርመኝ ነገር እራሱ ጥፋተኛ እደሆነ እየገባኝ እስኪ ይሁን እሱ ከሚናደድ ብየ ላናግረው ስሞክር ጭራሽ እኔኑ ጥፋተኛ አድርጎ ዝምምምም አላለም 😢😢😢😢😢ብቻ ከባድ ነው ካሁን በህዋላ ግን ምንም አይነት ቴክስት ላላደርግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ የፈጠረኝ ብቻ አይተወኝ😢😢😢😢😢😢
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 7 ай бұрын
መታገስ ዋጋ አለው እኔም እንዳች ነኝ ቴክስት እምፀፍ እኔ ደዋይ እኔ ብቻ ከባድ ነው እንለያይ ስለው መለየት አይፈልግም ግን ይበልጥ የኔ ፍቅር አለብኝ ሁሉም ያልፋል😮አንድቀን በሱ ግንኝነት 😊 ሰላም ተሰምቶኝ አያቅም 😮 9:14
@hhfhfhj4432
@hhfhfhj4432 6 ай бұрын
gud new enam ya 6 amt fkrachn B2 kane Telyayn
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m 5 ай бұрын
ጥርቅም አርገሽ ዝጊዉ ያልመረጠሽን ሰዉ አትምረጪ ።ወር ሁለት3 ወር ይፈጃል አንቺ ስትረሺዉ እሱ ይለምንሻል ከዛግን አንቺ ያስጠላሻል
@darejeabera8823
@darejeabera8823 6 ай бұрын
ሤቶች እኮ እንዳታዩ ተብለን ነበር😂😂 ካሜኅት የሚፅፉት እንደለ ሤቱ 😂😂😜 🥰
@ermaboy5547
@ermaboy5547 8 ай бұрын
እውነት እውነት... እንደዚች 🕊 ነጭ እርግብ የሆኑ ጥሩ ሴቶች እህቶቻችን አሉ፡ እኔ በጣም ነው ማከብራቹ እናንተ የ ❤ብ ፈውስ የሆናቹ ጥሩ ሴቶች!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 8 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ጥሩ ምላሽ አያገኙም እንደ ንግስት የሚያዩዋት ስንት ወንዶች እያሉ እሱ ላይ ብቻ ሙጭጭ ትላለች ትታገሳለች አንተ ጥሩ ተረድተሀታል ❤❤❤
@ermaboy5547
@ermaboy5547 8 ай бұрын
@@geniyearsemalej ሰላም የተከበርሽ እይቴ፡ ልክ ነሽ ለኔም እንደሷ ስላጋጠመኝና እግዚአብሔር ይመስገን በማንም ሌላ ሴት ሳልቀልድ፡ ቢከብደኝም ግራ ቢገባኝም ብቻየን ህመሜን ችዬና ተሸክሜው ስላሳለፍኩት ነው የተረዳኋት። ንዳይገርምሽ በ እህቶቻችን ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ በተለያዩ ሴራዎችና አቀራረብ ተጎድቻለው ግን፡ ለማናቸውንም ሳልጎዳ አሁንም "ዝም በማለት" ከነሱም እያፈቀርኳቸው አንኳን ቢሆን ጠቅልየ በመራቅ ብቻየን ነው ያሳለፍኩት እና በደምን አውቀዋለው። ግን አሁንም ቢሆን በትንሿ ተስፋየ ጥሩ ሴት ልጅ እንዳለች አምናለው ምክንያቱም እኔም እራሴ፡ ለራሴና ለወላጆቼ ስል፡ ጥሩ ወንድ ልጅ ሰለሆንኩ። ብቻ እባካቹ መልካም ሰዎች ለመሆን ይሁን ምርጫችን በማንኛውም ሁኔታ አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 8 ай бұрын
@@banchatenaf1943 ኣረ ሲያንሳቹ ነው፡ እናንተ 🕊 የሆናቹ መልካም ሴቶች፡ ኑሩሩሩልን ብቻ !!! አመሰግናለሁ 🙏🏽
@oumezikra3506
@oumezikra3506 8 ай бұрын
እናመሰግናል
@KalHaylu
@KalHaylu 3 ай бұрын
በጣም ምትገርም ሰው ነህ እኔ ከሃይማኖቴ አስተማሪ በላይ ነህ ያስተማርከኝ ከልብ ለኔ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ በሂወቴ ያረኩት ነገር ነው የነገርከኝ አሁን ዋጋ እየከፈልኩበት ነው አሁኑም ትቻት ህመሜ ትታማሟዋለች ግን እን አስወዋ ልብ ሳይሆን ያለሁት ሌላ እማታስበኝ ስልክ ማታነሳኝ ለስዋ እጨነቃሎ ምክንያቱ የስዋ ግፍ መሰለኝ ግን ሰው የእጁ አያጣም
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 8 ай бұрын
እኔ ሰውን ለምጄ መለየት እፈራለው በጣም እራሴን እቆጥባለው ግንኙነት መጀመር አልፈልግም ትናትና ሲፋቀሩ የነበሩ ዛሬ ልግደልሽ ልግደልህ ይባባላሉ አብሶ መለያየት ካለ እንኳን መከባበ ካለ ደስ ይላል😢
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 8 ай бұрын
ተባረክ አይገባቸውማ መሄጃ ያጣን ፈላጊ የሌለን የሚመስለው ደግሞኮ ስንሄድ ከነመፈጠሩ የምንረሳው በቅቷላ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 4 ай бұрын
መቼውም የአበሻ ወንዶች ስለፍቅር ይገባቸዋል ማለት ታዕምር ነው ሁላችሁንም አይደለም ብቻ ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን
@brookebekele612
@brookebekele612 7 ай бұрын
I feel like you’re telling my story. Almost exactly. I let it go my 16 years marriage within 2 hours. But now I’m proud of myself over my decision. I was patient for 16 years and then let it go. My EX tried to get back to me for 4 years but it was too late ⏰ never looked back again. Wowed thanks
@eimanlove
@eimanlove 8 ай бұрын
እያበድንላቸዉ ትወጂኛለሽወይ የሚሉትነገርስ😥😥😥💔💔💔አልሀምዱሊላህ የ7አመት ፍቅሬን ከሱዉጭ ወንድ አይታየኝምነበር አሁንግር ከነመፈጠሩ እረሳሁት ኡፍ መከዳት ከባድነዉ አላህይጠብቃችሁ እህቶቸ😢😢😢😢
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 8 ай бұрын
አብሺሪ እኔም ወንድ አላምነም ብየ ነበረ አንድ ተዋወኩት ስርቀው ይቀርበኛል ስቀረበው ይርቀኛል አሁን ግን ደብቆኝ ውጭ ሄደ
@eimanlove
@eimanlove 8 ай бұрын
@@user-pl4zn9hp9j አይዞሽ አችስ ዉጭ ይገረምሻልደ እኔ ባለትዳረ ሁኖ ቁጭአለ ማረዋ ፈትቻለሁ እያለ ታታልለኝ ኑሮ ደግነቱ አልተጋባንም የራሴ በምለዉ ሰዉነዉ የተጎዳሁት አድ ምንአባሽላረግሽ ብሎሲሄድ አዱ ምንልሁንልሽ ብሎ ይመጣል መገፋት ጥሩነዉ😪😪
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 8 ай бұрын
@@eimanlove እፉፉፉፉፉ ወይ ዱኒያ ያልተገፋ የለም አየ ሴት😢😢😢
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 7 ай бұрын
የኔ የአሁን ህመም የምረሳበት ቀን ናፈቀኝ
@eimanlove
@eimanlove 7 ай бұрын
@@jajjjjajjj3066 አይዞሽ እኔም ደም አልቅሸ ነዉ ከህመሜ የወጣሁት ሴትንየሚያስለቅሱ ወዶች ልጂአይዉጣላቸዉ😭😭😭
@fikerfekadu
@fikerfekadu 8 ай бұрын
ዋው! አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩህ በርታ 👍😊
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 8 ай бұрын
አረ ጥቅር ብሎ ይቅር ደሞ ለወንድ ልጅ ይኽን ስል አላፈቀርሽም ትሉኝ ይሆናል አፍቅሬ አለሁ ግን አዝማሚያዉን ሳየዉ የማይሆን ነገር ነዉ ከዛ ወደዛዉ ነዉ የተለየሁት ጉዳት አለዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ ግን አብሬዉ ብቆይም ይበልጥ ዋጋ ያስከፍለኛል ጊዜየን አላማየን ቤተሰቤን ህይወቴን ሙሉ ያበላሽና የሆነ ቀን እሱ ስኬት ላይ ሲደርስ እኔን እንደ ማስቲካ አኝኮ. ይተፋኛል ከዚህ ሁሉ በትልቁ ዋጋ ሳልከፍል ብለየዉ የተሻለ ነዉ እናም ዛሬም አረሳሁትም ያረሳሁት የሆነ የህይወት መዝገበ ላይ በጥቁር ፅፌ አልፌዋለሁ በቃ ይሒድ በህይወቴ ማንም መጥቶ ቢሔድ ግድ የለኝም ማግባት በመፈልግ ሰአት እግዚአብሔር የሰጠኝን ቤተሰብ ያመጣልኝን አግብቸ እኖራለሁ የምን መጨቃጨቅ ነዉ ፍቅር ምናምን እያሉ መጃጃል አያስፈልግም
@alemtekleyohans9592
@alemtekleyohans9592 7 ай бұрын
ወንድሜ ማርያም ትለያለህ ሴትን ልጅ የተረዳህበት መንገድ እውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 8 ай бұрын
ገለፅከው አይገልፅውም: thank you my brother God bless you
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 4 ай бұрын
ልክ ነህ ወድሜ የራሴን ጸባይ ነው የነገርከኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን የምፈልገውን ሰው እደሚክሰኝ አምናለሁ
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 8 ай бұрын
True it’s my story as a woman, thank you for telling them the truth of my heart
@SadaSied-ym4nx
@SadaSied-ym4nx 7 ай бұрын
ሥብራቱ መጠገን አይችልም የዴረሠበት ያውቀዋል አንተን ግን እድሜና ጤናውን ይሥጥክ የብዙ ቅን እና መልካም እሕቶቻችንን እውነት ነው ያሥተማረክልን !እናመሠግናለን ;
@genitube5211
@genitube5211 8 ай бұрын
10 ጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ቪድዎ አሁን ያልካትን ሴት ነኝ ብዬ አስባለሁ ባሌ ሁል ጊዜ ሲያጠፋ ናገር ስለው ቁጣው በሱ ይብስና ጥፋቱን እኔ ላይ ያደርገዋል እኔም እያሳለፍኩ አለሁ ለልጄ ስል ልጎዳ እያልኩ ወይ አይፈታኝ ወይ አይዘኝ ግራ ግብት እዚህ የልጄ ናፍቆት ኡፍፍ ተስፋ ለማንቆርጥ ሴቶች ምን ትመክረናለህ ወንዲም እስኪ አንድ ነገር በለን ፕሊስ እጠብቃለሁ🙏 22:08
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 8 ай бұрын
አይገርምም እፎይ ብለን ሌላ ሂወት ከጀመርን በሗላ ይቅርታ እያሉ ይመጣሉ ሌላ አጊጦበት ሲያዩ ይነቃሉ ከቅልፋቸዉ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 3 ай бұрын
በትክክል😢
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 4 ай бұрын
እውነት እሷ ሴት ነኝ ❤ ግን ይጎዳል በጣም ...
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 17 күн бұрын
ዋዉ የእዉነት ምርጥ ትምህርት ነበር እናመሠግናለን ኩራየ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ይህ ትምህርት ለሁላችንም ጠቃሚ ነዉ እንቃ በቃ ዋዉዉዉዉዉ❤👌🙏❤👌🙏🍸🍾
@user-ps7qz9cz5g
@user-ps7qz9cz5g 8 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እኔም በጣም የማፈቅረው ሰው ብዙ በደለኝ እኔም ብዙ ተበቀልኩት ግን ሁሉንም ትተነው ከልብ ስለምንዋደድ ይሄን ሰሞን ነው ኒካችን አልሀምዱሊሏህ
@user-lw2ke6qp9h
@user-lw2ke6qp9h 8 ай бұрын
ይሄነዉ ፍቅር
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያዛልቅላችሁ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 8 ай бұрын
ዋው
@senait2085
@senait2085 6 ай бұрын
ክብሩ ይስፍ መድሀንያለም በኔ ትውልድ አንተን የመሰለ ወንድ ሆነህ የሴትን ልጅ ጥግ ስነምግባር ስላወክ 🙏🏿እድሜ ይስጥህ ኑርልን
@haha8349
@haha8349 8 ай бұрын
ሴቶች አይዞን መገፋት ጥሩነው እኔም በኔላይ ነበር ጋደኛየን ያገባት በሁለት ወራቸው ተለያዩ አላሀምዱሊላ እኔም ሌላ አግብቸ ሶስት አመት አለፈን ደስተኛነኝ እሱ ግን ያገባል ይፈታል ይቅርበይኝ ያቺ ጡርነው ይላል
@Netsi19344
@Netsi19344 8 ай бұрын
በእውነት ትክክል ነው ያልከው እኔ በደንብ ነው ይሄን ያሳለፍኩት ሄድኩ ሄድኩ በቃ .....😊
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 8 ай бұрын
ዋወው የመጀመሪያ ሳይህ ነው ምርጥ ንግግር ይመችህ በርታ bro
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን መገፋት ጥሩ ነው አትግፉ❤❤❤
@user-md6bi8bg4q
@user-md6bi8bg4q 8 ай бұрын
እነት ነዉ የልጂነት ፍቅረኛየ እኔ እደቆረጥኩ ሢያቅ በራሡ ጥፍት ሥለሆነ ያጣኝ ለመጨረሻ ግዜ አብረሽኝ አተሆኝም ይቅርታ አድርገሽልኝ አለኝ እኔም አልችልም አልኩ ምንም ደሥታ ላገኝ እደማልችል አቃለሁ ካንች ዉጭ ብሎ ገዳም ገብቷል ግን ወደ ጥሩ ነገር ሥለመራዉ እግዚአብሔር ደሥ አለኝ
@saraass1202
@saraass1202 8 ай бұрын
እንደው እህቴ ጥሩ መንገድ መርጦል ከገዳም ካልወጣ
@Lubab406
@Lubab406 2 ай бұрын
1000 ላይክ ማድረግ ብችል አንድ ሽ ላይክ ባደረጉህ ነበር ግን እሚያናድደው ነገር አልችልም ❤
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 7 ай бұрын
ወዪ ጉድ የሰውን ጉዳት አዪቶ አተን አመጣ ደስ ትላለክ በርታ መገለፁን ዪጨምርልክ ❤❤❤❤
@emiyeee1490
@emiyeee1490 4 ай бұрын
100% ትክክል ነው !!! ኪራዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj Ай бұрын
Wow yemigerm tmihrr new god bless you ❤🙏🏻
@genetgobena9567
@genetgobena9567 7 ай бұрын
I spent my 7 years of my life on some one that doesnt value my love but i learnt a life time lesson from that relationship.it was painful but its worth it.
@user-dd5xl5rd4d
@user-dd5xl5rd4d 8 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወዲማቺን
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 7 ай бұрын
ኮሜቱ ባጠቃላይ የተከዳ የተጎዳ 🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂ጌታ ሆይ ጠብቀኝ 😔😔😔😔
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 5 ай бұрын
አንጀቴን ነው ያራስከው እግዚአብሔር ይስጥህ❤
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e Ай бұрын
እኔ 12 አመት አፈር ከድሜ በላሁኝ በቃ ከሡ ሌላ ሞት ይሻለኝ ነበር በእውነት እራሴን ለማካበድ ሳይሆን ብዙ ነገር እሸፍን ነበር ሠው ሳልናገር ትዳሬን ቀጥለጥ አድርጌ ስኖር ይገረሙ ብኝ ነበር እሱ እዳንቺ ቢሆን ደግሞ ይለኛል ምንም አይመስለኝም ነበር💔💔💔 ግን ለሁሉም ግዚ አለዉ ብዙ ግዜ ላለ መለያየት ነበር ጥረቴ ግን አልቻልኩ ም አሁን ላይ ግን😢 ያለፈው ግዜ ለኔ ምንም አይደለ ዴ ሌት በቃ ሴቶች መወሠን አለብን ካልሆነ ወደፊት መሄድ ሌላ ህይወት መቀጠል አለበት ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ ዋጋ ስለከፈልኩኝ አይቆጨኝም💕 ኪሩ እናመሠግናለን🙏🙏
@alshaibani8594
@alshaibani8594 7 ай бұрын
የኛ ወንዶች አይሰሙህም ወንድሜ መስሚያቸው ጥጥ ነው ለምን መሰለህ ደንቆሮ እና እራሳቸውን ስለሚቆልሉ ስለዚህ ከነርሱ ጋር አትድከም 😢😢😢😢
@dagimtube9873
@dagimtube9873 8 ай бұрын
ልክ ብለሀል brother thank you ልባም ቤት የራሴ ላለችዉ ወድ ዋጋ ትከፍላለች ትታገሳለች አምርራ ከሄደች ስለሱ መስማትም ማየትም ግድ አይሰጣትም።
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
ትክክል
@tsionberhanu3950
@tsionberhanu3950 8 ай бұрын
Thank you so much, U tell my heart totally
@AyinaddisAlemayehu
@AyinaddisAlemayehu 3 ай бұрын
እኔ ግራየገባኝ እኔ ነኝወይስ እሱ ፍቅርን የገፋነው 😮😮😮 ማለቴ እኔ ከልጄ አባት ጋር ከተፋታን በሓላ አሁን ከምልክ ልጅ ጋር 5 አመት ቆዬተናል ልጅም እንዳለኝ እያወቀ ነው የፍቅር ጥያቄ ያቀረበልኝ እኔም ጥያቄውን ተቀብዬ ፍቅራችንን ቀጠልን አሁን ግን ልጅ ስላለሽ አላገባሽም አለኝ ግን ልጅ ባይኖርሽ ኖሮ አገባሽ ነበር አንቺ ሚስት መሆን የምችይ ሴት ነሽ ይለኛል ባገባም እንደ አንቺ የማገኝ አይመስለኝም እፈራለው ይለኛል እውነት ለመናገር እሱም ጥሩ ሰው ነው ግን ካልፈለገ ለምን አስገድደዋለው ብዬ እኔ ወሰንኩ እባክ ጥፋቱ የማነው ?????
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 8 ай бұрын
ትክክል እኔም 7 አመት ታግሼ ሲደክመኝ ከሂወቴ አስወጣሁት አትግፋ ተገፋ ነው ከነአባባሉም አይደል አልሀምዱላሌህ አሁን ሂወቴ ሰላማዊይነው
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 8 ай бұрын
ወንዶች ይሰብራሉ እንጂ አይሰበሩም እንዲትን ሴት ለማግኘት ማድረግ ያለባቸውን ያደርጋሉ ገደልም ይገባሉ እንደዛ ተሟሙቱ በእጁ ካደርገ በኃላ እሷ ነች ገል የምትገባው ምስኪን ሴት
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ ግን መሠበር ሣይሆን እሡ ዘግቶ የሄደውን በር ሠብረን መውጣት ነው ያለብን
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 8 ай бұрын
@@user-uy8gj7ht2p 😁😁😁😁 በይ ነይ አግዥኝ ብቻዬን አልችለውም ግን ልብ ይስጣቸው ብቻ ይበቃል ምክንያቱም ማንም ሰው የዘራውን ያን ኑ ያጭዳልና
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p 8 ай бұрын
@@hiruttefra6996 እዳፈሪ እመጣለሁ
@user-cb7nm4vo4t
@user-cb7nm4vo4t 7 ай бұрын
ከሚገባው በላይ ያፈቀርኩት ከሚገባኝ በላይ ስለጎዳኝ አሁን ሰው ቢመጣ ሰው ቢሄድ ምንም አይመስለኝም ልኑር ታምሜ
@abebaalemayehu4171
@abebaalemayehu4171 7 ай бұрын
የእኔንን ታሪክ የማወራ መሰለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠንካራ እድ ሆን እያረከኝ ነዉ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 8 ай бұрын
ማርያምን እኔ ያራት አመት ፍቅረኛዬ ነዉ የተዉኩት በቃ ለመንኩት ለመንኩት እንዲስተካከል ነገርኩት ግን በዉነት ዝቅ አልኩለት አይዞህ ከሁሉም ነገር ላግዝህ እንረዳዳ እንተሳሰብ ስለዉ ዝቅ ዝቅ አረገኝ ጭራሽ ናቀኝ ሚገርምህ ምተወዉ አይመስለዉም ነበር ግን አስጠንቅቀዉ ነበር ተዉ እቆርጣለዉ ሴት ልጅ ነኝ ስለዉ ያሾፍ ነበር እና እንዳልከዉም አገራቅሜ አጠራቅም በቃ ተዉኩት ሚገርም እንደ ምወደዉም በቃ አስጠላኝ ግን አይቆኝም አራት አመት የባከነዉ ጊዜዬ እድሜዬ ገንዘብ ቢባክንብኝም ግን አልቆጨኝም ለነገትልቅ ትምርት ነዉ ያስተማረኝ በስማም እንኳንም ገፋኝ እንኳንም በደለኝ ደስተኛ ነኝ ሚስማር በመቱቱ ቁጥር ይጠብቃል እንደ ሚባለዉ እና ወንዶች ጥሩ ሴት አያያዝ አያቁም ተቃራኒዋ ነዉ ሚያባሩት
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 8 ай бұрын
አንች አፍቃሬ አይደለሽም በኔ እይታ የእውነት ፍቅር የእውነት መውደድ ብኖርሽ አጠይውም ግን ትተይዋለሽ በቃ ጥሩ አፍቃሬ ማለት መጥላት ሳይሆን መተው ነው ምርጫ
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 8 ай бұрын
ትክክል
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 4 ай бұрын
በሚገርም ነው ስለ እኔ እምታወራ ነው የመሰለኝ ማሪያምን ዋውው❤❤
@user-hq2gw9rd9x
@user-hq2gw9rd9x 3 ай бұрын
ምን ላርግህ የምር ፈጣሪ አድሎሀል ወድም ጤናህን ይስጥህ❤❤❤❤ ከሰው አይን ይሰውርህ
@JcyfHch
@JcyfHch Ай бұрын
እኔም❤እንዴዚህነኝ❤4አመት.በትዳር.ቆይትን.ከዛም.እየቀልድ.መሆኖ😊ይገባኝ😊አይችአይች..ከዛ.ተለያይን.ብሎክ.አደረግእና.ስራን.መስራት.ጀመረኩ😊3አመቴ.ከበሎክት.አንደረኩት.😊ማን መቀልጁ.ይሁናል😊መማገጫይሁናል😊በይ.ወጣሁ.አሁን.ጥሩላይነኝ😊😊😊እግዚአብሔር ይመስገን😊❤በቸኝነቴን.ወደድኩት😊.
@seada.tube.
@seada.tube. 8 ай бұрын
ሁሉም ኮሜታት የኔ ታሪክ የኔ ታሪክ ያረቢ ሁሉም ሰው በዚህ ውስጥ ነው ? ይህ ሁሉ እየሆነ ያለ ተራርቆ በመኖር ነው
@messymeesy4350
@messymeesy4350 8 ай бұрын
እኔም ብዙ አመት ለምኘው አፍቅሬው በብዙ ሲገፋኝ ኖሮ አሁን ግን ትቼዋለሁ 😢
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 8 ай бұрын
The sem 💔
@messymeesy4350
@messymeesy4350 8 ай бұрын
@@tigistdinbru2249 💔
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 7 ай бұрын
እኔ እኮ እህቶቼ በጣም ነዉ ምገርሙኝ እንዴት ነዉ የማያፈቅራቹ ዉድ ምትከተሉት እደማይወድሽ እየነገርሽ እንዴት 😢😢😢😢
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 7 ай бұрын
​@@heyryafedlu9371እኔን እደማይወደኝ በግልፀ ቢነግርኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን ግዜ አይሰጠኝም ለምንድነው ሰለው ምክንያት ያበዛል እንለያይ ሰለው እቢ ይላል በቃ እተወው እይዘው ግራ ገብቶኛል ሁሉንም ነገር ከኔ ነው የሚቀብቅ አሁን ግን ደክሞኛል😢😢😢😢
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 8 ай бұрын
በትክክል የኔን ታሬክ ነው ያወራከው ተው ተው ስለው ምን ታመጫለሽ እያለኛ ነው ከ1 ልጅ ጋር ጨርቄን ማቄን ሳልል ውልቅቅቅቅቅ ነው ያልኩት ከUSA 👍👌🏽👌🏽
@user-rj8xd5yg5y
@user-rj8xd5yg5y 5 ай бұрын
የኔ ወድም እኔ ለቻናልህ አድስ ነኝ ግን ያልከውሁሉ ደርሶብኛል የሚገባው ቀን ነው የናፍቀኝ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-vs6yj4bu5s
@user-vs6yj4bu5s 8 ай бұрын
ትሩ አገላለፅ ነው ቀጥልበት ወንድማችን❤
@fatumaendrise5422
@fatumaendrise5422 7 ай бұрын
ትክክል እንደምትናገርው በተግባር ከሰራህ ደስሚል ህወት ይኖርሀል በርታ ጎበዝ ያንተ አይነት ያብዛልን
@RihnaHassen
@RihnaHassen 8 ай бұрын
ትክክል ይመችህ እኔም አልረዳኝ ሲል ላሺ በልብየዉ አግብቶ ወልዶ ከኔ መመለሰ ይፈልጋል ልቡ አልተረጋጋም እሰካሁን እኔ ቆረጫለሁ!!እኔን አግኝቶ ህወቴንመቅጠፉ ይፈልጋል!!ይመችህ
@sosikebede8695
@sosikebede8695 7 ай бұрын
ወይኔ ያወራውህ ያክል ተረዳኸኝ ሚገርም personality ነው plzz keep it up❤❤❤❤❤
@Sebribelay
@Sebribelay 7 ай бұрын
ታዉቃለህ ቺት አርጎብኝ እንኳ 2እድል ሰጥቸዉ ነበር እና ፎቶ ላክልኝ ብለዉ ስራ ላይ ነኝ አይመቸኝም አለኝ ፎቶዉን ለመነሳት 2ለመላክ 5ደቂቃ አቶ ወንድ ልጅ ደግሞ የሚወደዉን አይወድም ታወቃለህ በሂወቴ መቸም ፍቅር ሊይዘኝ አይችልም በጣም ከባድ ነዉ
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
🛎️ሀይሚን አስፈራርዋት ሊወስዱኝ ነበር😭😱
21:08
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 13 М.
ሁሉም ወንድ የሚፈልጋት ሴት
14:47
FREZER FKADU
Рет қаралды 34 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 28 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 59 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 23 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН