ሴቶች እንዳታዩት .....ሴቶች ድንገት ለምን ይሸሻሉ...????? ahadupodcast

  Рет қаралды 22,999

ahadu media

ahadu media

7 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 411
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 7 ай бұрын
በሕይወቴ የምጠላው አላማ የሌለው ግንኙነት ነው ። በተለይ ዝም ሚለኝ ሰው 😢💔 ዛሬ ትክክለኛውን ነገር ነው ያልከው እውነት
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 7 ай бұрын
እኔ ገጥሞኝ ነበር በብሎክ አሰናበትኩት ብዙ እድሎችን ሰጠሁት ብዙ የይቅርታንም አደረኩ ግን ጭራሽ ናቀኝ የሆነ ያልሆነዉን ሰበባሰበብ አበዛ እኔም ሳይቀድመኝ ልቅደም ይመስል ከህይወቴ ጠራረኩት አሁን ሰላም ነኝ ወደ ኀላ ከሚጎትት ፈረስ እደሌለዉ ጋሪ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ..❤❤🙌🙌🙏
@habiba3933
@habiba3933 7 ай бұрын
በአላህ ይሁንብኝ እኔም በጪራሽ አልወዲም😊
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 7 ай бұрын
ኡፍ ኧረ የምን መለማመጥ ነው Red Flag ነው መስጠት ሆ በእድሜ ጨዋታ
@asagedtegenu5898
@asagedtegenu5898 7 ай бұрын
አወ
@temerhabtamu591
@temerhabtamu591 6 ай бұрын
እውነት ነው
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem 7 ай бұрын
ያው እየገረመኝ ነው ያዳመጥኩህ በጣም ትክክል ነህ የራሴን አንድ ገጠመኝ ልናገር ፍቅረኛ የሚባለው በኛ እምነት ስለማይፈቀድ ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም ግን ያው የሆነ ሰው ወደ ትዳር ሊመጣ ሲል እጅግ በጣም በተገደበ ምንም አይነት የአካል ንክኪ ሳይኖር ልቅ የሆነ ፎቶና ልቅ የሆነ ንግግር ሳይኖር እንደ አስፈላጊነቱ መተዋወቅ ይፈቀዳል እና አንድ ሰው በሆነ አጋጣሚ ተዋወቀኝ እጅግ ውስን ሰአት ባናግረው ነው በአጭሩ ከሱጋ ያለኝን ነገር እንዳቋርጥ ያደረገኝ አንዴ ካምፓስ ከእረፍት ሊመለስ ሲል አሁን ምን እያደረክ ነው አልኩት ነገ ካምፓስ ስለምገባ ማሚ ልብሶቼን በሻንጣ እያስተካከለችልኝ ነው አላለም 🤔 እና በሙሉ ሁኔታውን ሳይ ትንሽ የሀብታም ልጅ የሚባል አይነት ነው ምንም አይነት ሀላፊነት የማያውቅ ትንሽ ነገር የሚያስጨንቀው እንክብካቤ የለመደ ነው ሌላው ቀርቶ ልብሱን ማኔጅ ማድረግ ያልቻለ ነገ እንዴት ትዳርና ልጅን ማኔጅ ያደርጋል ?በዚህ ምክንያት ራቅኩት እኔ ደሞ የሱ ተቃራኒ ነኝ በ15 አመቴ ጀምሮ ቤተሰብ በማስተዳደር ታናናሾቼንም ራሴንም በማስተማር በመስራት ነው ያደኩት አሁንም እንደዛው ነኝ እስከ 15 አመቴ አ.አ ከጥሩ ቤተሰብ ሞልቃቃነት መለያዬ እስኪመስል ያለ ሀሳብ አድጌ ስንፍናን አይቼዋለሁ ከዛ ቡኋላ ወደ ሆነች ክፍለ ሀገር ድንገት ገብቼ ነው በአዲስ ሂወት ምን እንደሆነች በመከራ ተፈትዬ ያወኳት በሰአቱ ምቾት ለምጄ አድጌ ሀላፊነት መውሰድና ችግርን መጋፈጥ ቢከብደኝም ከአላህ ጋር አለፍኩት ለዛሬ ማንነቴ ጠቀመኝ የስንፍናንም የጥንካሬንም መንገድ ስላየሁት ሰው ለመለየት አይከብደኝም .. ስንፍና ቸልተኝነት አይደለም በወንድ በሴት ራሱ አልወድም እና ከእኔ እኩል የሆነ ወይም የተሻለ ካልሆነ መግባባት አልችልም እኛ ሴቶች ሀላፊነት የሚወስድና ታታሪ ሰራተኛ ካልሆነ አንወድም እኔ በግሌ ደግሞ የራሱ ጥረት ሳይኖርበት ሀብታም ቢሆን ራሱ አልቀበልም የሚጥር ታታሪ ደሀ ከሆነ ግን ቢያንስ ነገ ማደግ ይችላል ያ ግን አንድ ቀን ቢወድቅ ራሱ መነሳት አይችልም .. ኮመንቴ አረዛዘሙ ግን በጋዜጣ አሳትሜ ባከፋፍላቹ ይሻለኝ ነበር 😂 sorry
@hyathyat5145
@hyathyat5145 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ ውድ. አዳድሠወች. ሥፍናምአለባቸው
@kebernsh208
@kebernsh208 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ውሳኔ
@halimaseid6330
@halimaseid6330 7 ай бұрын
በጣም ተመቸሽኝ ወሏህ❤❤
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እንደዚህ መፃፍሽ በራሱ ይደነቃል የእሱ ድካም የሌለበት ገንዘብ አይጠቅምም አሁን ሀብታም መሆኑ ሳይሆን ወደፊት ሰርቶ የመለወጥ ሀሳብ ሊኖረው ይገባል
@user-ci5tj2fm1x
@user-ci5tj2fm1x 7 ай бұрын
Adnakiesh negn
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 7 ай бұрын
እዉነት ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ልፍስፍስና አላማ የሌለዉ ወንድን መራቅ ነዉ❤
@asqualkidanemariam8449
@asqualkidanemariam8449 7 ай бұрын
እውነት ነው በተጨማሪ ደሞ ያልወደዳት ሆኖ ከተሰማት ወይም ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ከሆነም ቀስ ብላ ውልቅ ማለት ትፈልጋለች
@merrymerryta
@merrymerryta 7 ай бұрын
ያንተ የሆነች ሴት ግን እድለኛ ነች 🥰
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 7 ай бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ አስተሳሰብህን ስወደው በቃ ሱስ ሆንክብኝ❤
@user-bh1uk1sn9w
@user-bh1uk1sn9w 7 ай бұрын
በረታ❤❤❤❤
@enenegn5719
@enenegn5719 7 ай бұрын
ቁምነገረኛ ሴት ወንድ ልጅን ስትርቀዉ ጠልታዉ ሳይሆን ቁምነገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ካልገባዉና የቁምነገር ህልሙ እሩቅ መስሎ ከታያት ገና እራሱን ልጅ አድርጎ ለቁምነገር ገናነኝ ብሎ የሚያስብ ከመሠላት ጊዜዋን ልታጠፋ አትፈልግም። ሴት ልጅ ሴት በመሆኗ ብዙ ጠያቂ አላት ግን አንዴ አንደኛዉ በተከታታይ ማዉራት ከጀመረች በፍፁም ሌሎቹን አታወራም አንደኛዉን ቦታ ሰጥታዋለች ማለት ነዉ ስለዚ አንዴ ወስና ከአንድ ሰዉ ጋር በቀን በቀን ማዉራት ጀምራ ግን ወንዱ አስር ጊዜ ግን ትወጂኛለሽ እያለ እርግጠኛ ካልሆነና አስር ጊዜ እንደዛ እያለ የሚጠያይቃትም ከሆነ ልትሸሸዉ ትችላለች እኔ እሱን ብዬ ልቤን እየሰጠሁት እሱ ግን እየደጋገመ የሚጠራጠር ከሆነ ነገ ቢተወኝስ በሚል ፍራቻ እየወደደችዉ ግን አትመርጠዉም
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 7 ай бұрын
ምንም ዊርድ የሆነ ነገር የለህም ዋናው ከአይምሮህ የምትሰጠን ሀሳብ ነው ትኩረት ማድረግ ያለብን እና አትጨነቅ ሰው ብዙ ሊል ይችላል ።ሁሉም እውነት ነው ክበርልን እደሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን።
@user-wi2bt3qr5v
@user-wi2bt3qr5v 7 ай бұрын
የተከለከለ ነገር ማየት ስለምንወድ እያየን ነው😊❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 6 ай бұрын
ኧረ አይባልም ያየን የለም ክክክ
@abc12452
@abc12452 7 ай бұрын
ፂምህን የተቆረጥከዉ ሰዉ ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ በርታልን😂!!በተለይ ጀግና የስራ ሰዉ ነዉ የምንፈልገዉ ቆፍጣና👌
@mekkyajo588
@mekkyajo588 7 ай бұрын
ወይኔ ይሄልጂ በቅርብ ነው ዮቱዮፕ ላይ ዘወር ዘወር ስል አገኘሁት እና ስስማው በጣም ነው የተመቼኝ ወላሂ ያለፈ ቪዲዮህን ለራሱ አዳዱን ሰምቼዋለሁ ክበርልን ወድሜ በጣም መልካም ምክሮቺ ናቸው ሁሉም እናመሰግናለን❤❤❤
@user-ch9gq1dz5r
@user-ch9gq1dz5r 7 ай бұрын
ሴት ልጅ በፍቅር ብቻ ነው የምንረታው 100% እስማርቶች ነን እኛ የእናንተ እናቶች እህቶች ወዘተ ችግሩ ወንድሜ እያወቅን ከማይሆነን እንገባል ያጋጥማልና እንጎዳል ትዳር ከእድሜም ከአእምሮም በሳልነትን ይጠይቃል
@alefech9655
@alefech9655 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ትክክል ነው
@hanisym7301
@hanisym7301 6 ай бұрын
የሚገርም የመረዳት ችሎታ ነው ያለህ❤❤
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 7 ай бұрын
በጣም ነው ሳቄ የመጣ 😂😂የምር እውነት ነው ሴት ነኝ አቀዋለው በርታልን❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 7 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች አሉ ስፈልጋቸው የሉም በቃ ብለህ መኖር ስጀምር አየር ጠብቀው ደግም ሲጋፉ ታገኛቸዋለህ ። ደግሞ እኮ ተቀይረሻል የሚሏት አባባል ዱላ በላት
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 7 ай бұрын
የማይቀየረው የሞተ ሰው ቢቻ ነው አትይውም።😂😂😂
@matipomi2073
@matipomi2073 7 ай бұрын
በጣም ልክ ነው...! ያልከው ቃልበቃል የኔ ህይወት ላይ ያጋጠመኝ ነው... በርታልን ወንድማችን..🙏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 7 ай бұрын
ስታምር ወንድሜ ብዙ አስተምረህናል በርታ ከዚህ በላይ ካንተ እንጠብቃለን ብሮ❤❤❤❤❤❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 7 ай бұрын
እሚገርመዉ ነገር አሀን ሌላ አግብቸ ግን የመጀመሪያየና የልጂነት ጓደኛየ ቤተሠቦቹ በጣም ነዉ እሚወዱኝ አሁን ድረስ በጣም ይሳሱልኛን ሠዉየዉ ደግሞ ሌላ ሠወ አጊጦበት እያየ በቁጪት አሁንም አላገባም እኔ ግን አግብቸ የቆጂየ ልጂ እናት ሆኩ ስለዚህ የተናገርከዉ ነገር እዉነት ነዉ
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 7 ай бұрын
ቅምምምም ያለች ሀሳብ ነው የምሰጠን ምርጥ ሰው በርታ እውቀትን በእውቀት ላይ አላህ ይጨምርልህ ግርም የሚለው ነገር የአንዳንድ ሰወች ምክር ከማር በላይ ይጥማ ማር ሲበላ ቢውል ቢያድር ከጥፍጥናው የተነሳ ልብ ያቅለሸልሻል እንጂ አይመርም አንተም የምሰራቸው ስራወች እንደዚህ ነው ለኔ የሆነብኝ እናመሰግናለን እና ደግሞ በቃልህ መሰረት ቀጣይዋን እንዳትረሳት እሷን 6 የምሰማና የማዬው 😂 መሄድ መምጣት
@martatiga6552
@martatiga6552 7 ай бұрын
😂😂😂 ወንዶች be the best version of ur self እኛ መሽቁቅ ነን
@SabaGmedin
@SabaGmedin 6 ай бұрын
ምን እደምል አላውቅ ይገርማል አንተ ያነሳሀችውን ሀሳቦች ኖሬውም ሰው ላይም አይቼው አልፌዋለው እና 100%ትክክል ነህ በርታ 🙏🙏
@kiya-man
@kiya-man 7 ай бұрын
ምን አለበት አንቴ በ90 ዎቹ ቀድመክ መቴ ብሆ ይመስለኛል በመለት የብዙ ወንድች የብዙ ሴቶች ህይወት ተጎሰቁለወል እና ስለሁሉም አመሰግናለሁ አለሀ ይስጥልን ብዙ ወጣቶችን የአንተ አስተማር ብቻ አልልም እየመረንም ስለሆኔ በርታልን 1ኛው እኔ ስለሆንኩኝ
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
ምንም ብትሆን ያምርብካል ደሞ እውነት እውነቱን ስለምትል አንከፍም የሚከፍ ካለም ስልፍሾች ናቸው አንተም የምታውቀውም ለኛ ስላካፈልከን እናመስግናለን በዚሁ ቀጥል 👍👍❤❤❤❤
@user-pm4mu6ox4h
@user-pm4mu6ox4h 7 ай бұрын
ውይ በጣም እውነት ነው ለዚ ነው ያንተ የሚለየው እውነታውን ነው የምትናገረው መቀበል የኛ ድርሻ ነው broye በርታልን አስተዋይ ነህ....ሴት ግን ምን ያህል አስተዋይ እንደሆንን አያቹአ ነገአችንን ዛሬ ነው የምንጨርሰው.....
@nolawitakalugetaneh
@nolawitakalugetaneh 7 ай бұрын
Ejeg betam enamesegenalen tebarek ye ewemet anedum yemetlekew video ameletogne ayawekem anedum videohe eneken yelewem kezih yebelete telek channel enedemihone menem terter yelewem berta🙏
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 7 ай бұрын
ውንድሜ ትክክል ነህ 100 % ወላሂ ❤ ብልጥ ነን ያልከውን ነገር ሁሉ ገምግሜ እየወደደኘ እየወደድኩት ተለየሁት በተለይ ሪስፔክት የቃላት አጠቃቀም ጥቃቅኑዋ ሁሉ ለኛ ቫሊዩ አላት ነገን ነው የምናስብ ልጆቸየ በአባታቸው የሚኮሩበት አባት ዛሬ እኔ ነኘ የምመርጥላቸው ከአላህ በታች ❤❤❤ ጭቅላት ካለው ገንዘብ ይመጣል
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 7 ай бұрын
በትክክል ለሁሉም ነገር አላማ ማኖር ያስፈልጋል ዋዊዊዊ፣ድንቅ ትምህርት ተበራክ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏👆👆👆🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-iz4fx7nm9x
@user-iz4fx7nm9x 6 ай бұрын
አንድ ነገር ሳልጣይቅህ አለፍኩ አዲስ ያፍቅር ግኑነት የጀመርኩበት ሰሞን ልጁን እፋልገዋላው አብረን እንድንቃጥል እፋልግንለው ግን መንጋድ ላይ መትንየት አልፋልግም ነበር ከሱጋር እሱ ደሞ በታቃራኒ ሰው ወደአለበት እጀ ለእጅ መያዝ ያመጣ ነበር እራሱን ችሎ ሲሄድ ይቆይና አይን የበዛበት ቦታ ላይ ወይ ገወቤን ይዘኛል ወይ እጄን ይዘኛል አሁን ላይ ከተቋረጠ ቦሃላ ሳብበው ምንድነው አሁን ትምህርትህን ስሰማ ያኔ የሚሰማኝን ስሜት አንተ ገለፅከው እና ምን ልልህ ነው በርታ ለማለት ነው እኛ ለማናገር ያማንደፍረውን ፍንትው አድርገህ አወጣኽው ደስ ይላል
@emuelham4527
@emuelham4527 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ያልከው💯እኔ ባጣም የምወደውን ባሌን የተለየሁት አላፊነት የለውም ነገ ከፍ እያልን ልጆች እየወለድን ምንም እንደማይሳካ ሳየው ብወደውም ከሱ ለመለየት ተገድጃለሁ
@uaeuae5226
@uaeuae5226 7 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ሂወት😢😢
@AlexTeme-lp8bj
@AlexTeme-lp8bj 3 ай бұрын
በጣም አደናቂክ ነኝ ቁማርተኛ ምክንያት የሚያበዛ ምን ላርግ ጨነቀኝ
@HayatHayat-gv4lb
@HayatHayat-gv4lb 7 ай бұрын
አቤት አገላለፀ ይመችህ ወድም ያልከው ሁሉ አውነት ነው❤❤❤❤❤
@user-np6tc4un3t
@user-np6tc4un3t 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@AdenSoloda-xm6ux
@AdenSoloda-xm6ux 7 ай бұрын
Much respect and love what ever its u r always awesome , አንተን ያገባች ግን she is luck u have a great mind keep it up thanks for ur advice and recommendations long life
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ጋር ያለ ህይወት ነው አእምሮው ክፍት ለሆነ ሰው ትልቅ ትምህርት ሰጪ እና እውነት ነው እደግፍሀለሁ እንመርጣለን የምመርጠውም በትክክል ባልከው 3ሀሳቦች ላይ ተመርኩዘን ነው። የሚናደዱ ሴቶች ካሉ እውነታውን ስለፈሩትና ስለሚሸሹት ነው። በርታ
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 2 ай бұрын
የምታወራውአድም የሚጣል የለውም እውነት የኛ መካሬ
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 4 ай бұрын
Thank you biro ❤❤🎉🎉
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 7 ай бұрын
በትክክል የሚገርም ጥልቅ ሀሳብ ነው ያነሳሀው በርታ
@amuti3541
@amuti3541 7 ай бұрын
የዛሬው ልክ እኔ የኔን ድርጊት ነው ያወራኸው እኔ ታግሸ ታግሸ ብዙ አመት ታግሸ ምንም ሊቀየር አልቻለም በብዙ ነገር ፈተኩት መጨረሻ ለኔ እሚሆን አለመሆኑን ሳውቅ አሁላይ ከሂወቴ አስወጥቸው ከሚባለው በላይ ጠላሁት እናም ከፍቅር ክብር ይቀርማል ክብር ስለለለው ከጊጎሂወቴ አሶጣሁት
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 7 ай бұрын
ዉዴ ተባረክ አተ ክስተት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የተናገርከዉ በሰዎች ላይ ፍሬ ያፍራ የተናገርከዉ የጨበጥከዉ ይግነን ተባረክ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤🙌🙌🙌
@ahadumedia
@ahadumedia 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-eh3wt2qx9j
@user-eh3wt2qx9j 3 ай бұрын
እውነት ነው በርታልን❤
@MekiyaMekiya-de4ti
@MekiyaMekiya-de4ti 3 ай бұрын
በጣምየተመቸኚምክር
@user-bb7tl2se5u
@user-bb7tl2se5u 7 ай бұрын
የእውነት ተባረክ ካንተ ብዙ በጣም ብዙ እየተማርኩ ነው🫡❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
ወንድም አለምየ አላህ ይጠብቅህ ወቅቱውን የጠበቀ ግዜህን መፀዋትነት አረገህ ሥለምታቀረብልን እነመሠግነለን እኔ ሠውን ቶሎ አልላመድም ካሣመነኝ በሆላ ግን ልጥፍነው እምለው😂 ግን ሄድ መጣ እያለ ሢያሥቸግረኝ ወሥኝ ተለየሁት ግን አልሀምድልላሂ አላማየ ያሥደሥተኘል አቶዮ ብትልም ባተ አጭክንም አላየንውም አሉው😊
@user-fm1hs9cm5x
@user-fm1hs9cm5x 4 ай бұрын
Thanks ❤
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 7 ай бұрын
ትክክልል ነው ❤በርታ ቶለ ቶለ ልቀቅልን ጠቃሚ ትምርትነው
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh 7 ай бұрын
እውነት ነው 100'/,እኔም እየተሰቃየሁ ነው ወይ ለቅቄ አለቀው ወይ ይዤው አልያዝኩት😢😢 ይሄን ስል ግን ሌላ ወድጄ ወይ አውርቼ ሳይሆን አላማ የለውም ቁጭ ብሎ ያለውን ማግበስበስ ብቻ የስራ ፈጠራ ቀርቶ የተፈጠረለትን ለመስራት ተነሳሽነት የለውም ግን በጣምምምምም ነው የምወደው😢😢
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
መጨረሻችነን ያሳምረው እንጅ ዋጋም የለን
@bipbip8988
@bipbip8988 7 ай бұрын
ጀግናሁኚ ለሂወትሽ ወሳኝቱ እራስሽነሽ
@user-xl8gi2bh7w
@user-xl8gi2bh7w 4 ай бұрын
የውስጤን ነው የተናገርከው እናመሰግናለን
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 7 ай бұрын
የተከለከለነገር አለማየት አልችልም😂😂💃💃💃💃
@helenebelay9175
@helenebelay9175 7 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የምታነሳው ሀሳቤ ትክክል ነው ክበርልን እና ግን ለእኔ አቤኒን ብታሳየን ጥሩ ነው እንደ እኔ ግን እውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🙏 ለመጀመራያ ጊዜ ኮመንት ስሰጥ ❤️🙏🙏🙏
@rute6904
@rute6904 4 ай бұрын
እውነት ነው:: 👏👏👏
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 7 ай бұрын
ቆጂዬ ደህናነከ ውይ እኒ ግን ከምትምህረቱ ይልቅ አተን አተን የማየው ነገረሰ። አቦ ይመችከ ወድም❤❤❤
@tututube9118
@tututube9118 7 ай бұрын
ክክክ
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 7 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ነዉ እምከታተልህ በቅርብ ነዉ ወደ ይቶብህ የመጣሁት በርታ
@mimitadesse7408
@mimitadesse7408 7 ай бұрын
አቦ ሁሌም ብታወራ አትሰለችም በርታ
@ahadumedia
@ahadumedia 7 ай бұрын
Thank.u
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
ፂሙን የተላጨው ሰውየ ግን ንግግሩ ተመቹኝ በቃ ነጭ ነጯን ነው እሚነግረን እረ ይመቸህ ወንድሜ😘👌🙏
@ahadumedia
@ahadumedia 7 ай бұрын
😁
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 7 ай бұрын
በጣም እውነት ነው ወንድማችን የምታነስችው ነጥብ ደስ የምል እና ግልጽነት ያለው ነው ደሞ ምንም ይሁን ምንም ያምርብሃል
@ahadumedia
@ahadumedia 7 ай бұрын
Thanks sari
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 ай бұрын
100% ትክክል ነው እኔ በዚ መንገድ እያለፍኩ ነው 👌👌👌👌
@TamruZinash
@TamruZinash 7 ай бұрын
ልክ ነው ወንድም እኔ አምስት አመት ሀገር ምድሩ ያወቀውን ፍቅረኛዬን ትቼ ሌላ ነው ያገባውት በምንም የማላቀውን ለትዳር ምርጥ ነው ብዬ ስላሰብኩ የመጀመርያዬን በብዙ ፈትኛለው ሄደ ስለው ይመለሳል መጣ ስለው ይሄዳል እድማሜን ጨረሰው በርግጥ አሁን ሀያ አምስት ነኝ ግን ያልከው በመሉ ልክ ነክ ጥቃቅን ነጥቦችን እንይዛለን ምንተማመንበትን ነው የምንፈልገው ብቻ የኔን ስሜት አግኝተክልኛል የምር
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 7 ай бұрын
ሴት ልጂ የምትርቀው በመጀመሪያ ለሷ ክብር ከለለው ወደደችኝ የትም አትሄድም ብሎ ጢባ ጢቤ እጫወታለው ካለ ብወደውም አትኖርም እና ሀላፍትና የማይሰማው ከሆነ ለመለወጥ የማይጥር ከሆነ.....
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
ትክክል እኔ ህድመጣ እያለ ሢያሥቸግረኝ እኔው አልፍልግምብየ ተለይቸዋለሁ ቢነፍቀኝም ችየዋለሁ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 7 ай бұрын
@@SaleemaSalee-kg1qu ደግ አረግሽው ጠንክሪ
@enenegn5719
@enenegn5719 7 ай бұрын
​@@SaleemaSalee-kg1quሄድመጣ የሚል ከሆነማ አንቺን ይዞ ሌላ የወደደዉ አለዉ። ወንዶች እንደሴቶች አደሉም የሚወዷትን እስኪያገኙ ከማይፈልጓት ሴት ጋር ጊዜሲያጠፉ ቅርም አይላቸዉም ለራሳቸዉ ክበር የሌላቸዉ ብዙ አሉና ተጠንቀቁ። ንቁና ብልህ ሆኖ መገኘት ነዉ
@Hawelate
@Hawelate 7 ай бұрын
ይህ ልጂ ሱስ ሆኖብኛል አእምሮህ/አመለካከትህ ማሻአላህ✅ ቀጥልበት በርታ
@heru12169
@heru12169 7 ай бұрын
ከዚህ ቪድዮ ውስጥ ብዙ ተምሬያለው thank u ትለያለህ
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 7 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ የኛ ውድ መካር ወንድማችን🥰🥰🥰🥰🤝🤝🤝
@user-bh6ct6un2l
@user-bh6ct6un2l 4 ай бұрын
ጀግና ግን እንደማይሆናት ካወቀች ነው። ያ ማለት ከሰበራት ትኩረቱን ከቀነሰባት ምን ያረግላታል ።
@abgiagetachew-lx3hg
@abgiagetachew-lx3hg 7 ай бұрын
you are so cute yemetanesachw hasboch reality alachew berta kexelbet thankyou so much👊👌👏
@huqweiandroid4399
@huqweiandroid4399 7 ай бұрын
Broo so nice berta yalehe amlkakt ter new
@zddggfjcdgkd
@zddggfjcdgkd 7 ай бұрын
ትክክል ነው ወንድም አለም እናመስግናል❤❤❤🙏🙏
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 7 ай бұрын
Big Fan good-looking Great Video You got a new follower 😊
@ktagrofarmandindustryplc
@ktagrofarmandindustryplc 7 ай бұрын
በትክክልእዉነትነዉ አመሰግንሀለሁ
@sosikebede8695
@sosikebede8695 7 ай бұрын
እውነት ነው!!! ልክ ነህ አኔ ለ3 አመት ጓደኛዬ የነበረውን ልጅ የተለየሁት 1ኛ እና 2ኛ ባልካቸው ምክንያቶች ነው ስለዚ ስነግረው አልተረዳኝም እንዳልከው ምክንያት ነበር የጠበኩለት ከዚያ ተለየሁት ማለት ነው ሚገርመው ደሞ እንዳልከው እሱ ጠልቼው እንደሆነ ነው ሚያስበው እኔ ግን ጠልቼው ሳይሆን ከላይ ባልኩት ም/ት ነው የተለየሁት።
@toybaseid3089
@toybaseid3089 6 ай бұрын
እንዳታዩት የተባልኩትን ነገር አንድን ነገር እንደተከለከለ ህፃን ፈልጌ ነው የምሰማው። አስተማሪ ነው
@tigistalemu1021
@tigistalemu1021 7 ай бұрын
የኔን ህይወት ያወራህ ነው የመሰለኝ በጣም ጎበዝ ነህ
@SaraTesema-zv4xx
@SaraTesema-zv4xx 7 ай бұрын
😂😂የፍርዱ ቀን ነዉ ያሳቀኚ መለዬት ስንፈልግ በደንብ ነዉ ሰበብ ምንፈልገዉ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 7 ай бұрын
በትክክል መቼ አንድ ነገር ባለኝ።🤣🤣
@NebuTigray-me2bj
@NebuTigray-me2bj 7 ай бұрын
አድናቅህ ነኝ ገቦዞ በርታ ቀጠልበት😍
@user-oq4uz3oh3c
@user-oq4uz3oh3c 7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ገና ከንግስ መምጣታችን ነው ግን ቢደክመኝም አንተ ስለሆንክ እና ሰማዕቷ ያመት ናት ግን ጓደኛዬ ብታይህ ግን በስማም
@alemnewgedamu4064
@alemnewgedamu4064 7 ай бұрын
የኡኔት በጣም ትክክል ነው አብዛሀኛዋ ሴት የልጂነት ፍቅረኛዋን ያገባች የለችም እኔንም ጨምሮ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
ጉዴ አንቀየምም ሁሉም ያልከው ትክክል ነው በርታ እኔ ግፍ ሰርቻለሁ ማለት ነው በቃ ዝብየ አልፈልግም የምለው ነገር ሆ😂😂😂😂
@millala7327
@millala7327 7 ай бұрын
የምር እውነታው ይሄ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ይሄ ርእስ በሰፊው መስማት ስለፈለኩ 2 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት👍
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 ай бұрын
ዋው፣ከድሜ፣አድናቄህህህነኝ፣የወነትት፣የሚገርም፣አገላለጥጥጥ፣በወነቴ፣የተደገፈ፣ብርታ!!!❤❤❤
@abebalema4080
@abebalema4080 7 ай бұрын
Kiraye sle tsimeh satnager befit eyayewuh mn hono new zare ye buhe mulmul yemeselebegn eyalku nbr eko getan 😂😂😂😂 yehonech set wutehal meselegn yemer hulum ewnet new thanks allot
@gelilatadesse-hu5id
@gelilatadesse-hu5id 6 ай бұрын
Betam tekekel👍
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 7 ай бұрын
Thankyou bro ewnet new🎉
@muntiawol9054
@muntiawol9054 7 ай бұрын
I love it walla ካኔ wist iyawerak yale new mimeslegn
@user-iz4fx7nm9x
@user-iz4fx7nm9x 6 ай бұрын
በአጭሩ ለማስረዳት ለምን ነበር ከልጁጋር መታየት የማልፈልገው
@genitube5211
@genitube5211 7 ай бұрын
ኪሩ የእውነት ትለያለህ የሆነ ቪድዮህ ላይ የአስቴር አወቀ ሙዚቃ እና ቡና ያነቃቃኛል ስትል ሰምቼህ ነበረ እኔም ከመዳም ስራ በኋላ ትንሽ እስፖርት ስሰራ ያንተን ቪድዮ ካላዳመኝኩኝ ይደብረኛል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 💝🙏
@ahadumedia
@ahadumedia 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 26 күн бұрын
Respect u❤❤❤🙏
@user-gq8ku7vz4j
@user-gq8ku7vz4j 3 ай бұрын
ዋዉምርጥአገላለፅsomylife😅😅
@eimanlove
@eimanlove 7 ай бұрын
ቀላል አያለሁደ😂😂😂😂😂ሌላምስራልን ለፂምህነዉደ ሴቶችእዳታዉ ያልከዉ😂😂ግደለም ታምራለህ❤❤❤❤❤
@ObseIyasu
@ObseIyasu 2 ай бұрын
iwnet new ❤
@user-np9wj3ne8e
@user-np9wj3ne8e 7 ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ እናመስግናለን❤
@anesaadisa
@anesaadisa 7 ай бұрын
Tikiklegna yale negar nw mitaworaw betam buzu yetamarku nw kante video barta allah yichamrlih 😊
@user-fz8uv4qu6n
@user-fz8uv4qu6n 7 ай бұрын
እዉነት ነው ብሮ 🙏
@user-fj4rk5xk8u
@user-fj4rk5xk8u 7 ай бұрын
አመነኝ የተናገርከዉ በሙሉ ልክ ነዉ እንዳዉም ጠይቀኸኝ የመለስኩልህ ነዉ የመሰለኝ ምክንያቱም እኔ ስላደረኩት
@user-vz9sc3vd4p
@user-vz9sc3vd4p 7 ай бұрын
I appreciate it 😊😊! True fact 🙏🙏
@merongirma54
@merongirma54 7 ай бұрын
U are brilliant 👏🏽👏🏽
@user-uz1xz2ko1o
@user-uz1xz2ko1o 7 ай бұрын
አረ ወድሜ ትክክል ነህ ትክክለኛውን እያሳለፍን ያለውን ነገር ነው የነገርከን
@LemlemMoges-jo3sp
@LemlemMoges-jo3sp 2 ай бұрын
eg/r yebarkeh
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 7 ай бұрын
😂😂🥰🥰🥰🥰 wowwwww it's helpful yemr thanks betammmmmm
@betsihiwi
@betsihiwi 3 ай бұрын
Over ትክክል 👏👏👏
@hyathyat5145
@hyathyat5145 7 ай бұрын
😂እኔምኮ. ያልፈለኩት. ካለ. እድህነው
@MahieAlemayu
@MahieAlemayu Ай бұрын
እውነት ነው እኔም እንዲ ነኝ
እወድሀለሁ ብዬው አላውቅም። ቲክቶከር ኤልዳና በቀለ።
40:08
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 247 М.
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
ahadu media
Рет қаралды 51 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 127 М.
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 44 М.
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 20 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН