"ሳያየኝ ስም ያወጣልኝን አባቴን ነው የምፈልገው"....በፍለጋ ብዙ ደክሜያለሁ ከኤርትራ//በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 187,624

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 387
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ወታደር ከርታታው ዘሩ ሁሉ እንዲህ ተበትኖ ማየት ያሳዝናል ክብር ለስራዊት አባላት ይሁን
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
ሰራዊት በ ኤርትራ ለፈጸመው ጭፍጨፋ ይሄም ሲያንሰው!! እንኮን ድርሹ ጠፋkkkkkkk
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ያንተ ድራሽ ይጥፋ እናንተ ከሀዲዎች ይሄኔ ይሄን ያልክ ስው አዲስ አበባ ሆነህ ነው ሀገርህ ገብተህ የማሽላ እንጀራህን ብላ ባለጌ
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Manew kertata yaregew gufegnu amatsi chefuchafi zara weyana yaweredebachuhn guf endezaw new stawerdu yeneberew yerasachew guday mdrea geday
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 2 жыл бұрын
@@ephraimtik920 Ate wadi gidaf ayibalim
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
@@ephraimtik920 የሚጨፈጭፍ ይጨፍጭህ ቀዳዳ አንተም ዘርህም ጨፍጫፌዎች ሌቦች ናችሁ ይህ ወጣት የጀግና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ልጅ ነው እንዳተ የአህያ ሌባ ልጅ አይደለም
@lulua9594
@lulua9594 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን አባትን ማጣት ከባድ ነው 🥲🥲
@j7corr152
@j7corr152 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ebsሶች እኔ የደርግ ወታደር ልጅ ነኝ ምናልባት አባቴ የሚያውቋቸው ከሆነ ደውሎ ቢጠይቃቸው እኔ ከሃገር ውጪ ነኝ ስልክ ልስጠው እችላለሁ የቤተሰብ በአካል መሂድም ይችላል አስፈላጊ ከሆነ
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ እሳቸውን ባታገኝ ቤተሰብ ታገኛለክ እሺ❤😭😭❤❤🙏🙏🙏ሚስኪን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የኔም አባት የቀድሞ ሰራዊት ነበር መቶ አለቃ ገብረ ወ/ሀና ትውልድ ሀገሩ ወሎ አምሓራ ነው ኤርትራ በነበረበት ሰዓት መንደፈራ የሚባል አካባቢ ፍረወይኒ ከምትባል ከመጀመሪያ ባለቤቱ አንዲት ቆንጆ ሴት ልጅ ወልዶ ስሟን እምወድሽ ወይም ዘመናይ እንዳላት ይነግረን ነበር ኤርትራ የምትኖሩ ወገኖቼ ተባበሩኝ አባታችንም ሳያነሳቸ የዋለበት ቀን የለም በቅር ጊዜ አባታችንን ከዚህ አለም ተለየን አባበይ ደጉ አባቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭 እህታችንን እንደምንፈልግ ሁላችንም ቃል ተገባብተን ተነስተናል ነፍስህ ለዘላለም ታርፋለች።
@semereadhanom3615
@semereadhanom3615 2 жыл бұрын
😢
@eelias3043
@eelias3043 2 жыл бұрын
Email ካልህ ጻፈዉ እና እዚ ኣጠገቤ የሚኖር የመንደፈራ ልጅ ኣለ። ጎበዝ ነዉ ይተበበርሻል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@eelias3043 በምን ልፃፍልህ ወንድሜ የኔን Email 2 ጊዜ ፃፍኩልህ ነገር ግን ኢቢኤስ ወዲያውኑ ያጠፉታል ምን አልባት አይፈቀድም ይሆን? ስለ ትብብርህ ከልብ አመሰግናለሁ የምኖርበት ሀገር ያሉ ጓደኞቼ ኤርትራዊያኖች ቤተሰቦቻቸውን እንዲያፋልጉኝ ነግረዋል ግን እኔጃ ብዙ ሞክረናል ልናገኛቸው አልቻልንም ምን ሆነው ይሆን በጣም አሳሰቡኝ ።
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 жыл бұрын
አይዞህ እግዛብሄር ይርዳህ ወንድሜ 🇪🇹🇪🇷🙏
@selamwitzeru
@selamwitzeru 2 жыл бұрын
መልካም እድል ወንድሜ 🇪🇷❤🇪🇹
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 жыл бұрын
ይህ ጦርነት ስንቱን አለያየው 😠ገና ደሞ የእንግዲው ይብሳል አምላክ ይሁነን እጂ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የሰዉ ልጅ ከተለያየ መገናኛዉ ስለሚርቅ ነዉ እነጅ ትገናኛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ🙏
@samharamen6278
@samharamen6278 2 жыл бұрын
ኣጆኻ ሓወይ ናተይ እግዚአብሔር አምላኽ ምሳኻ ይኹን 🙏🏽🙏🏽
@danielhussin939
@danielhussin939 2 жыл бұрын
Hey bro
@danielhussin939
@danielhussin939 2 жыл бұрын
Amlak yehagez message ab lately gedefee alehu anbbboo
@zewdujiru5367
@zewdujiru5367 Жыл бұрын
Please share: Tegegn Dinegde a soldier from wollega Ethiopia having one boy from an Eritrean woman(LETEBIRHAN GEBREMICHAEL) at Derg regime (1977) time wants his child, we heard that his boy(TEDROS TEGEGN) was came to Ethiopia from (Europe or USA) to find his father unfortunately he was not found him, if any one knows about this please write to me.
@efremberaki1464
@efremberaki1464 2 жыл бұрын
ጎይትሽ መትዓብይቲ: ኣምላኽ ይሓግዝ ኣጅኻ::
@weynaregashenafi3780
@weynaregashenafi3780 2 жыл бұрын
አምስተኛ ብርጌድ ሶስተኛ ሻለቆ አዲቀይህ የነበሩ ከዛ መንደፈራ የተቀየሩ ብዙ ቤተሰቦች አዲስ አበባ ቃሊቲ ቆሬ አከባቢ በብዛት አሉ በ1983 ተፈናቅለዉ ከኤርትራ የመጡ ምናልባት እዛ ብትሄድ እና ብትጠይቅ የኔ አባት እራሱ ሶስተኛ ሻለቃ አዲቀይህ ነበር ከዛ መኔደፈራ ተቀይሮ ሄዶ ነበር አሁን ግን በሂወት የለም
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Please help him 🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በምታውቄው አጠያይቂለት እሰቲ እናቱ
@weynaregashenafi3780
@weynaregashenafi3780 2 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 አዎ እናቴን ጠይቃት ነበር ስልኩን ፈልጋለች የልጁ ምክንያቱም አባቱ የነበረበት ክፍለጦር በብዛት አዲስ አበባ አሉ እነሱን ልታገናኘዉ ፈልጋለች እኔ እንካን ከ ኢትዮ ዉጭ ነዉ ያለሁት ግን ስልኩ ለመስጠት ፍቃደኛ ካልሆነ ቆሬ ቆሼ የሚባል ሰፈር ቃሊቲ አከባቢ ሄዶ የኤርትራ ተፈናቃዮች 1983 የተፈናቀሉ ብሎ ቢጠይቅ በጣም ብዙ ናቸዉ ያሉት የሞቱ ሞተዋል በህመም የቀሩ አርጅተዉ አሉ ማህበር ሁሉ አላቸዉ ቢያሳም አከባቢ ነበሩ
@asmerabellahabibi
@asmerabellahabibi 2 жыл бұрын
Please help him sister God bless you
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Lk neshi egnam beza seat new yemetanew migermshi yabate gadegna mist leabate yhen werk askemtlgi bila mulu ye tgre setochi miyadergut werk setechiw ina sngenagi tsetegnaleh bila adera tlewalechi. Eree bakshi kedamiw aytawekm yet agengishalew silat e./r yagenagnal bila be imnet wesede eshi bilo. Mknyatum werk begzew yzeh mewtat aychalm neber meselegi esu gn wetader slehone......ýzolat weta guzo A.A ena hulem yachi set yet thon iyale lezemenat yfelgat neber. Sew siyateyayk kotebe akababi wede bretabret fabirika meteleya eza allu kidanemhret akababi malet new felgowat yatatal hulem. Igna kotebe neber mninorew liteyken simeta bezaw eza hedom ayto ymetal. Bayat atitefabgim iyale. Abate gbrna wst gebto beka gobez gebere neber wede dukem kef bilo geter wst alu geberewochi iza new nurow kenate gar. 1ken yachin set agegnat betam ksta esu gn awekat selam silat alawekuhm alechew ereee bakshi bedenb iygi befsum. Alechew. Keza anchi yeikele balebet aydeleshi?awon negi ena adera bleshi lesew ika yeseteshiw sew yelem?bilo siteykat Awo neber yet indale alakm stlew ene iko negi alat alamenechiwm mknyatum abate gobez geberem bcha sayhon betam zenachi new gebere aymeslm befsum nefsun ymarewna meles zenawi mrt gebere bilo shelmot neber.....alekesechi desm alat aderayen tekebeygi bilo slk setechew tegenagnu setat mamen alchalechim e./r kesemay lay dub adrgo yeset new yemeselat amesegenechiw merekechiw beka mn tadrgew lezi new yakoyegi e/r blew teleyayu .abate melkam sew neber nefsun ymarew 10 ametu honew babaye hulem endewededkuh indakeberkuh endate tamagni indnhon kenegeren tarik wst new ketekemachu bemalet new eshi. Ina lk neshi weynareg ashenafi 😘😘😘🙏🙏🙏wedewala meleshigi tanx
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው 🥲🥲 የኔ ወንድም እንጀቴንነው የበላህኝ ስሜትህን ሁሉ ነው የተርዳሁት ቅድስ እማኑኤል ቸር ወሬ ያስማህ እግኝተሃቸው ደግሞ እልል ለማለት ያብቃን 🙏🏾 ይሄ ጦርነት የሚባል ከምድር ላይ ያጥፋው 😭
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ጎይቶም አይዞህ ብዙ አሉ እንዳን የተለያዩ እንኳን ተወለድክ በህይወት ኖረው እንድትገናኙ እመኝልሃለሁ
@asnakechabeeje5793
@asnakechabeeje5793 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚያብሄር ይርዳህ አባት መድሀኒት ነው በዛላይ ክብር ነው ይቅናህ ተስፋ አትቁረጥ
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ወንድሜ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏼❤😭
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ዓለም አይዞህ
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 2 жыл бұрын
Hope you will meet your dad soon. Heart touching
@geneamha7584
@geneamha7584 2 жыл бұрын
❤❤
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝክ🙏🙏 ወዲ ኤረይ 🇪🇷❤🇪🇹❤❤❤
@geneamha7584
@geneamha7584 2 жыл бұрын
❤❤❤
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Wdi tor menu wedi Eri garwo leqbat fooe
@mulyearsema5475
@mulyearsema5475 2 жыл бұрын
ኣጂካ ጎይቲየ ወዲ ሃትነይ ኣምላክ ይፈልጥ ብጣዕሚ ጽቡቅ ገርካ
@weynaregashenafi3780
@weynaregashenafi3780 2 жыл бұрын
ቴሌፎኑ ሀበኒ ክሕብርዎ ዝኽሉ ሰባት አብ አ,አ አለዎ
@mulyearsema5475
@mulyearsema5475 2 жыл бұрын
@@weynaregashenafi3780 muligeta Tsegay ilka ad belni wey wlqawi imeyl tsehafeley emeylka abyatni ala
@samiraas22
@samiraas22 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷☝️🇪🇹
@senuselemon9196
@senuselemon9196 2 жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ይሓግዝካ ሓወይ ናተይ ቃንዛኻ ይርዶኦ እየ እቲ ምንታይ ኣነ እውን ከማኻ ኣብስቓይ ስለዘለኹ እንተዝረኽበካ ደስ ምበለኒ
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 2 жыл бұрын
Yoni 1st journalist from Canada mera. I wish meet his family good luck 🤞
@m.j9886
@m.j9886 2 жыл бұрын
አይዞ ወንድሜ ጎትሽ እግዚአብሔር ይረድሀል ታገኛቸው አለ# ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሰላሙ ያበዛልን ## EBC ቀዳሜ ስወዳቹ#🇪🇷🙏🇪🇹
@zewdujiru5367
@zewdujiru5367 Жыл бұрын
please share: Tegegn Dinegde a soldier from wollega Ethiopia having one boy from an Eritrean woman(LETEBIRHAN GEBREMICHAEL) at Derg regime (1977) time wants his child, we heard that his boy(TEDROS TEGEGN) was came to Ethiopia from (Europe or USA) to find his father unfortunately he was not found him, if any one knows about this please write to me.
@hiwetadonay6520
@hiwetadonay6520 2 жыл бұрын
Ajoka hawey natey ... Amlak alo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንጅቴን አላወሰው የሰማዩ አምላክ ጥያቄህን ይመልስልህ🙏
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
በቃ አባቱን ይፈልጋል።በእርግጥ ቤተሰብን ማግኘትን የመሰለ ጸጋ የለምና አጆኻ ዝሓወይ ኣምላኽ ክኣ ሓሳብ ልብኻ የስምረልካ።ክፉ ቢሆንም ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ።አይዞን ወንድሜ ።
@zewdujiru5367
@zewdujiru5367 Жыл бұрын
please share: Tegegn Dinegde a soldier from wollega Ethiopia having one boy from an Eritrean woman(LETEBIRHAN GEBREMICHAEL) at Derg regime (1977) time wants his child, we heard that his boy(TEDROS TEGEGN) was came to Ethiopia from (Europe or USA) to find his father unfortunately he was not found him, if any one knows about this please write to me.
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
የደርግ ወታደሮች በብዛት ጥበቃ ጎዳና ናቸው ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቀድሞ ወታደሮ ናቸዉ ለአገራቸው በዱር በገደሉ የተዋደቁ ጀግኖች ናቸው።
@bkale6181
@bkale6181 2 жыл бұрын
አይዞህ በረታ ወንድማችን :: እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሠማልን::
@wediasmera7773
@wediasmera7773 2 жыл бұрын
ኣጆኻ ጎይትሸ ዓርከይ ተስፋ ኣይትቑረጽ ክትረኽቦ ኢኻ ኣምላኽ ንመን ኢሉዎ
@weynaregashenafi3780
@weynaregashenafi3780 2 жыл бұрын
ቴሌፎን ናይ ጎይተኦም እንተአሊካአ ሀበኒ አነ ሰባት ከራኽቦ ይደልይ አለኹ
@zewdujiru5367
@zewdujiru5367 Жыл бұрын
please share: Tegegn Dinegde a soldier from wollega Ethiopia having one boy from an Eritrean woman(LETEBIRHAN GEBREMICHAEL) at Derg regime (1977) time wants his child, we heard that his boy(TEDROS TEGEGN) was came to Ethiopia from (Europe or USA) to find his father unfortunately he was not found him, if any one knows about this please write to me.
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ወንድም
@birkedaba9504
@birkedaba9504 2 жыл бұрын
ይህው ልክ ወንድሜ የቀድሞ ወታደሮች የሚል የfb,ግሩፕ አለ እሱ ላይ አፈላልግ ወንድሜ
@semereadhanom3615
@semereadhanom3615 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኘሀል አይዞክ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝህ
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
ሲያሳዝን አይዞህ ጎይቶምዬ ፈጣሪ ይረዳሀኻል አምላክ ይርዳህ።።
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 2 жыл бұрын
ሰላም ሓወይ ኣብ እንዳ ቱረታ ደመዝ ዝህብሉ ኸደኻ ሕተት
@t_tree2836
@t_tree2836 2 жыл бұрын
hopefully, wish you and us, next Sunday will celebrate in God's power!!!
@guishhadgu3554
@guishhadgu3554 2 жыл бұрын
Goitish God bless you and your family. Good luck
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 2 жыл бұрын
Wow. Be Strong. Brother ♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ephrembelay3904
@ephrembelay3904 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ!
@weynaregashenafi3780
@weynaregashenafi3780 2 жыл бұрын
የልጁን የግሉ ስልክ ካለ ስጡን
@zetamful
@zetamful 2 жыл бұрын
Call EBS
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Insha Allah you will find your father l will make dua for you l hope next week you will get good news
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በህይወት ጠብቆ ያገናኝህ አይዞህ አታልቅስ የደርግ ተባለ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ታሪክ መጠበቅ ሲገባ በነበሩ ታሪካቸው እንዲህ ሆኖ ቀረ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን ማረን የጥንቱን ሃይማኖት የየዋህነቱን የቅንነትን ዘመን መልስልን እባክህን ራራልን በቃ በለን ማልቀስ ይብቃ
@merihamenay5588
@merihamenay5588 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሓግዝ ጎይቶም መተዓቢቲ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝክ ወንድሜ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
God bless you my brother 🇪🇷🙏💜
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
አቤት ከየትናከየት ነዉ የተገናኙት እናትናአባቱ ወንድሜ ይቅናህ አባትህን አግኝ
@muluemehari6914
@muluemehari6914 2 жыл бұрын
ሓሳብ ልብካ ይስምረልካ ጎይትሽ እግዚኣብሄር ይሓግዝካ
@godislove9390
@godislove9390 2 жыл бұрын
Ajoka hawey .hope you will find your family .much love from 🇪🇷
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
እ/ር ይርዳህ ወድም አለም።
@bettybetty5064
@bettybetty5064 2 жыл бұрын
ዋይ የኔ አባት ደሞ ይዞኝ ወደ ኢትዮጽያ የመጣነው ይገርማል ይሄ ውትድርና የለያየው የለም
@meronberhane5027
@meronberhane5027 Жыл бұрын
እውይይይይይ ሓወይ ኣጆካ ኣምላክ ኣሎ ምሳካ ጽቡቕ ዕድል ይምነየልካ።
@rabiamohammed7289
@rabiamohammed7289 2 жыл бұрын
አላህ ዪርዳህ አላህ አባቲህን ያስግኝልህ ያርብ አስድስትው።
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድም
@user-we6sv3lx8i
@user-we6sv3lx8i 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝህ
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሠማልን
@wehazitakeza7385
@wehazitakeza7385 2 жыл бұрын
Let God be with you Goitish. Ena yasakalh.
@berhaneaster2399
@berhaneaster2399 2 жыл бұрын
Be strong my brother 🙏
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Good luck my brother 🙏🙏🙏
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያገናኝክ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ
@meronaman5073
@meronaman5073 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገኝክ🙏🙏🙏
@sofemo7425
@sofemo7425 2 жыл бұрын
አይዞህ አላህ ያገናይህ ወድሜ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ የኔ ወንድም
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 2 жыл бұрын
Agioka wedi Ereyyy 🤔👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌻♥️🌻♥️🌻♥️
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
አይዞህ ጎይቶም እግዚአብሔር ይረዳሀል ፀልይ
@user-qw7sv4le4h
@user-qw7sv4le4h 2 жыл бұрын
የኔ አባትም ወታደር ነበረ ለናቴ ጠፋባት ከባድ ነው😭😭😭
@nebiyo9558
@nebiyo9558 2 жыл бұрын
Ayzon
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 2 жыл бұрын
እ ቢስሚላ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄኔ ወጥቶ የቀረው የናቴ ወንድም አጎቴ እሱም ልጅ ይኖረው ይሆናል እኮ ከስሙ ውጪ ታራኩ ይመሳሰላል
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አምላክ ይርዳህ
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 жыл бұрын
እይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
እግዚሄር ያግዝህ ጎይታኦም ሐወይ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
inshaa allaah you will find your father inshaa allaah yaa raabbii🙏💜
@user-dl6yt2tc5q
@user-dl6yt2tc5q 2 жыл бұрын
አላህ ያስገኘው
@mohamedreda3996
@mohamedreda3996 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድሜ
@frehaile6298
@frehaile6298 2 жыл бұрын
Don't give up Goitom hewei 🇪🇷♥️
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ትገናኝላቹሁ ተስፍ አዳርግ
@malatnegash9071
@malatnegash9071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሕ
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያስገኝልህ አያችሁ ዘር ቀለም አላለም አባቱ ኦሮሞ እደሆነ እያወቀ ከኤርትራ መጣ በእንባም ፍለጋውን አስተላለፈ ምስኪንዋየ አላህ ያግዝህ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
@@abdumahmud1542 🤔 ወይ ዘንድሮ ሁሉን ነገር ወደነገር መጠምዘዝ😏😏
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ብቻ ነውዴ የሚዘምተው ጠባብ
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
orom'm yhun lelam yhun esu abatun zerun felgo new yemeta ::
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Seada, anchi wesha Oromo minabash yargesh? Ye Oromo tos yezachu gedel gebu.
@biniameberhane199
@biniameberhane199 2 жыл бұрын
እዝጋብሄር ይርዳህ እኔም 2 ልጆች ጠፍተውብኝ 26 ኣመት እና 25 ኣመት ልጆች እየፈለኩ ነው ኣንዳንድ ቤተሰቦች እንድትገናኝ ኣይፈልጉም እንዳንተ በራሳቸው ግዜ ይፈልጉኝ ይሆናል ብየ በተስፋ የጆኒ ፕሮግራም እና የEBS ፕሮግራምን በጣም እከታተላለሁ ለሁላችንም እግዚኣብሄር ይርዳን
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
አችምፈልጊቸው
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 2 жыл бұрын
አዞህ ወንድሜ እ/ር ይርዳህ
@imunasera6464
@imunasera6464 2 жыл бұрын
ይህ ህይወት ያልገባበት ቤት የለም የኔም የልጄ አባት አባቱ ወታደር ነበር ከዛሬ 28 አመት በፊት የጠፋ እስካሁን ይሙት ይኑር አይታወቀም ግን በምንም አይነት ሁኔታ ቢሆን አባት አስፈላጊ ነው ብቻ ቤተሰቦቻቸው የጠፋባችሁ ሁሉ አሏህ ይርዳችሁ
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@selemonbeza7593
@selemonbeza7593 Жыл бұрын
yenam abat ketefa 28 amet alefew ..merdat kechalachuh ebakachuh erdugn
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@amanueltesfalem6343
@amanueltesfalem6343 2 жыл бұрын
Egziabher gex n gex yerakbekum gotish meteabiyti.....G.B.U, bro.
@eliasbrhane9800
@eliasbrhane9800 2 жыл бұрын
Don’t give up bro. May be your father is living in a village and have no access to National news, don’t give up bro. You are full of courage and hope and I pray for you May God guide you to the right path and unite you with your dad.
@titima142
@titima142 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
አይዞሆ ጎይቶኦም ወንድሜ ፈጣሪይ ይርዳህ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንደምታገኝው ተስፍ አደርጋለሁ
@Eagle1503
@Eagle1503 2 жыл бұрын
EBS mirete media tebareku
@user-ch6bv2sk3u
@user-ch6bv2sk3u 2 жыл бұрын
ጎይትኦም እግዚአብሔር አለ ካንተ አባትህ ታገኝዋለህ የግዜ ጎዳይ ብቻ ነው
@helenaki18
@helenaki18 2 жыл бұрын
Goytom hawena Egziabher mis aboh yerakebka🙏. Yonas, wede mechereshaw lay yetenagerkew awkehew new yalkew??? Eritrea Rasuwan yechalech ager nat meche new yemetekebelut endenante aynet yalachu sewoch?? Ende gorebet ager be mekebaber beselam be feker menorun lemendenew yematefelegut gen!!!!! 🙏🙏🙏🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷
@user-sy4iq6lo3q
@user-sy4iq6lo3q 2 жыл бұрын
ወላሂ እናቴ ልጁን አገኝታ ሳቆን አየቺ በሞት ደሰ የለኝ እባካችሁ ተባበሩን
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 2 жыл бұрын
Frankly speaking, I am watching ebs while I am very busy just to follow up who meet their lost families and who didn’t meet. Specifically Goitina’s one. Stay strong and shine. It’s my hope that you will meet your Baba by God will
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ 🤲
@devdev9382
@devdev9382 2 жыл бұрын
ጎይትሽ መተዓቢቲ ኣጆካ ኣምላክ ምሳካ ይኩን ክርከብ ተስፋ ኣይትቁረጽ ዝዓርከይ ኣምላክ ምሳካ ይኩን ።
@mebratamanuel4061
@mebratamanuel4061 2 жыл бұрын
ትፈልጦ አንተኮንካ ንጹር ሃበረታ ጸሃፈለይ ኣበይ ኣዲ አዩ ዝብል ደሎ 110 kM ኢሉ
@devdev9382
@devdev9382 2 жыл бұрын
አወ ይፈልጦ አየ ካብ ኣስመራ 110 ኪሎ ሜተር ሪሒቃ አትርከብ ኸተማ ዓዲ ቀይሕ ዩ ተወሊዱ ዓብዩ።
@kikigune7369
@kikigune7369 2 жыл бұрын
የወንድም ማቾች ጦርነት ጠሱ ይህ ነው ከባለፈፈው ብንማር
@sosna3030
@sosna3030 2 жыл бұрын
አይዞህ እሽ በሒወት ካሉ በርግጠኝነት ትገናኛላችሁ። ለማገናኝት ያብቃችሁ። ይሔ አረመኔ ወያኔ ነው ድበሩን ዘግቶ እንዲጠፋፉ ያደረገው። ነገር ግን ክፉዎቾ ይጠፋሉ።
@yacobandebrhan6359
@yacobandebrhan6359 2 жыл бұрын
you have to listen properly
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Jil. Yehe tornet Eritrea yetgentlche gize naw. Woregya
@tessam8154
@tessam8154 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
Sorry about that what will happen but We wish you goodluck
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
ህፃናቶችን እያሳደደ የሚደፈረው ወንጀለኛ
28:16
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 2,5 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 9 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 25 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН