ያማል የኔ አባት በዚች ቤት ውስጥ ልጅ በአባቱ ላይ የፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰ ለማመን የመከብድ|Fiker media |Crime ወንጀል|

  Рет қаралды 482,802

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

2 жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching -ያማል የኔ አባት በዚች ቤት ውስጥ ልጅ በአባቱ ላይ የፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰ ለማመን የመከብድ
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች ሰለም ፍቅር ጤና ለናንተ ይሁን እያልን በሀገራችን ልጅ በወላጅ አባቱ ላይ የፈፀመው ህዝቡን ያስለቀሰ ወንጀል ይዘንላቹ ቀርበናል ይን ቪዲዮ በሁለት ክፍል የሚቀርብ ሲሆን ይሄ ክፍል አንዱ ነው እስከመጨረሻው አብራቸህሁን ቆይ ለቻናላችን አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 622
@AbenaTubeEthiopia
@AbenaTubeEthiopia 2 жыл бұрын
የክፍል 2 ቪዲዮ ሊንክ ይሄ ነው kzfaq.info/get/bejne/orl8eauT39jMpGQ.html
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 2 жыл бұрын
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 2 жыл бұрын
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 2 жыл бұрын
ለለበ
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 2 жыл бұрын
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 2 жыл бұрын
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ያልወለዱ መሀጸኖች ምንኛ የታደሉ ናቸው የተባለው ጊዜ ይሄነው አቤቱ ጌታሆይ የሰጠኧኝን ፍሬ ባርክልኝ አቤቱ አሟሟቴን አሳምርልኝ
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ያስብላል ልጂ ካልወልድን ደግሞ ትውልድ ይጠፋል ብቻ ልቦና ያለውን ልጅ ይስጠን ፈጣሪ ሆይ ልጆቻችን ባርክልን ተመራቂ እንጂ ተረጋሚ አታርግብን ያረብ
@fikresilassie901
@fikresilassie901 2 жыл бұрын
አቤት ይቅር በለን ፈጣሪ
@abykijana9803
@abykijana9803 2 жыл бұрын
amen
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን🥺😭😭😭አቤት የመጨረሻው ዘመን !!💔💔💔
@osmanabbas9583
@osmanabbas9583 2 жыл бұрын
Betam 💔💔💔💔😭😭😭 ,fetari mechereshachenen yasamerelen
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
አለመታደል የአባታችን ነፍስ ይማርልን ልጁም በቁሙ ስለሞተ ነፍሱን ይማርልን
@fethiyaali7857
@fethiyaali7857 2 жыл бұрын
Lejachiwu Newu Yegedlachiwu ?
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
ፀልዩ ፣ ፀልዩ ፣ ፀልዩ ፣ እንፀልይ 🙏
@henokbelete9621
@henokbelete9621 2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ ,ሲፎክር ,ሲሸልል ሲደበደባቸው ፖሊስ ምን ይሰራ ነበር የግድ እስኪሞት መጠበቅ አለበት .....
@brtelove4771
@brtelove4771 2 жыл бұрын
የሀገራችን ህግ እንደዚ ነው በጣም ያስጠላል ዛቻና ማስፈራሪያ እንዳደረሰበት ወደው ወደ ማረሚያ ነውጅ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የቃሚያ ቀን መደርሱ ምልክት ነው ሱበሀንክ አላህ ሆይ እሱ ይቅር ይበልን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
አላህ ከእንደዚህ አይነት ሽረኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ 😭😭😭😭
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ይህን ደነዝ ማሠቢያ ቢሥ ልጅ ወላሂ ተሠቅሎ መገደል አለበት እደት ልጅ አባቱን ደብድቦ ይገላል በጣም ይዘገንናል አላህ የእሣት እራት ያድርገው ሸይጧን ልጅ ነው በምድርም በሠማይም የእሣት ይሁን ወይኔ የኔ አባት በጣም አሥለቀሡኝ በቃ ቃላት አጣሁ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሙተዋልዴ
@samirawitsamirawit8815
@samirawitsamirawit8815 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ማርያምን በማልቀስ አመመኝ እኔም ወንድሜ እናቴ ገደላት አህን ደንድሜ እስርቤት ነዉ እኔ ስደት ኢትዮጵያ መህድ አስጣላኝ ማንም የለኝም እህት የለኝም እፍፍፍፍ በቃ ምን ማረግ እዳለብን አላቅም
@munanasir3493
@munanasir3493 2 жыл бұрын
እህህህ ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
@@samirawitsamirawit8815 እ
@samirawitsamirawit8815
@samirawitsamirawit8815 2 жыл бұрын
@@user-pc1pn7vo6m እውነት ነዉ ኡምየ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ማረግ አልችልም
@user-ue7gn3dp3p
@user-ue7gn3dp3p 2 жыл бұрын
ወገኖቼ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ደርሰናል ሁላችንም በንሰሀ ሳሙና ታጥበን ስጋዉና ደሙን ተቀብለን በጸሎት እየተጋን እንድንኖር የአምላካችን ፈቃዱ ይሁን አባታችን ነብስዎትን ይማር ወንድማችንንም ከዳቢሎስ ምርኮኝነት ተላቆ ለንሰሀ ያብቃዉ
@mimihabsha9023
@mimihabsha9023 2 жыл бұрын
በሽታ ይምታው በእስር ማፈን ነው አባትን የሚሰድብ የሚመታ የሚያስቀይም እድሜው ያጠረ ይሁን እንደኔ አባቱን የሚወድ ላይክ ያድርግ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እዲህ ያለ ባይውለድ. ብድር ይሻላል. አባቴ መዳኒአለም
@nutsnuts1298
@nutsnuts1298 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ልጅ አባቱን ለመገደል ማሰብና መፈፀም እግዞ መሀርና ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭
@harifaassefa6428
@harifaassefa6428 2 жыл бұрын
ENDKELALE YAMAYTY???
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ኢላሂ ወዮ መጨረሻው ዘመን ያረቢ ጌታዬ ሆይ ቤተሰቦቼን እንዳላስቀይም እንኳን እፈራለሁና ጠብቀኝ አቤት ግፍ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ይሄን የሚያህል ሽማግሌ ሰርቶ ራሱን በመቻያው ጊዜ የአባቱን ንብረት መመኘቱ በጣም ያሳዝናል😢 የአባባን ነፍስ እግዚአብሔር ይማር🙏 በእውነት ልብ ይሰብራል...
@zewdnshanbes7782
@zewdnshanbes7782 2 жыл бұрын
Yejihin yesixihi
@gigizawde7078
@gigizawde7078 2 жыл бұрын
አይ ግዜ ልጅ ለአባት ይጦራልጅ አባት እንደገና ልጅን ይጦራል ይህንን ወንጀለኛ ሞት ነዉ መፈረድ ያለበት ባለጌ ሠይጣን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱ ሰይጣን ባይወለድስ😢😢😢
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 2 жыл бұрын
አፈር ብላ! በልጅህ ይቀጣሀል!!! እኔ ወንድሜ ቢሆን ኑሮ እገለዋለሁ ለአባት መትረፍ ስገባው ይሄ ለማንም አይበጅም መወገድ አለበት!!!
@zekisherif3675
@zekisherif3675 2 жыл бұрын
He doesn't deserve to have kid.
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ጊዜ መጣብን ያሳዝናል የገዛ አባቱን እግዚኦ ኢትዮጵያ ገዳይ የሚኖርባት ሀገር ፍትህ የለም እግዚአብሔር ነብሰዎትን ይማረው
@simeneshtezera6300
@simeneshtezera6300 2 жыл бұрын
ወይ ዘመን እንዲህ አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እኛ እምናውቀው ልጅ አባቱን ሲጦር ነው እግዚኦ የሚያስብል ዘመን ላይ ነው ያለነው ቃሉ እየተፈፀመ ነው ነፍስ ይማር
@ramarama5784
@ramarama5784 2 жыл бұрын
የጉድ ዘመን ልጅ አባቱን የሚደበድብበት የሚገልበት ዘመን 😭😭😭😭🌱🌲🌾🙏
@dagmteferi8695
@dagmteferi8695 2 жыл бұрын
የኔአባት ነብሳቸውን ይማር እዲህም ያለ ልጂ አለ ድሮሰ ጋላ ለወገኑ ያልሆነ ሌላ ይሆናል እዴ ይህንን ባገቱላይ ገመድ አሰሮ መሰቀል ወይም ጊዜ ሳያጠፋ በእሳት ማቃጠል ነው የትውልድ ጰር ድፌት ያድርግህ
@greaterethiopia7637
@greaterethiopia7637 2 жыл бұрын
@@dagmteferi8695 you have be problem with oromo people. First of all the man he is not oromo. The family are siddama or kembetta. What to do with oromo people. You just heaters. Asol.
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 2 жыл бұрын
እግዚኦ መአረነክርስቶስ ክፍ ዘመን አባትን የሚያክል ክቡር ሰው መደብደብ አቤቱ መልካሙን ዘመን አምጣልን ሰው ተጨካከነ ወይ አገሬ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 2 жыл бұрын
Ke engedeh melkam zemn yelem Just let we pray to God
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በቂያማ ቀን አላህ ሱበሀነሁ ወታአለ በራህመት አይኑ የምማያያያቸው ሰዎች መካከል አንዱ ወላጆቹን በዳይ የሆኑትን ነው ወይኔ ሲያሳዝኑ
@user-hf5ke6tp3q
@user-hf5ke6tp3q 2 жыл бұрын
ጊዜችን ከፍቶል ወገኖቸ ከእኛም ሰፈረ ገለወ ቀበረወት ሸቶ ነው ያገኝነው እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ሰርቶ እንደመግዛት ፋንታ ሲሆን ደግሞ አባቱን መርዳት መጦር ሲገባው በለፉበት ንብረት ግድ አምጣ ብሎ ግድያ አባትን በጣም ያሳዝናል ። እግዚአብሄር ነፍሳቸውን ከፃድቃኖች ስፍራ ያኑረው !!!
@adi-my1cq
@adi-my1cq 2 жыл бұрын
ምህረትህን ላክልን አባት ሆይ 😭😭😭😭😭
@seadatemam
@seadatemam 2 жыл бұрын
አስተግፊሩላህ ምን አይነት ሀረመኔ ሰው ነው? እኔ ሞቼ አባቴ በህይወት ቢኖርልኝ ብዬ ነበር የምመኘው 💔💔💔💔 😭😭😭😭
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
ትክክል
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን በጣም ያማል ነብሣቸውን ፈጣሪ በአጸደገነት ያኑርልን
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
ተዉ እምንላይደረስን ሱባሀን አላ አባትናእናት ስትሆነዉ አሳዲገዉን ጉልበታቸዉ ሲደክሙ መጦር መከባከብ ሲኖርብን እሄን መፈፀም ከባድነዉ አላህሆይ እዲሜ ሰተኸኝ እማየን እምጦራት አድርገኝ አባቴንስ አጥቸዉ አለሁ አላህ ይራሀምህ ብትኖርልኝ ደስይለኝ ነበር
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እረ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሰላም የአንድነትና የፍቅር ዘመን ያምጣልን 🙏✝️💒✝️💒🇪🇹
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 2 жыл бұрын
አባት እግዚአብሔር የምድርጉትን አያውቅምና ይቅር በለን
@eyerusalemhailemariam1671
@eyerusalemhailemariam1671 2 жыл бұрын
😭😭😭 አቤቱ ይቅር በለን
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
የአላህ የመጨረሻው ዘመን እንድ ልጅ ለአባት አረ ያሚል 😭😭😭😭ያአላህ መጨረሻችን አሰምረው ያረብ 💔💔💔💔
@almazliben3803
@almazliben3803 2 жыл бұрын
እግዜኦ ማሕርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅርበለን
@_tube6978
@_tube6978 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ይ እግዚኦ መሀረነ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ነፍስ ይማር አባቴ ዘንድሮ ጨካኞች ሀገሬን አኬልዳማ አደረጒት እባካችሁ በስድብና ትችት የተጠመድን ሰዎች የሰይጣንን ሴራ አውቀን በየእምነታችን በጸሎት እንትጋ የመልካም ሰዎች ሞት እረፍት ነው ምድር በክፉዎች ተጨናንቃ ይባስ እንዳይመጣብን በጰሎት እንትጋ
@kdejaadres5875
@kdejaadres5875 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ተገላቶ ያሳደገን አባት ደብድቦ መግደል😭😭😭😭
@hannaalemayehu8439
@hannaalemayehu8439 2 жыл бұрын
አቤት ምህረትን ስጠን አባት ሆይ
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሖይ ይቅር በለን እደኛ ክፊት ሳይሖን እዳተ ቸርነት😰😰😰😰😰
@helentesfay1716
@helentesfay1716 2 жыл бұрын
የሞቱትንም ነብስ ይማር እሱንም ማስተዋል ይስጠው ያለንበት ጊዜ ክፉ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@helentesfay1716
@helentesfay1716 2 жыл бұрын
😭😭😭
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 жыл бұрын
ፊልም ነው ወይስ እዉነት ነው 🤔😭😭😭😭😭😭እረ ምን ጉድ መጣብን ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 2 жыл бұрын
ፊልምምቢሆን በእዉነታዉ አለም ያለነገር ነዉ የሚሰራዉ ይቅር ይበልሽ
@abebechemteku961
@abebechemteku961 2 жыл бұрын
እግዝዮ አባት አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
አባትዬ ነፍሦት በገነት ትረፍ። ምንም አንሆንም እያሉ ይገላሉ።
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እግዞኦ ይህ ዘመን ገንዘብ ከሰው በለጠ አቤቱ ይቅር በለን ይህ ይህ ገዳይ እድሜ ልክ መታሰር አለበት ፍትህ በግፊ ለሚገደሉ 😭☝️☝️☝️☝️
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ😭😭😭😭😭😭
@azidireart
@azidireart 2 жыл бұрын
እረ የፈጣሪ ያለ እንዴትስ ጌታ ይታረቀን ጎበዝ አባዬ የእኔ እምባ ይፍሰስሎት ለምን ?የአባት እርግማን እና ሃዘን አይበጅም አወይ መጥፊያህ ወንድሜ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏
@user-bu4je2nx3h
@user-bu4je2nx3h 2 жыл бұрын
አላሕይጠብቀን
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ዉይ መጨከን ሚስኪን አባት
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
ዉይ ጭካኔ ምነዉ አባት ወልዶ መከራ አይቶ አሳድጎ እንዴት ያለ ጭካኔ ነዉ ጌታ ሆይ ባክህን ይቅር በለን !!!
@user-qv2be6je2z
@user-qv2be6je2z 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምራትህን አዉርድልን
@tube2984
@tube2984 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አንተ ብቻ ማረን ከዚህ አሰቃቂ ዘመን አንተ አሻግረን እባክህን ይቅር በለን💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 2 жыл бұрын
ያአላሕ ያረብ ዬእኔ ውድ አባት ስወዳችሑ ከክፍይጠብቅልኝ አላሕ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ተሠቅሎ መገደል አለበት የእውነት ምን ጉድ ነው
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር!!!
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
ትውልዱ በመረገሙ ነው እሔን ሁሉ ፈተና የምናዬው አባቴ ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑረው ለሱም ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጠው
@shwet5513
@shwet5513 2 жыл бұрын
ኣቤት ትውልድ ኣባቱን የሚደበድብ የሚገል ኣቤቱ ጌታሆይ ልቦና ስጠን
@abubekerchipen4652
@abubekerchipen4652 2 жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለን መጨረሻችን አሳምርልን
@blackstone07
@blackstone07 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ። ገና ብዙ እንሰማለን። በዚህ ባለንበት ዘመን ከመውለድ መካን መሆን በለጠ።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
እውነት ነው በዚህ ዘመን ወልዶ ብስጭትና ማዘን ነው ትርፉ 😭😭😭😭😭
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ለእሱ ያልታሰብ አደጋ ይስጠው መንግሥት ይህንን የማያዳግም እርምጃ ይውሰድ እኔ በበኩሌ በሕይወቱ ቢሆን ደስ ይለኛል ለሌላው መማሪያ ይሆናል
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭 ነፍስ ይማር 😭😭 ሰውረን
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@user-qd3yi5ub2m
@user-qd3yi5ub2m 2 жыл бұрын
ቂያማሲቀርብገናቡዙእናያለን፣ብዙነገርይከሰታል፣ያአላህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Abate,endihe a Yamaru betam yasleksal enen abate min yidereg abate erso tewut yikir yibelut abate!!!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ልጅ አባቱን የሚገልበት ዘመን በጣም ልብ ይሰብራል😭😭😭😭😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
@@mahi141 XXXX OUT
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ጦጣ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
@@aklilmesele5083 ምን ማለት ነው ፁሁፍሽ🤔🤔🤔
@fretachannel
@fretachannel 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጆች በወላጆች ላይ ይነሳሉ የሚል ቃል እየተፈጸመ ነው። ለመላው ቤ/ሰብ መጽናናት ይሁን!
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 2 жыл бұрын
Of course
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እህ የሴጣን ስራ ነዉ ልጅ ወዶ አይደለም አቤቱ ልቦና ይስጠን እህ ጊዜዉ ያስጠላል
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 2 жыл бұрын
ርግዚወ ንኣይነት ጉፍ ነው የሚሰማው
@user-kb1ph7yy1o
@user-kb1ph7yy1o 2 жыл бұрын
ያ ኢላሂ የሰጠከኝን ልጆቼን አንተን በመፍራትና ትዛዝህን ጠብቀው እንዲያድጉልኝ እገዛህ አይለየን ወላሂ የሚያስፈራ ግዜ ላይ ደርሰናል የቂያማ ቀን ምልክቶችን እያየን እየሰማን ነው ግን እኛ አሁንም ተኝተናል አልነቃንም አንቃን
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ጭካኔ ፈጣሪ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል
@asteregouale9288
@asteregouale9288 2 жыл бұрын
Egziabeher yasemachu Polecochachen Bertulen !!!!!
@tesegy9537
@tesegy9537 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ አውጣን ምን አይነት ግዜ ላይ ነው ያለንው
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 2 жыл бұрын
ግዜዉ ክፉ ነዉ ሀገርን እያወደመ ያለው እንደዚህ ያለ ለቤተሰቡ እንኩዋን የማይራራ ሠዉ ነው ፈጣሪን ይቅር ይበለን
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋ አሂሩ ዘመን ኧረወይ ምንአይነት ጉድነው 😭😭😭😭😭😭አይ መከራ አይቶ ያሣደገ አባት ምላሹ ይህ ከሆነ መሀንን ምናለበት ያሥብላል ፈጣሪ ኋይሩን ዘመን ያምጣልን እኔስ የአባቴነገር እደት እደናፈቀኝ በስደት የምር እባዬን መቋቋም አቃተኝ😭😭😭
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
አሪፍነው
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 2 жыл бұрын
ወይ ዘመናችን ማረን እባክህ ጌታየ ።
@kidanabera5960
@kidanabera5960 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
መጨርሻው ዘመን ላይ ነን ወገን ወንድም በወንድሙላይ ልጂ በአባቱ ላይ
@astera8089
@astera8089 2 жыл бұрын
ያማል በጣም ፈጣሪ ሆይ እግዞ ማረና ክርስቶስ ከደዚ አይነት ይሰውረን
@gibresilasegebremariam984
@gibresilasegebremariam984 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምህረትህ ይብዛልን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን ጠፍተናል ምን አይነት ዘመን ነው 😭😭😭😭😭😭 ፍትህ የጎደለበት አገረ ቢኖር ኢትዮጵያ ነው 😭😭😭😭😭
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
ይህ ሚድያ ስለወንጀል ብቻ ሲለሚያወራ ማመን አልችልም
@enatewubet7654
@enatewubet7654 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@salamdiras6647
@salamdiras6647 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሀጢታችን በዛ
@sobrtube
@sobrtube 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ላይ ደረስን ወገን ወይኔ
@zerihunzegeye
@zerihunzegeye 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ክፉ ዘመን ልጅ አባቱን 😭
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 2 жыл бұрын
እቤቱ ፈጣሪ ነፍስ ይማር ።ይሄ ልጅ የእይምሮ በሽተኛ ሳይሆን አይቀርም።
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
በአደባባይ ይሰቀልልን ይሄ ሰው በላ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 жыл бұрын
Betam yasazenal yamal
@muleyetewlde4393
@muleyetewlde4393 Жыл бұрын
የሀ ሰይጣን ነው የሰራ ልጅ ለወላጅ ወይ ጉድ ኣምላኬ ይቅር በል ኣባት ነብስን ይማር
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ወይ የኔ አባት ኡፍፍ አባት ሲያለቅስ ያማል😥😥
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
አቤት የኔ መድሐኒ ዓለም ኸረ በቃ በለን በጣም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@user-ex4rk4cm8v
@user-ex4rk4cm8v 4 ай бұрын
ኣምላኬ ሆዮ ደኝን ኣባት አንባ ኣቡሰ
@yordanosgizaw2467
@yordanosgizaw2467 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልሰልን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል የአባት እንባ እና ደም መሬት አይወድቅም መስሎታል ነፍሳቸውን ይማረው ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው
@genetwude1198
@genetwude1198 Жыл бұрын
እግዚአብሔር:ነፍሶትን:በገነት:ያኑርልኝ:የኔ:አባት:ውለታውትን:በዱላ:መለስሎት:ብድሩን:እግዚአብሔር: ይክፈለው::
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 2 жыл бұрын
ውይ ያሳዝናሉ ዬገደለ መገደል አለቨት ያለ ዚዬ ህዝብ ያልቃል
@yalamen766
@yalamen766 Жыл бұрын
ሁላችሁም ባላያችሁት ባላወቃችሁት ነገር አትፍረዱ ልጁም ትክክል ሊሆን ይችላል ሁሉንም እሚያቅ ፈጣሪ ብቻ ነው። ስንት ነገር በየቤቱ እዳለስ ምን ያህል እውቅና አላችሁ ???
@user-vd7ot5oo8w
@user-vd7ot5oo8w 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምርትህን አቅርብልን የሰው ልብ በክፉ መነፍስት ታዊሯል እና እኛ ልጆችህን አድነን ከምተየዉም ከምሰማዉም መከራ ጌታ ሆይ ቶሎነልን 🙏🙏🙏😢😢
@haderakelati1160
@haderakelati1160 2 жыл бұрын
ለወላጅ ኣባት ነፍሳቸው በኣጸደ ገነት ያስግባል ነፍስ ይማር !!!
@ydenekredet6965
@ydenekredet6965 2 жыл бұрын
የእጁን ያገኛል መኪና በጭቅላቱ ይሂድ ለአባቱ ነብስ ይማር
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24