አሳዛኝ ዜና! ቤተ ክርስቲያኑ ሙሉ በሙሉ ተቃጠለ || አንድ ወንድማችን አብሮ ተቃጥሏል || ሰብሸንጎ Sebshengo medhaniealem

  Рет қаралды 213

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Жыл бұрын

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
የአድማስ ሚዲያ ቋሚ አባል በመሆን ሚዲያችንን ያግዙ !
Check out these membership perks!
/ @adimasmedia
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia
melkamu beyene
kine tibebe
mezmur collection
sibket
gubae
EBS TV
seifu on ebs
yebeteseb chewata
adis miraf
ehudin be EBS
asfaw meshesha
rakeb alemayehu
hana yohanis
ethiopia
Abiy ahmed
mindaye birhanu
mAHITOT TUBE
KINE TIBEB
martha hailu
orthodox mezmur
orthodox sibket
EOTC Tv
mahibere kidusan
ebc
etv
ethio 360
mereja tv
Daniel kibret
addis chewata
aleka ayalew tamiru
mihreteab asefa
kinetibeb
azeb kebede
tewodros yosef
zemene kasie
yezewoter tselot
tselot
mezmure dawit
arganon tselot
seife sellassie tselot
wudasie amlak
wudasie maryam
kidasie
sene golgota
yezewter tselot amharic

Пікірлер: 3
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን አቤቱ የሖነብን አስብ 🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ።
@sinaabadi3321
@sinaabadi3321 Жыл бұрын
Abetu maren ykir belen bedlenal kalanet gethoy yemiyadnen yelem
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
🔴ሰበር /ዜና/ዛሬ ምን አለ
እሙ ቢላል Tube
Рет қаралды 26
♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️
21:47
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН