Рет қаралды 275,518
የፀጉሩ መመለጥ አስጨንቆ ፀጉር ለማስተከል ሀኪም ቤት ሄዶ ስለገጠመው ፣ በአሁን ወቅት ታዋቂና ተወዳጅ ከሆኑት ድምፃዊያን ከሰፈሩ ልጇች ቴዲ አፍሮ ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ከሌሎቹም አብሮ አደጎቹ ጋር ስላሳለፈው ግዜ ፣ ከትዳር አጋሩ ጋር እንዴት እንደተገናኙ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
አዲስ አበባ መርካቶ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ባለትዳርና የሶስት ልጇች አባት (ያብስራ አብነት ፣ ኤልዳና አብነት እና አቢጊያ አብነት) የሆነው የሙዚቃ ዜማ እና ግጥም ደራሲ፣ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ መሣሪያ ተጨዋች እና ድምፃዊ አብነት አጎናፍር “ሱሴ | Suse” ፣ “ማል ና ወያ | Maal Naa Wayaa” ፣ “ማነው ያለው | Manew Yalew” ፣ “አሰታራቂ | Asetaraki” ፣ “የእውነት_መንገድ | Yewunet Menged” በሚሉት ተወዳጅ ሙዚቃዎቹ አድናቆትን ማግኘት ችሏል እንዲሁም በ1995 ዓ. ም “ድብቅ ውበት” በ1999 ዓም “ውለታ” እና አስታራቂ ሶስት አልበሞችን ለአድናቂዎቹ አስደምጧል
Abenet Agonafer Interview @ Seifu Fantahun Late Night Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS