No video

Seifu on EBS : ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 1 || part 1

  Рет қаралды 401,909

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

Seifu on EBS : ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 1 || part 1

Пікірлер: 1 100
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 5 жыл бұрын
የቤተክርሰቲያን እንቁ ዶ/ር ዘበነ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ከመቀመጫየ ተነሰቻለሁ
@aynalmgirmay5385
@aynalmgirmay5385 5 жыл бұрын
እግዜአቤረ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህረ ዘበነ
@user-vx2zo5hy6u
@user-vx2zo5hy6u 5 жыл бұрын
Zewditu Mherit ይህ ሰው ስቶ የሚያስት የአጋንንት መጠቀሚያ ነው እግዚአብሔር ስራውን ያፍርሰው የእግዚአብሔር መንግስት በመንፈስ እንጂ በእውቀት አይደለምና የአንተ እውቀት ለራስህ ይሁን ህዝቡን አታስት ያልተባለ እያወራህ ወንጌልን አታጣምም ህያው የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን አንብብና እውነቱን አስተምር ሰው የሚድነው ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ ሲቀበል እንጂ አንተ እንደ ምትለው በፃድቃን ና በመላእክት ምልጃ አይድንም ይህ ተረተረትና ባዶ ፍልስፍና አታስተምር የአንተ እውቀት የትም አያደርስህም አጉል እውቀት ያስታብያል please take care
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 5 жыл бұрын
@خيريه خيريه እህቴ ይቅርታ ከላይ የተፃፈዉን አይቸ ነዉ በጣም ይቅርታ
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስፈላጊ አፕ! የጠፋን ቴክስት መመለሻ / ማንበቢያ ----->✅✅ kzfaq.info/get/bejne/ndWPo9eG0q3ZZKc.html ✅✅
@usmanumer2280
@usmanumer2280 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለዶ/ር መምህር ዘበነ አመለካከት እና እውቀት ክብር አለኝ አድናቂያቸውም ነኝ። ዛሬ መተው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል።መፅሀፉን እስካነብ ጓጉቻለሁ።
@user-tw4kw6cr6j
@user-tw4kw6cr6j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ ' ህ
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 жыл бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ይግለፅልሽ /ህ ይርዳሽ /ህ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*መምህራችን ዝማሪያችን አስተማሪያችን የምትውዱት የሚታክብሮት እስኪ እጃችሁን አውጡ በላይክ አሳዩኝ ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ያን የሳት ባህር ክቶ እንዳላየ ብሎ የሚዝምር መምህር ላይክ ያንስዋል ስል እውነት !*
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
እኔ
@user-hc9se5le5r
@user-hc9se5le5r 5 жыл бұрын
እውነት ነው እውነትነው
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 5 жыл бұрын
እኔ
@shalombansoorthodoxawit1007
@shalombansoorthodoxawit1007 5 жыл бұрын
በተራራማው በኤፍሬም አገር
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
👍
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ወደቀልብህ ተመለስክ እንደዚህ ትልልቅ አባቶችን እስቲ ጋብዝልን ❤መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤
@samirelasmar532
@samirelasmar532 5 жыл бұрын
Awo.edzare.kelbi.gzito.ayakm. Memhirachn.edime.yestlen
@rozamehrte8775
@rozamehrte8775 5 жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ መምር እንወድሀለን እድሜና ፀጋ ይሥኘክ
@AppleApple-jy5ed
@AppleApple-jy5ed 4 жыл бұрын
መምህረ ምረት አብአስፋን አቅረብልን
@nardosnardi6256
@nardosnardi6256 5 жыл бұрын
ቀሲስ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንደኔ የምትወዱ በላይክ ግጩ
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
እህቴ ከይቅርታጋ አንድ የሀይማኖት አባት ካህን ዘበነ አይባልም ይቅር ይበለን መድሀኒያለም ክብር ላለው ክብር ስጥ
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 5 жыл бұрын
ምን ልበልሽ አው እንወደው አለን
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
ይግጭሽ
@nardosnardi6256
@nardosnardi6256 5 жыл бұрын
@@amaamm6604 ይቅር ይበልሽ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
@@nardosnardi6256 ይቅርታ ማር
@abayabay3228
@abayabay3228 5 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጂ
@user-pe3bn8dm7p
@user-pe3bn8dm7p 5 жыл бұрын
አሚን
@mimimiri5952
@mimimiri5952 4 жыл бұрын
መምህራችን። የትም። ለተዋህዳ። ኮኮባችን ነህ። ጌታይጠብቅህ
@brtuganbrtugan4814
@brtuganbrtugan4814 5 жыл бұрын
እኔ ከሥላሤ በታች በጣም የማከብራቸው መምህር ፈጣሪ ጨምሮ ያክብሮወት
@genetassafa5643
@genetassafa5643 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@selamelias2490
@selamelias2490 5 жыл бұрын
ፈጣሪ / ሥላሴ ደረጃ የለውም ከሱ በላይ ወይም በታች አይባልም
@brtuganbrtugan4814
@brtuganbrtugan4814 5 жыл бұрын
@@selamelias2490 ልክነሽ ውደ ይቅር ይበለኝ
@selamelias2490
@selamelias2490 5 жыл бұрын
❤️
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
Brtugan Brtugan 😂😂😂
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
መ ምህር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@raheelasafa6035
@raheelasafa6035 5 жыл бұрын
እድሜ.ይስጥልን
@genetromi6314
@genetromi6314 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እረጀም እድሜ ና ጤና ይሰጦት
@meryk2402
@meryk2402 5 жыл бұрын
Hani Harar አሜን (3)
@user-pe3bn8dm7p
@user-pe3bn8dm7p 5 жыл бұрын
አሚን
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛው
@saraalemayehu9783
@saraalemayehu9783 5 жыл бұрын
😍😍😘
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@helenzwedu8533
@helenzwedu8533 5 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸዉ እና የማከብራቸዉ የሀይማኖት መምህር ናቸው ።መምህር ዶ.ር ዘበነ እመቤቴ ትጠብቆት
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
ዋው!!!ዛሬ ገና አከበርኩህ ሰይፍዬ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ
@user-nl7tf1vw7u
@user-nl7tf1vw7u 5 жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yg1nu6wl7p
@user-yg1nu6wl7p 5 жыл бұрын
ወይኔ መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልኝ የድንግል ልጅ የማልረሳዎት መምህር ኖት ልጅ ሆኜ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስትያን ተጋብዘው ሲመጡ አቤት ያለው ድባብ አሁን በማዮት ግዜ ይመጣብኛል
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ ከልቤ ነው ትምህርቱን ከልብ የምወደው ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኝም ሁሉም ትምህርቶች በግልጽ አማርኛ ስለሆነ ይመችሁኛል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ሰይፍሽ ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ አባት መምህር ዘበነ ምናከብራቸው ልዩ ናቸው 😍😍😍😍
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 5 жыл бұрын
በእውነት በኦርቶዶክስነቴ ፀንች እንድኖር ካረጉኝ ነገሮች 1 ልኡል እግዚአብሔር 2 ቤተስቦቼ እንዲሁም ዶክተር ዘበነ ለማ እና በ 19 90 የነበሩ የተዋህዶ ፈርጥ መምህራን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በ አህዛብ አገር ረጅም አመት ስኖር ለምንም ሀይማኖት ልቤ አይደነግጥም እናንተን በመሰሉ ድንቅ መምህራኖች የእግዚአብሔር ቃል ልቤ ውስጥ ታትሙዋልና እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት መምህራችን በእውነት
@keandallahbestekerlalaamel5732
@keandallahbestekerlalaamel5732 5 жыл бұрын
Addisalem Alebchew koshasha kafir gemoch ye Muslim shnet bate atabi zekachoch tu 🤮wesha ahzab yargsh gematachu rasu sew ayastegam shrmutoch 👎🏽
@user-et5sn7vk6s
@user-et5sn7vk6s 4 жыл бұрын
@@keandallahbestekerlalaamel5732 እንቺ ይቅር ይበልሽ እፍፍፍ ምን ትመስያለሽ አሁን ይሄን ስትናገሪ የራስሽን ክብር ነው ዝቅ ያደረግሽው እንጂ ልጅቱ ትክክል ናት በአህዛቦች አገር ስንኖር የነሱን ቃል እየሰማን ነው የምንፅናናው እንጂማ እንደናንተ ቢሆን ለማጥፍትም አትመለሱም ልቦና ይስጥሽ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
መምህር ዘነበ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝሎታለን የተዋህዶ እንቁ ውድድድድደደደደደደድድደ
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 5 жыл бұрын
የኔ አባት ስወድዎት እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎ
@user-fb9nd7ev1r
@user-fb9nd7ev1r 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@sintayehugedefaw6995
@sintayehugedefaw6995 5 жыл бұрын
ረጅ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር
@user-rl4uv8vf6h
@user-rl4uv8vf6h 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እደሜና ጤና አብዙቱ ይስጠልን የተዋህዶ እቁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እንደ እኔ #መምህር ዘበነን #የምትወዱ ላይክ #ግጩኝ
@ermibot8950
@ermibot8950 5 жыл бұрын
ሊፒስቲኩ ን ልግጨው????
@eneayehutsehay
@eneayehutsehay 4 жыл бұрын
ll
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 5 жыл бұрын
እዉነተኛ ተዋህዶ ስትሆን፡ ነፍስህን ታድናለህ፡ ስጋህን ትቀጣለህ፡ ፀጋዉን ያብዛሎት ዶክተር፡✍'!
@alama6248
@alama6248 5 жыл бұрын
የዛሬ 15አመት ብስራተ ገብርኤል የሚገርም ትብከታቸውን ተካፋይ ነበርኩ የዛሬውን አያድርገውና የዛኔ የመነን ወይ መቅደላ የኤለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 5 жыл бұрын
መናናን እስፈው ት/ቤቴ ያደኩሽ የተማርኩብሽ ኑሪ ለዘላላለም እንደኮራውብሽ እውቀትን በቁና የሚያሳፍሰው የኛ ት/ቤት መናንን እስፍው ናው እሁን ግን ተቀይሮ መቅደላ ተብላል 1.....6 ተምሬበት እለው
@alama6248
@alama6248 5 жыл бұрын
@@fanishkonju9176 አዎ ያኔም መቅደላ ይባል ነበር ከጀርባው ሀይስኩል አለ sss ወይ ከፍተኛ 23መስለኝ አሁን የሚባለው ምን ያደርጋል የትምርት ውጤታችን ለአረብ አገር ግርድና
@firhanagebremedhen768
@firhanagebremedhen768 5 жыл бұрын
i guys remind me my teenage time besrate Gebral and my high school time @ sos now higher 23 ....🙄
@firhanagebremedhen768
@firhanagebremedhen768 5 жыл бұрын
now every Sunday i have been lucky learning from him USA Maryland Debregent medhanyalm church
@alama6248
@alama6248 5 жыл бұрын
@@firhanagebremedhen768 የት ነው ያለሽው ጎደኛ እንሁን ስልክሽን ላኪልኝ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ሰይፍይ የለመድከዉን አፍክን የተከበሩት ሰዉ ጋር እንዳትከፍት ካሳቸዉ ብዙ እንማራለን በደንብ ቃለ መጠየቅ አድርግ እሽ ሰወዳቸዉ ትምርታቸዉ ደስ ይለኛል እረጅም እድሜ ተመኘዉሎት
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Amen wude
@as4829
@as4829 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarasaid5186
@sarasaid5186 5 жыл бұрын
መምህርራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን ዘመንክ ሙሉ ይባረክ።
@user-xu9rb8iy8v
@user-xu9rb8iy8v 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ምንወደው ምናከብረው መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
እጅግ እምወድወት የተዋህዶ እቁመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት አሜን ፫
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
#ነነዌ🍀ፆሙን 🍀ያለ ጥል ~ በእርቅ 🍀ያለዘረኝነት --- በመከባበር 🍀ያለ ቂም ~በፍቅር 🍀ያለ ሀሜት ~ በፀሎት 🍀ያለ ሀሰት ~ በምፅዋት 🍀ያለ ፌዝ ~ በሀዘን 🍀ያለ እርኩሰት ~ በቅድስና 🍀ያለ ስንፍና ~ በትጋት እንኖር 🍀ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን /ያበርታን አሜን 🌷አውቄም ሆነ ባለ ማወቅ ያስቀየምኩት ካለ በኃያሉ በልኡል እግዚአብሔር ስም ከታላቅ ትህትና ጋር ይቅርታ?!✤ እጠይቃለሁ!!!! //////መልካም ፆም/////
@hhhggu1666
@hhhggu1666 5 жыл бұрын
እረ መቼ ነው የሚጀምረው ንገሪኝ እህት በፆም
@lubugamartha4361
@lubugamartha4361 5 жыл бұрын
@@hhhggu1666 yenenewe tsom zare gemerwal
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
@@hhhggu1666 ዛሬነው እህቴ
@user-ur8uh6qp8d
@user-ur8uh6qp8d 5 жыл бұрын
እወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያቃ የሚባለውን በተግባር በ5ደቂቃ የዘላለም ህይወት የሚአስተምሩ መምህር ስወደወ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ከቤተክርስቲያን አገልጋዬች ከምወዳቸው አንዱ መምህር ዘበነ ነው ግን እንደ መምህርነትዎ ለቤተክርስቲያን አንድነት ገና አልሰሩም ምን ታስቦ ነው ቸልተኝነቱ ስለ ነፍስ ስራ ሊገደን ሊያሳስበን ይገባል ቤተ/ክ ዛሬ አገልጋዩቹም ህዝቡም አንድ አልሆኑም ይታሰብበት
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 5 жыл бұрын
labatchin edemenatena yestlen
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 5 жыл бұрын
በትክክል በአሁኑ ጊዜ የሚያሰስበን የቤተክርስቲያኑ ጉደይ ነው ልባችን አንድ አልሆናም ይህ ትልቅ ስራ የምጠበቅበቸው በቤቱ ያሉ ውድ መምህሮቻችን ነው ሰውን መመለስ ያለበቸው ባይ ነኝ ተወህዶ ለዘለለም ትኑር መምህራች ፈጣሪ ለእርሶ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በእውነት መምህር እጅግ በጣም ነው የምወደቸው እድሜ ከጤና ጋር ያብዘልኝ የአገልግሎት ዘመኖት የተበረከ ይሁንልኝ
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ምርጥ ስጦታ መጋቢ አባታችን የመናፍቅን የራስ ምታት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዋትና ለኛም መባረክን ይስጠን
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 жыл бұрын
ትምርትህን ብሰማ ብሰማ አልጠግበው አይሰለች ደስ ብሎኝ በተመስጦ ነው ምከታተልህ እመቤቴ ጸጋህን ብዝት ታርግልን!!
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 5 жыл бұрын
*የኛ እንቁ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን። ትምህርትዎን የማዳምጠዉ በተመስጦ ና በፍቅር ነዉ የማዳምጠዉ። በእዉነት የሂወት ምግብ የምትመግበን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለመምህራችን ይስጥልኝ* ❤
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 5 жыл бұрын
መምህር እንወዶታለን እመብርሃን ትጠብቆት በረከቶት ይደርብን አሜን !!!
@sofeyahassen3845
@sofeyahassen3845 5 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ይሰህ መምህር ዘበነና ሰይፉ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 5 жыл бұрын
ፐ ፐ ፐ ፐ ዛሬ ገና ሰይፍሻ ቁም ነገር ሰራህ እናመሰግናለን
@eishbalu7527
@eishbalu7527 5 жыл бұрын
Thanks you tell the truth
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
ሰይፉ አልተቻልክም በቃ አሪፍ አሪፍ እንግዳ መጋበዝ ጀምርሀል እርክም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 5 жыл бұрын
ልክነሺ
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@hff3528
@hff3528 5 жыл бұрын
ተባረክ ሰይፍዬ ዛሬ ወደድኩህ እናመሰግናለን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Күн бұрын
ስተኛ እግዛብሄር ምስክሬ ስብከታቸውን እየሰማሁ ነው እንቅልፍ የሚወስደኝ ትምርትቸው ፍትፍት አይጠገብም እድሜ ከጤና
@user-vn6lh5co8f
@user-vn6lh5co8f 4 жыл бұрын
ሰይፍሽ በጣም እናመስግናለን መምህራችን ረጅሚ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@ssmm3925
@ssmm3925 5 жыл бұрын
ንቁ የተዋህዶ ልጅ ዶክተር ዘበነ ለማ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን😍😍😍😍😍😍💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞
@alemugelaye953
@alemugelaye953 5 жыл бұрын
ከምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ገና ብዙ እንጠብቃለን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክልን እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር የወንጌል ባለ አደራ ትምህርቶትን እንዴት እንደምወድሎት መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከው ምርጥ መምህሬ
@user-ek7cb2wj5d
@user-ek7cb2wj5d 5 жыл бұрын
አነጋገርህ ምግብ እኮ ነው ጤና ከዕድሜ ጋር ተመኘውልህ ዶ/ር ዘነበ😍
@mahiletmekonnen4364
@mahiletmekonnen4364 5 жыл бұрын
ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ንግግሩ ምግብ ነው። ትክክል ብለሻል። ፕሮግራሙን እህቶች ቤት ነበር ስከታተል የነበረው እናም ሰይፉ ዛሬ እንዴት ያለ ነገር ጋበዘን፣ ግን አጠረብን ፣ምነው ባላለቀ፣ እንዲህ አይነት ነገር ነው መስማት የናፈቀን ሲሉ እህቶቼ እየሰማኋቸው ነበር ስለ እውነት። እናም ምግብ ነው ንግግሩ እውነት ብለሻል
@user-ls3ki8fu2s
@user-ls3ki8fu2s 5 жыл бұрын
በህይወቴ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ቦታ ያላቸው መምህር እድሜ ጤና ይሥጠዎት😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘
@user-qj7hv4cw6r
@user-qj7hv4cw6r 5 жыл бұрын
እኔ 3ኛ ደረጃ ነኝ ላዳምጥ: አዳምጨ መጣሁ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንኳን ደህና መጡ!የተዋህዶ እንቁ ክብር አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን!! የህይወትን ቃል ያሰማልን።
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 5 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእውነት በአካል ያገኘወት መሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እደሜና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ በእውነት የቀሲስ ዶ/ር ምመህር ዘበነ ለማን ትምህርት የመትከታተሉ ትድናላቸሁ አመኑኝ
@hbfufhthfgt5413
@hbfufhthfgt5413 4 жыл бұрын
የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ቀሲስ መምህር ዘነበ በጣም ነው የምወዳቸው ለዘረኝነት ግዜ የለኝም ለኣንድነት እንጂ ምክንያቱ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ማርያም ኣክሱም ሃገራችን ትጠብቅልን
@hduhdu8472
@hduhdu8472 4 жыл бұрын
ኦርቶደክስዘርአትለይምበሷያመነሁሉአድነው
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የተዋህዶ አረበኝ በረከቶት ይደርብን !! ሴፉሻ አንተም ኑርልን የኛ መልካም አቤት ስወድህ
@hff3528
@hff3528 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም አናመሰግናለን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigistmojo
@tigistmojo 5 жыл бұрын
ቀሲስ መምህር ዶ/ር ዘበነ እምወዶት የማከብሮት የኢትዮጵያ ስጦታ ነዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ልዑል እግዚአብሔር! ቅዱስ ኡር ኤል ቤ/ን ብዙ ጊዜ አስተምረውኛል እድለኛ ነኝ።
@abayabay3228
@abayabay3228 5 жыл бұрын
ኧረ አረብ አገር ያአድርሱልን በተሌ ዱባይ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 жыл бұрын
hoooo dubai yetu sew new mikerib eko yete silik sidewel kekominetiw esike haymanot tekuwamochi lemiyawukut new miyashikabitsu
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 5 жыл бұрын
እኔ ዱባይ እያለሁ ያልመጣ መምህር አልነበረም በእውነት ለመናገር የዱባይ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ምህመናን እድለኞች ናቸው . ምን አልባት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ አልመጣ ይሆናል ግን እርግጠኛ ነኝ መምጣቱ አይቀርም
@abayabay3228
@abayabay3228 5 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን እድለኞች ነን እንዲመጣም በተሰፉ እንጠብቃለን
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 5 жыл бұрын
@@abayabay3228 አትጠራጠሪ ይመጣል በዱባይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በእምነታቸው የተደነቁ ናቸው ሙቀት ሳይሉ : ብርድ ሳይሉ : ፓሊስ ሳይፈሩ : በለሌት በየ ጉባየው በየ ቅዳሴው የሚገኙ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን የሚቀበለው ወጣት እራሱ ቆጥረሽ አትጨርሽም በእውነት ያስቀናሉ መታደልም ነው እኔ እያለው ያልመጣ መምህር የለም ነበር አሁንም ከበረታን ብዙ መምህራኖች ዘመሪዎች ይመጣሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@betebre8483
@betebre8483 5 жыл бұрын
የኔ አባት
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የበረከት ሰው ያድርገን ቃለህይዎትን ያሠማልን መምህር
@firehiwoteshetu5942
@firehiwoteshetu5942 5 жыл бұрын
ረድኤትዎ ይደርብን አባታችን እጅግ በጣም የምዎድዎትረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
መምህር ዘበን ሰላም ጤና ይሰጥህ ሀገሬ ሲገባ አነባለሁ
@madammadam4430
@madammadam4430 5 жыл бұрын
senef
@user-yb7kw9cb2t
@user-yb7kw9cb2t 5 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ሁሉም ቦታ ነው እማይሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@user-yb7kw9cb2t አሜንንንን የኔ ዉድ ኑሩልኝ 😘
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l ውዷ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነሽ እንዴ ?????
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አይደለሁም ማሬ
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
ስወዶት እኮ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ!!
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 Жыл бұрын
Thank you Dr. Memher Zeben , it's very important your message!! God bless you!
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እውነተኛ ልጅ ዕንቋችን ፣የእመብርሀን ወዳጅ መምህራችን ፈጣሪ የእድሜን ፀጋ ይስጥህ ኑርልን !
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 жыл бұрын
ከአንድ አመት 6 ወር በሗላ አገሬ ስገባ አነባለው በሰላም እንድገባ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ሺ አመት ኑረልኝ የተዋህዶ አንበሳ የኔ አባት እንወድሃለን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✥✥✥
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
*ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ በጣም የምንወዳቸው የምናከብራቸው መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና እንመኝለወታለን 🙏🙏እግዚአብሔር በተዋህዶ ሐይማኖት ያጽናዎት🙏ሰይፍሻ ምርጥ መምህራችንን ስለ ጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን።*
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
መምህሬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያብዛላት 🙏💚💛❤️
@mebra4289
@mebra4289 5 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጦት
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸሎት ልመናዎት ይድረሰኝ
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 жыл бұрын
ሴፍሻ እናመሰግናለን እጅግ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸውን መምህር ስለጋበዝክልን እግዚአብሄር እንደ መ/ዶር/ቀሲስ ዘበነ ለማ አይነት አባቶችና መምህራንን ያብዛልን አሜን
@webshettaddse3443
@webshettaddse3443 5 жыл бұрын
መምህራችን ዶ / ዘበነ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን ሴፍ እናመሰግናለን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ለአባታችን ለምምሕራችን ዶክተር ዘበነለማ ስወድወት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ኑሩልን
@sabinesafi2448
@sabinesafi2448 5 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቅድስት ሀገረዎ በሰላም ገቡ ዉድ መምህር ዶክተር ዘነበ
@edlawittaya9514
@edlawittaya9514 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጡ
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የመናፍቃን ራስ ምታት ሺ አመት ኑሩልን እንዎድዎታለን
@alem7785
@alem7785 5 жыл бұрын
Woww des yemil astemro ....thank you seifu silakerebkew.👌🏽
@user-ck7qd1fr9l
@user-ck7qd1fr9l 5 жыл бұрын
በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ይህን መጽሃፍ ለማንበብ ይብቃኝ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚከብሔር ይመሰገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@user-wt7rr5ue5d
@user-wt7rr5ue5d 5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አምላክ ከመምህራችን ጋር ይሁን
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምርጥ የተዋህዶ መምህራችን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
በጣም እንወዳችኋለን መምህር እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ኣሜን፫ ✝️
@user-kr6mk4xw5y
@user-kr6mk4xw5y 5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ
@hanalove2898
@hanalove2898 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችንን በጣም ከልብ ነው የምንወዳችሁ
@user-kd3lo6by4v
@user-kd3lo6by4v Ай бұрын
መምህራችን። እዲሜናጤና። ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን ሰይፍየ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቸ እንኳን ለነነዌ ፆም አደረሰን ፆሙን የሀጥያት መደምሰሻ የመንግስተ ሰመያትን መውረሻ ያድርግልን መልካም ፆም ይሁንልን
@user-so5py4tk4u
@user-so5py4tk4u 5 жыл бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጠና ይስጥሆት አባታችን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
ድንቅ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@user-jw1yh2ox6x
@user-jw1yh2ox6x 5 жыл бұрын
መምህርዬ ሁሁሁ ቃላት ያጥረኛል ስታስተምር ስትመክር ስታስረዳ ስታውራ ብቻ ምን ልበልክ ከዘላለምእስከዘላለም አምላክ ካንተጋር ይሁን ባንተ ትምህርት ነው እኔ የዳንኩት ጠፍቼ ነበር አማኑኤል አከልክሎትክ ይባርክልክ እንውድካለን ሁላችንም
@user-iq7ms6yi2k
@user-iq7ms6yi2k 5 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልን በጣም በጣም የማከብረዎት
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን ግን ምናለ የክብር ልብሶትን ቢለብሱ ለመናፍቃን እርር ይሉ ዘንድ እኛ በብዙ እንለያለን መንፈሳዊ አባት ጂንስ ሱፍ ሲለብሱ ደስ አይልም የክብር ልብስ አላችሁ
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤነ ይስጥህ መምህር ዘበነ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ቀሲስ ዘበነ ጸጋውን ያብዛልህ #ቅዱስ #ኡራኤል በዲቁና ስታገለግል በእውነት የዛን ግዜ ባለሁበት ቦታ ላይ ነኝ ያለሁት አኔስ ባለህበት እርገጥ የሚባልልኝ #ተመስገን ከዝች #ሐይመኖት አልወጣሁም ነገ ተስፋ አለኝ ሙሉ ሰው እንደምሆን
@yemaryamyemaryam2601
@yemaryamyemaryam2601 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ከጠላት ከበሽታ ከክፉ ነገር የጠብቅልን እየሱስክርስቶስ ቅዱስሚካኤል ይጠብቅልን
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
የአይኔ ብሌን የኦርቶዶክስ አርበኛ ጀግና እንቁ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት
@user-iz3cr7hu2f
@user-iz3cr7hu2f 5 жыл бұрын
ቃል ይለኝም የተዋህዶ እንቁ ሺዓምት ኖሮለኝ በጣም ነው እምዉድውት
@zerishtube9228
@zerishtube9228 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ አንተን እንዳየሁ ከመቀመጪዬ ብድግ ብያለሁ።እንኮን በሰላም መጡ። እ/ር ጤና ከድሜ ጋር ይስትልን።ድንግል ማርያም አብረህ ትሁን አባታችን በጣም ደስ ብሎኛልና።
@kbkb959
@kbkb959 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህራችን
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
መልካም። ሰው እኮ ነህ ሴፍዬ ተባርክ አቦ
@user-sv2pq7zt5z
@user-sv2pq7zt5z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርልን መምህራችን
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ብሰማህ ብሰማህ አትጠገብም ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ የወንጌል አርበኛ የተዋህዶ እንቁ ተባረክ!!
@bezamengsha8181
@bezamengsha8181 5 жыл бұрын
መምሕርችን እግዚያብሔር ቃለሕይወት ያሠማልን!!! የምትወዱት በላይክ ግጩት
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
ESAN TV የከፋው እየመጣ ነው | Thu 15 Aug 2024
59:09
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 32 М.
Memehir Dr Zebene Lemma - To Pastor Dr. Wodajeneh Meharene
35:26
Aqatari Media
Рет қаралды 23 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН