No video

Seifu on EBS: ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 2 || part 2

  Рет қаралды 264,501

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

Seifu on EBS: ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 2 || part 2

Пікірлер: 1 100
@user-bl2lq9rb8p
@user-bl2lq9rb8p 5 жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት አውቶቡስ ተራ አዲሱ ሚካኤል አከባቢ ነው ሁሌም ስያስተምር ምስማው መልካም ነገር ነው በጣም ጎበዝ ስው ነው አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@zedingil
@zedingil 5 жыл бұрын
ሀያት አብደላህ ወንድማለም የአንተም እድሜ ይርዘም። እንዲህ ተከባብረን ተዋደን ለዘላለም በሰላም እንኖራለን።
@user-bl2lq9rb8p
@user-bl2lq9rb8p 5 жыл бұрын
zedingil አሚን
@sultanmuhe5959
@sultanmuhe5959 5 жыл бұрын
ምን አስተማረች እስካሁን ? ስለላሴዎች ነው?
@zedingil
@zedingil 5 жыл бұрын
Sultan Muhe ተው እንከባበር ወንድሜ ። በማይቀለደው አትቀልድ።
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 жыл бұрын
ሀያት አብደላህ ላንቺም እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናመሰግናለን
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጉንዳን ያገባታል በዚህ ምድር ላይ ደስ የሚል ት/ት ነው እናመሰግናለን ዘረኝንት ጥንብ ናት ተብላናል እኛም ሙስሊሞች የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር ነው የሚለውን ይዘን ተከባብረን ተዋድን መኖር ነው እናመሰግናለን መምህር
@user-fj6sk9ho5y
@user-fj6sk9ho5y 5 жыл бұрын
Aa A tekikil yena asteway
@mikyaskefyalew182
@mikyaskefyalew182 5 жыл бұрын
ewnet new
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@babyalemu9980
@babyalemu9980 5 жыл бұрын
Ur right sister 👍
@zedingil
@zedingil 5 жыл бұрын
ትክክል ነው የኔ ውድ
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
የ ኛ ኩራት የተ ዋህዶ ፈርጥ God bless you❤️❤️❤️⛪️⛪️💒💒⛪️
@Noahtube23
@Noahtube23 5 жыл бұрын
Hani Harar haniiiii pls subscribe my channel
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ በመንፈሳዊ በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@yeshihargzerfa3236
@yeshihargzerfa3236 5 жыл бұрын
መምህር ዬተዋህዶ ውበት ዬተዋህዶ ጀግና በድሜ በጸጋ ያቆይልን ሰይፍሽ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen erjem edima ena tena yesitelen
@user-ib3fu3hp8x
@user-ib3fu3hp8x 5 жыл бұрын
Fetare edem na segawun yabzalot memrachen
@senaitgabramariam341
@senaitgabramariam341 5 жыл бұрын
Y
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አምላክ ቅዱሰን እሪጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።እንኳን ለፆመ ነነዌ ፆም ልዑል እግዚአብሄር አምላክ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።ፆሙ የበረከት ጾም ያድርግልን አሜን ፆሙ ለጥያቄዎቻችን መመለሻ የጠላታችን ድል መንሻ የሀጢያታችን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ይሁንልን ነገ ሰኞ የካቲት 11 ፆመ ነነዌ ይጀምራል አኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@user-fb9nd7ev1r
@user-fb9nd7ev1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
አሜን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
Amen
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
አላህ ይስጥልን ጎበዝ ሰዉ
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 5 жыл бұрын
አሜን
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 5 жыл бұрын
Amen amen amen yena melkam sewu
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513 5 жыл бұрын
@@kanzrqasr8301 amen amen amen
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን መልካም ያርግልን
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamgaremicheal4567
@selamgaremicheal4567 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሴፉ ሾው ፕሮግራምየተዋህዶ ጀግናችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን
@John-zg9om
@John-zg9om 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ ወደላይ እግዚአብሄር ወደጎን ሰውን ውደድ ምርጥ መልክት መስመሩን ያሰመሩብንን ሰዎች ፈጣሪ ይፋረደን !!!!!!!!!
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ የኛ ብርቅ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን እንሳሳልሃለን ሺ አመት ኑርልን በጣም ውድድድድድድድድድድድድ እመአምላክ ትጠብቆት
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 5 жыл бұрын
Amen👐
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
አሜን
@mesetet1236
@mesetet1236 5 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል amen
@user-dk4cv6ys6c
@user-dk4cv6ys6c 5 жыл бұрын
ዶር ዘበነ ሁሉንም ሐይማኖቶችን የዉቃል ነገር ግን እየሱስ ክርስቶስን አያዉቀዉም, ተረት ተረት የላም በረት..... (PhD በተረት)
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
@@user-dk4cv6ys6c ቅቅቅቅ ታድያ እንቺ ነሽ ኢየሱስን የምታውቂ??
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
የተዋህዶ አንበሳ የኔ ምሁር ትልቅ እድሜ ተመየሁልክ
@abdumahammad4459
@abdumahammad4459 5 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጥህኝ አመሰግናለሁ ዶክተር
@lovelytef9917
@lovelytef9917 5 жыл бұрын
tebarek antem
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 5 жыл бұрын
ስወዳቸው የተዋሕዶ ኩራት መምህራችን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 5 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ዘበነ በጣም እጀግ በጣም እናመሰግናለን የማይጠገብ ቢሰሙት የማይሰለች የሀገርን አድነትን አሰተላልፈዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰይፉ እናመሰግናለን
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
የ 10 ሰአት ኢንተርቪ ብታደርግለትም እንዴት ተመስጠን መሰለህ የምንስማው የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትና ከኅላህ ትከተልህ አንደበት በመልካም ንግግር ሲገለፅ እንዴት ይማርካል መሰለህ መጭውን ፆም ለሃገራችን እንደ ነነዌ ህዝቦች ምህረትን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ድህነትን የሚያበዛ ፆም ያድርግልን
@menenamara8701
@menenamara8701 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
አሜን
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 5 жыл бұрын
የቃልኪዳን ሀገር ስለሆነች የቃልኪዳኗን ሀገር የሚገመቡ ይገነባሉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ አሜን መምህር በረከቶት ይደርብን
@fromlacali9721
@fromlacali9721 5 жыл бұрын
YINEBEB TUBE I love that 👍
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
ሰይፉ እግዜር ያክብርህ አደነኩህ። እባክህ ምህረት አብ አሰፍንም አቅርብልን!!!!!
@firehiwoteshetu5942
@firehiwoteshetu5942 5 жыл бұрын
መጋቢ መምህር ሀዲስ እሸቱንም
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
አዎ 👍
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ለዚች አገር ሚያስፈልጋት እደ አባታችን መምህር ዘበነ አይነት ምሁር አባቶች ነው ፈትፍተው ሚያጎርሱ መቼም አይጠገቡም ሰይፍሽ ሁሌም ትልልቅ መካሪ አባትና እናቶችን አቅርብልን
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 жыл бұрын
በክርሰቶሰ አዳኝነት ማመን ነው ትልቁ ትምህርት
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 5 жыл бұрын
ሴፍሻዬ እግዚአብሔር ያክብርክ እውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ውድና እንቁ አስተዋይ የተዋህዶ ልጅን ስለጋበዝክልን መ/ዶ ዘበነ ለማ ስወደው 😘😘😘🇪🇹
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ዶ/ር👍! መታደልን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም! ይባላልና የእውነት የታደልክ ነህ የእውቀት አዋቂ አርጎሀል የድንግል ልጅ👍❤🙏
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እምንወድህ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 5 жыл бұрын
ደክተር መምህር ዘበለ ለማ በጣም ከምወደው ና ከማከብረው መምህር አዱኛው እርሶ ኖት ምሰኪያዙና ከቀጨኔ ድረሰ እየሄድኩኝእማር ነበር በጣም ነው የምወዶት እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤናዎት ጋር እመኝልዎታለው
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኩዋን ለነነዌ ፆም በሰላም በጤና አደርሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ስወድህ እኮ ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤✔✔✔
@daamphone1911
@daamphone1911 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
አሜን
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
አሜን
@user-yy7nt7ie7v
@user-yy7nt7ie7v 5 жыл бұрын
ለማሪያም ምስጋና ስተት ከነበረ ለክብሯ መበርከክ ሃፅያት ከነበረ ቀድሞ የሚቀዘፍ ገብርኤል ነበረ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
እዉነት ነው 😍😍😍
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
በትክክል
@barok2413
@barok2413 5 жыл бұрын
Its cool never heard of that
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 жыл бұрын
እሰይ የኔ ሚጣዬ እመቤቴ በሰማይ ምስክር ትሁንሽ😘 በምድር ስለ ወላዲተ-አምላክ ስለመሠከረሰሽ የኔ ውድ🙏❤
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
ትክክል
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 5 жыл бұрын
የእኔ ውድ መምህር ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ያርዝምልን
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ውይይይ ሰይፍሻዬ በጣም ነው ምናመሰግነው እደዚ ቁም ነገር ያለው ሰው ስላቀረብክልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😍 ሰይፍሻ በናትህ በነካህ እጅህ መምህር ሮዳስ ታደሰን አቅርብልን ፕሊስ
@user-ri3ql1mi7e
@user-ri3ql1mi7e 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@hanagoodr3359
@hanagoodr3359 5 жыл бұрын
Gen yekrta ?memher seyenson betawot?yegzaberhern kale?besebeko?des yelegile ? Yegzahber?kele? yetemale .egzahber edemi. yesthe. Merte, yee.ortodoks,legi.!!
@user-ri3ql1mi7e
@user-ri3ql1mi7e 5 жыл бұрын
@@hanagoodr3359 ማሬ ዶክተርም ስለሆነ ነው
@etagegnhiale2137
@etagegnhiale2137 5 жыл бұрын
Edeme ke tane gare yestelen kalet yalegnem
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
የነነዌ ህዝብን በምህረት የጎበኛ ቸር አባት ለሀገራችንም ለህዝባችንም ምህረትና ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን እግዚአብሔር ጾማችንን ጾመ ድህነት ጾመ ስርየት ሰይጣንን ድል መንሻ የኃጢአት መደምሰሻ መንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን። አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@menenamara8701
@menenamara8701 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@michaelzeferu3586
@michaelzeferu3586 5 жыл бұрын
ማርያዊት የድንግል ማርያም ልጅ amen
@tube-pb8rn
@tube-pb8rn 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ssmm3925
@ssmm3925 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ፈርጥ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጡ ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እወደወታለው።💞💒💞💒💞😍😍😍😍😍😍😍
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
በነካ እጂህ ምረታብን አቅርብልን
@user-ud9xw3mp3g
@user-ud9xw3mp3g 5 жыл бұрын
ትክክል ይምጡልን
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ዉይይ በማርያም ፆለቴ ነዉ
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
እባካችሁ መፅሓፉን በኢንተርኔት ዘርጉልን እናንብበው
@iloveyouethiopia999
@iloveyouethiopia999 5 жыл бұрын
መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@astu4950
@astu4950 5 жыл бұрын
የኛ ብርቃዋይ የተዋህዶ ልጅ ጤና እድሜ ያብዛልን እስኪ መምህር ዘበነን የሚወድ ላይክ አማረኝ
@taybatayba4966
@taybatayba4966 5 жыл бұрын
የኛ በር ቃዋይ የተዋህዶ ልጀ ጤና እድሜ ያብዛልን
@awetselemun5238
@awetselemun5238 5 жыл бұрын
በጣም መካሪ ኣባት ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅርራችርው ፈጣሪ ያብዛልን ኣሜን ሰይፉ ደግሞ ብውጣም ነው ምወድህ ዝግጅትህ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ኣሜን
@user-hv2lt5eh6o
@user-hv2lt5eh6o 5 жыл бұрын
0oo
@kakudriver6389
@kakudriver6389 5 жыл бұрын
እግዙበሕር,እደሜሄይጥልኝ
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 5 жыл бұрын
የሕይወት ምግብ መጋቢያችን እንቁ አባት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን❤
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 3 жыл бұрын
👌❤
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 3 жыл бұрын
@@hiwi_ti3182 እማቲ♥️
@tigmelaku2490
@tigmelaku2490 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ተባረክልን
@meritmerit2814
@meritmerit2814 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ምድር ናት የቃልኪዳኑን ግንብ የሚገነቡ ይገነባሉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ፡፡እመቤቴ እረጅም እድሜከጤና ትስጦት
@Ahmad-vp9us
@Ahmad-vp9us 5 жыл бұрын
ፍጣሪ ፅጋዉን ያ ብዛሎት
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 5 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቸሁ ለፆም ነነዌ መምህር እዉነት ኢትዮጵያ እኛ እራሳቸን እንጠብቃት የፍቅር መፈለቃ የሰላም መኖር በአንድነት የሚኖርባት ኢትዮጵያ ነች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 መምህር እግዚአብሔር እረዢም እዴሜ ከጤናጋር ያድለዉት
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 5 жыл бұрын
ባንዲራው ግን የየት ሀገር ባንዲራ ነው?
@user-zb5yw3dl8c
@user-zb5yw3dl8c 5 жыл бұрын
መጣህደ፡ሠይፍሻ፡ዋዉእናመሠግናለን
@helenmasreshvvf658
@helenmasreshvvf658 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እንውድሀለን
@medamuhur653
@medamuhur653 5 жыл бұрын
ከቡር ዶክተር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምሎት ለኛም ልቦና ያድለን። እናመሰግናለን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
መምህር የእኛ እንቁ የወንጌል ገበሬ እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን አንተ ምርጥ ሰው ሰይፉ በህይወትህ ዛሬ ገና ጥሩ ስራ ሰራህ እስቲ በነካው እጅህ መምህር ምህረተአብና መምህር ጳውሎስን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን እባክህ ሰይፍሻ
@pkp8919
@pkp8919 5 жыл бұрын
ሰይፉ ሳቱ በጣም አሳተርቀው ልብ ያነቃቃል ስማ ያገር ሰው ደግ ደግ አናስቤ አመበርሃነ ልቦና ታድለን
@user-rv3dz5gp8q
@user-rv3dz5gp8q 5 жыл бұрын
መምህር ዶ.ር ዘበነ ለማ የተድዋህዶ እንቁአችን ,,,እድሜ እና ጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ
@user-jn5hw7xj9i
@user-jn5hw7xj9i 5 жыл бұрын
ሰይፉ ምነው ዝም አልክ ፈዘሀል ?እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት አባቶችን ይጠብቃልን ....ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገረ ናት ቃልኪዳኑን የምጠብቅ ይጠበቃል የሚያፈርስ ይፈራስል 😍😍
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 5 жыл бұрын
Ke telke sew gar sethon telke tehonalh!
@badbandznaoda3497
@badbandznaoda3497 5 жыл бұрын
ውድ አባታችን መምህር ዘበነ ለማ እንኳን በደህና መጣህ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 5 жыл бұрын
ብሰማ ብሰማ አልጠግብም እድሜ ና ጤና ለመምህር
@ezanatube1259
@ezanatube1259 5 жыл бұрын
Betam enji ewnet new.
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
በእዉነትሰይፉ፡እግዛአብሄር፡ይስጥልን፡አባታችንን፡መምህር፡ዘነበን፡ስላቀረብክልን፡ሰይፉ፡የዋህ፡ነህ
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 жыл бұрын
ትንሸ ፍልሰፍና የሚያበዙ አይመሰልሸም መምህር
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
በጣም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
መምህር ከፖለቲካ ነፃ የሆንክ ውድ ሰው ነህ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን
@user-nn9cs7ud6i
@user-nn9cs7ud6i 5 жыл бұрын
ተወዳጅ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን ከነቤተሰቦችወት❤❤❤❤❤❤❤10000ሺ አመትኑርልን❤❤❤
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ተዋህዶ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ኣባት መምህራችን ዶ/ ር ዘነበ ኣምላክ ይጠብቆት እንድንዋደድ እግዚአብሄር ይርዳን
@selamkonjo6971
@selamkonjo6971 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tube-pb8rn
@tube-pb8rn 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 жыл бұрын
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኮሜንቶች በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው እየፃፋችው ያላችውት ደስ ሲል ሚንጫጫ መናፍቅ አላየውም
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 жыл бұрын
#ቀሲስ #ዶክተር #መምህር ዘባነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናልና #እውቀትና #ጥበብ #ጸጋን በአንድ ላይ ሰጥሐል #እግዚአብሔር አንተም እየተጠቀምበት ነው እድሜህን ያርዝመው 💓💒💒💒💓💛💚
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
መምህራችን #ዝማሪያችን አስተማሪያችን #የምትወዱት የምታከብሩት #እስኪ እጃችሁን #አውጡ በላይክ #አሳዩኝ ነይ ነይ # ድንግል ሆይ ነይ #ነይ የሳት ባህር #ከቶ እንዳላየ #ብሎ የሚዘምር #መምህር ላይክ #ያንሰዋል ስል #እውነት ነው!
@user-xj9hn6od7y
@user-xj9hn6od7y 5 жыл бұрын
መምህረችን እድሜና ጤና ይስጦት የኦርቶዶክስ ብርቅዬ እንቁ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 5 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ የዘወትር ምርክዜ ነዎት ትምህርትዎ የምፅናናበት የምበረታበት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለተዋህዶ ለኢትዮጵያ ፈርጥ ነዎት እሳሳልዎታለሁ ዘወትር እሰዎን ያፈራች ማህፀን የተባረከች እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም የሚያሳዝን የሚያሳሳ ነው ከጦርነትና ከእርስበእርስ ግጭት ይልቅ ብዙ የሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች አሉ። በቻልነው ሁሉ ህዝባችንን እንርዳ ለደስታው እንጂ ለሃዘኑ ምክንያት አንሁን!!! ድንቅና አስተማሪ የሆነ ቆይታ መምህር ዘበነ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን 👌
@dinakadir4888
@dinakadir4888 5 жыл бұрын
ዶ.ክ እናመሰግናለን ጥሩ መልእክት ነው የነገሩን ጥሩ ተናጋሪ ኖት ፈጣሪ ያክብርልኝ አንተ ሰይፉ ግን ታዝቤካለው አንድ ተራ አዝማሪ እንኳን ሙሉ የፕሮግራም ሽፍንክን ትሰጣለህ ምናለ ዛሬ የነዛን ነጭናጫዎች ንትርክ ከምታሰማን ሙሉን የሱን ብታረግልን ለማንኛውም 10q ይሄንንም አንተ ነክ የጋበዝከን ይቅርታ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶክተር ዘበነ ስለምወዳቸው ነው
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
God bless you all! God bless Ethiopia! Thank you Seifu for bringing the great person. Thank you Dr Zebene!
@emusarah7132
@emusarah7132 Жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስለ አቀረብክልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@gebremedhinhailu2189
@gebremedhinhailu2189 5 жыл бұрын
በእውነት ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ለመግለፅ ቃላቱ በጣም ያጥረኛል፤ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት፤ በረከትዎትም እንዲያድርብን ይፀልዩልን አሜን
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 5 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን የተዋህዶ ስጦታችን እንዎድውት አለን
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር ዘበነ ለማ
@flrehlwotkasahunasfaw9169
@flrehlwotkasahunasfaw9169 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን ሁልጊዜ ይቅረብልን
@flrehlwotkasahunasfaw9169
@flrehlwotkasahunasfaw9169 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-zl5ue8xk2o
@user-zl5ue8xk2o 5 жыл бұрын
ምናለ በታሳጥረው ሰይፈሽ ለአንደነዚህ አይነት ምረጥ ምክር ለሚከግሱን አባቶች ቢያንስ ሰፋ ያለ ስአት መስጠት አለብህ አሁን በዚች ባጭር ስአት እንኳዋን ምን ያህል ትልቅ መልእክት ነው ያሰተላለፎት መምህር ደ /ር ዘበነ ለማ በጣም የምወደህ የማከብርህ ምረጥሰው ነህ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@honeynew4142
@honeynew4142 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት። 🙏💚💛❤️
@user-zo6gi9xz5l
@user-zo6gi9xz5l 5 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ እንኳን ኣደረሰቹ ለፆመ ነነዌ
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 5 жыл бұрын
ውድድድድድድድ የኔ አባት
@user-kx4dh3tr6k
@user-kx4dh3tr6k 5 жыл бұрын
ኡፍ ማን ይግዛልኝ በእውነት አሜን ስረወ ሀይማኖት መፅሀፍ ላይ ያለው ትምህርት ደስ ይላል እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 5 жыл бұрын
ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ እቁ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
@hanikonjokonjo9399
@hanikonjokonjo9399 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@kanouamare3480
@kanouamare3480 5 жыл бұрын
Wow betam deshe yemele gelte yehune agelate merachen egezabhre berketone yabezalote 😍😍😍
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
አሜን😘
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
ሌላ ተራ አርቲስት ብሆን እያላከለካችሁ ነበር ኮሜንት ያምትፅፉ እስቲ ይሄን የአንድነት ትምህርት ሰምታችሁ ግንዛቤ የጫበጣችሁ ማልካሙን ፃፉ የሀይማኖት ትምህርት አይደለም።
@munamuna4596
@munamuna4596 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መምህራችን ያስተማሩን እንደምሳሌ አድርገው ያሉት ተዋደዱ ነው እዚጋር ተሳስተሻል እህቴ ተራ አርቲስት ማለትሽ ጥላቻን ያሳድራል ስለዚህ ሁሉንም በቅነት አስቢው
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
@@munamuna4596 ተራ አርቲስት ማለት ጥለቻን የምዬማለክት ሳይሆን መንፈሳዊያን አይደሉም ለማለት ነው። ያልገበው ከለ ይጣይቃኝ አስራደለሁ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
@@user-td3yl7xg4q በትክክል
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ምን ላርግሽ
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
@@user-vu6jw2lr9u መርቅኝ ምርቃት እውዳለሁ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ቃለህውት ያስማልን እቁዬ ዶ/ር
@user-uc7wx4ne4g
@user-uc7wx4ne4g 5 жыл бұрын
አደኛ ነኝ በሠይፉ ሙት ላይክ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
ገጭቸሻለሁ😂
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
አረ ይሄ ምላርግልህ ለነፈረስ ጭራም አልሆነ
@Edomiyas7
@Edomiyas7 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ...ኢትዮጵያ ነን ሁላችንም
@user-nz7rf3wv7s
@user-nz7rf3wv7s 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ እውነት በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ዶክተር ዘበነ የእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የህይወትን ምግብ ከርሶ እየተመገብን ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!!!!
@lemlemlemlem2451
@lemlemlemlem2451 5 жыл бұрын
ዉይ ሰይፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በጣም ነው ያደነኩህ ላንተም ቀረከት ነው እና መምህር ምህረታኣብንም እባክህን አቅርብልን የእውነት ላንተም ለኛም ትልቅ በረከት ነው አርቲሥቶችን ሥታቀረብ ኮሜንቱ ስድብ ብቻ ነው እንደዚህ አይነት ሥታቀርብ ግን የህዝቡ ምላሽ ደሥ ይላል
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደቀድመው ማንነታችን ይመልሰን 🙏🏽የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🏽
@user-bl2lq9rb8p
@user-bl2lq9rb8p 5 жыл бұрын
Ethiopia tiya Diy የኔ ቆንጆ የት ጠፋሽ ወልደሽ ነው ዩቱብ ላይ ጠፍተሻል
@firehiwoteshetu5942
@firehiwoteshetu5942 5 жыл бұрын
አሜን
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
ሀያት አብደላህ አዎ ቆንጂት አሁን መጥቼያለው ጥሩ ግዜ ይኖረናል ብቅ በይ ❤️
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 5 жыл бұрын
በወነት ሁላችንም ልክ እንደእረሶ ቢያስብ የት በደረድን ነበር ግን ምን ያደረጋል •••••••
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እደርሶ አይነቶቹን መልካም አባቶች እግዚአቤሔር ያብዛልን እግዚአቤሔር አገራችን ኢትኢጵያን ሠላም ያርግልን የቀድሞ የአባቶቻችንን ፍቅር ለኛም ያድለን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
@alkawakebcell2878
@alkawakebcell2878 4 жыл бұрын
ሰይፍየ እግዚአብሔር ያክብርልን አቤት አክብሮት እኔ ከፊትህ የተቀመጥኩ ያህል ተሠማኝ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ወገኖቸ እደሰይፋ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን
@meazaayele4792
@meazaayele4792 5 жыл бұрын
ዘቤ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abebechjamila649
@abebechjamila649 5 жыл бұрын
በትክክል መምህር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት እግዚአብሔር ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤😍😘!
@grartube7790
@grartube7790 5 жыл бұрын
I have no words to appreciate Dr Zebene for his great thoughts and knowledge. Once again we Ethiopians are great nation and credit our self for being part of this promise land.
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
መምህር ዘበና እድሜና ጤና ይሰጥህ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@Noahtube23
@Noahtube23 5 жыл бұрын
Meli Meli meli pls subscribe my channel
@sarasaid5186
@sarasaid5186 5 жыл бұрын
ዘመኖት ይባረክ
@jsci9938
@jsci9938 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ሂወት የምታለመልም ነህ እኮ አባታችን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን እመብርሀን ፍቅርን አንድነትን ሰላምን ከልጆ ከወዳጆ ይብዛልን አሜን ለጋበዝክልን ወንድማችን ሰይፉ እግዚአብሔር ልጆችህን ይጠብቅልህ አሜን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
@aresammairyim7172
@aresammairyim7172 5 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጸጋውን ያብዛልክ ሰፍዬ ህግዛብሔር ይባርክክ
@bero431
@bero431 5 жыл бұрын
Would be great to preach this in Afan Tigre and Afan Oromo. They need it.
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
እንደመምህር ዘበነ ብንሆን ሁላችን
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ አንበሳ የተዋህዶ እንቁ ለእኛ ስትል ኑርልን መምህራችን
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችንን
@techawatch
@techawatch 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ይሄን የመሰለ ሰውም አላት ክፉወቹን ብቻ አንመልከት።
@kingjhon2126
@kingjhon2126 5 жыл бұрын
Dr Zebene For President!
@kwabebe6913
@kwabebe6913 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን አባታችን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ይጨምርልህ ደጋግሜ ባዳምጥህ አይጠገብም ትምህርትህ እግዝያብሄር ይባርክህ
@Djbaba5
@Djbaba5 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ ያች ትክክለኛ ኢትዮጵያ ባንተ ውስጥ አልችና እዳንተ የመስለ ሰው እየፈለገች ነውና እባክህን እዳንተ አይነት ሰው እዲበዛለን እድርግልን..🙏 እድሚና ጤናም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ቃልሂውትም ያሰማልን👏👏
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
እኚን ታላቅ አባት ባየንበት አይን የሁለት አሮጊቶችን ጭቅጭቅ ባታሳየን ጥሩ ነበር
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 5 жыл бұрын
አራተኛ ነኘ በላክ አጥለቅልቁኘ እሰኪ
@lovelytef9917
@lovelytef9917 5 жыл бұрын
andeya nesh
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 жыл бұрын
የኢትዮጽያ እንቁ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ትምህርትህ ልዩ አይጠገብም ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁምን!!!
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችንብቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ሰይፋየ እናመስግን አለን
@selam-tekaselam-teka5705
@selam-tekaselam-teka5705 5 жыл бұрын
mirt-yaethopa-firt-neh-abzto-abzto-yestan-endat-ayenatun-mmehrachn-selamun-yabzalik
@user-ep6qh4lr9l
@user-ep6qh4lr9l 5 жыл бұрын
አሜን ምርጥ ሠው
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
አይ መምህር ዘበነ ምን ላድርግልህ
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН