No video

"እኔ ለአንድ ሰው ነው የተሰጠሁት ..." ተዋናይት ሩታ መንግሰተአብ | Actress Ruta Mengesetab

  Рет қаралды 1,037,577

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በ "ረቡኒ | Rebuni" ፊልም ለአፍሪካ ኦስካር ያሳጫት በኢትዮጵያም ፊልም አፍቃሪያን ዘንድ እውቅናና ተወዳጅነትን ያገኘችው ወጣቷ ተዋናይት ሩታ መንግሰተአብ
በ "ዘመን | Zemen" ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ ከሰለሞን ቦጋለ ጋር ተውናለች እንዲሁም ከዕለታት በተሰኘው ፊልም ላይ ከእፀህይወት አበበ ጋር የትወና ብቃቷን አሳይታለች
Actress Ruta Mengesetab on Seifu Show | ተዋናይት ሩታ መንግሰተአብ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 737
@ashaaahmmad3699
@ashaaahmmad3699 5 жыл бұрын
አቤት ስረአት የመጀመሪ ግዜ አለባባስ ስረአት ያላት ተዋናይ ረቶየ 💝💝💝💝💝
@user-hg7ro1mp4x
@user-hg7ro1mp4x 7 жыл бұрын
አለባበስ ስነመግባር በቃ አጠቃላይ ሁሉ ነገረሽ ይማርካል የኔ ማር ምርጥ የሀበሻ ልጅ
@tigestlata1836
@tigestlata1836 7 жыл бұрын
መሰረት ዘነበ baa tekekele enam wudadekte baftem ewadtlo
@user-wo8yj9gr4v
@user-wo8yj9gr4v 5 жыл бұрын
መሰረት ዘነበ new eyr
@wogoshesha4890
@wogoshesha4890 5 жыл бұрын
anchim lene inde isuwa nesh!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@isaiahmeharikidane227
@isaiahmeharikidane227 5 жыл бұрын
Hiji kezi derbay ...
@user-no9jp9xn8g
@user-no9jp9xn8g 4 жыл бұрын
መሲዳምሬሻለሁአችምዳመረይ
@latabayissa1945
@latabayissa1945 5 жыл бұрын
የሩታ አድናቂዮች እስኪ like ግጩኝ።
@fatiyasani6710
@fatiyasani6710 4 жыл бұрын
ሩታ ና ሰገን ተዋናይቷ በጣም ይመሳሰላሉ እስኪ እደኔ የተመሳሰሉባቹ ላይክ ግጭኝ
@user-no9jp9xn8g
@user-no9jp9xn8g 4 жыл бұрын
ዳምረይእመልሳለሁ
@cutygirlbrokenheart3104
@cutygirlbrokenheart3104 7 жыл бұрын
ሩታ ፀባይ አላት ቆንጆ ናት
@maynaim9055
@maynaim9055 5 жыл бұрын
yiy👏👏💟💚💖💔💛💣👂❤💋👄👀👀
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Rutaye wow albabis good bless you I love you
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
በጣም ♥♥
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
ፐፐ በእውነት በሰይፉ ሸው ፕሮግራሞች ላይ ካየኃቸው ሁሉ አለባበስ ላይ 1ኛ ነች እችን ወድጃታለሁ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤😘👏
@ioxpoim9806
@ioxpoim9806 4 жыл бұрын
እኔ በግሌ ከኢት /ያ ሴት በማንም አልተካሽ እርጋታሽ ስነ መግባርሽ ወዘተ ይማርካል ሩታየ
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 7 жыл бұрын
She is absolutely gorgeous & talented. In Rubina she nailed it. Great movie.
@bayoshmegeba895
@bayoshmegeba895 7 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ሩታ ድምፅሽና ፀጉርሽ ደስ ይልኛል
@mecechcell6896
@mecechcell6896 7 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ ጨዋ በእርጋታ የተሞላሽ የኔ ማር
@ge6305
@ge6305 7 жыл бұрын
Mecech Cell ስወድሽ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Yen Konjo. Swedshie
@user-wv1cq9is5y
@user-wv1cq9is5y 8 жыл бұрын
ስርአትሽ ብቻ ይበቃል።መልካም እድል ሩትየ.
@ethiohabsha5022
@ethiohabsha5022 7 жыл бұрын
ምነው የሷ ጊዜ አሳጠርከው ሰይፉ በጣም ነው የምወዳት ብዙ ነገር ጠብቄ ነበር..
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 7 жыл бұрын
ሩታ.አድናቂሸነኝ.በኔቆንጆሆ
@muluken2315
@muluken2315 3 жыл бұрын
there's no other woman like you . #ውበት+ስርአት+እናትነተ = ሩታ ትለያለች 😍
@Selam12973
@Selam12973 4 жыл бұрын
ሩታ ሰላምሽ ብዘት ይበልልሽ ስወድሽ እኮ ❤️❤️❤️❤️የኔ ጨዋ
@miklidmikilidsuak8242
@miklidmikilidsuak8242 3 күн бұрын
በ ረቡኒ የሚል ፊልም ፡ አደይ ሆና ምትሰራው ፊልም በትንሹ 12 ግዜ አይቸዋለው ። በጣም ጥሩ ፊልም፡ነው ልጅትዋ ደሞ ጎበዝ ናት
@hiwothiwot7387
@hiwothiwot7387 5 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ ቆንጆ ውድድ ከልቤ ረቡኒ የሰራሽው ፊልም አልቅሸበታለሁ
@user-hj4ee2tb6x
@user-hj4ee2tb6x 7 жыл бұрын
እሩታ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከልቤ
@roqiahro3176
@roqiahro3176 5 жыл бұрын
መቅደስ ወለተእየሱስ የሚያስፈራኝየለም የአማኑኤል ልጅነኝ
@tagumalika628
@tagumalika628 4 жыл бұрын
ሩ ታ የኔ ቆንጆ ሰወድሽ ከልቤ
@hawltabey928
@hawltabey928 5 жыл бұрын
ቆንጆ አለባበስና ስነ ምግባር አደይን ሁነሽ የሠራሽውን ስወደው በርቺ
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ውይ ሩታ ሥወድሽ እኮ ረቡኒ ላይ አቅለቀሽኝ ከምር
@yeshitefra1006
@yeshitefra1006 6 жыл бұрын
ወይኔ ይችልጅ ስወዳት እረቡኒ ፊልምና ፍቅርና ገዘብ ላይ ስሰራ በጣም ነው ዬምወደው
@selamabera7383
@selamabera7383 8 жыл бұрын
እሩታዬ መልካም እደል እረቡኒ ፍልም በጣም ነው የምወድልሽ የኔ ቆንጆ
@sarasosi6963
@sarasosi6963 5 жыл бұрын
ገራሚ ሴት ትወናን መስላ ሳይሆን ሆና የምትተውን እንቁ ሴት ስርአቷ ውስጤ ነው እርጋታዋ ብቻ በእጅጉ እወዳታለው💓💓💓💓💓እረብኒንማ 😍ፐ ምን ልበልሽ የኔ ጣፋጭ😍😍😘
@negasimanaze9545
@negasimanaze9545 6 жыл бұрын
እሩታ የኔ ቆንጅ በጣም ነዉ የምወድሽ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይሰጥሽ። ማሚ
@user-zk6zm5lb4g
@user-zk6zm5lb4g 5 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ አደኛ ስርአትሽ አለባበስሽ ዉይይይ የኔ ፀባዬ ሠናይ በርቺ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@user-rq2yr8fv3d
@user-rq2yr8fv3d 7 жыл бұрын
ደስ ስትል አለባበሷ አቅሏ
@user-ff7vp9jf2s
@user-ff7vp9jf2s 5 жыл бұрын
በኡነት
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Wuy swedat
@familybannas8809
@familybannas8809 7 жыл бұрын
The most beautiful young lady amount Ethiopian actress..!
@momiamnothingwithoutyoumym8319
@momiamnothingwithoutyoumym8319 7 жыл бұрын
ኑታዬ የርቡኒ ፊልም ላይ የሰራሽው በጣም ነው ያስለቀሰኝ። ውድድድድ
@user-eq3gd3ry4t
@user-eq3gd3ry4t 7 жыл бұрын
mom I am nothing without you my mom is my life እረእኔምቡኒላያልቀስሁትእባእህህህእኔጃምንእደምልአላቅም
@semehalgueshguesh8892
@semehalgueshguesh8892 7 жыл бұрын
Marrt
@mohamedaction3955
@mohamedaction3955 6 жыл бұрын
Rutaye swedsh eko wib konjo
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 5 жыл бұрын
Enyemm
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ሩታዩ ስወድሽ እርጋታሽ ስነስረአትሽ አለባበስሽ የሴት ደርባባ 👌❤
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 3 жыл бұрын
Yene konjo Rutaye betam bw mewedesh. Who's watching Ruta still in 2021 and who believes she's an epic artist?
@emu8380
@emu8380 6 жыл бұрын
ድምፅሽ ውስጤ ነው የኔ ቆንጆ
@amanred6475
@amanred6475 4 жыл бұрын
በቃ ትችላለች ፤ ተውነዋለች!!!!#ረቡኒ❤👏
@nuriaadbella9680
@nuriaadbella9680 8 жыл бұрын
Ruta is a good looking and classy lady and the best actress. I am always watching her movies it entertains me.
@fghcxd4533
@fghcxd4533 4 жыл бұрын
ዜድ ነኝ ስደተኛዋ ማሻ አላህ ሁሉም ነገርሺ አሪፍ ነው ቀጥይበት የኔ ውድ ነገር አለባበሶ ያማር ሴት ውድ ናት ❤❤
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 8 ай бұрын
ሩትዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየህሽ ረቡኒ ሙቪ ጋ ነነውና Ever since the first time I saw you in that movie you have been my favorite actor’s best role in the entire movie good job 👏 ❤❤❤
@yolosolo1650
@yolosolo1650 8 жыл бұрын
yene mar ረቡኒ የኔ አንበሳ
@user-tz3bq5mx4l
@user-tz3bq5mx4l 7 жыл бұрын
እሩታ በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክንያቱም ሁሉም ሠወች ኢንተርቪ ሲደረጉ አለባበሳቸው በጣም ከባህል አለባበስ የወጣ ነው
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 7 жыл бұрын
ባለቤቷን ፈርቶነው ያላስለፈለፋት እሷም እራሷን አስከበሰሪ ልጅ ነች አድናቂሽ ነኝ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 3 жыл бұрын
ጨዋ ድንቅ ተዋንያን! ረቡኒን ስንቴ እዳየሁት መቁጠር አቅቶኛል! ትዳርሽና ልጆችሽን አምላክ ይባርክልሽ! አድናቂሽ ከካናዳ! 🙏
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ የማትጠገቢ እዩኝ እዩኝ የማትይ ጨዋ ጨዋ ዋው
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 8 жыл бұрын
ሩታ ቆንጆ ስወድሽ ሰይፉ በጣም አሳጠርከው
@jeanetkahsaykahsay6318
@jeanetkahsaykahsay6318 6 жыл бұрын
She is so beautiful and her personality is so sweet that I'm in love with her!!!!
@eman8597
@eman8597 8 жыл бұрын
ሩታየ ስወድሽ እኮ በተለይ ረቡኒን ተሰራሽ በሁዋላ በጣም አድናቂሽ ነቭ ግድል ጋችጋር
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 8 жыл бұрын
ምነው.አሳጠርከው.ሰይፉ የት.ተወለድሽ እዴት.አደግሽ የት.ተማርሽ ከባለቤትሽ.ጋር.እዴት.ተዋወቃችሁ.የሚባለው.ጥያቄ.ቀረ.እዴ ድሮስ.መላጣ.ሰው
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 8 жыл бұрын
Besakkkk 😄😄😄😄😄Ayi Comment
@abaygeber9231
@abaygeber9231 8 жыл бұрын
huley tmesasay teyaki ydeberal
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 8 жыл бұрын
hhhhhhhhhhhh ere begaizhubher ateskeg flgeshaw
@rhale2095
@rhale2095 8 жыл бұрын
ቡና አፍልተሽ ጥርያት እድትዘርዝርልሽ
@user-vf1to6iw4e
@user-vf1to6iw4e 8 жыл бұрын
+ህዝባየሽ ያልተኖር ልጅነት kkkkkk
@antenehalbert
@antenehalbert 7 жыл бұрын
best movie made in Ethiopia it shook me up a bit , kind of fluid came out of eyes, good movie i recommend it
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
የኔ መልካም እርጋታዋ ደስ ሲል
@kidistkidane2343
@kidistkidane2343 5 жыл бұрын
በስላሴ እኔ አድስ ነኝ ለዚህ ሾው በጣም ደስ ይላል በተለይ አለባበሱዋ ወይኔ ሁሉም እየተገላለጡ መድረክ ለሚወጡት ት/ት ይሁናችሁ
@fisshamirach9451
@fisshamirach9451 6 жыл бұрын
You are very gorgeous,and it seems you have nice personality too.
@jiu112
@jiu112 8 жыл бұрын
ሩተየ ማሬ ስተምሪ በጣም ነው እኮ የምወድሽ የሆንሽ ፍቅር ልጅ ሰይፌ ተስጣለኝ ነበር ዛሬ ግን ደስ አልከኝ ሩተን ስለቀረብከልኝ
@taro2455
@taro2455 8 жыл бұрын
Nice explanation...good artist..Ruta
@akrans6700
@akrans6700 4 жыл бұрын
You are so beautiful, kind and everything. Bless you always 😍
@user-by6jc9oj6i
@user-by6jc9oj6i 8 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ ልዩ ስታምርርርር እኮ ስረዓት ያለው አለባበስ ነው ያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም እድል
@user-no9jp9xn8g
@user-no9jp9xn8g 4 жыл бұрын
ማሂዴምረይ እመልሰለሁ
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Ruta you are so beautiful and smart! May God continue to bless you and keep you safe.
@halimaemaam4052
@halimaemaam4052 6 жыл бұрын
ማር ሥወድሽ እረቡኒ የሚለው ፊልምሽ በጣም ነው ያለቀሥኩት አድናቂሽ ነኝ
@mab8113
@mab8113 5 жыл бұрын
She is the most beautiful classy Ethiopian actress♥ She is literally talented actress. She is my number one for ever! My absolutely favourite actress!♥♥♥ Her voice is nice to hear, her style is gorgeous, her personality is on point, her hair is stunning! The whole you is naturally beautiful huny♥ ♥ ♥we love you so much Rutaye!!!♥♥♥my best wishes to you sweetheart♥
@rosifm6108
@rosifm6108 3 жыл бұрын
You mean Eritrean Actors
@HanaSelama
@HanaSelama 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች አለባበሷና አነጋገሯ ያስፈጽምሽ
@magdessmagdess7162
@magdessmagdess7162 7 жыл бұрын
yene konjo sewedshi iko egziabher yasebashiwin yasekelashi😍😍😍😍
@user-ft1st5ig6d
@user-ft1st5ig6d 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ሩታየ ዝም ብለሽ ቀልቤ ይወድሻል ደግሞ ሴት ነኝ እናት
@onelove6040
@onelove6040 8 жыл бұрын
ሩታዬ ስወድሽ እኮ ጌታ ይባርክሽ
@tiroworkchane7083
@tiroworkchane7083 5 жыл бұрын
Rebuni film lay betam new yetemecheshign ewedishalew yene mar
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 3 жыл бұрын
Yemiwedat leg fetari yetebekesh legocheshem fetari betebebe ena beferiha egziabiher yasdegelesh amen
@meseretalemu5362
@meseretalemu5362 7 жыл бұрын
ዉይ ሴፍ ጥያቄዉ ሁሉ ሰለ ልጆቾ ብቻ አረከዉ ሳትዘጋጅ ነዉ እንዴ የጋበዝካት ምርጥ ተዋናይ ብዙ መጠየቅ ትችል ነበር
@hikadama8475
@hikadama8475 6 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያምራል
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 8 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ሩታየ 😘😘😘😘
@alemeyamareyamlj1615
@alemeyamareyamlj1615 7 жыл бұрын
እሩታ መግስተአብ በጣም ቆጆ እረጋ ያለች ናት በጣም እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ረቡኒ አደይ ዉስጤ ናት በማናችንም እይታ ከህሊና የማይፋቅ በጣም የእዉነት የሆነ እጅ የተተወነ መሆኑን እረስተን እስክናለቅስ ነዉ አደይ ከህሊና አጠፋም
@iamethiopia3442
@iamethiopia3442 7 жыл бұрын
ውይ ስወዳት በጌታ😘😘😘ሩታዬ በጣም ነው ምወድሽ
@user-mu6ip8qx1m
@user-mu6ip8qx1m 7 жыл бұрын
ሩታዬ ጥሩ ተዋናይ ነሽ በርቺ
@jamjam1604
@jamjam1604 7 жыл бұрын
Tsehay Bekele
@abubekerkedir96
@abubekerkedir96 5 жыл бұрын
You are a smart woman, keep it up Ruta
@user-ii3ek1fm8f
@user-ii3ek1fm8f 8 жыл бұрын
ሩታዬ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ድንግል ማርያም አትለይሽ ውድድድድድድድድ ነው እማረግሽ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
እሩታየ የኔ ቆንጆ ውብ ሁሉን አሟልቶ የስጥሽ እድሜ ጤና ተመኘሁልሺ የኔ ልዩ
@sabawelde9278
@sabawelde9278 4 жыл бұрын
በጣም ስወዳት እኮ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@user-uw3wl1gk6i
@user-uw3wl1gk6i 8 жыл бұрын
መልካም እድል ማር ልጅችሽን ድግሞ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ማር ውድድድድ
@sumeyaedris5281
@sumeyaedris5281 5 жыл бұрын
ሩታየ በጣም ውብነሽ
@manasbshara2793
@manasbshara2793 3 жыл бұрын
የምወዳት አርቲስት ቢኖር እሩት ናት በተለይ ረቡኒ ለይ በጣም እውነት እስኪመስለኝ ድርስ አልቅሻለሁ ።ጤንነት ከሰላም ጋር ኑሪልኝ 🙏🙏🙏🙏
@user-vz1yo3vq6x
@user-vz1yo3vq6x 8 жыл бұрын
አረ በጣም አነሰ የሙዚቃ ደቁቃ ሆነ እኮ ለማንኛውም በጣም ነው የማከብርሽ ከዚ የበለጠ ትልቅ ቦታ እንድትደርሺ ምኞቴ ነው
@carminamohamad2207
@carminamohamad2207 7 жыл бұрын
Keanegagerwa , kealebabeswa ulu sirat yalat konjo ethiopawet set thnx
@floridagetchawfloridagetch7108
@floridagetchawfloridagetch7108 8 жыл бұрын
ሩትዬ አድናቂሽነኝ በርች
@behriyajemaljemalbehriya9832
@behriyajemaljemalbehriya9832 7 жыл бұрын
FloridaGetchaw FloridaGetchaw
@etunesemegese3328
@etunesemegese3328 7 жыл бұрын
ሩታዬ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ ያርግልሽ የኔ ቆንጆ እኔ እንዴት እንደማክብርሽ ልነግርሽ አልችልም አሁን ደሞ በዘመን የመጨረሻ ደስስስስ ትያለሽ እይዞሽ በርቺቺቺ
@fantayemergo2518
@fantayemergo2518 6 жыл бұрын
Denez minabash zemed alatina new zemedochua tebarewubat
@lamlam2851
@lamlam2851 7 жыл бұрын
Betam serehat yelt lji nate egezeabhere mechereshashi yasamere betam new yemwedeshi
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 5 жыл бұрын
እሩታየ ስታምሪ የኔቆንጆ እንድህ ነው ሴት ማለት የኔ ጨዋ መድሀንያለም ካንቺጋር ይሁንበርችልኝ የኔማር
@user-yf1sm5hy4y
@user-yf1sm5hy4y 8 жыл бұрын
ሀይ ሰይፉ በፕሮግራምህ በጣም ነው ምዝናናው የምታቀርባቸው ሰወችም በጣም ደስ ይላሉ። እባክህ: ሜሮን ተሾመን አቅርብልን(ኝ) ባልሳሳት የረቂቅ ተሾመ እህት መሰለችኝ: ይሔንም ያልኩት ምክንያት: ድሮ በ ጉግል ስሟን ፅፌ ቃለ መጠይቅ ባላገኝም ቢያንስ ከፊልም ውጪ የተነሳቻቸውን የተወሰኑ ፎቶወች አገኝ ነበር። አሁን ግን ስሟን ስፅፍ የማገኘው በግል ስሟም በአባት ስሟም በሁለቱም መኩሸዋ የሆነ አንድ ኤርትራዊ(ወንድ) የሳይክል ጋላቢ ነው። የሱ ፎቶ እየጨመረ ሲሔድ የሷው ሲቀንስ እኔ በዚ መሀል ላብድ ነው።አንዳንዴ ሳስበው ልጅቷን ስለምወዳት አውቀው ኤርትራና ጉግል እኔን ለማብሸቅ የሚያረጉት ይመስለኛል። እወዳታለሁ አደንቃታለሁ እንደኔ የሚያስቡ ብዙ የሷ አድናቂወች እንዳሉ እርግጠኛ ነኝ። ማቅረብ ባትችል እንኳ ከዚህ በፊት ያረገችው ቃለ ምልልስ ካለ ደረ ገፁን ንገረኝ። እኔ ስለሷ የማወቅ ፍላጎቴ እጅግ ብዙ ነው። እባክህ ተባበረኝ ሰለሞን ነኝ ከእስራኤል
@crazymoodtube1378
@crazymoodtube1378 8 жыл бұрын
weyne kezas mn lthon new meron eko tera sew nat lezawm ashebarit Ethiopia wus le meron yemihon midia yelem kahun buhala
@hayatmohammed4392
@hayatmohammed4392 6 жыл бұрын
Samrawit Black girl ት
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 5 жыл бұрын
በውነት አለባበስሥ ሁሉ ነገርሽ ያምራል አድናቂሽ ነኝ ሩታየ
@user-sx2ed5gc2e
@user-sx2ed5gc2e 7 жыл бұрын
ወይ በጣም እራስ ወዳድ የማትረዳ ሴት ሖሽ ዘመን ላይ ያን ካላክተር አች ማልተጫወሽዉ
@user-wx1gx9sj7r
@user-wx1gx9sj7r 8 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የምወድልሽ ፊልም ረቡኒ እና ፍቅር እና ገንዘብ …………
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 4 жыл бұрын
ጤናና.ኢማን።ያርብብ።ምኘትይቀትላልል
@Mirkuzz
@Mirkuzz 7 жыл бұрын
This guy pries deep into people's personal lives. She went to the show to talk about her film carrier & he makes her too uncomfortable by talking about breast-feeding, what she would tell about people who fall in love with her....
@TheKebenawonze
@TheKebenawonze 7 жыл бұрын
ሰላም ምርኩዛችን - ጡት ማጥባት እኮ ውጭ አገር ያከባብዱታል እንጂ አገር ቤት እኮ በጣም ከእናቶችና ከማህበረሰቡም ጋርም የተዋሃደ የእናትና ልጅ ግኑኝነት ነው። አሁን አሁን ከውጭ ያለው ነገር ወደዛ ካልተንሰራፋ በስተቀር...
@jeanetkahsaykahsay6318
@jeanetkahsaykahsay6318 6 жыл бұрын
Love you so much Ruthaye!!!
@genetshewatatek3613
@genetshewatatek3613 Жыл бұрын
#ሩታዬ l love u so much Queen ❤❤❤
@MdMonir-er3ok
@MdMonir-er3ok 6 жыл бұрын
የእውነት አድናቂሽ ነሽ እደሞና ጤና ከንቤተሰብሽ
@salimaimar2779
@salimaimar2779 6 жыл бұрын
ወይኔየኔማር ስወድሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ሁሌም እወድሻለሁ እሩታየ አድነቂሽ ነኝ ከስውድ አርቢያ
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 7 жыл бұрын
wowww betam new yemadenksh rutiye yanchi yemitmesl ehite alech hermela smua bezim destegna negn
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
Rubni the best movie ever! And she acting very good. I love the message and the way how they make it. It seems real, in fact it really show the truth. How important is such a kind of movie ,its alarm for the society. Weak up call
@hfufjddj4137
@hfufjddj4137 4 жыл бұрын
ሩታማኛነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Wowww Great konjo stamir sefisha Bexam adinakih negn
@rimphonetastic7954
@rimphonetastic7954 5 жыл бұрын
አለባበስሽ ስያምር ምርጥ የሀበሻ ልጅ
@zizutupe7522
@zizutupe7522 5 жыл бұрын
ዊይ ሩታየ እንደት እንደምወድሺ በርቺ ጎበዝ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ሩታየ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ 🥰🥰
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 8 жыл бұрын
ሩታዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-gy9gd8cz2c
@user-gy9gd8cz2c 6 жыл бұрын
ድምጾአ ደስ ይለኛል በጣም
@kassahunfeleke2324
@kassahunfeleke2324 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም እንዴት እንደምታምሪ እርጋታሽን ስወድላት ሩታን እምትወዱ የት አላቹክ
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
አወ እኔም እቅዴ በተከታታይ ወልጀ ማረፍ ነው 💝💝
@zeburazebura9441
@zeburazebura9441 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ ኢሳምን እወደዋለው በጣም
@user-no9jp9xn8g
@user-no9jp9xn8g 4 жыл бұрын
ዘቡረየዳምሬሻለሁ መልሺ
@eyrusalemasmare6842
@eyrusalemasmare6842 8 жыл бұрын
she is such talented lady 🤗😘
@fryafritaya9224
@fryafritaya9224 8 жыл бұрын
ከምር ውስጤ ናት ሩታዬ መልካም እድል ማር
ከዕለታት ሙሉ ፊልም Keletat full Ethiopian film 2018
1:37:16
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 286 М.
Jossy in Z House Show - Film Producer Artist Roman Befikadu
55:18
Jossy in Z House
Рет қаралды 356 М.