ዘፈን አቁሜአለሁ … አሁን መሪ አለኝ የፈቀደልኝን እሆናለሁ የቀድሞ ሙዚቀኛ ጥበቡ ወርቅዬ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 981,200

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

7 жыл бұрын

ጥበቡ ወርቅዬ ስለ ሙዚቃ አጀማመሩ ፣ ስለ ትዳር ህይወቱ ፣ከመዚቃው አለም እንዴት እንደወጣ ፣ ስለ መንፈሳዊ ህይወቱ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
አዲስ አበባ በ1973 ዓ.ም የተወለደው በልጅነቱ የሙዚቃውን አለም የተቀላቀለም የቀድሞው ሙዚቀኛ ጥበቡ ወርቅዬ
"ንግስተ ሳባ | Negeste Saba" በ1995 ዓም የመጀመሪያ አልበም "አላማርርም | Alamarerem" በ1999 ዓ.ም ደግሞ ሁለተኛ አልበም በማውጣት ተወዳጅነትንና አድናቆትን ያገኘው "ማያዬ | Mayaye" ፣ "ገባኝ አሁን ገና | Gebagne Ahune gena" ፣ "አላመርርም | Alamarerem" ፣ "ሊጋባ | Ligaba" ፣ "ለስሙ ነበር ኑኖዬ | Lesemu Nebeer Nuroyee" ተወዳጅ ሙዚቃዎቹ ይታወቅ ነበር
Seifu on EBS interview with Tibebu Workiye | የቀድሞ ድምፃዊ ጥበቡ ወርቅዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 400
@emali5232
@emali5232 6 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጥበቡ እኔ ጴንጤ ሆነ ሲባል በጣም ነበር የደበረኝ ጴንጤን እጠላ ነበር አሁን ግን የተከፈለልኝን ዋጋ ሳስብ ጌታን ተቀበልኩኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌል ያሸንፋል የኢየሱስን ፍቅር የቀመሰ ስለ ሰማያዉይዉ ቤቱ እንጂ ስለምድራዉይዉ አያስብም ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@zarawaldsenbet2966
@zarawaldsenbet2966 Жыл бұрын
Geta ye barke
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 Жыл бұрын
Wagawu snt yihon le ጴንጤ yekefelew
@rebkabelete-sy5on
@rebkabelete-sy5on 11 ай бұрын
yedem waga wagachn yekirstos dem nw enante yerasachew ayidelachhum be dem waga tegeztachwal yilal bible❤
@user-mm4gd1uk9p
@user-mm4gd1uk9p 6 ай бұрын
Das.yemil.lije.geta.yibarekike😘🙏
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
@@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 le pente becha adelem le hulum newu yetekefelewu
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
ሰይፊ ጥበቡ ወርቅዬን ያገኜ ጌታ ኢየሱሲ/ስ ያግኝህ አመሰግናለው ።
@Mihirati
@Mihirati 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ😢❤ ጌታ ሆይ ስለዚህ ነፍስ ስም ለዘላለም ይባረክ😢 ወሮቅዬ በጌታ መጽናት ይሁንልህ ብዙ እንጠብቀለን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይራዳሃል❤ ሴፉዬዬዬ በጣም አናመሰግናለን❤❤❤❤
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
ይህ የኢየሱስን ታላቅነት የሚያሳይ ድንቅ ምስክርነት ነው. ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ❤
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
ጥበቡ ወርቅዬ መኖርያዬ ያልከው የሠራዊት ጌታ እግ/ር ለዘላሌም ይጠብቅህ ።
@taaadu9514
@taaadu9514 5 ай бұрын
የተገረምኩበት አባባል ከወርቅዬ በመጀመሪያ እኔ መሠራት አለብኝ ብሎ የሚናገረው ጌታ ይባረክ ❤👏
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 5 ай бұрын
I'm listening this interview again in 2024 Glory to the Almighty God 🙏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 3 ай бұрын
አይገርምም እኔም ደግሜ 2024 April first at 8am waching how tibebu the son of the leaving God started this journey. God is good.
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 5 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት በሰው ፊት "ለሚመሰክርልኝ እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እመሰክራለሁ ነገርግን በሰው ፊት የሚክደኝን እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ"(ማቴዎስ10:32) የፅናህ ተባረክ።
@aregareg-gs3jx
@aregareg-gs3jx 6 ай бұрын
እየሱስ ያድናል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲነካ እንዲ ነው ❤❤❤
@samidan946
@samidan946 3 жыл бұрын
ጥቤ እኔም በአንተ ሙዚቃ ተጠፊሬ ነበር ወጣው እንጅ ጌታን ስለአንተ እና ስለራሴ አመሰግናለሁ
@user-ke6ef7bb6t
@user-ke6ef7bb6t 6 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ደሥ የሚል ምሥክርነት ጌታ ዘመንህን ሙሉ የምታገለግልበት ፀጋ ያብዛልህ የጌታ ሠላም በቤትህ ይሁን ተባርክ ወንድማችን እንወድሀለን ከኢየሱስጋር ወደ ፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dawitkebede6856
@dawitkebede6856 6 ай бұрын
ይሄን ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ እየሰማውት ነው ጥበቡ ወርቅዬ የተፈጠረበት አላማ በጣም ገብቶታል አንደበቱ ይጣፍጣል ንግግሩ መንፈሳዊ መሆን ለሚፈልግ ሰው ብቻ ሳይሆን በሌላ አለም ውስጥም ለሚመላለስ ይመክራል እውነተኛ ብርሀን አጊቶታል በእውነት ቀንቻለው ማስመሰል የሌለበት የራስ ጥቅም ያልሆነ ትክክለኛ መረዳት እውቀት አዘል ምክር በህይወት የተገለጠ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የልብህን መሻት ይስጥህ አሁንም በጨለማ ውስጥ ሳይፈልጉ ታስረው ላሉት ብርሀን ያድርግህ ..!
@user-qi2ti4si7c
@user-qi2ti4si7c 7 жыл бұрын
ትክክል ነህ ጥበብየ እግዚአብሄርን ይዞ ያፈረ የለም ወረኞች የጌታ ታላቅነት የገባው እንኳን ሙዚቃ ሂወትም ይሰጣል
@yeteraworkayane1466
@yeteraworkayane1466 6 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውልም ማጥላላት ግን ከእግዚአብሄር ጋር ያጣላል ጥቤ አንተን ጌታ አትረፍርፎ በነገር ሁሉ ይባርክህ
@tarekwogeta7343
@tarekwogeta7343 3 жыл бұрын
Sayfu eskzara kxykachu ytlay nawo tibabo warkiy
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 4 жыл бұрын
ከሰይፉ ሾዉ ባየዉ ባየዉ የማልሰለቸዉ ይሄ ኢንተርቪዉ ጥበበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስን በአደባባይ እንድትመሰክር ያደረገህ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ🙌🙌🙌❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@user-zv6ow2yk2n
@user-zv6ow2yk2n 5 ай бұрын
ያከበረከው ያስከበርከው ጌታ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ።
@genetbeka1221
@genetbeka1221 6 ай бұрын
እየሱስ ይክበር እድለኝነት ነው እንኳን እየሱስ ረዳክ ወንድሜ ጥበቡ
@kassahundite6080
@kassahundite6080 4 жыл бұрын
የሐይማኖት ለውጥ ሳይሆን የሕይወት ለውጥ እንዲህ ነው
@mellll470
@mellll470 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 11 (John) 25፤ ኢየሱስም፡- ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ 26፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
@meheretemeherete9728
@meheretemeherete9728 3 жыл бұрын
Amen amen geta yebarkish
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@michelempo1941
@michelempo1941 6 жыл бұрын
ዋውው ተባረክ ጥበበ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ
@yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
@yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 жыл бұрын
Woooooooow ክርስቶስ ገብቶሃል ወንድሜ ስላንተ ጌታን እባርካለው እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ጉደኞቺህንም ፀልይላቸው ትወርሳቸዋለህ ጥበብዬ ልጅ ሆኘ ያንተን ዘፈን እየሰማው አለቅስ ነበር
@user-ty8jl4yi9v
@user-ty8jl4yi9v 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው።
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 4 жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን
@PATCHUPDATE
@PATCHUPDATE 3 жыл бұрын
ሁሉም ጌታን ሲያ ቀው ይገባዋል የታየህን ለ ሌሎችም አሳይ ኦሪት ዘዳግም 18፥19 በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ። GOD Bless you
@muluworkasefa2521
@muluworkasefa2521 2 жыл бұрын
.በ እዉነት ለ ብዙዎቻችን ምሳሌ እና ብርታታችን ነህ ወንድማችን።
@yayufantu3530
@yayufantu3530 4 жыл бұрын
ዘመንህ እግዛብሄር ይባረክ ጥበቡየ ጌታ ትልቅ ማስተዋል ነው የሰጠህ
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 жыл бұрын
ዋው እየሱስ ይክበር እድለኝነት ነው እንኳን እየሱስ ረዳክ ወንድሜ ጥበቡ
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 3 жыл бұрын
Amazing!! Glory to Jesus 🙌
@Zeena-cb6wy
@Zeena-cb6wy 3 жыл бұрын
በእዉነት ያዳነን አምላክ ይባረክ በጣም የሚባርክ ቃለምልልሥ ነበር
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ድንቅ ነው ❤❤❤ ህይውትም መንገድም እየሱስ ያድናል ወንድም ጥበቡዬ ተባርክ❤
@tinafiche3636
@tinafiche3636 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 жыл бұрын
ዋው ጥበቡ ወርቅዬ ደስ ስትል ጌታ እረዳክ ኡኡፍፍ ሴፉ ላንተም ይሄ ጌታ ያስፈልጋል የሞተልህ ዮሐንስ ድንግል 14 : 1 -6
@ambassadorofchrist6372
@ambassadorofchrist6372 4 жыл бұрын
I love Tibe I can’t stop listening to him May God bless you abundantly bro
@fantayejesusislordandlords845
@fantayejesusislordandlords845 4 жыл бұрын
አልመለስም እስር ቤት ተባረክ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ጥበበ ወርቅየ አመለጥክ ጌታ ይባረክ
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 4 жыл бұрын
ጥበብዬ ክርስቶስ ባንተ ይታያል እግ /ር በድብቅ ሰርቶሀል
@mullertsegaye3193
@mullertsegaye3193 6 жыл бұрын
በትክክል ተባርከሃል ወንድሜ
@salamkisanet5422
@salamkisanet5422 7 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የክብር ተስፍ የሆነው ክርስቶስ በውስጣችን ነው!!♥♥♥♥♥♥
@user-en6un7mx3n
@user-en6un7mx3n 4 жыл бұрын
አሜንንን
@heranroba2293
@heranroba2293 4 жыл бұрын
Amen
@eyasuabebe2944
@eyasuabebe2944 4 жыл бұрын
@@user-en6un7mx3n yosaf
@user-ro6kk6xd8s
@user-ro6kk6xd8s 9 ай бұрын
በትክክል የሁለት ጌቶች መገዛት የለም ከሀፂያት ከባርነት ነፃአ ያወጣን እግዚያብሄር ስሙ ይባረክ
@alembrhan7624
@alembrhan7624 2 жыл бұрын
ተባረክ ጥበብየ ከሁሉ የበለጠ መንፈሳዊ ሂወት ነው
@dagmawitabenezer607
@dagmawitabenezer607 5 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ወድሜ እየሱስ ያድናል።
@ashenafiemeko5542
@ashenafiemeko5542 4 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ዘመንን ይባረክ
@azielias1008
@azielias1008 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ በእዉነት ኣምለጠሃል ዘመንህ እድሜህ ይባረክ
@habtomhadgu2219
@habtomhadgu2219 Жыл бұрын
I am listening this interview again in 2022 and It is full of wisdom and grace! God bless you Tibebu & your family! Jesus Saves!
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
me tooo
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ጌታ አስመለጠክ እኮ አንተን 🥰🥰 ዛሬ ደግሜ አየሁህ
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k 2 жыл бұрын
ቸሩ መዲሃኒ አለም ይክበር እናቱ ድግል እናቱም ክብር ምስጋና ይድረሳት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረዉ ወዲማችን
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k 2 жыл бұрын
እሚያሳዝነዉ ነገር ግን ጴጴነህ አይ😭😭 ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ ጴጴ አይ አሁንም ይቀርሃል ወደቤቱ ይመልስህ ከዳቢሎስ ባርነት ወጥተህ ተመልሰህ ሌላ ባርነት😭😭
@belaynegash6550
@belaynegash6550 6 ай бұрын
@@user-rz2pe7bb4k ቀልደኛ ነህ
@hirut.mengestumengestu2421
@hirut.mengestumengestu2421 5 жыл бұрын
ተባርክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።
@samuel-pu3xh
@samuel-pu3xh 4 жыл бұрын
ጥበቡ ከልብ ገብቶት ያመነ የተለወጠ ሰው ነው።
@zenebechhaylegiorgis3650
@zenebechhaylegiorgis3650 6 ай бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ እየሱስ ያድናል
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
እንኳን የጌታ ሆንክ ለሀገራችን ታላቅ በረከት ነህ ።
@eyerusalemteka3493
@eyerusalemteka3493 6 жыл бұрын
"የደረሰል እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን ለሎቹም ይድረሳላቸው ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን የጠራ አምላክ ስሙ ይባረክ ተባረክ በብዙ ባለቤት ልጆች በኢየሱስ ስም ይባረኩ በፀጋ ላይ ፀጋ በእጥፍ ይብዛል አሜን!!!!!!!"
@Tamene588
@Tamene588 6 ай бұрын
እንኳን ዴስ አለይ ጌታን ሰለ ተቀበለኪ በጣም ደስ ብሎኛል ተባሪክ❤❤❤❤
@sirakgetachewbelayneh5498
@sirakgetachewbelayneh5498 Жыл бұрын
እንኳንም ጌታ አገኘክ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ይጠቅለል
@tsga270
@tsga270 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም ኢየሱስ ጌታ ነው
@hanamesganaw2066
@hanamesganaw2066 7 жыл бұрын
ጌያ ሁላችንን ይጎብኘን ለቅድስት ድንግል ምርያም ልጅ ክብር ይገባዋም
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@wayinshetgetacho4263
@wayinshetgetacho4263 4 жыл бұрын
አሜን (3)
@kmb5036
@kmb5036 3 жыл бұрын
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14) ---------- 5፤ ቶማስም። ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። 6፤ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@yeneneshgerma4477
@yeneneshgerma4477 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክ ይባር ተባርክ ትዳርክ ቤትህ ልጆችህ ሁሉ ይባርኩ
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 7 жыл бұрын
ያለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለም ባዶ ነት አማላጅነትሽ አለም ሁሉ ያድናል ብታሞንም ባታምኑም ክብርና ምስግና ይገባሻል የእስራኤል አምላክ የወልድሽልን
@fezeyefezeye3186
@fezeyefezeye3186 7 жыл бұрын
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም ጰ
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 7 жыл бұрын
Malet ehety
@nancytolera8213
@nancytolera8213 7 жыл бұрын
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም amen Amen amen
@asterhabtamu1212
@asterhabtamu1212 7 жыл бұрын
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም emidenew kerstoshi new
@yeromasaye293
@yeromasaye293 7 жыл бұрын
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም አሜን .. ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም ይሁንን
@user-ez5fr7yq6j
@user-ez5fr7yq6j 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰ ወድህ ሰለሌላው ሀይማኖት የግል ነው ይመችህ
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
ድሮ ሳይገባኝ ኢየሱስ የሚሉትን ሰፀዬፍ ሰሼሽ ነበር አሁን ሲገባኝ ሀጥያቴን ሳይፀዬፍ ህወይቱን የሰጠኝን ጌታ ነው ለካ አሁን በፊቱ በጣም ትንሸ ሆኜ በሰራዬ አፍሬ በይቅርታ በንሰሀ ቀረብኩኝ አሁንም ይቅር ብሎ ተቀበለኝ እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም አሜን🙏 ኦኦኦ ሀሌሉያ ልጅህን እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግልህ ተባረክ 🙏❤
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 4 жыл бұрын
እስይ እስይ እግዚአብሔር መልካም አሜን አሜን ተባርኩ።
@galmag1415
@galmag1415 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ወንድም።እኔ ብዙ ነገር እንድገነዘብ አድርገኸኛል ተባረክልን።ጌታ በእውነት ይቀይራል
@user-qg8st1np7n
@user-qg8st1np7n 7 жыл бұрын
ውውውውው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ ጥበብዬ በርታ ፀጋውን ይብዛልክህ የጠራኝ እግዚአብሔር አይጥልም አምናለሁ።
@thionlema7724
@thionlema7724 6 ай бұрын
አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት መሀላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት አዲስ ኪዳን አደረኩኝ ከየሱስ ጋራ በጎልጎታ ቀራኒዮ በዛ ተራራ አሜን ጥቤ ተባረክ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ባይሕ በሠማሕ የማትሠለቸኝ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@hirutabas6411
@hirutabas6411 2 жыл бұрын
ላተ የደረሰ እግዛብሔር ለልጄ ይድረስ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አዎ ይደርሳል
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 2 жыл бұрын
አንካን እግዚአብሔር ራድክ ውድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዛምንህ ይላምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@geregerc109
@geregerc109 6 ай бұрын
ጥበቡ ግታነው የረዳህ ከዘፋኝነት ወደጳንጢ በጣም ነው ሚከብደው ጌታ ካረዳኸ ለክብሩ ፈልጎህ ነው ጌታ ይባረክ አንድ ዘፈን ነበርክ ምንአጠፋ የማለው በላዳታክሲውስጥ እየሰማን ጎተራጋር መኪና ወጥቶብን ነበረ ጌታነው ያተረፈን እንደወጣ አካባቢ ነው ብንሞት ተጠያቂ አንተ ነበርክ ተረፈካል
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 2 ай бұрын
What a wonderful testimony, ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ን ይባርክ
@hebronmeron
@hebronmeron 2 жыл бұрын
The most precious pastor of us tebarek❤️❤️❤️
@KokobYasus
@KokobYasus 4 жыл бұрын
Praise God halelujha Tebebe Yeyesus Jegina God bless you more & more with your bloved family much love!
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
ግሩም እና ድንቅ አርጎ የሰራህ አግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ለዘለዓለም እውነት አንተ አንደኛ ነህ ❤️‍🔥💐💐
@HailuLeilt
@HailuLeilt 2 ай бұрын
ዋው የሚገርም ነው የጴንጤ የሚሠጥ ብር ልቤን ገዛው ማለት አይቀልም ምክንያቱም እናቱን እመቤቴ ማርያምን ጠልቶ ልጁን እየሱስን ክርስቶሥን ብታከብር የሚወድህ ይመሥልሀል እናቱ ማርያምን ሥታከብራት እሱም ያከብርሀል ወደ ልቦናህ ይመልስህ ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን ንሰሀም ትገባላችሁ በእመቤቴ እግር ስር ትሠግዳላችሁ መንግሥተ ሠማያትም ትገባላችሁ እመብርሀን መንገዱን ትምራችሁ
@emabitieliyas8727
@emabitieliyas8727 7 жыл бұрын
wooowwwwww batami dasi yilali la hulumi kani alew ameeen geta zamanihini yibariki ewunati new getani bilo yafara yelami innemi misikiri nagn
@masiibekela7375
@masiibekela7375 7 жыл бұрын
emabiti eliyas yene marrr hiwenet new egziber fiqir new amen amen meseret ye Maryam lij
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy 6 ай бұрын
Am here after EBS 28/4/16
@zionbrhane8378
@zionbrhane8378 2 жыл бұрын
Christianity is full decision,this is brother Tiberius did.Glory to the Lord HALELLUYA!!!!!We love you bro,from Eritrea
@baslielmerdkios1434
@baslielmerdkios1434 6 ай бұрын
I am lisning this iterview at 2024..እያንዳንዱ ንግግርህ የጥበብ ነው ❤
@selamyemaryamliji3749
@selamyemaryamliji3749 7 жыл бұрын
ስይፍሻ ይመችህ ትመቸኝ አለህ አቦ ኑርልን ።
@agegnehuengida9503
@agegnehuengida9503 5 жыл бұрын
ኣይዞህ በርታ ጽና ጊታ ይረዳልሃል ዚመንህ ይባሪክ
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 6 ай бұрын
የማረከህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ!!የመረጥከው ጌታ ካንተ አይለይህ❤❤ሀ
@elsiFikre-ol9pg
@elsiFikre-ol9pg 6 ай бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤❤❤❤❤
@maereghabib698
@maereghabib698 7 жыл бұрын
wow! Absolutely wonderful.
@lanasadi5275
@lanasadi5275 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ስወድክ
@user-ro6kk6xd8s
@user-ro6kk6xd8s 9 ай бұрын
ጌታ ይባረክ
@emali5232
@emali5232 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥበቡ ያባቴ ልጅ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
እንኳንም ጌታ ረዳክ ለማቃጠሉ 👌📖📖📖👍
@henoksolomon8222
@henoksolomon8222 4 жыл бұрын
i Have No Word For This God Bless You
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 5 жыл бұрын
Tibebe Workye.It is amazing your transformation and stick with God great testimony I shared it for many amazing desession,amazing Grace live for God.He will reward you abundantly. The grace God still new for Tekecho I am with him I am gone pray to get strength to say no more and to keep his word.
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
አሜን፡ተባረክልኝ፡ጥበቡየ፡ስወድህ፡ጌታን፡ገለጥከዉ፡ተባረኩ
@user-lp4nt4sy7k
@user-lp4nt4sy7k 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ የመናፍቃን ነገር ልጅ ባባቱ መባረክ ሲኖርበት አባት በልጁ ይባረክ??? እግዚኦ
@almaasa7943
@almaasa7943 7 жыл бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችንም መስቀል ነው ewnt yasebelal....lebona yisetew
@salmaaktar9761
@salmaaktar9761 6 жыл бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችንም መስቀል ነው it iii
@tigtig3023
@tigtig3023 7 жыл бұрын
God blessed Jesus is king of kings
@godlcc7781
@godlcc7781 7 жыл бұрын
Tig Tig አጨበርባራውሸተም
@sameeraalemu6121
@sameeraalemu6121 7 жыл бұрын
ወሬ.ብር.ከሰበሰብክ.እና.ከበቃህ...ሌላ.ጣአጣ.ታወራለህ.ልቦና.ይስጥህ.እግዚአብሔር.
@melat9299
@melat9299 6 жыл бұрын
Tig Tig ውይምን አይነትመንፈስ ገባብህ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Ameen
@derejedemessie3765
@derejedemessie3765 Жыл бұрын
God bless you Tibebu & Seifu! Praise and glory be to God!
@tiaharrison3693
@tiaharrison3693 7 жыл бұрын
Amen God bless u we are so bleesd to have u .
@sentaayano9720
@sentaayano9720 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አንተ የብዙ ሰዎች ነፃ አውጪ ነህ
@woldefoy8595
@woldefoy8595 4 жыл бұрын
ዮሐ ወንጌል 1፡12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 6 жыл бұрын
Woowww xibiyeee siwadih ikoo teberekii iyesus yadinal💛💜💚
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ልዑል እና ፃድቅ አምላክ ነው ::ዋው ጥበቡ እግዚአብሔር ውዴ እራሱ ስላማላሳክ እግዚአብሔር ይውድሃል 🥰🥰🥰
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
ጥበበ እንኳን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ወደእየሱስ መጣህ ዘመንህ ይባረክ
@user-eo9mh1mb5q
@user-eo9mh1mb5q 4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
🙃😉🤣😜😏🤮
@jesusislord8225
@jesusislord8225 4 жыл бұрын
ጥበቡ በብዙ ተባረክ
@adomaygenet
@adomaygenet Жыл бұрын
you a lucky person that God opened your inner eyes! God helped you to differentiates honour things from dishonour things. Praise to God and God bless you more abundantly by His grace and wisdom!
@BereketChakebo-mb4tm
@BereketChakebo-mb4tm 8 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ጥበቡ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
ውዴ ከእልፍ ||wode kelf ||ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu Workeye ||worship ||mezmur||
29:15
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 516 М.
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 837 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,3 МЛН