Seifu on EBS: ዘጋችሁት ቁጥሩን እስኪ እንተላለፍ… ድምፃዊ አብዱ ኪያር Part 3 | Abdu Kiar

  Рет қаралды 214,451

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

"መርካቶ ሰፈሬ | Merkato Sefere" በተሰኘው የመጀመሪያው አልበሙ ታዋቂነትን ያተረፈው ሰኔ 1969 ዓ.ም በአዲስ አበባ መርካቶ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር "መርካቶ ሰፈሬ | Merkato Sefere " 1996 ዓ.ም ፣ "ምነው ሸዋ | Minew Shoa" 1999 ዓ.ም " ፣ ፍቅር በአማርኛ | Fikir Beamargna" 2002 ዓ.ም ፣ "ጥቁር አንበሳ | Tikur Anbessa" 2008 ዓ.ም በአራት አልበሞቹ አድናቂዎቹ ጋር መድረስ ችሏል፡፡ "ጊዜ ጌታ | Gize Geta" ፣ "እንኳን በጉራ | Enkone BeGura" ፣ "ወይ ጉዴ | Weye Gude" ፣ "ዥዋዥዌ | Zhwa Zhwe " ፣ "ዞሮ ዞሮ አዳም | Zoro Zoro Adam" ፣ "አልተነጣጠልንም | Aletenetatelenem" ፣ "አንድ አለኝ | Ande Alegne" ፣ "አልጠላሽም | Altelashem" ፣ "የኔ ማር | Yene Mare" በተሰኙ ሙዚቃዎቹ ይበልጥ ተወዳጅነትን አግኝቷል፡፡
22 አመታትን በጓደኝነት ላሳለፉት ተወዳጇቹ ድምፃዊያን ታደለ ሮባ እና ብርሃኑ ተዘራ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት በሰይፉ ሾው ቀርብዎ የተናገረው
ዘጋችሁት ቁጥሩን እስኪ እንተላለፍ… | እኛ እንዲ ነን ብለን ለመናገር እየተሸማቀቅን …| Ethiopian Music Artist Abdu Kiar interview on Seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 427
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ባይገርምህ በአሁኑ ሰአት የአንተን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ነበር (እስከመቼ የሚለውን) ወይ መገጣጠም 👍እስኪ የአብዱ ኪያር አድርናቂዎች ላይክ አጋጩኝ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Abdu Kiyer eko Eritreawi New betesbochuu asmera new yalut
@orthodoxtube3880
@orthodoxtube3880 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ ኑ ስለ ኦርቶዶክስ እምነታችን እንወቅ፡፡ like
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 4 жыл бұрын
ምንድነው ኦርቶዶክስ ሚታወቀ በlike ነው እንዴ ኧረ ተው ግን እምነቱን አታስንቁብን ምድረ የዩቱብ ለማኝ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
ግን እኔ ምለው... መፅሀፍ ቅዱስኮ Orthodox የሚል እምነትን አልደነገገም። ዛሬ እየሱስ ቢመጣና "የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ" ብትዪው/ብትለው አላውቅህም/አላቅሽም ነው የሚለው። ስለዚህ በየጊዜው በክርስትና ላይ መፅሃፍ ቅዱስ ያልደነገጋቸው ነገራቶች ለምንድነው ምትጨምሩት? ልቦና ይስጣቹ, በመሰለኝ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ከፍታቹ አንብባቹ የምትመሩ ያድርጋቹ።
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 4 жыл бұрын
@@Faiselmoha ክክክክክክ ወይ አለማወቅ ኦርቶዶክስ ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቅ መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ማለት ነው ወንድም መፅሀፍ ቅዱስ የምናምነው ከልባችን ወደዛ ወደዚ ሳናመነታ ፈተናዎችን ተጋፍጠን መልካሙን ተከትለን ቀጥ ባለው እውነተኛ መንገድ ነው ምንጓዘው ለማለት ነው። እና ደሞ ሲቀጥል ማንም ሰው የየትኛው እምነት ተከታዮች እንደሆኑ መለያ ስም አለ አለም ላይ ዝም ኦርቶዶክስ ጴንጤ ቆስጤ ፕሮቴስታንት ሙስሊም ወዘተ..... ዝም ብሎ ያለ እውቀት መበጥረቅ አይነፋም
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 4 жыл бұрын
@@Faiselmoha እኔ ብዙ መናገር እችላለው ስላንተ እምነት ባለጌ ስላልሆኑኩ ነው ሚስቴ ሙስሊም ናት ያውም እውቀት ያላት እያንዳንዱን ቁራን ያነበበች ሁሉንም ነገር ትነግረኛለች ሚደብራትንም ምትወደውንም ከራሷ እምነት ግን ነቅፌባት አላውቅም አንተም በማታቀው ገብተህ መበጥረቁ ጥሩ አይመስለኝም ok ተስፋ አረጋለው እንደገባህ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
@@imloyalandfunnymanhonestly9986 ለሙስሊሙማ በቁርአን "የእምነት አባታቹ ነቢ አብረሃም ነው ሙስሊም ብሎ የሰየማቹ (ስለዚህ ራሳቹንም ሙስሊም ብላቹ ሰይሙ)" ይላል። ግን መፅሃፍ ቅዱስ ወይ እየሱስ መች ኦርቶዶክስ እምነትን ደነገገ? ከላይ የኮመተቿ እህትኮ "የክርስትና እምነት በኦርቶዶክስ አረዳድ" ብትል ይሻል ነበር። ግን "የኦርቶዶክስ, የጼንጤ, የካቶሊክ እምነት" ማለት እራሳቸውን የቻሉ እንደ ኢስላም, አይሁዳ እና ክርስትና ሃይማኖቶች ነው ሚመስለው። ይህ ደግሞ ከመፅሃፍ ቅዱስ አስተምህሮት ያፈነገጠና እየሱስ ራሱ የማያውቀውና የማይቀበለው አካሄድ የሆነ ይመስለኛል።
@mimimimi9095
@mimimimi9095 4 жыл бұрын
አብዲዬ የኔ ስወድክ የአብዲ አድናቂ ስሞትላቹ 1k ላይክክ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
አብዱዬ ስወድህ መቸም ለጉድ ነው 😍 ወይ ሰይፍዬ ዛሬ #የ90'ዎቹን ትዝታወቸን ነው ይዘህ የቀረብከው ደስ ይላል ❤
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ እንዛመድ
@jakobadem4900
@jakobadem4900 4 жыл бұрын
አብዱዬ ስታወራ ብትውል አትተጠገብም🤟👌🏼✌🏻🤙 ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 ኑርልን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Jakob Adem የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 4 жыл бұрын
ጥበበኛው ጌታችን ኢሳም ሀበሻን የመራ የአለማቱ ጌታ አብዱ ኪያርንና መሰል እሳት ውስጥ ያሉትን ሙሰሊሞች ይምራልን ልብ ይስጥልን መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሁላችንም
@hananelove2519
@hananelove2519 4 жыл бұрын
አብድየመሽአላህ. አላህ. ስትል. እንዴትእንደሜምርብክ. አላህ. እህድያይስጠንያረብ
@user-qr2le7vu9o
@user-qr2le7vu9o 4 жыл бұрын
አብዱኬ ምርጥ ሰዉ እንዴት እንደምወደዉ 😍😘😘😘😘😘😘😘
@fuadfufu8788
@fuadfufu8788 4 жыл бұрын
እውነት ነው መርካቶ የአራዳ ሰፈር አብዱ ምርጥ ይመችክ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 жыл бұрын
አብዱኬ ምርጥ የሸገር ልጅ አራዳ ውሸት የለ በቃ በግልፅ ፍርጥ እኮ ነክ ይመችክ አላህ አንተንም እኔንም አላህ ይመልሰን ልቦና ይስጠን
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
አሜን
@ommohmed1843
@ommohmed1843 4 жыл бұрын
አሚን
@Huda19998
@Huda19998 4 жыл бұрын
Amen 🤲🏻
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
ወደ ሀገር ነው ሚመልሳቹ? እሜን እኔንም ይመልሰኝ :)
@user-gc8sh2lt4z
@user-gc8sh2lt4z 4 жыл бұрын
Zhara Ahmdein አሚንንንን
@miliontekel6474
@miliontekel6474 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያር ያራዳ ልጅ ይመችክ✌✌
@user-wk8ym8np8u
@user-wk8ym8np8u 4 жыл бұрын
አብዱ እንኳን ዘፈንህን ቃለ ምልልስህም እንደሙዚቃህ ነው የምሰማህ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
מספן וונדמנך የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@user-wk8ym8np8u
@user-wk8ym8np8u 4 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i ሰርክራይብ አርሻለሁ አንችም ባለሽበት ይመችሽ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
מספן וונדמנך 👍👍አመሰግናለሁ ከልብ
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 жыл бұрын
አቡዲ አላህ ከሙዚቃ ህይወት ያውጣትህ ወንድሜ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዘፋኝ አብዱ እና ጎስሽ
@user-dq2iy4hd8v
@user-dq2iy4hd8v 4 жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ይች ነገ የምትቀር አለም አታታለን!! የዘላለም ህይወታችን ባታጠፋብን ይመረጣል😢
@zenash2346
@zenash2346 4 жыл бұрын
እኔ ምለው የተቀመጣቹበት ቦታ ፀሀይ አለዴ ማለቴ መነፅር
@muslim7297
@muslim7297 4 жыл бұрын
አለህ ይመልስህ አብዱዬ 😍
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
አሚን
@ameera7136
@ameera7136 4 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 4 жыл бұрын
Amin Allah mn yesanewal
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@muslim7297
@muslim7297 4 жыл бұрын
@@zdyabatwalege1624 ሱማ አሚንንንን ውዶቼ
@haniharar735
@haniharar735 4 жыл бұрын
አብድ ኪያያርርዬዬዬዬዬ በጣም ነው የምወድክ የኔ ጌታ የኛ አራዳ❤️❤️❤️❤️❤️
@TUbe-rm5ez
@TUbe-rm5ez 4 жыл бұрын
ስደት እንደኔ ምርርርርር የለው ማን ነው ውፍፍፍፍፍ ያ ራብ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Ayezochu maroche hulu egezabher kelal beretu 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹💋💌🙏🙏🙏🙏
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
@@zahrameloveislife1181 amen amen amen tebarek yene wede ❤❤❤🌺🇪🇹
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
@@zahrameloveislife1181 Ayezoshi
@lubabatube7759
@lubabatube7759 4 жыл бұрын
አብዱየ የእስላም ወንድሜ እባክህ ወደ ተውባ ና እንወድሀለን።
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 4 жыл бұрын
ወደ ቀልብህ ይመልስ አብዲ 🙏
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 4 жыл бұрын
ምን ማለት ።።ዝም ብለሽ ስለራስሽ ኑሪ
@sulihmuhammed2496
@sulihmuhammed2496 4 жыл бұрын
አብዱ የአራዳነት ጥግ ነህ አቦ!
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ኢሳም ሀበሻን ቆሻሻስራውን ያስተውክ አብዱኪያርንና መሰሎችንም ልቦና ስጥልን
@alhamdulilahal.lilahalheku9177
@alhamdulilahal.lilahalheku9177 4 жыл бұрын
Ameeeen
@sadahassen1920
@sadahassen1920 4 жыл бұрын
አንድ ቀን አይቀርም
@sofiasofia9747
@sofiasofia9747 4 жыл бұрын
ለመጀመራያየ ነዉ አብዱኪያርን ሳይ ደግምም ሙስሊም ነዉ እንደ
@bezatube2066
@bezatube2066 4 жыл бұрын
ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
ኑው እንሰባሰብ
@abad5957
@abad5957 4 жыл бұрын
Wowwwww miwedachew Lafontainoch and Abdu kiyar fkrachu yibza Abo yakoyilignnñ yager lijoch Seye anchinm yakoyiln sefusha😘
@yasminyasmin8515
@yasminyasmin8515 4 жыл бұрын
አብዱ ፣ክያር ፣አላህ ህዳያ ይስጥህ
@sakinashamsu2824
@sakinashamsu2824 4 жыл бұрын
አብዱ ክየር እበክህን በቀህ ሙዝቀው በቀክ ሞት ማች እንደምማጠ አይተወቅም ሁለችንም አላህ ማጫርሸችን የስምርልን
@gashawbogale8781
@gashawbogale8781 2 жыл бұрын
አቡዱ ኪያሪ የራአዳአ ልጅ ቱባክ
@elfneshalemu8588
@elfneshalemu8588 4 жыл бұрын
Wowowowowowwowoowowow bire ene tade abo keri egzaber fikerachu yasemerilachu ewunet 💛💚💛💚💛💛💚💛💚💙💙💙
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
አላህ ሲል ደስ አለኝአብዱ አላህ አንተንም እንደ ኢሳማችን ከዚህ ሂወጥ ያውጣህ ያረብ ባለፈ ኡምራ አድርገህ አየውህ
@ameera7136
@ameera7136 4 жыл бұрын
አሜን
@fatiyafatiya1566
@fatiyafatiya1566 4 жыл бұрын
Zem Assfa amen YREB
@kingsofthenile3610
@kingsofthenile3610 4 жыл бұрын
♥የጀግኖች ጀግና በጣም ይችላል አብዱ ኪያር ሺ አመት ኑር ♥♥♥
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Welcome ⚘👌👌👌👍👍
@user-ql8do2hi4m
@user-ql8do2hi4m 4 жыл бұрын
አላህይመልስህ ሂዳያይወፍቅህ እደስማኤል
@AminaAmina-sh7ey
@AminaAmina-sh7ey 4 жыл бұрын
አብዱኬ አላህ ከሚፀፀቱት ሰዎች ያድርግህ መረሻህን ያሳምርልህ
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያር ስውድህና ሳክብርህ ከልቤ ነው በምን እንደወድኩህ ታውቃለህ የተማረበትን አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ሄዶ ተማሪዎቹን የመከራቸው ምክር ሁሌም በልቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዲኖረው አደረገኝ የትላንቱን ማንነቱን አረሳም ፈጣሪ ሪጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
አብዱዬ እንዴት እኮ እንደምወድህ 😘 ታዴ:ብሬ:አብዱ:ሰይፍሻ ጨዋታ አዋቂ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ🇨🇬💚💛❤🇨🇬
@ALEM2497
@ALEM2497 4 жыл бұрын
Hulum durye nacheeow Sewodacheow I love you guys
@semharpalmira5017
@semharpalmira5017 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ አብዱ ኪያርን ስወደው
@user-xm9ym2ii4l
@user-xm9ym2ii4l 4 жыл бұрын
ያረቢአንተንምአላህይመልስህ፡እንደኢሳምሀበሻ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
አብዱ፣የምወድህ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
አብዱ እንኳን በሠላም ገባሕ ወደ ኢትዮጵያ በጣም ነው የማደንቅሕ ግልፅ ሠውነሕ ሑላቹሕም አለባበሣቹሕ ደሥ ይላል
@sisayknohamin275
@sisayknohamin275 4 жыл бұрын
Abdu Kiyar should be the most honest famous person, ...... aradanet tig dires!
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 жыл бұрын
ደስስድ ስሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ይባርክ... 😍😍😍😘😘
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
አራታችሁም ፍቅራችሁ ሲያስቀና .. 😍😍😍💋💋
@ermilove685
@ermilove685 4 жыл бұрын
*ma best singer ዓብዱ ክያር❣🇪🇷*
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 4 жыл бұрын
የሰፈሬ ምርጦች
@oromay9113
@oromay9113 4 жыл бұрын
Abidi my men King of Eritrea
@meskerem6234
@meskerem6234 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው አገራችን ውስጥ የገባው ሀይማኖትኮ የግል ነው : እብዱዬ የተባረከ ስው ነው የማንንም ምክር አይፈልግም!
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
እነሱ ሲያዩ ሀራም መሆኑ ይጠፋባቸዋል
@Tube-vd9mz
@Tube-vd9mz 4 жыл бұрын
ያጀማአ ሰላም ውድ የኢስላም ልጆች በኢሳም ሀበሻ በጣም ደስ ብሎናል ለአብድ ኪያር ለሌሎቹሐም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ለ ዶ ር አብይም ጭምር ዱአ እናዲርግሐላቸው ዱኒያ ጠፊ ነች አላህ በሀቅ በትክክለኛው መንገዲ ይምራን ያረብ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስተን ያረብ
@lubabelubabe5144
@lubabelubabe5144 4 жыл бұрын
ሳህበትክክልኢንሻአላህ
@rabu8621
@rabu8621 4 жыл бұрын
አብዱ ነብሴ በጣም ነው የምወደው
@User-nk1zm
@User-nk1zm 4 жыл бұрын
ውይይ አብዱዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ክብርና ፍቅሬ ላቅ ያለ ነው።በጣም ነው የምወድህ የሸገር እንቁ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ደሜም ስሜም ኢትዮጵያ ናት User የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@Hananmybestlive
@Hananmybestlive 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች
@user-vs9or4yc2t
@user-vs9or4yc2t 4 жыл бұрын
አቡዱዬ አለህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ለአለህ ምን ይሰወል
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያር የልቤ ፕሮቫይሌ♥ የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@helenh7105
@helenh7105 4 жыл бұрын
ገጨሁሽ ኪኪኪ
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 4 жыл бұрын
አድናቂ ማለት እንዲህ ነው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
እኔራሴ በፍቅር ነው ምወደው❤❤❤
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
@@tofikhusen6765 ላይክ ብዬካላው ምክንያት ስላለኝ ነው
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
ላይክ ብያለው
@kalidmohammed2993
@kalidmohammed2993 4 жыл бұрын
ABD....... wooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo, endanchi fuaa bye jet mehon new yamaregn.
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
አብዲዬዬዬዬ እረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@jerulove4935
@jerulove4935 4 жыл бұрын
Abedu kiyar betam mert sew getan ወድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Wow ወገኖቸ አለባበሳችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን ቴንክስ ሰይፍዬ💝
@bezatube2066
@bezatube2066 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ
@-motherofgod8853
@-motherofgod8853 4 жыл бұрын
ABD ma best ever
@habeshawello2963
@habeshawello2963 4 жыл бұрын
እነዚህኞቹ ምነው ጎረሩ በጣም አብድየ ምችት ይበልክ አቦ ያራዳ ልጅ
@akililumelesemelese1835
@akililumelesemelese1835 4 жыл бұрын
Abdu mirti saw michit yibalilih bro I love all your songs specially hoo Yale hoo Yale
@TUbe-rm5ez
@TUbe-rm5ez 4 жыл бұрын
እስማኢልን የመለሰው ጌተ አንታንም ይመልስህ ያ ራብ ለአብዱ ነው
@abelacole
@abelacole 4 жыл бұрын
ጀግናዬ ትለያለሽ ABD ❤️
@sfe8684
@sfe8684 4 жыл бұрын
አብዱክያር ስወደው
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
wow Friendship is everything!!! sewedachu
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
አብዱዬ ምርጥ ሰው
@user-qo2jk8pu8x
@user-qo2jk8pu8x 4 жыл бұрын
masha Allah 🙇🙇🙇
@lov8105
@lov8105 4 жыл бұрын
Allah ketetgnawn mengd yemrak Abdu
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
አቡኪ የኔ ምርጥ ኑርልን
@atayacell3228
@atayacell3228 4 жыл бұрын
አብዱየምርጥ ሰውእኮነህ ስወድህ ር
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ላፉቴ ምርጦች አብዱም ምርጥ
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
እብድ ኪያር ምርጥ ስው
@zeharazehara7989
@zeharazehara7989 4 жыл бұрын
አቡዱ ኪያር አተም አላህ ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራህ ደሞ ኢሻአላህ አድ ቀን አይቀርም
@user-nq7qd3hp9h
@user-nq7qd3hp9h 4 жыл бұрын
አብዱል ክያር አላህ ቀጥተኝ መንገድ ይመራክ
@kibertinegash4833
@kibertinegash4833 4 жыл бұрын
abidu i love him soooooooooooooooo much..especially be education
@alemalem7542
@alemalem7542 4 жыл бұрын
ኪያሮ እንዴት እንደምወድህ የራዳ ልጅ፡፡ አራዳ እወዳለሁ ገና ሳትናገር ምን ሊል ነው እያልኩ በደስታ እየጠበኩህ ነበር ስከታተልህ የነበረው፡፡ ባታወራ እራሱ ታምራለህ የኔ መልካም
@koritoleasa406
@koritoleasa406 4 жыл бұрын
😂😂😂😍😍😍😍😍❤❤❤
@user-xk7ds5vs2l
@user-xk7ds5vs2l 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያር ቀልብህን አላህ ይመለስልህ
@hayimnotgesesse6539
@hayimnotgesesse6539 4 жыл бұрын
you are good man 👨
@user-gq7kk8kp2g
@user-gq7kk8kp2g 4 жыл бұрын
አላህ ይመልስህ አብዱ ከሙዚቃ እደ ኢሳም
@meronyadete216
@meronyadete216 4 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ በእውነት ኑሩልን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Port One የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@lelifanta9111
@lelifanta9111 4 жыл бұрын
አብዱ የሰዉ ማኛ😍😍💕💕💕
@hhbeba247
@hhbeba247 4 жыл бұрын
ለምን አብዱ ኪያርን ለብቻ በእንግድነት አታቀርብልንም ሰይፍየ የኔ መዝናኛ
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያራ የትወዱት እስኪ እንያቹህ
@hayatali5809
@hayatali5809 4 жыл бұрын
Allah hhidyawun ywefkh Allah ltobt yabkah wendm
@lejkassa4670
@lejkassa4670 4 жыл бұрын
አብዱኪያርዬዬዬዬዬ ስወድህ ብሮ
@okokokokokok2980
@okokokokokok2980 4 жыл бұрын
ABD yemewedekee 😘😘
@elsatube8733
@elsatube8733 4 жыл бұрын
አብዱ ክያር ስወደው 😥😥😥
@calina5192
@calina5192 4 жыл бұрын
abduuuuuuuu kiyarrrrrrrrr andegna kehulum belay sewedhhhh💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Kalina Ashu የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@rozitube2150
@rozitube2150 4 жыл бұрын
አብዲኪያር ስወድህ በፍቅር ነው❤❤❤
@benjesol2864
@benjesol2864 4 жыл бұрын
ያራዳ ፡ ልጆች ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጣቹ ፡ 🤘🏽
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 4 жыл бұрын
መርካቶ ብዬ የራሴን ሰፈር ብቻ መጥራቱ ይከብደኛ በቃ የሸገር ልጅ እርድናም ፍቅርም ጥግ ድረስ ነን ኤቢዲ ውስጤ ነህ
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 4 жыл бұрын
Abduye sewdeh eko yene arda🥰🥰🥰🥰
@ho3376
@ho3376 4 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይሚራህ አብ።።።
@selamyenatelj6045
@selamyenatelj6045 4 жыл бұрын
wow abdukeyayeee mrt nachu
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
አብዱ ኪያር እንደ ኢሳም ሀበሻ ልብህን ይመልስልህ ኢንሸአላህ
@nejatumar8372
@nejatumar8372 4 жыл бұрын
Allah lebona yesti Abdu tesfa ankortem ba Dua ategabi nen egna muslimoch
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ክክክ
@fathimapatu2926
@fathimapatu2926 4 жыл бұрын
አላህ ተውበትን ይወፈቅህ አብድይ
@hellenabeje
@hellenabeje 4 жыл бұрын
I love you Abdukiar erdna kante belay wef wef wef
@agmasmedia
@agmasmedia 4 жыл бұрын
ebs #YES!
@fafilove6271
@fafilove6271 4 жыл бұрын
የእኔ ማማማርርር የእኔ ማር
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
አቡዲዬ ስወድህ ዋዉ ያራዳ ልጅ
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 41 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,2 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 508 М.
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН