ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ - በቀጥታ

  Рет қаралды 146,186

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

4 күн бұрын

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ
#ጠ/ሚ_ዐቢይ_አህመድ ከ#ምክር_ቤት አባላት ለተነሱ #ጥያቄዎች #የሰጡት #ምላሽ እና #ማብራሪያ - #በቀጥታ
#abiy_ahmed_parlama #News | ወቅታዊ #ዐቢይ_አሕመድ #የሕዝብ_ተወካዮች
#ምክር_ቤት_36ኛ_መደበኛ #ስብሰባ - በቀጥታ
#parlama2014 #ፓርላማ #parlama_live #ethiopian_parliament #walta_tv_live #Addiswalta #Ethiopia
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 118
@mtes9437
@mtes9437 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ ስራ።በርታ እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ።ሁሉም ችግር በየተራ ይፈታል በርታልን እኛ ችግር አጉቡጦናል
@TolkienLM
@TolkienLM 2 күн бұрын
በ ብሄር ቋንቋዎች ጥያቄ ሲደርስ ለ ተመልካዬች ቢተሮገም ጥሩ ነበረ ።
@kidistruga1619
@kidistruga1619 2 күн бұрын
ስለ አንተ መልካም የሚናገር ያለውን ለውጥ የመረዳት አቅም ያለው በእግዚአብሔር መንፈስ የተያዘ ብቻ ነው ድፍን ጭንቅላት ያለው ፈውስ ያስፈልገዋል ።
@user-jf9sx6eh3j
@user-jf9sx6eh3j 2 күн бұрын
የግዚአብሄር መንፈስ ያለበት ሰው ድፍን ጭንቅላት ብሎ አይሳደብም አለማድነቅ መብቱ መሠለኝ ሠላም ይስፈን የህግ ተጠያቂነት ይኑር ልማቱ አራት ኪሎ አካባቢ ብቻ ነው ያለው ማለት ተገቢ ጥያቄ መሠለኝ
@Kabe-rb8kq
@Kabe-rb8kq 2 күн бұрын
አብይ የከተማ መብረት በለሙያ ብሔር ልዩነትን አጥርቶ የሚያሰይ በመብረት ላይ የከተማ ውጊያን የሚያቀለጥፍ ነዉ በርታ!!
@user-ks4no2xu1b
@user-ks4no2xu1b 2 күн бұрын
የት አለም ውስጥ ነው የሚኖሩት? ስለ ኔፕቲዮን የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ እና ፓለቲካዊ ሁኔታ ነው የሚያወሩት?
@AdisuAlamayehu
@AdisuAlamayehu 2 күн бұрын
Abbichuu abbaa malaa mul'ata isaa milkeessa jira.
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 күн бұрын
እነክርስቲያን ታደለን ልቀቅልን እንደሌሎቹ እንዳትበላቸው አደራ :::
@GirmaDagne-cy4vu
@GirmaDagne-cy4vu Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ለመምሕራን የሰጡትን ክብር ከልብ እናመሰግናለን ያም ሆኖ ትኩረቱን አድንቀነዋል
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
በውጭ ድርጅቶች UN, UNECA, EMBASSIWS, MISSIONS የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ግብር የሚያስከፍል ግልጽ የሆነ ህግ ይተግበር፡፡
@GirmaDagne-cy4vu
@GirmaDagne-cy4vu Күн бұрын
❤❤❤❤አስደማሚ ለውጥ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
The coolest PM ❤
@billya5000
@billya5000 2 күн бұрын
Abiy Ahemed is no 1 zergna in Ethiopia
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 күн бұрын
ስብሰባውን በስሜት የሚያዳምጠው በጣም ጥቂት ሰው ነው ሰውየውን ለመረዳት ዕውቀት ይጠይቃል።አይ አለመታደል ምን ዓይነት መሪ ነው የሕዝብ የሚፈልገው አልገባኝም
@fantasennay
@fantasennay 2 күн бұрын
የሚገርም ነጥብ ነው ያነሱት ። ምን እንደሚፈልግ የማያውቅ ተቃዋሚ ነው ያለው ። 3:11 ዝም ብሎ የሚነዳና ተደናብሮ የሚያዋክብ የበዛበት ጊዜ ነው። ከበዛ ብሶት የመነጨ ችግር ይመስለናል።
@TheTellingU
@TheTellingU 2 күн бұрын
Thank you PM Abiy. 99% of Ethiopians support all your efforts. Only tribalists and lazy individuals don't support the developments of Ethiopia.
@ZoeyAbate
@ZoeyAbate 2 күн бұрын
Really??? More like 1%
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 күн бұрын
🙉😂😂😂😂😂😂😂0%አይደግፈዉ 😅😅😅😅😅
@noelyemane7494
@noelyemane7494 2 күн бұрын
You mean the Oromo radical ሁሉ ኬኞዎችን ነው የምትለው መሰለኝ እነሱ ናቸው በበታችነት ስቃይ ውስጥ ያሉት እኮ
@DerejeAbdeta
@DerejeAbdeta 11 сағат бұрын
​@@noelyemane7494 Minim yelem Zim bal Empire ethio wust ayiseram kezih bohala😂
@fantasennay
@fantasennay 2 күн бұрын
Please post the afternoon sessions 🙏
@Tirfegsilse
@Tirfegsilse 2 күн бұрын
አድነን ጌታሆይ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Күн бұрын
እራስህ ደብቀህ መልስ ይስጡኙ እንለምናለን የምትለው
@fantasennay
@fantasennay 2 күн бұрын
3:20:25 wow "Kibure" PM Dr. Abiye Ahemed. You make my day. I was saying to myself this is our fathers land. I do no why they say like that. I am born and raised in Addis, when ever I here their propaganda,I question myself, is these people are serious on what they are doing ?
@AbayFacha
@AbayFacha 2 күн бұрын
wa de ❤❤❤❤❤❤
@GetahunWubie
@GetahunWubie 2 күн бұрын
ምነው የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ አማርኛ አይደለምን።ወይንም ቢተረጎምልን ጥሩ ነበር ።
@Atifra1532
@Atifra1532 2 күн бұрын
ድህነት ቅነሳ ባጀቱ የቱጋ ዋለ??
@radicalv2720
@radicalv2720 2 күн бұрын
ወጣቱ መሪ ለወጣቱ ትውልድ አብቹ🎉🎉🎉
@radicalv2720
@radicalv2720 2 күн бұрын
🎉🎉🎉
@gezegeta923
@gezegeta923 2 күн бұрын
**መቼም ቁጥር መከራዋን አየች ዘንድሮ፥፥ የቁጥር አምላክ ይታዘባል ማለት ተገቢ ነው፥፥ **የሆንስ ሆነ እና "ለደሃ፣ደሃውን፣ደሃ..." ሲሉ አንደኛ እነሱ ደሃ ያደረጉት አይመስላቼውም፣ሁለተኛ ደሃነት ለጥቂቶች ብቻ ያስመስሉታል በሰው ሀብት እድገት እልል ያለ ዘርፈ ብዙ ችግር ያለብን የ120ሚሊዮን ህዝብ ሀገር ይዘን፥፥ ምን አለበት ቢያንስ "በብዙ ምክንያቶች መንግስት እና ገዢን ጨምሮ ዝቅተኛ ገቢ እንዲኖረው ያደረገነውን ማህበረሰብ" ቢሉ፥፥ ምን አለበት የተለየ ቃል ቢመርጡ? ደሀ አድርገውት ደሃ ደሃ ደሃ ደሃ እያሉ ባይሳለቁ፥፥ምን አለበት ግን ትንሽ ኢሞሽናል ኢንተለጄንስ ቢኖራቼው??? ***ወ/ሮ አዳነችም ዘይት እና ስኳር ታድል እና "ለደሃው ህዝብ ለደሃው ለደሃው ህዝብ..." ሲሉ ስቅጥጥ አይላቼውም፥፥ ቢያንስ ዝቅተኛ ገቢ ያለው፣በመልካም አስተዳደር እጦት ዝቅተኛ ገቢ እንዲኖረው ላደረግነው ማህበረሰብ ቢሉ መልካም ነው፥፥
@brookalsina
@brookalsina 2 күн бұрын
እና የቁጥር መረጃው ካለህ ንገረና 😂
@gezegeta923
@gezegeta923 Күн бұрын
@@brookalsina Very truly I can give!
@MogesMogeshalabo
@MogesMogeshalabo 2 күн бұрын
Have nice fiscal year
@user-xe6iw8yp5y
@user-xe6iw8yp5y 2 күн бұрын
wayee mindaa hojatootta motumaa jirengii wan ulifatta jiruffi maali nuu yaadda jiritta.
@fuadBilal1
@fuadBilal1 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fn3lz5ce3s
@user-fn3lz5ce3s 2 күн бұрын
ፍትህ ለወለኔ የማንነት ጥያቄ ይመለሥ መግስት በፈዴሬሽን ምክር ቤት በያዘው አቅጣጫ ቃል የገባውን ይመልሥ
@shagiman-lj1dl
@shagiman-lj1dl 2 күн бұрын
እኔ የገረመኝ ጫካ ከሚገቡ ያለው ነገር ጫካ ያልገቡትን ግመል እና በሬ እደሚሰርቅ ለሊት ከቤታቸው እየገባ እያፈነ እየቀጠቀጠ እየገደለ እያሰረ ነው እነ እንዴት ጫካ አይገቡ ለህዝብ ለትግሬ ለአማራ ለኦሮሞ ለደቡብ ለሁሉም ክልል ሰው ከመግደል ውጭ የሰራው አንድም ነገር አልሰራም ህዝቡ ተፈናቅሎ በርሃብ እየተሰቃየ ነው በሰላም ወጥቶ መግባት ናፍቆታን እና ወበር ላይ ቁጭ ብለን እያለ ሰው ባያታል ጥሩ ነው የድሃ ቤት ማፍረስ ለውጥ ሰጥተህ ነው ስት ስቃይ በልቶ በሰው ሃገር የሰራውን ቤት የፈርሰዋን ምናለ ጊዜ አዊ አስተዳደር ተመስርቶ መንግስት ቢፈጠር ይሄ ይሄ የወረደ ሰው ሃገር መምራት አይችልም
@derejemulugeta1323
@derejemulugeta1323 2 күн бұрын
ስለ ነዳጅ ምንም አላሉም ተቅላዩ ተስፋ አርገን ነበር 5 ቀን ሆኖናል መዳብሪያ ከጅቡቲ ጭነን ናፍታ ፍለጋ
@GirmaDagne-cy4vu
@GirmaDagne-cy4vu Күн бұрын
የመፃህፍት አቅርቦት ጉዳይ በጥልቀት ቢታይ
@fantasennay
@fantasennay 2 күн бұрын
1:38:50 አንድ አፕ አለ ባለመኪናውም በምሄድበት አቅጣጫ የሚሄዱ ሰወች የነዳድጅ ወጪን ሼር አድርገው አብረው ይሄዳሉ ።
@yosefteklemichaeal8056
@yosefteklemichaeal8056 2 күн бұрын
ይህ ምክር ቤት የሀገሪቱ ትልቅ ጭንቅላት ተብሎ የሚታስብ ነው:: ይህ ትልቅ ጭንቅላት የጠቅላይ ሚኒስተሩን በአዳራሹ መገኘትን እያንዳንዱ መገኘታቸውን ማመስገን ጊዜ መግደል ስለሆን በመገኘታቸው የመጀመሪያው ጠያቂ ካመሰገነ የሌሎችምስጋና ባይደጋገም ቢታስበበት::ምስጋና ኪስ እይሞላም
@yordanoslema3376
@yordanoslema3376 2 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን በአለም አቀፍ ተቋማት ቁልፍ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ መመረጣቸው የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ አቅም እያደገ መምጣቱን ያሳያል።
@Atifra1532
@Atifra1532 2 күн бұрын
የተገነጠሉት ብሄሮች ከተቸገሩ እሰይ እላለሁ ግን እኔም ልከለል ብለው ያልተፈቀደላቸው ደቡቦች ደሞዝ ሊከለከሉ አይገባም አልተከለሉም አልተገነጠሉም እንዴት ደሞዝ ይከለከላሉ ሲዳሞ የራሷ ጉዳይ
@user-ls6qy1ex9b
@user-ls6qy1ex9b 2 күн бұрын
So
@AbayFacha
@AbayFacha 2 күн бұрын
wa desi yilal
@DxbDxm-p9h
@DxbDxm-p9h 2 күн бұрын
አብዱ ኪያር
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 2 күн бұрын
Ok.inatee.gazexnyhochii.tasatffoo.inaa.tbibbrr.mangistinn.anssa.new.yeekirkirr.chuhattii.bichaa..mangistin.kaagzachwu.agizuu.miniyasarchuu.inwiqqallen.mohammad.
@RedaeHagos-ld4qt
@RedaeHagos-ld4qt 11 сағат бұрын
የሚጠይቀዉና የሚመልሰዉ አይገናኝም ፡፡ፊየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲህ፡፡ ጋዜጠኞቹ ግን በጣም ታሳፍራላችሁ፡፡የህዝቡ ጥያቄ ለምን አታዳምጡትም፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ እንዲህ ወረዳ ተጎሳቁላ አታዉቅም፡፡
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 2 күн бұрын
Abiy targeth ljoche lay new ewunet ke hone twuld yawesahal
@ww1075
@ww1075 Күн бұрын
Ethiopia yemtbal qoshasha legorebet Hageroch atasfelgm ::
@user-mk6sy5xl6k
@user-mk6sy5xl6k Күн бұрын
የስራከው ፎቅ ይደርመስብክ ኢንቫ አላህ ስው እየ ሞተ አኮ ነው
@user-ic5se6lr6r
@user-ic5se6lr6r 2 күн бұрын
የሥት ጀግና ደም አደነነዘዘህ ጭራቅ አሥመሣይ።
@TheTellingU
@TheTellingU 2 күн бұрын
Are you calling lazy Fano ጀግና???
@user-ic5se6lr6r
@user-ic5se6lr6r 2 күн бұрын
@@TheTellingU ዘር አልቆጠርኩ ብዙጀግና ደም አለበት የኢትዮጲያ እናት ትቁጠረው ለኔ ሁሉም ወንድሞቸ ናቸው
@fantasennay
@fantasennay 2 күн бұрын
ጀግና መሪ ነው ። አገሩንና ሕዝቡን የሚወድ ። ሽፍታነት ዋጋ ያስከፍላል ። ገቢቶ።
@noelyemane7494
@noelyemane7494 2 күн бұрын
እንተ ነህ የሞተው እምበሳ ጀግናውማ ለእውነት ይታገላል ህዝቡን ሰላም ነሳክው እኮ
@billya5000
@billya5000 2 күн бұрын
Medre fara
@billya5000
@billya5000 2 күн бұрын
Ere uuuuuuuu saks
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 күн бұрын
ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 күн бұрын
ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::
@enush7338
@enush7338 2 күн бұрын
በርታ ዶ/ር አብይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንወድሀለን❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Күн бұрын
ነቅተህ ሞተሀል አማራ ካልክ
@walelgntizazu366
@walelgntizazu366 11 сағат бұрын
walta ena fana ashikabachi midia atrebum
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 күн бұрын
ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምትነግረን ,???ከንፈርህ ላይ ያለችውን ነው ::
@billya5000
@billya5000 2 күн бұрын
He act like he is in control 😂😂😂😂😂
@ZoeyAbate
@ZoeyAbate 2 күн бұрын
The only hero is Abebaw Desialew! May God bless you!
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 2 күн бұрын
ባንድ ሰው የሚመራ አቅም የለለው ሽባ ምክር ቤት ምንም አይጠበቅም የተረት አባት ተረት የሚመስል ወሬ ያወራቸዋ አጨብጭበው ይበተናሉ።
@fantasennay
@fantasennay 2 күн бұрын
አጎቶችህ ያወረሱን እዳ ነው ተባብረን እንስራ ያ ነው መፍቴሄው።
@Royna-zl7wz
@Royna-zl7wz Күн бұрын
Sileradih gebi bicha asib sile hizb ayimeleketihim idew gidfah
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ መሪ ኢትዮጵያን በአለም ከፍ ለማድረግ ተግተህ እየሠራህ ሰለሆነ እጅግ አመሰግናለሁ አንተ በምትመራበት ዘመን ሰላለሁ እድለኛ ነኝ ተባረክ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው 🙏❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏❤️❤️
@shagiman-lj1dl
@shagiman-lj1dl 2 күн бұрын
ህዝብን ስለጨፈጨፈ የድሃ ቤት ስላፈረሰ መስግድ ቤተክርስቲያን ስላፈረሰ ነው ጥሩ የሰራው ገነ ህዝብ ይጨርሳን ይሄ ጥብ መንግስት
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 күн бұрын
ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ የበላው ይመለስ እና እሱ ብሎ ጥያቄ መላሽ እናንተ ደግሞ ምድረ አሽቀላባጭ ጭራህን አትቁላ የውሸት ትርክት በማስተጋባት ጋዜጠኛ ሁኑ
@Royna-zl7wz
@Royna-zl7wz Күн бұрын
Ate sexan sewuye iski min ale selam bitamexa weto kemegbat aqton sale ahu metefesim liqiten new
@user-sh7ti1iw6i
@user-sh7ti1iw6i 2 күн бұрын
ሲያስጠላ ወጣሪ ያንሳህ ተኚተህ አትነሳ🤔
@MeseretArage-t4m
@MeseretArage-t4m 2 күн бұрын
በነገራችን ላይ እሱ እራሱ የሚያዎራው ነገር መልሶ ሲሰማው ከየት ከየት አምጥቸ ነው የምቀባጥረው እንደሚል እርግጠኛ ነኝ !!!!!😂😂😂 ይሔ ደም መጣጭ ሰው የግዜ ጉዳይ ነው ለፍርድ ይቀርባል !!!!!!
@embibelayele1729
@embibelayele1729 2 күн бұрын
Beware of False knowledge; it is more dangerous than ignorance. (George Bernard Shaw)
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 2 күн бұрын
የአብይን ችሎታ ኣለማድነቅ ደደብነት ነው።He Is absolutely highly intelligent.
@Cripto244
@Cripto244 2 күн бұрын
የበሻሻው ዱርዬ በአውሮፕላን ተጭኖ ወደ ኢምሬትስ ለማምለጥ ዝግጅቱን እንደጨረስ ታውቃለህ??
@chalyw1450
@chalyw1450 2 күн бұрын
እናንተ ጋዜጠኛ ወይስ ካድሪ መቸም ሀገራችን አልኩባይነት ካልጠፋ አገሪቱ ደቃ ወደ አመድነት እየተንደረደርን እየታየ እያየን ከአብይ በልጣችሁ ስናይ አዝነናል ውሻ ሊበላ ይጮኽል እንደተባለው ሁናችሗል።
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 күн бұрын
አብቹ ባንክ ሲል ትዝ ያለኝ የስንቄ ባንክ ነው በቃ የሽመልስ የራሱ ባንክ ነው የኦሮሚያ ብልፅግናሲዝም ሚያደልቡት በሬ ነው ።መንግስት መ/ቤት ግለሰቦች በኦሮሚያ ክልል በግዴታ ነው የመንግስት ክፍያ ወደ ስንቄ ባንክ እንዲዘዋወር ሚደረገው ይሄ የሽመልስ መሃይምነት ዘረኝነት በባንክ እንኳ ሳይቀር 😂 እረ የኦሮሚያው ማሃይምነት ለየት ይላል አብቹ ኧረ ከ አዲስ አበባ ወጣ እያልክ ኦሮሚያም ኑርልን😂😂
@Commingsoon-g1c
@Commingsoon-g1c 2 күн бұрын
Dnkem.
@tesfaiasbu6694
@tesfaiasbu6694 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ እግዝአቢሔር/አላህ ይጠብቃት። ሰላም ከሌሌ ምርት ህንጻ ኤንዳስትሪ ትምህርት ቴክኔሎጂ....ምን ይሁን። በቢሄር ክልል ሃይማኖት የተከፋፈለው አገር ምንም ቢደረግ መሪ. አፌ ጉባኤ . ጉባኤ. ምክር-ቤት ተሰብስበው ብንግግር መልሰ አይሆንም። በአማራ.ሰማሊ. ኦሮሞ. አፋር. ወያኔ...የኢትዮጵያ ስም ተተክቶ ሀገርዊነት ጥፍቶ ብክልል የተከፋፈላ አገር ሁናለች።
@user-is1ug5ju6p
@user-is1ug5ju6p 2 күн бұрын
አልተበደርንም አላለም የሜበድርህ ሥላጣህ እኮነው
@noelyemane7494
@noelyemane7494 2 күн бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያምን እስታወሰኝ እንደዚህ ነበር የሚደነፋው ከመውረዱ በፊት እብይ መንገድ ስራ ውስጥና ቤተመንግስት ለመስራት ኮንትራክተር መሆን እንጂ ምንም የአመራር እውቀት የለውም እብረውት የሚሰሩት ክ4 ኛ ክፍል ያላለፋ ባገር ላይ ይቀልዳሉ ድንቁርና እደገንኞ መሆኑን ባለፋት እራት እመት ላይ እየነው እብይንም ጨምሮ
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 күн бұрын
ወሬሬሬሬሬሬ
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 2 күн бұрын
በስማም ልሳናጩ ይዘጋ ደማችሁ ይርጋ እናተም ጋዜጠኞች ታብላችሁ ጠብቁ እናተ የምትደበቁበት ጫካም አታገኙ
@sudusudu1234
@sudusudu1234 2 күн бұрын
እኔ ብቻ ።አበደን አይሰራም ❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሳይገባቸዉ የሚስቁት ሰዉ እራሱ በሰራዉ ትያትርይስቃል🤣🤣🤣🤣🤣ባይሆን እኛ እንሳቅ አድስ ትወናም ባይኖር እጭ ሠዉሁለት ፀጉር አብቅሎ ለሆድ ማደር እናንተን ብትሞቱ እራሱ ምድር ይተፋችኃላ ህዝብ እደ ተፋችሁ👹👹👹👹👹👹👹
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 күн бұрын
ከአንተ በላይ በታኝ አፍራሽ ገዳይ ወረበላ በአለም ላይ አይገ ኝም አሁንም ተሥፋ ባለመቁረጥ በምርጫ ብቻ ትላለህ ማጭበርበርህን ተስፋ በማድረግ ማለት ነው ከአሁን በኋ ትወራጫለህ የንፁሐንን ደም ታፈሣለህ እንጂ ከአሁን በኋላ የኢትዮጵያ ጠ!/ሚ ሆነህ መቀጠል አትችልም እኛም እንላለን ተዘግቷል አብይ አ ህመድ አሊ !!!
@demekeyeneayhu5963
@demekeyeneayhu5963 2 күн бұрын
በዚህ ደደብ ዱርዬ ግለሰብ ውስጥ ይቺ ትልቅ አገር መውደቋ ግን የማን ስህተት ነበር???
@noelyemane7494
@noelyemane7494 2 күн бұрын
ምንም ህዝቡ ወክሎ የላካቸው መሆኑ ቀርቶ የመንግስት እፍ የሆነ በእብዛኞው የህዝቡ በሽታ ያልገባው ስብስብ
@noelyemane7494
@noelyemane7494 2 күн бұрын
ሞኝ ጋዜጠኞች ማለት እናንተ ናችሁ ትልቁ ዝሆን ህገ መንግስቱ ሆኖ በሽታውን ሳታወሩ ለማከም እሩጫ ምንድነው
@feedelband205
@feedelband205 2 күн бұрын
አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ስለሆነ ስብከቱን ትቶታል ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ማጅራት መቺዎቹ ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ፋኖዎች ን የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እየዘመራችሁ እንድትቀበሉዎቸው አለኝ ይህን የግብረሰዶማውያንን እለቃ ግን እብቅቶለታል ወደ ጥልቁ እወረውረዎለሁ :: በሱ ዱስኩር እዳትታለሉ ደም ጠጪ አውሬ ነው አለኝ ለችግኝ እንጂ ለሰው ህይወት ግድ የለውም ::ሀሌሉያ::
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 2 күн бұрын
Dedeb
@MARUFMOHAMMEDAdem-gh6wc
@MARUFMOHAMMEDAdem-gh6wc 2 күн бұрын
😂😂😂
@tigib6790
@tigib6790 2 күн бұрын
የእግዚአብሄር ስም መቀልጃ አይደለም እንደ እናንተ አይነቶቹ ናቹሁ በኢትዮጲያ ላይ መአት የምታመጡባት ፅንፈኞች በጥላቻ እና በዘረኝነትተሸሽጋቹሁህዝቡን ታባላላቹሁ ምድረ ጠንቋይ ሁሉ በኢትዮጲያ ላይ የሚሟርት ሁሉ ሟርት እና እርግማናቸው የተገለበጠ ይሁን አይናቹሁ እያየ አገራችን እግዚአብሄር ወደ አሰነላት ትደርሳለች
@rahelt9785
@rahelt9785 2 күн бұрын
ምድረ ቀዳዳ በለው
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 2 күн бұрын
በቅርቡ ይህን ዘረኛ አአ ላይ ጎትተን እናወጣዋለን አንተን ብሎ ወታደር የት የተዋጋከውን ነው?ይህን ሽንታም አአ ላይ ጉድ እናደርግ
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 күн бұрын
ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 2 күн бұрын
ሰውየው ቀዝኖ ሊሞት ነው
@Danielasham
@Danielasham 2 күн бұрын
ከየት የእሆን የሚሰበስቧችሁ ምን አይነት ተብታቦች ደሞ ገቡ የምን ሚዲያ ነው ደሞ ይሄ😂😂😂
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 2 күн бұрын
አቤት ምላሰ ሞኝህን ፈልግ
@AbayFacha
@AbayFacha 2 күн бұрын
wa de ❤❤❤❤❤❤
@haile12dessie
@haile12dessie Күн бұрын
የበሻሻው ዱርዬ በአውሮፕላን ተጭኖ ወደ ኢምሬትስ ለማምለጥ ዝግጅቱን እንደጨረስ ታውቃለህ??
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 2 күн бұрын
በስማም ልሳናጩ ይዘጋ ደማችሁ ይርጋ እናተም ጋዜጠኞች ታብላችሁ ጠብቁ እናተ የምትደበቁበት ጫካም አታገኙ
EMS Eletawi የአብይ ስጋት የሩቶ ድፍረት Sat 06 July 2024
1:19:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 16 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 46 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 4,9 МЛН
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ
4:33:39
EMS የፋኖ ውሎ በደባርቅ July 2024
7:55
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 4,1 М.
Qophii Caayaa: Kantiibaa Magaalaa  Shaggar -  Dr. Tashoomaa Addunyaa waliin taasifame
1:06:50
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 61 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН