Seifu on EBS: "እኔም ልጅ አለኝ ባሌም ልጅ አለው ስንጋባ አንድ ትልቅ ቤተሰብ ሆነን ነው" አርቲስት ብስራት ገመቹ | Bisrat Gemechu

  Рет қаралды 335,289

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

"እኔም ልጅ አለኝ ባሌም ልጅ አለው ስንጋባ አንድ ትልቅ ቤተሰብ ሆነን ነው" በ ዋዜማ እና ሰው ለሰው ድራማ የምትታወቀው አርቲስት ብስራት ገመቹ ልትሞሸር ነው | Artist Bisrat Gemechu interview on Seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 606
@amarchiauonalma
@amarchiauonalma 4 жыл бұрын
ነገ ሀገር ልግባ ነው እና የኦሮቶዶክስ እምነት ተካተዮች ለጥምቀት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
@bezawit3137
@bezawit3137 4 жыл бұрын
በሠላም ግቢ ውዴ
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 жыл бұрын
Tadlesh selam gibi mal
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
እንካን አብሮሆ አደረሰን በሰላም ጊቢ
@user-bc1he7ln1u
@user-bc1he7ln1u 4 жыл бұрын
በሰላም ገቢ ማር
@eyeruabi1288
@eyeruabi1288 4 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ ማማዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
@firdousfasika6207
@firdousfasika6207 4 жыл бұрын
እንዴት ነው ፊቷ የተለወጠው ወይኔ እስኪ በፊቷ መቀየር ግራ የተገባቹ
@aabdulla2229
@aabdulla2229 4 жыл бұрын
እኔምነኝ በጣምተለውጣለይ
@lulubiruk4677
@lulubiruk4677 4 жыл бұрын
Ene betam new yegeremegn... surgery aderega mehon alebet 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@mese2476
@mese2476 4 жыл бұрын
አረ እኔም ጉድ እያልኩ ነው ከንፈራ ፊቷ ግራ ገባኝ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
ብር ካለ ምን አለ ብለሸ ነው በሰርጀሪ ኢሰተካከላል ውበትም ኢመጣል
@aabdulla2229
@aabdulla2229 4 жыл бұрын
@@user-pg3mh6fj3z አላህ አሟልቶሠጦኛል ደሞአረቲፊሻልቀጥልደ
@tenatube9961
@tenatube9961 4 жыл бұрын
የብስራትን ፊትን የቀየረ አምላክ የኔንም ህይወት ይቀይረዉ 🙏
@user-uy6mt7lg3t
@user-uy6mt7lg3t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን😀😀
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
እረ አሜንንንንንንንን 😁😁😁😁😁
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
ክክክ አሜን
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የሁላችን ህይወት ይቀይርልን ስደት ምርርርርርርርርር ነው ያለኝ
@alshamsi1230
@alshamsi1230 4 жыл бұрын
አሜን ክክክክክክክክ
@tsehaytube4032
@tsehaytube4032 4 жыл бұрын
በቀጣይ ሃኒ እንተዋወቃለን ወይ አዘጋጅ እና አቅራቢዋን ከች
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
በቅንነት subscribe🙏
@mesitube318
@mesitube318 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቂ ነው ሰይፍሻ ይሰማካል ድምፄ 😂 ሀኒን አቅርብልን ሳምንት
@hamzapaxton7673
@hamzapaxton7673 3 жыл бұрын
instaBlaster
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አንድ እኩል ሆናቹ ነዋ የተጋባቹት ለማንኛዉም ፍቅር ይበልጣል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@edlawetworku2844
@edlawetworku2844 4 жыл бұрын
Amennnnnn
@abdikarimsalah936
@abdikarimsalah936 4 жыл бұрын
Iam from Somalia I live in Germany I love Ethiopia I was in Ethiopia before two weeks
@eman123muhaba
@eman123muhaba 4 жыл бұрын
Welcome bro love u to somalia brother n sisters
@zedihussen1455
@zedihussen1455 4 жыл бұрын
We love you too bro
@abdikarimsalah936
@abdikarimsalah936 4 жыл бұрын
@@eman123muhaba thanks
@abdikarimsalah936
@abdikarimsalah936 4 жыл бұрын
@@zedihussen1455 thanks
@selamt4620
@selamt4620 4 жыл бұрын
@@abdikarimsalah936 we love you too
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
አሰተዋይ ኢትዮጵያዊ ትዳርሸ ይባረክ ❤ ሰረግ ማንዛዛት አያሰፈልግም ብሰራትይ ተባረኪ ካንቺ ይማሩ 🙏
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
በጣም በቅንነት subscribe please
@marefanetawen2371
@marefanetawen2371 4 жыл бұрын
እኔ በግሌ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ትዳርሽን ይባርከልሽ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በእውነት❤😘😘
@haymihaymi6301
@haymihaymi6301 4 жыл бұрын
አረ ዘንድሮ ለሰላም ያረጋልኝ መግባት ናፈቀኝ 🤔🤔🤔🤔
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
አግቢ ባክሽ ከልኩ አያልፍም
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Hhhhhhh Ayziune.hulachinem.nene
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@Birtukan21 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@rahmanangebintalihi7936 subscribe endersrge konjo
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Lemekatal new yemetagebew Le tedar yemehon goromsa yelem
@abgelyonatne4981
@abgelyonatne4981 4 жыл бұрын
ብስራት ቆጆ ስዎዲሽ ጠካረ ናሽ ጡሩ ምስት ጡሩ እናት ትማሰሽኝልሽ ተበረክይ
@maranatha391
@maranatha391 4 жыл бұрын
Ename
@tube668
@tube668 4 жыл бұрын
በጣም
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
አነጋገርሽ ቀጥ ያለ የሚያምር ነው. ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርከልሽ.
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 4 жыл бұрын
ታድለሽ እንኳን ደስ አለሽ ብስርየ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 😍
@amiamishu1796
@amiamishu1796 4 жыл бұрын
You are amazing person Bosirat. May Almighty God bless your new life. You are positive person. Tebareki
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 4 жыл бұрын
ጥሩ አድርገሻል ደሆችን ማሠብ የሚደገፍ መልካም ነገር ነው ሁሉም እንደዚ ቢያደርግና ብንረዳዳ ወገኖቻችን ባልተቸግሩ ነበር
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 4 жыл бұрын
መልኩ ተቀየረብኝ ወይኔ ጉዴ
@fitehtegegn8096
@fitehtegegn8096 4 жыл бұрын
ሰይፋ ይህንን የመሳሰሉ የሀገር ባህል እየለበሱ የሚመጡትን ውብ ሴቶች የለበሱትን የባህል ልብስ ዲዛይነር ማን እንደሆነ ብትጠይቅ እንዴት መልካም ነበር 🙈
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ መቅረብ የነበረባት ሀና ዩሀንስ ነበረች
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ብስራት መልካም ሰው የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ !
@user-wr7bl9wi9y
@user-wr7bl9wi9y 4 жыл бұрын
አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላቹ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Thank you Besrat congratulations for your mirage god bless you and your beautiful family 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
ብስሪዬ ነው የማደንቅሽ ጎበዝ ታታሪ ድንቅ ሴት ነሽ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
አለባበስሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ ጨዋነትሽ የበለጠ እናዳከብርሽ አድርጎኛል:: ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ያርግላችሁ:: ተባርእኩ::
@tefalembirku6134
@tefalembirku6134 4 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ እኅቴ እግዚአብሔር ይብርክሽ ችግረኛችን መርዳት በሰማይ ቤት ትልቅ ዋጋ አለው
@haimanotkussa1613
@haimanotkussa1613 4 жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
Hsheh Heheheh ትክክል
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ይላል ለልጆቹም ፍቅር ይስጣቸው ለእናንተም መልካም ትዳር ይሁን ። አሜን።
@azmimogs9271
@azmimogs9271 4 жыл бұрын
እንን ደስ አለሽ ብስሪ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ኢሁንላችው ተባረከ ትዳር ያርግላችው
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 4 жыл бұрын
Congratulations.. she is my favorite Artist Love and respect 😍😍😍
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 4 жыл бұрын
እንዴትንደምወድሽ ብታውቂ እራስሽን ታጠፊነበረ እና መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ምርጤ ፈጣሪ አብዝቶ ሰላሙን ያድልሽ ከነቤተሰብሽ♥♥♥♥
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል የሰላም የፍቅር የአንድነት የመቻቻል በአል ይሆን
@mamebekele4253
@mamebekele4253 4 жыл бұрын
good idea GOD bless you
@DjKingstonWezWez
@DjKingstonWezWez 4 жыл бұрын
በርቺ , ምንም ማረግ አይቻልም!!
@tewodrostedaethiogirma1702
@tewodrostedaethiogirma1702 4 жыл бұрын
Malet ? 🤔
@bbaa1090
@bbaa1090 4 жыл бұрын
🤔🤔
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 жыл бұрын
ምንልታደርጊ ያምርሻል. አስተዋይ ሴት ነች ሲበዛ
@salamethiopian2170
@salamethiopian2170 4 жыл бұрын
ውይ አለባበስሽ ሲያምር እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተሳሰብሽ በጣም ደስሲል
@saudiksa7174
@saudiksa7174 4 жыл бұрын
በርቺ እንኮን አገባሽ ደስ የሚሊ ትደር ያርግልሽ
@hayaeteiommohamad8113
@hayaeteiommohamad8113 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@user-oh8rr1ik8k
@user-oh8rr1ik8k 4 жыл бұрын
በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ በመላው ዓለም ያላቸው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 4 жыл бұрын
በእውነት ተባረኪ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ኢቺ ልጅ በየቀኑ ነው እንዴ ምትቀያየረው ባየዋት ቁጥር የተለያየ መልክ ነው ማየው
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
ምርጥ አርቲስት በርቺ ❤❤❤
@13.Month.of.Sunshine
@13.Month.of.Sunshine 4 жыл бұрын
I don't even know who she is ,but I love her and happy for her.
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 4 жыл бұрын
ብስሬ ስታምሪ የኔ ማር እግዚአብሄር ይስጥሽ በወጣው ይተካልሽ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 4 жыл бұрын
Betam dase yelale egezabeher tedarachehun yebarkelachehu 🙏🙏🙏
@hiwethiwet1070
@hiwethiwet1070 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ይቺ ልጅ ሰውሰው ላይ የነበረችው ፌቨን ስሟ ብቻ ነው ሚመሳሰለው ሰርጀሪ አድርጋለች ልበል በፊፀም አትመስልም
@melatethiopia381
@melatethiopia381 4 жыл бұрын
አው አድርጋለች
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
The power of makeup bcha birr ynursh
@user-wj7xp2hv2t
@user-wj7xp2hv2t 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ግራ አጋባችኝ እረ አድልችም አንቀበልም 😀😀
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
ሠውለሠው ላይ ሠርታለች አላውቅም?
@fozihabsha2622
@fozihabsha2622 4 жыл бұрын
Enem endeza meslognal betam new yetekeyerchiwu
@rda6481
@rda6481 4 жыл бұрын
Seifu endih aynet tilek talk show eyaleh betam yemiyastelagn set selam ababaleh newe. Yemecheresha ye mender selameta! Set betekesha tigechaleh benatih. Betam yidebiral!!!
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ወይኔ ስሟን ስላላየሁት አላውቃትም ብየ አልፌ ነበር ግን ደህና ነሽ በፊት እማውቀው ፊት አይደለም ብየ ነው እ
@qunchomedia5259
@qunchomedia5259 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ የ ሀገሬ ልጆች በዓሉ የፍቅር የሰላም እና የተቸገሩትን የምናስብበት ይሁን
@betelhemn3852
@betelhemn3852 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ተዋናይት💋💋
@yabutube4865
@yabutube4865 4 жыл бұрын
melkam set tebareki
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Beautiful woman I wish you all the best
@haalmail9996
@haalmail9996 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ትዳርሽ ይባረክ የኔ ቆጆ
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 4 жыл бұрын
Seifu በቃ ኢንተርቪው አደረካት ማለት ነው:: ለዚችው አጭር ወሬህ ነው ልጅትዋ ስንት ተዘጋጅታ አምራና ደምቃ የመጣችዉ:: የስዋንም የኛንም ጊዜ በላህ :: እግዜርይይልህ እንዳልህ ምላሴ ጥቁር ነው ይደርስብሃል ትቼሀለሁ
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
ብስርዬ እንኳን ደስ አለሽ
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በጣም የምወድሽ አክተር ነሽ ብስራት
@blanealemu1781
@blanealemu1781 4 жыл бұрын
መልካም ካብቻ ስርአትሽ ደስ ይላል
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
ብስራትዬ በጣም ነው ምወዳት መልካም ትዳር የኔ ቆንጆ
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
Waw Godbless brother and sister
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 жыл бұрын
ነገሮችን ደጋግሜ ማየት አልወድም ነበር ግን ይችን ልጅ ስንቴ ገለባብጨ አየኃት ግራ ገባኝ ፊቷን አሰርታው ይሆን እስኪ እንደኔ የገመተ
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
F .M LOVE 😄😂😂
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
ሜካፑ በጣም ቀይሯታል
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Tadia mnew ‘save the date’ be hagerachin calender bihon?
@dawoudfarid367
@dawoudfarid367 4 жыл бұрын
ጠንካራ ሴቶች እጅግ በጣም ደስ ይሉኛል
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ስው መርዳት
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ብስሪ ቆንጆ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ!
@didididi2835
@didididi2835 4 жыл бұрын
Ohh she is just adorable
@user-zi6jc2mf8u
@user-zi6jc2mf8u 4 жыл бұрын
ይች ልጅ ግን ሰው ለሰው ድራማ ላይ የሰለሞን ቦጋለ እህት ሁና የሰራችው ነች
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
አወ እራሷናት ወፍራ ሌላ መሥላለች
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
Adelechim
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
Sew lesew lay be gezeb new yetesatefechiw enji aliserachim
@marrytt6301
@marrytt6301 4 жыл бұрын
የማይፈታ ህልምስው ለስው በደንብ ተከታትያለሁ ይች ልጀ ማንን ሆና ተወነች??ንገሩኝ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@ቲጂ ኑ በቅንነት subscribe🙏
@user-kj9im2il6s
@user-kj9im2il6s 4 жыл бұрын
ሲጀመር እግዚአብሔር ከትዳር አያለያይም!! "እግዚአብሔር ሲፈቅድ" ሚሉት ነገር
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ብስራትዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾
@eyeruabi1288
@eyeruabi1288 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
@tigisttewelde3328
@tigisttewelde3328 4 жыл бұрын
የፊቷ መቀየር ይደብራል በሰርጀሪ ከመቀየር ያድነን ተፈጥሮን የመሰለ ውብ ነገር የለም ::
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
አቤት ስወደት❤❤❤❤❤❤ ያኔ ማር
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውብ
@tsgab3313
@tsgab3313 4 жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ።
@emyahmed8804
@emyahmed8804 4 жыл бұрын
ሀንቾን ጠይቅልን እስት እችን ፍልቅልቅ ስወዳት አይጠል ናው
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 4 жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ነች ዴስ ስትል
@nsibaakmel3877
@nsibaakmel3877 4 жыл бұрын
ለቀጠይ ሀነን አቅርብልን ሰይፉሸ
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 4 жыл бұрын
ያች ዲብቅ ናት. ሥለራሦ ሢጠይቆት ታነጫንጫለይ ብዙጊዜ. ኢንተርቪው ሥትደረግ
@user-vu9op7sh4q
@user-vu9op7sh4q 4 жыл бұрын
ንኩላትና ኢትዮጵያ. ኤርትራን እንኻዕ ናብ ጥምቀት ኣብጻሓካ።ሴፉ ብሓቂ ስብኣይ ኢካ ከመይ ዲካ ኣንበሳ
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የኔ ምርጥ
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 жыл бұрын
ቆንጆ ደስ ትያለሽ
@fuvadphilpini988
@fuvadphilpini988 4 жыл бұрын
Ene lek vdiyowun sayew bisrat yilal gin diro yemawkew fit alhonebinyim isti indene gira yegebaw lik
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
ALEBABESESHI BETAM YAMRAL..YOU ARE FAR SIGHTED.
@zedshambel8187
@zedshambel8187 4 жыл бұрын
ወይኔ ስርአትሽ ደስ ሲል
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ብስራትዬ ፊትሽ(መልክሽ) ሰርጀሪ ነው? ሜክአፕ ነው? ሌላ ሰው መሰልሽ እኮ???
@rahelangelo978
@rahelangelo978 4 жыл бұрын
Haaaaaaa......kaaaaaa belew
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
kkk^kkkkkk
@enateemabetaenateemabeta8082
@enateemabetaenateemabeta8082 4 жыл бұрын
Ara enam demtuwan sesemawe new yamankut
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 4 жыл бұрын
Makeup new
@raheeltasfaye232
@raheeltasfaye232 4 жыл бұрын
Bisru konjio betam gobezi tenkara sete Nash l love ❤❤❤❤❤❤❤
@semutisemu1232
@semutisemu1232 4 жыл бұрын
መልኮ በጣም ተቀይሮል እምትሉ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
Gnbarwa wedet hed??
@semutisemu1232
@semutisemu1232 4 жыл бұрын
@@bettyhussen3000እኔ እራሱ እኮ ገረመኝዠ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
@@semutisemu1232 wey birrr
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
ወይ ቀሚስ እንዴት ያምራል 👌❤️
@user-zp4mi7ox6n
@user-zp4mi7ox6n 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው ሳምንት መሠረት መብራቴን እቅርብልን ብዙ ሠው ፍላጎቱን ሲያቀርብ አያለው ግን አሟልተህ አታቅም የተመልከችን ፍላጎትም ማክበር አለብህ ሠይፉየ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 жыл бұрын
በጣም
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 4 жыл бұрын
አትቀባጥሩ ሰዉ ሲያምርበት ። ብስራት ስወድሺ ቅመም።
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 жыл бұрын
ስመድሽኮ ብስራት😘 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
መንፈሰ ጠንካራ ሴት ማየት እንዴት ያስደስታል 💪
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 4 жыл бұрын
አቤት ይህ ዱቄትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ገና ብዙ ያሳየናል
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 жыл бұрын
መልካም ትዳር ማርየ
@AradaTubeCom
@AradaTubeCom 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው!!!! ከሚያስጠላኝ አንዱ ነገር ስንት የተቸገረ ሰው ያለበት አገር ላይ የተንዛዛ fake ሰርግ ግርርርር
@hailetube4962
@hailetube4962 4 жыл бұрын
አይኔነው ወይስ ብስራት ገመቹ ናት ወይስ የማይክል ጃክሰን እህት ናት ፊቷን አስቀየረችው ልበል ወይኔ አረ ይህ ዱቄት ስንቱን ሰው ውበቱን አጠፋው ድሮኮ ቆንጆ ነበርሽ ለምን ግን አይ!
@aseasefa9917
@aseasefa9917 4 жыл бұрын
Amsale Ergbe አምሳለ ውሸት አሁን አማረባት
@tigisitibirhannuucellphone4038
@tigisitibirhannuucellphone4038 4 жыл бұрын
Wewwooo sefuuye
@dagimkuri3971
@dagimkuri3971 4 жыл бұрын
ጠንካራ አረአያ የምትሖኝ ነሸ በጣም ታኮሪያለሸ
@user-hn4hn7do4j
@user-hn4hn7do4j 4 жыл бұрын
ሀኒ መስላኝ ደስ ብሎኝ ነበረ
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 4 жыл бұрын
Enami geni lasuwami yedareseltali
@Londonuk2285
@Londonuk2285 4 жыл бұрын
I like her dress 👗
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 12 አመት የሞላት ልጅ ያላት አትመስልም
@muluabeb4178
@muluabeb4178 4 жыл бұрын
Sebenawane ewdewalhu tebarku
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 4 жыл бұрын
I like her 🔥
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН
አርቲስት ብስራት ገመቹ ተሞሽረች
5:58
Sile HiwotTV
Рет қаралды 254 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 110 М.
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН