No video

"ስጋ ለሚበላ ሰው የማይነገር ገጠመኝ ደርሶብኝ ስጋ አልበላም…" እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis

  Рет қаралды 428,119

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

...የፍቅር ይልቃልን ጫማ የጀበና ማስቀመጫ ያደረገበት አጋጣሚ… | "ስጋ የማልበላው ለመናገር በማልፈልገው ምክንያት ነው..." እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 283
@tinsaefeyissa1047
@tinsaefeyissa1047 2 жыл бұрын
በዉድቅት ሌሊት ያንተን ቀልዶች ተኝቼ በearphone እያዳመጥኩ ሳይታወቀኝ ብዙ እየሳቅኩ ሳለ ድንገት ውሀ ይረጭብኛል። ደንግጬ ስነሳ ቤተሰቦቼ እንዳለ ተጨንቀው ፀበል እየረጩልኝ ነው። በጣም አድናቂህ ነኝ በውቄ። ይህን programህን በጉጉት ስጠብቅ ኑሬ ከ3 ቀን በፊት መስሪያ ቤቴ field ልኮኝ በጣም ተበሳጭቻለሁ።
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
እንዴት እደምወድህ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 2 жыл бұрын
በእውቄ ወሬህ ጨዋታህ በጣም ይመቸኛል...መጻሃፎችህም ይመቹኛል...ሺ አመት ኑርልን።
@ashugirma5984
@ashugirma5984 2 жыл бұрын
ምናለ ብታስጨርሱት ባለተስጦውን በውቄ ምርጥ ፀሀፊ ስእል የሚመስል ገለፃ የአለው ልክ ሰው
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
Agreed!
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ይለይብኛል ድረስቶቹ አተራረኩ እሱ የራሱ ነው።ይመችህ።ኑርልን ክፉ አይንካ ።
@jerrydegefu5347
@jerrydegefu5347 2 жыл бұрын
በውቄ መፅሐፍህ,ቀልድህ,ጨዋታህ ፈገግ ያሰኛል በርታልን ይመችህ 👍🙏
@brookzewdu6480
@brookzewdu6480 2 жыл бұрын
Fegeg bcha?
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@henokalehegn5175
@henokalehegn5175 Жыл бұрын
ወይ በውቀቱ ስዩም እውቀትን ከፌዝ ጋራ አጣምሮ የያዘ ልዩ ሰው !!
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ስው የእውቀት አባት "እግዚአብሔር" እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️🔥
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
በውቂ በጣም የማከብረው ባገኘው ብየ የምመኝው ሰው ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ለኛ ለአድናቂዋችህ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@birhanuzeleke4798
@birhanuzeleke4798 2 жыл бұрын
0
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
@@birhanuzeleke4798 ጎበዝ እራስህን ታውቀዋለህ ማለት ነው 0 እንደሆንክ
@onelove6356
@onelove6356 2 жыл бұрын
thank you በጣም የኔን ሀሳብ ነው የፃፍሽው!
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
ስይፉ በእውቀቱ ebs አቅረበው መቼ ከቤሔራዊ ቴያትር በኃላ አደራ 🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@habvito
@habvito 2 жыл бұрын
"የሲራራው ደራሲ" እንኳን ሰላም ተመለስክ። የሀገር ሀብት ነህ እውነት! ሰይፉ ግን ይሄን ትልቅ ሰው ከህፃን ጋር ሆነህ ባታቀርበው ደስ ይለኝ ነበር!
@bigibigi6386
@bigibigi6386 2 жыл бұрын
ባለጌ!
@habvito
@habvito 2 жыл бұрын
@@bigibigi6386 Biggie Biggie or small small?
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 2 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህን በሰይፉ ሾዉ አቅርብልን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 2 жыл бұрын
That is great
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
Bewke you are our hero! Bertalin !👏🏼👏🏼👏🏼 Long live !
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
ድምፁ ህያው እንዲሆን ከመፈለጉ የተነሳ (እንካ) 😂😂😂😂👏👏👏👏👏
@mikiinspire
@mikiinspire 2 жыл бұрын
This guy have unique belief and style. I like him & I enjoy your talk.
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ በርታልን አንደኛ
@aberakura9580
@aberakura9580 2 жыл бұрын
የሴት ጋዜጠኛዋ NON STOP አላስፈላጊ ሣቅና ማስካካት ቃለ ምልልሱን በጥራት እንዳልሰማ ጋሬጣ ስለሆነበኝ እና ትዕግስቴ ስላለቀ ቃለምልልሱን አቋርጬ መውጣቴን በማክበር እገልፃለሁ።
@milkiyasworku5438
@milkiyasworku5438 2 жыл бұрын
9 dekika tageskuat
@onelove6356
@onelove6356 2 жыл бұрын
በውቄ ያራዳ ልጅ በጣም ባገኘው የምመኘው ደራሲ ይመቸኛል!
@merrydegu5904
@merrydegu5904 2 жыл бұрын
በእዉቀቶ በጣም የምወድህ ኢትዮጵያዊ
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
I have a huge respect and admiration for Bewketu. I never miss to read or listen his artistic works. I just wish I was in Addis to attend this event.
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
ምን እያወራህ ወይንም ምን ማለት ፈልገህ ነዉ? I never miss to read or listen his artistic works? ያልከው ገብቶሃል! የእርሱን ፁሁፍን የአርት ስራዉን በፍጹም ማየት አልፈልግም! እያልክ እኮ ነዉ
@yohanneshagos4466
@yohanneshagos4466 4 ай бұрын
Bewketu is a gifted artist. Keep it up!
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
በውቄ በጣም ነው የማደንቅህ ምርጥ ሰው
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 жыл бұрын
Massive Love and Respect to you Bawekatu Seyum👍
@bethel4498
@bethel4498 2 жыл бұрын
አማርኛን እንዴት አስዉቦ እንደሚያወራት👌በዉቄ
@etsegenetsimachew934
@etsegenetsimachew934 2 жыл бұрын
Nice hearing you Bewket! This took Me back, way back, Debremarkose Debza high school…
@abush1437
@abush1437 2 жыл бұрын
የሚያዝናና ቆይታ ነው welcome bewke ግን ሰይፉ እና ፀጊ ትጠይቁታላችሁ ብዬ ያገረጣችሁኝ ፍቅር ይልቃል የእግር ኳስ ቀንደኛ ወዳጅ ነው ከሱ ጋር ኖረህ እንዴት ሳያጋባብህ ሳትሉልኝ ⚽️⚽️⚽️
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 жыл бұрын
በዕውቅዬ thanks 🙏 💕
@hanieh4374
@hanieh4374 2 жыл бұрын
በዉቀቱ በጣም በጣም የማደንቅህ ቀልኛ ነክ መቼ ነዉ California የምትመጣዉ east coast ብቻ ቆይተክ በመመለስክ አዝናለሁ መቼም አንድ ቀን ወደ west Costa እንደምትመጣ ከአዳዲስ ቀልዶች ጋር እንጠብቃለን
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
Bewke ,you are a real story teller !!👍
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 Жыл бұрын
በእውቄ ሺ አመት ኑርልን እኛስ DMV ያለን መፅሀፉን የት ነው የምናገኘው?
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
ውይ ስወደህ ገና ድምፁን ስሠማ ነው የምስቀው ሰይፉ በአካል ብታቀርበው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በእውቄ በእውነት ዳቆን ሄኖክን ይመስላል የስው መመሳሰል
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
በጣም እንጅ ቁጭ ነው እንጅ መመሳሰላቸው።
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 2 жыл бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 2 жыл бұрын
Thank you for this program.... I wish I live in Ethiopia I would've attend .... Did he ever have held a program in US? If not please do much respect and love!! God bless you!!
@awoketerefe4368
@awoketerefe4368 2 жыл бұрын
Q
@menberegulema3775
@menberegulema3775 2 жыл бұрын
መቼም እሁድ በውቄንም ዲያቆን ሄኖክንም አንድላይ እንጠብቅ አይደል
@albertcamus5976
@albertcamus5976 5 ай бұрын
Gedelen weyine!!!! Motiku!!!! I laughed only few days in my whole life like today. Seifu 's approach is very terrific. Seifu rasu endezare besak moto ayawikim.
@degute7241
@degute7241 2 жыл бұрын
በውቄ የኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
በውቄ ያልተበረዘ ምርጥ ኢትዬጵያዊ
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በደንብ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ይመስላል በጣም
@yayeshazizi2900
@yayeshazizi2900 2 жыл бұрын
አው በጣም ነው የሚመሳሰለው
@hiwot3848
@hiwot3848 2 жыл бұрын
Wedet wedet
@hiwot3848
@hiwot3848 2 жыл бұрын
My favorite person... I look forward to see him in person
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ሰው ስወድሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤😘
@esmaelarega3176
@esmaelarega3176 2 жыл бұрын
Great respect Bewuke
@marthaasres5501
@marthaasres5501 2 жыл бұрын
I always love the way you talk bewketu
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Yegoma masetawekia new weis menedenew,aye Dereje ayalekebet,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
@magarsadhuguma1994
@magarsadhuguma1994 2 жыл бұрын
waw...bewuke he is so smart eko i like his jokes
@Learning2801
@Learning2801 2 жыл бұрын
Seifu on ebs lay yikrebln🙏
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
😆😆በውቄ የመስኮቱ አንፈራፈረኝ 😃
@mellesetsehay5984
@mellesetsehay5984 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ!
@konjotiyint
@konjotiyint 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ
@oroliyanadanielihim8557
@oroliyanadanielihim8557 2 жыл бұрын
እንዴት አቀርብከው ? እሱ እንዴት መጣ? ... ድንቅ ግዜ ነበር ምርጥ ሰዉ አቀረብክ ::
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 2 жыл бұрын
I feel like I know you in person....betam betam adinakih nege bewqe
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
You guys made my day🤣🤣🤣🤣👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
እንቁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም አሜሪካዊ ቢሖን ሚሊየነር ነበር የሚሖነው የስው ልጆችን የእለት በእለት እንቅስቃሴ የሚያውቅ ስለሖነ በእውቀቱ ስዩም ለየት ያለ ስታንዳርድ ኮሜዲያን ነው 😮።
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ሰዉየ ሄኖክ ሀይሌን ይመሰለኛል ነዉ ዘመዱ ነዉ
@helenokubay5488
@helenokubay5488 2 жыл бұрын
Ymasaselu
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ልል ስል እውነት
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 жыл бұрын
ዘመድ አይደሉም። በውቄ የደብረ ማርቆስ ልጅ ነው። ሔኖኬ ደግሞ የአዲስ አበባ ልጅ ነው። የሚያመሳስላቸው ሁለቱም ምርጥ ደራሲያን መሆናቸው ነው።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ሄኖክ ሲያገባ በእውቀቱ መስሎት እደ እኔ የተሸወደ ማነው በእውቀቱ ይመችህ
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ ከዳቆን ሔኖከ ጋር አይመሣሠሉም?
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ በውቄ ምርጥ ሰው አክባሪህ ነኝ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ወይኔ ቁርጥ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ነው ሚመስለው::
@merrydegu5904
@merrydegu5904 2 жыл бұрын
እኔም ተመሳሰለሁብኛል
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 2 жыл бұрын
@@merrydegu5904 አው ይመሳሰላሉ ዲያቆን ሔኖክ ለሰርጉ ሰሞን በዚሁ በታዲያስ ተጠይቆ ትመሳሰላላችሁ ስለው ሰይፉ አው ብሏል
@natnael4296
@natnael4296 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 2 жыл бұрын
በዉቄ ትለያለህ የኔ ጥሩ ፎጋሪ😌
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 жыл бұрын
በውቄ የኛ ሰው 😂😂😂😂😂😂 አንደኛ ሰይፉሻ ያራዳ ልጅ ይመችሽ
@mekuanentbelay7049
@mekuanentbelay7049 2 жыл бұрын
በጣም አዝናናኸኝ
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
Six minutes into the interview, I couldn't stand the hosts giggling.
@biruk8425
@biruk8425 2 жыл бұрын
he is a lagend
@endyzema
@endyzema 2 жыл бұрын
Trevor Noah + Bewke. That's all I need to make my day.
@Fithabesha
@Fithabesha 2 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ሰው!❤
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
የሬዲዮ ሆስት አብሮ ከነ ሰሜና ከነ ፀጊ ጋር ብታደርገው ይበልጥ ይደምቃል እንኳን ደህና መጣህ ሀሀሀ
@azouatechnologymedia8297
@azouatechnologymedia8297 Жыл бұрын
በሰአቱ ባለመስማቴ ቆጨኝ። በውቄን የምጠይቀው ዘመን የማይሽረው ጥያቄ ነበረኝ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ስይፉ ፋንታሑን or seyfu show በእውቀቱ ስዩም የሚያወራው ንፁሕ ኢትዮጽያዊ የሖነ አማርኛ ነዉ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ቢተረጎም አለምን ያስደንቅ ነበር 😮
@tinagach3017
@tinagach3017 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው የሰማውት በጣም በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው I enjoyed so much
@getachewdemesie5209
@getachewdemesie5209 5 ай бұрын
ሰይፉ ምንድናት እቺ በማያስቀው ሁሉ የምትንተከተከው አላሰማ አለችንኮ
@senayetyemriyamlej5689
@senayetyemriyamlej5689 2 жыл бұрын
በእዉቀቱ ስዮም
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 жыл бұрын
የዚች ልጅ ሳቅ ሲጥም ለካ የሳቅም ቆጆ አለ ባይሽ
@kukikebede1610
@kukikebede1610 2 жыл бұрын
You can see her avery Saturday ebs her name estgenet yoni gar ymtakerbwe nat eko😀
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም👌
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 жыл бұрын
We want to see him on seifu on ebs please 🙏
@anondes1099
@anondes1099 4 ай бұрын
ሰይፈ አሁን ይህንን ምን ርዕስ ሰጥተን እናድምጠው?ትዝታ በፖስታ ነው? እንዲህም ነበር?ከትናንት ትውስታ ?ይህ ትዝይሎታል? እንዲህም ሆኗልና ያሁኑ ይባስ ::ምን ብለህ ነው ርዕስ የሰጠኸው?
@atlabacewabebe2322
@atlabacewabebe2322 2 жыл бұрын
ፀጊ ዛሬ ሆድሽን ነው ያቆሰለው ያንችም ሳቅ እኔንም መልሶ ሲያስቀኝ ነበር ። በእውቀቱ አከብርሀለሁ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 жыл бұрын
በውቀቱ ሰዮም የቲቸር ስዮምልጅ ኢንግሊሸ ቲቸር የሰፈሬ ልጅ
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 2 жыл бұрын
Aye Bewke ye demetseh ergata becha yebekal. Enkuan selam metahelen
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
እዴ በዕውቀቱ ስዮምን የምገምተው በጣም ሽማግሌ አርጌነው ግን ገሚፅፈው አንፃር ይሆናል
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛🌷🌷🌷👋👋👋👋👋👋🌹🌹🌹👋👋👋🌹🌹👋👋👋👋🌹🌹👋👋🌹🌹👋👋 በጣም የምወደው በውቀቱ ስዩም የሀገራችን ብረኛ
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
በውቄ ጉንቱ ብዕረኛ ለኔ ሉዩ ነህ። የጣን ማጤሻ የመሰለ😂😂😂😂😂
@rimmawaleni6792
@rimmawaleni6792 2 жыл бұрын
Be ewqetu bexam nw mtmechrgn akbarihe adnaqihe negn💖
@marlove3465
@marlove3465 2 жыл бұрын
ስጋ የማይበላ ሰው ወይም እሪ በሽታ አለብኝ ብሎ የበሽታው ምልክት የሌለበት ነገር ግን ስጋ የማይበላ ሰው ገድግድ ያሰራ ወይም ለሰይጣን የሚገብሩ ሰዎች ናቸው።
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Bewke my love edet edemwedh eko
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 жыл бұрын
የተማረ አለቃ ገብርሀና 😂😂
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 жыл бұрын
ወይኔ በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም በተለይ የተገኘው መስኮት ? ውይ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ በእውቄ ደግሞ ከመምህር ሄኖክ ጋር ለኔ በቻ ነው የሚመሳሰሉብኝ እል ነበር በጣም ነው የሚገርመው ከሁለት የአንዳችሁ አባት ግን ፎርፎ ይመስለኛል በደንብ ተጠያየቁ እስቲ ግን የሁለታችሁም ከልቤ ወዳጅ ነኝ።
@dawitteshome6703
@dawitteshome6703 2 жыл бұрын
Please be seifu show akerbelen
@ephrameelyas6616
@ephrameelyas6616 2 жыл бұрын
በውቄ በጣም ነው ምወድህ
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 2 жыл бұрын
ሰይፍዬ ሰይፉ በኢቢኤስ ላይ አቅርብልን
@etalemahubeshir4645
@etalemahubeshir4645 2 жыл бұрын
please dont lough i cant hear Bewketu
@mohamedawolawol6195
@mohamedawolawol6195 2 жыл бұрын
በውቄ ከማር ይጣፍጣል ወግህ
@dejenworku3675
@dejenworku3675 2 жыл бұрын
በአለማችን የመጀመሪያው ጣልያን የሰራው ድብቅ መስኮት ሽሮ ሜዳ አካባቢ በአቶ ነውጤ ተገኘ የተባለው ለዚህ ነበረ!
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 жыл бұрын
በውቄ ስወድህ እኮ
@natizelalem8753
@natizelalem8753 2 жыл бұрын
Respect 🙏
@rutdemelash448
@rutdemelash448 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም ትገርሚአለሽ!! ጮርናቄ አላውቅም አልሽ ያ እንኳን ጥንክር ሚለው ካካካካካካ
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 2 жыл бұрын
Henok hailen yimesilal
@minuutjevoororthodox3032
@minuutjevoororthodox3032 2 жыл бұрын
Enem Eyalkeu Neber. Ke Memher Henok Gea Yemsaslaleu Betam Ke. Ewkteu Gea
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 2 жыл бұрын
ዝንቱሰ ብእሲ ዘይሰመይ በአእምሮቱ(በእውቀቱ)ገጸ ሆባይ ወልበ ተማሪ ውእቱ፡፡ወባሕቱ አይቴ የአምር በእንተ ዲብዲቁ(ዲያቆን)ሄኖክ አእምሮቱ ወሃይማኖቱ እስመ ውእቱ እንቡዘ ልብ ወኅፁፀ አእምሮ፡፡
@yonasbekana2662
@yonasbekana2662 2 жыл бұрын
በውቄ አንደኛ ይመችህ አባቴ።
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 6 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 32 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 32 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 6 МЛН