Seifu on EBS: "ከመኪና አደጋ በተአምር የተረፍኩበትን አጋጣሚ መቼም አልረሳውም" ድምፃዊ ጆኒ ራጋ | Johnny Ragga

  Рет қаралды 185,098

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

"ማታ መዝናናት የድሮ ታሪክ ነው" ድምፃዊ ጆኒ ራጋ | Johnny Ragga
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 377
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊዊዊዊዊዊ ነች ይቺ ልጅ ለካ ቀለሟ ልዩ ነዉ ፀባይና መልኳ 💚💛❤️ጆኒ ራጋ❤️💃💃💃💃💃💃❤️
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
ጆኒዬ ያራዳ ልጅ ድሮ ቀረ ትዝታ 30 እድሜ ላይ ሆኔ ከዛሬ 12 አመት የትዝታ ነገር ዋዉ አሁን እኮ ትዝታ እራሱ ብትጠየቅ አረብ አገር ሄዳለች ይሉሃል አይ ጊዜ
@kananews7223
@kananews7223 4 жыл бұрын
ጆኒ ራጋ በጣም ተጫዋች ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ እንደኔ የሚወደዉ አለ
@senayberhe532
@senayberhe532 2 жыл бұрын
Weregna
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 4 жыл бұрын
እማ እማ እሚለዉ ስለ እናት የዘፈነዉ ዘፈን ለኔ ለእናቶች ከተዜመ ዜማ በጠቅላላ አንደኛ ነዉ
@habeshaofficial2940
@habeshaofficial2940 2 жыл бұрын
እማ ያለው ሚስቱን ቢሆንስ በምን አወክ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 2 жыл бұрын
@@habeshaofficial2940 ምስትህም እናት ናት
@rahmahajjisusu1793
@rahmahajjisusu1793 4 жыл бұрын
ዋው ጆኒ ራጋ አረ በጣም ጠፍተሀል ጂኒ ሰይፉ አሁን ገና ዘፋኝ አመጣህ ጂኒ በጣም ምርጥ ሙድ የገባው የሬጌ ዘፋኝ
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 жыл бұрын
ጅራቱ ግን ደስ አይልም ጥሩ ጔደኛ የለውም ማለት ነው? ??
@semiraabagidi9785
@semiraabagidi9785 4 жыл бұрын
Who is hearing JOHNNY RAGA in 2020 💚💛❤💛🧡❤👌🙏
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
Jhonny ragga never ages.
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ስወደው ጆኒ ራጋው እርጋታው ደስ ሲል እናንተ ጠፍታችሁ ነው ጆሯችን የማንም መቀለጃ የሆነው እንጠብቃለን አልበምህን
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
የ ሬጌው ንጉስ ጆኒ በጣም ነው ዘፈኖችህን የምወዳቸው እንኳን ደህና መጣህ
@moneralmoner4269
@moneralmoner4269 4 жыл бұрын
የአሳሪዬ ልጅ አረብ ነው ጆኒ ረጋን በጣም ይወደዋል እና እኔ አንዴ ስሙ አ አዚዝ ነው እና ሁሌ የጆኒ ረጋን ሙዚቃ ይሰማል ይጨፍራል አንድ ቀን አዚዝ የምትሰማው ሙዚቂ ትርጉሙ ይገበሃል ወይ እና ዬት ሀገር ሙዚቃ ነው ብዬ ጠየኩት ሃገሩን አለቀውም ግን ጆኒ ራጋ ይባላል እና እወደዋለው ሲለኝ ስማ አዚዝ እሄ አርትስት ኢትዮጵያዊ ነው እና ከሁን ቦሃለ እትዮን ውዳዳት ህዝቡቡዋን አክብር ብዬ ነገርኩት እና አሁን እኔ በጆኒ ምክንያት እንደ እንቁላል ይከበከበኛል ሃሃሃሃ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሚገርም አጋጣሚ ራሳችንን ብናከብር አለሙ ያከብረናል እህቴዋ እስኪ ፎቶየን ንኪና ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዳዲስ ቪዲዮ በቅርቡ እለቃለሁ።
@meriemehammed2923
@meriemehammed2923 4 жыл бұрын
haa
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@ethiopiawetube subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@meriemehammed2923 subscribe enderarge konjo
@ethiopialoveyou3614
@ethiopialoveyou3614 4 жыл бұрын
arboch eco agerachenenn yewdatal ega nen enje agerachenen yemanwdwe ayerun betamm yewdutal agerachehu yameral lemn ezhe metachehu hulu yelalu
@gebichonati2981
@gebichonati2981 4 жыл бұрын
ጆኒራጋማ አንደኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ዘፈኖቹ ሁሉም ያምራሉ
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 4 жыл бұрын
Jonny Raga Ethiopia Reggae king👑
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
Raga Mndnw?
@ritalove2287
@ritalove2287 4 жыл бұрын
የዘጠናዎቹ ምርጥ ሰው
@ethiorhythm7349
@ethiorhythm7349 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ለማየት የሚያጓጓ ቁም ነገር ያለው ጨዋታ እናመሰግናለን 🙌
@kidanujida6886
@kidanujida6886 4 жыл бұрын
ጆኒ በእውነት እንዲህ አይነት ስብዕና ያለው አይመስለኝም ነበር አደነኩት። አምበሳ! እንኳን አምላክ አተረፈህ።
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ልወልድ አንድ ወር ቀረኝ በሰለማ ተገላገይ ብላችሁ መርቁኝ
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
በሰላም ውለጂ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@emmylie7401
@emmylie7401 4 жыл бұрын
Beslam mariyam tawalidshi Amen.
@gmtgmt8706
@gmtgmt8706 4 жыл бұрын
Mariam temaresh ...
@meseretmeseret8697
@meseretmeseret8697 4 жыл бұрын
እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን በሰላም ውለጂ
@mariababa4412
@mariababa4412 4 жыл бұрын
Besmlamm teglgeleshh embrhann
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Jonny ragga Ethiopian reggae music of king!! 💚💛💓
@Robel88
@Robel88 4 жыл бұрын
The right man at the right moment. Love you brother jhonny
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
ጆኒ በጣም አሪፍ ፕሮግራምና ነበር በተለይ እርጋታህንና አለባበስህ አሪፍ ነው ለብዞዎች ማንነት በሌለው ሱሪ አቅጥኖና ዝቅ አርጎ ለሚጓዙት የአለባበስ ምሳሌ ሆነሀል 👌👌
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
ጆኒዬ አንተና እዮባ የምንግዜም ምርጦቼ የማደንቃችሁ የምወደችሁ ናቹ❤😍
@princehezron3391
@princehezron3391 4 жыл бұрын
anchi rasish mrt nesh enesun bemewdedsh😅
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Titi ye ada lij subscribe enderarge konjo
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
💚💛💓 Jonny
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
Joye Ethio king of reggae I always hearing your amazing worked Oh really I'm proud of you main man ጆሮዬ ቅቤ ሊጠጣ ነዉ በለኛ
@user-ro8yf4sd6n
@user-ro8yf4sd6n 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ልጅ ነው ሁሉ ነገሩ ጽድት ያለ ነው
@binyamdemssia6619
@binyamdemssia6619 2 жыл бұрын
Always respect and love truly one of the best artist.
@becominganartist8321
@becominganartist8321 4 жыл бұрын
wise, calm and decent!! woow
@temanahom265
@temanahom265 4 жыл бұрын
I still like jhony music's I don't now wy I think he is legend for 90's
@birhangetu8189
@birhangetu8189 4 жыл бұрын
I Still Listen Jhony Ragga music. Jhonny King
@xoxog9678
@xoxog9678 4 жыл бұрын
You have such a lovely singing voice 😘
@bahaahmed5862
@bahaahmed5862 4 жыл бұрын
Ilove you raga ♥am from sudan
@lidulidumaryamini102
@lidulidumaryamini102 4 жыл бұрын
Jonnye im gland happy to see you❤ tefiteh neber.
@sultan3675
@sultan3675 4 жыл бұрын
ጆኒዬ።እንኳን።ደናመጣክ።አድናቂክ።ነኝ
@mahaket9494
@mahaket9494 4 жыл бұрын
ባገኘው ደስ የሚለኝ ሰው በእውነት በጣአአአአአምምምምምም ነው የምወደው
@ermifa369
@ermifa369 4 жыл бұрын
#1 Artist! No hesitation!
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 4 жыл бұрын
ጆኒዬ የኔ አንደኛ የዘመኔ ሰው ወድሃለው ኑርልን
@user-so5li9yd1w
@user-so5li9yd1w 4 жыл бұрын
ድሮኮ ሰው እንኳን ትንሸ ፈጠን ሲል ተረጋጋ እንደ ጆኒ ራጋ ነበር የሚባለው💓 ኣሁን ግን ለነገር እንኳን በመንጋ ነው💔
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 4 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ወሬ አታሰጨርሰም ቴዲ አፍሮና እሱ አቅፈዋት የተነሱትን ፎቶ ሊነግር ሲል ጥልቅ አልክበት እና ወሬ አሰጨርሰ የት ይሄድብሀል
@getnetkebede9035
@getnetkebede9035 3 жыл бұрын
Miss u jonny Ragga i'm so happy to see u man plus I love Rapper teddyo both Ethiopian Artists
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
እኔ አላምን ጆኒ ራጋን አየሁት😳 አሁንም እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥህ❤👑🙏
@Josyk90
@Josyk90 4 жыл бұрын
Jonny man I am happy to see u bro. Can't wait
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
በእናንተ ጊዜ ቀረ ሙዚቃ 👏👏🌺🌺
@yeshisweet1842
@yeshisweet1842 4 жыл бұрын
ጆኒዬ የኔ ፍቅር ምን ያሀል እደምወድክና እደማከብርክ አታውቅም ዘፈንክ ልክ እደፀሎት ሀሌ የማዳምጠው ቃል የለኝም ስወድክ እንደውም አንዴ መገናኛ አካባቢ መኪና መኪና ውስጥ አይቼክ ለአንተ ሰላም እላለው ብዬ የ በዛ ሁሉ ጭንቅንቅ መንገድ ስሻገር የመኪና እራት ልሆን ፈጣሪ ያተረፈኝ እደዛም ሆኜ አልተሳካልኝም በጣም ነው ግን የምወድክ እብካቹ አድራሻውን ስጡኝና ምን ያሀል እደምወደውና እደማደንቀው ልገረው
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 жыл бұрын
ያሁኖችን ከመስማት እነ ጆኒ በስንት ጣዕማቸው !!
@helentewelde1360
@helentewelde1360 4 жыл бұрын
Hn
@epheratabelay1367
@epheratabelay1367 4 жыл бұрын
እንዴ የ ጆኒ ራጋ ሙዚቃ እኮ የአሁኖቹ ራሱ አይደርሱበትም ምርጥ ነዉ!!!!
@samifikr136
@samifikr136 4 жыл бұрын
ጆንዬ ምርት ሰው ስላየሁ ደስ ብሎኛል ያንተን እና የ ሀይሌ ሩት ሬጌ እየሰማሁኝ ነው ያደኩት በጣም ነው የምወዳቹ 😘😘😘👌👌👌
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
ምን ያደኩት ትላለህ ያረጀሁት አትልም ?
@maqdala
@maqdala 4 жыл бұрын
Great personality.
@muluzeleke8823
@muluzeleke8823 4 жыл бұрын
ጆዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ጆኒ ምርጥ ድምፃዊ ስወድሕ አቤትፀጉርሕ እንዴት ነው የምታበጥረው
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 4 жыл бұрын
Wow jony Raga nice seen you u r the best
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@adyarega101
@adyarega101 4 жыл бұрын
amazing personality 😍
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 4 жыл бұрын
Jonny very talented person!
@josephkahsay4095
@josephkahsay4095 4 жыл бұрын
Johnny raga best singer good to see u
@ephremgeberegzibher96
@ephremgeberegzibher96 4 жыл бұрын
God bless you long life.
@tigestalemayehu2995
@tigestalemayehu2995 4 жыл бұрын
ጆኒዬ melesh selayehuk desbelognal 90's lijoch
@teddygetanehtube
@teddygetanehtube 4 жыл бұрын
Wow seifu zare yimechek jhonny ragga betam mfelegewn sew nw interview yarekew
@ppok1076
@ppok1076 4 жыл бұрын
Jonny ragga respect 💚💛❤️
@ednashambl2537
@ednashambl2537 4 жыл бұрын
ዘፈን በእናተ ጊዜ ቀረ አድናቂህ ነኝ ምርጤ
@user-cm8xl9bb3z
@user-cm8xl9bb3z 4 жыл бұрын
ሴፍሻ በናትህ የታሜን ልጆች አቅርብልን እስኪ የታሜን ልጆች ማያት የሚፈልግ
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 4 жыл бұрын
ጆኒ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤
@yonione8546
@yonione8546 4 жыл бұрын
ጆኒየ my fav Singer
@yenovelyilma9655
@yenovelyilma9655 2 жыл бұрын
You are the best 😍😍😍
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ስላየውክ ደስ ብሎኛል ጠፍተክ ነበር ጆ ያንተና የሀይሌ ሩት ራስታ ይመቸኛል
@ethioclimax7324
@ethioclimax7324 4 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህ ሀይለየሱስ ፈይሳን አቅርብልን በጣም ነው ምንወደው
@selenahelu6099
@selenahelu6099 4 жыл бұрын
My first celebrity crush 🥰
@babati-ow9js
@babati-ow9js 4 жыл бұрын
Jonny betam new mewedew....habeshawey 90's and shefetaw libu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@babati-ow9js
@babati-ow9js 4 жыл бұрын
Er le eney yemegemer regiy selehone new thanks
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@babati-ow9js subscribe enderarge konjo
@negaeth
@negaeth 4 жыл бұрын
one of My Favorite... Joni Ragga
@ayimenruka2327
@ayimenruka2327 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@bmeberhe3201
@bmeberhe3201 4 жыл бұрын
His the one!!
@Kiki-uf5ub
@Kiki-uf5ub 4 жыл бұрын
John I like it the way you talk
@metimaranata1940
@metimaranata1940 4 жыл бұрын
ሀበሻዊ ዊ ነች እቺ ልጅ ለካ💃🏽💃🏽ጆኒ 🔥🔥🔥🔥
@melmel4857
@melmel4857 4 жыл бұрын
My God where have you been Joni ? miss you much Joni
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 4 жыл бұрын
ጆኒዬ ጠፍተህ ነበር እንኳን አየንህ ❤️❤️
@foziimohammed5638
@foziimohammed5638 4 жыл бұрын
Johnye ewnet hulem adddiiisss gerami neh mechem atselechim
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
እንክዋን እግዚአብሔር አተረፈህ
@teddywendmu9877
@teddywendmu9877 4 жыл бұрын
ጆኒ ምርጥ ሰው
@degmosoule1263
@degmosoule1263 4 жыл бұрын
like jony raga wow atarejim ante mejem
@Koki1993
@Koki1993 4 жыл бұрын
I am glad you came back Jonny. I missed u. I can't believe your album was released 15 years ago. Wow. I still listen to it as if it was released yesterday. Can't wait for your new album. xoxo
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
He is very mature. He needs to come up with new reggae music.
@hana-dy3in
@hana-dy3in 4 жыл бұрын
I missed u Jonny ❤❤❤
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 4 жыл бұрын
my life time favorite jonny
@alsabetalsabet1623
@alsabetalsabet1623 4 жыл бұрын
Jon zarame ende adise yedemetale befekr adise sera entebekalne👏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ጆኒ ስወደው ሙዚቃው በጣም አሪፍነው
@onelove7063
@onelove7063 4 жыл бұрын
Big ups joni!!!!!
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
ምርጥ ስው ጨዋ
@mesikabtiy5338
@mesikabtiy5338 4 жыл бұрын
Happy seeing you 😃
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 4 жыл бұрын
Jonny bro wassup very good confidence 🤜
@nazrawithnazrawith3358
@nazrawithnazrawith3358 4 жыл бұрын
Enkuwan Egziyabher aterfek joniy
@user-mt6rs9kd3i
@user-mt6rs9kd3i 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ጆኒዬ አካሄዱ ደስይለኛል
@ayufitnesslifestye-9332
@ayufitnesslifestye-9332 4 жыл бұрын
Brother Jonny respect ✊ bro
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
ዋዉ ጆኒ እንኳን ደና መጣህ ቁልፉን ስጭኝ እዉነት ግን ፀጉርህ ነዉ?
@user-uh6bu9mx2i
@user-uh6bu9mx2i 4 жыл бұрын
ጆኒ ምርጥ ስራ
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
ጆኒ እንክዋን ደና መጣህ
@haylehayle7076
@haylehayle7076 4 жыл бұрын
J I love respect bro 👉♥️♥️🙏🙏
@ferewaynisheferawe1366
@ferewaynisheferawe1366 4 жыл бұрын
እውይ ስወደው እኮ 😘😘
@mintt8529
@mintt8529 4 жыл бұрын
He is so cool
@bezayegirma4542
@bezayegirma4542 4 жыл бұрын
Joniye we love you 🙌🙌♥
@nathanmaya718
@nathanmaya718 2 жыл бұрын
The only person who have a potential to collaborate Ethiopian reggae music with rap ….. still listen to him …. Jonny the legend
@antenehamare3549
@antenehamare3549 4 жыл бұрын
ጆኒ በያንስ ሲንግል አረ ሲንግል
@user-kr3bm3ig3p
@user-kr3bm3ig3p 4 жыл бұрын
ጆኒ ስወድህ አንደኛ ነህ
@aemeroawoke6121
@aemeroawoke6121 4 жыл бұрын
johnny we miss you man
@fikermehari3522
@fikermehari3522 4 жыл бұрын
Johnya nice to see you ❤😍💞🎵
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 365 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 36 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,1 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 10 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 12 МЛН