እውነቴን ነው … ቲያትር መስራት እንፈልጋለን ሲሉ ደሀ መሆን ትፈልጋለቹ ነው መልሴ … ተወዳጅዋ ተዋናይት ሀረገወይን አሰፋ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 227,513

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

እውነቴን ነው … ቲያትር መስራት እንፈልጋለን ሲሉ ደሀ መሆን ትፈልጋለቹ ነው መልሴ … ተወዳጅዋ ተዋናይት ሀረገወይን አሰፋ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 451
@te6635
@te6635 Жыл бұрын
እንደ ሀረገወይን አሰፋ አይነት ሰው ሽልማት አንዴ ነው የወሰድኩት ሲል እንደመስማት የሚያሳዝን ነገር የለም... ለኛ ጀግናችን ነሽ ሀረግ
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
ጥሩ የህይወት ምክሮችን የምትፈልጉ ወደኔ ቻነል ጎራ በሉ 🙏🏽💜
@BeZema7783
@BeZema7783 Жыл бұрын
Sefu ale ayidel indelefelef😃😝
@soltube571
@soltube571 Жыл бұрын
የ 90ዎቹ ትዝታ ሀረግየ እንወድሻለን /አለማየሁ ታደሰ ጋር ፊልም ብትሰሩ ደስ ይለኛል !
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Жыл бұрын
ቢሰሟት ... ቢሰሟት ... አትጠገብም ምርጥ አርቲስት ነሽ ሀረግዬ !!!
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ግሩም የማትጠገብ የሀረግ ወይን ናት፤ መሰለኝ ፧ 🤔
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Жыл бұрын
እውነትም እያደር የምትጥምና የምትጣፍጥ የሀረግ ወይን ናት ... ዝም ብላ ስታወራ የምትተውን ነው ምትመስለው ሀረገወይን አሰፋ ኑሪልን አቦ !!!
@hiwottaye2780
@hiwottaye2780 Жыл бұрын
አትጠገብ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ብዙዎች ምናደንቅላት ድምጿ እና ችሎታዋ ለትወና ተሰታለች የምር በጤና ቆይልኝ ሀረግዬ😍😍😘
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 Жыл бұрын
ሀረግዬ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለሁ የኔ አክባሪ ታስታውሻለሽ አንድ ሆቴል ምሳ ልንበላ ገብተን እጅሽን ልትታጠቢ ገብተሽ ሁለት የሀገር ባህል የለበሱ ሴቶች ( እናትና ልጅ ) ነኝ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍሳቸውን ይማር የናትሽን ስመጣ አያለሁ ቲያትሩን ባገኝሽም ደስ ይለኛል 😊
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
እንደሐረግ አይነት ምርጥ ተዋናይ ማግኘት ከባድ ነው በዛ ላይ የፀባይ እመቤት ብዙ ሽልማቶች ይገቧት ነበር በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ ❤
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
ድምፅሽን"ስወደው"ሐረግዬ😘❤
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Жыл бұрын
እኔም
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😂😂😂
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
@@hareg373 😀😀😍
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
@@alem502 😍😘🙏
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
ሀረግዬ ስወድሽኮ💖 እኔ በደንብ የማቅሽ በፊልም እና በሬዲዮ ድራማ ነው 👍👍👍👍
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Жыл бұрын
ሀረግዬዬዬዬ; ስላንቺ ለመናገር ቃላት ያጥሩኛል። በቃ ሙሉ ሴት ነሽ!...ወይኔ ድምፅሽ!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🥰
@user-kb9zn2js6m
@user-kb9zn2js6m Жыл бұрын
ውበትን ፍለጋ አልረሣውም ባንቺ የወደድኩት ድራማ
@ayenabebawalelegne5094
@ayenabebawalelegne5094 Жыл бұрын
D/R ወዳጄነህ ማህረነ ይጋበዝ የምትሉ ላይክ
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
The most talented loved beautiful artist ❤❤❤
@wondwossen109
@wondwossen109 Жыл бұрын
ሐረጋችን እንኮን ትያትር ወይም ፊልም ሰርተሽ ቀርቶ በዚህ ቃለ መጠየቅ እንኮን ኢነርጅሽ ይጋባል :: የተፈጥሮ ስጦታሽ ይለያል ::ታድለሻል :: ❤
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e Жыл бұрын
ውይ ሀረግዬ የምወዳት የፊልም ተዋናይ ተይ ተመለሱልን እናተ💓💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 Жыл бұрын
ሃረግዬ እንወድሻለን ድምፅሽ በጣም ይለያል ሰይፉ እባክህ ኤልሳቤት መላኩን ጋብዝልን
@user-zr9uh1bs3w
@user-zr9uh1bs3w Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@asnakeayano1733
@asnakeayano1733 Жыл бұрын
M
@hb6990
@hb6990 Жыл бұрын
ይገባታል የልጅነታችን ድምቀት
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
she is a great artist of all times ! Yes ምርጥ አርቲስት ነሽ ሀረግዬ !!!!!!
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
አማላዩ በምለው ፊልም ላይ ደስ የምል ብቃት አለሽ ወድጀልሻለሁ ❤❤
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
I love Haregewoin!! Great actress of all time!!!
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
ሐረግዬ ስወድሽ እኮ ድምፅሽ ጉደኛ ነው ሁሌ በሸገር ሬድዮ የምታቀርቢያቸው አጫጭር ድራማዎቹን አደምጣለሁ እዚሕ ዲሲ ጠዋት ጠዋት ነው የሚተላለፈው ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሃረግዬ ምርጥ ሰው ተባረኪ ለምልሚ አክባሪሽ ነኝ እግዚአብሔር ያፅናናሽ የተራ ጉዳይ ነው ሁላችንም ወደዛ ነን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ እጅግ የምትደንቅ የምትገርም አርቲስት ነሽ ሀረግ ሁለት የሚሆን የመድረክ ትወናሽን ተመልክቼአለሁና በጣም ጎበዝ ድንቅ ጀግና ተዋናይ ነሽ ሁልጊዜም።
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 Жыл бұрын
አይገርምም ሰይፉየ ጁልያምእኮ ሎተሪ ደርሷት ያውቃል ሀረግየ በጣም ሲበዛ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሄር ሰላም ጤና ይስጥሽ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
ሀረግዬ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽ ድምፅሽ ጨዋታ አዋቂነትሽ አተዋወንሽ ብቻ ምርጥጥጥጥጥጥጥ እና ተወዳጅ እንቁአችን ነሽ ❤❤ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ
@Libanos
@Libanos Жыл бұрын
Seyfu you become very matured and lovable person I didn’t know you this way before brother well done keep it up much respect for you
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Жыл бұрын
ታላቋ ተዋናይት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@eyobmamo5239
@eyobmamo5239 Жыл бұрын
በሬድዮ ድራማ አተዋወንሽ በጣም አደንቅሻለሁ። በተለይ ከፍቃዱ እና አለማየሁ ጋር ...
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ሀረግየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ድምፅሽን በሬዲዬ ድራማ መቸም አልረሳውም
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
የቀን ቅኝት ላይ ትዝ ትለኛለች እኔ እራሱ
@selamselam8098
@selamselam8098 Жыл бұрын
ሀረግዬ ብዙ ሰዎች ትመስያታለሽ ይሉኛል በመልክ በተግባርም አንቺን ብመስል ደስ ይለኝ ነበር በጣም ነው ምወድሽ የማከብርሽ እንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ኑሪልኝ የኔ ጀግና ሴት🥰
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
ሰይፍሻ እንኳን በሰላም መጣክ በጣም የማደንቃት አርቲስት ሀረግዬ የእኔ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የሬዲዮ ድራማ እና በፊልም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላምሽ ይብዛ ጌታ ይባርክሽ
@selamselina1321
@selamselina1321 Жыл бұрын
ሀረግዬ በፊት ከ 15አመት አካባቢ ብዙ ጊዜ ማኪያቶ እንጠጣ ነበር ካስታወሽኝ የቲያትር ቤቱም ጋርደንም እንመጣ ነበር እሙሉአለም እነፍሬ ሀረገወይን አዜብዬ እረ ጠፋፉብኝ ስማቸው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ናቸው ጉርሽ እግርሽና እጅሽ ያምራል ማስታወቂያ የጥፍርቀለምና የፀጉር ቅባትና ቀለም ማስታወቂያ ስሪ እያላችሁ ስትሉኝ ነበር
@melatkasshune1390
@melatkasshune1390 Жыл бұрын
ሀረግዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፅሽን እየሰማው ነው ያደኩት በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ በርችልን አትጥፊ ለተተኪው መምህር ነሽ
@addisalem1225
@addisalem1225 Жыл бұрын
ተባረኪ! እድም የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው። የሰይፉ እናት አዎ አንቱ ማለት አለብሽ
@djbinita
@djbinita Жыл бұрын
ሀረግ የምንግዜም ምርጥ አርቲስት ነሽ እንወድሻለን 💚💛❤️
@selamawitfisseha4165
@selamawitfisseha4165 Жыл бұрын
ሀረግ እንኳንም ቆንጆ ሆነሽ አየንሽ ደስ ብሎኛል! ትልቅ አቅም አለሽ ከመድረክ ለመጥፋትሽ የራሰሽ ምክኒያት ቢኖርሽም ወደ መድረክ ብትመለሽ ጥሩ ነው እናንተን በደንብ የሚተኩ እስኪገኙ ድረስ ባትጠፊብን መልካም ነው!
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
ሀረገ ወይን የኔ ጎራዳ የኔ ቆንጆ ... she was my celebrity crush as a child ...happy to see you
@user-kj9hl4wu9p
@user-kj9hl4wu9p Жыл бұрын
My favorite actor all the time how I love her ❤️
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 Жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም ጎበዝ ነሽ... ስለ እውነት በጣም ነው የምወድሽ!!
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j Жыл бұрын
ዋው አረግ በጣም ምርጥ አርቲስት
@haphtom
@haphtom Жыл бұрын
ማርያም እንዴት ነዉ ምታምረው😍❤
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
ውይ ሃረግዬ የኔ የቅርብ ሰው ነው የምትመስይኝ ሁሉነገርሽን ነው የምወድልሽ በጣም በተለይ ያነጋገር ለዛሽን ድምጽሽን ስወድሽ ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
የመማር ሁለነገርሽ መልኮም ሁለነገርሽ እዉነት ነዉ የምትናገሪው የኔንግሥ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ሀረግይ እኔ በጣምነው የምወድስ እውነት ትያትራሽን በአካል ባላይሽም በቲቪ በእራዲዮ አውቅሻለው የ90,S ነን እወድሻለው❤
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Жыл бұрын
በእይወቴ ቲያትር አይቼ አላቅም ግን አርግን ስለምወዳት ቅዳሜ ከባለቤቴ ጋር እናየዋለን አርግ በርቺ ለልጆቿ ቅድሚያ የምትሰጥ እናት አከብራለው ብዝዎቻችን ለልጆቻችን ስንል ከምንወደው ሙያ ተገለናል አላህ በነሱ ጥሩነት ይካሰን አርግ በርቺ።
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f Жыл бұрын
ውይይይ ሀረግዬ የኔ ሴት የኔ ደርባባ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@dagemassefa1352
@dagemassefa1352 Жыл бұрын
#ሀረግዬ እልፎች በምድር ቆይታቸው እንዲኖራቸው የሚሹት ነገር ግን በቀላል የማይገኝ ሰማያዊ መባረክ እና የሰብአዊነት ጥግ ሞልቶ የተረፈልሽ ድንቅ እናት ፣ ልዩ ሰው ነሽ። በቅርብ ዘመኔን ሙሉ እያደነኩሽ እያከበርኩሽ እንድኖር ማንነትሽ ያስገድደኛል። ፈጣሪ መኖሪያና ማረፊያሽን ያብጅልሽ፣ልጆችሽን በጥበብ ይባርክልሽ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
ሐረግዬ ለኔ ምርጥ ብቻ ሳትሆኚ ጉደኛዋ ብዬሻለው ሁሉነገርሽ ምርጥ ውብ ጀግና ሴት ነሽ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ትወናዋንስወድላት በተለይድምፅዋ በጣምነውእምወዳት ሀረገወይንአሰፋእና መስታወትአራጋው ድምፃቸውይለያል
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
She is absolutely an icon and Classic !!Really love her beauty with her mannerisms!
@sebeleasrat2028
@sebeleasrat2028 Жыл бұрын
Interesting She is free & comfortable To talk that makes me to follow the Interview until the End Thank u
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
ሀረግ በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 Жыл бұрын
ስወድሽ ሀረግዬ የኛ እንቁ 😘
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Hareg yena wed gobez tawanay sewadesh fetari yetabiksh ❤❤❤❤
@marthagebre4617
@marthagebre4617 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምወድሽና ማከብርሽ !!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘😘😘😘😘
@godisgreatdesta9004
@godisgreatdesta9004 Жыл бұрын
I love you my childhood artist 💕 such a beautiful voice I won't forget you❤️
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ ምርጥ የዘመኔ ተዋናይ ነሽ
@myname-hv7xq
@myname-hv7xq Жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት ያልተነገረላት ሴት እድሜ ይስጥሽ😘❤❤
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
Such a beautiful lovely lady! She is really born to be an artist!❤ I would love to see her play if I ever visit Ethiopia! Lovely 🎉
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
one of the best artist ever, life time best artist with elegant character and top performance!
@Wondistudio
@Wondistudio Жыл бұрын
ሀረጊዬ- የገባሽና ፍቅር የሆንሽ አርቲስት ነሽ! ደጋግመሽ ብትሸለሚልኝ ደስ ይለኝ ነበር፣እንደ አንቺ ዓይነቱን ሥርዓት ያለው ተዋናይ ያብዛልን! ትችያለሽ ሀረግ !!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ማንም ካቅም በታች እየሰራ በሚሸለምባት ሃገር ሐረገወይንን አሳንሶ መመልከት እጅግ የሚያሳዝን ነው።
@eyasuazag4963
@eyasuazag4963 Жыл бұрын
ሀረግዬ የኔ ጨዋ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@kidistkidy1735
@kidistkidy1735 Жыл бұрын
በራስ መተማመንሽ ደስ ይለኛል
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
Love this woman!
@abduabdulkadir7621
@abduabdulkadir7621 Жыл бұрын
ዋው ሰይፍዬ ሀርግዬን ከየት አመጣሀት አመሰግናለሁ ሀረግዬ ሰወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 Жыл бұрын
She is one of the best. lots of love 🙌🏽😍
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 Жыл бұрын
የቀን ቅኝት የሬድዬ ድራማ ባንቺ ድምፅ ያስደመምሽን ምርጥ ተዋናይ ጤናና እድሜ ይስጥሽ😍😍😍😍😍😍😍
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f Жыл бұрын
8ቱ ሴቶች የሚል ቴአትር ላይ ነው ልጅ ሆኜ ያየሁሽ መጀመሪያ በጣም የምትገርሚ ተዋናይት ነሽ ሀረግ
@mati_masfootballhighlights4204
@mati_masfootballhighlights4204 Жыл бұрын
በጣም ልዩ አርቲስት ነች
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
አረግዬ ድወድሽ በእናትሽ ከፊልምም ከድራማም አትጥፊ ያሁኖቹ ተዋንያኖች አስመሳይ ናቸው እንደናንተ ሆነው አይተውኑም
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
የኔ ንግስት ትወና አቺጋናት ትለያለሽ የሁልጊዜም ምርጥ ነሽ ለኔ
@wasyhunkazali
@wasyhunkazali Жыл бұрын
ዋውውው የምወድሽ አክቲንግ ከገራሚ ድምፅ ጋር❤
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 Жыл бұрын
እንደኔ ሃረገወይን አሰፋን የምትወዷት like አድርጉ😍
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk Жыл бұрын
ሀረግየ የምር ምርጥ አክተር ነሽ ያንቺን ተከታታይ ድራማ በቴሌቪዥን መስኮት 120 እያየን ነው ያደግነው ረዥም እድሜ ተመኘሁልሽ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Haregeye betam sibeza adinakishna akbarish negn 👍👍💔👍❤️Seifsha ebakih endehareg yalu tawakiwochn akrbln ❤️👍
@mudeyehadera4493
@mudeyehadera4493 Жыл бұрын
ሲጳራዬ ወላሂ እንዴት እንደምወዳት እኮ በጣም የማውቃት በራድዬ ድራማ ነው በተለይ የደውል ድምፆች ላይ።
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj Жыл бұрын
Anema marymni ❤️😍🥰❤️
@netsimesfin
@netsimesfin Жыл бұрын
ውይ ሀርግየ ስወድሽ የደወል ድምፆች እኮ ይለያል ስወደው
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
የኔ፣ቆንጆ፣ጠፍተሻል፣እንኮን፣መጣሽልን፣እኔ፣በደብ፣አውቅሻለሁ፣ጀግናነሽ፣አትጥፍብን፣እንወዳድሻለን
@messymessy6911
@messymessy6911 Жыл бұрын
አንችን አለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ሀረግዬ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
ሀረግዬ ስወድሽ💜
@ProudEthiopia
@ProudEthiopia Жыл бұрын
ስወዳት ❤
@sitotawnekatibeb9545
@sitotawnekatibeb9545 Жыл бұрын
Hareg is simply magnificent.
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ወይ እንዴት እንደ ምወዳት እኮ ሀረግዬ አንዴ ብቻ ነው የተሸለምኩት አለች ያሳዝናል 😥 የኔ ልዩ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@haymitesma3922
@haymitesma3922 Жыл бұрын
ድምጻን ስወደው ❤️
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 Жыл бұрын
ሀረገወይን እንወድሻለን ኑሪልን።
@Fekade_L
@Fekade_L Жыл бұрын
ቃለመጠይቅም ላይ እየተወነች ነው የሚመስለው ❤
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ወይኔ ሀረግ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳት ለአርት የተሰራ ድምፅ ባህሪ 👌
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Wow seyefu meret surprise new Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@mologirma3586
@mologirma3586 Жыл бұрын
የእኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀችሁ 💞💞💞💞🙏💞
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ሰይፉ ፍሬ ህይወትን ጋብዝልን የትያትሩ አንዱ አካል ናት የልተነገረላት
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
ጥሩ የህይወት ምክሮችን የምትፈልጉ ወደኔ ቻነል ጎራ በሉ 🙏🏽💜
@tariku1112
@tariku1112 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አረግዬ
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
የኔደርባባ እንኳን ደና መጣሽ
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
ሐረግዪ እንዴት እንደምወድሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ሰይፍዬ አመስግናለሁ
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 Жыл бұрын
We love you our talented actress ❤️
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
ሀረግ ሞክሼ ስወድሽ ሀረገወይን አሠፋ ይሉኛል ሰፈር ውሥጥ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ሐረግዬ ስወድሽ በተለይ ድምፅሽ እና ግልፅነትሽ
@user-zc6yt3ie6m
@user-zc6yt3ie6m Жыл бұрын
Hareg is The Most Profilic and Under Rated Great Ethiopian Artist! We Love You and Support You. Long Live Hareg Woyin.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН