በእንባ የተቋረጠው ቃለ ምልልስ..ቪሮኒካ እንባዋን ማቆም እስኪያቅታት ስሜቷን የረበሸው ጉዳይ በአዲስ ፊልም "ቀይ መስመር" መጥታለች ክፍል 1| Seifu

  Рет қаралды 955,436

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 ай бұрын

እናነይን በስንት ውጣ ውረድ ነው የሰራሁት እስከ መታሰር ደርሼ
የአሜሪካው አቀባበሉ አይገባኝም ግን አመሰግናለሁ
በአዲስ ፊልም ቀይ መስመር መጥታለች
በእንባ የተቋረጠው ቃለ ምልልስ..ቪሮኒካ እንባዋን ማቆም እስኪያቅታት ስሜቷን የረበሸው ጉዳይ በአዲስ ፊልም "ቀይ መስመር" መጥታለች ክፍል 1| Seifu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 100
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ከእናትም በላይ እናት ከነድክመታችን ከነሀፂያታችን የምትወደን ድንቅ እናት አለችን ድንግል ማርያም😢😢😢😢ሁሌም የማትለየን
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 8 ай бұрын
የልቤን ተናገርሽ❤❤
@myfano
@myfano 8 ай бұрын
😢😢😢😢 እኔም ባዶ ነኝ ምንም ያለ ቤተሰብ የተፈጠርኩ ግን እናቴ ማርያም አለችኝ
@user-lw6eo9up4d
@user-lw6eo9up4d 8 ай бұрын
በትክክል
@deboamare5171
@deboamare5171 8 ай бұрын
እርስ በርሱ ክላሽ አያረግም?? በርግጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘፋኝነትን አይወድም!! ድንግል ማርያም ትወዳለች ??? ወንጌል ነጻ ያወጣል !! ከዘፋኝነት ያላላቀቀ *ክር* ???? ጌታ ኢየሱስ ያድናል!!! የዮሐንስ ወንጌል 14፥23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
@sofyaali3339
@sofyaali3339 8 ай бұрын
ማንም ሰዉ ለሰዉ የማይነግረዉ ትልቅ ጉዳይ አለዉ ስለዚህ የሰዉን ስሜት ባትነካኩ መልካም ነዉ አይዞሽ❤
@KukuBubu20
@KukuBubu20 8 ай бұрын
True
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew 8 ай бұрын
ሰይፉማ እንጀት መጎልጎል ነው እሚቀረው
@fargatqhwuwuw3619
@fargatqhwuwuw3619 8 ай бұрын
​@@egziabherfkirnew😂😂😂😂😂
@HeyryaNegash-rv6iz
@HeyryaNegash-rv6iz 8 ай бұрын
@@egziabherfkirnew 😂😂
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ!!!! ከእናቶች ሁሉ የምትበልጠው እመብርሃን አለችልሽ ውዴ እርሱዋን ተደገፊ፡እናቴ ብለሽ ጥሪያት መፅናናትሽም የበዛ ይሆናል!!!
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 8 ай бұрын
ጀግና አባት አለሽ ያኑርልሽ እናትዬ❤
@amanteki1066
@amanteki1066 8 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ! ምናልባትም ከእናትሽ ጋር ቢሆን ያደግሽው እንደዚህ አይነት ጥንካሬና ስኬት ላይ ላትደርሺ ትችይ ነበረ ! አይዞሽ እህታችን
@enat9497
@enat9497 8 ай бұрын
ሳህ
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 8 ай бұрын
ትክክል
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 8 ай бұрын
ለማፅናናት እንደሆነ ግልፅ ነው ግን ይህ ሁሉ ቀርቶባት የእናት ፍቅር ባገኛች ኖሮ የእናትን ነገር ከምንም ጋር አታወዳድረእም ያም ስለገባት ነው እንዲህ ከአንጀቷ ክፍት ብሏት ያለቀሰችው ግን ደሞ ጥንክር ብላ እዚህ መድረሷ ያስደስታል ጀግና ነች የራሷን ጉብዝና ነ የሚያሳየው እንጂ እናቷ አብራት ስላልነበረች አይደለም በጣም ንዙ ሰዎች የሚያሳዝን ነገር ላይ የምናያቸው እናት ስለሌለኝ ነው የሚሉ ብዙ አሉ እናት በጣም ታጎላለች
@setegnzemale1505
@setegnzemale1505 8 ай бұрын
😢አይዞሽ ቬሮኒካ ስሜቱ ይገባዋል ባንች ቦታ የሆንን ሰወች😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን
@nivinehabach129
@nivinehabach129 8 ай бұрын
Ayezosh😒
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 8 ай бұрын
Beyhedechebet selenatwa metfo neger mawerat atakomm, enat legwan beftum atetelam
@danaytabraham4240
@danaytabraham4240 6 ай бұрын
እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ሁልጊዜ ነው ማለቅሰው😭😭😭😭😭
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 8 ай бұрын
የኔ እህት የግል ህይወትሽን ለማንም መናገር አይጠብቅብም ከናትሽ በላይ ድንግል ማርያም አለችሽ የኔ ህይወት አሳዘንሽኝ ማርያም አታልቅሽ እምባሽን ታብስልሽ ተያቸው ካልፈልገችሽ ተያት አባትሽን ይይኑርልሽ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 8 ай бұрын
መሳቅ መጫወት መንቀልቀል የሚወዱ ሰዎች ውስጣቸው ትልቅ እመም አለው 😢አይዞሽ የኔ ቆንጆ ስለእናት ጥሩነት ፍቅሯን በምታበት ሀገር ላይ እንደዚ አንድ አንድ ሲኖሩ ህመምሽ ግልፅ ነው ብቻ እራስሽን ጠብቂ በጣም ስራ አብዝተሽ ድካምሽ ፊትሽ ላይ በደንብ ይታታያል
@yoniegreat8359
@yoniegreat8359 8 ай бұрын
Eexactly
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 7 ай бұрын
እውነት ነው ጌታን እንደሚስቅ ሰው ልብ የተጎዳ ሰው የለም እኔም ከዛ ውስጥ አንዷ ነኝ😢
@genayal4277
@genayal4277 8 ай бұрын
መልካም ልጅ ነሽ ለአባትሽ ትልቅ ክብር አለሽ ተባረኪ ሰው የሚለውን አትስሚው ስለናትሽም ካልፈለገችሽ አትጨነቂ አሁን ታዋቂ ስትሆኚ እራስዋ ትፈልግሻለች በርቺ አይዞሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ
@user-xh6pi9pt4t
@user-xh6pi9pt4t 8 ай бұрын
😂I’m crying too Veronica
@merryshow4702
@merryshow4702 8 ай бұрын
Exactly
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ታዎቂም ሆና አልፈለገቻትም ችግሩ እሱ ነው
@mahlettamene3690
@mahlettamene3690 8 ай бұрын
My beautiful sister I have your story you are not alone but you are very lucky your Dad is around please enjoy him and do what he wants him to do for him I have your story sadly but my Dad passed away
@bemnt2187
@bemnt2187 8 ай бұрын
የኔ እናት ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢
@luwammoges1303
@luwammoges1303 8 ай бұрын
ቬሮኒካ ምንም አላጠፋሽም ሁሉም እናቶች እናት ለመባል አይገባቸውም። አንዳንድ እናቶች ስሙ ራሱ አይገባቸውም። የተጎዳሽው አንች ነሽ ❤
@Tsedi20112
@Tsedi20112 8 ай бұрын
በትክክል እናት ሁሉ ስለወለዱ እናት ናቸው ማለት አይቻልም እኛ አገር እናት እናት ናት የሚሉት ነገር አይገባኝም
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 8 ай бұрын
ወላሄ ልክነሽ ግን በዙ ሰው ይሄን ስሜት አይርዳውም ግን እናት እሜለው እማይገባቸው አሉ ከኔ እናት ጀምሮ
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 8 ай бұрын
ላባትሽ ያለሽ ክብር ❤❤እኔ ባባቴ ቀልድ የለም ምንም ይሁን ምን አባት አባት ነው የኔ ውድ❤ እድሜና ጤና ይስጥልሽ።
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 8 ай бұрын
የእኔም እናት ከዚች ሴት ጋር እናት ትባላለች 😢😢 እናቴዬ ረጂም እድሜ ኑሪልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@BelaynehAssefa-oi9wg
@BelaynehAssefa-oi9wg 8 ай бұрын
ቪሮኒ አውነት ለመናገር በጣም አሰተዋይ ብረቱ መልካም ልጅ ነሽ በርች ።
@kasutube8310
@kasutube8310 8 ай бұрын
አያቹሁ የቤተሰብ መለያየት ለልጆች ጠባሳ ይጥላል😥😥😥😥 የኔ ጀግና ሴት ዝም በይ እማ ሁሉም እናት እናትናቸዉ አያስብልም😥😥❤
@glory1433
@glory1433 8 ай бұрын
ልክ ነሽ ሁሉም እናት እናት አይደለም እኔም እናቴ በምላት ሴት ብዙ ስለተጎዳሁ 😭😥😞
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 ай бұрын
😢😢😢አጀብ
@Aste221
@Aste221 8 ай бұрын
እፍ ሰንት አይነት እናት አለ😢 እናቴ ይቅር በይኝ የኔ ውድ እናት እወድሻለሁ ለልጅ ስትይ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናቴ❤
@biteyshow5629
@biteyshow5629 8 ай бұрын
ለምታስፈልጊው ለአባትሽ ኑሬለት የማይፈልግሽን ስትፈልጊ ጊዜ አትፍጂ የሆነቀን ሁሉም ይገባታል ጠንካራ ልጂ ነሽ በርቺ የኔ ውድ❤❤❤
@user-pu8mt7ty4o
@user-pu8mt7ty4o 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ቪዬ ምርጥ እናት አለችሽ እቅፍ ድግፍ አርጋ የሳደገችሽ ደግል ማርያም አለች❤❤❤ ለአባትሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ🙏🙏🙏
@ermiasgenenew5482
@ermiasgenenew5482 8 ай бұрын
, Pp p 0. V ,. X z p, / ., , , G, , ,. & 😅❤ .,, G , ,,P.,,., , V,. ., , 😢
@tinabeke7223
@tinabeke7223 8 ай бұрын
ቬሮኒካ ትልቅ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ። ስራሽን ስሪ ስለሰራሽ ነው ይህ ሁሉ የሰው አይን የገባሽው
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 ай бұрын
😢😢😢 በዚህ ደረጃ ማዘን መረበሽ በጣም ያሳዝናል!!!የቤተሰብ አለመስማማት በልጆች ላይ ትልቅ ችግር ነው የሚፈጥረው ብትለያዩ እንኳን ልዩነታችሁ በልጆቻችሁ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ትልቅ መስዋት ክፈሉ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 8 ай бұрын
የሠው ልጅ ለብሶ ሲወጣ ምንም ችግር የሌለበት የሚመስለን የሠውን ቁስል የምትነካኩ ሠዎች እረፋ!!!!እግዚአብሔርን መውደድሽ እውቅናን ለአምላክ መስጠትሽ ጥሩ ነገር ነው!!!በዚእ ድምጽ መዝሙር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ez8gd8zx6x
@user-ez8gd8zx6x 8 ай бұрын
ቪኪ በአባትሽ ይሁንብሽ ይሄ የግልሽ ህይወት ነው ለማንም ለማስረዳት አይጠበቅብሽም ልጅ ስለሆንሽ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@raddanitube
@raddanitube 8 ай бұрын
አይዞሽ እሺ ሰው ይህን ችግርሽን አልተረዳም ነበር❤❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ
@raihanaliwa4296
@raihanaliwa4296 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mhireta8102
@mhireta8102 8 ай бұрын
Amennn
@kidist1705
@kidist1705 8 ай бұрын
አሜን❤
@meronsemere3236
@meronsemere3236 8 ай бұрын
Amen❤
@user-ks7jm4yl2c
@user-ks7jm4yl2c 8 ай бұрын
አሜን ፫
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 8 ай бұрын
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ብዙ ህመም አለበት ፈጣሪይ ለአባትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የምን ማልቀስ ቆጆየ❤
@Yumie4you
@Yumie4you 7 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@user-jy2py8ry6k
@user-jy2py8ry6k 7 ай бұрын
Amen
@fekeryene213
@fekeryene213 8 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍ እኔም ልብ ውስጥ ያለ ቁስል ነው 😢😢😢ያለ እናት ማደግ ከባድ ነው የምር እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ግን ሞት ወሰደብኝ አባቴን😢😢 አሳልፍለታለው ብዬ አረብ ሀገር በሰው ቤት ልጅነቴን ሰውቼ ሰርቼ ሳላየው ሳላሳልፍለት የምወደው አባቴን ሞት ወሰደብኝ አባት እኮ ልዩ ፍጥረት ነው 😢😢😢አባታቹ በህይወት ያለላቹ ተንከባከቡት በእውነት
@KmkKnjg-xd4yh
@KmkKnjg-xd4yh 8 ай бұрын
የውስጥን እሳት የሚመቆው እኛኑ ነው ያረብ 😢የተሻለ ሀጉር ያርግላቸው ላባቶቻችን
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሼ 😭😭😭😭😭 አባትሼ ሼ አመት ይኑርልሼ
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 8 ай бұрын
Amen!!!
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 8 ай бұрын
እምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ ገርሞኛል ወደድኩሽ እግዚያብሄር ለተመኘሽው ያብቃሽ እረፍት እርሱ ነው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthaethio3211
@marthaethio3211 8 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር አባትሽን እረጅም አመት ያኑርልሽ
@ef6079
@ef6079 8 ай бұрын
የአባትሽ ምርቃት ነው ይሄንን ክብር ያሰጠሽ አንችም ስርአት አለሽ በርቺ ሰው ይወድሻል ለፍተሻል ውብብ ነሽ በርቺ❤❤
@azebe858
@azebe858 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ለመውለድ ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል ምንም እንዳይሰማሽ የኔን ታሪክ ያወራሽ ነው የሚመስለው ለአባትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይፅጥልን ክብር ለአባቶች
@zola3464
@zola3464 8 ай бұрын
የኔም ታሪክ ነው 🥺
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ቬሮኒካ😢😢 እንኳንም ፈጣሪ ታሪክሽን ቀየረዉ ይገባሻል አባትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ
@SINTAYEHUBEDILU
@SINTAYEHUBEDILU 8 ай бұрын
በርቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም ነው የምንወድሽ ግልጽነትሽ የዋህነትሽ ሁሉ ነገርሽ
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb 8 ай бұрын
የኔ ውድ እውነት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😢😭😭😭 እመብርሃን ይቅር ትበልሽ እህታችን እግዚአብሔር ወደ ደጁ ይጥራሽ ምኞቴ ይሄ ነው አባትሽንም በእድሜ በጤና ያቆይልሽ🙏🥰🥰🥰🥰
@alainfef176
@alainfef176 8 ай бұрын
😢😢😢😢አባትሽ. እድሜ. ይስጥልሽ. 😢😢እናትሽ. ደሞ. ልብ. ይስጣት. ጨካኝ. ገገማ. ናት
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 8 ай бұрын
ቬሮኒካ በጣም የምውድሽ ❤❤❤❤ ውዴ አግብተሽ ውልደሽ ማየት እንፈልጋለን❤❤ ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ ለአባትሽ እረጂም ጤና ይስጥልን❤❤
@muludegene6121
@muludegene6121 8 ай бұрын
ቬሮኒካ አይዞሽ ፍቅሯ የማያልቅ ወረት የሌለበት የጌታችን የመድሃኒታችንየእየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አለች እሷው እናት ትሁንሽ አባትሽንም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልሽ እንወድሻለን።አድናቂሽ
@ameleworkabraha8525
@ameleworkabraha8525 8 ай бұрын
Esue ersue gatta biqiwa nawe
@zeaddisababa3583
@zeaddisababa3583 7 ай бұрын
​@@ameleworkabraha8525እናቱ እናታችን ናት የመስቀሉ ስር ስጦታችን! እነ የማርያም ጠላቶች
@user-sl8pn2bh5r
@user-sl8pn2bh5r 8 ай бұрын
አይዞሽ ቭዬሪዬ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካም እናት ሆነሽ በልጆችሽ ለመካስ ያብቃሽ 😢
@tejetube2596
@tejetube2596 8 ай бұрын
ወልዶ የማይፈልግ ወላጅ ይሰውረን 🙏
@hulelisanu5726
@hulelisanu5726 8 ай бұрын
እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገሽ አባትሽ በጤና ይኑርልሽ እናትሽንም ልቦናዋን መልሶ ይቅ መባባላችሁ ደስ ይላል አታልቅሺ 🙏❤️ አንቺ ጀግና ነሽ ላባትሽ
@user-mu6fr2tn6s
@user-mu6fr2tn6s 8 ай бұрын
😭😭😭 የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ሴት ለብዙ ሴቶች አርያ የሆንሽ ካለማንም ድጋፍ የቆምሽ አንቺ ስትስቂ እንጂ ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም ❤❤❤ የለመነ ተራው ደርሶ እንደሚለመን እኛ ሰዎች መች ገብቶን ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የውዱ የተወዳጁ ድምፃዊ የአዳነ ልጅ በጣም ወድሻለሁ የምር 🥰🥰🥰
@user-kp2kj4mj3y
@user-kp2kj4mj3y 8 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ወዳጅ የለም የዘላለም አፍቃሪ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 8 ай бұрын
ዋው!!! ነብስያሽ በጣም ውብ እጅግ እውነተኛና ስሜትሽን የማትደብቂ ግልፅ ሴት ነሽ!! እናከብርሻለን እንወድሻለሁ!! ለብዙ ሴቶች አርአያ የምትሆኝ ጀግናና ድንቅ ሰራተኛ ነሽ፡፡ ከዚህ በላይ ስኬታማ ሆነሽ እንድናይሽ እንመኛለን!! በርቺልን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 ай бұрын
ስታሳዝን በማርያም 😢😢😢💔💔 የተገፋ ሰዉ ቀን ይወጣለታል የኔ ቆጆ መገፋትሺ ጠቅሞሻል 😢😢
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 8 ай бұрын
ስሜትሽን በደንብ አውቀዋለሁ አይዞሽ የኔ እህት❤ብዙ ሰው ለሰዉ የማይነግረዉ ትልቅ ጉዳት አለ: እኛ ሀገር ላይ ደግሞ ወላጆች በምንም ተአምር ጥፋተኛ ናቸው አይባልም፡፡ ሁሌም ጥፋተኛ ልጅ ነው፡፡ ብዙ ልጆች በወላጆች ምክንያት ህይወታቸው ተበላሽቷል፡፡ አንቺ እድለኛ ነሽ የእናት ፍቅር ባታገኝም ስኬትን አግኝተሻል፡፡ ይህን መጥፎ በዓል ቻይው እህቴ
@sabatadesse6771
@sabatadesse6771 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሄር የምትፈልጊው ደርሰሻል አንቺ ጀግና ነሽ ሀይማኖትሽን አክባሪ ፈጣሪ የጎደለሽን ነገር አብዝቶ ይስጥሽ የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ እናቶቻችን ናቸው ❤❤❤❤
@hanihani4932
@hanihani4932 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ አይዞኝ አንዳንድ አባቶች ከናት ይበልጣሉ አዎ እኔ አባቴ ከናቴ የበለጠ ነበር ነብሱን ይማርልኝ በርቺ አባትሽን ተንከባከቢ
@foziyehon
@foziyehon 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስሜትሽ እኔ በደንብ ይገባኛል የኔም ታሪክ ስለሆነ እኔም የእናትን ስሜት ምንም አላውቀውም ለእነዚህ እናቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ምክኒያቱም ይሄ መገለጫቸው ስላልሆነ ያለመፈለግ ስሜት በጣም ከባድ ነው በተለይ እናናናናት ስታደርገው😢
@hanna21samuel
@hanna21samuel 8 ай бұрын
ቬሮዬ አንቺ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነሽ, ከዛም ባሻገር እግዚአብሔር ምን ያህል አንቺንም አባትሽንም ከጎናችሁ አለሁ እያለ ለዚህ ትልቅ ቦታ አብቅቶአቸኃል, አንቺ ያለሽን ዝናና በህዝብ መወደድ ማንም ሰው በቀላል የሚያገኘው አይደለም ይሄ እንዲሆን ያረገው ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው,ሌላው በጣም ልበ ቀና ነሽ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን አይኑአን ማየትም አልፈልግም,እንወድሻለን ❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏😍❤ የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አይዞሽ አባትሽን እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ🙏😍
@user-hp7pv8ji7b
@user-hp7pv8ji7b 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢እፉፉፉፉ የቤተሰብ ፍቅር ማጣታ አንዳዴ ባልወለድ እንድንል ነዉ የሚያደርገን😢😢😢😢እዉነት
@helnatatadele7846
@helnatatadele7846 8 ай бұрын
Ewnetnew yamal
@user-hp7pv8ji7b
@user-hp7pv8ji7b 8 ай бұрын
@@helnatatadele7846 በጣም አቀዋለሁ ስሜቱን ከህመም በላይ ነዉ
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 8 ай бұрын
ማደጓ አላደገች አያቷ አንቀባረው አድጋለች ወሬ አለባት ልጅቷ ለሚዲያ ሽፋን ነው
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
@@Gene-kg1or 🤔
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 8 ай бұрын
ቬሮኒካ ከቅብጠቷ ውጭ የዋህ ትመስለኛለች አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ፈጣሪሽ እየፈተነሽ ወደ ልቦናሽ እንድትመልሽ እያደረገሽ ነው
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
የኔ እናት አታልቅሺ ምናልባት ስላላሳደገችሽ የእንትነት ክብር እማይገባት መስሏት ይሆንናል በክፉ አታስቢው እናት ስለሆነች ጥይኝ ብትያት እንኳን አትጠላሽም:: ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gedag5658
@gedag5658 8 ай бұрын
እናት ሁሌም በመልካምነቷ ብቻ ስለምትገለጽ ክፉ እናት ያለው ሰው ሰሚ የለውም።ያንችን ስሜት የሚረዳው ክፉ እናት ያለው ሰው ብቻ ነው። አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም ሆድ ይፍጀው። እናት ክፉ ስትሆን ደግሞ የክፋቷ ጥግ አያድርስ ነው።
@born2Bekind
@born2Bekind 8 ай бұрын
ትክክል!!!!
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 8 ай бұрын
በትክክል ገልጸሽዋል የደረሰበት ያውቀዋል እናት ከከፋች እሷን የሚተካከል የለም ።
@gedag5658
@gedag5658 8 ай бұрын
@@SoniyaTesfye ማንም የማይረዳልሽ የውስጥ ደዌ
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 8 ай бұрын
@@gedag5658 እውነትን የውስጥ ደዌ ያለፈበት ሰው እድሜ ልኩን እንደታመመ የሚኖርበት 😭😭
@userenter2635
@userenter2635 8 ай бұрын
አይዞሺ🙏 ሁሉም ያልፋል አባትሺ እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገሺ ለአባትሺ እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥልሺ 🙏
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 8 ай бұрын
እኔ በጣም አስደነገጥሽኝ በፈተና ማለፍሽን አትጥይው ጠንካራ ያደርጋል ግን ደግሞ በናት መገፋት ይከብዳል አንች የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ አባትሽን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልሽ በርች ልጄ የመብርሀን ጥበቃዋ አይለይ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 8 ай бұрын
አለም ዝና ሀብት ውበት ጉብዝና ሁሉም አንድ ቀን የምጠፍ ነው እግዚአብሔር በሰጠን ጊዜና ሰዓት ለእርሱ እንኑር ወደ ጌታ ኑ ኢየሱስ ይጠራል
@shitamulatu4502
@shitamulatu4502 8 ай бұрын
ewunet new
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
ወላጆች የልጆች ልብ የማይስበር እየመስላቸው ጥሩ የማይሆን ንግግርን ይናገራሉ የአሁኑ ትውልድ እንጂ የድሮዎቹ ዝም ስለምንል ያልተስሙ ብዙ በደሎች በየቤቱ አሉ መተው ብቻ ነው
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 8 ай бұрын
ልቤ የቆሰለ ነዉ እናትየ የኔ የሁልግዜ ህመም ነፍስሺን ይማረዉ 😢😢😢 ቭዬ አይዞን
@selamselam8098
@selamselam8098 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሻለሽ በሰው ንግግር እንዲች ብለሽ እንዳትሰበሪ አባትሽን ያኑርልሽ
@sewinafasilmamo8635
@sewinafasilmamo8635 8 ай бұрын
ልጅ በናቱ እንዲህ ሲያለቅስ እንዴት ከባድ ነው 😢😢😢
@Applied2010
@Applied2010 8 ай бұрын
አስለቅሰህ አስለቀስከን ሰይፉ ወደፊት እንዲህ ከበድ ያለ ስሜት የሚነካ ነገር ባትጠይቃት ኖሮ ጥሩ ነበር።😭😭😭 ዳሩ ግን ጠንካራ ጎበዝ አባት አላት።
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 8 ай бұрын
ሰይፉ ማስለቀስ ይወዳል
@user-ib3zq4dp9l
@user-ib3zq4dp9l 8 ай бұрын
ባይጠይቃት ደሞ ታብጠለጥሏት ነበር።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 8 ай бұрын
He didn’t expect that she would be this emotional
@ethiotg8213
@ethiotg8213 8 ай бұрын
ሰይፍ ግን በጣም ግፈኛ ነክ በሰው ሀገር እንዲ ታስለቅሳታለክ😭😭😭እኔ ቀበጥ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ አባትሽንም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤
@sisaybelay24
@sisaybelay24 8 ай бұрын
ይድረስ ለቬሮኒካ አዳነ እጅግ በጣም እድናቂሽ ነኝ በሌላ አንፃር በመጠኑም ቢሆን ቀበጥ ትምስይኝ ነበር በሰጠሽው ኢንተርቪው ግን ልቤ በጣም በመነካቱ አብሬሽ አንብቻለሁ ባሳለፍሽው የሕይወት ከባድ ፈተና እራሴንም በከፊል እግኝቼዋልሁ አይዞሽ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ውድ የሆነው እንቺም እንደዛው ጥንካሬሽ ልብዙዎች አስተማሪ ነው ለእንቺ ያልኝ እድናቆት እና ክብር እጅግ በጣም ስለጨመረ ግልገል እንበሲት ብዬሻለሁ መድሃኒዓልም ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ ልጃችን።
@user-oi2cj5cn7t
@user-oi2cj5cn7t 8 ай бұрын
እጅሽ ላይ ይጣላት እሷ ታልቅስ አንቼ ለምን ታለቅሻለሽ ጀግናነሽ ❤❤❤ እኔ አደንቅሻለሁ 👏👏👏👏 ሳቂልኝ
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ሰይፉዬ እናመሰግናለን🙏ቬሮኔካ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይማርሽ🙏
@tzitab8961
@tzitab8961 8 ай бұрын
ቬርየ እግዛብሄር ይማርሽ ♥ የአለፈችበትን ያነሳችሁ አታስለቅሷት ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 8 ай бұрын
she isn't sick
@DanielHaile-ww1ez
@DanielHaile-ww1ez 8 ай бұрын
​@@Tefera-hf8fwhow did you know
@fema8811
@fema8811 8 ай бұрын
i hop you may read this comment Veronica, ቬሮኒካ አንቺ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ፤ ሁሉም ሰው በየቤቱ በየጓዳው ብዙ ገመና አለው፣ ብዙ ችግር አልፏል፤ ሁላችንም ቢወራ አዳዲስና "እንዲህም አለ!” እንዴ የሚያስብል ችግርና ውስብስብ ቤተሰብ ውስጥ አልፈናል፡፡ ሰው ምንም ቢባል የሆነ ነገር ከማለት ወደ ኋላ አይልም፤ ብቻ አንቺ ላንቺም ለሌሎችም በሚስማማ ጥሩ መንገድ ቀጥይ፣ በጣም አደንቅሻለሁ፡፡በርቺ!
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቨሮኒካ ብርቱ አባት አለች ሺ አመት ያኑራሽ በርች እግዚአብሔር ይማርሽ ዋነው ጤና ነው እህቴ😢😢❤
@haileplus
@haileplus 8 ай бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የልብ ቁስል አለው:: ፈጣሪ የልባችሁን ቁስል ይፈውስ ፡፡
@classicphone5908
@classicphone5908 8 ай бұрын
አአይዞሽ ህእት ጠንካራሁኚ 😢😢 እግዚአብሔር ያሻግራል ሁሉም ያልፋል❤❤❤☝
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
Amen 🙏 for that
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ አባትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልሽ ❤
@Ekram317
@Ekram317 8 ай бұрын
ለካ ሁሉም ሰው ከላይ ደህና ቢመስልም በውስጡ ብዙ ቁስል አለው💔🥺
@ekram0007
@ekram0007 8 ай бұрын
አይዞኝ የኔ ቆንጆ ሁሉም ቤት ችግር አለ እንዲህ አደባባይ ስለማይወጣ ብቻ ነው። አይዞኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው።
@unknown3622
@unknown3622 8 ай бұрын
እናት ስለወለደች ብቻ እናት ልትሆን አትችልም።እናቴ እስካሁን የትም ስንሄድ እህቴ ናት ትላለች አይዞሽ በርቺ ያንቺ ታሪክ የብዙ ሰው ታሪክ ነው ስሜትሽ የምንረዳሽ ባንቺ ቦታ ያለን አለን። አትሳቀቂ እራስሽ ላይ ትኩረት አድርጊ❤
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 8 ай бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ እህቴ ምትለው
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 8 ай бұрын
ሊገርምሽ አይገባም እሳን ካልከበዳት
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 8 ай бұрын
😢😢😢 ልቤን ነው የነካሽው የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናትሽ እኮ ሰው ነች እግዚአብሔር ለዘላለም አይጥልሽም ።እሱን አጥብቀሽ ያዥ።ለአባትሽ እድሜና ጤናን ይስጥልሽ።አንችንም አቅፎ ደግፎ ይያዝሽ ። Love You konjo ❤❤❤
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 8 ай бұрын
She is extremely open,she said the silent part out loud😊 i can tell she have such good heart 🥰
@yibelamak
@yibelamak 8 ай бұрын
oh yes absolutely!
@talemm
@talemm 4 ай бұрын
May be you can tell us how many girls and mothers her dad has raped and killed when he volunteered to fight in Tigray. So much for the saying… Like father like daughter
@talemm
@talemm 4 ай бұрын
While ur at it, please ask her how many little innocent girls and poor mothers her dad has raped and murdered in Tigray. We all know she proudly told Seifu that her dad had volunteered to fight the genocidal war waged against the people of Tigray
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 8 ай бұрын
ሰው ሲያለቅስ ማየት አልችልም አልቅሳ አስለቀሰችኝ😢😢😢 አዘን ክፉ ነው ልብ ይሰብራል።
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ በጣም ነው የምወድሽ እናነይ በለኝ አሪፍ ስራ ከዚህ በላይ እይታ ይገበዋል ያንች ስራዎች ሑሉም አንደኛ 👌👌
@emiyeee1490
@emiyeee1490 8 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ማማዬ 😢የእውነት ጠንካራ ልጅ ነሽ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የሚፈልግሽ የምትፈልጊው ቦታ እየተከተለ የሚጠብቅሽ የድንግል ማሪያም ልጅ አለልሽ 🙏🏾❤️😢😢
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
የኔ ፍቀር ?? Like seriously 😳🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 8 ай бұрын
@@genetasefa8364 ምን እስበሽ ነው ? እህትን ; ወንድምን ; እናትን እባትን ልጅን ከልብ የሚወድትን ሁሉ የኔ ፍቅር ብሎ መግለፅ እኮ ክፋት የለውም በእኛ በኢትዮጵያውያን ባህል ፍቅርን ክልብ መግለጫ ስለሆነ የቆሻሻዎቹ ባህል በፍፁም እላስበውም !!! ለምን ወደሌላ መተርጎም እስፈለገ ???? የእናትን ፍቅር እጥታ ያደገችን ልጅ እይዞሽ የሚወድሽ ብዙ እለ ብሎ ፍቅርን መስጠትን ወደሌላ መቀየስ እይገባም ይቅር ይበልሽ 😟
@shiferawtekltsadik9028
@shiferawtekltsadik9028 8 ай бұрын
አንቺ ክብር ይገባሻል ምክንያቱም የዚያ የቅን የአዳነ ተካ ልጅነሽ ለእሱም ያለሽ ፍቅር ልዩ ነሽ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 8 ай бұрын
የኔ ማር ቨሮኒካዬ 😢ካንቺ እኩል አለቀስኩ አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እህቴ ልብ ይነካል የእውነት አባትሽን እድሜጤና ይስጥልሽ እናት ነች ክፍ አልላገርም ግን ልቦና ይስጣት ለእናትሽ በርቺ አንቺ
@tedrosgebre7246
@tedrosgebre7246 8 ай бұрын
እህት እየተጠቀምሽ ያለሽበትን ጉብዝናሽን ወጣትነትሽን ዋጋ ለከፈለልሽ ጌታ ስጪ እሄ አለም አታላይነው እህቴ ጭብጨባውም አጀብታውም ያልፋል አትታለይ ሰው አለሙን ሁሉአትርፎ ነብሱን ቢያጎድል ምን ይጠቀማል ? ቀንሳለ ፈጣሪሽን አስቢ ወደነብስሽ እረኛ ወደጌታኢየሱስ ተመልከቺ።እድሜሽ ሄዶ ስትደክሚ ነው የምትዘምሪው ለጌታ የሚገባው ይሄነው ተይ የኔእህት አስተውዪ ጌታ ነብሱንነው የሰጠሽ። አቺ እርጅናሽን ለብዙነገር የማይመረጠውን እድሜሽነው የምሰጪው አስቢበት ጌታይርዳሽ
@hewanadmasu7499
@hewanadmasu7499 8 ай бұрын
Geta yibarkeke
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 8 ай бұрын
ቅዱስ መፅሐፉም ይላል ድመት ልጆቿን ወልዳ እንደምትበላቸው ሁሉ አረመኔ የሆኑ እናቶችም አሉ ኢትዬጲያ ውስጥ።እናት እናት ናት ምንም ብታደርግ ሚለውን አባባል በጭራሽ አልቀበለውም።የእኔ ቆንጆ አሁን የቀደመው ስቃይሽ ይበቃሻል ለማይፈልግሽ ጀርባሽን ሰጥተሽ እናትም አባትም ሆኖ ለለፉብሽ አባትሽ በጤና ኑሪለት።አይዞሽ በጣም አስለቀሽኝ ከምር።
@maab7116
@maab7116 8 ай бұрын
በርቺ እሰከመጨረሻው ከጎንሸ ነን እናትሸም አባትሺም አዳነ ተካ ነው እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይሰጥልሸ ከጤና ጋር ፈጣሪ ምንግዜም ከእውነት ጋር ነው ከተገፉ ጎን ነው የሚቆመው አይዞኝ
@1momona
@1momona 8 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ብዙሓን እናት አለችሽ 🙏🏽 አይዞሽ እናትሽም ወዳ አይመስለኝም ገንዘብ ሲኖረን ክፉ መንፈስ ውስጣችን ይገባና አውሬ ያደርገናል ጠንክሪ እህት እግዚአብሔር ከያዝሽ በቂ ነው 🙏🏽
@godsaves8457
@godsaves8457 8 ай бұрын
🌴🌿☦️💒☦️🌿🙏
@selinahabesha19
@selinahabesha19 8 ай бұрын
የኔ ብርቱ ሴት አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናቴ ብለሽ ጥሪኝ ብላ ትለምንሻለች be strong vero እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🥰
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
አሁንም ታዎቂ ሆና አላለቻትም እናትየው ጠልታት አይመስለኝም ሌላ ሂወት ውስጥ ነች ልጄ ማለት አልፈለገችም ምክንያቶን ፈጣሪ ይወቀው
@user-sm5vs4tp6m
@user-sm5vs4tp6m 8 ай бұрын
ትልቅ ሰው ነሽ ግዴለም የበደሉአችሁን የቅር በሉ ይላል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ግን በዚህ አጋጣሚ ብዘምሪ 🙏🙏🙏🙏
@almazdubale9277
@almazdubale9277 8 ай бұрын
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሺኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሰው ለብልቦ ስሄድ በውስጡ ብዙ ነገር አለው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ወይኔ በሌሊት አስለቀሽኝ ለካስ ይህ ሁሉ ቁስል ይዘሽ ስትስቂ ደስተኛ ትመስያለሽ 😢😢 የኔ እናት ምስኪን
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci 8 ай бұрын
አይዞሽ ቬሮኒካዬ እንኳንም ለዚህ በቃሽ አባትሽንም እድሜ ጤናን ይስጥልሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልሽ ሁሉም ያልፋል በርቺ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
እናትም አባትም እኮ ሲያሳጉ ነው አላፊነታቸውን ሲወጡ ነው ክብር የሚሰጣቸው ያልፈለገቻትን እናት ምን ታርግ ወደሃላ አትመልሳት ቪሮኒካ ጀግና ሴት ነሽ አልፈሽዋል ወደሃላ እንዳታያ ወደፊት ብቻ ተፈትናናል እንደወርቅ እግዛቤር ይመስገን ሁሉ አልፋዋል በርቻ ዛሬ ሁሉም ይፈልግሻል❤❤❤❤❤❤❤
@tinawa56
@tinawa56 8 ай бұрын
ሁሉ ነገር ያምርባታል አለባበስዋም ቅብጠትዋም በርቺ ፈጣሪ በሁሉ አይበድልም አባትሽ በህይወት ይቆይልሽ እሷን ተያት ያልታደለችው እሷ ናት እዚህ ደረጃ የምትደርሺ መቼ መሰላት ፈጣሪ ከፍ ያረጋል እናት የሆነ አባት አለሽ እድለኛ ነሽ በርቺ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 8 ай бұрын
ይቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@sintayhuketama6992
@sintayhuketama6992 8 ай бұрын
አሜን ❤🙏
@wederzerfea9720
@wederzerfea9720 8 ай бұрын
Amen
@ZahraZahra-oh4bo
@ZahraZahra-oh4bo 8 ай бұрын
አሜን
@saragetachew4218
@saragetachew4218 8 ай бұрын
Amen amen ❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 8 ай бұрын
ሰይፉዬ ምናለ ሳርዬን ከዱባይ ቃለመጠይቅ ብታረግልን ሳርዬኮ የስደት የተጎዱትን የምትረዳ አይዧችሁ የምትለን ስናለቅስ እባችንን የምጠርግ ሲከፋን የምታጽናናን እሕታችን ነች ከምሬ ነው ሰይፉዬ እባክሕ
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 8 ай бұрын
እውነትሽን ነው እኔም የቲክቶክ ጔደኛዬ ናት እና በጣም ነው የምወዳት መልካም ልጅ ናት እድሜና ጤና ይስጣት "ከሳውዝ አፍሪካ" ነኝ
@user-mr1zu2zv4h
@user-mr1zu2zv4h 8 ай бұрын
ምንም ቢኖርሽ ብያምርብሽም ብትለብሺም የሚያስለቅስ አይጠፋም ብቻ የምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ
@efoy7624
@efoy7624 8 ай бұрын
ውይ ሰይፍሻ ለምን እንደዚህ አይነት ጥያቄ ትጠይቃታለህ የሰውን ስሜት የሚነኩ ጥያቄዎችን ባትጠይቅ በጣም ደስ ይላል እባክህ 🥲🥲
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 8 ай бұрын
ስታሳዝን የኔ እናት አይዞሽ😢😢😢😢
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 8 ай бұрын
በስመአብ ልጅቷ ስራዋን ነው ምትሰራው ካልተሰራ አይበላም ምን ታድርግ ለሰው ልጅ ደግ ደጉን ተመኙላት መልካም እድል❤❤❤
@user-ke6ui8sw7f
@user-ke6ui8sw7f 8 ай бұрын
የኔ ዉድ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እኔማ ጥሎብኚ ስወድሽ የልብሽን መሳት እመብርሀን ሞልታልሽ ባዉደ ምህረቱ ለማገልገል ያብቃሽ ጀግና አባት ያለዉ እናት አያስፈልገዉም ከዚህ በኋላ ብትመጣስ ብትቀርስ ምን ሊጠቅምሽ እግዚአብሔር አባትሽንና ባች የሚኮሩትን ቤተሰቦችሽን እድሜና ጤና ያድልልሽ
@yemamaye
@yemamaye 8 ай бұрын
እበትም ትል ይወልዳል ተያት ቀረባት አንቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ በመካዱዋ እሱዋ ታልቅሰ ከእናትም በላይ እናት ድንግል ማርያም አለችልሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ከሌለሸ ይልቅ የሰጠሸን ያለሸን በበረከት የሞላሸን እንድታይ ይርዳሸ እኔ በጣም ነው የምወድሸ በራሰሸ ጥረት ነው እዚ የደረሸው ደሞ አምናለሁ ከዚ በላይ ትደርሻለሸ ❤
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 31 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 8 М.
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 39 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 2,7 МЛН
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 3,5 МЛН