Seifu on EBS: ድምፃዊ አብነት አጎናፍር | Abenet Agonafer

  Рет қаралды 275,518

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 жыл бұрын

የፀጉሩ መመለጥ አስጨንቆ ፀጉር ለማስተከል ሀኪም ቤት ሄዶ ስለገጠመው ፣ በአሁን ወቅት ታዋቂና ተወዳጅ ከሆኑት ድምፃዊያን ከሰፈሩ ልጇች ቴዲ አፍሮ ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ከሌሎቹም አብሮ አደጎቹ ጋር ስላሳለፈው ግዜ ፣ ከትዳር አጋሩ ጋር እንዴት እንደተገናኙ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
አዲስ አበባ መርካቶ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ባለትዳርና የሶስት ልጇች አባት (ያብስራ አብነት ፣ ኤልዳና አብነት እና አቢጊያ አብነት) የሆነው የሙዚቃ ዜማ እና ግጥም ደራሲ፣ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ መሣሪያ ተጨዋች እና ድምፃዊ አብነት አጎናፍር “ሱሴ | Suse” ፣ “ማል ና ወያ | Maal Naa Wayaa” ፣ “ማነው ያለው | Manew Yalew” ፣ “አሰታራቂ | Asetaraki” ፣ “የእውነት_መንገድ | Yewunet Menged” በሚሉት ተወዳጅ ሙዚቃዎቹ አድናቆትን ማግኘት ችሏል እንዲሁም በ1995 ዓ. ም “ድብቅ ውበት” በ1999 ዓም “ውለታ” እና አስታራቂ ሶስት አልበሞችን ለአድናቂዎቹ አስደምጧል
Abenet Agonafer Interview @ Seifu Fantahun Late Night Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 186
@salamkonjo3271
@salamkonjo3271 8 жыл бұрын
አብነት አድናቂክ ነኝ ምርጥ ዘፋኝ
@user-pc9bt7mf2h
@user-pc9bt7mf2h 7 жыл бұрын
abnettttttttt የኔ ኣንደኛ ዘፈንህ ሰምቼ ኣልጠግበውም
@user-qs6ew4df8k
@user-qs6ew4df8k 7 жыл бұрын
አብነት በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ሙዚቀኞች መሀል ነህ በርታ
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 8 жыл бұрын
አብነት በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ ምርጥ ሰው ሰይፉ እናመሰግናለን
@mohamadomar128
@mohamadomar128 8 жыл бұрын
አብነት በታም ነው የምወድህ ምርጥ ስው የተረጋጋ አደበት ያለህ ምርጥ ሰው
@radiyaahmed5269
@radiyaahmed5269 5 жыл бұрын
Moham
@fafimahamde8981
@fafimahamde8981 8 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ነው የምታዝናናን አቦ ይመችህ ዋው ሂክማ ከሳኡድ
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 жыл бұрын
ዋው ሴፍሽ ምርጥ ሰው ነክ በጣም አሪፍ አርቲስቶችን ታቀርባለክ ዋው እንደው ሴፍሽ እኔንስ መች ነው የምታቀርበኝ እንደዉ ታዋቂ ባልሆንም የስደት ህይወት ብዙ አስተምሮ አለኝ ለሀገሬ ከበቃሁኝ ካንተ ጀምሮ በጣም እንዳገኘቸው የምፈልግ አርቲስቶች አሉ አብነት አጎናፍር ምርጥ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ
@siketberhan6527
@siketberhan6527 5 жыл бұрын
አብነት ያንተ ነገር ይገርመኛል፡፡ ሁሉም አልበምህ ላይ የራስህ ግጥምና ዜማ ነዉ፡፡ ለሌሎችም ዘፋኞችም እንደምትሠጥ አዉቃለሁ፡፡በዛ ላይ ተስረቅራቂ ድምፅህ፣ ሁሉም ዘፈኖችህ ትዝታ ይጥላሉ፤ ጥልቅ ናቸዉ....ዛሬ ተሠምተዉ ነገ ማይሠለቹ፣ ማይጠገቡ፣ ከልብ የተሠሩ እንደሆኑ እራሣቸዉ ይመሠክራሉ፡፡ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን ዘፈን እሠማ ነበር እና አሁን በጣም ትዝታ አለብኝ፡፡ ድምፅህ አንዳች ሀይል አለዉ.... ልብ ላይ የሚቀር ዜማ፡፡ አንድ የተረዳሁት ነገር አንድ ሠዉ የአንተን ሙዚቃ ስራየ ብሎ ማዳመጥ አይጠበቅበትም...... ምናልባት መንገድ ላይ፣ ታክሲ ዉስጥ ለአፍታ ከአዳመጠዉ በኅላ በሌላ ጊዜ ካዳመጠዉ ...... አንዳች ትዝታ ይመጣል፡፡ ምክንያቱም ድምፅህ ረቂቅ ነዉ፡፡ ስራወችህ ከልብ የተዜሙ ናቸዉ፡፡ በሠዉ አእምሮ የሚኖሩ ህይወት ያላቸዉ ዜማወች ናቸዉ፡፡ ትርጉም ያላቸዉ መልክት የሚያስተላልፉ ግጥሞች ናቸዉ ያዉም በአንተ እጅ የተፃፉ፡፡3ቱም አልበሞችህ አሉኝ፡፡ ምን ይሄ ብቻ ነጠላ ዜማወችህና በህብረት የዘፈንካቸዉ ዘፈኖች በሙሉ አሉኝ፡፡ በቃ አብነት አለበት የተባለ በሙሉ ከመፈለግ ወደ ኅላ ብየ አላዉቅም፡፡ ግን የአንተና የኤልያስ መልካን ቃለመጠይቅ ወይም በአጠቃላይ ስለእናንተ ለማግኘት ለፋሁ፡፡ ግን ብዙማግኘትአልቻልኩም፡፡ ሁለታችሁ ብዙ ያልተነገረላችሁ የሙዚቃ ፈርጥ ናችሁ፡፡ እና ቤተሠቦቸ፣ ጓደኞቸና ጎረቤት ሁሉ የአብነት ሙዚቃ በማዳመጥ ያዉቁኛል....ምክንያቱም ስራወችህ ዘመን ተሻጋሪ ናቸዉ፡፡ ትዝታ ፈጣሪ ናቸዉ፡፡በተለይ 1ኛ እና2ኛ አልበምህ ወደር የለውም(ለኔካለሽ እና ቀዝቃዛ ወላፈን የሚሉት ዘፈን በተለይ በብዙ ሠዉ ልብ የቀሩ ናቸው፡፡) ለወደፊትም በጥሩ ስራ እንጠብቅሀለን....... ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተና ለኤልያስ መልካ......
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወደው የሱ ዘፈን ሰምቸ አልጠግብም 😘😘😘😘
@hiwetilejenatewedirimas4529
@hiwetilejenatewedirimas4529 7 жыл бұрын
Abi sewedih asetaraki ena manew yalew leje yemilew leni yezefenke new yemimeselegn wow arif zefagn nhe anedigna ♥♥
@adyammehari2669
@adyammehari2669 7 жыл бұрын
This show always makes me smile ............
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 6 жыл бұрын
አብነትየ ትዝታየ ስወድህ ዋውው እረ ሰላምህን ያብዛው አቦ
@chainachaina7058
@chainachaina7058 8 жыл бұрын
ሰየፉ እንኮን ሀረረጌ ክልል ተወለድ በጣም አድናቂክ ነኝ
@desalegnminalu1460
@desalegnminalu1460 4 жыл бұрын
Iybalem be bihere maseb gemershe maseb gemerie...
@neymayousef4841
@neymayousef4841 3 жыл бұрын
እረ ሰይፉ በሳቅ ገደልከኝ አብነት ምርጥ አርቲስት
@addialem2211
@addialem2211 7 жыл бұрын
ይገርማል የወንድ ነገር ልጁ ሲወለድ አይጠይቅም ካደገ በዋላ እራሱን ሲችል አባትህ ነኝ ብሎ ይመጣል ይገርማል የወዶች ነገር.....
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Addi Alem እስካሁንም እያሉ ነው በድምብ ልጄ ነው እያሉ ነው
@abebayegle1495
@abebayegle1495 6 жыл бұрын
Addi Alem ይመችሽ ያራዳ ልጅ ያለን ማ ይጠላል
@msabdu9070
@msabdu9070 3 жыл бұрын
በጣም አሳቀኔ . አብነት . አድናቄህ . ሰሆን . ያው ያገር ናፍቆት ስላለብኔ . ባንተ ድምፅ . እረካነበር . አድንቃሃለሁ
@kadaraemrani1235
@kadaraemrani1235 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-xb5hq3yn1p
@user-xb5hq3yn1p 7 жыл бұрын
በጣምነው.ደስያላል አድናቂህነኝ
@user-gy7fr8zb2v
@user-gy7fr8zb2v 7 жыл бұрын
ወይኔ አቢ ትያየን ተያየን ስትል እኔም እደሰይፉ ድክም አለኝ ሰይፍሻ የስራህን ይስጥህ በሳቅ ገደልከኝ አቢም ሰይፉም ስወዳችሁ
@dubaidubai1250
@dubaidubai1250 7 жыл бұрын
ብሌን ብሌንሻ انننس
@user-in3hv9if5r
@user-in3hv9if5r 7 жыл бұрын
ብሌን የሶል የሰሌ አድናቂ انننس kkkkkkk
@konjolove4305
@konjolove4305 7 жыл бұрын
አቢዬ በጣም ነው ያምወድልህ ሁሉንም አልበምህንም
@sgdgniceverynicefhfh2465
@sgdgniceverynicefhfh2465 8 жыл бұрын
egzabhar yibarkh
@makyatvmakya9346
@makyatvmakya9346 7 жыл бұрын
አቢ ያንተን ዘፍኖች በጣም ነው የሚመቹኝ አድናቂክ ነኝ
@azydaphonetastic4449
@azydaphonetastic4449 7 жыл бұрын
Makyaየሻማ እንባ ያኔ ልጅ ሆኜ በብላክ tv ነው ያየሁታ Makya gydxhkojszxgwh
@fafe5433
@fafe5433 7 жыл бұрын
Makyaየሻማ እንባ ያኔ ልጅ ሆኜ በብላክ tv ነው ያየሁታ Makya የስምሽ እጥረቱ kkkkkkkkk
@hawamuhammed3601
@hawamuhammed3601 8 жыл бұрын
ከምር እምባየ አልቆም አለኝ ሰይፉ በሳቅ ገደልከኝ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚሊ ጫውታ አቢ ስውድው በጣም አድናቂክ ነኝ በሳቅ ሞትኩ
@zamzamomar1341
@zamzamomar1341 7 жыл бұрын
Abi wudddd nw amdregak😍😍😍😍😍😍😍 blessu
@sofiasofia2417
@sofiasofia2417 7 жыл бұрын
መአዛ.አለህ.ኤቤ.በጣምእወድሀለሁ
@genetalemu9120
@genetalemu9120 8 жыл бұрын
abeye betammmmm nawu yemawdk ufffffffffffffff men abet lerghe good bless you 😚😚😚😚
@user-ku3qb1ll7p
@user-ku3qb1ll7p 6 жыл бұрын
ምርጥ አርቲስት አብነት አጎናፍር
@solhabsha5795
@solhabsha5795 8 жыл бұрын
wowwww abeya betame Adenakeh nege
@zahraasaid6231
@zahraasaid6231 7 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ በሳቅ አደከምከኝ እኮ
@rahmetjemal8296
@rahmetjemal8296 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አድናቄህ ነኝ አብናት
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 7 жыл бұрын
ይመችህ ማር
@itzuzu233
@itzuzu233 6 жыл бұрын
ውይይይይ ሰይፋዬ አብነትዬ ውዶቼ የዱባይ ውሀ የኔንም ፀጉር አበላሽቶታል ውሀው ሙቀት ነው
@eritrealove7981
@eritrealove7981 3 жыл бұрын
ኣብነትን በጣም ኣደንቀዋለው ። ቀዝቃዛ ወላፈን ላይ ያለችው ሰላም ሆና እምትተውነው ሰው የት ይሆን ያለችው። የሚያውቃት ሰው ካለ ጻፉልኝ።
@mahderyasin8412
@mahderyasin8412 6 жыл бұрын
ufffffffa ስወድህ ምን ይሻለኛል
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 7 жыл бұрын
seyef geine betame newe yemtasekewe
@user-hm4hi2ql2q
@user-hm4hi2ql2q 4 жыл бұрын
ኡፍአብነት የኔአንደኛ
@mioftubintahmedmioftubinta4763
@mioftubintahmedmioftubinta4763 8 жыл бұрын
wowow abinet mirt sew
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 4 жыл бұрын
ስወድህ አብነትየ 😘
@user-hn9dx6mo8m
@user-hn9dx6mo8m 4 жыл бұрын
አድናቂህ፡ነኝ
@bettybetty6863
@bettybetty6863 8 жыл бұрын
abeye wowwww adenake negn yine konjo bereta eshi
@qtrqtrqtrqtrqtrqtr9695
@qtrqtrqtrqtrqtrqtr9695 7 жыл бұрын
ምርጥ
@fozi2ahmd907
@fozi2ahmd907 6 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Abnet betam new yemwodihi
@husniyasultan7090
@husniyasultan7090 8 жыл бұрын
arif nw aba
@smnati5246
@smnati5246 8 жыл бұрын
very nayce
@wakilealhanewalha.wakilene6709
@wakilealhanewalha.wakilene6709 6 жыл бұрын
Abiye siwedik eko beteleyi be oromiga ye Lekekewun zefenihin betam new miwedewu unet ahunim digemilin be oromiga
@blenaddisu423
@blenaddisu423 8 жыл бұрын
nice
@edenkidane3354
@edenkidane3354 7 жыл бұрын
Yeni mare wedded new yemaregeh I am from eriterea
@loveelovee8847
@loveelovee8847 8 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኡኡኡ ተያየን ..ተያየን.ዋውው ድክም አልኩ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
I love this interview, it was full of fun. Abi you made my day
@metakonjo2900
@metakonjo2900 6 жыл бұрын
አብነት ስወድክ
@bsgbag7250
@bsgbag7250 7 жыл бұрын
😍😍😍
@hadeels2913
@hadeels2913 8 жыл бұрын
wow konjooooo wedddddd
@user-ey4xc8rw7r
@user-ey4xc8rw7r 8 жыл бұрын
abnet swedh eko yene marrrrrrrrr wdddddddd
@eyobmulugeta3752
@eyobmulugeta3752 2 жыл бұрын
Wow
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 5 жыл бұрын
አብነት አድናቂህ ነኝ ሰይፉ ደግሞ እስኪ ቤት ያለው ባል ፈልግልኝ
@tsinabylove2644
@tsinabylove2644 7 жыл бұрын
betam now Abenetin yemiwodewu
@tigistesheta7675
@tigistesheta7675 7 жыл бұрын
wow abnet adnakik negn
@baharurameto1562
@baharurameto1562 4 жыл бұрын
አብቹ ገረሚ ጭንቅለት መናው ያለው ውስጤ
@MohamadMohamad-rz6dp
@MohamadMohamad-rz6dp 8 жыл бұрын
a b ምርጥ
@zenetworku1791
@zenetworku1791 6 жыл бұрын
👌👌👌
@zebibamohammed4790
@zebibamohammed4790 4 жыл бұрын
አብነት ምርጥ ሠው
@mioftubintahmedmioftubinta4763
@mioftubintahmedmioftubinta4763 8 жыл бұрын
SEFU BETAM IJHG BETAM NEW MIWEDIK TIRU SEW NEH YAGEREH LIJH WENDIME
@asaanassan6834
@asaanassan6834 7 жыл бұрын
ምንመርዝ መዘዝነውአረንጂ
@solhabsha5795
@solhabsha5795 8 жыл бұрын
seyfu demo hodane Akoselkeg besake
@user-yu2mq1db8t
@user-yu2mq1db8t 8 жыл бұрын
😍😍😍😍😍 sewedewe
@ethoipanurlenglazelamhager5137
@ethoipanurlenglazelamhager5137 7 жыл бұрын
💚💛❤🎤🎶
@buzeybuzey5579
@buzeybuzey5579 7 жыл бұрын
አቤ..ተመቸኝ.ማር
@ayabacala3610
@ayabacala3610 8 жыл бұрын
Ab. Nayis new adisu alibem 👍
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 5 жыл бұрын
Ab mirt betam new yemwedh tchlaleh..... gin yegeremegn interviw lay yayehut lela ab new more wededkuh endawm bertaln dear
@helenhelen5262
@helenhelen5262 8 жыл бұрын
hahaaha Aye seifu. betame tasekalh
@htawbtesfaye6784
@htawbtesfaye6784 8 жыл бұрын
adnakot
@kikeffghii5204
@kikeffghii5204 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምቺት ነው የምትሉኘ
@makiha3885
@makiha3885 7 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ
@addisjamela8974
@addisjamela8974 6 жыл бұрын
abenat yana mert
@hellshotfans9242
@hellshotfans9242 5 жыл бұрын
Betam new miwodeki
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 3 жыл бұрын
Yene nabs indane miwodew yelem iko
@zulfazulfa4590
@zulfazulfa4590 8 жыл бұрын
ሀይ ሰይፍ ግን ከአረብ ሀገር የመጡትን እንተር ቢ ለምን አታረግም ?
@user-ks2yz6jm2x
@user-ks2yz6jm2x 7 жыл бұрын
Zulfa Zulfa ሀየ
@tgalebachew6465
@tgalebachew6465 7 жыл бұрын
Zulfa Zulfa kkkkkkkkkk
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
Zulfa Zulfa እውነትሽን እኮ ነው ምርጥ እና ጀግና ነን የአረብአገር ስደተኞች የኢንተርቪው ዕድል ይሰጠን kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@sadiyaaabdurqadir9240
@sadiyaaabdurqadir9240 7 жыл бұрын
Zulfa Zulfa betekekel mare
@lubabajamal1664
@lubabajamal1664 7 жыл бұрын
kkkk
@mahletawraris4987
@mahletawraris4987 4 жыл бұрын
አብነት❤❤❤❤❤😭😍 😁😁😁😁
@limuyegirma7567
@limuyegirma7567 8 жыл бұрын
😘😘😘👍👍🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@shushu-9944
@shushu-9944 7 жыл бұрын
የፀጉራችሁ መመለጥ እንዴህ ካሳስባችሁ ለምን ቀይ ሽንኩርት አልተጠቀማችሁም??
@Es-gx8xk
@Es-gx8xk 6 жыл бұрын
Shushu -99 አበባ አደይ አበባ አደይ ሞት ለገዳይ ቀይ ሽንኩርት የእውነት ያሳድጋል እንዴ ንገሩኝ እስት
@abrariabrami6435
@abrariabrami6435 2 жыл бұрын
ኣቤ የዜማ ኣባት
@reemaalr9842
@reemaalr9842 8 жыл бұрын
abye konjo yameral
@yashiya1942
@yashiya1942 6 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤
@hayatfdleufatma7587
@hayatfdleufatma7587 7 жыл бұрын
አቡዬ
@bogalechkassa109
@bogalechkassa109 6 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ ቀልድ አያልቅብህ የልጅነት ፎቶው ጬህ ጩህ እያለ ነውይ ሀሀሀ
@ysihakfafi80
@ysihakfafi80 4 жыл бұрын
አብነት የሚገርም ዘፋኝ ነው
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
Abnet twashaleh
@tsehaynuriye6080
@tsehaynuriye6080 6 жыл бұрын
#Ab yan adegna swdih
@eyerusalamkebede6264
@eyerusalamkebede6264 7 жыл бұрын
like
@fahadalmasoudi7435
@fahadalmasoudi7435 8 жыл бұрын
የሚያስቅ ሳይሆን የሚያስለቅስ ነው አይዞህ አቤ እኔም ያንተ ብጤ ነኝ ህመምህ ህመሜ ነው ከቤተሰብ ተነጥሎ ማደግ ከባድ ነው
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
men malth naw abent eko ayatochu gar naw yadgew enge abat ena enat alew selzeh mnem hemem yalbetem abath negn yalut saw tsastew naw bedenb admet
@fahadalmasoudi7435
@fahadalmasoudi7435 8 жыл бұрын
+Sofy Mohamd እንደኔ ልጅ ወላጆቹ ሳያሳድጉት ቀርተው ከአያት አይደለም ከመንግስት ቢታደግ እንኳን በደል ነው።ስላልደረሰብሽ ይሆናል ለማንኛውም ያለፈ አይመለስም እንጅ ወላጅ አባት እያለ በአያት መጠራት እራሱ የህሊና ስብራት ነው ሳያውቁ የበደሉን ወላጆቻችንን ይቅር በማለት እናልፋለን አዲስ ተጋቢዎች ግን ቆም ብላቹ አስቡ እንደምንም ተቸግራቹ እንኳን ልታሳድጉት የማትችሉትን ልጅ አትውለዱ።ጉዳቱን የሚያውቁት ከወላጆቻቸው ተነጥለው የሚያድጉ ልጆች ብቻ ናቸውና!!!!! እኔም ከአያቴ ነው ያደኩት የምጠራውም በአያቴ ስም ነው ስለእውነት ለመናገር ከመፈጠሬ በፊት እንዲ አይነት ህይወት እንደምኖር ተነግሮኝ ቢሆን ኑሮ አለመፈጠሬን እመርጥ ነበር በደል በኛ ይብቃ ወጣት ወላጆች ለልጆቻችሁ ተጠንቀቁ!!!!!!
@fahadalmasoudi7435
@fahadalmasoudi7435 8 жыл бұрын
+Sofy Mohamd ስለአብነት ለመናገር ሳይሆን እንዲ አይነት ርእስ ሲነሳ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው አይነት ሆኖብኝ ነው
@mizamiza8150
@mizamiza8150 7 жыл бұрын
+Fahad Al Masoudi የኔ ማር ስወድህ
@tiamo6029
@tiamo6029 6 жыл бұрын
Abi betam arif lij neh yimeche
@sarabahyulu5705
@sarabahyulu5705 6 жыл бұрын
Abiye siwodik
@neimayejimma5402
@neimayejimma5402 8 жыл бұрын
Abi Sewdeh Eko Adenakih Negn Sefsha ante Beka Mister Megorgor Atewum Aydel
@user-tb3gx1sy1w
@user-tb3gx1sy1w 6 жыл бұрын
እባክ ሴፍዬ አብነትን አገናኘኝ ወይም ስልኩን
@user-od4xs2jh2d
@user-od4xs2jh2d 4 жыл бұрын
ለምን
@muhenaser7712
@muhenaser7712 8 жыл бұрын
wwwwww
@negestiberhan5435
@negestiberhan5435 7 жыл бұрын
ኣድናቅህ ነኝ አብነትትትትት
@kidistsiyoum1761
@kidistsiyoum1761 8 жыл бұрын
abinet siwedih
@OpOp-qf1kj
@OpOp-qf1kj 6 жыл бұрын
lkkkkk
@ahmd6116
@ahmd6116 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አይዛህ አብዬ ፀጉርህ ያጋጥም
@wintahintsa5479
@wintahintsa5479 7 жыл бұрын
waww yeni konjo
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 42 М.
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 25 М.
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 66 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 2,7 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,9 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 7 МЛН