በክብር ላጥ ብሎ መውረድ ይሻላል… እዘምርበታለው እንጂ አልዘፍንበትም ተወዳጁ አቀንቃኝ ውሽንፍር አርጋው ክፍል2 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 49,069

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በክብር ላጥ ብሎ መውረድ ይሻላል… እዘምርበታለው እንጂ አልዘፍንበትም ተወዳጁ አቀንቃኝ ውሽንፍር አርጋው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 73
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 11 ай бұрын
ስለ እናቱ ሲያወራ አስለቀሰኝ 100% የልቤን ነው በትክክል የገለፀው ክብረቴ አልክ ትክክል ብለሀል ወንድሜ ማን እንደ እምዬ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።
@amanuelnegada5288
@amanuelnegada5288 11 ай бұрын
በጣም አሪፍና ግልፅ ተጨዋች ሰው ነህ:: ምንም ዘፈን ባልሰማም ግልፅነትህን በጣም ወድጀዋለሁ:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ ካንተ ብዙ ሊማር ይገባል!!
@akabeka2352
@akabeka2352 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው የተሰማውን እውነት እውነቷን የሚናገር ቅን እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ ።
@user-ku3uv5yd4q
@user-ku3uv5yd4q 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ለክብሩ እንድትዘምር እና እናቱን ድንግል ማርያምን ለማወደስ ያብቃህ የዝማሬ ግጥምና ዜማን እሰራልሃለው ኢዮብ ዘ አንቀጸ ምህረት
@tadla8200
@tadla8200 11 ай бұрын
ደስ የምትል ሰው ገራገር አመስጋኝ እድሜናጤና ይስጥ ለናት ነባሳቸውን ይማራቸው እኔም አባቴ ሙቶብኝ ሁሌም ይፀፅተኛል 40 አመት ወጣት 7 ልጆች አባት ዘጠና ዘጠኝ እፃናት ልጆቹን አፍሶን ሞተ እኛስ በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት ተዛዝለን አድገናል ያባታችን ናፍቆት በላንጂ አዝሎ እራሻ ያረሰ አባት ባንጦረው እኳን ልጆች ሁነን ሳናግዘው ማለፉ ያመኛል ግን ልዑል እግዚአብሔር አይሳትም ነብሱን ይማረው
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 11 ай бұрын
የሚገርም ጨዋና ንጹህ ሰው ነው።ምንም ነገር የማይቀይረው።ብዙ ሰርቶ ግን ትንሽ እንኳ ያልተወራለት።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።ሰይፍሻም የዝናብ ስም ተብሎ የተወራው ነገር ይህን ሁሉ ጨዋታ ይዞ መጣ።እረጅም እድሜ ለውሽንፍር አርጋው።እናከብርሀለን ሰይፍሻ ይቅርታም ልብንና ነብስን ያስደስታል።እንኳን ይቅር ተባባላችሁ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 11 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት 🙏
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp 11 ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ ገና ሰው አቀረብክ-He is Genuine person.I loved him
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z 11 ай бұрын
ግልፅነቱ ደስ ሲል
@ManDaily
@ManDaily 11 ай бұрын
ሰይፍሻ ዕግዚዓብሄር ያክብርልኝ ቴዲ ዕባላለሁ ውሹዬ የቅርብ ወንድሜ ነው ፣ ብዙ የሚነገር የሚወራ ታሪክ ያለው ሰው ነው ፣ የዋህነቱን ዓውቀው የሚቀኑበት ሰወችም ዓሉ ፣ ባለቤቱ ዕጅግ መልካም ሴት ነች። ውሹ ድምፁ ያምራል ግን በቤተክርስትያን ስለቆረበ ዘፈን መዝፈን ዓቁሟል ስይፍሻ ዕናመሰግናለን።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 11 ай бұрын
ማይጠገብ ጫወታ ነበር እድሜ ጤና
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
በጣም ጨዋታ አዋቂ ግልጽ ስው ነው ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና ያለፈውንም አመስግኖ ለሙጪው ደግሞ በተስፋ ለመኖር መዘጋጀት እንዴት ደስ ይላል ረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🏾❤️
@Ehiopan
@Ehiopan 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰዉ ልጆችክን መጨረሻቸዉ ያሳምርልክ🙏
@sarina-zs8io
@sarina-zs8io 11 ай бұрын
Thanks የመጀመሪያ ሰው ድንቅ ሰው ሰከንድ ሀገር q🌹🌹👌
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 11 ай бұрын
እስከመጨረሻ፣ደስብሎኝ ያየሁት፣ፖሮግራም፣እድሜ ጤና ይስጦት።
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 11 ай бұрын
ጥሩ ጊዜን ነበር ያሳልፍኩት በዕውነት ጨዋታ አዋቂ ነህ። ከቁም ነገር ጨዋታህ ደግሞ እና ሊጠቀስ የሚችለው አሜሪካ ሲኖር እኔም የታዘብኩት ሀሳብ እኔንም ሁሌ የሚሰማኝ ስደት ላይ እንዳለን የማይሰማን ስሜት ይገርማል። ስለ ሀገር መጨነቃችንና ህልማችን ሁሉ አገር ቤት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ።
@sarina-zs8io
@sarina-zs8io 11 ай бұрын
አሜን ኖር ኖር 🌹🌹🌹🌹
@staypostive6611
@staypostive6611 11 ай бұрын
ሰይፉ በጣም እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥህ። Tamagn show ላይ ቅሬታ አቅርቦብህ ነበር። ደስ ይላል እየበሰልክ ነው ማለት ነው😮
@HZ-cy6dg
@HZ-cy6dg 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል : ስለ ባለቤቱ የተናገረው ለሚዲያ ድምቀት ሳይሆን : በትክክል ነው የገለፃት በጣም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ሰውም እምታከብር ጨዋ ሰው ነ:
@saratessema9064
@saratessema9064 11 ай бұрын
አቶ ውሽንፍር መልካም ሰው መሆናቸ ሁለ ነገራቸው ይናገራል። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰
@abebaali4790
@abebaali4790 11 ай бұрын
የእራሴን ታሪክ ያወራእ እስከሚመስለኝ አስለቀስከኝ የእኔ እናት ስትሞት 90 ዓመቶ ነበር እናቴን ቀብሬ ከመጣው ኢትዮጵያ አልሄድኩም 4 ዓመት ሆነኝ እናት ሀገር ናት መሽሽጊያ መኩሪያ ነፃነት ናትና በማንኛውም እድሜ ላይ ብትሆን እናት እናት ናትና ነፍሳቸውን ይማር አታልቅስ አይዞህ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 11 ай бұрын
ሳይፍሻ ያልተነገርለት መልካም ነው።
@edutok5850
@edutok5850 11 ай бұрын
የመጀመሪያውን ቪዲዎ ርዕሱን አይቼ ከፈትኩት ስለቁምነገሩ ደሞ ሙሉውን አየኹት ብዙ ተምሬበታለው ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋ ይስጥልን በሙገሳ ማድከም አይሁንብኝና አርቲስት ውሽንፍር ቀና ቀናውን ነው የምትናገረው እንኳን ምርጥ ፕሮግራም እውነት🙏🏽
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z 11 ай бұрын
የምር ደስ ሚል ሰው❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 11 ай бұрын
ሰለ እናቱ ሲያወራ አሳዘነኝ እናት ሁልጊዜም እናት ፈጣሪ ሁሉንም ይወስዳልና ለሁላችንም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጠን አሜን ።
@immigration2009
@immigration2009 11 ай бұрын
honestly speaking, I don’t know his job I don’t know his talent. I know him because of his name and he says right his name is very unique that’s I know him because of his unique name. and he looks like he’s very friendly. Nice to see you bro.
@birktesenay4502
@birktesenay4502 11 ай бұрын
አርቲስት ውሽንፍር ምርጥ ሰው
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 11 ай бұрын
አሜን ሰላም ለሀገራችን ያድለን ❤❤❤❤
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 11 ай бұрын
ህይወትዬ ይገባታል❤ ተባረኩ ዘርህ ይባረክ ቅዱስ🙏🏾
@tamerayehutolla6269
@tamerayehutolla6269 11 ай бұрын
May God bless you and your family.
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 11 ай бұрын
ሰይፍየ የኔ መልካም ውሽንፍር የሰው ወሬ መስማት አልነበረብህም ሰይፉ መልካም ሰው ነው ውሽንፍር ቆንጆ ስም ነው ደሞ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 11 ай бұрын
Weshenfer shouldn't be a human name😅
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 ай бұрын
የእናት ሀዘን ሁሌም እንደ አዲሰ ነው
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 11 ай бұрын
😂😂😂😂I love him❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 11 ай бұрын
May God bless our home❤
@TatiAmeno-je6tt
@TatiAmeno-je6tt 11 ай бұрын
Wow amazing interview
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 11 ай бұрын
እውነት እናት እናት ናት ኦ አምላኬ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥሺ እናቴ ያለአባት አሳድገሺኝ
@rahelayeletafese6434
@rahelayeletafese6434 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ያቀረብከው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 11 ай бұрын
የሰይፉ ድድብና እኮ በጣም ይገርመኛል ። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ጦርነት ቢገጥሙ ወደማን ታዳላለህ ? ምኑ ደንቆሮ ነው?
@mesifaris8245
@mesifaris8245 11 ай бұрын
Menenga yetadelechi mesete nat fetarewan yemetefer man yagenhatali wagaw bezu new yebala libe yetamenebat edelenga nachu yewunet betam kenaw edeze seyamesegenat❤❤ edemechun ede matusala yaderegelachu ketena gare❤❤
@tigistwolderufael9369
@tigistwolderufael9369 11 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰን ቤቱ ሄደህ ጠይቀዉ።plz
@user-dl7wl8tw1z
@user-dl7wl8tw1z 11 ай бұрын
Yewoh sew new lemen tefetenalh melkam sew❤❤❤❤
@emusenafe627
@emusenafe627 11 ай бұрын
ስነስራአቱ ደስ ይላል
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 11 ай бұрын
ደሰ የሚል ጫወታ❤
@mekiyaadem8215
@mekiyaadem8215 11 ай бұрын
Me to I love America
@habviral22
@habviral22 11 ай бұрын
ውሽንፍርና ሰይፋ ተገናኙ 😂😂
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 11 ай бұрын
Wow, He is a genuine person! May God bless him and his family abundantly!
@solomonjima2097
@solomonjima2097 11 ай бұрын
wendimie akistuan agibito ene esun magibat lik new betam kerebebegn
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 11 ай бұрын
safusha did you move to America ? I like you work from H20 ( addis Abeba ).
@hibestessayas104
@hibestessayas104 11 ай бұрын
💚☀️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 11 ай бұрын
*የጋሼ ቅዱሰ (የጋሼ ውንሽፋር) ጨዎታ አይጠገቤ ነው አፍን ከፈቼ ነው የሰማዎት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ መዝሙር ላይ ደግሞ እንጠብቃለን *(ጋሼ ቅዱስ)
@trufatargaw593
@trufatargaw593 11 ай бұрын
😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@mariabekel9985
@mariabekel9985 11 ай бұрын
Arif engeda
@blueblack8827
@blueblack8827 11 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ሃገር ውስጥ ትንሽ ኮሽ ባለ ቁጥር የሴይፉ ወደ አሜሪካ ወፈርጠጥ ነው
@FanoMamo-ex9cl
@FanoMamo-ex9cl 11 ай бұрын
Seyfu Gedayou Leka Ante neh Azmriwochen Beberchiko Enten Eyatetah Yechreskachew Ante Shntam Melata Gezehen Tebeq!
@MerhawitTadesse
@MerhawitTadesse 11 ай бұрын
Please dawit meles
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 11 ай бұрын
Seifu gebersedom runaway form Ethiopia when police hunt Luty like seifu jela yemiteba
@yohanneskebede8887
@yohanneskebede8887 11 ай бұрын
1
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 11 ай бұрын
ውሽፍር ሰይፉጋ ተገናኘ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 11 ай бұрын
Good guy. What the heck Seifu talking about brand clothes and shoes? No make sense
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 11 ай бұрын
Betekekel belewale America sedet aybalem
@samo7344
@samo7344 11 ай бұрын
ዝሙተኛ ነው, ታዲያ እንዴት ሚሰቴ ሚሰቴ አትል. ባለጌ
@tigistgebre3586
@tigistgebre3586 11 ай бұрын
ሴፍሻ ግን አሜርካን አልተመቸዉም አጥቁሮተል
@user-sl8qk9ex2x
@user-sl8qk9ex2x 11 ай бұрын
ዘፋኝነት፥ ስካር ….የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 30 ቁጥር 21 ሂሩት በጣም ዕድለኛ ሴት ነች በአሁኑ ሰዐት በአባቷ እቅፍ ውሰጥ ነች እግዚአብሔር የዘፈንና የስካር መንፈስ ከኢትዮጵያ ያጥፋ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 11 ай бұрын
አዳምጪ!!
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 11 ай бұрын
መናፍቅ ጥፋ ከዚህ ልጋጋም
@Natnaelbekeleofficial
@Natnaelbekeleofficial 11 ай бұрын
ሰይፉ የምን ው ስሽንፈር አመጣህብን😂😂😂😂
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 11 ай бұрын
ባንዳዎች አንዱ ነህ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 11 ай бұрын
ዉሸት ዉሻ
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ደስ የሚል ቆይታ አንድነት ፖርክ |  visit unity park Ethiopia
20:31
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 17 М.
ሳሚ ካሳ (ሳምቮድ) - Samvod  Part 1 | Seifu on EBS
32:55
Seifu ON EBS
Рет қаралды 17 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН