//የት ናቸው?// "በዘጠናዎቹ የህፃናት ቲያትር ስሰራ አይኔ ጠፍቶ ነበር" ቆይታ ከአርቲስት ሂሩት ኪሮስ ጋር /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 74,787

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 59
@Abiselom8
@Abiselom8 8 ай бұрын
አስተዋይነትን ተላብሳ ሙያዋን ጠብቃ በእግዚያትሔር ተፅናንታ መኖሯ አሁንም ውብ እና መሳጭ አርጓታል። ስለሙያሽ እና ትህትናሽ እናመሰግንሻለን ሒሩቴ
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 8 ай бұрын
ሂሩትዬ እንዴት ነሽ? ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።❤❤❤
@seli2018
@seli2018 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይት ነሽ . በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ.❤❤❤❤❤❤😂
@kristianseyoum2143
@kristianseyoum2143 8 ай бұрын
ሂሩትዬዬ ምርጥ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር ይባረክ ስላየሁሽ ፒቹዬ ያንቺን ሞያ ስለያዘች ደስ ይላል ❤❤❤❤ አልሚና እኔ በእኩል ሰአት የebs ቆይታሽን እያየን ነው አይይይይ የፃናት ትዝታ መቼም አያልቅም ሂሩትዬ በብዙ ተባረኪ
@DOCKO2006
@DOCKO2006 8 ай бұрын
Truly talented beautiful artist who devoted her life very much to her profession. well-deserved recognition visit. Kudos to ebstv.
@user-lp9zh9sp7e
@user-lp9zh9sp7e 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሂወታችሁ ያማረ መንገዳችሁ የቀና አላህ ያድርግላችሁ ቅመሞችየ ስወዳችሁ እኔንም አበረታቱኝ የምለቃቸው ቁምነገር ና አስተማሪ ትረካ ነው ከቤቴ ገብታቹሁ እዩ
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 8 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን እግዛአብሄር አዳነሽ ❤❤❤❤❤❤
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 8 ай бұрын
በጣም የምንወዳት ተዋናይት ናት ❤❤❤
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Ай бұрын
ሂሩት ኪሮስ ምርጥ አርቲስት ❤❤❤❤
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 8 ай бұрын
I am happy to see you Hirutye konjo sitamry, tebarekiling yene ehit really really very nice talk and the interviewer i like too🎉🎉🎉🎉
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 8 ай бұрын
ሁለታችሁም ተወዳጆች ናችሁ ሂሩት ኪሮስ ኩኩ መለኮቴን ስትሰራ አቤት ደስ ስትል አልማዝ ልመነህ አውቃታለሁ አባባ ተስፋዬ ነፍሳቸውን ይማር !!!
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 8 ай бұрын
ሂሩተዬ እንኩዋን እግዚአብሔር የማረሽ ቆነጆ
@selamawitselamawit17
@selamawitselamawit17 8 ай бұрын
የኔ እናት እንደዚ የዋህ ነሽ ለካ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
የውቦች ውብ አሁንም ❤ ያለ ልድስ ሜካፕ አፕ ያኔም በራሷ ፀጉር you are so beautiful still now❤❤❤❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 8 ай бұрын
ው ጸጊ እንካንአሥታወሽን😢ሒሩትዬ ሰላምሽ ይብዛ 😢ጊዜ
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e 8 ай бұрын
ምርጥ አርቲስት ናት
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜኖ
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 8 ай бұрын
የምወዳት አርቲስት ብቃትዋ የሚገርም ችሎታያላት ❤❤ስላየኋት ደስብሎኛል
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 8 ай бұрын
❤❤❤❤ቆንጆ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
አላህ ይቅር ይበለኝ እናት ሆነሽ ስሰሪ አይቼሽ በጣም አለቀስኩ ትችይበት አለሽ
@genigeni5020
@genigeni5020 8 ай бұрын
እኔ ደግሞ ይቅር ይበለኝ ስቲ ምን ልትይ ነው ብዬ ሠፍ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 8 ай бұрын
​@@genigeni5020ክክክክክክ
@tgtigu1516
@tgtigu1516 8 ай бұрын
ወይኔ ስወዳት እንክዋን አቀርባችውልን ❤
@waleligntewabe8806
@waleligntewabe8806 8 ай бұрын
ለምን Google map አድራሻ አትጠቀሙም? ዛሬም ከአያ እከሌ ቤት ገባ ወጣ ብሎ መባባል አይቀርም?
@daryossuleman4896
@daryossuleman4896 8 ай бұрын
Google map ሰውን በተሳሳተ መረጃ ገደል ውስጥ ኣስገብቶ ለሞት እንደዳረገ ኣልሰሙም ጌታው?
@KassaBekele
@KassaBekele 8 ай бұрын
አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💪❤ ውድቀት ለፀረ ኢትዮጵያው አብይ ስርዓት🤪
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
የምሬን ነው ማርያምን ስትል እዴት ደስ አደምትል በጣም ይማርካል ቃሉ በርግጥ የማርያም ስም ይማርካል እሷላይ ደሞ የሆነነገር ይሰማል ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@bezawitdecor2558
@bezawitdecor2558 2 ай бұрын
"ፅጌሬዳ ውብ አበባ" የሚለውን ዘፈን በልጆች ጊዜ የሚያቀርቡት ሶስት ወንድማማቾች የት ናቸው ?
@woyensheteyob9263
@woyensheteyob9263 8 ай бұрын
ሂሩት በጣም እወድሻለውምረጥ የጥብ ሰው
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 8 ай бұрын
❤❤❤
@ameletafa2612
@ameletafa2612 8 ай бұрын
Betame yemewdate artiste nate bezu geza keep hona new yemsirawe tanadedegn nebr gen
@gidaygmichael1144
@gidaygmichael1144 8 ай бұрын
የት ጠፍታ ነው? በጣም የምወዳት
@cfcf3191
@cfcf3191 8 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@user-jz3nm1oo6h
@user-jz3nm1oo6h 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 8 ай бұрын
Very please to see you ❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
የምወድሽ አርቲስት እና እናንተ ጠፈ ታቹ መላአ አጣ
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f 2 ай бұрын
ወይኔ ኩኩ መለኮቴ የሠምሠራዎ አይደለች
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 8 ай бұрын
Wuyi 90s endet das endemil😢❤
@helenalamin9762
@helenalamin9762 8 ай бұрын
ምነዉ የኔ ልጅ እኮ ነሽ ግን በጣም ተቀየርሽ እራስሽን ጠቡቂ
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 8 ай бұрын
Yen konejo
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 8 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉😘😘😘
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@MettorFamily
@MettorFamily 8 ай бұрын
የምስክርነት ጊዜ ነዋ ዛሬ???
@joyebo5185
@joyebo5185 8 ай бұрын
ዋዉ መቼም ማረሳዉ ተመጠን ተመጠን እደሸኮራ አልቀን ነወ አለች
@AMELEWORKHAILU-hb5ld
@AMELEWORKHAILU-hb5ld 8 ай бұрын
Almaz limenih dimtswa yemigerm neber ebakchihu akribwat
@zulfahussain852
@zulfahussain852 8 ай бұрын
የትናቸው ዮኒይስራው ተክኖታል ትዝታችበኢቢኢስ ዮኒይስራየምር እያጋንኮነእድናይሚያርገን
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 8 ай бұрын
Tsagi libsesh en sofay machi new
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 8 ай бұрын
ሒሩት ምስራቅ አጠቃላይ ተምረሻል አይደል
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 8 ай бұрын
ወገንተኝነት አለ #አንድም ቀን ከኢትዮጵያ ጀግኖች መከላከያ ፓለቲካኛ እስፖርኛ የለም ከእግዚአብሔር ሐሳብ ወጭ ለሆኑ ዘፈኖች ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤ ያድረማ ኑሮ እና ሕይወት ለምኖሩት ትልቅ ስፍራ ????????
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ትዝታ በኢቢኤስ ረሳኸው?? በተለይ ዮናስ የሚሰራቸው ፕሮግራሞች ከሚሊቴሪውም፣ ከት/ቤትም፣ ከስፖርቱም በአጠቃላይ ሁሉንም የሚዳስስ ፕሮግራም አይተናል እያየንም ነው። ወገንተኝነቱ ምን ላይ እንደሆነ አልግባኝም🤔
@fvv1680
@fvv1680 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 8 ай бұрын
Egzeyabehere yemesegen
@yeneMB
@yeneMB 8 ай бұрын
You're beautiful without any mecap
@amt399
@amt399 8 ай бұрын
በርግጥ አደንቃታለሁ ትራሱን የተደገፈችው ታሶግደው
@Wubshet371
@Wubshet371 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@KassaBekele
@KassaBekele 8 ай бұрын
አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💪❤ ውድቀት ለፀረ ኢትዮጵያው አብይ ስርዓት🤪
@KassaBekele
@KassaBekele 8 ай бұрын
አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💪❤ ውድቀት ለፀረ ኢትዮጵያው አብይ ስርዓት🤪
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 292 М.
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 34 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 81 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 7 МЛН
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36