ከ 6 ወር በፊት ከሞት ለጥቂት ያመለጥኩ ሰው ነኝ....ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከአንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ አያሌው መስፍን ጋር | Seifu on EBS

  Рет қаралды 190,022

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ከ20 በኃላ ወደ ሀገር አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ አያሌው መስፍን | ከ 6 ወር በፊት ከሞት ለጥቂት ያመለጥኩ ሰው ነኝ.... ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከአንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ አያሌው መስፍን ጋር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 201
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
የድሮ አጋፉ ዘፉኞች,እንቁዋች ናቸው!ድምፃቸው እና ስንኙ ምርጥ ነው! ጤና እድሜ ይስጣቸው!🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏽
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበር እውነት ነው የፒያሳ ትዝታ የሌለበት የ አዲስ አበባ ልጅ የለም💚💛❤️
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ጋሼ ቅር የሚለኝ ነገር ሁሌም በፒያሳ ሳልፍ ስንት ታሪክ ያለው ቤት አትክልት ቤት ሆኖ ሳየው አዝናለሁ ።
@judietariku612
@judietariku612 Жыл бұрын
Atashekabete. Sintu fereso yele Ende?
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Жыл бұрын
@@judietariku612 🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው እንኳን ሰላም ገቡ ወደ እማማ ኢትዮጵያ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
@bothwithus
@bothwithus Жыл бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው? ሰይፉ አትጀዝብ
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ለጋሽ እያሌው 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💪🏽 ፈጣሪ ይወድሀል🙏🏽💚💛❤️‼️ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎ🙏🏽
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እድሜ ጠይቅልን ልጅ ነኝ አለ በዚህ እድሜዬ እንዲህ መሆን አልነበረብኝም ብሎ ሲያወራ ገርሞኝ ነው ቢያንስ ሰማንያ አመት ይሆነዋል ስላልገባኝ ነው
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 Жыл бұрын
ለትልልቅ አባቶቻችን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ❤❤
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹
@btafe
@btafe Жыл бұрын
🙄🙄
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
በትክክል የአዲስ አበባ ልጅ ምን አለው ኮንዶሚንየም ተወልዶ ባደገበት ሀገር የሚሰጠው ከየክልሉ ለመጡ ሰዎች ነው አዲስ አበባ ተቁዋማት ውስጥ ምን ያህል የአዲስ አበባ ልጅ ይገኝል ከፖሊስ ጀምሮ የአዲስ አበባ ልጅ መግባት አለበት የበይ ተመልካች ነው እንቀላቀላለን ግሩፖችሁን
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ከዛስ?
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 Жыл бұрын
@Girum adisu አንተ ውጭ ቁጭ ብለህ ስውን ለማስጭረስ ተለፈልፋለ ማንም አይሰማህም
@newethiopian7277
@newethiopian7277 Жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw ቆ ሻሻ ሰው ነህ ባለገር ሰለሆንክ የከተማ ተውለዶ ያደገነው ህመማችን ይሰማሃል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ወሎ ያፈራችው ብርቅዬ የጥበብ ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እንቁ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን በጣም ደስ ይላሉ::
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Жыл бұрын
አያሌው መስፍን እናመሰግናለን ወልዲያ ሂደህ አየህው ወቅቱ ደስ ሰለማይል ህዝብጋር በሙዚቃህ አልተገናኝህም ይሁን ነገን ማናውቃን
@mahmoudabdelkany6060
@mahmoudabdelkany6060 Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው መስፍን እኔ ልጅ እያለሁ እናቴ ከአባቴ ጋር ተለያይተው አገር ለቃ ወደ አስመራ ሄደች በዛን ግዜ የናቴ ናፍቆት በጣም አሰቃየኝ "ወልደሽ ያሳደግሽኝ እናቴ ናፈቅሽኝ ፤ ልጠይቅሽ ልምጣ ይቅርታ አድርጊልኝ፤ የሚለውን ዘፈን ሰሰማ ለኔ የተዘፈነልኝ ስለመሰለኝ አንድ ልጅ ይህችን ዘፈን ሲዘፍናት ሰማሁትና እንዴ የኔ ዘፈን ነው ለኔ እናት ነው በማለት ልጁን ልመታው የቃጣሁት ትዝ ይለኛል።
@wondata5181
@wondata5181 Жыл бұрын
የአያሌው መሥፍን መቅረብ የዓመቱ ምርጥ ፕሮግራም ብዬዋለሁ። ሰይፉ ፀጉር ይስጥህ😀
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
🤣🤣
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 Жыл бұрын
Wow ጋሽ አ ያለው እድሜ ከጤና ይስጥህ አሁንም ጠንካራ ና ጣፋጭ አደበት አለህ
@wondwossen109
@wondwossen109 Жыл бұрын
One of the best interviews Seifisha. Long live sir . ❤❤❤. 🇪🇹 . እግዝያብሄር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ክቡር አቶ አያሌው መስፍን ::
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ አያሌዉ እናከብርሃለን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 Жыл бұрын
I saw Mr. Ayalewu Mesfin in 1966 Ethiopian Calendar in Mettu. I was 13 years old at the time. Ayalew Mesfin is an undisputed Ethiopian. Any University in the Country should bless him with "Honorary Doctorate Degree". He served and loved his Country including motivating the Soldiers at Warfront. I wish him long life. Tamiru Tiguh Inika Ethiopian. 💐🪴🌺🌱🌻🪴💐💐🌱🌺
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው መስፍን እናቴ በጣም ነበር የምታደንቀሆት የምታከብርሆት ያገሬ ልጅ ትል ነበር እኔም ለዛ ነው የምወደሆት ጨዋታሆት ደሞ አይጠገብም ደሞኮ አላረጁም የዚህ ሁሉ ምክንያት መጠጥ ያለመጠጣት ሁጤት ነው እድሜሆትን ያርዝመው ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሉት 🙏🙏❤❤❤
@mesobtube7981
@mesobtube7981 Жыл бұрын
ክቡር ድምፃዊ አቶ አያሌዉ መስፍን ስለ ምኞትወት ስለ ሁሉም ስራወት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ይስጥወት ❤
@wuhibeteklehaimanot2569
@wuhibeteklehaimanot2569 Жыл бұрын
LekAlk
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ አባባልህ ስለ ኢትዮጲያ ስትናገር አሜን አሜን🙏❤ አቤት ጨዋነት!!!
@firehiwotteklu7447
@firehiwotteklu7447 Жыл бұрын
ስለ እማማ ሀገሬ የሚጣፍጥ አንደበት ስላሰሙን እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጨምሮ ይስጦት
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ሀገር ወዳድ ሰዎችን ያቆይልን ጋሽ አያሌው መስፍን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
እህቴ ከክፍለ ሀገር አ፣አ መጥታ የት እናስጎብኝሽ ስትባል አያሌው መስፍንን አሳዩኝ አለች በ 90 ዎቹ እሱ የለም ተብላ ሙዚቃ ቤቱ ጋ ፎቶ ተነስታ ተመለሰች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ጋሼ ።
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ተፈጥሮ ድምፅ ያለው ሰዎች አክባሪ
@MohammedAbate-qp1iq
@MohammedAbate-qp1iq Жыл бұрын
አባቴ በሬዲዮ በርሰዎ ሙዚቃ ሲዝናና ያየሁት አሁን ይታየኛል ፣አሁን እኔም አያት ሁኛለሁ ከልጆቼ እናከልጅ ልጆቼ ጋር በሬዲዮ ቀርቶ በቲቪ ትዝታ ወደኳላላላሠሠሠሠ
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 Жыл бұрын
በጣም መከበር ያለበት ሰው የድሆች አባት ስንቱን ሰው አሜሪካ በነፃ የሚያበላ ለአገሩ እና ለሀበሻ ጥሩ የሚመኝ በጣም መልካም ሰው
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
Thanks so much for reminding tekle ztesfazghii. ጋሽ አያሌው ተክለ ተስፋዝጊ ታላቅና ዝነኛው አርቲስት ኤርትራዊ ነው ። ተክለ ተስፋዝጊ በማስታወሶ እናመሰግናለን ። በትግረኛ ሙዚቃ ተዋዳዳሪ የሌለው ነበር ። ምናልባት ዶ/ ር በረከት መንግስትአብ ።
@addisneka4034
@addisneka4034 Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው ፍጹም ትሁትና ሰው አክባሪ መሆኑን እኔም በግሌ እመሰክራለሁ።ድንቅ ኢትዮጵያዊ።Long live
@amarefetene6300
@amarefetene6300 Жыл бұрын
አያሌው መስፍን ዴንቨር ኮለራዶ አንድ ቀን አግኝቼው ነበር ሰው እቅፍ አድርጎ ሰላም ብሎ ልክ ተቆጥቶ እንዳሳደጉት የሰፈር ልጅ ያለው አክብሮት እጅግ ለየት ይላል ያለማካበድ ፍቅር :ትህትና አክብሮት ስጋ ለብሶ ሴሄድ በሱ ላይ አይቼአለሁ እግዚአብሔር ባለህበት ሰላምህን ያብዛው እንኳን ወደ ምትወዳት እናት ሀገርህ በሰላም ገባህ ጋሼ አያሌው ❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን ደህና መጣህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@berhanunega3380
@berhanunega3380 Жыл бұрын
የጋሼ አያሌውን ነገር እኔ በጣም የሚያጠግበኝ ከተቦርነ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ነው። ይሄው በሲዲ ታትሞ ለሽያጭ ቢቀርብ ደስ ይለኛል።
@user-gx5yr8xw6n
@user-gx5yr8xw6n Жыл бұрын
አያሌው መስፍን በጣም እወድህ አለሁ የአንተን ሙዚቃ እየስማሁ ነው ያደኩ ዛሬም ከስራኤል አገር ሁኜ የምስማህ አተን ነው
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Жыл бұрын
ወንድም አያሌው መስፈን በዘፈኖችህ በብዙ ተባርከናል እግዚአብሔር እስከ አሁን ያቆየህ የዘላለም ህይወት እንድታገኝ በመሆኑ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነህ ዳን የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@judietariku612
@judietariku612 Жыл бұрын
Be 1960 yetenesawen photo bemayet zare lay 80 amete yehonewal. Edmewen lemekebel gen zegejue alemehonu geremognal. Ende setochu. Lej negne abezasa. Edme eko Tega new.
@dalaswindow
@dalaswindow Жыл бұрын
ጀግና ነህ። ልጅ ሆኜ ዘፈንህን ስሰማ አይኔ እንባ ያቀ ነበር።
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ደሜ ሆነህ ነዋ ደስ ያልከኛ ወሎየው ረጅም እድሜ አያልየ አባቴ።
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
ይሔ ገረድ አስለቃሽ ለመጣው መንግስት አጎብዳጅ
@MoonSun-wu2tx
@MoonSun-wu2tx Жыл бұрын
አቤት ኦሮሞው ሀዲያው ትገሬው ሲዳማው እንዲህ ቢል ሽህ አመራ ዘረኛ ብሎ ይንጫጫ ነበር
@emuarega5225
@emuarega5225 Жыл бұрын
ሠዉ አክባሪ , ጨዋ , ደግ , ትልቅ ሠው ነህ , እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እመኝልሀለሁ , ጋሼ አያሌው መስፍን
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ረጅም እድሜ አዲስ አበባ ጥሩ ጊዜ እንድታሰልፋ መልካም ምኞቴ ነው ፒያሳ አያሌው ሙዚቃ ቤት ቆመን ዘፈንህን እናዳምጥ ነበር
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
Wow! Good see you Gash Ayalew! I was a little girl in the late 70s but remember your songs very much. Didn’t he also have a store called Ayalew music shop?
@azmerawgelaw8701
@azmerawgelaw8701 Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው አንደበተ ርትዑ እና ቅን ሠው ነው። ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm Жыл бұрын
Wowww Ayalew Mesfin, my most favorite singer is coming soon
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
አይ ጋሼ አያሌው መስፍን ከኢትዮጵያን ርቀሕ የከተማ ኑሮ እይጨበጥ ተልባ አገሬ ናፈቀኝ ሰተት ብዬ ልግባ
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
የድሮዎቹ እንደው ለዛ ነበራቸው
@negwajemal3662
@negwajemal3662 Жыл бұрын
ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
fantastic info! 💪
@tiruworkwoldamlak2478
@tiruworkwoldamlak2478 Жыл бұрын
All wayes help what he do.we pray for you good work keep it up.Syifu.
@demsatesiom1076
@demsatesiom1076 Жыл бұрын
ያምራል ዋው ኑርልን aylye
@tigstlove244
@tigstlove244 Жыл бұрын
እርሳ ምንም አልሆኑም ህይወትግን አልፎአል ቢያንስ አዝናለሁ ይባላል እርሳ በመትረፍሆ ደስ ቢልሆትም እኛ አዝነናል ሁሉም የእግዚብሔር ትእዛዝ ቢሆንም
@bethmek3002
@bethmek3002 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ቀን ነው የፒያሳ ልጅ ነኘ ትዝታ ተቀሰብኝ እኛ አዲስ ዘፈን ሲወጣ ጠዋት አያሌው ሙዚቃ በር ላይ ነን እግዛብሄር እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ
@habugebremedhin689
@habugebremedhin689 Жыл бұрын
Highly impressive program. Being a contemporary of Ayalew, the stories he is sharing are entertaining. Besal astrway ena chews sew beg. Kibrom yigabahal
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
አያሌው መስፍን ከወልዲያ ልገልሽ መጣሁ በመጥረቢያ
@aynalemadisu4402
@aynalemadisu4402 Жыл бұрын
ያምራል ዋው ኑርልን ❤❤❤
@demsatesiom1076
@demsatesiom1076 Жыл бұрын
ተልቅ ሠው አይልወመስፍን ረጅም እድምዬ ክ ጤና ጋር ይስጥህ
@tigstlove244
@tigstlove244 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው አይዋሽም
@garitulu6525
@garitulu6525 Жыл бұрын
ተወዳጁ ሙዚቀኛ አያሌው መስፍን በህይወት አለ እንዴ !? በ1970 ዓ/ም በርሱ መዚቃ ነው ARMY የተቀላቀልኩት !! "የወንድ ልጅ እናት ታጠቂ በገመድ፣ ከእንግዲህ ልጅሽን አሞራ እንጂ አይቀብረውም ዘመድ።"
@janemoha4420
@janemoha4420 Жыл бұрын
des yemil intervie nw🎉
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
"ስደት ለወሬ ይመቻል " ይላል ያገሬ ሰው።
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 Жыл бұрын
ጋሽ አያሌው ረጂም አድሜና ጤና አመኛለሁ ውጭ ሀገር ስደርስ ዘወትር ምዘፍንው ወልደሽ ያሳደግሽኝ አናቴ ናፈቅሽኝ ከልቤ አይጠፋም ረጂም አድሜ 🙏🙏🙏🙏
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
እረዥም፣እድሜና ጤና ይስጠዎት።
@user-xi6wu1rl3q
@user-xi6wu1rl3q Жыл бұрын
እንኳን ለሀገሮ አበቃዎት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ሰይፉ እባክህን አትለፈኝ 🙏❤😥 እርዳታክ ያስፈልገኛል ኮሜታተሮች እባካቹን ሰይፉን እዳገኝ እርዱኝ😢🙏
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by Жыл бұрын
You are amazing!!!❤
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Жыл бұрын
Really how old are you sir Some of the places soccer games you are talking is at least over 60 years so how come Alemayehu or Tilahun were older than y
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Жыл бұрын
❤❤❤የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይከበር ይመስገን ጋሻ❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር አይፈጎት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kiduswalelegne8774
@kiduswalelegne8774 Жыл бұрын
betam arif new.bezih ketelbet sefusha.👴👴👌👌👌
@fanta7262
@fanta7262 Жыл бұрын
አባታችን ለዘለዓለም ኑርልን::
@TeA-wn5xt
@TeA-wn5xt Жыл бұрын
Nice to see you mr ayalew mesfin, we love you
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
Yes, Marunyi Zamadoch lyrics is very very famous song !!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Welcome to your country Gash Ayalew ❤
@tamenetessema6609
@tamenetessema6609 Жыл бұрын
Wow! Still he has sweet voice
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እንድህ ብዙ ሰርተው ግን ያልተጠቀሙትን አቅርብልን በአንድ ኪልብ ፌመስ የሆኑትን ተውት አድርጋቸው
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኑር ... ካለህ.... ከራራልህ... ማን ይነካሃል ...
@emebetworku6460
@emebetworku6460 Жыл бұрын
ወሀ በብርጭቆ ወይንም የታሸገ ውሀ ነው ለእንግዳ የሚቀርበው በኩባያ ውሀ?😂 እንግዳ ስትጋብዙ የታሸገ ወሀ ሶፍት አዘጋጁ@
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ነው..!! ትንሽ ነገር ማድረግ ሲቻል
@rozamario7343
@rozamario7343 Жыл бұрын
እውነት ነው። አያሌው ሙዚቃ ቤት መሀሙድ ሙዚቃ ቤት እንገናኝ። እንል ነበር። ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@merkebienegussie7569
@merkebienegussie7569 Жыл бұрын
የልጆችን ብዛት የማይናገሩ ሰዎች ግን ምን አይነት አምልኮና እምነት ያላቸው ሰዎች ናቸው?
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 Жыл бұрын
Flying others airlines
@samyy3559
@samyy3559 Жыл бұрын
I am 66 years old now. I was listening ayaleaw misfen music at my age 6 years old. I believe ayaleaw misfen age is 90 years old
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
😇🥰
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 Жыл бұрын
Yena abat egzihabhar yemesgen betam dese yemil nigiger nw❤❤❤
@saidasheber6723
@saidasheber6723 Жыл бұрын
ጋሽአያሌዉ በጣምአከብርሃለሁ!በዘፈኖችህ አፍፈትቻለሁ ሙዚቃዎችህን እወዳለሁ በተለይም ወሎዬስለሆንኩይመስለኛል
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እንደተባለው ዛሬ ኮልፌ ቤት እየፈረሰ ነው. ይህን ደሞ የጨረቃ ቤት እንዳትለኝ.አዲስ አበቤ ተነስ!! ሁሉም አንድሆኖ ወደ አደባባይ ይውጣ በየሰፈሩማ ከሆነ ይጠቃል.
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አሜን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@tigstlove244
@tigstlove244 Жыл бұрын
በዚህ እድሜ ግን እውነትን መሸሽ ግን አይከብድም በደብረ ብርሀን ጠባሴ በደረሠው አደጋ ላይ ህይወት እንዳለፈብሆት ለምን አልተናገሩም የእኔን አያቴን ህይወት ያለፈዉ በአደጋው ምክንያት ነው መቼም እረስተሁት አይደለም ያለፈው የሠው ህይወት ስለሆነ የአያቴም ስም ወልደ አማኑኤል ይባላል እኛ አንረሳም ተጎጅዎች ስለሆንን በእርሳ ግን በጣም አፍሬአለሁ
@mariyam9670
@mariyam9670 Жыл бұрын
ማሩኝ ዘመዶቼ በጤምምምምምምምም በጣምምምምምም በጣጣጣጣጤምምምምም ስወድልህ
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 Жыл бұрын
ተክሌም ሆነ ጋሻው አዳል አስመራ ተዋቂ ዘፋኞች ናቸው በተለይ ተክሌ ተስፋዝጊ አአ ከመምጣቱ በፊት በጣም ታዋቂ ሙዚቀኛ ነበር ሮሃ ባንድ ጋር ያዜማቸው በሙሉ አስመራ ሳለ የዘፈናቸው ናቸው
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
So funny and hilarious interviewing
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 Жыл бұрын
እድሜ ከጤናያድለዎ
@user-ry1yt4hu6b
@user-ry1yt4hu6b Жыл бұрын
ትንቢተ ኤርምያስ 6፣14 የሕዝቤንም ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን፡- ሰላም ሰላም ይላሉ። ትንቢተ ኤርምያስ 8:11 የሕዝቤንም ሴት ልጅ ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን፡ስለም ሰላም ይላሉ። 12 አስጸያፊ ነገርን ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም፥ እፍረትንም አላወቁም፤ ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ፤ በጐበኘኋቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፥ ይላል እግዚአብሔር:: ትንቢተ ኤርምያስ 8:15 ሰላምን በተስፋ ተጠባበቅን፥ መልካምም አልተገኘም፤ መጠገንን በተስፋ ተጠባበቅን፥ እነሆም፥ ድንጋጤ ሆነ።
@zeenatz1233
@zeenatz1233 5 ай бұрын
የወሎ ጀግና ጋሽ አያሌው🇪🇹❤❤
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
he is best peorsonality
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ወልደሽ ያሳደግሽኝ....
@hfteh3659
@hfteh3659 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቅወት❤❤
@dalaswindow
@dalaswindow Жыл бұрын
አምላክ ከቄሮና ከፋኖ ደንቆሮ ወሮበላዎች ይጠብቅህ።
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
ቅርስ ነው ሙዚየም መቀመጥ አለበት ጋሽ አያሌው
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
YARADA lege 😀👋from Aratlko .... Tesfa ...💚💛❤🗒press
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ትምህርት ቤት ስሄድ በሱ ሙዚቃ ቤት በኩል ንበር የማልፍው የምማርው ኒውኤራ ንበር እኔ አሁንበጣም አርጅቻለሁ ብዬ ሞራሌ ተስብሮ ንበር ግን አሁን ጋሽ አያሌውን ሳይ ገና መሆኔን አወኩኝ ኢማጅን ገና ተማሪ ንበርኩኝ አሁን ሳየው ጭራሽ በህይወት ያለ አልመስለኝም ንበር በዚህ ላይ ደሞ ገና ገና ንው ይገርማል
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
እኔም ኒውሄራ ተማሪ ነበርኩ ገብረ ትንሳሄ ኬክ ቤት ባቅላባ ለመብላት አልፍ ነበር ደግ ግዜ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አብሮ አደጌ ሰይፉ በላቸው በደብረ ሊባኖስ ሴት ደብር ውስጥ ዳህና አንደኛ ት/ቤት የተማሩኩት በማቆለጳጰስ ሴፋታ ይባላል ለዚህ ነው ሁሌ ስፅፍልህ ሴፋታ እያልኩ የምፅፍልህ እንደዚህ ክብርና ዝና ያላቸውን ሰዎች ስታቀርብልን ደስታችን ወደር የለውም ግን እንደዮናስ ሙልነ አይነት ቂጡን የጣለ ዱርዬ አቅርበህ ቅር አሰኘህን እንደውም አንዱ ኮሜንት ሲሰጥ ሰይፉ ላይ መቼ ደህና ሰው ይቀርባል ብሎ የፀሃፈውን አስታውሳለሁ ሴይፋታ ለወደፊቱ አስተካክል ነው ጋሼ አያለውን እጅግ አድርጌ እወደዋለሁ !
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
My Father አያሌው መስፍንን ይወደው ነበር @ I remember ልጅ በነበርኩበት ግዜ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
True Peace can only exist if poverty is fully gone
@birukgetachew6251
@birukgetachew6251 Жыл бұрын
seifu ebakh ezi wenber lay metaskmetwen sew lay tenkake aderg
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
ስይፉ እረ ባክህ በአደባባይ ስውአታስፎግር ጥያቄዎችህ ትርኪ ምርኪ ናቸው
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 Жыл бұрын
Enikuwan beselami metulin Erasotun tebiku sew bela bezitoali
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
ብዙ ልጅ ብዙ የልጅ ልጅ ምን ማለት ነው? ለመቁጠር አዳጋች የሆነበት ይመስላል
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
Yegermal Gashe Alalew 😀 Ceherw Medhaniyalem Kante gar Yehune .... AMEN ..💚💛❤😀😀😀😀
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ድምፅ እኮ የሰጠው ሰው ነው
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 7 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 20 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24