በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን ..ከ11 አመቴ ጀምሬ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት..እግዚያብሄር ይመስገን እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ

  Рет қаралды 821,323

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

23 күн бұрын

በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን … ከ11 አመቴ ጀምሯ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት ... እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 800
@wosenageru9723
@wosenageru9723 21 күн бұрын
እናት ቢኖርህም ባይኖርህም አባት ቢኖርህም ባይኖርህም እግዚአብሄር ማኖር ይችላል ይህንን አይቻለሁ🎉🎉🎉🎉
@Bilen439
@Bilen439 21 күн бұрын
En3m endezawu negn geta yanoral ankebaro😢😢
@user-iy1cp8br9z
@user-iy1cp8br9z 21 күн бұрын
True!!!
@TruthEz
@TruthEz 21 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ቢለን ​@@Bilen439
@addisw1713
@addisw1713 21 күн бұрын
Aemn 🙏🙏
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 21 күн бұрын
በትክክል ክብሩና ምስጋና ለእርሱ ይሁን❤
@kababushnuguse
@kababushnuguse 21 күн бұрын
Naman akka koo Rache jalatan like godha ❤❤❤❤💔💔💔👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 21 күн бұрын
Maatii naa tahaa 🥰🥰
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 21 күн бұрын
Rache 😍❤❤❤
@WABIITUBE526
@WABIITUBE526 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@skalechala8360
@skalechala8360 21 күн бұрын
Rache ❤❤❤❤❤
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 21 күн бұрын
@@skalechala8360 Maatii naa tahaa 🥰
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 20 күн бұрын
ዋዉ ሴት ነች ከልቧ በስመአብ አለባበሷ ስርአቷ ሁሉ ነገሯ እባካችሁ የኢትዮጰያ ሴቶች ከሷ ተመሩ እስኪ ልብ ግዙ❤💐
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 20 күн бұрын
ወንድም ከሰጠ አይቀር በዚ ልክ ፍቅር ያለው ጀግና እና ሀላፊነት የሚሰማው ይሁን ። ራቼ አላህ ቀሪ ሂወታችሁን ያሳምርላችሁ ። ሂዳያውንም አላህ ይስጣችሁ እስከእህትህ❤❤❤
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me😊
@abuyetube
@abuyetube 21 күн бұрын
ማርያምን ራቸ ታሪካችን ምንም ልዩነት የለውም ለዛ ነው ስሜትህን የተረዳውክ እኔ እናት አባቴን ያጣሁት በ5 ዓመቴ ነው😢😢😢😢😢 ህመሙ ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ለማንኛውም እህትህን በማግኘትህ እጅግ ከልቤ❤ ደስ ብሎኛል ❤❤
@hayat6270
@hayat6270 21 күн бұрын
አይዞም የኔ ውድ😭😭😭
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 21 күн бұрын
አይዞሽ እማ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ህመሙ ባይገባኝም ግን ውስጤ ተሰምቶኛል እናቴ ስትይ እኔ እናቴ አብራኝ ኑራ በጣም ነው የምጣላት ስቆይ አስቀየምኮት እላለሁ ገጠመኝ መንፈሳዊ ነገሮች ስከታተል የቡዳ መንፈስ እና መተት አናቁር አፍጅ የሚል መንፈስ ተልኮብን ሰላም የለንም ነበር አሁን ግን የገባኝ ስሄድ ትንሽ መታገስ ጀመርኩ ሰው በስልክ ይጣላል ወገኖቸ አስር አመቴ ከተለየዋት😢😢😢😢 በጾሎት አስቡኝ
@Yamadamkimam
@Yamadamkimam 21 күн бұрын
አይዞሽ ሞት ለ ሁሉም የማይቀር ቤት ነው
@firewen9668
@firewen9668 21 күн бұрын
አብዛኛዎቻችን ታሪካችን አንድ ነን ውዴ አብሽሪ 😭😭😭
@birhanemengistu
@birhanemengistu 20 күн бұрын
Egzabher fkn ena selamn yawridilachuhu ema birhan trdachuhu❤❤❤❤​@@user-cb2tr4cd9m
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 21 күн бұрын
ሰይፉሻኮ መመስገን መሸለም ያለበት ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
በጣም
@user-ug2nv7ny3k
@user-ug2nv7ny3k 21 күн бұрын
በጣም
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 21 күн бұрын
Eski shelmew
@firehywotleykun
@firehywotleykun 21 күн бұрын
Betam hule yemelew neger new mert sew new meshelem alebet
@dawitezewolde5201
@dawitezewolde5201 19 күн бұрын
ቲሽ!
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 21 күн бұрын
ራቼ መቐለ ከነጓደኝቼ ጋር ሆነን እያየንህ ነዉ አንተ ያሳለፍከዉ ሂወት እዚህ ብዙ ልጅች እያለፉበት ነዉ! አርአያ ትሆናቸዎለህ ጀግና ነህ እግዚኣብሔር ሁሌም አይለይህ እንወድሀለን 🙏🏻👏🏽
@momojojo5634
@momojojo5634 19 күн бұрын
የመቀሌ ወንድሞቸ እኔ አማራ እህታችሁ ነኝ እስኪ ካለፈው እንማር መለያየት ጥላቻ ይብቃን ግን ከየት ነው ያመጣነው እኔ በበኩሌ ተዘርቶ አድጎ ፍሬውን እስክንቀምስ ፅዋውን እስክንጎነጭ ድረስ በመካከላችን ይሄን ያክል በላያችን ላይ ስራ እንደተሰራብንና ይሄን ያክል ክፍተት እንደፈጠሩብን አላውቅም ነበር ለነገሩ አሁንም ቢሆን 90% እንደኔ ግራ የሆነበት ይመስለኛል ከሁሉም በላይ በሃይማኖታችን ላይ የተፈጠረውን አጥብቃችህ ልትቃወሙና ቤተክርስቲያናችንን ከመለያየት አደጋ ልትጠብቋት ይገባል ሁላችንንም ልቡናውን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow 3
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 21 күн бұрын
እኔ የልጅቱ ስርአት በጣም ነው የገረመኝ አስባችሁታል አገራችን ያሉት በተራቆቱበት ሰአት እሱአ ግን በጣም ትደነቃለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
Oromo erakutun yet sihed ayhe? Oromo sireat ena nawer yawkal rakutachewn yemhedut zerbisochu nachew
@beletetigist9830
@beletetigist9830 21 күн бұрын
​@@nunu7353ማናቸው እነሱ ?
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 21 күн бұрын
ኧረልብስ ብሄርአያውቁም ብዙአሉ ከሁሉም ራቁትየሚሄዱት​@@nunu7353
@selammulatu3807
@selammulatu3807 20 күн бұрын
@@nunu7353oromia ነው እንዴ ያደገችው ጡጦ ራስ😂😂😂
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 20 күн бұрын
Oduu 🥸​@@nunu7353
@GalaxyA-cb9sj
@GalaxyA-cb9sj 21 күн бұрын
የሳቅ ሁላ ደስትኝ አይደለም ራቼ ጀግና ነክ😥😥👍👍👍👍
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me 😊
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 21 күн бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እስት በላይክ አሳዩኝ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፍልን💚💛❤️
@fatherofmineral
@fatherofmineral 21 күн бұрын
rachu abbaa lenca
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 21 күн бұрын
ራች ስለማይናገር እንጅ ዘረኛ ነው ቢሞት የአማራ ሙዚቃ አይከፍትም
@amarm6758
@amarm6758 21 күн бұрын
@@user-dk7kj2vq2x zerish ytfa kiftaf
@Wankooshow
@Wankooshow 21 күн бұрын
𝑨𝒎𝒆𝒆𝒆𝒏
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 21 күн бұрын
Min malet new zeregna achi nesh oromo be mehonu zeregna kasbale enkuan abet kinat ​@@user-dk7kj2vq2x
@fuadBilal1
@fuadBilal1 21 күн бұрын
ራቼ ከእህት ጋር በመገናኘትህ ወላሂ በጣም ደስስስ ብሎኛል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 21 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 12:39
@yemariam628
@yemariam628 20 күн бұрын
​@@TemimaNasir-cv2jwውዴ እንደማመር
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 20 күн бұрын
@@yemariam628 አሸን ደማረኩሽ ማልሽ👈
@yemariam628
@yemariam628 20 күн бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw ደምሬሻለው👋
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me
@wediweyinking
@wediweyinking 21 күн бұрын
እየተረጎመች ያለቺው ልጅ በጣም ነው ያሳቀቺኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ትርጉም በስለሺ😂😂😂 ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 21 күн бұрын
ወላሂ ሰይፉ በጋበዘው እያልኩኝ ነበር አይገርምም❤
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
እኔም እያልኩኝ ነበር
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
ሰይፉ እንወድሃለን
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
በዛላይ ተጫዋች ነህ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 21 күн бұрын
ድሮ ቀየሽሰይፍ እድሜ ለቲክቶክ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 21 күн бұрын
ራቹ ጠንካራ ልጅ ነው ለብዙ ሰው ተምሳሌት ይሆናል❤🎉👌
@netsanettube9580
@netsanettube9580 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@abrahaml4560
@abrahaml4560 18 күн бұрын
ማዚ ከኛጋ እናሰራው😀😀
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 18 күн бұрын
የስራ ባልደረባዬ ያዋጣናል😂😂
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 21 күн бұрын
ራቹ ብዙ ስቃዮችን አልፈህ እዚህ ላይ ስለደረስክ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 19 күн бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 21 күн бұрын
በእሳት የተፈተነ ወርቅ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ዉብ ያድርግልህ
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me
@user-wj1zr9hg9s
@user-wj1zr9hg9s 21 күн бұрын
ወይ ይሄ ልጂ ኤሄንን ሁሉ መከራ የሰለፍ አይመልም ሱበሀነ አለሀ
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 21 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:57
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 21 күн бұрын
​@@DadaTube225 ዉድ ደሚሪኝ
@user-wj1zr9hg9s
@user-wj1zr9hg9s 21 күн бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ መመ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 19 күн бұрын
በትክክል ውዴ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ የሚመስል ሁሉ ጥሩ የሚለብሱ ሁሉ ደስተኞች አይደለንም😢😢😢😢
@teferazemelak6668
@teferazemelak6668 20 күн бұрын
ምን አይነት ሙሉ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tensaeararsa4818
@tensaeararsa4818 21 күн бұрын
ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር የአንድ ሀገር ዜጋ መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል። አንድም ቀን የማይደበዝዝ ታላቅ ጥበበኛ የሆነና ሁሌም ለሙያው ታማኛ የሆነ ዕንቁ ሰው ነህ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤናዉን ይስጥህ። ዉድድድድድ ነው የምናደርግህ
@firehywotleykun
@firehywotleykun 21 күн бұрын
Betam seyfu mert sew❤❤❤❤❤
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
በትክክል ሀቅነው ምርጥ ጋዘጠኛ ነው ያለተወራልት
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t 14 күн бұрын
እንዲህ ነው በህይዎት ሳሉ መሞጋገስ መመሰጋገን ከሞቱ ቡሃላ እከሌ እንዲህ ነበር ጥሩ ሰው ነበር ምን ዋጋ አለው
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 21 күн бұрын
ራቼ ጠንካራ ነህ እኳንም ተገናኛችሁ❤🥰 አዳደየ ሂወት እዲህ ናት 🥺🥺ሲያሣዝኑ🥺እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@BoriifStudio
@BoriifStudio 20 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ebKma7dlyrDZZI0.htmlsi=jeEgj3NEMge4MP9Y
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 21 күн бұрын
ወላዲት አምላክ ምስክሬ ናት እደሚቀርብ እርግጠኛ ነበርኩ አሁን በጣም ነው የገረመኝ ራቺዬ እንኳ ደስ አለህ ወድማችን በጣም ጥሩ ልጅ ነህ
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
ቀጣይ ደሞ እነሱ እጣቸው
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
አደራ መቸም ተይው አለህ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 17 күн бұрын
@@jebdb ?
@jelo3241
@jelo3241 21 күн бұрын
ሬችዬ የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ክእስቶስ ስሙ ይባረክ ደግሜ ደጋግሜ ነው እንኳን ደስ ያለህ ያልኩህ ተባረኩልኝ ከነእህትህ ዘመንህ ይባረክ!!
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 21 күн бұрын
እግዝያብሄር የዘገየ ቢመስለንም የሚቀድመው ግን የለም ራቹ እንኳን ደስ አለህ እህትህን ስላገኘህአ በጣም ጠካራ ነህ❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 21 күн бұрын
OK የስለት ልጅ ልዩ ስለሆነ መከራዉ ብዙ ነው መከራየን እያየሁ ነው አላህ ይርዳን ብቻ።
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 21 күн бұрын
ለማን ተስለው ወለዱሽ
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 21 күн бұрын
​@@almazalmaz5248 እኮ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 21 күн бұрын
😂የኔም ጠያቄ ነው ​@@almazalmaz5248
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 21 күн бұрын
ለማን ተስለው ወለዱሽ ለአላህ ወይስ በሽርክ ነው
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 21 күн бұрын
❤❤ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ❤እራቸ እንኳን ደስ አሐህ
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
እሱ ምርጥ ሰውነው ሰይፉ
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
እንወድሃለን ሰይፉየ
@user-cn3mz4fv9i
@user-cn3mz4fv9i 21 күн бұрын
የኔ መልካም ሰው ሳሪየ ስወድሽ
@DinkaFufa
@DinkaFufa 21 күн бұрын
This Rache is strong both psychologically and spiritually.. All youth should share his life process
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 20 күн бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ስሰመው ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪነው የሁላችንንም ታሪክ ይቀይረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@user-kk7vc2lg4o
@user-kk7vc2lg4o 21 күн бұрын
የሚገርም ልጅ የበሰለ ስነስርዐት ያለው የልጅ አዎቂ ከነጫዎታው ራቼ ቲያ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ነገር ይስጥህ ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 21 күн бұрын
እኔም ስለአንተ እግዚያብሔርን አመሰግናለው እንኳን ደስ ያላቹ
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤❤
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw 21 күн бұрын
እኔ እንዴት እንዳለቀስሁ ያንተ ናኔ ታሪክ አንድ ነው የአባት ልጅም የናት ልጅም ቢኖርም. እኔግን አብሪያቸው ስላላደክሁ ብዙም ስሜት የለኝም ለነሱ ባዶነት ነው ሁሌ ሚሰማኝ እኔ ሳልወለድ የሞተው አባቴና የናት ፍቅር ነው ሁሌ የሚናፍቀኝ ግን እንደድል የናትም ፍቅር አላውቅ የአባትም ብቻ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ በጣም ይከፋኛል የነሱን ስሜን ያመኛል😢
@warkiwadajo
@warkiwadajo 19 күн бұрын
ራቹ አይዞህ ሁለም የአልፋሁ ከዛሁ በላይ እግዚአብሔር ይገዛሉ 💕💕💕💕
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል ስለ እናንተ❤❤❤❤❤❤
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 21 күн бұрын
😢😢😢😢ማርያም በጣም አሳዘነኝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@lilymogess3081
@lilymogess3081 21 күн бұрын
He is charming soft kind❤️
@elenimelaku7853
@elenimelaku7853 21 күн бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ያለህ ???ሲስቅ ሲጫወት የከፋዉ አይመስልም በዚ ሁሉ መከራ አልፈህ መሳቅ መቻልህ ያስደንቃል ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ራቼ❤❤❤
@fgty4821
@fgty4821 21 күн бұрын
ልጃቱ ግን ካየኋት ቀን ጀምሮ አለባበሷ ደስ ሲል
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 21 күн бұрын
በጣም ❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 19 күн бұрын
@@user-xi1ko3du8p Oromo sireat alew:: Milk, sireat, beza lay smart
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me 😮
@biruktewolde206
@biruktewolde206 21 күн бұрын
በእውነት በልቤ ቢጠየቅ ብዬ እያሰብኩ ነበር ተባረክ ሴፉ ማለት ብዙዎቻችን የለኝ በሚል መውጣት አልቻልንም ግን ራቹ ጥሩ ምሳሌ ነው ያለሌው አምኖ አምላኩ ታምኖ መውጣት የቻለ ድንቅ ወንድም ነው ❤ተባረክ ይጨምርብህ ዋው❤
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@muazjemal1308
@muazjemal1308 21 күн бұрын
ዋው የራቼ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እኔም ከ 13 ዓመት በኃላ አንድ ታላቅ ወንድሜን አገኘሁ እሱ ሶማሌ ሞቃድሾ ነበር በጦርነት ምክንያት ወደዚህ መምጣት አልቻለም በልጅነቱ ከእናቱ ጋር ስለሄደም ስለ ኢትዮጵያ ምንም አያውቅም ስንት ዓመት ሶሻል ሚዲያ ላይ ከፈለገን በኃላ አግንቶን መጨረሻ ላይ ተገናኘን ስሜቱ በጣም የተለየ ነበር እኔ እረደሃለው ራቼ 🥰
@tesfayteklehymanot1343
@tesfayteklehymanot1343 21 күн бұрын
ፈረንሳዮች እጅግ በጣም ደጎች ናቸዉ ፈረንሳዮ ብቻ ሳይሆኑ ግን ቋንቋቸዉን የሚናገረዉ በሙሉ የሰዉ ፍቅር ያላቸዉ ጅግ በጣም ደጎችና ተወዳጅ ህዝቦች ናቸወ።
@helentefera6792
@helentefera6792 21 күн бұрын
እንኳን እህትን አገኘህ ወንድሜ
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 15 күн бұрын
Follow me 😮
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 21 күн бұрын
ሶሻል ሚድያ ላይ ዘረኝነት ካላየውባቸው ጥቂት ሰዎች መካከል ይሄ ልጅ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 21 күн бұрын
ዘረኛ ነው አማራን ይጠላል ስለማይናገር ነው የአማራን ሙዚቃ ቢሞት አይጠቀምም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 21 күн бұрын
​@user-dk7kj2vq😂😂😂😂😂 2x
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
@@user-dk7kj2vq2xaykefeta mebtu naw:: anta ye Oromogya tikftalhe?
@zineterhem5681
@zineterhem5681 21 күн бұрын
አማራ ሆኖ የኦሮሞን ሙዚቃ እሚያዳምጥ አለ ምክርና ሸዋር ከራስ ይጀምራል​@@user-dk7kj2vq2x
@user-op9wy4nm4l
@user-op9wy4nm4l 21 күн бұрын
በናተት በአባት ተቀጥቶ ያደገም እንዲህ ስነስርዓትና አምነት አይኖረውም አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏
@nunu7353
@nunu7353 19 күн бұрын
Ke melkam enat ena abat naw yetfeyrut…motubachew enji:: Of course yemetubetim mahabreseb chewa naw
@OromooMusic-mi4jt
@OromooMusic-mi4jt 21 күн бұрын
Namni rachu fi obboleetti isaa jaalattu akka anaatti like me 🎉🎉🎉🎉
@takelederesa
@takelederesa 21 күн бұрын
አስገራሚ ታሪክ የራቼን እህትህን ስላገኘህ ደስብሎኝ ለመለው ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቀነ::❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 21 күн бұрын
Amen Amen Amen
@yehalemkedist7522
@yehalemkedist7522 21 күн бұрын
እውነት በጣም ከልቤ ደሰ ብሎኛል እንኳን ፍጣሪ አገናኛችዉ እውነት በጣም ጠንካራ ነክ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 21 күн бұрын
ልጄ እሰይ እንኳን እህትህን በሰላም አገኘህ :: እግዚአብሔር ብዝት ብርክ ያድርጋችሁ::
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 21 күн бұрын
በጣም የሚገርም ሂወት ረችየ ብቻ እንኳን ደስ አለህ ጠንካራ ጎበዝ ነህ እህትህን ስላገኝህ ደስ ብሎኛል
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 21 күн бұрын
ራቼ እንኳን ደስ አለክ አንተ የአለም ምርጡ ወንድም ነክ ።
@beletaShibiru
@beletaShibiru 21 күн бұрын
ስታወራ በጣም ቀላል ግን በጣም ከባድ ደግሞ ጥንካሬ የተሞላበት ታሪክ። ባንተ ህይዋት የእግዝአብሔር እጅ አለበት። እንኳን ፈጣሪ ረዳክ። Waaqayyo beekaadha.
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 21 күн бұрын
Maatii naa tahaa 🥰
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@mekiamekia459
@mekiamekia459 21 күн бұрын
ራቼ እንኳን ደስ አለህ ከችግር በኻላ ምቾት አለ ታይታ የማትጠገብ እህትህ በእጅህ ያስገባህ ጀግና ነህ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉
@sisbettybettys491
@sisbettybettys491 21 күн бұрын
እዉነትም ነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው 😢😢እንኩዋን ደስ አለኪ ረች!!!!!
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 21 күн бұрын
የሳቅ ሁላ ደስትኝ አይደለም ራቼ የኔ ጀግኖ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@genetyemareyam6559
@genetyemareyam6559 21 күн бұрын
አስተዋይ ነህ በጣም ራቸ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@meklittena3831
@meklittena3831 21 күн бұрын
ራቼ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ስርአት ያለህ እውነት ነው ለፈጣሪ ሚሳነው የለም ተባረኩ 🥰🙏🙏🙏 ቃላት ያጥረኛል
@user-jr8tr1rk4h
@user-jr8tr1rk4h 21 күн бұрын
በጣም ንፁህ ልብ ያለዉ ልጀ ነዉ ዉድድድድድ ዉዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsigetg7429
@tsigetg7429 21 күн бұрын
ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነው ስሟም ያልቀየሩት ራቼ እንኳን ደስ አለ ❤❤❤❤የኔ ጀግና ሴፍዬተባርክ
@ambowerkkuma6340
@ambowerkkuma6340 21 күн бұрын
ኡፍ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ትዕግስት እና ትንሽ እምነት ነው ከኛ ሚፈልገው በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ።
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 21 күн бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ ወገኖች ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ
@ayushtube5979
@ayushtube5979 17 күн бұрын
እራቹ ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ ው ወጣት አላህ ይጠብቅህ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 21 күн бұрын
ማርያምን ሰይፉብላይቀርባል ብዬ ለርሴ ነግሬው ነበር ራቹ እንኳን ደስ አለህ ሲስቱን ሰላም በላት
@user-lv7qj2ju2t
@user-lv7qj2ju2t 21 күн бұрын
ደስታህ ወላሂ አስለቀስኝ ዘላቂ ያርገለህ
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 20 күн бұрын
።።።። ጎበዝ ወንድሜ በልጅነትህ ብዙ ስራዎችን በመስራትህ እናከብርሀለን።።መስራት በጣም ያስከብራል።።ቀሪው ዘመንህ የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።።
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 21 күн бұрын
Rach are ጃግና Ne getan abte abate yasalfew makera bechi አግዚአብሔር ይመስግን ዊ ❤❤❤❤
@lifeofheaven1292
@lifeofheaven1292 21 күн бұрын
ጌታ መልካም ነው ለታመኑት ተባረክ ራቼ! *Thanks Sefiye!
@tigi886
@tigi886 21 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል እና እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ታሪክ ያላቸዉ ወንድም እና እህት ናቸዉ ዘመናችሁ ይባረክ።
@user-wx4kb2ok1j
@user-wx4kb2ok1j 20 күн бұрын
የኢትዮጵያ ቲክቶከር አይመችኙም ራቼን በጣም አከበርኩት እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን የርዳህ
@bintkadir4594
@bintkadir4594 21 күн бұрын
ወይኔ በየዚህ ልጅ ሂወት ስንቴ አለቀስኩ መሰላቹ😢😢😢 አህህህህ
@Rozy972
@Rozy972 21 күн бұрын
ራቹ እውነት ያለፍክበት መንገድ ሚገርም ነው እንካን ደስ አለክ ባለፈው ማንያዘዋል ላይ ባደረከው ቃለ ምልልስ ነው ታሪክህን የሰማሁት እናም በጣም አዝኜ ነበር
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 21 күн бұрын
ራቻ እንኳን ደስ ያለክ እህትህን ስላገኘህ በጣም ላንተ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv 21 күн бұрын
ደሞ ጀግንነት የስራ ሰው ትግስተኛ አመስጋኝ❤ዋው እንወድሀለን ራቹዬ
@DerejeKassa-yh4nj
@DerejeKassa-yh4nj 21 күн бұрын
ጀግና ነህ ስትስቅ ደስተኛ ነበር የምትመስለኝ ማንም ሰው ከሁዐላው ምን እንዳለ አያቅም ነገ ግን በጣም ብዙ መሰናክሎችን አልፈህ ለፈጣሪ ምስክርነት መቅረብህ ይገርማል.ለማንኛዉም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰብሰብ በሉ.
@zindzind3952
@zindzind3952 21 күн бұрын
በጣም
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
በጣም ወላሂ በዛላይ ተጨዋች ነው
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
አላህ ይጠብቀው
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
ሰይፍየ እንወድሃለን
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
የኛ ወንድም
@Ekram685
@Ekram685 21 күн бұрын
ራቹ እንኳን ደስ አለህ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል ጎበዝ ልጅ ነክ
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 21 күн бұрын
*በጣም ከምወዳቸው ቲክቶከሮች ራቹ love you*
@mesazgihabte7786
@mesazgihabte7786 21 күн бұрын
One of the most beautiful stories I have heard ... እውነት እግዚአብሔር ይችላል... congrats rachu❤❤❤
@emueemue753
@emueemue753 21 күн бұрын
ሰይፍሻ የምን ግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ሾው ከሬድዮ ጀምሮ እስካሁን እየተከታተልኩህ ነው ለኔ ምርጥ ሾው ቀጥልበት እድሜ ይስጥህ ❤ .....እራቼ ጀግና ወጣት በብዙ ችግር ውስጥ አልፈህ እዚ የደረስ በርታልኝ ❤ እህትህን ስላገኘህ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤ ተባረኩልኝ ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 21 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@jebdb
@jebdb 21 күн бұрын
አወን ሰይፈየ ኑረልን እንወድሃለን አንተ ጡሩ ሰውነህ ሰይፍ ማለት ያለተወራልትነው ሰው ስሞት ብቻነው የምናመሰግነው
@Foziyq-ib4qy
@Foziyq-ib4qy 21 күн бұрын
ገና ዛሬ ትክክለኛው ሰው አቀረብክ ደስ ብሎኛል ❤እራቹ
@kukuendrias
@kukuendrias 21 күн бұрын
ሰይፍሻ አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ! እነኚህን ደስ የሚሉ ወንድምና እህት ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን! ከእነርሱ ህይወት ብዙ የሚያስተምሩ ነጥቦችን አስተውለናል!
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 21 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ራቼ ከምር ጀግና አንበሳ ነህ እግዛብሄር ይባርክህ👌💯👍🙏
@makiamakia9996
@makiamakia9996 21 күн бұрын
በጣም ጃግና ነክ ወለሂ ሀዘኑን በውስጡ ዳብቆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AssbsVvh-hs7ss
@AssbsVvh-hs7ss 21 күн бұрын
እውነት ነው የማያልፍ ነገር የለም በጣም ነው ደስ ያለኝ ራቹ❤❤❤
@user-qo2ph9df7q
@user-qo2ph9df7q 21 күн бұрын
ራችየ ልዩ ነው በጣም እወደዋለሁ ትመቸኛለህ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 21 күн бұрын
እውነት ነው አንዳድ ነገሮች አልፈው ስላወራቸው ቀላል ይመስላሉ እንጂ በችግር ውስጥ ኦኖ መኖርን ያየ ያውቀዋል ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው ያልፋል ቢከብድም ያልፋል በርታ ራቹ
@BekaAman605
@BekaAman605 21 күн бұрын
ራቹ ይመቸኛል ❤❤
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 21 күн бұрын
ራቼ ምርጥ ልጅ ከዘረኝነት የጸዳ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 21 күн бұрын
ሀሰት ኦሮምኛ ያለማወቃቹ መሰለኚ ግንንንን....😀
@nunu7353
@nunu7353 15 күн бұрын
@@adanchetesfaye285ye buda nenfes naw aydel endhe yemyarghe
@dalebobe764
@dalebobe764 20 күн бұрын
ምወደው ሠው❤❤ ሰፍሻ :- ቲክታክ ላይ አንበሳዎቼን የጨረሰብኝ እሱ ነው ያዝልኝ እንዳትለቀው::
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 21 күн бұрын
ተባረክ አንደበትክ እራሡ እንዳንተ ላሉ ወንድሞች አሥተማሪ ነው 👍👍
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 21 күн бұрын
ህይውት ሁሌም ፍተና ነች ብቻ 😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 21 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 11:47
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 21 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን የናት እና አባታቹ አምላክ ለሁለታችሁም ጠባቂ መላክ እየላከ አሳድጎ ደግሞ አገናኛቹ እዉነትም ሀፒ ኢንዲንግ 🎉🎉🎉🎉
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 21 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አሰተዋይ ነህ አልሃምዱሊላህ ለዚህ በመብቃትህ እኮን ደሰሰ አላችሁ🎉🎉🎉
@efratazegeye9970
@efratazegeye9970 21 күн бұрын
አይገርምም የእኔና የእህቶቼ ታሪክ ነው የራቹ ታሪክ ፈረንሳይ አሉኝ ሶስት እህቶች ከ14 አመት ብሀላ ነበር የተገናኘነው ግን ጥያቄቸውና ለመጀመሪ ግዜ መገናነት ከባድ ስሜት አለው ግን ደስ ይላል 🙏🥲
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 21 күн бұрын
አስተርጓሚዋ ወፍ ናት እንዴ😂😂😂😂😂😂😂እራቼ እንኩዋን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@nas7117
@nas7117 21 күн бұрын
😂😂😂
@maryamomar2694
@maryamomar2694 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@warkwark6096
@warkwark6096 21 күн бұрын
የተረጋጋች ልጅ አንኳን ደስ አላቸሁ😍
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 21 күн бұрын
የሳቅ ሁላ ደስተኛ አይደለም ራቼ ጀግና ልጅ ነክ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤
@AzaluYuni
@AzaluYuni 21 күн бұрын
Galatoomii Sefiyee Rachuu umurii dheraa jiraadhuu❤❤❤❤❤
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 21 күн бұрын
Maatii naa tahaa
@user-qe3oo1oh7g
@user-qe3oo1oh7g 21 күн бұрын
የምር ራቼ እንኳን ደሥ አለህ ከልቤ ደሥ ብሎኛል ከምንም በላይ እግዚአብሄር ይመሥገን
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 21 күн бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ይመስገን ግን በጣም የምያሳዝን የሕይወት ታሪክህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 21 күн бұрын
ሴይፍሻ እ/ር እድሜ ጤና ስላቀረብካቸው ደስ ብሎኛል እናተም እድሜ ጤና
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 20 күн бұрын
ለእግዚአብሔር ስም ክብር እንስጥ
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 21 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw 21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
@HenaTsegaye
@HenaTsegaye 20 күн бұрын
የልጁን ታሪክ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አለ እናትና አባት በሕይወት ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሙሉ ሠው ሆነሀል ወንድሜ እንኳን ደስ ያለሕ💐💐💐
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
123 GO! Shorts Russian
Рет қаралды 3 МЛН
የፋሲካ በዓልን በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤት
52:03
I Need Your Help..
0:33
Stokes Twins
Рет қаралды 145 МЛН
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 9 МЛН
小丑和路飞竟然这样对天使。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:37
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,6 МЛН