ድንገት ተገናኙ!!!! የጠፉት በጎች የመሰባሰቢያ አመት ልጆቼን እንደ እናት እንደ አባትም የማሳድገው እኔ ነኝ...የ90ዎቹ እንቁዎች ጌቱና ሀይማኖት

  Рет қаралды 266,745

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

10 ай бұрын

ድንገት ተገናኙ!!!! የጠፉት በጎች የመሰባሰቢያ አመት ልጆቼን እንደ እናት እንደ አባትም የማሳድገው እኔ ነኝ...የ90ዎቹ እንቁዎች ጌቱና ሀይማኖት
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 430
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 10 ай бұрын
90 ዎች እኮ ምርጥ ፍቅር እና መተሳሰብ ነው ያለን እንደ ዘመኑ ልጆች እራስ ወዳድ አልነበርንም የኔ ምርጦች አይለያችሁ ❤
@tayiba4872
@tayiba4872 10 ай бұрын
90ወቹየኛግዜ ምርጥ ዘመንነበር
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
​@@tayiba4872በጣም❤❤
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ የመተሳሰብ የፍቅር ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ብዬ የምመኘው ዘመናችን
@mercyAzig1621
@mercyAzig1621 10 ай бұрын
እውነት ነው
@abdulhakimmama1388
@abdulhakimmama1388 10 ай бұрын
Betam mert gize nebr
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 10 ай бұрын
ከዚህ ዝግጅት የተረዳሁት ሃይማኖት የልብ ጓደኛ ተምሳሌትነቷን ነው 😍 ፤ ፈጣሪ የልብ ጓደኛሽ ጌቱን ጨርሶ ይማርልሽ 🙏😍
@mokaruth6301
@mokaruth6301 10 ай бұрын
Amen
@user-si7hv2qf1t
@user-si7hv2qf1t 10 ай бұрын
wey ylib gudegna
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ይህ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን 😊
@biruktagesse1302
@biruktagesse1302 10 ай бұрын
90's ክፉ አይንካችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት.......ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
@biruktagesse1302
@biruktagesse1302 10 ай бұрын
የማያረጅ ዉበት የማይዝል ቁንጅና......ሀይሚ ሳቅሽ እና ጨዋታሽ ናፍቆን ነበር ❤❤❤❤❤
@user-armacheho
@user-armacheho 10 ай бұрын
እንደኔ ሰይፉ ፋንታሁን ሚያዝናናው ሰው ይኖር ይሆን ።ትችላለክ ሳይፍሻ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችክ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ለእኔማ ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ ነው ሁሌም ምንግዜም ዕድሜና ጤና የምመኝለት ስው ነኝ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 10 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ሰይፉን የምወደው ገና ቀልዱን እንኮን ሳልሰማ ሳየው ደስ የሚል መንፈስ ነው የሚሰማኝ ጫወታው አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ ❤
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 10 ай бұрын
Amen❤
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 10 ай бұрын
ጌቱ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል በናትህ ጥንክርህ ስራ እንወድሀለን መልካሙን ላንተ ትልቅ አቅም አለህ እግዚአብሔር ያሳብህን ይሙላልህ
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 10 ай бұрын
ሀይሚ እውነተኛ የሀረር ልጅ ደግ እና የዋህ ሴት ተባረኪ❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
የድሮዎቹ እኮ ፍቅር ናቸው❤❤❤❤❤በእናተ ሙዚቃ ያልተደሰተ ሰው ይኖር እንዴት ድምፅፃችሁ እኮ ልብውስጥ ነው የሚገባው ያሁኖቹ ዘፋኞች እኮ ድምፃቸው የሙዚቃ መሳሪያውም አይለዩም እኮ ጮከት ብቻ ሁሉም አይደሉም ምርጥ ምርጥ ዘፋኝም አሉ
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 10 ай бұрын
ጌቱ የኔ ጌታ እንዲያው እንዴት ልግለፅልህ በጣም ነው የምወድህ ህይወትህ ሁሉ እንደ ምድር አሸዋ ሰላም ያድርግልህ እንዲያው እንዲህ ሆነህ ሳይህ ትንሽ ደነገጥኩ ግን አይዞህ ወንድሜ አንተ ማለት ሚዛን የሚደፋ ውሀ የሚቋጥር አመለካከትን በሙዚቃዎችህ ምታስተላልፍ ድንቅ ሰው ነህ። በርታ ወንድም ጌቱ ! ፍልቅልቋ ሃይሚ ለአንቺ ያለኝን ፍቅር እንደ ውሀ ኩልልልልልል እያደረኩ ግጥም ካልገጠምኩ በስተቀር መግለፅ ያቅተኛል። ምትወጂያት እመቤቴ ማርያም ህይወትሽን ትባርክልሺ።
@geez2115
@geez2115 10 ай бұрын
ጌችዬ አንተን የማይወድ ማን አለ ትሁት ቅቤ ድምጽ መረዋ አንበሳ ሁሌም ትግል አያጣውም ጠንካራ ስለሆንክ ነው ፈተናው ሁሌም ትልቅ ሰዎች ፈተና ውስጥ ናቸው ባንድ ወቅት ኖርማል ነው በርታ ወንድማችን🙏
@girmamekonen863
@girmamekonen863 10 ай бұрын
ሐይሚ ውስጥ የሚታየውም ከአንደበቷ የሚሰማውም መልካምነት ሩህሩህነት እንዴት ደስ ይላል። ስለ ወላጅነት ያላት አረዳድ ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ አረዳድ ነው። በዚህ አዝናኝ ቆይታ የታዘብነው ነገር ሐይሚ ሙሉ ሰው መሆኗን ነው። ጌቱ በርታ ወንድማለም ፈጣሪ ይረዳሃል
@getachewwolela337
@getachewwolela337 10 ай бұрын
ልጅነታችን ያደመቅልን ኦማሄሬ የማይረሳ ሙዚቃ ወደኋላ ስኩል ላይፍ ያስታውሰኛል ሃይሚ &ጌች Wish You Long Life❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 10 ай бұрын
ጌትዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እኛም በጣም ነው የምናስበው 90 ዎች ትዝታ አለብን ጌትዬ በጣም ነው የምንወድሕ 💞💞💞 ሰይፉይ ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን 🙏
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 10 ай бұрын
ጌቱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በልሳሳት ፀበል ነው የከረምከው በቃ ለዳነክ አምላክ አትዝፈን ለሱ ዘምርለት ወድሜ በቃህ ❤🙏
@HH-505
@HH-505 10 ай бұрын
ጌቱ ስላየውክ ደስ ብሎኛል🥰🥰 የ90ወቹ አርቲስቶች እኮ ታሳዝንላቹ
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 10 ай бұрын
ጌቱ ጎረቤቴ በጣም እሚገርመኝ እና እምወደው ልጅ ነው ሐይሚም የዘመኔ ተወዳጅ 90's እኮ እንለያለን መተሳሰብና ፍቅር አለ 🥰🥰
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
የጏደኛ ልክ የሚመዘነው ሰው ደከም , የወደቀ ሲመስ ለመደገፍ ለማንሳት ምርኩስ ድጋፍ በመሆንነውናተባረኪ : ❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 10 ай бұрын
ጌቱ እደዝህ አምሮብህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 90 ወቹ የማይደበዝዝ እውቀት መዋደድ🥰
@kebera
@kebera 10 ай бұрын
የ2016 ምርጥ ቃለ መጠየቅ ነዉ ኦማዬሪ ጌቱ አሰተዋይ እና የዋህ ልብ አለዉ ቃላቱ wow ክፍል 3 ቢሆንም አይሰለችም
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 10 ай бұрын
ሀይሚ በጣም ነው የምወድሽ አሁን ላይ ሳይሽ ደግም ሰው እውነተኛ የሰው ጫፍ ነሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ ክፋ ነገር ባጠገብሽ አይለፍ ሁሉ ነገር ከላይኛው ታገኛለሽ የ2016ያመቱ ምርጥ ሴት ነሽ
@sali4168
@sali4168 10 ай бұрын
እንደ ጌቱ ምርጥ ድምፅ እና ግጥም ያለው ዘፋኝ ለሙዚቃ አፍቃሪ ህዝቦች አስፈላጊ ነው እና እባክህ ጌቱአችን ተመለስ ፈጣሪ ደሞ ካንተ ጎን ይሁን ያግዝህ 🙏👍
@Kingslayer-xy1bz
@Kingslayer-xy1bz 10 ай бұрын
I like her she is so positive- I like the way she talk and her ideas- so lovey lady
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 10 ай бұрын
ወንዱ ኦማሂሬ ወፍሮ አምሮበት ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሀይሚ ሁሌም ቆንጆ አንተ አትዝፈን ከዚህ ቡሀላ ጌቱ ያመመህ በሺታ ድምፅ ካበዛህበት ይጎዳሀል
@Lijeyassu
@Lijeyassu 10 ай бұрын
ጌቱ ለፍቅር የከፈልከው መስዋዕትነት ሚገርም ነው ... ፈጣሪ ጥበብ አድሎሀል ... ሀይሚዬ አንቺ ምርጥ ጏደኛም እህትም ነሽ ቅን ሰው ... የምትወደጅ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 10 ай бұрын
የኔ ምርጥ ጌቱ ከልብ ነው የምወድህ ኑርልኝ ስወድህ💚💛❤💚💛❤❗🌺🌼🌺🌼🌺❤🌻🌻🌻🌻
@onetruth4649
@onetruth4649 10 ай бұрын
ዘፍኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሲሉ ይገርመኛል ፈቃዱማ እንዳትዘፍኑ ነው
@tigist3769
@tigist3769 10 ай бұрын
መፅሀፋ እትፍረድ ይላል እኮ ደግሞ
@onetruth4649
@onetruth4649 10 ай бұрын
@@tigist3769 ይሄ የህያው ቃል እንጅ ፍርድ አይደለም እውነት ደግሞ ይጎመዝዛል
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 ай бұрын
የ90ዎቹ የእድሜያችን ይወጣትነታችን ማስታወሻዎች ታሪክ ሰርታችኋል።ማንም አይረሳችሁም።ምን አይነት ወርቅ ጊዜ ነበር።ያ ጊዜ ይመለሳል።ሰይፋሻ አንተ የአርቲስቶች ነብስ አባት ነህ በቃ ሁሉንም የ90ዎቹ አርቲስቶችን ፈልግና አቅርብልን።ያ ጊዜ ባይመለስም ያን ዘመን ያሳመሩልንን ብርቅየዎች እንያቸው
@user-armacheho
@user-armacheho 10 ай бұрын
90ዎቹ ለዛ እኮ የሚገርም ነበር አረምጡልን
@engidategegn
@engidategegn 10 ай бұрын
Big respect Haymi! I really appreciate her way of covering Getu from being exposed by talking more. Only a psychologist can understand this.
@tsegaadego5743
@tsegaadego5743 10 ай бұрын
Thank you, u get me back to campus life. It was unforgettable, u made me cry! Thanks Getsh and Haimi
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 10 ай бұрын
ደስ ሲሉ!!!!💚💛❤
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 10 ай бұрын
I love this woman she’s so straight forward. She’s real she’s never pretend love you 😘 ❤
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 10 ай бұрын
ጌቱ ኡማሂሬ በጣም የምወደው ሰው ነው ይሄ ልጅ እኮ ብቃት ያለው ሰው ነው ግን ብዙ አልተባለለትም እንጂ ስራዎቹ የሚገርሙ ናቸው ለሰውም የሰጠው ግጥምና ዜማም የሚገርሙ ናቸው
@abderhmannure914
@abderhmannure914 10 ай бұрын
ዛሬ በጣም ምርጥ ሰዉ ያቀረብህልን የዛሬ ፕሮግራም በጣም ተመችቶናል
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
ትዝታዋቼ ልጅነቴን ያደመቃችሁልኝ ምርጥ ሙዚቀኞች❤❤❤
@venomvrfamily
@venomvrfamily 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!ስለ ሀገራችን መልካም ነገር የምሰማበት ዓመት ያድርግልን!!!!!!!
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
ጌቱ እንኳንደህና መጣህ ስላየንህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይረዳሃል ሲጋራ መጠጥ ጫትን በእግርህ እርገጣቸው በእጅህ ይዘህ አክብረኸው ማነትህን መልክህን ከማጥፋታቸው በፊት :: 💜💜💜💜💜🙏
@dawitdave6328
@dawitdave6328 10 ай бұрын
ጌቱሻ ምርጥ ሰው አልበምህን ለመስማት ከሚጓጉት አንዱ አድናቂህ ነኝ
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 10 ай бұрын
የማይረሱ ስራዎች ከማይረሱ ጊዜያት ጋር። .....ኦማሂሬ
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 10 ай бұрын
በጣም ትዝ የሚለኝ አይና በጣም ነበር የሚያምረው ፎቶ ዎቻ በየቦታው ተለጥፎ ምን አይነት ቆጅየ ልጅ መጣች ተብሎ ይወራም ነበር በፈረስ እየሔደች የለቀችው ዘፈን ነበር በጣም ተወዳጅ ነበር አይ ግዜ ያልሞተ ይገናኛል ስለአያሐቹ ደስ ብሎኛል
@FitsumFantahun-uz1qu
@FitsumFantahun-uz1qu 10 ай бұрын
ሰይፍዬ ዛሬ እነዚህን ዘመን አይሽሬ ምርጥ ድምፃውያንን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ይመችህ አቦ በተለይ ሀይሚን ብታዘፍናት ሀሪፍ ነበር ያገሬ ልጅ ምርጥዬ ነች በቀጣይም እባክህን ከሚዲያ የራቁትን የዘጠና ድምፃዊዎችን ብታቀርብልን ደስ ይለናል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 10 ай бұрын
ጌትዬ በጣም ነው የምንወድ አዮዞክ በርታ ወድማችን 🌹💞🌹💞🌹💞
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 10 ай бұрын
የ90ዎቹ ምርጦች ጌት እንኳን ለዚ አበቃ ተመስገን🙏
@s0lomon150
@s0lomon150 10 ай бұрын
ምርጥ ጥምረት ናችሁኮ ሥታምሩ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ i love you❤❤❤❤❤❤
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 10 ай бұрын
ሀይሚዬ አንቺን የጎበኘ አምላክ እንዲሁም ጌቱን ይክበር ይመስገን!!
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 10 ай бұрын
Wow, both are so great 👍
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 ай бұрын
ሀይሚ ኮፊደሷ ሁሌ ደስ ይለኛል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 10 ай бұрын
አቤት ሁሉ ነገር የ 80....ዋቹ መጨረሻ እና የ90 .....ዋቹ የማይረሱ ብዙ ....ዘፈኖች! ፍቅር ሁሉ ነገር! መልካም ነበር!🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️🇪🇹🫶🏽
@yidnekachewnigusse1407
@yidnekachewnigusse1407 10 ай бұрын
getu is amazing writer.
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
ዘጠናዎቹ ምርጥ ጊዜ ምርጥ ዘፈን❤
@mibrakteka1848
@mibrakteka1848 10 ай бұрын
Haimiye betam chiwa nesh. Not only because, but also smart. Yemitimelishew, ye Gechi personality tebikesh..... I admire you ❤️
@milan8639
@milan8639 10 ай бұрын
Haimy is becoming more and more smart and lovely ❤❤❤much respect
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 10 ай бұрын
ሰይፍሽ ቀጥልበት የ90ዎቹን ሰብስባቸው😍
@djej2821
@djej2821 10 ай бұрын
A wonderful time with our 90th generation friends ❤️ 💕 ♥️ 💖 Omahire.
@semirakerim1180
@semirakerim1180 10 ай бұрын
ሰሉ አለን ነቢ
@ብላኪ
@ብላኪ 10 ай бұрын
የ90ዎቹ ፈርጦች ዋው
@lulyatsegabu2552
@lulyatsegabu2552 10 ай бұрын
Seyfu today I am so happy to see 90's
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 10 ай бұрын
ውይይ የኔውድ እዴት እደምታምሪ ደስ ነው የምታ 39:56 ይው ጌቱን የበለጠ በስራ እዲጠመድ ማድረግ ነው በልጅነቴ ያንችን ዘፈን በጣም በፍቅር ዘፍኛዋለው 2016 ሀገራችንን የሰላም የአድነት የስራ ዘመን ያርግላችው
@yohanneshaile8487
@yohanneshaile8487 10 ай бұрын
ዋው ! በጣም ደስ ይላል
@yaregalxewdu4561
@yaregalxewdu4561 10 ай бұрын
እናንተን አንድ ላይ ማየት በጣም ደስ ይላል
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 10 ай бұрын
አይሚ ጥሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ቀና ልብ አለሽ
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 10 ай бұрын
አይሚ ዋው በጣም ተጫዎች ነሽ ለካ አዝናናሽን
@milan8639
@milan8639 10 ай бұрын
ሀይሚየ ጨዋታሽ ደስ ሲል ሁሌም በክብር እና በፍቅር የኖርሽ አርቲስት
@rakebdemissie3008
@rakebdemissie3008 10 ай бұрын
Wow i love it❤❤
@NinoSisay
@NinoSisay 10 ай бұрын
Well because of your guys I was in love with Indian music and movies…. After I have been there….. omg thanks God I am good now 😅
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ትላላቹ ጉደኝት እንደዚ ነው
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 10 ай бұрын
ሰይፉ ጥሩ ሰው ነህ በጣም እወድሃለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 10 ай бұрын
በጣም ጨዋታዋ ደስ ይላል
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ እውነት ስወዳችሑ እኮ የ90ዎቹ ድምቀት
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 10 ай бұрын
ሃይሚ ሚካፕ ቀንሺ ፡ ኣንቺ እኮ ያለ ሜክኣፕ ሲበዛ ቆንጆ ልጅ ነሽ??? ልጆቹ የወዲ ወረደ ናቸው እሚባለው ሃሜት ምን ያህል እውነትነት ኣለው???
@DanielGugssa
@DanielGugssa 10 ай бұрын
ጌቱ የኔ የዋ እንኳን ለዚ አበቃክ ተሽሎክ ስላየዉክም ደስ ብሎኛል
@user-hg6wf5yq8g
@user-hg6wf5yq8g 10 ай бұрын
በጣም ደሰየሚል ጉልበት ነው በጣም ደሰይላል
@akiberhe2555
@akiberhe2555 10 ай бұрын
Tesfesha tebarek ❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ሀሳባችሁ ይሳካ አቦ ሀረ ሮች ትለያላችሁ
@bezaalemayehu1726
@bezaalemayehu1726 10 ай бұрын
Wow ስለ TikTok ከእናትነት ገ አያይዘሽ የሰጠሽው አስተያየት ትልቅ መልክት አለው 👌 አክባሪሽ ነኝ❤
@ellufrederick5582
@ellufrederick5582 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘፈን አይሰጥም አትሳሳት
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
MY GOODNESS OH.
@user-ot9er4bk5x
@user-ot9er4bk5x 10 ай бұрын
ጌቱ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምዉድህ ይማክብራህ ❤❤❤
@saronkeneni
@saronkeneni 10 ай бұрын
Getu Endezi honeh silayhuk betam des belongal🎉🎉🎉
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 10 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 90 all u are best haymi and Getuyeee
@EyasuAbraham-js5vl
@EyasuAbraham-js5vl 3 ай бұрын
Haymi yene fetan yarada lij❤❤ Getu yene yewah
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችው ልበ ቀና ሴት ነሽ በርቺ ሁላችሁንም ለመልካም ነገር ያብቃቸው
@biniyuyu
@biniyuyu 10 ай бұрын
ትችላለክ የምር ጌቱ ለኔ ጀግና ነክ ❤️💪
@nejatmulugeta3735
@nejatmulugeta3735 10 ай бұрын
ስላየናችሁ በጣም ደስብሎናል እደዉልጆቻችን በ90ጠናዎቹ የነበረዉን ነገሮች ማሳየትብንችል የነበሩትን ደስየሚሉነገሮች ሁሉማሳየት ብንችል በጣም ምኞቴ ነበር።
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 10 ай бұрын
ሃይሚ ላይ ንጽሁ እህታዊ ፍቅር ያታያል።ጌቱ ደሞ ትሁትነት ታየኝ።
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 3 ай бұрын
yes she has Good heart like a toddler
@BinGetBin
@BinGetBin 10 ай бұрын
ሃይሚ፣ ምርጥ ሰው።
@abelbilly9174
@abelbilly9174 10 ай бұрын
WAAWWW HAIME....YE HARER LIJ
@kingpapapi
@kingpapapi 10 ай бұрын
የምንግዜውም የልብ ምርጥ ጥምረት ናቹ ጌች ተስፋ አደርጋለው እንደገና እንደምትገን
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 10 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ፍቅር ❤
@eligoenje2895
@eligoenje2895 10 ай бұрын
የኔ ዘመን ጀግኖች❤❤❤❤
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 10 ай бұрын
ሁለት ቅን ደስ ነው ምትሉት ልጅነታችን አስታወሳቹህን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 3 ай бұрын
I swear hayime she so Cooley love it
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 10 ай бұрын
Getu yena yewa fetare yasebachutn yasakalchu des selu❤😘
@Hanan-n1u
@Hanan-n1u 10 ай бұрын
abatshin endasekayeshiw mote melkam ereft yhunlachew😢😢😢
@nicebeautiful5830
@nicebeautiful5830 10 ай бұрын
Wow I miss 90’s 🥰
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ wow ❤❤❤❤❤❤
@seidamohammed
@seidamohammed 10 ай бұрын
Getuye Yeni abat ❤haymi wegen hunelet ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 ай бұрын
በእውነት ግን ለምድነው የአሁን ዘፋኞች ለዛ የለላቸው የዘጠናዎቹ ግን ሂወታቸው ለዛቸው ጓደኝነታቸው ፍቅራቸው ዘፈናቸው ሁሉ ነገራቸው ውበት አለው
@mekideskibru5185
@mekideskibru5185 10 ай бұрын
Ya generation Disciplined silhone nw biye asbalew
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 10 ай бұрын
"እግዛብሄር ኣምኖ ለኔ ብቻ የሰጠኝ ልጆች ኣሉኝ" ደስ ይላል
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 67 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 136 М.