መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር | Neway Debebe |Seifu on EBS

  Рет қаралды 2,289,186

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

መቅበጤ ያስጠላኛል…. bit.ly/2Yc3LqQ የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ
"ፕሮፌሽኔ የሚጠይቀኝን ነው የማደርገው... " bit.ly/2M5pYnv ሄርመን ልዑል
"ከቀድሞ የትዳር አጋሮቼ ጋር bit.ly/35Ctj4h አሁንም ሰላማዊ ግንኙነት ነው ያለን...አትፍረዱ የተለያየነው አብረን መኖር ስላልቻልን ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ዚጊ ና እሌኒ
አሜን bit.ly/2WPiJSJ " የዛሬ 10 አመት በትዳራቸው ዘመን ተሰርቶ ግን ያልታየ
'ተፋተናል ግን አልተለያየንም ..መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር
ድምፃዊ ንዋይ ደበበ እና የቀድሞ ባለቤቱ አይዳ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 4 200
@thestar2137
@thestar2137 3 жыл бұрын
የ2020 ወይም 2013 ምርጥ የፍቅር ሴት አይዳ ረዥም እድሜ ይስጥሽ
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 3 жыл бұрын
ያለምንም ጥርጥር #አሜን የሚለው ሙዚቃ የሙዚቃ ጥግ ነው 100% አሜንን የምትወዱ like
@lilibeza
@lilibeza 3 жыл бұрын
That’s True
@yeshiyeshi3624
@yeshiyeshi3624 3 жыл бұрын
betam
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
ጎራማይሊው ቆይልሥማውእርሥቸዋለሁ እሺ
@tube-ei6wu
@tube-ei6wu 3 жыл бұрын
አንድ ኩላሊቷን ላንድ ልጇ ሰጠች በአንድ ኩላሊት መኖርን ጀመረች የልጆቿን አባት ለሌላ የዳረች እወነተኛ ፍቅርን አንግባ የያዘች አይዳ ማለት በጣም ድንቅ ሴት ነች
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
Strongly agree she is love
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 3 жыл бұрын
እውነት
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
TIKIKIL !!!
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
በጣም
@nardosashenafi843
@nardosashenafi843 2 жыл бұрын
@@user-lr5bl4by5y L
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 3 жыл бұрын
ልብሱን ስታስተካክልለት አንጀቴ ተንቀጠቀጠ😓😭 የኔ ማር ጀግና ፍቅር የሆነች ሴት
@bezaayele4720
@bezaayele4720 3 жыл бұрын
"ሠውን መንከባከብ እና መርዳት ያለብን በህይወት እያለ እንጂ ከሞተ በኋላ እንባ የፍቅር መግለጫ መሆን የለበትም" አለች አይዳ❤
@user-qt3mh6yn2f
@user-qt3mh6yn2f 3 жыл бұрын
ትክክልልል
@hayasana9468
@hayasana9468 3 жыл бұрын
Bewnet kaymro belay ye honech jegna sew nat habesha enkwan lela Agbto Aynun Ayasayeng be mibalbet eswa leyu set nat
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@askanwar9630
@askanwar9630 3 жыл бұрын
ሀቢቢ
@sifmplc4583
@sifmplc4583 3 жыл бұрын
🌹💞🙏😍
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው አለ? ተባረኪ ጥሩ ሰው።
@edrisrobelsamson1081
@edrisrobelsamson1081 3 жыл бұрын
የሠው ጥሩ መልካም ሠው ነሽ ዘመንሽ ይባረክ አቦ።
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@Beriabi
@Beriabi 3 жыл бұрын
She does love him. But he is a selfish cheater. Why are people admiring this loser ? He left her with sick child , he got himself a new young wife and children. She took it all in.
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
Muslim 4 yagebal eko..
@djzola4590
@djzola4590 3 жыл бұрын
በውነት አይዳ ወርቅ የሆንሽ ሴት ነሽ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወንዶችም ጭምር አርአያ አስተማሪ የምትሆኚ ሴት ነሽ ለልጆችሽ ብዙ ዘመንን ፈጣሪ ያኑርሽ
@Ziva523
@Ziva523 3 жыл бұрын
የኔ እናትና አባት እንደዚህ ናቸው። እንደ እናቴና አይዳ አይነት አስተዋይና መልካም ሴቶችን ያብዛልን።
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 3 жыл бұрын
አሚንን ንን ንን ንን
@hadiyasied3536
@hadiyasied3536 3 жыл бұрын
እኔም የልጄን ያባቱን ሚስት በጣም ነው የምወዳት ልጄን የምትንከባከብልኝ ለሷም ፈጣሪ በልጅ ይባርካት
@maminura6959
@maminura6959 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@selometas3954
@selometas3954 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
U are so blessed ❤️
@hanabegie7154
@hanabegie7154 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመዉ ለብዙ ሰዉ ትምርህርት ሰተሻል
@idagana
@idagana 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iNqKeauVt8nHdWg.html
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
ሁሉን በአንዴ መናገር አይቻልም አይዳ የቆንጆዋች መለኪያ ምርጥሴት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ🙏🙏
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ካንች ብዙ ሰው መማረ አለበት ላይሸም ውሰጥሸም ቆንጆ ተባረኪ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ዋው❤❤️❤️ ድንቅ ሴት ነሸ
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@wise647
@wise647 3 жыл бұрын
ምን ዓይነት ንፁህ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ! እግዝአብሔር ይባርክሽ!
@hiwiyemariyamlejhiwi8624
@hiwiyemariyamlejhiwi8624 3 жыл бұрын
Amen
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ነዋይ ደበበ ከአይዳ ዉጭ ሌላ ሚስት ያገባል ብሎ መገመት ከባድ ነበር በጣም እኮነው ሚዋደዱት 🤔 ተራርቆ መኖር ይሄ ነው ትርፍ ። ደስ ሚለው በማሀላችሁ ጠብ የለም 👍👍👍😍😍😍
@tomwie3253
@tomwie3253 3 жыл бұрын
Sijemer yetarakut slte selchachu new. Betelay esu yetegebat yimeslegnal. Enem setn lji ke kerbekugn behuala flagote zero new yemihon. Lezam meselgn be 35 amete bchayen yemnor. Bergt Germany wust mist magegnet yikebdal. Yihn slesh gn le set lji betam kber alegn. Betam.
@foziaendris1400
@foziaendris1400 3 жыл бұрын
የዘድሮ ወዶች
@hiwotayalneh4977
@hiwotayalneh4977 3 жыл бұрын
Amazing me too am surprised Life is this
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@mekiya.6784
@mekiya.6784 3 жыл бұрын
ማንን ነው ያገባው አመልማሌንነውደየ
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 3 жыл бұрын
የህንድን ፍልም የምከታተል ነው የመሰለኝ ምርጥ ኢትዮያዊ ሴት ነሽ ሁለት ጥንዶች አየሁ የገንት ነጋቱ ብቻ መስሎኝ ነበር ምርጥ ሰው ነሽ
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 3 жыл бұрын
አይድዬ እባክሽን የኢትዮጰያ ህዝብ አማካሪ ሁኚ በሁለት ወር ውስጥ ሰላም ሀገራችን ትሆናለች🙏
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Endetemmm Selam??!!! Hooo Ye Ethio Hezbe Endemiyamew Yawekut Ke Ezi Interview Behola New
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 3 жыл бұрын
ሰይፉ በቢኢስ. እንተርቢው. ይሁንልን ከባለቤቱ ጋር የሚል. በላይክ እንያችሁ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 3 жыл бұрын
Rabia. you tube ካገባሀት በኃላ የበለጠች ስታገኝ ጥላሀት ስትሄድ በፍቅር የምትሸኝህ ሴት እንዲሰጥህ ነው የምትፈልገው?
@zhabesha863
@zhabesha863 3 жыл бұрын
5 በጣም ጠቃሚ ቦርጭማጥፊያ ምክሮች kzfaq.info/get/bejne/ibiSqdGWqLawqYU.html
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 3 жыл бұрын
@@israelcaleb8746 ክክክክክ እረ ጥንዶች እስከ መጨረሻው. አብረው እንዲዘልቁ ነው. የኔ ምኞት.
@narins89
@narins89 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
መልክሽ ቆንጆ ፣ፀባይሽ ቆንጆ ፣ፈጣሪ ይባርክሽ
@selometas3954
@selometas3954 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 3 жыл бұрын
ንዋይ እና አይዳ አናውቃችሁም ነበር ዛሬ አወቅናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ።
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@yirgalemabraha9562
@yirgalemabraha9562 3 жыл бұрын
Betam des tilalech hulu setat egzabher
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
እኔም የልጄን አባት በጣም ነው የምወደው የተለያየነው በቤተሰብ ጣልቃ ገባነት ነው እና እኔና እሱ ሁል ግዜ እናወራለን አሁን አግብቶ ወልዷል የቼገረውን ሁሉ ያማክረኛል እንዳውም አብረን ከኖርንበት ግዜ አሁን በደንብ እንግባባለን እውነት ደስተኛ እንድሆን በጣም ነው የምጥረው እና ከልብ ከተዋደዱ እና ንፁህ ፍቅር ካለ በአንድኛችን ውስጥ ሁልግዜ መተሳሰብ አለ ከተዋለዱ በኋላ ቂም ጥሩ አይደለም እና ደስ ይላል
@tere6790
@tere6790 3 жыл бұрын
አባት አለም
@bekab5162
@bekab5162 2 жыл бұрын
የቸገረውን ሁሉ ያማክረኛል? ሚስቱ የት ሄዳ ነው አንቺን የሚያማክር? Emotional affair ነገር አይሸትም?
@aba8724
@aba8724 2 жыл бұрын
@@bekab5162 hhhh
@tigistalemayehu65
@tigistalemayehu65 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ፡ የዛሬው እንግዶችህ ማርያምን ወድጃቸዋለሁ የአይዳን አስተሳሰብ እጋራታለሁ፡፡ ትክክል ናት የእኛ ኢት/ያን ወንዶች እና ሴቶች ልንማርበት የሚገባ ነው፡፡
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@davidzewdie5066
@davidzewdie5066 3 жыл бұрын
አይዳ የሚገርም ባህሪ ነው ሰይፉ ይህ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ትልቅ አስተማሪ ነበር
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 3 жыл бұрын
አው በጣም አንጁ ድንቅ የሆነ ነገር ነው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ትክክል👍
@xcell2829
@xcell2829 3 жыл бұрын
የኔ እናት
@selometas3954
@selometas3954 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 3 жыл бұрын
@Selam yene 🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ድምፃዊ ንዋይ, ፀሀዬ ዮሀንስ,አረጋኸኝ ወራሽ, በጣም ተወዳጅ ድምፃውያን ናቸው::
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 жыл бұрын
ትክክክል
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@qtf9298
@qtf9298 3 жыл бұрын
በድምፅ ብቃት ግን ኤልያስ ተባበል ይበልጣቸዋል ሁሉንም
@lediaamde8166
@lediaamde8166 3 жыл бұрын
A
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ማዲን አትርሱ እጂ 😭
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
ንፁህ ልብ ደስ ይላል ጥላቻን በፍቅር ክፋትን በደግነት ከራስ ይልቅ ለሰው መጨነቅ ማሰብ በቃ ይህ ማንነቴን አትንፈገኝ
@saronamiilav5526
@saronamiilav5526 3 жыл бұрын
አሜን የሚለውን ሙዚቃ ስሰማ ሁሌም ስሜታዊ እሆናለሁ በጣም ነው የምወደው "አሜን"😘😍
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ቅን ሴት አስተዋይ ነሽ ፍቅርን አስበልጠሻል
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Ewnete newe betesbe enhune
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 እንደማመር ውዴ
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ኢንተርቪው እውነት ሚስቱን የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያመሰግናት ይገባል አይዳ የፍቅር እናት ነሽ ካንች ትምህርት መውሰድ አለብን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብሽ🙏❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhune
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 3 жыл бұрын
@honey Dee በሀገረኛ ከፃፍክ አስረዳካለው 😆😆
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 3 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 ቀላል እንሆናለን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
@@lijsolatube5698 thank u bro.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 жыл бұрын
"FORGIVENESS IS FOR YOURSELF!" absolutely agree!
@asmarinabela4237
@asmarinabela4237 3 жыл бұрын
That's true ❤
@user-rn4it7fb5d
@user-rn4it7fb5d 3 жыл бұрын
ንዋይ እና ውድ ባለቤት እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ 💚💛❤️
@Uthiop
@Uthiop 3 жыл бұрын
"ፍቅር ማለት የልብ መተሳሰብ በደም በስጋ የመዋሃድ ነገር እንጂ ተቃቅፎ የመተኛት ወይም መጎራረስ ጉዳይ ብቻ አይደለም" ንዋይ ደበበ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
ትክክል
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
ትክክክክል
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አግብቶ ወልዶ ከመልየት ይጠብቀን
@emurayan7961
@emurayan7961 3 жыл бұрын
አሚን
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
አሜን በእንደዚህ ልዮነት ማመን ፈፅሞ የማልፈልገው ጉዳይ
@hijerak5737
@hijerak5737 3 жыл бұрын
amen kebadenw
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
አሜንንን
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@bashailema9043
@bashailema9043 3 жыл бұрын
Aidia, you have a big heart. God bless!!!
@saronamiilav5526
@saronamiilav5526 3 жыл бұрын
በጣም የምተገርሚ የህይወት መምህር ነሺ አምላክ ህይወትሺን ይባርከው ንዋይን እንደኔ የሚወደው የሌለ እስኪመስለኝ በጣም ነው የምወደው አንድ ላይ ባለመሆናችሁ በጣም ቢከፋኝም እንቁ የሆነ አመለካከታችሁ ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው አልበምህንም በጉጉት እጠብቃለሁ ሰይፉንም በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን መልካም ነገሮች👍
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 3 жыл бұрын
ልብሱን ስታስተካክለው ውስጤ ተላወሰ...አቤቱ ጌታ ሆይ ልክ እንደዚች ሴት ንፅህ ልብን ፍጠርልን ቀናውንም መንፈስ በውስጣችን አድስ...አሜን
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 3 жыл бұрын
አወ እኔም በጣም ነው ያዘንኩት መጨረሻ ላይ ሙዚቃውን ሳየው የምረ አዘንኩ
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 3 жыл бұрын
መለያየት ክፍሰውነው
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ የተመረጥች ነቸ ነት እሷ
@sunsun8433
@sunsun8433 3 жыл бұрын
አሜን
@Servant_GETYE
@Servant_GETYE 3 жыл бұрын
#በየሱስ ስም እኔም Notice አርጌዋለሁ። አንጀት ይበላል
@feventesfaye3896
@feventesfaye3896 3 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል በጣም ድንቅ ሴት ናት ❤
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
@African Man ኧረ ሞራል
@werkayitayal5653
@werkayitayal5653 3 жыл бұрын
እነሱ ስለተፋቱ ያንቺ መነፋረቅ ምንድን ነው? እሱ ኢትዮጵያ እሷ አሜሪካን ትመጫለሺ ወይ ብሎ ሲጠይቃት አልመጣም አለች:: ስለዚህ አግባ ቆንጆ ሞልቷል አለችው:: ስለዚህ ማግባት አለበት አገባ:: ብዙ የሚካበድ አይደለም:: እሷም ይህን ጊዜ ይኖራታል:: በቃ ይኸው ነው::
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@lukluk9002
@lukluk9002 3 жыл бұрын
She don't love him ...don't cry....she is happy ..😉😆
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 3 жыл бұрын
አይዳ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ይህ ያንቺን ከፍታ ያሳያልና ሁሉም ከዚህ መማር ይኖርብናል::
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 3 жыл бұрын
ውይ በጣም አስተማሪና ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው።ሁላችንም እንደዚህ ፍቅርን መከባበርን መቻቻልን ፈጣሪ ይስጠን።ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹
@enatgetachew9618
@enatgetachew9618 3 жыл бұрын
የኔ የህዋ ነዋይ ጫወታክ አይጠገብም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው የሀገር ባለውለታ ነህ እንወድካለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇲🇱🇲🇱
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
ተፋተናል ግን አልተለያየንም ዋው ድንቅ አገላለፅ ነው
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
What a Great Women ✅ She is Exemplary for all divorces with a grudge 💕GOD BLESS YOU
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
እኔ አላደንቅም ጥላቻ አለመኖሩ መልካም ቢሆንም በሰላም መራራቁ ይመረጣል ።እጅግም በጣም ያልተለመደ ድርጊት ማድረጉ ተገቢ አይደለም ።
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ትልቁን ህብረት አፍርሶ መቀራረብ ሌላ አግብቶ መሄድ መልካም አይደለም ብዙ ትዝታ ሊያመጣባት ስለሚችል መራቁ መልካም ነው ።አላደንቃትም ምናልባት ከሰው የተለየ ነገር ለማድረግ ከመፈለግ የመጣ ነው ።
@emebetdesta9014
@emebetdesta9014 3 жыл бұрын
የሚገርም አስተሳሰብ ከቁንጅና ጋር ተባረኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!!
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
መልካም ሴት ልብሽም እንደመልክሽ ቆንጆነው, አንቺን ያገኘ የተባረከ ነው!
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
ከስሜታዊነት አልፈሽ ይህን ማድረግ መቻልሽ ውስጣዊ ውበትሽን አርቆ አሳቢነትሽን እና ጠንካራነትሽን ያሳያል :: በጣም የምትገርም ሴት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ያንችም የሁለተኛ ሚስቱም አድናቂ ነኝ👏🏽
@samuelkahsay9072
@samuelkahsay9072 3 жыл бұрын
እሱ ግን ስስታም ራስ ወዳድ ኣይነት ሰው ይመስላል!
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Dros Ke Oromo lij mintetbkialesh? Ye ahunwa mistum Oromo nat!
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@samuelkahsay9072 betam. Adisu mistum zemdwa nat gin esu menager alfelgem. Dros zoro Amara aydel
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️ woy astesaseb beyalhu 🙄
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@ZiniTube ewnet eko naw. Amara wend letedar silmymeche eko naw setoche lijochachu rotew le Oromo wend eger yekftua dikala mimetuben. Oromo sreat alew. Setochum rega yalu chewa kin deg hizb naw. Amara merz yehone kifu balege dikala mifelfel naw. From now on we don’t want to mix with you all. I knew you are Amara too
@zelalemsisay3059
@zelalemsisay3059 3 жыл бұрын
አይዳ የሴት መልካም ናት በእውነት🌷 ንዋይከ በቅድሜከ 💓
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@ashenafiletebrhan4345
@ashenafiletebrhan4345 Жыл бұрын
"የፍቅር መግለጫ ለቅሶ መሆን የለበትም" ያለችውን አስምርበት
@alexlesemie970
@alexlesemie970 3 жыл бұрын
ንዋይ ግን እንደ ቀልድ ሳናቀው ለካ እሡ ነው የሙዚቃው ንጉስ አይዳ እማ የበለጠ ውብ እና ምርጥ እናት i love you so mach
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@chakameron2230
@chakameron2230 3 жыл бұрын
Neway ema negus new endt new yemnkew
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 3 жыл бұрын
ንዋእዬ ስወድህ
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 3 жыл бұрын
ቅን አስተማሪ ሴት ነሽ ለብዙዎች እንዲህ አይነት ፕሮግራም ለመጀመርያዬ የትም መቼም ተባረኪ እድሜሽን ያርዝመው ፈጣሪ
@mogesk.m5445
@mogesk.m5445 Жыл бұрын
Pure & kind heart. Besal enat. Longlive Ayda! I proud of you.
@yirgabekalu2976
@yirgabekalu2976 3 жыл бұрын
“ትዳር ነው እንጂ ቢዝነስ አይደለም ትዳር ነው እኮ” ወ/ሮ አይዳ በጣም ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ ሴት ታለቅ ነሽ *ድሮ ተለያይተናል ግነ አልተፋታንም “ አሁን ደግሞ “ተፋተናል ግን አልተለያየንም” የእሱን ደስታ ነው የምፈልግ በጣም ገራሚ ነው
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 3 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ትምህርት ቤት የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሰሽ ድቅ ሴት❤️❤️❤️
@abinethaile901
@abinethaile901 3 жыл бұрын
አይዳዬ የኔ አስተዋይ♥️ የአመቱ 1 ኛ ኢንተርቪው
@milliongetachew798
@milliongetachew798 3 жыл бұрын
አብሮ በፍቅር በመኖር ተለያይቶም በፍቅር በመኖር የሚያስደምሙ ምርጦች!
@zambigheno6948
@zambigheno6948 Жыл бұрын
She has great mind and good culture. God be with you and your family.
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 3 жыл бұрын
በእየሱስም አንቺ ምን አይነት ልዩ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ያንቺን አይነት ሴት ያብዛልን!!!
@narins89
@narins89 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 3 жыл бұрын
አሜን
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 жыл бұрын
ነዋይ ሳታውቀው ወይ ሳታስብበት ከእጅህ ላይ ወርቅ ጠፋብህ ።ይችን ውብ አመለ ሸጋ ለባለ ትዳሮች አርአያ አይዳ ግን ተባረኪ።
@liduabera3030
@liduabera3030 3 жыл бұрын
Mlayayet mnu lay nw temert yamesatw gen abegya beyashalw mert sat nashe
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-sj8he5dt4u
@user-sj8he5dt4u 3 жыл бұрын
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜 የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤፤💜 kzfaq.info/get/bejne/hb6gmcKGqrCnm6c.html
@africanpoletic7854
@africanpoletic7854 3 жыл бұрын
23:21 እስኪ ስሙት ምን ማለት ነው? ጠርጥር አንዳንዴም አይጠፋም በገንፎ ውስጥ ሰንጥር።
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 3 жыл бұрын
ሰማውት ምንም የተለየ ነገር አላየውም
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 3 жыл бұрын
የእውነት ተመስጬ ነው የሰማውት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ነዋዬ አቤት የግጥምህ ሀይል ኡፍፍፍፍ ጥበቡን ያብዛልህ
@seblesolomon2312
@seblesolomon2312 3 жыл бұрын
በሆነ ምክንያት አይዳ የሴቶች የክብር ካባ ብትለብስ እንዴት ደስ ይላል🍀
@yeshiyeshi3624
@yeshiyeshi3624 3 жыл бұрын
Exactly
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@sisaywoldetsadic631
@sisaywoldetsadic631 3 жыл бұрын
Exactly
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ ተራርቃችሁ የምትኖሩ ሰዎች ይሄ ትምህርት ይሁናችሁ የፈለገ መስዋዕት ከፍላችሁ አብራችሁ ኑሩ ስትራራቁ ብዙ ክፍተት ይኖራል መፉታትን እግዚአብሔር ይጠላዋልና
@hannatekie9899
@hannatekie9899 3 жыл бұрын
🤔true 100%
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 жыл бұрын
ትክክል ለመሂድ ወሰንኩ በቃ መቸም ስደት አለሙላልኝ የአረብ ሀገር ኑር ባሌ በጣም እወደዋለሁ በቃ መሂድ ነው
@bartukenmekonen2686
@bartukenmekonen2686 3 жыл бұрын
ትክክል
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 3 жыл бұрын
ewunetu yhe new
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
I am glad to find this interview. I really enjoy it. What a lovely guy.
@berhanukebede428
@berhanukebede428 3 ай бұрын
The capacity of Newaye to come up with a poem of serious and significant messages is amazing.
@saradesta3038
@saradesta3038 3 жыл бұрын
ሞናሊዛ ንግስት ጨዋ እንቁ ነሽ ! ለብዞቻችን ትልቅ ትምህርተ ነው የሰጠሽን የኔ ልዩ ወርቅ እግዚያብሔር አስከነ ልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tibeyenkefeyalew3370
@tibeyenkefeyalew3370 3 жыл бұрын
Sara Desሁሉን አሟልቶ ነው ፈጣሪ የሰጣት እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይዳ ልዩ ነሽ ትለያለሽ ማንም የማይደፍረውን አሳይተሻል ፍቅርነሽ በጣም
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 3 жыл бұрын
እኔ ግን መለያየታቸዉ ከፍቶኛል የሚያምር ፍቅር ነዉ::አይዳ ግሩም ሴት👏
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
ለምን ፡ተለያዩ ማለት ይከብዳል እውነት ምክኒያቱም ብዙ ነገር አለ በሠው ላይ ግን ባይለያዩ ደሥ ይል ነበር
@onelovetube2032
@onelovetube2032 3 жыл бұрын
Wendoch beyebotaw lemewled new mileyayut😭😭😭😭
@Crazyonepro
@Crazyonepro 3 жыл бұрын
ከአስር አመት በላይ ጠብቋታል ምን ያድርግ?
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 3 жыл бұрын
@@Crazyonepro እ የምር
@onelovetube2032
@onelovetube2032 3 жыл бұрын
ወንድ ልጃቸው የኩላሊት ታማሚ ነው። አይዳ ለፍቅር ብላ የልጇን ህክምና ክትትል ጥላ ኢትዮ መሄድ አትችልም። እሱ ልክ አልሰራም። የምር ሚወዳት ቢሆን ሌላ ባላገባ። ዳሩ ወንዶች የልጅ ችግር፣ የቤተሰብ ችግር፣ ማየትም መስማትም አይፈልጉም። ምንም ችግር ሳይነካቸው ፈልሰስ ብለው መኖር ነው ሚፈልጉት። እውነታው ይሄ ነው። ያሳዝናል። እሷ ግን የኖሩበትን የትዳር ዘመን እና ያሳለፉትን መልካም ፍቅር በማሰብ ሸፋፍናለታለች። የተባረከች ናት በእውነት።
@endrisseid9278
@endrisseid9278 Жыл бұрын
ሰይፊሻ በሂዎታችን ልንማርበት የሚገባ ምርጥ ውይይት ነው በአለም ላይ ካሉ እናቶችም ሚስቶችም የምርጦች ምርጥ ናት ጀግና
@hawaax4680
@hawaax4680 3 жыл бұрын
ልዩ ስውች ናቸው እርጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
አላሕዬ ለባሌ ምርጥ ሚስት አርገኝ ባሌንም ምርጥ አርግልኝ ሲሆን እስከመጨረሻ አብረን እንዝለቅ ካልሆነ ደግሞ በሠላም እደዚሕ መሆን ደስ ይላል!!!!
@user-lu1sf9fu4d
@user-lu1sf9fu4d 3 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ እኔም እንዳንችው ነው ዱእ የማደርገው አላህ ካለ እስከለሞታችን አንድ ላይ ያድርገን ግን ያው እህል ወሀ ካለቀ እንደ አይዳ ጥሩ ሴት አድርጎኝ በስላም መለያየቱ መልካም ነው የተዋለደ ስው የትም አይለያይም በክፋት ከመኖር በደስታ መኖር ይሻላል
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhune
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 እሺ
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 3 жыл бұрын
የተለየሽ ሴት ቅን እድሜ ይስጥሽ የሠው ደስታ የሚያስደስትሽ💔💔💔💔😍😍😍😍😍
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ልዩሴትነሺ
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@asmawitmehari2100
@asmawitmehari2100 3 жыл бұрын
She's amazing woman!!! God bless you🙏🙏🙏
@thufeekthufeek9756
@thufeekthufeek9756 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስብሎኛል ምክንያቱም ይህን ድንቅ ሰዉ ስለጋበስከን እንዲሁም የድንቅ ስነምግባር በለቤት የሆነቺዉን በለቤቱን
@user-qc7to3bi1g
@user-qc7to3bi1g 3 жыл бұрын
ካንች ልንማር ይገባል ፈጣርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ስትይ ልቦናሽ አይቀየር
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@foziyamohammed7402
@foziyamohammed7402 3 жыл бұрын
እውነት ፀባየ ሰናይ ማለት አይዳ ነች ስብዕና መልክ ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት ከዛ አልፎ ምርጥ እንጀራ እናት ውይ እንደው ምን ልበልሽ 😍😍😘😘
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 Жыл бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ይባርክሽ ውይ እንዴት አይነት ሴት ናት ግን ጭንቅላቴን ሁሉ ወሰድሽው አይዳ እጅግ ሲበዛ ሰው ነሽ ወይኔ አይዳ አይዳ አይዳ አለቀስኮላት የኔ ቅን በስመሀም በዚህ ምድር እንዲህ አይነትም ሴት አለ ይገርማል!!!!
@zambigheno6948
@zambigheno6948 Жыл бұрын
Both of them have really good quality. I wish them a happy and prosperous life with their family.
@etanutube
@etanutube 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላችው ባትፋቱ ደስ ይል ነበር ግን ተፋተው ደግሞ እዲ በመከባበር ሲኖሩ ደስ ይላል
@selometas3954
@selometas3954 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 3 жыл бұрын
ድሮም የጭዋ ልጅ ሲፍታ የተጋባ ይመሰላል በጣም ደስ ይላል ኑዋይ ?ሰው የሚወደህ ለሙያው ለሃገርህ ክብር ስላለህ ብቻ ነው ቀጥልበት
@meskeremabebe4096
@meskeremabebe4096 3 жыл бұрын
አስመሳይ አድር ባይ ውሸታም ቀጣፊ ነው ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@meskeremabebe4096 የአንቼ ቢጤ አሳዳጊ የበደለው ነተሻለ ነገር ማውጣት አይችልም
@GH-vg8se
@GH-vg8se 3 жыл бұрын
You are the best of best, God bless you!!
@nebyuelias4639
@nebyuelias4639 3 жыл бұрын
ከውጪም ከዉስጥም ውብ ሴት 💙💓 ትልቅ ምሳሌ ነሽ ፣ እንዲሁ ዉብ እንደሆንሽ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ንዋይ ደበበ ጥበበኛ ፣ የ ኢትዮጵያ ባለውለታ 💙💓 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር. እናከብርሀለን !
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
አይ ነዋይ ጨዋታህ አይጠገብም እድሜ ይስጥህ ይሄም ግዜ አልፎ ታሪክ ሆኖ ትዝታ ይሆናል መቼም ትልቅ ትምህርት ነው ዛሬ ያስተማራችሁን!!! ኑሩልን ክበሩልን
@makimaki2663
@makimaki2663 3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/i899m5ic3LWveoU.html
@sarabuccella369
@sarabuccella369 3 жыл бұрын
Z w cu
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ: ውስጧም ውጯም ቆንጆ!! ጌታ ብርክ ያርግሽ ❣️😘😘
@Eliabliana930
@Eliabliana930 3 жыл бұрын
You said the true
@fasikaagune1438
@fasikaagune1438 2 жыл бұрын
I do believe she is by nature a good hearted lady. May God help her. We, Ethiopians, have to learn from this lady.
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
መልካም ባል ስለሆነ አይዳም መልካም ሚስት ሆነችለት❤️❤️
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ነዋይ ደበበ ከእነ ስህተቱ አንጋፋ የጥበብ ሰው ዘፈኖቹ በጣም ይገርሙኛል የዋህ ነው
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 3 жыл бұрын
የዋህ ነው እውነት ነው
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 3 жыл бұрын
ከነስተቱ ከከከከከከ
@yonas9945
@yonas9945 3 жыл бұрын
ምንም ስህተት የለበትም 10 አመት ጠበቃት !!!
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzfaq.info/get/bejne/Y7mWhJuaqsCbnaM.html
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 3 жыл бұрын
ምናለበት ዛሬ እንኳን ጥሩ ነገር ብትናገር ስህተቱን ማንሳት ለምን አስፉለግ ?
@seritu9867
@seritu9867 3 жыл бұрын
አይዳ እና ነዋይ እውነተኛ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ አሁንም በያላችሁበት ሰላምና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@eliasmamo192
@eliasmamo192 3 жыл бұрын
Seifu, this sad to hear. What kind of lesson? It is not culture of Ethiopian and cristian. None sense
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
በጣም
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 3 жыл бұрын
አልስማማም ። ንዋይን ስለማደንቀው በሱ ወገን ነበርኩ ። የሷየ ንግግር ስሰማ እሱን ጥፋተኛ አድርጌዋለሁ ። እሷ ተምሳሌት ነች እሷን ጥሎ የሄደው ግን…
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ተለያይተዋል?
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 3 жыл бұрын
አይዳዬ በጣም ልዬ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት 2 እረዲም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
ልፈትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ በልጄችሽ ተባረኪ ደግ እናት ለባልሽ ያለሽ ክብር ደስ ሲል ማን እንደ አንቺ የስውን ነገር የምትረጂ ደግ ስው ነሽ
@asayeberhankastro5553
@asayeberhankastro5553 3 жыл бұрын
እንደ ነዋይ ተጫዋች ሰው አላየሁም❤❤❤ሁሌም ሰላም ያረግህ።
@sofiaahmed3338
@sofiaahmed3338 3 жыл бұрын
ያንችም የአመልም እድሜ ይርዘም አቦ ዘራችሁ ይባረክ ሺ አመት ኑሩ በደስታ በፍቅር
@getnetmeneg5204
@getnetmeneg5204 3 жыл бұрын
የእግዚያብሔር ስጦታ ነው እውነት ለመናገር ምነው እኛ ኢትዮጵያውያን መልካም ነገሮችን ለመማር ያብቃ
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 3 жыл бұрын
i never see in my life such kinds of kind,lover,and honest ever
@kedrahmed3366
@kedrahmed3366 2 жыл бұрын
ዮትብ
@awelmohammed2418
@awelmohammed2418 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደዚች አይነት ሚሰት ሰጠኝ አሜን ድንቅ ሴት።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhune
@afafala9495
@afafala9495 3 жыл бұрын
አላህ ይስጥህ
@betytade2907
@betytade2907 3 жыл бұрын
እሺ እሁናለሁ ክክክክክክክ
@getanie6591
@getanie6591 3 жыл бұрын
An ETA z no F M wey l ok Hi 🙋‍♂️ I’m Ok
@mayailoveethiopa3284
@mayailoveethiopa3284 3 жыл бұрын
እኔን ውሰደነኝ😉
@samnsew9395
@samnsew9395 3 жыл бұрын
ዋው የ 2020 ምርጥ መዝጊያ ፕሮግራም ሁላችንም እንዲህ አስተዋይ ብንሆን የት በደረስን
@narins89
@narins89 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆንሽ ፍጡር ነሽ አይዳዬ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ!!! 🤲🙏💗
@addishagos874
@addishagos874 3 жыл бұрын
ዋው በመጀመሪያ አይዳዬ እራስሽን ከድሮ እስካሁን ሞዴል መስለሽ ነው የምትወጭው አደንቅሻለሁ ::ሌላው በጣም ምርጥ የአመቱ እናት ብልሽ በጣም ያንስሻል የኔ እናት እግዚአብሔርቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ ተሰምቶ የማይሰለች ቃለመጠይቅ ነበር ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት አምበሳ ጎበዝ እናትም ሚስት ነሽ አይመስለኝም እንዳአንች 10%የሚኖር አይመስለኝም በዚህ አለም እስከዘላለሙ አብራችሁ ብትኖሩ አልያ ደግሞ እሱ ፈጣሪ እንዳዘዘው ነው በርች ::ሌላው ውድና ድንቅ እንቁ ከሆኑት ድምፃውያን አንዱ ነው በጣም አደንቅሀለሁ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 3 жыл бұрын
ምርጥ ሴት በቃ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም ❤🙌
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከ100 80%ደግ ናት የኢትዮጵያ ሴቶች።ክፉትን የሚያስተምሩት ወንዶች ናቸው አይዳን እንዲህ ደግ ከራሷ ይልቅ ለእሱ እንድታስብ ያደረጋት የንዋይ ደግነት ነው እመኑኝ!!!
@najat2354
@najat2354 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 жыл бұрын
Silegefachiwu.....beza lay be ahunu seat gezeb yelewum sira eyesra adelm....ehitih lihun agiba sitilew eshi bilo mirichawan akibiro tekebelat beselm esam begezb eyedgefechiwu new fikran netika gezb setechiwu......esum ke hulet yata kemehon bilo zimidinawun atenakeru....... yegeremeg min yahil kewusita bitawetaw new aligayen elekiletalehu yalechiwu.......minim lesu simet yelatim telak wedima new yemeselat
@narins89
@narins89 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@gadatech3895
@gadatech3895 3 жыл бұрын
አይደ ምርጥ ሴት ነሺ አስተዋይ አስተማሪ ነሺ።የዘመኑ ሴቶች እስት ከዝህ ትምህርት ውሰዱ ሁለችንም ትምህርት አኛል።ሴት ልጅ መልክ ብቻ አይደለም ቆንጅና እንደ አይደ በውስጣዊ ውበትም መተደል ነው።እድሜና ጤና ይስጠችሁ።ምንአለበት እንደዚህ አይነት መልከም ሴት ብታገኝ እና እድሜ ልክ አብራሃት ብታራጅ።
@fassilalemayehuhaile2211
@fassilalemayehuhaile2211 3 жыл бұрын
Beutiful mind God bless U both and the whole family.
@endrisdawud8587
@endrisdawud8587 3 жыл бұрын
ዋው ! በጣም ጎበዝ ዘመናዊ አስተሳሰብ ያላት እንግዳ አቅርበሃል ………….ለሌሎች ሴት እህቶቻችን ሁሉ አርዓያ የምትሆን ሴት ነች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 3 жыл бұрын
,ይቅታእኔግን ቅረያለኘነገር አብራችሁ ብታረጁ ጥሩነበር ! ፈጣሪይባረክሸ 🌸🌹🌹
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 3 жыл бұрын
አብረው ናቸው
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 3 жыл бұрын
@@mekdestamiru9259 በትዳርኮ አደሉም። በጓደኘነትነውልጅ ሰላላቸው አብረውያሉት
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 3 жыл бұрын
አዎ አንለያይም ብላ አስረግጣ ነግራነች
@nanirebeka3342
@nanirebeka3342 3 жыл бұрын
Enem endachi new yasebkut bewetatinetima kemanim ynoral wanaw abro marjet new sewoch
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 3 жыл бұрын
እኔም አልተዋጠልኝ ያው የሁለት ነው የሚያድሩት
@zenashadugna6821
@zenashadugna6821 3 жыл бұрын
What amazing Wonderful Women , she is setting really good example.
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 жыл бұрын
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው አይዳ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 84 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
어른의 힘으로만 할 수 있는 버블티 마시는법
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 10 МЛН
I Need Your Help..
0:33
Stokes Twins
Рет қаралды 145 МЛН
СТОМАТОЛОГ СЪЕЛ ЗУБ?😳😅  #shorts
0:11
Зубландия
Рет қаралды 6 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 7 МЛН
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,1 МЛН