አባቴን በሞት ሳጣ ተስፋ ቆርጬ የአልኮል ሱሰኛ ሆንኩ … እኔ ከቻልኩ ማንኛውም ሰው ይችላል ላይፍ ኮች ዳጊ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 424,599

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ፍራንክ ሪቤሪ ባለውለታዬ ነው.. bit.ly/3VFXuPp .. የታዋቂ ስፖርተኞችን እረፍት ማኔጅ የሚያደርገው ከድህነት ተነስቶ የሀብት ማማ ላይ የደረሰው ዩሀንስ ዘውዱ
አኩቻ ማንንም አይሰማም … bit.ly/3vjD0kQ ከ15 ሀገራት እንዳልገባ ቪዛ ተከልክያለሁ …ልጄን ያሳደኩት የቀን ስራ እየሰራሁ ነው...የአኩቻ እናት እዋዋ
አባቴን በሞት ሳጣ ተስፋ ቆርጬ የአልኮል ሱሰኛ ሆንኩ … እኔ ከቻልኩ ማንኛውም ሰው ይችላል ላይፍ ኮች ዳጊ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 100
@Winta314
@Winta314 Жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች የኔ ዳጊ ሰወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ🥬
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
እናንተን ፈጣሪ ከምድር ያጥፋችሁ ይህችንን😂🤣😂😂 lesbian ቀፋፍ ሴት ካፈቀርሻት አግብያት Do you love her How ?she is a women
@Winta314
@Winta314 Жыл бұрын
@@simbakali8996 are lash asb enji
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
@@Winta314 ለነገሩ የአበሻ ሴቶችን እኮ ነጮች አዋርደወቸዋል 😂🤣😂😂መቀመጫቸውን ነጮቹ እየተጠቀሙ አበላሸተዋቸዋል ሴቶቹን lesbians ቆሻሾች እንደት እኝደምጣላችሁ🤮🤮🤮🤮 ደከም ያለች ሀገር lesbian ዲፕሎማት i hate this women 🤮🤮
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😂
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ምስሊም በድዋ ክርስቲያን በፀሎት ለሀገራችን💚💛❤
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
ጴንጤዎችስ😂
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 Жыл бұрын
@@binyamtadele9130 ፀሎዱቃ ነዉ 😋😂😂😂
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ሰላም ያርግልን ስላሙን ያጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@binyamtadele9130 ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@hirutethioshirk5869 ደምሪኚ
@mahitabeke
@mahitabeke Жыл бұрын
እንደኔ የባባን ቤተሰብ ኢንተርቪው ለማየት የጠበቀ 👍👍👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውዋው
@kokiraki3989
@kokiraki3989 Жыл бұрын
እኔ እራሱ
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Жыл бұрын
እኔስብታይ
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
እኔ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😥😥
@hometube8205
@hometube8205 Жыл бұрын
ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያለ ጊዜ ከመቀሰፍ ይታደጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
❤️❤️🙏🏿🙏🏿
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Amen 🙏
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 Жыл бұрын
እናቴ ስትሞት እንቅልፍ አይወስደኝም ነበረ ለ 4 አመት ያክል እና እንድተኛ ጠጠቼ እገባ ነበር እመሙን የሚያውቀው የደረሰበት ነው ከዚህ ሙድ ከወጢሁኝ 2 አመት ሆነኝ እግዚያብሄር ይመስገነን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🌽
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
በምን ወጣሸ እኔም በተሰፋ መቁረጥ እየተሰቃየዉ መሞት እየተመኘዉ ነዉ ያለሁት በቃ ምንም ባደርግ ደሰታ አይሰማኝም በቃ የቀን ጨለማ ነዉ ህይወቴ እና አዚህ ሰቃይ ለመዉጣት ምን ያሰፈልጋል
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 Жыл бұрын
Yna enat egzbher bhulme ngr ayzosh yblsh be hyewt mygtm ngr new gn kbd new egzbher knch gar yhun
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 Жыл бұрын
@እግዚአብሔር መታመኛየ ነዉ egzbher tsfa agrg wd egzbher bt eyhdsh tnsh gza aslf bcshn sthug ykbdal ena chrch bmhd ye hymnot abt amkr please ayzosh yna eht
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
@@user-fd7mp8to3y ፈጣሪ ሶብሩን ይስጥሺ ላይመለሱ ሄደዋል ራስን መጉዳት ምንም ለዉጥ የለዉም
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ሰወዳት ለቤተሰቦቻቸው ያላት ክብር woow❤👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና love you❤️ ማነው እንዴኔ ሴት ልጅ በራሷ ተማምና ያመነችበት አድርጋ እንድህ ለሴቶች ተምሳሌት ስትሆን ደስ የሚለው 💪👌❤️❤️❤️❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋው
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ዳዊት እና ዳጊ መናገር ከምችለው በላይ ህይወትን አቅላቹህልኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹህ የእናንተ አይነቶች ይብዙልን::ኡፍፍፍፍ ጊዜው አጠረ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
@@semiethiotub አብሽሪ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@riyakosnahom794 ደምሪኚ
@ABDII282
@ABDII282 Жыл бұрын
Yenen erasu
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ የዋህ አዛኝ ለሰው አሳቢ ሲበዛ መልካም ሴት ነች ለወንድሟ እናትም እህትም ሁና ለቁም ነገር ያበቃች ጀግና ሴት ነች ድህነትን ረግጣ ካሰበችው ከፍታ የደረሰች ሰጭ እንጂ ተቀባይ ያልሆነች እወድሻለሁ ቀንደኛ ተከታታይሽ ነኝ ስኬታማ ስሆን እንደማገኝሽ አምናለሁ😍🌹 እድሜ ከጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
ያሳካልሽ እህቴ🌹
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
አልስቅ አላወራ ጪንቅ ብሎኛል እህቴ ሙታብኝ ክፍት ብሎኛል መርዶ በሠው አገር እደት ይከብዳል አይድረስባችሁ 💔
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን🥦
@novena1712
@novena1712 Жыл бұрын
Ayzosh ehitee
@novena1712
@novena1712 Жыл бұрын
Menfes kidus tsinatun yistish
@user-sh6oi2qb9l
@user-sh6oi2qb9l Жыл бұрын
አይዞሾ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e Жыл бұрын
አይዙሽ። ተፅናኛ ማር። ሁላችነም። ወደዛው ነን ተራ እየጠበቅንነው
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ላጣ ማግኘትን ለተከፍ ደስታን አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን ለታመመ መሻርን ለሞቱት ጀነትን ይስጥልን አሜን🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሀዩ ደምሪኝ
@user-lx2eh2oq6e
@user-lx2eh2oq6e Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
Ameen
@almazshewa
@almazshewa Жыл бұрын
Amen
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Жыл бұрын
አባትን ማጣት የደረሠበት ያውቀዋል ምን ያክል ሥሜት እንዳለው ዳጊዬ ሁሉንም ተቊቁመሽ ከራሥሽም አልፈሽ እኛንም ለመምከር የበቃሽ ድንቅ ሴት
@ewnettube239
@ewnettube239 Жыл бұрын
ዳጊ መታመኛችን እግዚአብሔር ነው ፡፡ በራስሽ ብዙ ነገር መስራት እንደምትችይ ደጋግመሽ ስትናገሪ እሰማሻለው ፡፡ ለመኖርሽ ለስኬትሽ ሙሉ ክብሩን ለእግዚአብሔር ስጪ ፡፡
@fasikaabraham1510
@fasikaabraham1510 Жыл бұрын
Spiritual belief ብዲዝም ነው የምትከተለው Oprah ሆነች የምትለው ሠውዬ የሚከተሉት አንድ ሀይል እንዳለ ያስባሉ በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ አያምኑም spiritual beliefs በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ነው
@ewnettube239
@ewnettube239 Жыл бұрын
በጣም ያስፈራል በራስ መተማመኗ
@rimyeambaselwa1224
@rimyeambaselwa1224 Жыл бұрын
ቆይ የባባን ቤተሰብ ኢንተርቪ በጉጉት የሚጠብቅ አለ እንደኔ 😭😭😭😭😭😭
@fatum1999
@fatum1999 Жыл бұрын
አይ የሞተ ተጎዳ ቤተሰብ ኢንተርቪ ተደረጉ አልተደረጉ ምን የሚቀየር አለ ብለሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@fatum1999 ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🥯
@fatum1999
@fatum1999 Жыл бұрын
@@fatumawase እሽ
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ቤተሰብ ፍቃደኛ አይደለም
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ይች ሴት ዳጊ ጀግና ሴት ነች በጣም የጀግና ልጅ የደሴ ልጅ አላህ ይጠብቅሸ ሁሌም እኮራብሻለሁ ጀግና የጀግና ልጅ ነሸ
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Жыл бұрын
ዋውውው ዛሪ ምርጥ እንግዳ ለኔ ዳጊ አንደኛየ ነች ጀግና እሴት
@eyu4059
@eyu4059 Жыл бұрын
የሴት ጀግና ዳጊዬ በኔ ልብ ትልቅ ቦታ አለሽ አከብርሻለሁ 🔥
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
በጣም ጨዋ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ የአባትሽን ነፍስ ይማር
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
ዳጊን የሚደቅ የሴት ጀግና
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@semiethiotub ኑ እንደማመር
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@fatumawase ኑ
@amarseid6068
@amarseid6068 Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው ግልጽ ንጹህ!!
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ንግግርዋ አስተማሪ ነው
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Very strong women. keep it up!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ዳጊ ጎበዝ ሴት እኔም እንዳንቺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝና አባቶችም ልጅ ማሳደግ ይችላሉ ደጋግ አባቶቻችን ነብሳችሁ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ቁርአንነን ለህይወቴ መመሪያ ያደረከዉ ጌታ ሀምደን ከሲራ ቡክረተን ወአሲላ❤❤❤❤❤❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ )።📖👈 * ስለዚህ እውነተኛውና ትክክለኛው የሕይወት መመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀጾቹ መስክሯል ። 🤔
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@tenalehulum በቃ አንድ ቁንፅል ቃል ይዛቹ ምን ለማለት ተፈልጎ አላህ ያን እንዳዘዘ ሳታዉቁ ትፅፋላቹ እዉን እየሱሰ ጌታ ሆኖ ቢሆንማ አምልኮ ሚያሳየን ሙሀመድ ነበር ቁርአን ላይ የመፅሀፍ ባለቤቶች ኑ ወደ ቁርአን እናንተ ጋር ያለዉን ሚያረጋግጥ እውነተኛ የአላህ ቃል ይላል ይህንንሰ አንብባቹ ይሆን አናንተ ምታነሱት ነጥብ ነብያቶች በተላኩ ጊዜ በህዝቦቻቸዉ ተቀባይነት ብዙም እንደማያገኙ ካንተ በፊት መፅሀፋ የተሰጣቸዉን ጠይቅ ተባለ እንጂ የነሱን መፅሀፍ ተከተል አልተባለም እኛ ሙሰሊሞች ከቁርአን በፊት አላህ መለኮታዊ መፅሀፍ አላወረደም ብለን እኮ አናምንም አዉርዶል በዛ ማመን ግዴታ ነዉ እንደ ሙሰሊም ግን ለኛ ትዉልድ እሰከ አለም ፍፃሜ መመሪያ ይሆን ዘንድ ሳይበረዝ በወረደበት ቋንቋ በአረብኛ ቁርአን ለሰዉ ልጆች መመሪያ ይሆን ዘንድ ወርዶልናል ለኔም ለሁሉም የሰዉ ልጅ ግዜ ሰጥታቹ አንብቡ በራሳቹ ጥያቄ ካላቹ ጠይቁ። ቁርአንን ክዶ ለሰዉ ልጆች እዝነት የተላኩትን የነብያት መደምደሚያ ዉዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለዋቱላህ አለይክን ክዶ ጀነት አይታሰብም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቹ።
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@reyuyenu340 ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱ ) ። 📖👈🤔
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
@@tenalehulum አብቢው መፀሀፍሽንና ከዛ እንነጋገራለን ጠይቂ የኘንም አብቢ ይጠቅምሽል ከስድብ ነፂ ሁነሽ እህቴ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 4 ай бұрын
@@tenalehulum ክክክክ ወገኔ በእስልምና ተነብዩሙሀመዲ በፈት ያሉ ነብያቶቺን እንወዳለን እናምናለን ጌታቺን አሏህ የመጨርሻ ነብይ መሀመዲ ናቸዉ ብሎ መስክሮል።።።
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ዳጊ አለባበብሽ እራሱ ሲያምር እኳን ንግግርሽ ህልምሽን ያሳካልሽ ለኛ ለሴቶች ተምሳሌትነሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f Жыл бұрын
በጣም እወዳት አለሁ የኔ ዳጊየ 💚💚💚💚ሁሉ ነገሯ ነው የሚመቸኝ ማርያምን አነጋገሯ እረጋ ብላ ብቻ ለጀሮ የሚመች ደስ እያለኝ ነው የማዳምጣት 😍😍😍😍
@saragetachew4031
@saragetachew4031 Жыл бұрын
ዋው በጣም የማደቃት የምወዳ ዳጊን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል
@Hanagirl544
@Hanagirl544 Жыл бұрын
ኣባቶች እኮ ኣባቴን እንካን በልጅነቴ ነው የሞተው ማለት የኣባት ፍቅር ባላቅ ስለ ኣባቶች ደግነት ስሰማ ልዩ ደስታ ይሰማኛል❤ Dagi ur amazing I am proud of you🇪🇷❤️🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@kidistkifle9331
@kidistkifle9331 Жыл бұрын
We really need people like you put your an efert for this generation .
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
ዋው ዳጊዬ ሰወድሸ እንኳን የተሰበረ ልብሸን እግዝአብሄር ይጠግናል አባት ማጣት ከባድ ነው
@alexnega2625
@alexnega2625 Жыл бұрын
ዳጊየ ምርጧ ኢትዮጵያዊ ሴት በርች!
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
It was nice interview I definitely subscribe you sister 💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ዳጊ ስወዲሺ እኮ ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ሴት አላህ አሞልቶ የሰጠሺ ምርጥ ሴት ነሺ አላህ ይጠብቅሺ❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤👍
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ነገር ግን ኣሏህ ለሴቶች አሟልቶ ሰጪም እና ሴቶችን ጠባቂ ሊሆን አይችልም ፤ ምክንያቱም ፥ 🤔 - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈😲
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
ዳግዬ ታሪክሽን ደግሜ ድግሜ ባየው ሁሌም ደስ ይለኛል
@kamlahyosif5839
@kamlahyosif5839 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በጣም ያምርብሻል እህቴ ቀጠወይበት በጣም ብዙ ሰወቺ ይማሩበታል በጣም ልቡ የተሰበረ. በዚህ ምክንያት ራሱን የጣለ ሰወቺን መበቀል የሚፈልግ በጣምም ብዙ አለ
@ekramendris4081
@ekramendris4081 Жыл бұрын
ምርጥ ወሎዬ ዳጊ ❤ የደሴ ልጅ ማለት እንዲህ ነው። ኤካርቶሌ ''The power of now''❤ እኔም በተስፋ መቁረጥ ለረጅም ግዜ እሰቃይ ነበረ። በእህቴ ህመም ምክንያት ግን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ በቃሪያ ጥፊ እንደተመታ ሰው ባንኜ ነቃሁ ! አሁን በህይወቴ ምንም ቢፈጠር ''Life ህይወት'' እንዲህ ነው ብዬ አልፈዋለሁ። እኔን የረዳኝ ሞቲቬተር ''ሌስ ብራውን'' ይባላል። አዳምጡት ትወዱታላችሁ ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋው
@hayatmuhammed6753
@hayatmuhammed6753 Жыл бұрын
መፅሀፍ ነዉ ወይስ audio ነዉ pleas መልሽልኝ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ ያለች መሰለኝ።
@ekramendris4081
@ekramendris4081 Жыл бұрын
@@hayatmuhammed6753 በቪዲዬና በአውዲዬ እዚሁ ዩቱዩብ ላይ ሞልቶልሻል ቻናሉንም ካልሽ ይሄው youtube.com/@LesBrownSpeaks
@ekramendris4081
@ekramendris4081 Жыл бұрын
@@tenalehulum ያደገችው የተማረችው የኖረችው ደሴ መናፈሻ ሰፈር ነው
@AETV1116
@AETV1116 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@azebgezahegn6553
@azebgezahegn6553 Жыл бұрын
ስይፉ መቼ ነው ግን እንደሰው በቁምነገር ሆነህ ሰውን የምታናግረው ሁልግዜ እንደ ልጅ ነው የሚያደርግህ እሢቲ እያት ዲግን የምትናገረው ቃላት ትህትናዋ ጥንካራዋ ፍርሀ እግዜአብሄር ያደረባት ምርጥ ሴት ናት አንተ መቼ ይሆን እንደትልቅ ሰው የምትሆነው ????
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
የሴት ጀግና ለብዙ እህቶቻችን በሀዘን በብዙ ነገር ልባችን ተሰብሮ ላለ እግዚአብሔር በአንቺ እየተጠቀመ አስተምሮናል thank you
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
ሰላም ደስታ እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱ የሚሠጠዉ ሰላም እና ደስታ አለም አትሰጥም. ለማንኛዉም ሠዉ የፈለገዉን መሞከር መብቱ ነው
@filagotgetachew8939
@filagotgetachew8939 Жыл бұрын
Perfect inside and out. Dagi much respect!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ🥦
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Thank you for sharing your experience Dagi ❤❤❤
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም አስተዋይ አነጋገርሽ ለሚያዳምጥ በጣም ነው ደስ የሚለው ጠንካራ ሴት ነሽ
@YMW7777
@YMW7777 Жыл бұрын
ጥሩ የህይወት principle ይመስላል ግን በጣም በሚያስፈራ መንገድ የ new age አይነት movementኢትዮጵያ ውስጥ እየመጣ ነው፣ ወገኖች ጥንቃቄ እያደረጋችሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ምርጥ የሴት እንቁ ተባረኪ ሰይፍሻ ስላቀረብክልን ተባረክ ይመቻችሁ
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ለብዙወቻችን ትምህርት ልትሆን የምትችል ደግና ሴት ናት 🙏
@user-lj7tz3ox8i
@user-lj7tz3ox8i Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጠንካራ ሴት proud of you sweeti🙏💖
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer Жыл бұрын
Dagiye thanks for your honesty. You are our Ethio Oprah!!!!!
@yoditshitanh1484
@yoditshitanh1484 Жыл бұрын
አሁን ገና ምርጥ ሰው አቀረብክ❤❤
@fantastic1231
@fantastic1231 Жыл бұрын
Such a wonderful and smart beautiful Ethiopian 🇪🇹 woman!!!
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጉበዝ ሴት ነሽ ለብዙ ሴት አስተማሪ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ👍👏
@25Hg
@25Hg Жыл бұрын
Wey seifu zare ke sewm sew gabezk tnx luv u
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
““ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ኑሯችሁ ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? በማለት አትጨነቁ። ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትስ ከልብስ አይበልጥምን?” ‭‭ማቴዎስ‬ ‭6‬:‭25‬ ‭
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ እወድሻሎዉ ❤❤🔥🔥
@tadesebekele6600
@tadesebekele6600 Жыл бұрын
She is really amazing!!
@bziuybziuy9770
@bziuybziuy9770 Жыл бұрын
በእዉነት ለእኔ ምሳሌዬ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😍😍😍
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ብዙየ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት በጣም ትለያለሽ አላህ ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ 🥰🥰
@bayushanbese3252
@bayushanbese3252 Жыл бұрын
I love you Dagi 😘🤩😍🥰😃😳😄😄👩‍❤️‍👨😅😀🤣😂🤭🥰😍😍😍🤩🤩🤩🥰😘😘😘😘😘🤡💙
@hermellaalem8317
@hermellaalem8317 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም እናሙሰግናለን ከነመላው ቤተሰቦችሽ ተባረኪ
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 Жыл бұрын
Few minutes of interview but helpful and full of education. Thank you.
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ዳጊዬዬ ልዩ የሴት ጀግና አቦ ጤና+ እድሜ ያብቃሽ❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@selamtube1319 ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
ይህች ቀፋፍ lesbians ሴቶቹ በጣም ያፈቅሩዋታል she is lesbian ፈጣሪ ስኦል ያስገባሽ እንደት እንደምጠላት 🤮🤮🤮 አንተ ሰውዪ ስርዓት ያዝ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Dagi, you know I love you so much. You are a good role model to all Ethiopian women. When you tell us about your story I feel your pain but now you are making your father very proud. Keep it up my sister and be blessed with your family.
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 Жыл бұрын
I really want to hear ur speech so proud of you !!!
@Zemenemeley
@Zemenemeley Жыл бұрын
God bless you powerful message
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን ይማረ አገራችን ይቅር ይበልልን
@walebeyene7975
@walebeyene7975 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ እረጅም እድሜን ከጤና ተመኝውልሽ በጣም ትልቅ ብቃት ነው
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶፍ የምወዳትን ልጂ አቀርብክልን እንወዲሻለን ዳጊ
@DiribaTaresa
@DiribaTaresa Жыл бұрын
she was very knowledgeble person,thanks for such amazing advise!!!!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Seifsha keep it up bring these kind of people more and more ❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤👍👍👈
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ደጋግመው የሚያማዳምጡት ኢንተርቪው❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@genike768
@genike768 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና ያንቺን ንግግሮች ያልሰማሁት አንድም ያለ አይመስለኝም ዉድድድድ ነዉ የማረግሽ ❤❤❤❤❤
@anwar007seman3
@anwar007seman3 Жыл бұрын
Long live preacher Dagi, much respect.
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን💚💛❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
My question is if your dad took you from your mom without permission, why did you blame your mom until you made peace with her?
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 Жыл бұрын
Amazing!!! Much respect. You’re one of legendary role models of our generation.
@ayenewmekonnen6605
@ayenewmekonnen6605 Жыл бұрын
ዋዛና ፈዛዛ ከሞላበት የሰይፉ ሾይ ለህይወት ቁምነገር የሚያጋራ ሰዉ ተጋብዞ ይህንን የመሰለ ተሞክሮ ማግኘት በጣም ደስ ይላል፡፡ ዳጊ ብዙ ቁምነገር ስለአጋራሽን ሰይፊሻም ስለጋበዝካት ሁለታችሁም ተመስገኑልኝ!!!
@Yoner55
@Yoner55 Жыл бұрын
❤❤ዳጊ Smart, confidentially, pretty, kind, and lovely. keep going dagy love u more sis Yoni Eriboy.
@Jeru-e8t
@Jeru-e8t Жыл бұрын
That is the Buddhist ☸️ teaching and interesting though 👌👌👌
@marthahaile6255
@marthahaile6255 Жыл бұрын
I agree 100% with lehelet Dani. Tebareki
@abagadason7315
@abagadason7315 Жыл бұрын
Dagi keep what are you doing. I have big respect for you.
@mahikonjo3682
@mahikonjo3682 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የሚጠቅመኝን ካንቺ እወስዳለሁ ካንቺ በተሻለ ደረጃ ላይ እደርሳለሁ ደረጃውን ወጥቼ ፎቁ ላይ እደርሳለሁ
@genetkebede3351
@genetkebede3351 Жыл бұрын
በስመአም!!🤗
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 Жыл бұрын
ሰይፉ ገና አሁን ጠቃሚ ኢንተርቪው አደረግህ ዳጊዬዬዬ ይመችሽ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውዋውው
@helenkiflom7069
@helenkiflom7069 Жыл бұрын
Finally, seifusha thank you 🙏
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ደጊ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ከዝም በለይ የድርስሽ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ 💚💛❤🙏
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🍅
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ሰይፍሻ መነፀር እኮ ነህ በጣም የምወዳትን ዳጊን በማቅረብህ
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
Dagi'y, I love your personality.
@hannaadugna1821
@hannaadugna1821 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ አንች የሴት ጀግና እኔም እናቴን አጥቼ በልጅነቴ ብዙ ተፈትኜ የምትፈልገውን ህልሟን አሳክቼላታለሁ ደስ ሲለኝ ሲከፋኝም ሁሌም አያታለሁ በህልሜ የምንወዳቸው ሰዎች በህይወት ቢያልፉም በመንፈስ አብረውን ናቸው ህልማቸውን በማሳካት እናስደስታቸው!
@sofiyatedese639
@sofiyatedese639 Жыл бұрын
እንኳን በሰላመጣህ ሰፍሻ የመዳምቅመሞች እድሜ ጤና ይስጠን ንግግር ሽበጣም ደስ ይላል ጎበዝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውዋውው
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
የፈረንሳይ ሀገር መዳሞች ፡ ምግባቸውን ሲሰሩ ቅመማቅመሞች አያበዙም ። 🤔
@fiyametaeshete5535
@fiyametaeshete5535 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Wow dagi u'r a role model to all womens keep it up.
@EthioDaily21
@EthioDaily21 Жыл бұрын
የሴት ብርቱ አንደበተ ርዕቱ!
@lifeonmenorlemen632
@lifeonmenorlemen632 Жыл бұрын
Proud of you dear dagishooo 👏🥰
@habg946
@habg946 Жыл бұрын
U have such beautifu soul .muck respect
@rahma8178
@rahma8178 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅ የኔ ውድ እህት እውነት ልዩ ነሽ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын
ማህተብሽ ስያምር የምወድሽ የኔ ጠንካራ ሴት🌹🌹🌹🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውዋውውው
@Edi-xx8bw
@Edi-xx8bw Жыл бұрын
Mateb aydlm ye anget get new atashikabtu
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
የታለ ሲጀመር አታደርግም መስቀሉም ለጌጥ ነዉ ያረገችዉ ዛሬ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@Edi-xx8bw ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በዃላዬ የማይመጣ ደቀ መዝሙሬ ሊኾን አይችልም (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፳፯ ) ። 👉📖
@betty-ko6ez
@betty-ko6ez Жыл бұрын
አገራችን ውስጥ ስንት ምርጥ ሰዎች አሉ ሁሌ የውጭውን ማድነቅ እንወዳለን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። ወለጋ ውስጥ ለሚሞቱት እስላሙና ክርስቲያ አማሮች እግዚያብሄር ይርዳቸው።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🥬
@fasikaabraham1510
@fasikaabraham1510 Жыл бұрын
ትክክል እርግጠኛ አይደለውም Oprah ሆነ መፀሀፍ የፃፈው ሠው የምትለው በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ አያምኑም when i find out i will let you know የሆነ አይማኖት አለ እሱን ለማስፋፋት ነው ማለቴ እነሱ የሚከተሉት
@fasikaabraham1510
@fasikaabraham1510 Жыл бұрын
Spiritual belief ብዲዝም ሀይማኖት
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed your familys forever Dagi
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
@Daggi ስለ life ብዙ ካንቺ ተምሪያለሁ thanks for agian sis
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እስከዛሬ ባንተ ፕሮግራም ስጠብቃቸው ከነበሩ ሰዎች ባባ ነበር አለፈ 1ቀን ሳናየው💔😪በመቀጠል ዳጊዬ ናት ምርጥ ሴት ምርጥ እህት ምርጥ እናት ሁለገብ ናት❤❤💝
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሂዊ ደምሪኝ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
😭😭
ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!
18:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 798 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 122 МЛН
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 372 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
ምድራዊ ገነትዋ ሃዋይ
16:13
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 291 М.
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 27 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 9 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 4,2 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.