ምድራዊ ገነትዋ ሃዋይ

  Рет қаралды 291,692

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
#daggyshow #daggyslifeclass #travel #travelvlog

Пікірлер: 730
@user-zr3wh8yq9p
@user-zr3wh8yq9p Жыл бұрын
ወላሂ ሴቶች ጠንካራ ሴሆኑ በጣም ደስ ይለኛል
@dagmawitdag5420
@dagmawitdag5420 Жыл бұрын
ዳጊ የኛ ጀግና ሁሌም እንወድሻለን
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 Жыл бұрын
ላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ 🥰🙏 እግዚአብሔር የሁላችንንም ህልም ያሳካልን
@semiraloeffler4077
@semiraloeffler4077 Жыл бұрын
ኡፍ ደስ እሚል ፕሮግራም ለየት ያልሽ እንዳንቺ አይነት ሴቶች ያብዛልን ፈጣሪ መልካም ቀን
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын
የአባትሽን ነፍስ ይማር ድንቅ አባት ነው የሱ የስራ ውጤት ነሽ ። እግዚአብሔር በመውጣትሽና በመግባትሽ ይጠብቅሽ
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v Жыл бұрын
ማሻአላህ ለኛም ኣላህ ያሳካልን እኔእራሱ ብዙምኞት አለኝ እስኪ ይሳካልሺ በሉኝ የኔምርጦቺ ውድ ኢትዮጵያን ያልሺው ይሳካበሉኝ ሁላቺሁም?? ይቺን ኮሜት የምታነ ቡ በሙሉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁም ፕሮፋይሌን በመጫን
@inspirekids8328
@inspirekids8328 Жыл бұрын
Yasebshiw hulu yisakalish
@mlke1367
@mlke1367 Жыл бұрын
Yesakalesh Yesakalesh Yesakalesh
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v Жыл бұрын
እሺ
@panditjiize
@panditjiize Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal l LLP
@birhanereta7662
@birhanereta7662 Жыл бұрын
ይህን ያደረገልሽ እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም ካንቺ እጥፋን ይስጠን ባለኝ ነገር እኔም አመሰግንሀለሁ ምክንያቱም የዘላለም ህይወትን ለሁላችንም ተሰቶናልና😍😍☝🙏🙏🙏
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ዳጊዬ ከዚህ በላይ ስኬት እመኝልሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ ይገባሻል
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Жыл бұрын
ሰላም ዳጊ ያሳየሽን ነገር እና ይቻላል ብለሽ የሕይወት ጉዞሽን በየጊዜው ስለምታካፍይን ከመልካም ስነምግባርና ጨዋነት ጋር ይንቺ ስሜት እኔም ላይ እንዲጋባ ስላደረግሽ ዘመንሽ ይባረክ ያንቺን አይነት ሰዎች ያብዛልን♥♥
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እኔም የራሴ የሆነ ህልም ወይም ምኞት አለኝ አሜን የኔንም ህልም ፈጣሪ ያሳካው በጣም ሞራል ነው የሆንሽኝ ስወድሽ ❤️❤️❤️ ጠንካራ ሴት ነሸ ጎበዝ 👍
@nigstaddis7919
@nigstaddis7919 Жыл бұрын
ዋው ዳጊ ጉዞሽ በጣም ያስቀናል በሂወቴ የምመኛው ነገር ባንቺ አየሁ በጣም ደስ ይላል ጀግኒት ነሽ በርቺ ሁሌም ደስ ብሎሽ ኑሪ
@Nura__-we3pw
@Nura__-we3pw Жыл бұрын
እኔ ከ ዳጊ የምወደው ነገር መከራቸው ደስ ነው የሚለኝ ❤️🥰🌹ሁሉም ደስተኛ ሁኚ ዳጊየ ❤️🌹
@atsedekassaye7418
@atsedekassaye7418 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ታድለሽ!!!!!!!!!👍👍👍 ልክ ነሽ "ህልም እውን ይሆናል"🥰🥰
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
ዳጊዬ ❤ በእጥፍ ተባርኪአንቺን ትልቅ ኢትዮጵያዊ ሳይ በእንድ አንድ ተስፍ ስቁርጥ በእንቺ ደግሞ ጨዋነት መልካም አስተሳሰብ ስናይ ደስተኛ እና ዳግምመኖርን በይበልጥ ያሰመኛናል ! መልካም ጌዜ ስላስለፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን ! ❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
አዱንያችም አሄራችንም አሳምርልን ያረብ ያአላህ ሁሌ ስደት ሆዴ ቆሰለኮ
@lemelemayele2928
@lemelemayele2928 Жыл бұрын
ዳጊዬ ዋውውውውውውውው .........በምን አይነት ቃላት ልግለፅሽ Very VERY VERY SMAR ሴት ነሽ💕💕💞💞
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
ዳጊ እናመሰግናለን የሰው ልጂ ተስፈኛ ከሆነ ሁሉም እውን ይሆናል ግን ደግሞ እኛ እምንፈልገውን ሳይሆን እሚስፈልገንን ፈጣሪ ይስጠን ከምንም ነገር በላይ ቀና ልብና ፍቅር ፍቅር እሚስብ ሰውች ከሆንን ምኞታችን ይሳካል😘😘😘
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ውድ! መኖር ማለት ይሄ ነው! እኔንም አዝናናሽኝ! ይመችሽ!!! አመሰግናለሁ!!!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
Lk nesh ehte
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም የምወዲሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ በጣም ሲደብረኝ ሲከፋኝ ምክርሽን ሰምቸ የምጽናናብሽ ነሽ ሁሌም ምችት ዲልት ይበልሽ !!! ወዲሻለው!!!
@thetnajeru8940
@thetnajeru8940 Жыл бұрын
ዳጊ ጀግናችን በጣም ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነዉ travel ማድረግ ምመኘዉ ተስፍ አልቆርጥም እግዚአብሄር ይችላል አንድ ቀን ይሣካልኛል
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f Жыл бұрын
ያረቢ ባለንአባማርህም እናመሰግንሀል ግን ከስደት አውጥተህ ለኛም ያላሳብ ባገራችን እሪዚቃችን ወፍቀን. እደትደስይላል ቦታው
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
አሚን🙏💚
@gxjjd4392
@gxjjd4392 Жыл бұрын
❤አሜን
@user-pz6kg2lk8n
@user-pz6kg2lk8n 5 ай бұрын
አሚን
@tirhasadane8906
@tirhasadane8906 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጠና ይሰጥሸ! 🙏💙💞
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Жыл бұрын
Thank you Dagi for the inspiration message! "The Power of Positive Thinking" Your credible because you lead a life base on what you believe and preach. I have witness the same experience in a small scale and now I dare to dream big. We will live to tell the story. More blessings to you!
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Mashaallah dagiye my folks May Allah increase your knowledge and wealth! AMEEN! Bless You more! You're an inspirational women!
@nursrhymes
@nursrhymes Жыл бұрын
I love your positive thoughts and energy. May God continue to bless your family 🙏🏼💖
@tinnaassefa1412
@tinnaassefa1412 Жыл бұрын
እንዴት እንደምኮራብሽ እኮ ምሳሌ ነሽ።።።አሜን ይሳካልናል።
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም እንወድሻለን ይቅርታ ጥያቄ አለኝ አማርኛ መፃፍ አነበብኩ ስትዪ ሰምቼሽ አላውቅም እና ቤተክርስትያን ስትሄጂ በጎ ስራ ላይ ስትሳተፊ ማይት እንፈልጋለን የኔ ቆንጆ
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
እውነት ነው ...
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ ነሽ የነገን ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ ዛሬን መኖር ከቻልን ተመስገንነዉ
@meskeremgirma6018
@meskeremgirma6018 Жыл бұрын
አንቺ ለብዙዎች አስተማሪ ነሽ እግዚአብሄር እድሜሽን ያብዛልሽ
@Lovewins3908
@Lovewins3908 Жыл бұрын
You deserve everything Dagi 💕 you have worked hard for this ❤️
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Your facial expression tells us more about your amazing life.Great,Daggy!
@iam62126
@iam62126 Жыл бұрын
I would guess you met Eckhart Tolle and will wait for the lessons taken from him. I can't wait. ከዚህም በላይ በረከት ይብዛልሽ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ መልካም እናት የኔ መልካም እህት የኔ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@mebaabate3885
@mebaabate3885 Жыл бұрын
What really surprise me is how humble and caring you are despite of your success. U still try to make your audience feel closer. God bless you.
@solomontakele8288
@solomontakele8288 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዳጊዬ እውነትም ገነት ሆኖልሻል ላንቺ ነገር ግን ከሞትሽ በኃላ ምን ታስቢያለሽ? እውነተኛውን ገነት ታገኚው ይሆን? ያኛው ገነት በጥንካሬ፣ በመልካም ስብዕና ፣ ጎበዝ በመሆን የሚገኝ አይደለም ገነት መግባት ስለፈለግን ፣ ትልቅ ህልም ስላለን አንገባም። መፅሀፍ ቅዱስ "በእኔ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው። ወልድ ያለው ህይወት አለው 1 ዮሀ 5:12" እያለ ይናገራል። መፅሀፍ ቅዱስንም ጥሩ ወዳጅ ብታረጊ መልካም ነው። ከመፅሀፎች በላይ ትልቅ ስለሆነ።
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
አፊ ቁሪት ይብልልሽ በውስጤ ያለሁን ነው የትናግርሽው😍😍🙏🙏🙏
@-achawach5782
@-achawach5782 Жыл бұрын
I can't wait to hear the master's inspiring words. Thankyou Eckhart and Dagi. I feel your reservation, i am grateful for the internal force pushung you to share your peace of mind and success.
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ቦታ ነው እውነትም ምድራዊ ገነት ዳጊ የኛ ጀግና ሁሌም እንወድሻለን በርችልኝ #skynet_tube
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Жыл бұрын
ዳጊዬ እንዴት አደርሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ሁሌም እወድሻለሁ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
ኦኦኦ በጣም ነው የምታምሩት ።ሁሌም ደስ እያለኝ ነው የማይሽ ። በጣም የሚያስጐመጅ ኑሮ ነው የምትኖሪው 😍😍😍
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 Жыл бұрын
ዳግዬ ይገባሻል ከዚህበላይ:ጠንካራ ሴት ነሺ(ትሁት)ና እንደሚቻል ከራስሽ ህይወት ሼር እያርግሺን ነው: እኔም በግሌ ህይወት የምፋልገውን እያገኘሁ ነው ወደፍትም ትልቅ ህልም አለኝ እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ ነኝ :እግዚያብሄር ከነቤተስብሽ ይባርክሽ:እምነት Atlanta Georgia🙏🏾💗
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 Жыл бұрын
ምርጥ ቦታ አንድ ቀን እናያታለን እናመሠግናለን❤
@bethd1464
@bethd1464 Жыл бұрын
I am soooo proud of you Dagi!!! of course you are a very smart young lady but I admire more your courageous and independent spirit. you are a role model for many young woman in Ethiopia, I wish you many more blessings, health and happiness. Keep up the excellent work.
@elenigetahun4112
@elenigetahun4112 Жыл бұрын
Hawaii is my dream place to be too. I'm sure it's not far to be in that flawless environment. U inspired me. Thanks
@studywith_me123
@studywith_me123 Жыл бұрын
i don't how many times i saw this video, because there is energy i got from this video. you show me how STRONG you are. UUF i can't stop watching this video.
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ደጊ
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Жыл бұрын
ዳግዬ በጣም አድናቅሽ ነኝ ጎበዝና ጀግናዬ ነሽ ምንም አስቤ ተሳክቶልኝ አያውቅም እግዚአብሔርን ነው የሚልሽ ተስፋ አልቆርጥም
@samrawitdendir-vu2my
@samrawitdendir-vu2my Жыл бұрын
wow you meet Eckhart Tolle.....I got out from depression with his book "The power now" and his meditation..you inspired me.. Thank you dagi !!
@sabakahsay
@sabakahsay Жыл бұрын
ዳጊዬ ሁሌም ኣዲስ...ህልም እሚገርም ነገር ነው ኣብሶ እውን ሲሆን መንፈሳዊ ቅናት ኣስያዝሺኝ ዋው🙏 ወደ ዋናው... የመሄድሺን ምስጢር የሆነውን ሀሳብ ለማየትና ኣዲስ ነገር ለመስማት ቀጣዩን...ቪድዮ በጉጉት ነው ምጠብቀው ስኬታማ ጊዜን ተመኘሁኝ ቻው👋👋👋
@nova3677
@nova3677 Жыл бұрын
You're a beautiful soul ❤️
@notcutiexbunny
@notcutiexbunny Жыл бұрын
You are so lucky Daggy love you. And most of all, I love your kindness and openness, God bless you!
@eaglejo7418
@eaglejo7418 Жыл бұрын
በግሌ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ህልም ምድራዊ ነገሮችን በማየት የሚገለፅ አይመስለኝም ።ሰዎች ህልማቸው መሆን ያለበት ከነብሳቸው ጋር መገናኘት ነው ።ሀዋይን አይተሽ ስትመጪ ሌላ ምኞት ይኖርሻል ።ይህ ስጋችንን ማስደሰት ብቻ ነው ።
@solianaephrem3296
@solianaephrem3296 Жыл бұрын
Your so amazing I’m very inspired by you God bless you with all your family my love from Canada
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 Жыл бұрын
Wow W0W ❤sis🎉
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Have a safe trip Dagi 💗 hope u will return safely 🙏Let God be with you 🙏
@fekremaryamshelen2070
@fekremaryamshelen2070 Жыл бұрын
Oh Dagiye Echarten letagegew nw, am happy and inspired by you👏 Thank you!
@elenigebrehiwot861
@elenigebrehiwot861 Жыл бұрын
Thank you Dagiye, that u share us your positive Energy👌❤️❤️🥰
@hanaendashaw7939
@hanaendashaw7939 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም የምወድሽና የሚከብርሽ ድንቅ እና ቅን ሰዉ ነሽ ዘመንሽ ይባርክ ፍሬሽን ያይንሽን ማረፊያ ፈጣሪ ይባርክልሽ እወድሻለሁ ❤
@zufanbelachew281
@zufanbelachew281 Жыл бұрын
am happy to see like this as woman. specially as Ethiopian woman 👩 yne konjo bless you more 🙏
@ritarita4883
@ritarita4883 Жыл бұрын
You are my biggest inspiration 💓
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በውነት በጣም ነው የምወድሽ ልብሽ ንፁህ ነው
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
One thing I learned from your journey is that god wants us to try our best and he is absolutely willing to make our dream come true ! Can’t wait to get where god destined me! I am absolutely enjoying the journey and enjoying everyday too. But hey thanks for telling us to dream big and not to be scared Ps I will check the book and the author
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለማለት ፈልገሽ ከሆነ GOD በካፒታል ሌተር መፃፍ ይኖርበታል! ካልሆነ ግን
@sarititekle1339
@sarititekle1339 Жыл бұрын
Dagi shikor betam new yemwedsh,ende anchi lemedres tnsh new yemkeren. Sari❤ from Eritrea.
@wiloAwllo
@wiloAwllo Жыл бұрын
ውሎየ መሆንሽ ያኮረኛል ዴስ ይለኛል ውላሂ ዘረኘነት እዳትውሴዱት ያገረ ልጂ ሲቀየረ እጂግ በጣም ያኮራል
@Elsabet-ip5my
@Elsabet-ip5my 5 ай бұрын
ሴት ልጅ በራስዋ ጥረትና ስኬት እዚ ስደርስ ደስ ይላል እግዛቤር ካቺ ጋር ይሁን
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
Amazing, may God bless you more
@user-uy4zn1lx5d
@user-uy4zn1lx5d Жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ የመዳም ቅመሞች እኛም ምኞታችንን አላህ ያሳካልን ያረብ ❤ቤተሠብ እንዴራረግ 👍
@senaitfeleke9466
@senaitfeleke9466 Жыл бұрын
Omg it’s beautiful place dage your so Amazing and strong woman I lerun a lot of things from you ❤
@uaeuae9955
@uaeuae9955 Жыл бұрын
Temechignalsh eko betam 👌👌👌👍👍
@bitsehitkelile6768
@bitsehitkelile6768 Жыл бұрын
thanks for showing this, Daggy
@user-fn9hv6hj5w
@user-fn9hv6hj5w Жыл бұрын
ደሴ የኔ ምድር ገነት ናት በተለይ መስከረም ሲጠባ አደይ አበባ እና ተራሮቿ
@wubanchibiruk8065
@wubanchibiruk8065 Жыл бұрын
wy dagi egziabher ybarksh bexam new yemwedsh tadlesh bexam des yemil new yasayeshn bota zemensh ybarek ljshm bemogesna bexbeb egziabher yasadglsh yene wd
@MilkaSeid
@MilkaSeid Жыл бұрын
I enjoyed every bit of this video.
@nejatsani5876
@nejatsani5876 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አቺ ከተሠማሽን ደሥታ በላይ እኔ ተደሥቻለሁ የኔ እንቁ የጀግኖች ጀግና መሣዮችሽን ያብዛልን አቺን መሣይ ሤቶች ያሥፈልጉናል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ልእልት i Love you❤❤️❤🌹🌹🌹🌹🌹
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ልበ ቀና ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ቃላት አጠረኝ
@adnademoz9955
@adnademoz9955 Жыл бұрын
Dagyy adkeshalhu gen hagershenem gubegn betam bezu tegubegntu yemaiyalku alu
@user-rh7mi5un8g
@user-rh7mi5un8g Жыл бұрын
ይሁንልሽ የኔ መልካም ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ!!!
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
I love it this type of life !!
@bettymektew7000
@bettymektew7000 Жыл бұрын
you got a chance to see ekchart tolle..wow lucky you...he save my life through his book..God bless him
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Dr dagi with dr Dave am proud of both mera from Toronto Canada 🎉 look nice be enjoying
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
Amen🙏 yasakaln le hulachin
@fasikachekol6583
@fasikachekol6583 Жыл бұрын
Safe life daggy! you are exemplary for millions!
@nsritube4232
@nsritube4232 Жыл бұрын
You r my Model...more blessing..much love Dagiyee
@gebrehiwotfekadu6793
@gebrehiwotfekadu6793 Жыл бұрын
Great video and message God bless 🙏 you so thank you so much for sharing ❤️
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
እንደ አንች አይነቱ ሴት ሽ ይሁን በጣም ደስ ይላል እኔም በአካል ባላየውም በቃ አንች ጋራ ጎበኘሁ 😘
@tomgee6733
@tomgee6733 Жыл бұрын
Love and Respect GOD bless you
@mimishuabate8113
@mimishuabate8113 Жыл бұрын
ዳጊዬ ተባረኪ እኔም በምናብ ሄጃለሁ ደስታሽ ብዝት ይበል የኔ መልካም
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Жыл бұрын
U Live ur own dream 👏I always Proud of u:: Ur Confidence is high ! U so gorgeous, Classy, Ownest , Successful Ethiopian Yong Lady👍 keep it up
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ያምራል ጀግና ሴት ነሸ አግሩ ደግም ሲአምረ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሸ ማረ
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ 💖ደግሞ ቦታው እንዴት ነው የሚያምረው በስመአብ 💖
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ኢዉነት ለመናጋረ ኢነ በጣን ለወድፊት ትልቅ ህልም ሰላለኝ ባዓሁን ግዜ ህለምን ከምያጨግፉ ሰወቼ ተለይችያለዉ የአለም አከፋውይ ህልም ኢያላቹ ሰፈረኛ ያደርኩት ሰዎች በለየት ስለባቹ ዳግይ ዘመንሽ ይባረክ አንችን ዳዊት ድምስ መቀታተል ከጀምሩኩ በአትምሩያዬ ከኢደሜ በላይ ሰዉ ሁኛለዉ ህልምሽን ያሳካልሽ የሁላችንም ያሳካልን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ዳጊዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ 😊
@truworkasfaw7420
@truworkasfaw7420 Жыл бұрын
Wow wow , my dear sister I am happy for you 💕❤️ that is what I wanted to do in the future, to travel and explore the world ; and Hawaii is one of the country on my list to visit one day soon . Thank you 🙏❤️
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Жыл бұрын
Many many years ago, my honeymoon was in Waikiki beach. Hope to visit for our anniversary someday. All the memories still with me.
@Jo_housing_solutions
@Jo_housing_solutions Жыл бұрын
☑️ለቀናት የሚቆይ ልዩ የ20% ቅናሽ 💥 ለኑሮ ኢና ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በዲፕሎማቲክ አካባቢ African CDC 🏢 በ100 % ቅድመ ክፍያ ብቻ ፣ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ በ3 አመት ይከፍላሉ። 📍 ሃይሌ ጋርመንት ላይ ☑️139 m² ባለ 3 መኝታ 10% = 805,532 ብር 📍አያት ☑️ 129m² ባለ 2 መኝታ 10% = 711,976 ብር ☑️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 10% = 866,956 ብር ☑️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 10% = 1,013,328 ብር 👉 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 👉 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 👉 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ ይደረጋል 🔴 እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) 🔴 በቂ የመኪና ማቆሚያ 🔴 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጀነሬተር 🔴 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ (Roof Garden) እና ሰፊ አዳራሽ 🔴 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ 🔴 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው 👉ያስታዉሱ ! በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በ 0946113174 አሁኑኑ ይደውሉ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ሁሌም ህልምሽ ይሳካልሽ አንችን ሳይ በተስፋ እሞላለሁ እኔም ህልሜን እንደማሳካ ተስፋ አለኝ
@alelignisinishaw4100
@alelignisinishaw4100 Жыл бұрын
አይ ዳጊ "ለዚህ ነው travel ማድረግ የምፈልገው" ስትይ ገረምሽኝ🤔!!! አንቺ ለአንድ ቀን ያከናወንሽውን action ለmovement happen አድርጎ ማየትን የህልማችን ጫፍ አድርገን እየኖርን ያለን ባልገባን ትምህርት ጉልበታችንን የጨረስን ለፊ አኗኗሪዎች እንዳለን እባክሽን አትርሺ!!! አንቺ የምትኖሪውን እኔ ህልም ለማድረግ እራሱ ገና አልደረስኩም😭!!! its so good to see u moving this far, yet; so hard to aspire it! U are a living witness for success & i am a living witness for failure @ the movement(not a belief yet)! The poorest old graduate of Doctor of Human Medicine😭 I caint be awake by words than by action from now on, am getting so pragmatic a bite💀
@alazvlogs3858
@alazvlogs3858 Жыл бұрын
betam jegna set nesh ,,, betam new madenksh ,,, hope one day am gonna be the man that I want be.
@ghenethailemichael9244
@ghenethailemichael9244 Жыл бұрын
You always inspire me Dagi konjo you are amazing person.
@abduberhe5769
@abduberhe5769 Жыл бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርልሺ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Жыл бұрын
Have been there, beautiful resort!
@studywith_me123
@studywith_me123 Жыл бұрын
Daggy mech yehon be akal yemagegnsh, you are powerfull 😍🥰
@tigistkefelegn5114
@tigistkefelegn5114 Жыл бұрын
Dagi Yene Jegena!!!!! God bless you more !!
ጉድ ሆንን! እንደ ዛሬ ደንግጠን አናውቅም!
12:48
Yonatan ቤተሰብ +
Рет қаралды 66 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 101 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
Employee wedding
7:55
Ethiopian Holidays
Рет қаралды 12 М.
በየቀኑ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ !!! WATCH THIS EVERY DAY
8:19
ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams
1:24:04
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27
abe & Bati Tube
Рет қаралды 139 М.
ማን በይበልጥ ያውቀኛል?
26:13
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 162 М.