የአይቲ ባለሞያው ቀዳማዊ ሙሉአለም.... በትራፊክና በአሽከርካዎች መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት አዲስ ቴክኖሎጂ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 60,894

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

የአይቲ ባለሞያው ቀዳማዊ ሙሉአለም.... በትራፊክና በአሽከርካዎች መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት አዲስ ቴክኖሎጂ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 162
@sabahailu6594
@sabahailu6594 2 жыл бұрын
ቀዳምዬ ፈጣሪ እውቀት ይጨምራል የቤተሰብ እና የሀገር ኩራት ።
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የሚገርም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ዋው!!!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰአት ላይ ነው ይህንን ቴክኖሎጂ ያስተዋወከው 👏👏👏 ያገር ልጆች ለኢትዮጵያ ውለታ መመለሻ ጊዜ ነው🙏 እውነቱን ነው እዚህ ሀገር እንደዛ ነው ሙስናንንም ስለሚያስቀር ይህንንማ መንገድ ትራንስፖርት ተግባራዊ አያስደርገውም😂 ኢትዮጵያውያን ተሰረኩ እያሉ በሀሳብ ከመባዘን እንዲህ አይነት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም እራሰን ከአደጋ መከላከል
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
አሪፍ technology ግን በትራፊኩ ስልክ ብቻ ሳይሆን መንገድ ላይ ካሜራ ተገጥሞ track ቢደረጉ መኪናዎቹ አሪፍ ነው። በርታ ወንድማችን።
@dababuassafahayat3278
@dababuassafahayat3278 2 жыл бұрын
ጉበዝ እንዳንተ ያላ ሰው ምን አለ አገሩ ላይ እንደዜ ቴክኑሎጅ አግርችን ቢገባ ጥሮ ነው(ነግር ግን የሰውን አሰተሳሰብ ማበልፅግ) (አሆን እንደሰለጠነው አለም በልጅች ላይ ትምህረት ቤት ውሰጥ ልጅችን ለውጥ ያመጣሎ ለገረችው ተቆረቆሬ ይሆናሎ
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
@@dababuassafahayat3278 ትክክል ብለሀል አስተሳብ ለውጥ ነው እዚ ሀገር የሚያስፈልገው።
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
አቤት እንኳንም ኢትዮጰያዊ ሆንክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።። ።።።
@kidus293
@kidus293 2 жыл бұрын
የተሳካ የስራ ዘመን ይሁንልህ።
@aya8710
@aya8710 2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በተለይም ለኢትዮጵያ ህዝብ በባለንብረቶችና ትራፊክ መካከል ያለውን ግጭት ና ንትረክ ያስቀራል እንዲሁም የሙስና ሰንሰለት ያስቀራል ። አሁን መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ በስርዓቱ ይሰበስባል
@somayahss5513
@somayahss5513 2 жыл бұрын
🇸🇦saudi lalu wagnochachen demts hunu saifu ballh
@asmajimaa7097
@asmajimaa7097 2 жыл бұрын
alahaa dimasachiin yiihuun sahuu sahuunoo yesuu yishalaal
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከተጠቀሙበት ተባረክ ወንድም❤
@Mamite926
@Mamite926 2 жыл бұрын
Well done! That’s fantastic!
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
በእውነት አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳካልህ
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 2 жыл бұрын
እባክህ ሴፍሻ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ይምጽ ሁናቸው ወገን ሀገር እንደሌላቸው እረ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ ተባረክ ኢትዮጵያ ማሀፀነ ለምለም ናት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ለሐገር የሚጠቅሙ ያብዛልን ፈጣሪ ሠላም ለእምየ ኢትዮጵያ
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 2 жыл бұрын
that's the way it has to be, we have to attach great importance to education and people who are willing to pass on their knowledge to our country, thank you, brother, we love you !
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 жыл бұрын
thank you
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሀገረ እዉቀት ያላት ልጅዋቸ አላት የእኔ እቅድ ለየት ይላል ሀገረ ላይ እናት አና አባት የለላቸዉ የሚያቅፋ ነዉ
@warahemenu4700
@warahemenu4700 2 жыл бұрын
Thank you for your contribution bros. Proud of you all
@admash8970
@admash8970 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው ሀገርን መውደድ!
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 2 жыл бұрын
እልል በይ ሀገሬ ሁሌ የምመኘው ነገር ገባ በሀገሬ በውጭ አለም ስኖር ምን አለ ሀገሬ ቢኖር የምለው ነገር አብዝቶ ይባርክህ🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊😊😊😊😊
@hanaalemayehu3063
@hanaalemayehu3063 2 жыл бұрын
Am really proud of you 👏🏻
@danieleliyas2882
@danieleliyas2882 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mechlehuluka2228
@mechlehuluka2228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገላገልከና
@mikiinspire
@mikiinspire 2 жыл бұрын
Waw nice to see you bro. He is really genuine guy
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 2 жыл бұрын
ታድለህ እኛም የኛ ስለሆንክ ታድለን እግዛብሔር በእድሜ በጤና ያኑርህ ያሰብከው ይሳካልህ ወድማችን።
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Bravo good job guys
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Excellent some technology makes Every thing easy and fair
@mohammedhussen6622
@mohammedhussen6622 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 2 жыл бұрын
good job
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
Good Job.Thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ ወንድም አለም
@biniyamworku4312
@biniyamworku4312 2 жыл бұрын
Good job👍👍👍
@getadane
@getadane 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ሃሳብ ነው ። ከእንግዲህ ቦርጫም ትራፊክ አይኖርም።
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@funnyworld9182
@funnyworld9182 2 жыл бұрын
ሚገርም ሀሳብ ነው
@carepharm3502
@carepharm3502 2 жыл бұрын
Ye traffic musenam yeknsal kekelm yenafkachewal ....nice idea
@daniyo1997
@daniyo1997 2 жыл бұрын
አቤት እውቀት ይላል big respect ☺️
@samm5903
@samm5903 2 жыл бұрын
Good luck brother 🙏
@geramitube5539
@geramitube5539 2 жыл бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው ይቅናህ ወንድም welcome
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
Perfect idea
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
@Surafel Simon peace ✌️
@mahletabebe72
@mahletabebe72 2 жыл бұрын
No more traffic corruption!!!
@sinalemma2459
@sinalemma2459 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይዘህ የመጣኸው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@MahiMahi-xm5vf
@MahiMahi-xm5vf 2 жыл бұрын
I proud of you kdi bro
@beitymajaz9516
@beitymajaz9516 2 жыл бұрын
ሌቦች ደህና ስብቱው ካሁን ብሀላ መዘርፍ ቀር እልልልልል ጀግና ነህ በርታ ወድማችን
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
ትክክል ሀሀሀሀ
@theironman9334
@theironman9334 Жыл бұрын
Bro am happy for you. Kedamawi Minilik (Mulualem)
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ከአይን ያውጣህ ወንድሜ አገራችን ደሞ ገና ትለመልማለች
@akaluayalew8176
@akaluayalew8176 2 жыл бұрын
Wendmachin berta tilk sira nw enmesginalen GBU!!!
@funkyfunk9673
@funkyfunk9673 2 жыл бұрын
we also need speeding camera and alcohol testing.
@hanam3589
@hanam3589 2 жыл бұрын
Genius genius
@kiki7863
@kiki7863 2 жыл бұрын
Tebarklen enthe menta bewldchilen noro hulachw bezh Sera ytesatfachw
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
ጀግና 💪
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
ጥሩ መዳኒት ተገኘላቸው ለመኪና አሽከርካሪወች
@fwzm7311
@fwzm7311 2 жыл бұрын
woooooow👃💚💛❤☝☝☝
@sembitew7372
@sembitew7372 2 жыл бұрын
Nice but think abt privacy!!
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
ሲፈ ቢዛዊትን ጋብዝልን በየ ግባሩ እየተከራተተች ነዉ ልናመሰግናት እንፈልጋለን
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
ጉቦና ሌብነት ይቀራል የሰለጠነ አለሙ ላይማ የትም አታመልጥ በትክክል ያረጀ ስርዓት በአዲስ መለወጥ አለበት ግን መኪና ሰርቆ የሚሰወረዉን እስኪገኝ የመኪና ባለቤቱን አያጉላላም? በጣም አሪፍ ነዉ ተባረክ ።
@elshadaimammo3905
@elshadaimammo3905 2 жыл бұрын
What if the traffic is wrong and want to contest the ticket? How to avoid corrupt traffic officers and chauffeurs?
@stayprivate3562
@stayprivate3562 2 жыл бұрын
ተጠንቀቅ አባቴ 😂😂
@Mamite926
@Mamite926 2 жыл бұрын
No corruption!
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 жыл бұрын
Bravo ሀገራችን computerized ብትሆን ሙስና ይቀራል
@idrissayusuf6561
@idrissayusuf6561 2 жыл бұрын
ሙስናን ለማስቀረትም ይጠቅማል::ግን ሹፌሩ በጥፋቱ ካልተስማማስ?
@senitekelebrehan8418
@senitekelebrehan8418 2 жыл бұрын
ኡፍ እግዜር ይስጥህ ብርሀን ይጨምርልህ
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለመገኔ
@yassinahmedin5720
@yassinahmedin5720 2 жыл бұрын
ደስ ል ለ መጀሜረ ነይ ያወቁት
@kidusmervet5007
@kidusmervet5007 2 жыл бұрын
abao hasabu pis nber but zget new mknyatum tickt tjmerowal ena egeda bezu werat new
@hanan574
@hanan574 2 жыл бұрын
Betam des yemel ngar naw selmeknana selshufaru ena kandwar bafet bekod 2 mekna 3 hunaw zarefaweq targa ena mulu merga lepoles satecha eskahun menem ngar aladerguleqem yaderam Genezab naw yewsadubeq weda 80000 ber betam chenkat weset neq ena erasu yesaw eda keyat ametcha endemkefelena leswachu men endemlachaw gera gebetoqal polesem cherash bagrawy guday boys nena eyalu letbaberuna sawachu endeyazu menem eyderguleq ayedalam betam azeqalhuq
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 жыл бұрын
ስልክ የጀመርኩት በ አፕል ነው
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ይህ ቴክኖሎጂ ዱባይ በጣም ቀላሉ ነው:: ከዱባይም ተሞክሮ ቢወሰድ የበለጠ ጥሩ ነው:: ከሞባይል ይልቅ በመንገድ ላይ ካሜራ ቢሆን የበለጠ ያቀለዋል ያዘምነዋል::
@exo5099
@exo5099 2 жыл бұрын
ዋወ ቶሎ በስራ ላይ ይዋል
@user-xl5op2tt7j
@user-xl5op2tt7j 2 жыл бұрын
Why we need all this nonesenes? Just install Speed and red light cameras, traffic and road surveillance cameras, parking meters with sensors and build a database that collects all the information.
@bibabiba3881
@bibabiba3881 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚያስፈልገው ፍጥነት መቆጣጠሪያ ነው ቢያንስ ትንሽ አደጋ ይቀንሳል
@AskMePrayer
@AskMePrayer 2 жыл бұрын
ሿሿ ታክሲዎችን መቀነስ ይችላል?
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
ትራፊኮቹ ጉርሻ የሚተውበት መብትሄ ይኖርካል ? በነካ እጅህ
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 2 жыл бұрын
ትራፊክ ውሀ በላዋ 🤣እቁብ ኢንጅሩ
@hassettube5175
@hassettube5175 2 жыл бұрын
Mihretab Asefa| ምህረተአብ አሰፋ| ማንቂያ ደውል| | ወደ መስቀሉ የሚወስደው በር ይክፈትልን... |
@emeemebtemebt9384
@emeemebtemebt9384 2 жыл бұрын
የዘነጋቹት ትራፊኩ የስማማል ሌብነት ስለማይኖር ይሄን መጠቀቅ ነው
@mgt63088
@mgt63088 2 жыл бұрын
This also protects from a untrustworthy traffic police
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
#አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ - #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን- #ከኢስለማዎ ሚድያዎች ገር እንቁሙ #ሙስሊሞች
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 2 жыл бұрын
Trust me they don't take it.., because they want stay with the old fashion that was the source of their money laundry.
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Whether you like it or we have move forward as society, update
@abiytemesgen1191
@abiytemesgen1191 2 жыл бұрын
እኔ አልተመቸኝም ተንኮል ነው
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
ቅጣት የምትጥሉት ብር ጫን ማለት አለበት
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 2 жыл бұрын
ጉቦውስ
@matmat3209
@matmat3209 2 жыл бұрын
ተገላገልኩ ከትራፊክ ንትርክ።።
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 жыл бұрын
ይቅርታ እና ሀሳብህ ጥሩ እና ትልቅ ሚበረታታ ቢሆንም በየትኛው የተማረ ትራፊክ ፖሊስ ነው ሲፅፉ እንኳን ብታይ ታዝናለህ ወንድሜ ግን ትልቅ ሀሳብ ነው
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
kwchi Yemtachu zagochachn bagrachn bederesew tornet kenzebachun kemawtat betchemari betransportu laie yalewn chgr yemifta neaw tacnologiw yemimeleketew kefl lesraw yemiamechewn hidet aftnulachew seraw yemideneq sra neaw bertuln!!!!
@AlternativeMedia05
@AlternativeMedia05 2 жыл бұрын
የአፕል መስራች Steve Jobs ብቻ አይደለም። የመሰረቱት Steve Wozniak, Steve Jobs እና Ronald Wayne ናቸው። የመጀመሪያው የአፕል ምርት የሆነውና በጣም ተወዳጅ የነበረው Apple 1 ኮምፒዩተር ሃርድዌሩንም ሶፍትዌሩንም የሰራው ኢንጂነሩ Steve Wozniak ነበር። Steve Jobs ሃርድዌርም ሶፍትዌርም ሰርቶ አያውቅም። የእሱ ችሎታ ጥሩ የmarketing ሰው መሆኑ ነው። ብዙ ጊዜ አፕል ሲነሳ የSteve Jobs ስም ብቻ ይነሳል ፡ ነገር ግን የአፕል ዋናው ሞተር የነበረው የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሩና ፕሮግራመሩ Steve Wozniak ነው።
@ermiyasannisa1692
@ermiyasannisa1692 2 жыл бұрын
Some similar project (ANPR system) we did some years ago: kzfaq.info/get/bejne/m8uWl8eYmry6c3U.html. I see this being used more as a surveillance service, since not all traffic violations are necessarily punishable.
@ahmadinebrahim6710
@ahmadinebrahim6710 2 жыл бұрын
እንደ ሳዑድ ነው በተለይ መክናህ ከተሰረቀህ
@Ethio215
@Ethio215 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ አርቲስት ህይወት ጌታሁንን አቅርብልን
@abdullahsayid2873
@abdullahsayid2873 2 жыл бұрын
ሰርተንወደኪሳችንማረግአልቻልንም በጣምተሳቀናል አሰልቺቶናል
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 жыл бұрын
መንገድ ትራንስፖርት እሺ ይላል ብለህ ነው ሰልፍ ነው እሚወጡት ከሹፌር በላይ እዛእሚሰሩት ናቸው እብድ እሚሆኑት
@ethioviral7586
@ethioviral7586 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qL2FgdJ7076nqok.html abrham wolde wedding , balageru mirt , የአብርሀም ወልዴ ሰርግ አብርሀም ጭፈራ የሚችለዉ ጠፋ today
@wassimgm3188
@wassimgm3188 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ አንዱ ያውድማል ሌላው ያለማል.....
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
አይ ትራፊክ ጉቦ ሊናፍቀዉ ነው😂
@somalighosht999
@somalighosht999 2 жыл бұрын
That’s Illuminati lol 😂
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ትራፊኮች ስልክ ቢሰረቁስ ??? የኛ ሃገር ሌባ እንደሆኑ ልብ የላቸው 🤔
@berhanuteklu5447
@berhanuteklu5447 2 жыл бұрын
ጉድ ፈላ የአጭበርባሪ ትራፊኮችን እቀብና የእለት ወጪ ማን ሊከፍል ነው? ሃሃሃሃሃሃሃ.......
@aminebro6968
@aminebro6968 2 жыл бұрын
Ante yesherimuta liji endizih aynet neger kefelek gojam ina gonder wisedi! Manim ayisemahim Diqaalaa!😳
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 66 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 12 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 12 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 4,5 МЛН