ለዘጠኝ አመታት ምግብም ሆነ መጠጥ ቀምሳ የማታውቀው ሙሉወርቅ አምባው | Seifu on EBS | Muluwork Ambaw

  Рет қаралды 1,445,254

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

7 жыл бұрын

ለዘጠኝ አመታት ምግብም ሆነ መጠጥ ቀምሳ የማታውቀው ሙሉወርቅ አምባው | Seifu on EBS | Muluwork Ambaw
ዘጠኝ አመታትን ያለ ምግብና መጠጥ የቆየችው አስገራሚዋ ወጣት በዘውዲቱ ሆስፒታል የነበራት አጠቃላይ የጤና ምርመራና ውጤቱ ከዶክተር ሄኖክ አንደበት እንዲሁም አመለወርቅን የሚያኖሯት ዘመዷ አቶ በላቸው ስለሁኔታው የተናገሩት በሰይፉ ፋንታሁን ሾው
ልዩ ተፈጥሮ ያላት የ13 አመቷ ታዳጊ ፅዮን .... bit.ly/2MM8RUn
የጎዳና ውሻዎችን የምትከባከበው ወ/ሮ .... bit.ly/31iOHGM
ልዩ ተፈጥሮ ያላት ታዳጊ አጃኢባ ... bit.ly/31k2QUf
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 3 800
@hallelujah1383
@hallelujah1383 4 жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው ማን ሊመረምረው ይችላል ጌታ ስራው ግሩም ነው::
@birchubirchu3144
@birchubirchu3144 7 жыл бұрын
ይህ ትልቅ የ ፈጣሪ ፀጋ ነው አንቺ በ እግዚ አብሄር የተመረጥሽ ልዩ ሰው ነሽ አለማዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ህይወት ብትኖሪ መልካም ይመስለኛል በቸርነቱ ይጠብቅሽ !!!!!!!
@beletuleb6623
@beletuleb6623 6 жыл бұрын
Sewun yefetere krstos mn ysanewal esu medeheniyalem ymegbatal
@user-px8rk4gi1o
@user-px8rk4gi1o 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 6 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ሲስቱየ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ብትሄድ መልካም ነው ምናልባት ወጭን የሚፈራ አንድ ገብጋባ እንዳያገባት
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
birchu birchu በትክክል
@liliassefawolf5470
@liliassefawolf5470 5 жыл бұрын
birchu birchu esat etiopien tv
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 4 жыл бұрын
ምናለ ቆይ ሳይንሱን ትታችሁ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው ብትሉ
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 3 жыл бұрын
ዝም በል በናትህ
@zenashi9086
@zenashi9086 3 жыл бұрын
Aletadelume yefetaren sera lemamesegen
@meheretemeherete9728
@meheretemeherete9728 3 жыл бұрын
🙄😅😅😆😆😆😆🤔😍
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 3 жыл бұрын
ምናልከኝ?
@azemerawworku6336
@azemerawworku6336 3 жыл бұрын
@@zenashi9086 eqa. D፦ኀ
@netanetitube9856
@netanetitube9856 3 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ስራህ ድንቅ ነው መታደል ነው
@Kidistmylove
@Kidistmylove 3 жыл бұрын
ይህን ያድለን ።
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
ማንም ማንም አደል እሄ የአላህ ታምር ብቻና ብቻ ነው ሱባሀን አላህ
@khyria143
@khyria143 4 жыл бұрын
በትክክል አላህ ሁሉንም ማድረግ ይችላል አላህ ወክበር
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-zv1iz6pi5b
@user-zv1iz6pi5b 4 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባዉ ለአለማቱ ጌታችን ሱብሀነክ ያረበና
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ፀበል ውሰዷት እባካችሁ
@user-zv1iz6pi5b
@user-zv1iz6pi5b 4 жыл бұрын
@@user-ik4gw1dh1i እሶን አያስፈልጋትም አላህ በጥበቡ ደግፏታል አንች ከፈለግሽ ዳይ ወደ ፀበል እእእእ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Жыл бұрын
የሠዉልጂ በምግብ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃልም ጭምርነዉጂ ክብር ለጌታችን ለኢየሡስ ክርስቶስ
@yeabtube437
@yeabtube437 3 жыл бұрын
እኔ ግን እሷን ቢያረገኝ ገዳም ግብቼ ከእግዚአብሔር ጋር ነው መነጋገር ምፈልገው ከዚህ ምን አይነት አለም አለ። በስላሴ ስም ይሄ እኮ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ግን በእናትሽ እግዚአብሔር አመስግነሽ ወደ ገዳም ግቢ። አንች ቱሪስት አደለሽም ሰው ሚጎበኝሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን እድል ተጠቀሚበት መታደል እኮ ነው።
@hope21933
@hope21933 3 ай бұрын
ልጅ ወለደች እኮ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 ай бұрын
እኔም ባልበላ ደስታየ አልዘልቀውም
@zemzembintislam7944
@zemzembintislam7944 4 жыл бұрын
ጌታችን አላህ ጥራት ይገባው
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 7 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ታምር ድንቅ ነው ክብር ለድንግል ልጂ☝☝
@asterberihun8777
@asterberihun8777 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ አሜን
@fatemafatema831
@fatemafatema831 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@ardoosardoos7772
@ardoosardoos7772 6 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ አሜን
@tube5279
@tube5279 6 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ yedingil lij nabiyu new inji amilak ayidalem
@user-rp9gq9lm3g
@user-rp9gq9lm3g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 жыл бұрын
የሰው ልጀ በምግብ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ይመግባል በእግዚአብሔር ቸርነት መኖር ይቻላል በእግዚአብሔር ስራ አትግብ
@selamawitambachew6160
@selamawitambachew6160 3 жыл бұрын
ቀቀቋቋቋ
@user-ic4sr2qj6t
@user-ic4sr2qj6t 3 жыл бұрын
አልቀረብሽም ስእል እደት ይመግባል ግርምትላላችሁ
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 3 жыл бұрын
ትክክል
@genzebgenzeb4608
@genzebgenzeb4608 3 жыл бұрын
@@user-ic4sr2qj6t ክፍታፍ አመቺ ዘረኛ ነሽ እሽ እንዴት ስእል ትያለሽ እናተም በሰዉ አምናችሁ ኖራችኋል የእግዚያብሔርን ሰም ጠርቶ ማን ያፈረ አለ በይ ሞላጫ ነሽ እከካም ነሽ ቆሻሻ ቡዳ
@genzebgenzeb4608
@genzebgenzeb4608 3 жыл бұрын
@@user-dq7jq9ov5v ቆሻሻ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 3 жыл бұрын
ምንም ሳይንስ ወይንም ዶክተር አያስፈልገውም ይህ የእግዚአብሔር ታምር ነው የሱ ድንቅ ስራ ነው ሱሙ ይመስገንልን
@user-fb3hy4ie4u
@user-fb3hy4ie4u 4 жыл бұрын
ሠማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ ይሄ ን ታካብዳላችሁ አላአዛርን ከሞት ያሥነሣው እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Keykrta ga smu reschew ye hageren kfat atasayegn blot 70amet mulu be enklf anurotal
@dagmawidemelashprogrammer
@dagmawidemelashprogrammer 3 жыл бұрын
@@eumgssan1260 yesu kelal new...beteley ende ene enklf lemiwed sew
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
@@dagmawidemelashprogrammer kkkk ena yhn yahl metegnat tchyalesh/h malet new
@alemante11gech63
@alemante11gech63 3 жыл бұрын
ምነው ጻድቅ ናት አልህ
@samsasamsa6027
@samsasamsa6027 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ታምር ነው እናተ አትፈላሰፉ ሳይንስ ነው እያላቹ እግዚአብሔር ከዚም የበለጠ ማረግ ይችላል ክብርና ምስጋና ልድንግል ማረያም ልጅ ይሁን ሰው በእህል ቢቻ አይኖርም ይላል ቃሉ
@user-gh7ve7qw5u
@user-gh7ve7qw5u 4 жыл бұрын
ላኢላሀኢለሏሁ ዎሀደሁ ላሸሪከለ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ዎሁዎ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀድር
@befair2029
@befair2029 3 жыл бұрын
በምግብ ብቻ እንደማይኖር እግዚአብሔርም መስክሯል ከአምላክ በታች ይሐው በሷም አየን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@galaxysg7147
@galaxysg7147 4 жыл бұрын
ያሻህን የምታደርገው አላህ ሆይ ልእልና ምስጋና ይገባህ ።
@user-hz8lq8ub1y
@user-hz8lq8ub1y 4 жыл бұрын
Alhamdlilah reb alalmin
@user-ev5js1rh9m
@user-ev5js1rh9m 3 жыл бұрын
ኢ ወላ ሱብሀነክ
@user-yr9uc6ru4g
@user-yr9uc6ru4g 6 жыл бұрын
ሰዉ በምግብ ብቻ አይኖረም በእግዚአብሔር ቃል ይኖራል
@user-ko2hx6mg1m
@user-ko2hx6mg1m 4 жыл бұрын
ትክክል ስለ ቃሉ ይክብር ይመስገን
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 4 жыл бұрын
እንግዴዉ እሰኪ ሞክረዉ ሃሃሃሃሃሃ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 4 жыл бұрын
@@user-bx4ch4ko8p እስኪ ሁላችንም እንሞክር
@generationforchrist4471
@generationforchrist4471 4 жыл бұрын
Yehe malet gn sew mgib ayasfelgewim malet adelem
@maditube8370
@maditube8370 4 жыл бұрын
ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ ፣የሰው ፣ልጅ በምግብ ብቻ አይኖርም
@mihretaragay8080
@mihretaragay8080 4 жыл бұрын
ትክክል
@alemalem5092
@alemalem5092 4 жыл бұрын
Takekel.yaqelu.balbete.yatmsghne.ywune
@yayehmuche8471
@yayehmuche8471 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን kehone eski yimokrut erswo
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 3 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ አይደለም @madi Tube
@hadiaal1867
@hadiaal1867 3 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎እየሱስ ጌታ አይደለም ወላሂ ሰው ነው
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Жыл бұрын
የስው ልጅ በህል ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃል እንጂ የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው
@user-gt2bh4hw5u
@user-gt2bh4hw5u 3 жыл бұрын
_ሱብሀን አላህ የአለማቱ ጌታ ስራ_
@tube5863
@tube5863 4 жыл бұрын
ወይኔ ኮሜንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😅😅😅😅😅😅ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
@iejdjdjjeiedhjddjd1831
@iejdjdjjeiedhjddjd1831 4 жыл бұрын
ፀበል ዪጂ እህቴ
@Maryam-ov6sq
@Maryam-ov6sq 4 жыл бұрын
እኔም
@shamsahmed9334
@shamsahmed9334 4 жыл бұрын
እኔም ኮመት ለማበብ ነው የምጠባው አቦ ተመቸኝ
@vzvz7927
@vzvz7927 4 жыл бұрын
ምን የአላህ ተአምር ነው ምንም አይገርምም ምክንያቱም ፈጣሪ ብዙ ነገር መስራት ይችላል
@dfgvfvvfh3704
@dfgvfvvfh3704 4 жыл бұрын
በጣም
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
ehhh seyifu eko new desiyemileyi gubeti yelemi
@vzvz7927
@vzvz7927 4 жыл бұрын
@@fatmayusof7276 አወ ይሄ ትክክል ነው
@vzvz7927
@vzvz7927 4 жыл бұрын
@@dfgvfvvfh3704 አላህ ብዙ ታአምራትን መስራት የሚችል አለምን የፈጠረ የአርሺ ፀጋ ነው
@fkirslam2079
@fkirslam2079 4 жыл бұрын
ግን እኔ እሷን ብሆን ነሮ አንዱ ገዳም ነበር የምገባው
@teshaygudissa4071
@teshaygudissa4071 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 3 жыл бұрын
ትክክል ይሄ የእግዚያብሔር ስራ ነው
@user-bp6we8qp1d
@user-bp6we8qp1d 3 жыл бұрын
እኔም
@mesertasefa7022
@mesertasefa7022 3 жыл бұрын
፧፦ዦዥዣዢዠዧቨ
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@natanihailu4060
@natanihailu4060 3 жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ነገር ልበል ይህ ጉዳይ በእግዚአብሄር መንፈስ መታየት አለበት በእርግጥ ለማያምን ሰው ሞኝነት እንደሆነ መጽሀፍ ቀዱስ ይናገራል ያሰረሽ ማንኛውም የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን
@molashburka4209
@molashburka4209 3 жыл бұрын
ሠወ
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 3 жыл бұрын
amen
@davidgorfu3600
@davidgorfu3600 3 жыл бұрын
አሜን ካልከው ሀሳብ ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ
@naoltube1722
@naoltube1722 3 жыл бұрын
@@molashburka4209 p!!!PPP!pp!!pp!!!p
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 7 жыл бұрын
ተገላግላለች ለእንጀራ ብየ ነው ከሀገሬ የወጣሁት
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ ክክክክክክክክ በጣምጅ
@yohanesambaye2676
@yohanesambaye2676 7 жыл бұрын
ayezun wanaw tina new
@africaethio9398
@africaethio9398 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ lenjera beye nw kehagere yewetahoye tiyalsh Enid enjera yalew Ethiopia nw esi
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 7 жыл бұрын
😜
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 7 жыл бұрын
አባባሉ ነው
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ሳትበላ እንደት ቁማ መሄዷ ይህ የአላህ ታአምር ነው
@zenah354
@zenah354 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@aw811
@aw811 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ይህን ያደረገ አምላክ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉም ነገር የምስጋና መስዋት ይድረሰው። በመቀጠልም ጥበብም እውቀትንም ሐብትንም ጤንነትንም አሁንም ይባረክ እያልኩኝ ሁሉን የሚችል አምላክ ይህን ታኣምር ለእህቴ ስለሰጠ ይመስገን አንቺም እድለኛ በመሆንሽ ደስ ይበልሸ እላለሁ ።ምክኒያቱም የሰው ልጅ በሚበላው ምግብ ከመጥገብ የተነሳ ፈጣሪንም ሆነ ራሱ የሰውንጅ ሲበድልና ሲያሴዝን ይገኛል ሐጢኣትም በአትብላ ትእዛዝ በሆዱ በመብላቱ የህግ መተላለፍ ፍርድ የሐጢኣት ዋጋ ሞት ሆኖ ለሰው ልጅ ለአዳም ተሰጠው ለፍጥረትም ሁሉ ሞት በሆዳሙ አዳም ምክኒያት ለፍጥረታት እንደደረሰ እናውቃለን። ስለዚህ እህቴ ሆይ ይህን ጸጋ ስጦታ ከፈጣሪ ከኢየሱስ ክርስቶስ እንደተሰጠሽ አምናለሁ ቀሪውን ዘመንሸን በቅድስና በመኖር የአምላክን ቃል እለት እለት እንድትመገቢ አደራ እልሻለሁ ምናልባትም አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእልፍ አእላፍ መላእክት ታጅቦ ወደዚች ምድር ለፍርድ ሲመጣ ቅድስት ሙሸሪት አድርጎ ከቅዱሳን ማህበር ሊያደርግሸ ስለሚችል እህት አለምዬ ከዚህ ከረከሰ ምድር በቅድስና ከሐጢኣት ርቀሽ እንድትኖሪ አበረታታሻለሁ ። ከቅድስቲቱኢየሩስ አሌም ከተማ እሥራኤል አገር
@kiflutafa5981
@kiflutafa5981 Жыл бұрын
በእርግጥ እንደ አመለካከትህ ነው፣ ጌታ ኢየሱስ ያልበላበት የራሡ የሆነ ምክንያት ነበረው፣ይህ ላልበለ ሁሉ አይሠራም፣ሠይጣንም አድሮባቸው ላይመገቡ እንደሚችሉ አንዘንጋ፣
@hannaanna4354
@hannaanna4354 3 жыл бұрын
ድቅ ኢትዮጵያዊ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 💚💛❤
@HhHh-zp3kp
@HhHh-zp3kp 4 жыл бұрын
ከነገ ጀምሬ ላለመብላት እሞክራለሁ ከተሳካ መዳምን ተሠናብቼ፡ወደ ሀገሬ
@user-ri7tz7ne3b
@user-ri7tz7ne3b 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ የኔ እህት አንቺ ብለሽ አይሆንም ይልቁንሥ በልተሽ በሰላም ለሀገርሽ እንድትበቂ ወስኝ
@HhHh-zp3kp
@HhHh-zp3kp 4 жыл бұрын
እረ፡እህቴ ከመዳምቤት ጭቅጭቅ ይሻላል እኔ ተሣክቶልኛ ይኸዉ ስተኛ፡ቀኔ ይልቁንስ አቺም፡ሞክሪ ልምከርሽ😀😀
@user-vl1pj5zu1w
@user-vl1pj5zu1w 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-bv8di8cb7p
@user-bv8di8cb7p 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ በርች
@dvgf6675
@dvgf6675 4 жыл бұрын
Ertya።bentshe
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 4 жыл бұрын
እኔ ምሳ ስአት ካለፈኝ አይኔ አይገለጥም ይሄ የፈጣሪ ስራ ነው
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
እዩ ወሎየዋ እዩ የኔ ወሎየ ስብስክራይብ አርጊኚ
@adentsehenwo7031
@adentsehenwo7031 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደደዉን እራሱ ይመግበዋል እግዚአብሔር ያሰበላትን ማን ያዉቃል
@user-hu1zt4ji3j
@user-hu1zt4ji3j 4 жыл бұрын
daddbiinek
@palwashakhan4159
@palwashakhan4159 4 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራነዉ በቃ አለቀ ፈጣሬ ጤናይስጠን
@user-jz1om8ub4o
@user-jz1om8ub4o 4 жыл бұрын
ክክክክክ ዉይኔ በስቅ ገደልሽኝ እይኔ አይ ገለጠም ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል አባታችንን አደም (አዳም) ከጭቃ ፈጠረ ከጎኑ እናታችንን ሐዋ ሂዋንን ፈጠረ መርዬምንም ያለ ወንድ ግኑኙነት እንድትወልድ አድርጓታል።።።
@muhammadabdoo8098
@muhammadabdoo8098 3 жыл бұрын
ትክክክል
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 жыл бұрын
ግን ምናለ በማርያም ይችን ልጅ ፀጋዋን ባትነጠቅ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኮ በእስዋ የሚያረገውን አናውቅምና!
@user-og4ml3ss4p
@user-og4ml3ss4p 7 жыл бұрын
እኔ አድ ግዜ በጣም ተቆጥቼ ነበርና ምግብ አልበላም ብየ አደርኩ ዋልኩ ማታ ላይ አዙሮ ደፋኝ ሆስፒታል ሄድኩ የምግብ መርፊ 2 ሲስጡኝ አይኔ ተገለጠ እኔና ምግብ ሞት ብቻ ነው እሚለየኝ ብያለሁ ኢንሻአላህ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ስአዳ ኡመር የኔ ማር አብሽሪ እህት
@user-rm4qu2fp7i
@user-rm4qu2fp7i 6 жыл бұрын
ሰአዳ ኡመር የኔ ማር የኔቢጤነሽ እኔምእንዳችው ኘጋጦሞኛል
@lubabaaragaw5084
@lubabaaragaw5084 6 жыл бұрын
kkkkkkk
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ሚስኪን ስታሳዝኝ እንደኋ ቡያገኝ ብለሽ ነው አይደል 2ቀን ምነው አንች
@kidkidus4336
@kidkidus4336 6 жыл бұрын
ስአዳ ኡመር 😂😂😂
@kalayusolomon3470
@kalayusolomon3470 7 жыл бұрын
ሰው በ እንጀራ ኣይደለም የሚኖረው በእግዚአብሔር ቃል እንጂ ለሱ ምን ይሳነዋል ለዘላለም ክብር ይገባዋል ፡፡ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 6 жыл бұрын
Kalayu Solomon amen
@tigestapple861
@tigestapple861 6 жыл бұрын
Wey 9amet ena 9seat mekoyet yaketgnle
@yemariyamlg4011
@yemariyamlg4011 5 жыл бұрын
kalayu solomon AMEN AMEN AMEN
@ahmdinbargna4693
@ahmdinbargna4693 4 жыл бұрын
ውሸት.ሰይበለ.ትኖረሌች.ግን.አለልየራግም.ይችለል
@bobceell976
@bobceell976 4 жыл бұрын
Amen
@ermiyastube5465
@ermiyastube5465 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን
@birtukanasfaw5593
@birtukanasfaw5593 4 жыл бұрын
ይህ ከእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስራህ እጹብ ድንቅ ነው መባል ያለበት ስለዚህ ሳይንስ መቼም አያገኜውም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@user-lr6pu1tt7t
@user-lr6pu1tt7t 4 жыл бұрын
ይህንን ያህክል አታካብዱት አሏህ(ፈጣሪ) ይህን ያህክል ትልቅ ሰፊ ሰማይ ያለመሰሶ መሬትን ያለ ግድብ የዘረጋ ጌታ አይደልዴ ምን ያቅተዋል ሳይንስ ሳይንስ እረ ወዳ ሳይንስ ከፈጣሪ ውጭ ምንም ማድረግ አይችልም ያለውን ነገር አለ የሌለነገር የለም አሏህ ካለው አለ በቃ
@user-uo2nm8si6u
@user-uo2nm8si6u 4 жыл бұрын
አወ ወላሂ ኩን ፈየኩን አይደል
@user-bc6pf5lu8w
@user-bc6pf5lu8w 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 4 жыл бұрын
ጄዛኪ አላህ ኸይር።
@user-wd4wd2zv9k
@user-wd4wd2zv9k 4 жыл бұрын
ናአም ወላህ
@zahraabdurheman4433
@zahraabdurheman4433 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@lubabaaragaw5084
@lubabaaragaw5084 6 жыл бұрын
ምድርና ሰማይ የፈጠረ ጌታ አላህ ይሄ ማለት በጣም ትንሽ ታአምር ነው ለሱ ለማንኛውም ተገላገልሽ እፍፍ ሰው ለአንድ እንጀራ በሀር ያቊርጣል
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
Lubaba Aragaw በጣም
@tesfaymarkos854
@tesfaymarkos854 6 жыл бұрын
Lubaba Aragaw anchis eyeblash enkan alahin temesgen alalshiwm bezich lij gin kenash
@user-ns8jm1mr8p
@user-ns8jm1mr8p 4 жыл бұрын
9አመት ከተባለ እኮ ቆይቷል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ምን የሚሳነው አለ እኛንም እሱ ይመግበን
@user-vv3sy1wo4k
@user-vv3sy1wo4k 4 жыл бұрын
ናይ ኣምላክ ስራሕ ኩሉ ጊዜ ዘደንቅ ተኣምር ኢዩ
@fatumamohammedfatuma376
@fatumamohammedfatuma376 4 жыл бұрын
እኔም እዳች ቢዘጋኝ ከስደት ገብቼ አገሬ ገብቼ ቁጭ አል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እኔ በልቼም ይርበኛል ክክክክ ሀሀሀ
@nemiatubm2080
@nemiatubm2080 4 жыл бұрын
🤣😂😂😂😂Ara motiku
@user-nx4dj6gz1w
@user-nx4dj6gz1w 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@tenatube9961
@tenatube9961 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@basheermohammed381
@basheermohammed381 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አሳቅሽኝ
@mayakhalifeh18
@mayakhalifeh18 4 жыл бұрын
😜😜😜😁
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 4 жыл бұрын
ሲቀጥል አይገርምም የአላህ ስራ ነው አላህ ያሻውን ሰሪ ነው አልሀምዱሊላህ ጥራት ይገባህ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 4 жыл бұрын
*ሱብሀን አላህ ያረብ የአላህ ስራ ገና ብዙ ታያላችሁ* የአላህ
@bestfriend1871
@bestfriend1871 3 жыл бұрын
የዚች ልጅ መጨረሻ ምን ሆነ አቶ ስይፉ መልስ እንዲሰጥበት አድርሱልኝ 🙏
@woynbirhanush
@woynbirhanush 3 жыл бұрын
መልስ
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
እርውሽት ነው ባትበላ ምንም ይለች ነው እሳ ወፍራም ናት
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
አየ እኔ እንኳን ባልበላም መሠደደ አይቀርም እንደ ለሆድ ብቻ ነው እንደ ቤት ልብስ ቤተሠብ አለ አይደል
@mehawitvipvip5553
@mehawitvipvip5553 6 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብሩ ይስፋ የፈጣሪ ስራ ነው ዓለም የእግዚአብሔር ጥበብ አታውቅም ብእውነት ሳይነስ ተሽነፈ የስው ልጅ ብእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃል ጭምር ነው
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 4 жыл бұрын
ሀክም ቤት ወይም ዶክተር ምን አገባው እዝህላይ ።የሀ የእግዚአብሔር ታአምር ነው አይግርማቹሁ
@jamilaahmad2421
@jamilaahmad2421 3 жыл бұрын
እና እሳ መላካ ናት ልትዬኝ ነው አላምነም
@mohamedtube8639
@mohamedtube8639 3 жыл бұрын
አዎ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ስለ ክብሩ አሜን
@genetkefyalew6255
@genetkefyalew6255 3 жыл бұрын
@@mohamedtube8639 xd
@genetkefyalew6255
@genetkefyalew6255 3 жыл бұрын
@@mohamedtube8639 s
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
ወይ የእግዛብሄር ስራ ስለ ስራህ ክብር ምስጋና ይግባህ
@sitisitu3108
@sitisitu3108 4 жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ኢሄ የአላህ ተአምር ነው ሰማይ ና ምድር የፈጠረው ጥራት ይገባው
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህን ድንቅ ነው።ክብርህ ለዘላለም ይሁን አሜን
@belayneshsolomon3026
@belayneshsolomon3026 4 жыл бұрын
እግዛብሔር የሰጣትን ፀጋ አታበላሹባት እቤካችሁ በተለያዩ ከሚካካል አትበክሉአት ምርመራ እያላችሁ ምክንያቱም በፀጋ ተሞልታለች ከእግዛቤሔር አታርቌት ብዙ ማድረግ የምትችል ልጅ ናት።
@JESUSCHRIST-mt9xp
@JESUSCHRIST-mt9xp 4 жыл бұрын
ይቺ ልጅ የተባረከች ናት የእግዚአብሔር ፀጋ ነው።
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 4 жыл бұрын
ዋናዉን ተገላግለሻል ለእጀራ ብየ ነዉ ካገሬ የወጣሁት ካልሞት በስተቀር ምግብ አላቆምምም ኢንሻ አላህ
@zainebali2639
@zainebali2639 7 жыл бұрын
ሳይንስ ሳይሆን የሚያኖረን ፈጣሪ ነው ለሱ ምን ይሳነዋል የበለጠ ይሰራል ሀያሉ ጌታችን
@weyinshetfikre4269
@weyinshetfikre4269 7 жыл бұрын
Zaineb Ali በትክክል
@rozzozo6192
@rozzozo6192 6 жыл бұрын
Zaineb Ali
@genetzenash7076
@genetzenash7076 6 жыл бұрын
Zaineb Ali ይሄን ለማሰብ የሓይማኖት ሰው መሆን ያስፈልጋል ልጅቷ የሓይማኖት የእምነት ሰው ብትሆን እግዚአብሔር እንዲህ ያደረገው በኔላይ ምን ሊሰራ ነው ብላ ባሰበች ነበር።
@haregseteng3339
@haregseteng3339 6 жыл бұрын
Lefetari yemisanew yelem
@mesaretdires9271
@mesaretdires9271 6 жыл бұрын
Zaineb Ali ትክክክልልል እህቴ
@naemaazrne374
@naemaazrne374 3 жыл бұрын
ይሄ የፍጣሪ ስራ ነው እሚገርም ነው ባሁኑ ስአት መብላትና መጠጣት ነው ብዙ በሺታ ያመጣው ባለመብላቷና ባለመጠጣቷ ሙሉ ጤነኛ ነች ደስ ይላል
@sunshining3697
@sunshining3697 3 жыл бұрын
Eski mokriw for 1day only
@naemaazrne374
@naemaazrne374 3 жыл бұрын
@@sunshining3697 ok
@user-vn8nm4ur6p
@user-vn8nm4ur6p 4 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ በጣም የሚገርም ነው። እንኳን ሳልበላ በልቸም አይሆንልኝ። 1 ቀን ከተውኩት የሚሞት ነው የሚመስለኝ።
@user-cz2vx3us8y
@user-cz2vx3us8y 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 7 жыл бұрын
ሳይንስ ምናምን አትበሉ ይሄ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ያኑርሽ
@melatabate3688
@melatabate3688 6 жыл бұрын
mekedes Teketel በው ነት በጣም ይገርማልግን ለማን ኛውም ፀበል ያስፈልጋታል አታወቅም
@user-ko2hx6mg1m
@user-ko2hx6mg1m 4 жыл бұрын
@@melatabate3688 ትክክል ነሽ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@ajibajemil7241
@ajibajemil7241 6 жыл бұрын
ስብሀን አላህ አማ የሽሪኩን ያአላህ ፀጋ ቤትኛው ታስተባብላላችሁ ይላል ሱረቱ ራህማን አንቀፅ 55 ስብሀን አላህ ምንም አይስልንህም
@muridamuri689
@muridamuri689 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህት እርሱ በጥበቡ ያኑርሽ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው እሳ ሳቶን እግዚያቤር ያየላት ነገር ስላለነው የሳ በግልጽ ስለወጣ እጂ የገዳም አባቶች ምግብ ማይመገቡ አሉ ምግብ ለኛ ተፈጠረ እጂ እኛ ለምግብ አልተፈጠርንም መብላትም ማቆምም የምችለው እኛነን ዋናው በእግዚያቤር ማመን ነው
@mar7131
@mar7131 4 жыл бұрын
አራ ምግብ መብለት መታዳል ነው እዴ አልሀምዱሊላህ
@kamkamela1770
@kamkamela1770 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህእፍ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 4 жыл бұрын
አው አልሀምድሊላ እኔም እንዳቺ.ነኝ
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 4 жыл бұрын
በጣም አልሃምዱሊላህ ረበል አለሚን።
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
በጣምትክክልነሽ፣እህቴ፣እስክሞት፣ድረስ፣ያገኘሁትን፣መብላት፣ነውጂ፣በርግጥ፣የፈጣሪስራነው፣ግን፣አለመብላቷ፣መታደል፣ግንአይደለም
@godisgreat1630
@godisgreat1630 6 жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ሰዎ መቼም ሣይንስ ነው የሚያምነው
@rudiesan_89
@rudiesan_89 6 жыл бұрын
Misr beza Tessema antem eko siyameh hakim bet mitrotew
@alsaree1775
@alsaree1775 4 жыл бұрын
ይህ የአላህ ታእምር ነው ሰወች ሆይ ዝብላችሁ እንደት ወደት ሀኪም ምናምን አትበሉ ሱበሀን አላህ በአላህ እመኑ ደምንም አርግቶ ነው ሰው ያደረገን ጌታ የአላህ ታእምር በቃላት ተዘርዝሮ አያልቅም
@helutube6879
@helutube6879 4 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ታምር ነው እህታለም ገዳም ግቢ እና ፀልይ በእንተ ሀገሪትነ ኢትዮጵያ
@user-mn5qw6le1z
@user-mn5qw6le1z 4 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለተአምር የተፈጠርሽ ነሽ እግዚአብሄር ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖረም ይላል
@hhg665hg2
@hhg665hg2 6 жыл бұрын
እውነት ነው ታአምር ነው የእግዚአብሔር ስራ
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
የሀ የፈጣሪ ስራ ነው ግን ተዋህዶ ናት ጰንጠ ናት ማለቴ ዘረኝነት አይደለም ተዋሆዶ ከሆነች ገዳም መግባት አለባት ፈጣሪዋ ለመገልገል ስንት አቦታታችን አሉ እማይበሉ ብየ ነው
@zahra8725
@zahra8725 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ የእግዚአብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ የሰዉልጅ በምግብ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃልጂ
@AbdurrehmanAbdurrehman-sr4rh
@AbdurrehmanAbdurrehman-sr4rh 7 жыл бұрын
ለአላህ ሁሉም ማድረግ ቀላል ነው በቅዱስ ቁረኣን ውስጥ 309ኣመት ያለምንም ምግብናውሃ ሳይጠቀሙ ያቆያቸው ሰዎች አሳሃቡል ካፍ አቆይቶዋቸዋል
@amenthabtamu1309
@amenthabtamu1309 5 жыл бұрын
እና እሷ አሱሀቡል ካህፍ ናት እያሉ ነው ጉድ እኮ ነው
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 4 жыл бұрын
አላህ. ምን. ይሣነዋል. አስላም ወ .ወራህመቱላህ ወ.በረካቱ. ሱበሀናላ።
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 4 жыл бұрын
@@amenthabtamu1309 አስሀቡል ካፍ ናት ሳይሆን ያው የአላህን ችሎታ ለማስታወስ ነው ጌታችን አላህ ምንም አይሳነውም
@rajaejazmehmood6276
@rajaejazmehmood6276 4 жыл бұрын
Subehanallah
@natanemyeenatualij6138
@natanemyeenatualij6138 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰማያዊ ምግብ እየመገባት ነው እኛንም ይመግበን ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን
@sadeymohammed2198
@sadeymohammed2198 4 жыл бұрын
እረ መዳም ብትሰማ ይችን ነዉ የምፈልገዉ ነዉ እምትለዉ
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 4 жыл бұрын
ሰይ እባክህ የአቶ በላቸውን አድራሻ ወይም ስልክ ካለ የመጀመሪያውን ቃለምልልስ ነበር የሠማሁት ደስ አለኝ ድጋሚ ሣገኘው።
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 4 жыл бұрын
የድምፅ ብቻቸውን ነበር የሠማሁት አሁን ከነቪድ ስታቀርብ እንዴት እንደሆን አምላክ ነው ያቃል።
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
አሜን።
@nebyatwelday2431
@nebyatwelday2431 4 жыл бұрын
Amennnn
@user-sk4dz7zq8r
@user-sk4dz7zq8r 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
@user-ht9qc3wc7q
@user-ht9qc3wc7q 3 жыл бұрын
ይህ የአላህ ታአምር ነው! ሱባሃነክ ያረብ ጥራት ይገባህ
@helenhelen123
@helenhelen123 4 жыл бұрын
ሆ እናቴ እኔ በቀን አምስቴ ምናምን ካልበላው ያመኛል በምግብዬ ቀልድ አላውቅም😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ws2ze1tk4h
@user-ws2ze1tk4h 4 жыл бұрын
Hoy gud enkon salbela belchem alhonelgn
@lidaymamire7591
@lidaymamire7591 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@avialemu
@avialemu 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው!?
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
ትክክልነሽእር
@fatomahabdoh6025
@fatomahabdoh6025 4 жыл бұрын
ይሄ የፈጣሪ ስጦታ ነው አላህ ብዙ ታአምር አለው እልቅ ልጇቷን አታገላቷት ውረጂ ውጪ ተመርመሪ ተሰቀሊ አትበሏት
@tilayshewarega5181
@tilayshewarega5181 3 жыл бұрын
እውነት እኛ ሰዎች እምነት ቢኖረን ባልተጠሬጠርን ነበር
@firdo34yutb67
@firdo34yutb67 3 жыл бұрын
የእዉነት ለመናገር ሳይንሱ እየተባለ የአላህ ስራ ወደ ሰዉ ሰራሽ ከማሰብ የጀሊሉ ስራ ሊደነቅ ይገባል ወላሂ አጂብ ነው በርግት ተፈጥሮ አዊ ሚያስደንቁ ቢሆንም የዚህ ደግሞ ይለያል !!!! ምስጋና ይገባህ ያ አዚዙ የሀዩ ወየሚቱሁ የአላህ አዉነት ትልቅ አጂብ ነው
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 4 жыл бұрын
ሌላስ ፍላጎት አላት? እግዚአብሔርየሚሳነው የለም እኮ ጉድ ነው
@genetmelaku8795
@genetmelaku8795 7 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰራ ነው እግዚአብሄር የምሳነው ነገርየለም እኮ
@alhamdulilahalhamdulilah206
@alhamdulilahalhamdulilah206 4 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ የፈጣሪ ስራ አጅብ ነው
@marcellaoun8437
@marcellaoun8437 4 жыл бұрын
Waw
@fetatube7025
@fetatube7025 3 жыл бұрын
Kelal
@selamtebekaw6663
@selamtebekaw6663 4 жыл бұрын
ወደ ገዳም ግቢ አንች ልዩ ፍጥረት ነሽ
@elohemaranata9334
@elohemaranata9334 4 жыл бұрын
Minew alem beseletene bet zemen gedam
@helenalelign7118
@helenalelign7118 4 жыл бұрын
አንገቲን አግጣ ምን ማተብ አላት ሲጀመር ገዳም ምትገባ
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
ጌታችን መድሃኔታችን እየሱስ፠ከርስቶስ ሠሙ የከብርና የሠዉ ልጂ በምግብ ብቻ አይኑርም
@halimaibrahim9153
@halimaibrahim9153 6 жыл бұрын
ልጅቷ ደሞ ደስ ስትል አይን አፍርነት እንዴት ያምራል በመቀጠል ፈጣሪያችን ከዚህ በላይ የፈለገውን ጥበብ ማድረግ ይችላል ይች ለሱ ሚጢጢይት ስራው ናት ያኢላሂ አንተ ጥበበኛ ጌታ ነህ እናመሰግንሀለን ላንተም ብቻ እንሰግዳለን አንተንም ብቻ እንገዛሀለን አልወለድክም አልተወለድክም ላንተም አጋር የለህም በሁሉ ነገር ቻይ ነህ ጌታችን ጥራት ይገባህ
@user-cc2yj5wy3x
@user-cc2yj5wy3x 4 жыл бұрын
Sah
@user-ut3sz6gt5q
@user-ut3sz6gt5q 6 жыл бұрын
ይሄን ያህል ደቂቃ ስለ ሳይንስ ስታወሩ ምነው ፈጣሪን ረሳችሁት? በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? ሁሉን ማድረግ የሚችል እሱ ብቻ ነው። ሳይንስ ኬሚስትሪ ባዮሎጅ እንደማይሰራ ሀያሉ ንጉስ አሳይቶናል እግዚአብሔር ይመስገን።
@kshdhgsg60
@kshdhgsg60 6 жыл бұрын
አሜን
@mandycruel5727
@mandycruel5727 4 жыл бұрын
አባቴ አባ ዮሐንስ ዘ ወንቅ እሸት ይመችሽ
@fikiretgetachew6364
@fikiretgetachew6364 4 жыл бұрын
ቆይ ሁሉም ይሁን ስትበላ እንቢ ብሏት ነው ወይስ ምንድነው ምክናያቱ
@fikiretgetachew6364
@fikiretgetachew6364 4 жыл бұрын
ቆይ እኔ ሀሳብ አለኝ አንድ ቤት መዝትጋት ምክንያቱም ሽንትም ስሊላት
@user-im9no1xm8z
@user-im9no1xm8z 4 жыл бұрын
ልብላ አልብላ ትላላችሁ ዝምብሎ በቀልድ የሚገኝ መሰላችሁ እንዴ# እህታችን እግዚአብሔር መርጦሻል ገዳም ግቢይና የሰማይ መንገድ አስቢይ ቆይ ግን ሆደይ ምናምን ትላላችሁ ለሆዳችሁ ብቻ ነው የተሰደዳችሁ እእእ
@medinegnyemamiebicha8128
@medinegnyemamiebicha8128 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ቀድረትህ ያረቢ አንተምስጋና ይገባህ ያሻህን ሰሪይ የሆንክ ጌታችን አላህ
@tewahidoeminete2899
@tewahidoeminete2899 6 жыл бұрын
ይህ የእግዚያብሔር ድንቅ ታምር ነው.አላዛርን ከሞት ያስነሳ..ሞትን በሞቱ ሽሮ የተነሳ .ሀያሉ ኑግስ ምን ይሳነዋል .ሳይንስ እኮ ለውጫዊ ልብርቅርቅ እንጂ ህይወትን ማኖር አይችልም .በእውነት እህቴ ይህ ላንቺ ትልቅ ነገር ነው አምላክ በአንቺ ላይ የመፃህፉን .ቃሉን በአንቺ ላይ ለእኛ ለማሳየት ነው.እግዚያብሔር ትልቅ ነው
@almazyesuneh8186
@almazyesuneh8186 5 жыл бұрын
Ye. Fexari. Sira new. Temesigen. Amlake
@fikerfikerfiker4200
@fikerfikerfiker4200 5 жыл бұрын
Almaz Yesuneh የሠወ
@dubaizoom6063
@dubaizoom6063 5 жыл бұрын
አችፃድቃንነሽ
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ቁጠኛ ነበርኩ ቤተሠቦቸን የጎዳሁ እየመሠለኝ ዋል እድር እልነበር እናቴ ከሄድኩበት እስክመለስ በርበር እያየች ትጠብቅ ነበር አይ ልጅነት ልጅነት የፈጣሪ ስራ ይገርማል
@user-pd1nn5ck7j
@user-pd1nn5ck7j 4 жыл бұрын
በጣም ይምትገርም ድንቅ እትዮጵያዊት እንድያው ተገላገልሽ እኔስ በጣም ገርሞኛል ስለ ቤተሰብ ህወቷን ስሰማ ግን በጣም ያሳዝናል
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
እባካችሁ በመንፈሳዊይ ህይወት እንድትኖር እርዷት ይህ የእግዚአብሔር ታምርነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሂርእሜሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር መርጧትነው ዶክተር ምናምን አትበሉ
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
አንች ልጅ ግን ለአለማዊ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ህይወት ነው የተመረጥሽው
@hanna8382
@hanna8382 4 жыл бұрын
ትክክል ማር
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
በትእክእክእል ነው እግዛቡሄር መርጧት ነው
@umuhekima8336
@umuhekima8336 4 жыл бұрын
@@halenyameralabera8965 እርፍ እናተኮ እሜቤታችን ተገለጠች ብላችሁ ታመልኮዋት ይሆናል መቸም የናተ ጉድ አያልቅ
@user-bc6pf5lu8w
@user-bc6pf5lu8w 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
@@umuhekima8336 እውነት ብለሻል
@rabiabeinteslamrabiabeinte1065
@rabiabeinteslamrabiabeinte1065 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እናተ ሳይንስ ሳይንስ በሉ ይህ የአላህ ታአምር ነው እሱ ምን ይሳነዋል ያሻውን ሰሪ ነው
@bintmohammed3075
@bintmohammed3075 3 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@nefissakassaw6953
@nefissakassaw6953 4 жыл бұрын
ሳይንስ ከፈጣሪ አይበልጥም የፈጣሪ ስራ ነዉ ብሎ ማለፍ ነው የፈጣሩን ስራ ማንም ሊያገኘዉ አይችልም
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 жыл бұрын
Yasazinaal ye Ethiopia hizibu yihin yahil medenqoru. Fetarin kido wede science matekor. Bayigebachew new inji Fetari letimihirt yefeterat nat. Silehulum neger Fetari yimesgen. Inde sheqet iswan le gebeya aqiribo genizeb mesebiseb irigiman yihonibachewal. Iwinet bilewal.
@user-nr7un8hl5q
@user-nr7un8hl5q 4 жыл бұрын
አላህ የገላገለሺን ነው ለሱ ብየ መስሎኝ ስደት ላይ 7 አመት የተቀመኩት
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853 4 жыл бұрын
Menw endasuw benon tegalgaln
@user-fc3tm5ui5s
@user-fc3tm5ui5s 7 жыл бұрын
ሲገርም የእግዚአብሔር ስራ
@user-hg6wq1zk4w
@user-hg6wq1zk4w Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ያላህ ስራ 😥አላህ የኔ ጊታ
@shohabkhan5773
@shohabkhan5773 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስግን እህታችን ኣታካብዱ ውግነቼ የሀችን እህት እግዛብሄር ስማያዊ ምግብ እና ስማያዊ መጥጥ እንዳል እውቁ ኣይይይይይይይ ልኔም እንዳቺ እኔ 3 ስዓት ክቅየሁ ጭግራየ ይቓጥላል
@mesidagemadagma6180
@mesidagemadagma6180 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አትጨቅጭኩዋት ልጅቶን በስመአት አጨናነቁት እኮ እኔ ለእሱ ጨነቀኝ
@thisfth5738
@thisfth5738 6 жыл бұрын
ወይጉድ ይገርማል እኔ በቀን ሶስት ጊዜ በልቸ 4ኛ ያምረኛል ጉድ እኮነው
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 6 жыл бұрын
This Fth kkkkkk ሆዳም
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 жыл бұрын
This Fth ሀሀሀሀሀሀሀሀለ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
This Fth kkkkkkk Me to ውይ እኔማ ልክ እዳረቦቸ ሁኘለሁ
@selamgoshyeamenamenamen3487
@selamgoshyeamenamenamen3487 6 жыл бұрын
Nejat Abdellah ሐሐሐሐሐ ወይጉድ ሁላችንምንን 😅😅😅😅😅
@zewudieadane6107
@zewudieadane6107 5 жыл бұрын
you will go and ask her to share her experience
@user-gd3hp2mp2m
@user-gd3hp2mp2m 4 жыл бұрын
ሲገርም የእግዚአብሔር ስራ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኔስ አንድ ቀን እንኳ አልውልም በስላሴ ስም🥰
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
አጭሩ ኢትዮጵያዊ
6:33
Fana Television
Рет қаралды 2,8 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 4,3 МЛН
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,4 МЛН