Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V12

  Рет қаралды 114,674

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Ай бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 435
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
አንተ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ወጣት ነኝ ብዙ ነውሬን በአንተ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@kinfemihrte1626
@kinfemihrte1626 Ай бұрын
ሰሜ አንተ እኮ የዘልዛላና የውሸታም ማጥፊይ መዳኒት እኮነህ ኑርልን
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 Ай бұрын
ሰሜ አንተ ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ሊያጡን ተዋርደው ሊያዋርድን የሚፈልጉ ወራዶች የምትዋጋልን ጀግና ወታደራችን ነህ ተባረክ ወንድሜ
@yoniman5994
@yoniman5994 Ай бұрын
ሰምዬ መልካም ሰው እድሉን ባገኝ እውቀቱ ቢኖረኝ እንዳንተ አይነት ሰው ነበር የምሆነው እውነት ተባረክ እንደው ለኛም ልቦና ይስጠን ብልግና ጋጠወጥነት ብቻ መለያችን ይሁን 😢
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe Ай бұрын
Masabeh bcha Baki naw,❤️
@gebruhintsay-dn2ds
@gebruhintsay-dn2ds Ай бұрын
ሰመረ ቲክቶክ ሳይ ከመናደዴ የተነሳ አብዛኛዉን ጊዜ ልቤ ድክም ይለኛል አንተ ደግሞ ጥሩ አርገህ ሃሳቤን እየገለፅክልኝ ነህ በርታ በደንብ አርገህ ገስፃቸው።
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Ай бұрын
በእሳ ቤት ቅኔ መቀኘትዋነው ይቺ ባለጌ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Ай бұрын
እግዚኦኦኦ ዘንድሮ ሰመረ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህን ከክፉ ይጋርድልህ ይሄ ዘመን ገና ሌላም እንሰማለን
@zola-zk4th
@zola-zk4th Ай бұрын
ሰመረ ተባረክ ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው የምታስተላልፈው።
@messyzewd168
@messyzewd168 Ай бұрын
ስለ ክብር ዶክተር ጥላሁን ሰውየው ሲያወሩ በህልሙ መስሎኝ ነበር 🤣🤣🤣
@abemeliek3162
@abemeliek3162 21 күн бұрын
Me too😂😂😂😂
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
ስሜ እንዳንተ አይነት ሰዉ ግን አለ ስለ እውነት ተባረክ ረዥም እድሜ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Ай бұрын
ስሜ ንገርልኝ ዘንድሮ ጴንጤ እንደሰገጠ ማንም አልሰገጠም ምድረ ሰገጤ .......!አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ የሰገጤ መጫወቻ ይሁን
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
አብይ ባስቸኳይ ካልተወደ ምኑ ተይዘ
@northstartigray6361
@northstartigray6361 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ.....እረ ቆንጥጥልን በደንብ! አሸማቀው ገደሉን እኮ🤦🏽‍♀️
@bettyhabeshatube1572
@bettyhabeshatube1572 Ай бұрын
5:34 እንዳተ አይነት መልካም አስተሳሰብ ያለውን ሰው ያብዛልን ወንድማችን ሰመረ❤❤❤❤❤
@birhanukassa985
@birhanukassa985 Ай бұрын
What a precious man you dear semere. May God go a head of you
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Ай бұрын
ሰሜ ጀግናኩሩ ኢትዮጵያዊ ክበርልን እነዚህ ባለጌ ያሳደጋቸዉ ዘልዛሎች በዚህ ዘመን ደግሞ ሁሉም ሰዉ ሚድያ በእጁ ሆነ በቃ ሀገራችን የባለጌ መፈንጫሆነች
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Ай бұрын
big respect ሓወይ❤
@zelalemadgoaichew2614
@zelalemadgoaichew2614 21 күн бұрын
ሰሜ ትለያለህ ሁሉም ምትሰጠው አስተያየት ከጥላቻ እና ከወገንተኝነት የፀዳ መሆኑ አንተን ልዩ ያደርግሃል በርታ በርታ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Ай бұрын
ተባረክልን ሰመረ ሃይ ባይ ያጡትን ከሰሙ ሚዲያዎችማ ተበላሽተዋል የምያቀርቡትን እንኩዋ የማያቁ ናችው
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Ай бұрын
የትኛው ጥላሁን ነው ኢሄ የኛው ጥላሁን ገሰሰን ነው ሚለው😂😂😂😂 አደነን ሰውረን መቼም ሞቷል ብሎ ነው ቀውስ ደሞ ሰዎቹ የኔፍሊም ዘሮች ናቸው አላለም😂😂
@binitube7524
@binitube7524 Ай бұрын
አቦ ይመች ሰሜ ንፁህ ኢቲዮጲያዊ አባቴ ሰላምህ ብዝት ይበል ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehuseyoum6295
@alemayehuseyoum6295 Ай бұрын
ሰላም ሰመረ !! በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትሰራው እንዲህ አይነት ያፈነገጡ አካሄዶችን መሞገትና ለማህበረሰብ እይታ ማብቃት ትልቅ ክብር የሚሰጠው ስራ ነው ። ፍሬያማ ያድርግህ ፈጣሪ!! ይሄ ሰውዬ ነቢያትን ለመወረፍ የሰራው ድራማ ነው ቢሆንም ግን ከማስተማር ይልቅ ለማሳሳትና እምነቱን ለማሰደብ በር ከፈተ እንጂ ያሳየው ድራማ መሆኑን ማንም ሊረዳው አልቻለም።
@tsigegirmay2223
@tsigegirmay2223 Ай бұрын
እፎይ ምንም ማለት አልችልም አንጀቴን ቅቤ አርሰህልኗል የኔ አንጅት አርሰ ሰመሬና በጣም ነወ እምወጅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl Ай бұрын
ሰሜ ሰውየው ጥላሁንን ያዩት በህልማቸው ነው በተለይ የጋርዶቹ ይምጣብኝ። 😂😂😂😂😂😂
@menbilove2757
@menbilove2757 Ай бұрын
lol 😂
@medhindebas5003
@medhindebas5003 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Ай бұрын
ዘርህ ይባርክ ሰምዬ ውይ እነሱ ላይበስሉ አንተ አረርክ ልቦና ይስጣቸው ።
@WerkuBaweke
@WerkuBaweke Ай бұрын
ምን እደምልህ አላውቅም ግን በጣም አደንቅሀለሁ በርታ ወንድም
@awolababiyaa4652
@awolababiyaa4652 Ай бұрын
Samare, I think u are lawyer. I appreciate ur works. Pls,keep it up!
@yewbdartibebu3302
@yewbdartibebu3302 Ай бұрын
Omg I was waiting for you to say sth after I watched her 😅lol thank u …
@eyerusalemeyerusalem8385
@eyerusalemeyerusalem8385 Ай бұрын
ሰምዬ ምን እንደገረመኝ ታውቃለህ ትልቅሰው ስለሆኑ በጭፍን ላለመንቀፍ ብለህ የጥላሁን ቤተሠብ አናግረህ ካረጋገጥክ በሗላ ነው የተቸሀቸው በእውነት አከብርሀለው የሠው ጥግ ነህ ላንተ የማወጣልህ ቃላት ሁሌም አጣለሁ ጊዜ የማይለውጥህ ምርጡና ኦርጅናሉ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜ ይስጥህ ኑርልን!!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Ай бұрын
ያውም አንድ ሰው መሰለሽ እንዴ? ከአራት በላይ ሰው ጠይቄ እኮ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ እኔም ሩቅ ስላልሆንኩ ጠንቅቄ የማውቀውን ነገር እኮ ነው እንደ ሞኝ የጠየቅኩት።
@zulfaanna4868
@zulfaanna4868 Ай бұрын
ሰለም በኮሜን መልክት አስቃሚጫ ነበር በነት መልስልኝ እበክ
@johnabeselloms4845
@johnabeselloms4845 Ай бұрын
​@@SemereBariawethiopiaሰሜ I personally Respect you 🙏 አሁን ግን እርማት ማድረግ ያለብህ ይመስለኛል። የጥላሁንን ቤተሰብ አናግረህ እውነቱን እንደተናገርክ ሁሉ: የነብይ ኮዳ ተብዬው ግን የዘመኑን ሀሰተኛ ነብያት ለመተቸትና ለማስተማር በ Rohobot Art Ministry ጆሮ_ወግ_ክፍል1 በሚል ርዕስ የተሰራ የፕሮቴስታንት ድራማ መሆኑን KZfaq ላይ ገብተህ ብታየውና እርማት ብታደርግበት መልካም ነው ባይ ነኝ።
@amarech8125
@amarech8125 Ай бұрын
ኧረ ወንድሜ ሰመረ ፈጣሪ ከረዳህ አስሮ የሚገርፍ ቃል አውርድልኝ እነዚህ አሳዳጊ የበደላቸው የትውልድ ነቀዞች አንተ ተባረክልን ፊታቸውን እንኩዋን ለማየት 🙈
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Ай бұрын
ሰሜ speaking my mind as usual
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei Ай бұрын
Betam yasazenal Egzabeher le generation u yeker yebelen
@saratashome5894
@saratashome5894 Ай бұрын
😂😂 Samiye yemilew yelegnim edmena Tena yistik
@astertafesse5862
@astertafesse5862 Ай бұрын
በርታ ወንድሜ መቼም በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም ኢትዮጵያውያን ወደ ቀደመው ክብራችንና ማንነታችን ይመልሰን ይሆናል
@AbiAdore
@AbiAdore Ай бұрын
ሰሜ ምን አይነት ስርአት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደገክ መገመት አይከብድም አንተን ያየ !❤
@munashemsu
@munashemsu Ай бұрын
Yena wed semr ant bicha tenger welahi ❤❤❤❤❤
@familyfirst2634
@familyfirst2634 Ай бұрын
Hi Seme Bareyaw how are you doing? I’m first today yehhh 😅
@bezusene7122
@bezusene7122 Ай бұрын
Tebarek !!! Ante batnor enzihen sedoch man lek lekachewn yenegrelen neber.
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Ай бұрын
ሰሜያችን ክበርልን ፣በርታ፣ እንደ አይነቱን ያብዛልን። በምታቀርባቸው አንጀት አርስ ትችትበጣም ታስደስተኛለህ።
@BanchamlakWerku
@BanchamlakWerku Ай бұрын
አይሰሜ ማፈሪያ ተበጠሰ ዘንድሮ😂😂 በተረፈ በርታ
@familyfirst2634
@familyfirst2634 Ай бұрын
Oh God Dr telahun behiwet eyale new 😂😂😂😂😂😂😂 I swear to god I thought he was dreaming 😅😅goodness😂 Hezebu gen men nekaw
@hopefree7558
@hopefree7558 Ай бұрын
ተባረክ ተምሮ የማይማር ሆንን እኮ ልቦና ይስጠን 🙏
@Fano-gz9hf
@Fano-gz9hf Ай бұрын
ባሬው በጣም ስጠብቅህ ነበር ያንተን የመልስ ምት. እናመሰግናለን ወንድማችን
@dagmawimenelik7324
@dagmawimenelik7324 Ай бұрын
ሰመረ ባሪያው በጣም ነው የማደንቅህ በርታ እራስህን ጠብቅ ያንተ አይነት ግልፅነት ዋጋ ያስከፍላል ያም ሆነ ይህ በአላማህ ሀቅንና እውየትን በመናገርህ ልትከበር ልንደግፍህ ይገባል ደጋፊህም ነኝ።
@tesfamender8516
@tesfamender8516 Ай бұрын
Yene natt tebarek Betam turu sra ❤❤❤
@beliykassa1173
@beliykassa1173 Ай бұрын
ተባረክ ሰመረዬ እንዴት ያለ ሶስት ያህል ብናገኝ ነውረኞችን ልክ ልካቸውን የሚነግርልን ዘርህ ይባረክ ሰመርዬ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 20 күн бұрын
አላህ ድምፅሽን ይዝጋው።አላህ አንተን እድሜህን ያርዝመው
@geda630
@geda630 Ай бұрын
Keyeet new yemetashiww 😂😂😂👍
@learner256
@learner256 Ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ሂስ ነዉ የምትሰጠዉ በርታ ሰሜ
@benjamin6222
@benjamin6222 Ай бұрын
ሰምዬ በርታ እንደው ስልጣኔ መስሏቸው ቤተሰብ እና ሀገር አሰዳቢዎችን እንደዚ እገራቸው ምድረ ባለጌ ሁላ ለማንኛውም አንተ በርታ
@Waka619
@Waka619 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሰሜ❤
@stefenyasin4483
@stefenyasin4483 Ай бұрын
#May God bless you ,semi
@seni4086
@seni4086 Ай бұрын
He saw Paul 😅😅😅😅 wey gud zendero gen 🙈🙈🙈🙈🙈
@tamiruwold1119
@tamiruwold1119 Ай бұрын
You are right. Thank you
@eyerustemesgen6225
@eyerustemesgen6225 Ай бұрын
Samiy tebark❤
@babajr2585
@babajr2585 20 күн бұрын
ሰው ግን በሰላም ነው ለዚህ ነፈዝ የሚያጨበጭበው .... አይ ፓስተር
@mekiyasiraj5107
@mekiyasiraj5107 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 bene kodaa
@anaymous2077
@anaymous2077 Ай бұрын
Rasun mastewawokia new!! Tilahun Gesesse tekebro, kidistitu midr lay new yetekeberew.
@akrem6351
@akrem6351 Ай бұрын
"OUTSIDE THINKER!". WE love you!
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Ай бұрын
አቦ ተባረክ ሰመረ ጨርሰሕ ነው የነገርክልን እንዴ አላበዙትም እንዴ በባዶ እንደው መዋሸት ትልቅ ሲቀል አየን ዋው 😡😡😡
@weneshwolde3529
@weneshwolde3529 Ай бұрын
ወይ ጉድ ሰው ደግሞ አጨብጭቦ አጨብጭቦ እንደው የት ሊደርስ ነው???? ውይ ሰሜ በናትህ እነዚህን የማናይበት የት እንሂድ እንደው መካሪ የሚሆን ትልቅ ሰው ይጥፋ ያሳዝናል
@yoditsissay4738
@yoditsissay4738 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Thank you!! Nurelen Semereye ❤❤❤❤ dekemen eko 🙈🙈🙈 ere yet enehid???
@woine123
@woine123 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ብለሀል!! ሁሉም ቦታና ግዜ አለው:: ባለጌነታቸው ክብራቸው ሆኗል ::
@abrhamtekuam7756
@abrhamtekuam7756 Ай бұрын
Keep going men
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሰመረ የሚሰማኝን ስለምትናገርልን ❤
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
እየሱስ ተመልሶ ተብሎ ነው የተነገረን 100%እኔ ከተናጋሪው ሰሚዉን ነው የሚገርመኝ 🤔እኔ በዛን ስፍራ ብኖር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጠርሙስ ጭንቅላቱ ወይም በልብሱ በከራባታው ጎትቼ ነበር የማውርደው 😨እንዴት ለትውልድ አያስቡም ምን አለ ባይናገሩ ዝም ብለው ቢቀመጡ አለማወቃቸው እኮ ሲኦል አይከታቸዉም 😨😨😨😨ወጣቱ እኮ የከሳ ነፍስ ይዞ ነው በእነሱ ምክንያት 💔💔💔💔ልጆቼ በሰንበት ትምህርት የታነፁ ነበረ ዛሬ ቼርች አይሄዱም ምን ይሻለናል 😨😨እረ እግዚአብሔር ሆይ በድጋሜ አስበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enayko5471
@enayko5471 Ай бұрын
Selam Semey barechi welcome yene konjo tetake betam ❤
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 18 күн бұрын
ዋልጌዎችን እያቀረበ ትውልዱን እየገደለ የሚገኘውና እንዲህ አይነቱን አጉል መልእክት ያቀረበው ማዲያ በሕግ መጠየቅ አለበት
@andud9200
@andud9200 Ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ የማንም ደንቆሮ ፖስተር መጫወቻ ሆነች
@MelakuAk
@MelakuAk Ай бұрын
Seme you are always right!!
@mekdesgmedhin1244
@mekdesgmedhin1244 Ай бұрын
Weyoooo alasterefkegnim seme yimechih 😇😂
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 Ай бұрын
i was waiting for seme!
@thomasayalew9530
@thomasayalew9530 Ай бұрын
ተባረክ አቦ🙏❤
@newmediatube7
@newmediatube7 Ай бұрын
Nawur naw😊😊😊
@happiephrem5967
@happiephrem5967 Ай бұрын
Getamye😂😂😂😂😂
@butterfly2349
@butterfly2349 Ай бұрын
Semi, nurerlen, Anten kefu aynkaben, Selam Tena leante yehun ❤ 🙏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Ай бұрын
ተባረክ የኔ ጀግና❤
@yemesrachtamerat4489
@yemesrachtamerat4489 Ай бұрын
ይመች አባቴ ሁሌም ትችትህ አግባብ ያለው እና ትክክል ነው ።
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d Ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኮ ኧረ ወይኔ እስክሪብታም ኖት የምትለዋ ተመቸችኝ
@nebiyoukebedemc251
@nebiyoukebedemc251 Ай бұрын
This fresher pastors are going to rain frogs on us with all this blasphemy 😂😂🤦🏽‍♂️
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c Ай бұрын
ሰሜ ወንድሜ ኧረ ስንቱ አሳመሙን እኮ😂😂😂
@fibinachi7586
@fibinachi7586 Ай бұрын
ay seme nuuuurilinnn abooo
@mihiretawdie1639
@mihiretawdie1639 Ай бұрын
Seme Fetari yihen Hulu fetena yametabin endezih ayinet sewoch bezitew new bereket ,selam yeraken Egiziabiheren menak new .Fetari ebakeh Maren yikir Belen q🙏🏾🤲🏾🙏🏾
@YohanisYk
@YohanisYk Ай бұрын
ሰሜ ዋና ሰው❤❤❤
@yaluman.
@yaluman. Ай бұрын
Wechew gud😂
@YaredMekonen-yg4qz
@YaredMekonen-yg4qz Ай бұрын
Thanks big bro you now
@fifilove2515
@fifilove2515 Ай бұрын
ዘመንሕ ይባረክ🙏
@Sisay-ur6ei
@Sisay-ur6ei Ай бұрын
You’re good at talking about kebele, electric pole and feeder roads.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Ай бұрын
አንዱ ፓስተር ስሙን ረሣሁት እንጅ ታምራት ደስታም ጌታን ተቀብሎ ፣ አልቅሶ ነው የሞተው ሲል ነበር።
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb Ай бұрын
Seme yebalege shirop 😂😂
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
በመንገድ ተረግዛ መንገድ የተወለደች አግድም አደግ ባለጌ ናት። እረ አሁንስ መረረን አቅራቢዋ የባሰባት ዋልጌ ። ወይኔ መንግሰቱን ባልወደውም ለነዚህ አይነቶች ዋለጌዎች መድሃኒት ነበር።
@tme251
@tme251 Ай бұрын
Semere baryawe wenete newe wesete aydeleme hatyate aydeleme ewenete newe negeru yehe malete esune zeke marge aydeleme.❤
@gggg6719
@gggg6719 Ай бұрын
Seme The great 🎉🎉
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Ай бұрын
ሰሜ ኢቢኤስ ላይ የቀረበችውን ልጅ አየሀት እስኪ ስለ እሷ አንድ በለን
@hopefree7558
@hopefree7558 Ай бұрын
ልጅቶ ምን አጠፍች አሳዳጊ ነው የበደላት . በጣም አዘንኩ ልቤ ተስበረ እኔ የ ልጆች እናት ነኝ ለዛ ነው ያዘንኩት ebs no words 😡
@kalyewaxs9331
@kalyewaxs9331 Ай бұрын
Ale eko eyayen enji😂
@birukteketel4632
@birukteketel4632 Ай бұрын
Neflim HAHAHAH🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@benatemohammed8716
@benatemohammed8716 Ай бұрын
I love you semer❤❤❤
@liwbk2682
@liwbk2682 Ай бұрын
ሰመረ የልቤ😊 ተባረክ
@frehiwetteshome3491
@frehiwetteshome3491 Ай бұрын
እግዜር ይባርክህ
@KuriLeta
@KuriLeta Ай бұрын
Prophet koda😅😅
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Ай бұрын
ደጌ ወዬዬ 😅😅😅😅 ሰሜ❤❤❤
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc Ай бұрын
😂😂😂😂 ሙሉ ሰዉ ነክ አንተ 😂😂😂😂
@danialdanial901
@danialdanial901 Ай бұрын
Sema betam balega sete nate
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Gptekin Hakkari’de
0:10
Tekin
Рет қаралды 11 МЛН
Cockroach Wants to Steal My Food 😭🪳
0:26
ToolTastic
Рет қаралды 3,6 МЛН