Пікірлер
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 18 сағат бұрын
Necgarat
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 18 сағат бұрын
Luti yebalelal
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 18 сағат бұрын
Abeba chtew ligelon new aajye ethiopia
@AlexoYemichael
@AlexoYemichael Күн бұрын
እናመሰግናለን የሃገራችን ትልቁ ካንሰር ማስመሰል ነው መንግስትን ጨምሮ ንገራቸው መስማትስ አይሰሙም❤❤❤
@asmamawdamtew4975
@asmamawdamtew4975 Күн бұрын
ሰሜ አንተ ትለያለህ
@danyblatino
@danyblatino 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@NathnaelBerhanu
@NathnaelBerhanu 3 күн бұрын
yahiya bihonis sigaw
@hiwotabera-rm4fr
@hiwotabera-rm4fr 5 күн бұрын
የልብ አድርስ እኮ ነህ ሰሜ
@Adaiface
@Adaiface 5 күн бұрын
Kkkkkkkkkk abo tamachakagne zarama kkkkkkkkk😂😂😂
@habtamuzeleke7954
@habtamuzeleke7954 6 күн бұрын
ሰመረዬ ዘንድሮኦኮ አበድን በነዚህ እንጭጭ
@AlemGondar
@AlemGondar 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ay smie endiet lgletsh
@AlemGondar
@AlemGondar 7 күн бұрын
Huliem yegnan chigr tyakie slehone emtgeltsln enamesegnalen you are wright
@yohanistaye1015
@yohanistaye1015 8 күн бұрын
ማስተዋል ባለጌ ነሽ ሰሜ በርታ
@DagmawiTerefe-yp7uo
@DagmawiTerefe-yp7uo 8 күн бұрын
እንዳንተ ዓይነት ጥሩ ኢትዮጵያዊ ባህል አክባሪ ጥሩ አስተማሪ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ሙያውን በትክክል የሚሠራ ቢገኝ የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 11 күн бұрын
The best lawyer in the city seme...🤙🏿🤙🏿🤙🏿
@aduadu3685
@aduadu3685 11 күн бұрын
ባርዬ የተችው ጉዳይ ምን ትዝ አስባለኝ መሰለህ ኡስታዝ ኑሩ ያሲን አንዴ በትምህርቶቹ መሃል አንዴ የተናገረው... ሰውየው ሳልለፋ ታዋቂ የምሆንበት መንገድ ሲለው ቀላል ነው ከታዋቂ ሰዎች መሃል አንዱን ጠቅ አድርግ አለው ከዛ አሃ እንትናን ጠቅ ያደረገው ትባላለህ አለው አለ ይኸው ነው እንግዲህ ፊጥ አናት ላይ!!!! እንደው እንዴት የልቤን ነህ እኮ ባርዬ አላህ ይስጥህ ወላሂ ኡፍፍፍ
@sisayyirdaw1407
@sisayyirdaw1407 11 күн бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ሰመረ ዛሬ በጣም የሚገርም አስተያየት ነው የሰጠኸው። ልጁ ሎሬት ፀጋዬን ያቃለለው መስሎት ነው ያንንም ያረገው ሎሬቱን በማዋረድ የኦሮሞ ምሁራንን ማዋረዱ ነው ነገር ግን ሎሬት ፀጋዬን በማቃለል ኢትዮጲያን ነው ያቃለው።
@selaisemicaelbrahan8672
@selaisemicaelbrahan8672 11 күн бұрын
Tanks wenidim semere
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 11 күн бұрын
ትክል ነህ ሰመረ እድሜ ይስጥህ
@Hana-3838
@Hana-3838 11 күн бұрын
👍👍👍👍❤
@user-jo2if6ve9y
@user-jo2if6ve9y 11 күн бұрын
ፂምህንና ፀጉርህን በአግባቡ ብትስተካከል አይሻልህም ? ደደብ የደደብ ልጅ ነህ ቁንፆል እውቀት ይዘህ የተንቧቸረ እንግሊዝኛ እያወራህ ልታሳምን ሎሬትን ስትተች ምን ይባላል? ሰሜ ግን ምን እየሰማን ነው ?! ጉድ !
@mesfinamdetsion3532
@mesfinamdetsion3532 11 күн бұрын
ልጁ በአፉ ነው የሚያራው
@TekaDG
@TekaDG 11 күн бұрын
አፌ ይቆረጥ ወይ ግጥሞቹን የገለትስክበት መንገድ ❤ ሰሜ
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 11 күн бұрын
ሰሜ እንዴት የልቤ ደራሽ ነህ
@BelayRuta
@BelayRuta 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤.funny
@powermobile5014
@powermobile5014 11 күн бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት...
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 11 күн бұрын
እነዚ ፓለቲካ ናላቸውን ያዞረው ሰዎች ናቸው እነዚህ ደግሞ እውቀት የላቸውም
@mimimamo5288
@mimimamo5288 11 күн бұрын
Abo nurlin
@zekariasadugna4218
@zekariasadugna4218 11 күн бұрын
ሰመረ እኔ የሚገርመኝ ተሰብስበው የሚያዳምጡ እነዚያ ደደቦች ናቸው
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 11 күн бұрын
ሳምዬ ትለያለክ 🙏
@NebiAth-om2tz
@NebiAth-om2tz 11 күн бұрын
ሰሜ ነገርልን ጨምላቃ ሁላ
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 11 күн бұрын
እትዬ አርፍው ቢቀመጡ አይሻሎትም በስትርጅና ደቆሮ ጭጭጭጭ እጅ አላቹን ቲክቶክን ጌታ ያጥፋልን
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 11 күн бұрын
እንደው ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን ደሞ ሎሬትን..... ፣እኔ እንድህ አይነት የሞተ ማንነት ያለው መሀይም ?
@kasechshimi682
@kasechshimi682 11 күн бұрын
Zeketin😡
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 11 күн бұрын
ሳሚዬ እር እድሜ ጤናክን ያብዛልኝ እንድው ምላሰርግ🙏🙏🙏😭 ያማል ከደቆሮ ምን እንጠብቃለል ሳሚዬ🙏ሎሬት ፀጋየ የማይነካ ሰው በመሀይም አፍ በዝይ መልኩ ያሳዝናል
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 11 күн бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍❤❤❤🙏
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 11 күн бұрын
በስመ አብ እድሜ ልኬን አንድም ቀን ሎሬት ፀጋዬን የሚተች አንድም ምሁር ሳያጋጥመኝ አንድ ከሽንት ቤት ትል ያነሰ ጭንቅላት የለው ሰው ሎሬቱን ሲያናንቅ ሰማሁ። ተመስገን ጌታዬ የአለም ብርሃን የሆነው ኢየሱስ እንደዛ ተሰድቦ አንድ ጸሐፊ ተውኔትና ገጣሚ በእንቶ ፈንቶዎች መዋረድ ሲያንሰው ነው። አባት ዓለም ፀጋዬ ደስ ይበል ሃሴትን አድርግ የውርደትና የስድብ ወጉ እሰከነ ማዕረጉ ደርሶሃልና። አሜን
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565 11 күн бұрын
ይሄ ሎሬት ፀጋዬን የተቸ የተረበ ሰው ነገ ማክሲም ጎርኪን የታወቀውን ያልተማረ ድንቅ አለም ያወቀውንም ፀሀፊ በዚህ አካሄዱ ይተርባል ወይ ግዜ ይህን አሳየን
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 11 күн бұрын
ሴቶቹ በሰሩት ቪዲዮ ሴት አስተማሪዎች ህጻን ወንድ ተማሪ ደፈሩ በማለት ስማቸው ጠፍቷል፣ ህጻናቶች እንዲደፈሩ አበራቷል። በአጠቃላይ ሁለቱ ሴቶች አደባባይ መሰቀል አለባቸው። ህጻኑ ልጅ ቢያንስ የእነሱ ያህል ባይሆንም ሐማያድግ ባጭር የሚቀር ይመስላል።
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565 11 күн бұрын
አይ ሰሜ ምንአይነት ድንቅ ትችት ድንቅ ሀሳብ አቅራቢ ማህበረሰብን አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z 11 күн бұрын
የሄ ሰው በሕግ ምጥየቅ አለበት ቆሻሻ ሰው ነው
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 11 күн бұрын
በናትህ ሰሜ እነዚህን ይቱበሮች እነዳትለቃቸው።
@alibeka130
@alibeka130 11 күн бұрын
ይኸ ማሰብ ያቆመ ደካማ ነው! ፀጋዬ ያንተን ዓይነት በቀን ሦስት ሠርቶ የሚውል ደራሲ ነው። ያንተን ዓይነት ደነዝ መሥራት ኀሠጢአት ቢሆንም!
@antenehkassa1603
@antenehkassa1603 11 күн бұрын
Seme I have a question.what about those who belittle and assault ethnicities can't they be prosecuted even if they're abroad.
@HenokSintayehu-en5sg
@HenokSintayehu-en5sg 11 күн бұрын
ዉሀ
@antenehkassa1603
@antenehkassa1603 11 күн бұрын
Ewnetim beklo fit...😂😂😂
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 11 күн бұрын
ለዛውም ትዳር ልጅ ያላት ናት ፈጣሪየ ይቅር በለን 😢😢
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 11 күн бұрын
ፀጉሩ ዊገ ነዉ ሰሜ አትሰወድ 😂ይሄ ቅማላም ሎሬት ፀጋየን የመናገር ሞራል ከየት አመጣ
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 11 күн бұрын
መታሰር አለባቸው ወራዶች ፈጣሪ ይቅር በለን ለገንዘብ ብለው ህፃናቶችን እየተጫወቱባቸው ነው
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 11 күн бұрын
የእውቀት ነፃ ሰዎች ምልክት ጭፍን ድፍረታቸው ነው