Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 85 - 2|

  Рет қаралды 50,449

Semere Bariaw

Semere Bariaw

13 күн бұрын

WhatsApp / Telegram +251901133636
PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 156
@bekelegechi5109
@bekelegechi5109 11 күн бұрын
አንተ ጀግና የኢትዮጵያዬ ፈርጥ ሰሜ ባሪያው የልቤን ስለተናገርክልኝ እጅግ እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግንሃለሁ!!!እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥህ! በርታልኝ አንተ የኢትዮጵያዊያንን ባህል፣ወግ፣እሴት እና ትውፊት የምታውቅ ፣መልካም ገብረገብ ያለህ ለሀገርህ የምትቆረቆር ምርጥ ሰው ስለሆንክ በርትተህ አሁንም የኢትዮጵያን ክብር አስጠብቀህ ቀጥል፤እኛ ያንተ አይነት አቅዋም ያለን ሰዎች ከጎንህ ነን በርታልኝ ሰሜ!!!...ያንተው ወንድም ጌትነት ነኝ ከአስኮ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 11 күн бұрын
እንደው ተባረክ። ኢትዮጵያ ውስጥ ማጨብጨብ ለስድስት ወር በይፋ ቢከለከል ብዙ ለውጥ እናይ ነበር ። ሕዝቡ የማዳመጥና የማስተዋል እንዲሁም የማሰብ እድል ያገኝ ነበር ።በተለይ ለባለስልጣ ባይጨበጨብላቸው እዴት ጥሩ ነበር ። እግዚአብሔር ይርዳን።
@AlexSeyoum
@AlexSeyoum 11 күн бұрын
ሰሜ ዝርያ ምርጥና የገባው የአዲስ አበባ(የአዱገነት) ልጅ ነህ !!!
@sshalom395
@sshalom395 11 күн бұрын
Egziabher yakeberelegn semere …..ሰሚ ቢኖር ሀይለኛ መልእክት ነበር ። በጣም ትክክል ጭበጨባ ብዙዎችን አናታችን ላይ ወጡ እኮ!!!
@fikrudilnesaw7473
@fikrudilnesaw7473 10 күн бұрын
“ጨዋነትን አትክሰር” am proud of you bro 🙏
@rahelzerou
@rahelzerou 10 күн бұрын
እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ከምንም በላይ ነው በርታ ንቀስ ቀጥል በጨዋ ደንብ ነው ያስተማርክልን ልብ ያለው ሰው ይሰማሀል
@mengedegnawtube
@mengedegnawtube 8 күн бұрын
ወንድም ሰመረ ......... አላውቅም የሚል ሰው ጠፋ ....... እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
@bsquadreact
@bsquadreact 11 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው ያቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን! ከዚህም በላይ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን! ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድል አሜን🙏
@tedrostesfaye4691
@tedrostesfaye4691 11 күн бұрын
ሰሜ በጣም ነው inspire ምታረገኝ።ቀልድህ እና ቁምነገር እደማይጠገብ ሁላ በቅናት ስለ ማህበረሰባችን መቃና ምትናገረው ሁሉ ሕዝብ ወደ ልብ ተመልሶ እዲስተካከልበት ምኞቴ ነው ሰሜ ተባረክልኝ!
@makemehappy5229
@makemehappy5229 11 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ከሀብትም በላይ ሀብት ነው በርታ ንቀስ ቀጥል ልብ ያለው ይሰማል
@brookyilma9850
@brookyilma9850 11 күн бұрын
ያንጀት ነው የምትናገረው አመሰገንአለው ስለግዜህ።
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 9 күн бұрын
እውነትህን ነው ሰሜ ሀገር ሰንቀይር የሚቀየር ወግም ባህልም የለንም እንደው እግዚያብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 10 күн бұрын
ሰመረ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ጨዋ በጨዋነት ስላደክ ነው ብቻ ጋጠወጥ በዝቷል በምክርክ በርታ እንወድካለን ጨዋ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
@user-xj6ie2lz3g
@user-xj6ie2lz3g 11 күн бұрын
አቦ ይመችክ ሰሜ አይን እና ጆሮ ማላገጫ የሆነበት ሀገር
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 3 күн бұрын
ሰመረ ሁልጊዜ በቲቪ መስኮት ስመለከት የዜና አንባቢ ስተት ፣ የጠያቂና የተጠያቂው መልስ በአሉታዊ የተሞላ በዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ። ብዙ ሥነምግባርና ሰብዕና በአጉል ሥልጣኔ መሰል ዕውቀት ጠፋ። ዕይታህ የውስጤን ተነፈሰልኝ።
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 10 күн бұрын
በትክክል "አላውቅም ማለት ጥበብ ነው" ሰሜ ተባረክ🙏🏽
@user-wo7qf2vb6p
@user-wo7qf2vb6p 11 күн бұрын
ሰመረ ትችላለክ የእውነት
@Mesi971
@Mesi971 11 күн бұрын
ባርችዬ እንኳን ደና መጣክ
@nahomeskendir2441
@nahomeskendir2441 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን እንጂ ጊዜው ግራ የገባው ነው 🙏🏽
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 11 күн бұрын
Thanks!
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 11 күн бұрын
በትክክል ሰሜ ! ጤና ይብዛልህ !
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 10 күн бұрын
ሁሌም የማይሰለች ፕሮግራም። ኑርልን
@samre2304
@samre2304 7 күн бұрын
ውይውይ ሰመረ ባሪያው ምን ልበልህ የልቤንእኮነው የምታወራው ዘርህ ይባረክ
@Aster-nb9le
@Aster-nb9le 10 күн бұрын
You are the best
@almaztedla7521
@almaztedla7521 11 күн бұрын
Thank you so much. I wish we had more people like you .we are getting worse by the day. We forget where we come from. When we lose that, it becomes dangerous for our culture, who we are as Ethiopian. Keep up the good work. You are speaking what I am thinking. Blessings.
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ብቻነው ማለት የምችለው
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 9 күн бұрын
ቅቅቅቅ በእውነት እንዳንተ ሺህ ይወለድ እርኔስ ገርሞኝ ነበር ማህበረሰቡ የልተስማማበት ዘፈኝ የሚበልጠውን የማይበልጠውን ሲዳኝ እረወዴት ወዴት እያልን ሙያውዝቅብሎ ሲታይ ማነው የሚመለከተው ማንይተንፍስ ስንል ድምፃችን ሆነሀል ሰመረ ሰው አለ ብያለው! እንዳንተ ያለ ወዴት ወዴት የሚል ጥያቄ የሚያስነሳ ሰው የሆነ ሰው ያስፈልገናል እግዚአብሔር እድሜይስጥህ ኡፍ እንመሰግናለን ፡፡
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 8 күн бұрын
በጣም በጣም ትክክል፡፡ሁሉም ዝም ብለዋል ሰሜ እንደ ሀገር ወዴት እየሄድን እንደሆነ ግራ ያገባል ትዉልዱ ግራ ገብቶታል መሪ ያስፈልገዋለል፡፡እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ከማለት ዉጭ ምን ይባላል፡፡ተ
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o 11 күн бұрын
ወይ ሰሚሻ በሳቅ ገደልከን እኮ መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው ያልከው ወደፊት እንግዲህ እግዚአብሔር ይሁነን ሌላ ምን ይባላል🤣🤣🤣🤣
@yemewodishbekele
@yemewodishbekele 11 күн бұрын
God blessesyou.
@KukuMussa
@KukuMussa 9 күн бұрын
ሰሜ ጭብጨባ ይበዛብሃል ባይባልና እስቱድዮ ታዳሚ ቢኖር ወላሂ ከቁምነገሩ ባሻገር በሳቅ ለመሞት ስል ብቻ ለመታደም እመጣ ነበር😂😂😂😂 እንደው ምን ላርግህ አትዮፕያን አንተ ውስጥ አየሁ❤❤❤❤❤
@endaletessema9744
@endaletessema9744 11 күн бұрын
ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነዉ የማከብርህ
@robat8719
@robat8719 11 күн бұрын
ሰባ (ሰመረ ባርያው) አድናቂክ ነኝ:: (ክ)
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 11 күн бұрын
ምርጥ ሰዉ❤❤
@Kiya1326
@Kiya1326 11 күн бұрын
አቦ ተባረክ!!
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 10 күн бұрын
ባርዬ በጣም ነው የማስበውን ስለ ምትነግርልኝ አመሰግናለሁ አክባሪህ ነኝ ።ሰለዳያስፖራ ጋጠወጦችን አንድ ነገር በልልኝ አመሠግናለሁ
@21miracles22
@21miracles22 10 күн бұрын
Best Ethiopian content creator of 2024...good job.. 👏👏💯👑👑👑❤️❤️❤️ from Eritrea.
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 11 күн бұрын
ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ
@mengistunega237
@mengistunega237 8 күн бұрын
በጣም አሪፍ መርሃ-ግብር ነው ሠመረ፤ እናመሰግናለን….በድፍረት፤ በገንዘብ ኃይልና ባጋጣሚ መድረክ ካገኙ ጥራዝ ነጠቅ ታዋቂ ተብዬዎችና በያጉራንጉሩ ዕድል ባላገኙ አዋቂና ይህችን ዓለም የናቁ ምሁራንና ባለ ተሰጥኦና ኢትዮጵያዊነትን በተግባር በሚያሳዩ በእውቀትም ቢሆን እጅ በአፍ በሚያስጭኑ የሁለት ዓለም ሰዎች መካከል ያለው አንጻራዊነት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም….ሆድ ይፍጀው ብቻ ነው….
@Yodie19
@Yodie19 10 күн бұрын
ሰሜ ይሄ ዘመን እኮ ያለእድሜያችን አስረጀን!አሀ 10 ዓመት ብዙ ሆኖ አንድ ሴንቸሪ እንደበላ ሰው ሳንወድ በግዳችን "ድሮ ቀረ!" እያልን ማውራት ጀመርና!ፈጣሪ ይድረስልን ብቻ!
@user-xz1rs2xx7h
@user-xz1rs2xx7h 11 күн бұрын
Mashallah, you are amazing dear!
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 10 күн бұрын
ዳኞችን በተመለከት ከዚህ በፊት ብዙ የሚገርሙና የሚያሳዝኑ ብሎም የሚያናድዱ ፍርዶችንና ፈራጆችን ተመልክተናል አዳምጠናል ...አዝነናል …ደግሞ ያሽቃባጭና ያጨብጫቢ ጥርቅም ይነሳና "ዳኞችን እንባ በእንባ ያራጨ...ከመቀመጫ ያስነሳ ...ወዘተ ይላል... ዳኛው ተገኝቶ ወጉ አልቀረም ሁሉንም ማለቴ አይደለም አሉ እንጂ ሰሜ ወንድማችን እንዳልከው🙏🏽🙏🏽 ካለ እውቀትና ችሎታ በስመ ዳኛ ተቀምጠው ከፍርድ አልፈው ሽሙጥና ዘለፋም ድረስ የሚደርሱ ...ለነገሩ አይፈረድባቸውም "እነርሱ ምን ያድርጉ😡 ወንድማችን የልብ አውቃ ተባረክልን 🙏🏽
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 11 күн бұрын
አቦ ዛሬ በበረከ ቤትህ ይሙላ እግዚአብሔር ሃይል ጉልበት ይሁንህ በደንብ ንገርልን ሰሜ ካለ።
@user-xj6ie2lz3g
@user-xj6ie2lz3g 11 күн бұрын
ሰይፉ ፉንታሁን ታኩርን እንግዳ ብሎ እንዳቀረበው ማለት ነው ብዬ አስባለው ምከንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብለን ነበር ብለን ነበር ነበር ።
@martyethio5278
@martyethio5278 11 күн бұрын
I really respect your honesty ❤
@adugnayiheyis5726
@adugnayiheyis5726 11 күн бұрын
Appreciate keep up
@Obskhan
@Obskhan 11 күн бұрын
Same my hidden truth speaker of all time When I grow,I wanna be like you
@user-ch7re4yu9b
@user-ch7re4yu9b 8 күн бұрын
ምርጥ መምህር!
@EyobelMesh
@EyobelMesh 11 күн бұрын
Thanks a lot.
@samitheethiopia3513
@samitheethiopia3513 11 күн бұрын
ሳላየው ላይክ
@maksimskartavenko4728
@maksimskartavenko4728 11 күн бұрын
I am eritrea semere best man 100/100
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 11 күн бұрын
መቼም አንጀቴን አራስከኝ ቅጥል ብዬ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt7dv5ln2r
@user-mt7dv5ln2r 11 күн бұрын
Farra Yulem Defar New
@user-hiwot
@user-hiwot 11 күн бұрын
አይሰመረ ትዝብትህ እኮ ይገረመኛል በርታ
@Ermy.1st
@Ermy.1st 10 күн бұрын
Am really thankful...was saying the same thing
@ketematesfaye174
@ketematesfaye174 11 күн бұрын
Afe kurit yebelilik ❤
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 8 күн бұрын
Thanks a lot really...much appreciated!!!
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 11 күн бұрын
ሰሜ ተሳሳትክ የኢኮኖሚ ድህነት ሰውን አውሬ ያደርጋል ። አእምሮን ,ዕፈረትን ያሳጣል ። የኢትዮጵያም አንገብጋቢ ችግር ይሄ ነው ።
@johnalem8446
@johnalem8446 10 күн бұрын
ሰምዬ እንደው ቃላት አጠረኝ የውስጤን ነው ያልክልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@loveofpeace4950
@loveofpeace4950 11 күн бұрын
Thank you. Endew tebarek
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 11 күн бұрын
ሰሜ በቅድሚያ እንኳ ደህና መጣህ ! በመቀጠል ጥያቄ ከውአላህ የተፃፈው ፊደል ጨዋታ መስተካከል አለበት ግሪ ስለገባኝ ነው እንተን ማስተልካከል ፈልጌ ሳይሆን አላስተዋልከውም ብየ ነው❤️❤️❤️
@jaysisay1450
@jaysisay1450 10 күн бұрын
አቦ ዘርህ ይብዛ
@girmawongele
@girmawongele 10 күн бұрын
ልክ ነህ ! አንተም እኮ የዝህ ክትባት ያስፈልግሃል !
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 11 күн бұрын
አይ ሰመረ ወንድሜ ይህማ ቀላል ነወ ስንት ጉድ እንዳለ በየሰፈሩ ሰፈሩ ይቆጠረው ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 күн бұрын
በርታ❤❤❤❤ ባርች
@meronfekade5204
@meronfekade5204 10 күн бұрын
ሠሜ አበሣው በነጻነት ምትናገር ጨዋ ኢትዮጸያዊ 🙏ተባረክ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 11 күн бұрын
አጨብጫቢ በዛ ሀቅ😢😢
@erhiopis9565
@erhiopis9565 11 күн бұрын
ሰሜ❤
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts 10 күн бұрын
🙏
@tesfa4514
@tesfa4514 11 күн бұрын
Dr Abiy leza eko neew, behulum mifetefetew,
@noahfiseha7402
@noahfiseha7402 7 күн бұрын
እስክሪኑ ላይ ያለውን "የሳምንቱ ጨዋታ " የሚለውን "ጨ" ባለ ሦስት ቀለበት መሆን አለበት እላለው::
@yaredyeani8378
@yaredyeani8378 9 күн бұрын
የውስጤን ነገርክልኝ ለነዚ ደፋሮች
@temesgenwondimu7006
@temesgenwondimu7006 11 күн бұрын
I loved your video
@LeilaShamil
@LeilaShamil 9 күн бұрын
Thank you so much!!
@SurafelAbere-kj1pd
@SurafelAbere-kj1pd 11 күн бұрын
የልቤን ነዉ ያወራሀው ald friend.አብሶ የኢቲቪው ።
@sidulile7253
@sidulile7253 8 күн бұрын
Tabrk❤❤❤❤❤❤❤❤
@almfg
@almfg 7 күн бұрын
አቦ ይመችህ
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 10 күн бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ እንዴት ነው የዘፋኞች ዳኛ የሚሆነው ? እያልኩ በሰዎች ድፍረት እገረም ነበር ። በእድልና ባጋጣሚ ዘፋኝ የሆኑ ሁሉ ዳኛ ሆነው ሳያቸው በጣም ያሳፍረኛል። በዚህ ጉዳይ ላይ በድፍረት ብትተችበት መልካም ነው እውቅናቸውን ተጠቅመው ያለ ችሎታቸው ዳኛ ሆነው በድፍረት አሳፋረ አስተያየት የሚሰጡ አዛባዎችን ሃይ ብትሉዋቸው መልካም። ነው።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 11 күн бұрын
#አላዋቂዋች የበዙት የሚያቁት ዝም ማለትና ለማግኘት ስለሚከብድ ይመስለኛል።ሀሳብን 100% እስማማለሁ 🙏
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 11 күн бұрын
ነጭ ነጯዋ ሰሜ
@nora8992
@nora8992 10 күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@naaaworknh
@naaaworknh 9 күн бұрын
አንጀት አርስ ነክ እኮ ሰሜ ልናብድ ነው እኮ ብታይ❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 күн бұрын
ሰሜ መቼም እንዳንተ ቢሆን ስንቱ በታረመ ! አሁን አሁን ሳስበው እንዴው እኛን ብቻ ለይቶ የተረገምን ይመስለኛል ምን ጉድ ነውየመጣብን :: አሁን ከማጡ ወደ ድጡ እየክረፋን መጣን ኤጭ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን::
@hanakokeb6571
@hanakokeb6571 11 күн бұрын
ሰሜው የማዳምን ድካም ምረሳብህ 😅
@hablen
@hablen 11 күн бұрын
konjo new bertalin!
@AbdulfetaTa
@AbdulfetaTa 11 күн бұрын
Yimechihh❤❤❤
@user-ik7oz3fx8u
@user-ik7oz3fx8u 11 күн бұрын
ሰመረ፦ለዳኝነት የተቀመጡትን(የተሰየሙትን)ሳይሆን እንዲዳኙ ሿሚዎቹን አንድ በላቸው !!
@eliasbruke8980
@eliasbruke8980 11 күн бұрын
ወዳጄ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ደፋር ስው በዝቷል
@yemesrachmulugeta171
@yemesrachmulugeta171 10 күн бұрын
በስማም ምን ልበልህ አንጀት አርስ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tameruAynalem
@tameruAynalem 10 күн бұрын
semea leze denez lale mahbereseb mankeya dewl selhonk kefelm belay taznananglek lekhn takaleh mannm atesma mert teche nek
@yetinayetgirum
@yetinayetgirum 11 күн бұрын
Bertaaalin Wendimachin
@user-wr7oq4bs1l
@user-wr7oq4bs1l 11 күн бұрын
❤❤❤
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 10 күн бұрын
😊🙏😊🙏
@EyobFikru-nw8lc
@EyobFikru-nw8lc 11 күн бұрын
አባቢ ዘንድሮ የገጠመን ፈተና ከባድ ነው
@tabdi81
@tabdi81 10 күн бұрын
Uffffffff min ladirgih wude wandime!!! Hulem wuste neh!!!!!!!
@alemayehugebru
@alemayehugebru 8 күн бұрын
ፖሊሲ እየቀረፀ ትውልድ እያነፀ ሃሳብ ያሰረፀ እንድትሆን ምሳሌ የኔ ምኞት ሁሌ የሆነ ሚንስትር መስሪያ ቤት ስብዕናህን አስተውሎት እውቀትህን መዝኖት ቢሰጥህ እድል ልቤ ይመኛል እንዴት እስካሁንስ ሽልማት ሳይደርስህ ሀገር ሳያነግስህ ይመጣል ያንተ ቀን እውነት ባህል ሲገን ከእንቅልፍ ሲነሳ ሀገርና ወገን
@ABDI039
@ABDI039 11 күн бұрын
እውነት ነው እንዴት ጨዋነትን እንከስራለን ?
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 10 күн бұрын
ወጋ ወጋ በፈገግታ
@MentsnotMulugta
@MentsnotMulugta 11 күн бұрын
አይ ሰሜ በቃ አንተ ምራን
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 16 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
ከሜክሲኮ - ሳር ቤት የኮሪዶር ልማት
6:34
Yegna Podcast
Рет қаралды 1,3 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 92 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 73 М.
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,6 МЛН
Кто подарил мне гадкий характер?😂
0:17
МишАня
Рет қаралды 1,2 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 13 МЛН
HOW MOM HELPED GET REVENGE ON DAD #shorts
1:00
The McCartys
Рет қаралды 12 МЛН