Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V10

  Рет қаралды 212,921

Semere Bariaw

Semere Bariaw

4 ай бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 1 200
@zewdenshalitaye2908
@zewdenshalitaye2908 4 ай бұрын
ምን አይነት አንጀት አርስ ነህ !! ተባረክ ይህን የተበላሸ ትውልድ ለማዳን ብዙ ትደክማለህ የሚሰማ ቢኖር
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 4 ай бұрын
አድዋ ዘላለማዊይ የኢቲዮጲያ ኩራት እምዬ ምኒሊክ ዘላለም የወርቅ ታሪክ ሰሪ
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 3 ай бұрын
ሰመር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ኑርልን በርታ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 4 ай бұрын
በ አሁኑ ግዜ አይኑ የማያይ እና ጆሮው የማይሰማ ብቻ ነው ሰላሙን አግኝቶ የሚኖረው 😐 ያሳዝናል ።
@mmh4991
@mmh4991 4 ай бұрын
That's exactly what my mom said.
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 4 ай бұрын
በቀደም አይቼው ልልክልህ እያሰብኩ ነበር ሰመሬዬ የኛ አንሶን ህጻናትን መማር መጫወት ባለባቸው ሰአት እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ከነዚህ ወገን አይደለሁም
@danielmekuria2212
@danielmekuria2212 4 ай бұрын
esti enante endezi aynet yemtawkutn sw mkeru ena melsu , lela haymanot yalew swma sinager yetlacha nw mimeslew. esti mewekakes erasberas nw miyamrew , tebaberuna mkeruachew
@AlamYlima
@AlamYlima 4 ай бұрын
እደው ወደሪሳችሁ ብትመለሱ
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 4 ай бұрын
@@AlamYlima ወደራሳችን ሳይሆን ወደእግዚያብሄር ነው መመለሰ ያለብን ወደራሳችነማ ከተመለሰን እኔም ነገ ሌላ ሀሳብ ይዤ ተነሰቼ ተከተሉኝ እላለሁ ወደ ፈጠረን አምላክ ሰንመለሰ መፍቴ አለ
@be8cab
@be8cab 4 ай бұрын
እኔም
@minassie
@minassie 4 ай бұрын
እስኪ አንብቡ ጠይቁ ፥ ቆይ አዕምሮ ለመቼ ነው ። ከውቀት ነፃ መሆን ከባድ ነው
@lamlamlamlam273
@lamlamlamlam273 4 ай бұрын
ስወዴክ ሰሜ እረጂም እድሜ ይስጥክ እሽ እንዳንተ አይነቱን ያብዛለን❤❤
@adugnaweldemichael6616
@adugnaweldemichael6616 3 ай бұрын
ሰመረ እድሜ ይስጥህ እራሳቸው አዋርደውአገርና ህዝብን የሚያሳንሱት በደንብ አጥረግርግልኝ።
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o 4 ай бұрын
ሰምየ ሁሌም የልቤን ስለምትናገርልኝ በጣም አመሠግናለሁ እደዉ ምነዉ ሚድያዉ ያተ ብቻ በሆነ ብየም አመኛለሁ .እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይብክህ❤❤❤❤❤❤❤
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 4 ай бұрын
ይቺን ጫልቱ የተባለች "ጨ "ፊት ልኳን እንድታውቅ የነገርክበት መንገድ አንጀቴን አራስከው ተባረክ ገራሚው እኮ ድፍረታቸው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 4 ай бұрын
ጨ ፊት 😅😅😅😅😅😅
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 4 ай бұрын
ጫልቱ ቦንጋሴ 😂 በነገራችን ላይ ዶር ብላ ራሷን በራሷ የሰየመች የፓርኪንግ ሠራተኛ ናት
@user-hp1kx4yx5f
@user-hp1kx4yx5f 4 ай бұрын
Parking erasu yibezabatal
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 4 ай бұрын
Shale nace
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 ай бұрын
ሽንት ቤት አጣቢ ናት ይህቺ ገልቱ ጫልቱ👎👎👎👎
@meserachbekele5368
@meserachbekele5368 4 ай бұрын
እደው ሰመረ በምን ቋንቋ ላመስግንህ አንተን ማየት የጀመርኩበትን ቀን በጣም ነው የማመሰግነው እደዚች አይነታን ደነዝ ልክ ልዃን የሚነግራት ነበር የሚያስፈልጋት ተባረክ የኔ ወድም
@ethiopiadinku9881
@ethiopiadinku9881 4 ай бұрын
Am so happy that there is one person that single out/criticize all these Non Sense or BS videos! You are one in a Million i agree with all your reaction of this video! Keep it up
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 3 ай бұрын
Yes he is so important!!!!He's giving a great service!!!I love what he is doing.Let us keep on appreciating his hard work.
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 4 ай бұрын
ወንድሜ ሰሜ እኔም ልክ እንዳንተ ነው እየተሳቀኩ ትንሹን ልጅ ያየሁት እጅግ በጣም ያሳዝናል:: በዚህ ዘመን እንኳን ትንሹ ልጅ ትልልቆቹም አብዛኛዎቹ imitate ነው የሚያደርጉት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 4 ай бұрын
Amen 🙏🏿
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 4 ай бұрын
ጠላትሽ ዶክተር ይሁን 😂😂😂😂😂ተመቸኝ
@bezaunique6975
@bezaunique6975 4 ай бұрын
😂😂
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 4 ай бұрын
😅😅😅
@user-ue3fr1gk1c
@user-ue3fr1gk1c 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰሜ አንጀትህ ይራስ ይህችን ደንቆሮ ዶክተር ተብዬ ልኳን ነገርክልኝ
@izon3614
@izon3614 4 ай бұрын
የ አደዋ ታሪክን ለማንቋሸሸ የተናገረችውን ባንዳ በማየቴ ውስጤ ተቃጥሎ ነበር እንኳን አየሀት
@efut901
@efut901 4 ай бұрын
አይ ሰሜ ትመቻለክ እኮ ይመችክ። የብዙሃኑን የጨዋ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ምትናገረው በርታ አባቴ ‼ Reaction video በየ ቀኑ ብትሰራ
@yeshichalla4651
@yeshichalla4651 4 ай бұрын
ከእውቀት ነፃ መሄን መብቱዋ ነው ዶክትሩዋ🤣🤣
@Emanu2018
@Emanu2018 4 ай бұрын
😅😅😅
@FikirWorku-ng9bn
@FikirWorku-ng9bn 4 ай бұрын
Lju betam ድንቅ ነው ይህን ሁሉ ከነ acting መሸምደዱ ወድጄዋለሁ ህዝቡ ግን ትልልቆቹ ግን ሙዋለ ህፃናት ቢውሉ ይሻላል ለአምሮ ብስለት
@shali5043
@shali5043 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ቃላት ያጥረኛል የጌታ ቤት ተደፈረ ተቀለደበት ምህረት ይብዛላቸው።በርታ ሰመረ ወንድሜ።
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 4 ай бұрын
መውዓለ ደደቦች ቢውሉ በል እንጂ:: መውዓለ ህጻናትማ የጤናማ ልጆች መዋያ ነው::
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 4 ай бұрын
ሰሜ “ጫ” ን ልኳን ነዉ የነገርክልን እድሜህን ረጅም ጎዳና ያድርግልን አቦ
@begnatube9402
@begnatube9402 4 ай бұрын
ሰሜ ባርያው ሁሌም ምትመቸኝ ምርጥ ሰው። የሚድያ ሀላፊ እና ተቆጣጣሪ ፕሬዘዳንት ብሆን ኖሮ ይሄኔ ስንቱን ሚዲያ አካባቢ እንዳይደርስ አደርገው ነበር ።
@mulugetatilahun7076
@mulugetatilahun7076 4 ай бұрын
ሰመረ ተባረክ ሙዚቃ ስሰማ እንደምደሰት ሁሉ አነተ ባለጌዎችን ስትዘረጥጥልኝ በጣም ነወ የምደሰተው ተባረክ አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ
@user-cv1ms8ke6o
@user-cv1ms8ke6o 4 ай бұрын
ወይ ሰሜ መነገር ያለበትን ነገር አታልፈውም ምርጥ ነህ ጎበዝ በርታ
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 4 ай бұрын
የአድዋ ተንታኟ ---ወይኔ ለሷ አፈርኩኝ! ጭራሽ ሞሶሎኒ ጊዜ 🙈🙉🙊 ስትታይ እኮ ምዑር ትመስላለች 😂😂😂😂😂
@benben3820
@benben3820 4 ай бұрын
አይ ጫልቱ የበታችንት ሰሜት
@jics297
@jics297 4 ай бұрын
ቆቅ መሰሎ መጥቶ ውርደት ዘንጦ ማፈሪያሽ ተበጥሷል 😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡይ በሳቅ ሞትኩ በጣም ወረድክባት ግን ሰምዬ
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 4 ай бұрын
ወይ ጫልቱ😅😅😅😅😅 ተመራምረሽ እዚህ ደረስሽ እስከአሁንን በአለም ፊት ቀና ብለን እንድንሄድ ያደረጉንን አባቶቻችንን ውለታ መርሳት ውለታ ቢስ አንቺን ብሎ ዶክተር
@kalkidan745
@kalkidan745 4 ай бұрын
ተባረክ አቦ ህፃኑ በዚህ እድሜው እንዳይሆን አድርገውት በጣም ያሳዝናል። ዓለም ያመነውን የተገረመበትን የአድዋ ድላችንን መካድ እውነትም ጤነኛ አያስብልም ታሪክሽን እወቂ መጀመሪያ ማነው ዶክተሬቱን የሰጠሽ😒
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
ሰመረ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 4 ай бұрын
በዚህ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስተር የሆነ ነገር ቢለን ደስ ይለኛል 🙏🏿
@lilyyalemzwed1476
@lilyyalemzwed1476 4 ай бұрын
I am protestants I think you have a point but I always love you you are a best my blessing brother God bless you
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 ай бұрын
የአፄ ምንሊክ ጥላቻ ሲነገራት ያደገች ድፍን አእምሮ ያላት ሴት።
@jaspertom9527
@jaspertom9527 4 ай бұрын
ትንሹን ልጅ አይቼ “ፕሮቴስታንት ነኝ” ለማለት አፈርኩ! በርግጥ ሚናገረው ደስ ይላል አሜን ማለታቸውም ወደው አይደለም ሚናገረው እውነት ነው መጽሐፍቅዱሳዊ ነው በልሳን ከመለፍለፉ በቀር! ግን “ተለማምዶ” እንጂ የሚያውቀው ነገር ኖሮ አይደለም! የሚያናግረውም መንፈስ የኢየሱስ መንፈስ አይደለም! ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው! ቀልሎ ቢመጣ አናቅልለው! ሰሜ እንዳለው የሕጻኑ ቦታ ሰንበት ት/ቤት እንጂ መድረክ ላይ መስበክ አይደለም ቢታሰብበት መልካም ነው! ተባረኩ ኢየሱስ ጌታ ነው!
@stouttaaddis989
@stouttaaddis989 4 ай бұрын
Anchin belo doctor....Dr Denkoro bilush yeshalal....maferiya....hagerachin be endenante aynet kehadiwoch mechem atansim...Ethiopia lezelalem tenur! Thank you Semere!!
@marthadebouch8657
@marthadebouch8657 Ай бұрын
ሰመረየ ተባረክ ምን ልበል በርታ እናመሰግናለን ይሄን ትውልድ እንደዚህ ታደጋቸው
@aregashgebere
@aregashgebere 4 ай бұрын
😂😂 ጠላትሽ ዶክተር ይሁን አላለም ይመችህ ሰሜ ኑርልን ❤
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 4 ай бұрын
ብልግና መዝናኛ ሆኖ ኣያቅም ያልከዉ ነገር ልክ ነዉ ። thank you brother 🙏
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 4 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አቦ አንተስ
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 4 ай бұрын
ዋውውውው ጫልቱ ( ከባድ ጫልቱ ነሽ ) መነፅር የማልወደው ለዚ ነው, ገልብጦ ነው የሚያስነብበው
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@medhindebas5003
@medhindebas5003 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅 you are really funny
@firaoletefa8852
@firaoletefa8852 4 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን ሃሰቴኛ ነብያቶች ገና ብዙ መጥፎ ነገሮች ያሳዩናል እግዛብሔር እንደ ቃሉ ያኑረን እንጅ
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 4 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ጥሩ አይታ አና ትንታኔ ነው ያለህ 🙏🏽በ አውነት ይህ አዝብ ግራ ገብቶታል ማስተዋሉም ተወስዶል አግዚአብሔር ምህረት ያርግልን 😭😭አግዝዮ ማርህነ ክርስቶስ 🙏🏽
@sshalom395
@sshalom395 4 ай бұрын
ጎበዝ ደቆሮች አገሪቱዋን ሞልቱዋት የለም እዴ
@selamrifu5585
@selamrifu5585 4 ай бұрын
ሰመረን የሰጠን አምላክ ይመስገን ለዶክተሯ የሰጠከው አስተያያት ማንነቷን ግልፅ አርገህ ስለነግርክልኝ ተባረክልኝ ።
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 4 ай бұрын
ሰመረ የውነት ምነው ዘመዴብትሆን ወኔህብቻ ይበቃል ኑርልን እሺ❤❤❤❤
@bezaunique6975
@bezaunique6975 4 ай бұрын
I can’t stop laughing benatachu 😂😂😂 the little pastor…..
@bettykassa3135
@bettykassa3135 4 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የወረደ ማህበረሰብ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል ለነገሩ ችግሩ ከላይ ነው ፈጣሪ ይታደገን
@YH-su7os
@YH-su7os 4 ай бұрын
በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ አንዳንድ ጊዜ ግን እነዚህን ቅራቅንቦዎች ስታቀርብ የልብ ልብ የሚሰማቸው ይመስለኛል። ስለዚህም ነው የማንም ጣሳ እየተነሳ የሚዘላብድብን። ለማንኛውም ግን ይመችህ። በርታ።
@alembeyene6574
@alembeyene6574 4 ай бұрын
"የጀርመን ውሻ ይከተልሽ" በጣም ነው የተመቸኝ
@DailyWord3832
@DailyWord3832 4 ай бұрын
"የልጁን ህይወት ነው የቀማሽው" ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያነሳኸው።
@gezegeta923
@gezegeta923 4 ай бұрын
እንደው ሰሜ ባሪያው አንጄቴን እንዴት እንደምታርሰው፥፥ ፈጣሪ ይስጥልን፥፥ ሰው በሌለ ቀን ሰው የሚሆን ሰው ነው ሰው ማለት፥፥ አንተ የምታደርገውን የስነ ምግባር ግሰጻ በሚኒስቴር ደረጃ መስሪያቤት ተቋቁሞ ሊሰራ የሚገባው ትልቅ ተግባር ነው፥፥ ብቻህን መሆንህ ያሳዝናል፥፥ ትምህርት ቤት ብትከፍት ሁሉ ደስ ባለኝ፥፥ አለም ይሄ ገብቶት ይሄንን ስራ በትልቅ ደረጃ እና በብዙ ሪሶርስ፣በጄት ነውእየሰሩት ያሉት፥፥ እናከብርሃለን እንወድሃለን፥፥ በርታልን፥፥ ብትቺል አንድ ሁለት ሰወች አሰልጥነህ ብዙ ከስነምግባር ውጭ የሆኑ ነገሮችን እንዲህ ብትገስጽልን ደስ ባለን፥፥ በርታልን፥፥ እናከብርሃለን፥፥
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 2 ай бұрын
ሠሜ በጣም ነው የምታነሣቸውን ሐሣቦች የምወድልሕና የማከብርልሕ የአንተን አይነት ቀናነት መልካም መልካም ሀሣብ የሚያመጡ መጥፎ ነገር ሲያዩ በግልጽ የሚቃወሙ ለህብረተሠባቸው የሚያስጠነቅቁትን አምላክ ያብዛልን
@millionzeleke4708
@millionzeleke4708 4 ай бұрын
ሰሜ በዚህ ልጅ እድሜም ያሉ ልጆችም አሉኝ። የቤተ እምነቱ ተከታይም ነኝ። ግን ልጆቼን እንኳን እንዲህ በመድረክ ሶሻል ሚዲያ ላይ አልፖስታቸውም። ነጥብህን ከመቼውም ጊዜ በላይ ተረድቼዋለሁ። ስለ አድዋ ደግሞ የኔ የ7 አመት ልጅ ከጫልቱ በላይ ያውቃል።
@N33Natty
@N33Natty 4 ай бұрын
ሰሜ በጉጉት ነው የምጠብቅህ፣መቼ ይሰማሉ፣ከዬት ነው የሚመጡት ግን😅
@rado7282
@rado7282 4 ай бұрын
አይ ጫልቱ ጐራ ተቀላቀለብሽ 😂
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 4 ай бұрын
ይሄ ልጂ በዚሁ ከተጓዘ መጨረሻው ጠንቋይ መሆን ነው ፈጣሪ ይርዳው
@medinayenus4215
@medinayenus4215 4 ай бұрын
Ere gurorow yobetesal!!!
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ,,....ከሰማይ እንዳልሆነ እናተም ታውቁታላችሁ ከየ ቴሌቨዠኑ የተለቃቀሙ ቃላቶችን ነው የተናገረው እውነት ነው ተባረክ ወንድሜ ለነገሩ አጠገቡ የቆመውም ትልቁም ነብይ ነኝ ባዩም ምዕመኑም ሁሉም ያው ናቸው እያወቁ የሚሸዋወዱ
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 4 ай бұрын
የመጨረሻ ደንቆሮ ዶክተር ማፈሪያ
@almazakalu
@almazakalu 4 ай бұрын
ሰሜ በጣም አድናቂህ ነኘ እነኝሀ ቅዘናመችነ ሲቀዝነ አፍአቸውን ስለምታሲይዝልኝ ደሶ ይለኛል። አድናቂህ ነኝ።
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ አንጀት አርስ እኮ ነው 🥰 አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣህው 😂
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 2 ай бұрын
ክክክክ ለዶክተር ጫልቱ ጎመን ስጧት ትቀንጥስ😂😂😂
@SemereH
@SemereH 4 ай бұрын
ሰሜ ለነገሮች ያለህ እይታ ይመቸኛል 💪
@user-ms6zz9xo5s
@user-ms6zz9xo5s 4 ай бұрын
እውነት አይህን ህዝብ ተጫወቱበት በትልቁ አልበቃ አላችሁ ሳትቀባው እኮነው መቀባጠር የጀመረው, በቃ ፍሬን የበጠሰ መኪና በሉት ,አረ ለህፃኑ አስቡ በተግሳፅ አሳድጉ !!
@Jennnnn-tf8rg
@Jennnnn-tf8rg Ай бұрын
ልክ ነህ ሰሜ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ወደ ምድር መጦ እንደ ልጅ ነው በስርዓት ነው ያደገው
@mekileet
@mekileet 4 ай бұрын
ሰሜ እንዳንተ ሶሻል ሚዲያን ለጥሩ ነገር፣ለበጎ እና ግበረ ገብነት ለማስተማር የሚጠቀም ሰው ቡዙ አላይም፤በርታልን ወድማችን፤ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፈው፡፡
@SelomaSeloma
@SelomaSeloma 4 ай бұрын
ሰመረ በነገርህ ላይ አፄ ምንሊክ አሜሪካን ሃገር በስማቸው ጎዳና ተሰይሞላቸዋል ትጠይቅ🎉
@blienbayu7775
@blienbayu7775 4 ай бұрын
ሰለ አድዋ ያወራችው: ጎበዝ ደነዝ ናት! ስታስጠላ። ሀጢያት ባይሆን ኖሮ "ደደብ! " እላት ነበር።
@yedesdestilahun7602
@yedesdestilahun7602 4 ай бұрын
አልካት እኮ😂😂
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 4 ай бұрын
እኔም ደደብ ብዬ ልሰድባት አስቤ ጾም ሆነብኝ:: 😂
@emebetbekele2826
@emebetbekele2826 3 ай бұрын
😂😂😂
@kidistadane6554
@kidistadane6554 4 ай бұрын
ወድቀሽ የተገኘሽ Well said!!!!😂😂😂
@genigeni8130
@genigeni8130 4 ай бұрын
ዓይ ጫልቱ ንፁ መሀይም መሆኖን ሀረጋግጣለች።ሰርተፍኬት ይዘጋጅላት
@jemalabdirebi5731
@jemalabdirebi5731 4 ай бұрын
የአማኑኤል በደንብ ይገባታል
@messia8257
@messia8257 4 ай бұрын
አዳራሽ ሞልቶ ህፃን ሲያዘልለው ማየቴ አልም መፈፀሚያዋ መድረሱ ታአኝ 😂😂😂አሜን በሉኝ
@user-tj4im2lx1l
@user-tj4im2lx1l 3 ай бұрын
ሰ ሜ በቅድሚያ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ እንዳንተ ያለ እረኛ ቢኖራት ኢትዮጲያችን የት በደረሰች ኢትዮጲያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@godisgood1473
@godisgood1473 4 ай бұрын
ሰመረ ይሄ እምነቱን እንደማይወክል አስረግጬ እነግርሀለሁ ንግድ ነው እግዚአብሔር መሀሪ አደል በቸርነቱ እድሜ ይጨምርላቸዋል ግን ዋጋቸውን ደሞ ይቀበላሉ በግዜው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰሜ አንተ በጣም ነው ምታዝናናኝ, ምወድህ ለሁሉም ሰው እምነት ያለህን ክብር አደንቃለው ተባረክ!! ያማል ግን ስለጫልቱ ቃል አላባክንም 😂😂😂
@benben3820
@benben3820 4 ай бұрын
ምን የዞርበት ህዝብ ነው አንድ ህፃን ልጅ ሲጫወትባቸው
@butterfly2349
@butterfly2349 4 ай бұрын
Crazy people
@binitadesse504
@binitadesse504 4 ай бұрын
እኔ እኮ የወንጌል አማኝ ነኝ እነዚህ ሰዎችን ልጄ እንዳታይ እንዳትበላሽብኝ ጭንቀቴ እንኴን አሳይቼ ላሸመድዳት የትውልድ እርግማን ናቸው እነዚህ
@M-yj5qv
@M-yj5qv 6 күн бұрын
ወይ ጨዋታ ምናለበት ፊደል ቢቆጥር ያሳዝናል በጣም እየተጫወቱ ነው ውይ ድራማ አጥንቶ ነው
@user-to6hw5uo3p
@user-to6hw5uo3p 4 ай бұрын
አይ ሰሜ እንደው ምን ላርግህ እንደው ምን ልበልክ አንተ ባትኖር ኖሮ ውስጣችንን እንደዚህ ርር የሚያደርጉትን ማን እንደዚህ ልክ ልኳቸውን ይነግርልን ነበር? ኑርልን በርታ ሰሜ!
@ananakebede5398
@ananakebede5398 4 ай бұрын
እኛ ክርስቲያንኖች ይሄን የመድረክ ጨዋታ እንቃወማለን። መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
@kuware5780
@kuware5780 4 ай бұрын
አይ የአዳል ሞቴ ውርስ የመከነ ትውልድ ህፃናትን የሲኦል ሙሽሮች ባናደርጋቸው ጥሩ ነው በእውነት ያሳፍራል
@temesgentariku587
@temesgentariku587 4 ай бұрын
የተጠቀምካቸው ቃላቶች ኣንተ በርግጠንነት የሲኦል ተጉዓዝ መሆንህ የሚያሳይ ነው :: በጣም የማዝነው ላንተ ነው :: የሂወት መንገድ አየሱስ ነው : ሌላው መንገድ ሁሉ ገደል እና ገድል ነው 🙏
@smoothdejavu
@smoothdejavu 4 ай бұрын
@@temesgentariku587 Yetiganaw Eyesus? Meches melaw yeEthiopia hizib yemiyaweikewin endematilegn new😀
@TsegeWolde-hp9cr
@TsegeWolde-hp9cr 2 ай бұрын
ስወድህ እኮ በተለይ ከሰይፉ ጋ ስትቀርቡ በቃ የለም በምድር እንደናንተ ጀግና ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚህ ቀጥል የምር የፈለገ ሐይማኖት ውስጥ ሁን ግን እግዚአብሔር እራሱ ስላንተ ሲያስብ ፈገግ የሚል ይመስለኛ❤😅
@lamrotemelse3080
@lamrotemelse3080 4 ай бұрын
ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሜ😊😊😊😊
@TOMuser-oz2he5no3j
@TOMuser-oz2he5no3j 4 ай бұрын
ሰሚ አትጥፋብን
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 4 ай бұрын
😅😅😅የጀርመን ውሻ ይከተልሽ ተመቼኝ
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 4 ай бұрын
I have no word, Semere .your opinion is very reasonable, teaching and funny. Keep doing what you are doing, coz you are changing lots of people. Great work!!!!
@user-rz3ri6hn3t
@user-rz3ri6hn3t 4 ай бұрын
ትክክል ነህ የማንየ ስርዓት ለሌለው ጋጠወጥ ከሀይማኖት እና ከባህላችን ላፈነገጡ ስድ አደግ ባለጌዎች መድሀኒት ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ።
@meronbekele5370
@meronbekele5370 4 ай бұрын
Semere I appreciate your content. It is really nice to have someone with a moral value. Keep up the good work and continue to teach others. Kudos to you!
@birukteketel4632
@birukteketel4632 4 ай бұрын
seme u make my day always bruh. kibrilgnnnn
@wudeayele3787
@wudeayele3787 4 ай бұрын
ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ !!ቆንጆ መልስ ነው
@elizabethabate8751
@elizabethabate8751 4 ай бұрын
I wish we had more people like you who are concerned about our culture and country. Thanks
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 4 ай бұрын
This "dr.Chaltu" is lost😂
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 4 ай бұрын
እንዳነቺ አይነት ነጭ መሀይም ነው ሀገሪቷን ሚያተራምሰው አቤት ዱክትርና
@antenehyeshibelay2956
@antenehyeshibelay2956 4 ай бұрын
መዝሙር ማስጠናት ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን ይህን ህፃን እንደ መነባንብ የሰማውን ልሳን ብሎ ሲደግም ማየት ያሳዝናል ። ይልቅ እየሱስን ለብሶ እንዲያድግ አንፁት እባካችሁ ይህ ህፃን መስመር ማስያዝ የሁላችን ሃላፊነት ስለሆነ ቅር የሚለው ቢኖርም ደግሜ እላለሁ በልጁ ድራማ አትስሩ ነገን በሞገስ እንዲያድግ ዛሬ ክርስቶስን አልብሱት ።
@adanemeneberu8087
@adanemeneberu8087 4 ай бұрын
ሰመረ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን !!የብዙሃኑን የጨዋ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ምትናገረው በርታ አባቴ !!
@M-yj5qv
@M-yj5qv 6 күн бұрын
በሀገራችን ኢትዮጵያ የማይታይ ጉድ የለም ምን አይነት እርግማኖች የተባረከችውን ሀገር ፈጣሪን እያሳዘኑብን ነው እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምንም አይባልም የሕዝብም ጭኸት ይገርማል
@wendem739
@wendem739 4 ай бұрын
ሰሜ በድንቁርናም እኮ ዶክትሬት መስጠት ተጀምሯል
@DAMOT88
@DAMOT88 4 ай бұрын
እስኪ በዚህ ፆም ለዶክተር ጫልቱ እንፀልይ;
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 4 ай бұрын
ሰመረ ደስ የሚል መልስ ነው የሰጥክልኝ በተለይ አሜሪካ ላለችው ደንቆሮ
@sebleasres2170
@sebleasres2170 4 ай бұрын
አንጀቴን አራስከው ተባረክ ይህ ሕዝብን መናቅ ነው
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 ай бұрын
ምላርግህ እንደዉ ንግግር ስለማልችል ስላድዋ ያለችዉን እንኳን አንደበት ሆንከኝ ይቺ ንገሩኝ ባይ።
@SaliTamrat-ge5ct
@SaliTamrat-ge5ct 4 ай бұрын
እምነት የሌላት ጎዶሎ ነች አባቶቻችን በመሳሪያ አይደለም በእምነታቸው ነው አድዋን ድል ያደረጉት
@jordina7769
@jordina7769 4 ай бұрын
በንጠዎች ግን, እንዴት ከእግዛብሄር መራቃቸው ይሄዉ ትልቅ ምስክር ነዉ.
@I_am_Fano
@I_am_Fano 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የጴንጤ ነገር ይገርመኛል አመለካከታቸው ሁሉ ስጋዊና ምድራዊ ክብርን የሚያሳይ ስሜት የተጫናቸው የአእምሮ ደሀ ናቸው ልጁን አሰቃዩት እነሱ የሚለፈልፉትን ወርድ ነው የሚለው ደግሞእነሱ ትንቢት የሚሉትን ክክክክ አይ ትንቢት መናገር
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 ай бұрын
ሰሜ በርታ😂😂 ሆ
ጥቁር ትልቅ ባለጌ ሰመረ ባሪያው
2:18
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 3 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
💥ፍቅርሲዝም ዛሬ የሚገባበት ጠፋዉ👀
54:55
ናቲያል Tube
Рет қаралды 1,3 М.
🛑 የፖሊሶች አሳፋሪ እና አስነዋሪ ፍተሻ ሚኮ ማይክ ደገመው
40:46
До Конца😂ГНОМЫ, ВПЕРЁД⚔️❤️ #shorts #memes #funny #comedy
0:43
Головоломка 2 (2024)
1:30:42
Команда miraculous
Рет қаралды 1,7 МЛН
Котик спрятался 👀 #юмор #рекомендации #прикол
0:24