ሴት ልጅ ችላ እንዳትልህ እና እንዳትዘጋህ እነዚህን አድርግ |yod house

  Рет қаралды 18,645

yod house

yod house

Күн бұрын

#relationshipadvice #forman #yod house
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#datingcoach
#relationshiptherapy
#psychologicaltips
#forman
#lovecoaching
#yodhouse
#text
#phone

Пікірлер: 52
@TadeaveyTade
@TadeaveyTade Жыл бұрын
ዮዲ አንች እኮ ምርጥ ሰው ነሽ ተባረኪ
@defarunegasa6780
@defarunegasa6780 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው ዮድ እኔ ላይ apply ሆኗል ይሄ ነገር
@DesaeDesae-ji4cb
@DesaeDesae-ji4cb 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ዮዲ
@niguswendm
@niguswendm Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በውነት በጣም በጣም
@jaklv7906
@jaklv7906 Жыл бұрын
Thanks yod 👍👍👍🥰🥰🥰
@user-wb5er2iw9n
@user-wb5er2iw9n Жыл бұрын
እውነት ነው ዬዲት በርች
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 3 ай бұрын
❤❤❤ጎበዝ
@AbdulHamid-lw4cy
@AbdulHamid-lw4cy 10 ай бұрын
ዮዲ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለዉ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ
@yosefayto2310
@yosefayto2310 Жыл бұрын
yodya I am super follower of u,, thanks for ur best and unforgettable advice
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
Thanks....!
@1900-ETHIOPIA
@1900-ETHIOPIA Жыл бұрын
Please, Yod recommend books that you had read before or the website you're using now.
@user-id7zm3rt8s
@user-id7zm3rt8s 4 ай бұрын
ዮ በእነት የለቀቅሻቸውን በሙሉ ማለት ይቻላል አይቻቸዋለሁ እውቀት እዳለሽ በደንብ ያስታውቃል በርቺ ።
@WerOkxs
@WerOkxs 5 ай бұрын
ትክክልነሸ
@BehailuDilnesahuKinde
@BehailuDilnesahuKinde 2 ай бұрын
Yady waw ውስጤ ነስ ማር ውይይይይ
@user-gt1jk2do5k
@user-gt1jk2do5k 6 ай бұрын
ይመቸሽ ዩዲ
@molatizazu2685
@molatizazu2685 Жыл бұрын
Yodi በቅርብ ነው አንችን መከታተል የጀመርኩት ፍቅረኛ ያልኳት ልጅ ጋር አመት ሆነን መጀመሪያ ጓደኛ እንደነበራትና እንደማትፈልገው ነገረችኝ የጠየኳት እኔ ብሆንም በጣም ቀረበችኝ ካንች ስሰማ ለክ አዳልነበረኩ የገበኝ አሁን ነው እየወድኳት ሰመጣ የፈለገችውን አደርግ ነበር እደፈለገች ታገኛለች ደጋግሜ እደምወዳት እነግራታለሁ ስጦታ እሰጣታለሁ እየቆየች ግን ስልክ እደሚደወልላት ትነግረኛለች ግን ደግሞ ያንተ ብቻ ነኝ ትለኛለች በመጨረሻ ቤተሰብ እደመረጠላት ነገረችኝ አፈቅራታለሁ በጣም ከሷ መላቅ ፈልጌ እደምንም 3እና 4 ቀን ስጠፋ ትደውላለች አላስችል ብሎኝ አነሳለሁ ዮዲ በእናትሽ ከዚህ ጣጣ መውጣት እፈልጋለሁ ያንች እገዛ ያስፈልገኛል እዴት ልትረጅኝ ትችያለሽ
@diresshewa4895
@diresshewa4895 Жыл бұрын
በመጀመርያ እራስህን አረጋጋ ፀሎት አድርግ ነገ ማፍቀር እችላለሁ ብለህ ለራስህ ንገረው ደግሞ ወንድ ነህ በምንም ግዜ ውስጥ ማግባት ትችላለህ ከምትፅፈው ሜሴጅ ጀምረህ አንድን ሴት ማጥናት አለብህ የእህት ምክር
@user-yk1qj6mz4l
@user-yk1qj6mz4l Жыл бұрын
ራስህን ችላ አትበል! እውነት ነው ዮድ።
@phinhasdessie1041
@phinhasdessie1041 8 ай бұрын
ምን ሀሳብሽን ብቻ አንቺንም ነው የወደድነው ይመችሽ❤
@grunmandefru5197
@grunmandefru5197 Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
🙏
@user-np8dl2fj4b
@user-np8dl2fj4b 11 ай бұрын
You are the s🎉 i love your all vido i followed you tanke yena walala
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
Hahahha....!
@user-np8dl2fj4b
@user-np8dl2fj4b 11 ай бұрын
@@yodhouse2713 ok tanks be one family
@user-ef4xv6hk1h
@user-ef4xv6hk1h 6 ай бұрын
እሺ
@MehammedEndro-ft3us
@MehammedEndro-ft3us Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@daudomer6908
@daudomer6908 10 ай бұрын
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@abdussomed7303
@abdussomed7303 6 ай бұрын
አይ ዬዴቴ... ጎትትህ ጎተቸህ ምርጥ ገለፃ ነቸ .
@kadirawaal5083
@kadirawaal5083 Жыл бұрын
Lamin nw indez aynet set sit sheshat atifatashim lamina behon timelsalech
@user-ou3gm8ff5q
@user-ou3gm8ff5q 11 ай бұрын
Yod ke ykrt ga be selk lamakersh yemflgew nager ale sela feker pls
@abdudelil8715
@abdudelil8715 6 ай бұрын
ፕሊስ እፈልግሻለው
@user-np8dl2fj4b
@user-np8dl2fj4b 11 ай бұрын
What is your name
@wondemakchannel8445
@wondemakchannel8445 8 ай бұрын
e/r yistilign yod ye ewnet betam genbe hasab new::gine endet new bewist mesimer magegnish ?
@yodhouse2713
@yodhouse2713 8 ай бұрын
Telegram link profile lay alelh
@wondemakchannel8445
@wondemakchannel8445 8 ай бұрын
thank u i got it
@kadirawaal5083
@kadirawaal5083 Жыл бұрын
Kalitechales legizew
@user-ye2gs6gr4f
@user-ye2gs6gr4f 5 ай бұрын
Amesgenalew telek temihert new
@EthiopiaEthics
@EthiopiaEthics 7 күн бұрын
እኔስ ሳልጠይቃት እወደ ድኳት አውቃ ችላ አለችኝ
@user-hj5ok6wq1j
@user-hj5ok6wq1j 11 ай бұрын
Yo!እኔ አሁን ብዙ ነገር ከንች መማር ጀምሬዋለሁ...
@user-fs8ps1pu5q
@user-fs8ps1pu5q Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እያልሽዉ ያለሽዉ ሁሉ ዮዲ እኔ በጣም የምወዳት ልጅ አለች ግን እንደኔ አትወደኝም ምን ማድርግ አለብኝ ንገሪኝ እስኪ
@diresshewa4895
@diresshewa4895 Жыл бұрын
ፍቅርህን አታቋርጥ ግን በደንብ አዳምጣት እና ስህተትህን ታገኘዋለህ
@amirthefuture-7213
@amirthefuture-7213 Жыл бұрын
መቀየስ ነው እንጂ አንድ ሴት ላይ አትገግም ብሮ
@kassawmisganew-jt5tj
@kassawmisganew-jt5tj Жыл бұрын
are you sure yod
@ahmedinahmed2158
@ahmedinahmed2158 Жыл бұрын
እሺ ልጆቾ ያለው ሰው ምን ቢያደርግ ይሻላል ለእሷ እንደተፈታች አይነት ሴትነው ስሜቱ የሚሠማኝ ልጆችን በማሰቃየት መጠቀም ያለ ምክንያት የጀመረችው እንዲያውም በግልፅ ፍች ብዙ ግዜ ትጠይቃለች አረ የመፍቴያለህ
@habteyehdego8372
@habteyehdego8372 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-ll5lk4jz4s
@user-ll5lk4jz4s 7 ай бұрын
ስተዋወቃት እንደ እህቴ ነው የማይሽ ብያት ነበር አሁን ላይ እንደወደድኳት እና ሁሌም እንደምታናፍቀኝ ስነግራት ምን ብለህኝ ነበር የእውነት እንዳፈቀርኳት ልትረዳኝ አልቻለችም...ለዚስ ምን ትመክሪኛለሽ
@merd24
@merd24 Ай бұрын
ዝም በላት በራሷ ጊዜ ትመጣለች
@user-ef4xv6hk1h
@user-ef4xv6hk1h 6 ай бұрын
እሼ
@NatiHaftom
@NatiHaftom 5 ай бұрын
ባለ ትዳር ሁና እኔን እንደፈቀረችኝ ነግራኝ ከኔ ጋር ሞኖር እንደምትፈል ነገረችኝ ምን ላድርግ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 5 ай бұрын
antenem lala weda titwehalech silz kesu merak nw yalebh.....yeker yebelsh belat
@LegeseLege-tj3ns
@LegeseLege-tj3ns 2 ай бұрын
Iematrebi
@setargewworkneh9901
@setargewworkneh9901 Жыл бұрын
አትቺይም እሽ ይሄ አንቺን እንጂ ሌሎች ሴቶችን አይገልፅም
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,4 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
በቀላሉ ፍቅር የሚያሲዘን ወንድ |yod house
14:08
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,4 МЛН