አዲስ ፍቅረኛ አትያዝ ..telegram ላይም ጥቅስ አታርጊ..ahadupodcast

  Рет қаралды 73,938

ahadu media

ahadu media

5 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 522
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 5 ай бұрын
ሲጀመር ፍቅር የጋራ ሲሆን ነው ያማረ የሚሆነው ካንድ ወገን ብቻ ከሆነ ትርፉ ህመም ነው
@user-rn5jf8ry4n
@user-rn5jf8ry4n 5 ай бұрын
Ewunet nw
@minaluteferi-ug7gd
@minaluteferi-ug7gd 4 ай бұрын
Ewunt nw
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
ትክክል በጣም ከሁለቱም ሲሆን ነው
@Kukin168
@Kukin168 5 ай бұрын
ተቀየረብኝ ተለዋወጠብኝ ዝም አልኩት እወደዋለው ይናፍቀኛል ግን በቃ ምንም ማድረግ አልችልም እኔብቻ ወድጄ አይሆንም በሀላል ነው የተጣመርነው ካልደወለ አልደውልም መጨረሻ ላይ በ ተግባሮቹ መለያየትን እንደሚፈልግ አወኩ ዝም ብሎ ከሚያጨናንቀኝ ብዬ እኔ ቀድሜ እንለያይ አልኩት ወዲያው ተቀበለኝ ተለያየን ግን ወላሂ በጣም መጥፎ ሙድ ውስጥ ነበርኩ ቢያንስ 5ወር ሙሉ ቀንም ማታም እሱን ብቻ ማሰብ ማልቀስ መናፈቅ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ተራጋጋሁ አሏህን ለመንኩት ውስጤ ሰላም ሆነ መጀመሪያውኑ የኔ ያልሆነ ሰው ነው ባለበት ደስተኛ ያድርገው ለኔም የተሻለውን ይስጠኝ እና ሴቶችዬ ከምትወዱት ስትለያዩ ብዙም እራሳቹን አትጉዱ ውስጣቹን አሳምኑ አብሽሩ
@user-wq3tq3yh2t
@user-wq3tq3yh2t 5 ай бұрын
የኔውድ የኔ እጣፋንታ ነው የደረሰሽ ከባድነው በጣም
@FunnyBoardGames-xu4tb
@FunnyBoardGames-xu4tb 3 ай бұрын
እኔም እንዳችዉ😢😢😢😢 የኔዉማ እራሱ ቤተሠብ ዘመድ ሠብስቦ ችግሬን ሣይነግረኝ ድገት እንለያይ አለ በምን ምክነያት ጠብ አላችሁዴ ሲባል የለንም አላቸዉ ቤተሠብ አጥብቆ ሲይዘዉ አልተመቸችኝም መለያየት ነዉ የምፈልገዉ አለ ተለያዬን አራት ወር ሙሉ ታመምኩ ምክነያቱም እንደምንለያይ አልነገረኝም ጠብም የለንም😊 ወደ ዉጭ ስመጣ ገንዘብ አጣሁ ፕሮሰሱን እሱ ነበር የጨረሰልኝ እና ብር ሰጠኝ መጣሁ ብሩን መለሠኩለት አሁን በሣምት ሁለተየ ይደዉላል ይቅርታ እቤተሠብ ጋር ስላደረኩሽ እንድትጎጂ ሥላልፈለኩ አንችን ከቤተሠቤ ለማራቅ ፈልጌ ነዉ ይለኛል ግራ ገባኝ አሁን አማራ ክልል ኢተርኔት የለም በካርድ እየሞላ ነዉ እሚደዉልልኝ ግራገብቶኛል እስኪምከሩኝ እንዳርቀዉ እወደዋለሁ 😢😢
@FunnyBoardGames-xu4tb
@FunnyBoardGames-xu4tb 3 ай бұрын
😢😢
@dina_9732
@dina_9732 2 ай бұрын
​@@FunnyBoardGames-xu4tbብርሽን ፈልጎ ይሆናል አሁን ለይ አስመሳይ ናቸው
@JimmaHome
@JimmaHome Ай бұрын
ብርሽን ሊበላ ፈልጐ ነዉ ወደሱ አትመለሺ ይቅርብሽ​@@FunnyBoardGames-xu4tb
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem 5 ай бұрын
ቪድዮዎችህ በጣም ያጥሩብኛል እና እንደ ፖድካስት ከሰዎች ጋር እያወራህ ብንሰማህ ደስ ይለናል እርግጠኛ ነኝ እዚህ ቤት ያሉ ሰዎች እውቀት ፈላጊዎች ናቸው ረዥም ቪድዮ መስማት አይሰለቸንም እና አስብበት ለማለት ነው ለዛሬው እናመሰግናለን
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 5 ай бұрын
ቪደዉ ሲረጂም በጣም ይደብራል😊
@millala7327
@millala7327 5 ай бұрын
i agree with you
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 5 ай бұрын
እኔም ተመስጫ ነው እምሰማው ቪዲዮ ቢረዝምም ያው ቁስል ያለበት በደብ ያዳምጣል😅😅😅😅
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
እውነት ነው🎉🎉🎉
@user-rp6ew2ej3o
@user-rp6ew2ej3o 5 ай бұрын
ስራ ፈት😏😏🤔
@narty46
@narty46 5 ай бұрын
እኔ ከፍቅረኛየ ጋር ተጣልተን በአመቱ መጣ ግን በጣም እወደዋለሁ ከዛም የሄደበትን ሁሉ እዉነታዉን ተናገረ እኔም አልኩት አሁንም ከመለየት ወደኋላ አንልም ።አሁንም የተለያየንበትን ካሥተካከልክ እኔ ግን ማሥተካከል አልችልም ሥለዉ ሌላ ዉሣኔ ወሠነ ማለትም እኔ እንዳልኩት አደረገ ።ግን አሁንም መልሶ አፈረሰ እኔ በል ይመችህ ወንድ አንተ ብቻ አይደለህም ብየ ጥፍትፍት ሥልኩን አሁን ይኑር ምን ይበል ገብቸኳ ቸክ አላደርገዉም ።አልሃምዱሊላህ ሥራየን እየሠራሁ ነዉ ።ትዝ ሢለኝ ሥለምወደዉ ህመሙን ተዉት ወላሂ ሶላቴን እሠግድና እዛዉ አልቅሸ ዶአ አድርጌ ዉጥት በቃ አሁን ወደራሤ እየተመለሥኩ ነዉ ።ማንም አያዉቅ ከጌታዬ ዉጭ ህመሜን ሁሉ ነገሬን ።የሄደን አትከተሉ ።ትርፉ ሌላ ህመም ብቻ ነዉ ።በቃ ጠንከር በሉ በተለይ እኛ ሥደተኞች አብሽሩ ለኛ ያለዉን ጌታ ይዞታል ።ብቻ በዳይ አትሁኑ ።ኪራ እናመሠግናለን 😍😍😍
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️የኔ ማሬ
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@narty46
@narty46 5 ай бұрын
@@mastwalmulugeta1742 ወዬ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰
@narty46
@narty46 5 ай бұрын
@@user-ci5cj6nl2r 🥰🥰🥰
@anshaseide9193
@anshaseide9193 5 ай бұрын
ጎበዝእኔየሠውሠውወድጀመራቅአቅቶኛልእሥኪምከረኝእህትሺነኝበአላህ
@Hgfy187
@Hgfy187 5 ай бұрын
እኔ ግን በጣም ስለበደለኝ ሁሌ መጥፎ ነገሩ ፊቴ ላይ ድቅን እሚልብኝ እወደዋለው ቢሆንም ግን የሱ ክፋት እንድጠላው አድርጎኛል በኒካህ ሊበቀለኝ አልፍታም አለ እኔም ፀጥ አልኩት እሄው ሰባት ወራችን ገደል ይግባ ሲጀመር ያገባሁት ራሱ ሴት ልጅእሚያፈቅራት ብታገባ ይሻላል እሚለውን ይዠ ነበር እጁ ካስገባኝ በሗላ ግን እሱጋ ምንም ዋጋ እንዴሌለኝ ሊያደርገኝ ሞከረ እኔም አፍርጨው ሄድኩ እንኳን ልለማመጠው የሂወቴ መጀመሪያ እሱ ነው ቢሆንም ግን ገደል ይግባ ክብሬን እማይጠብቅ ወንድ ምን ሊሰራልኝ
@anshaseide9193
@anshaseide9193 5 ай бұрын
ጎበዝነሺሤትልጅሚወዳትንታግባይከባከባታልሚባለው እጅ ወዶቹእሥሥትነውየሆኑትአሁንጊዜ
@nejmiyaSeid
@nejmiyaSeid Ай бұрын
Yimechishi wend eko bada new bihedm abatshi aydelem enesu kbr aywedlachewm
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa Ай бұрын
ጀግኒት❤
@user-rp1yk9tb9d
@user-rp1yk9tb9d 5 ай бұрын
ይሄ መልክት ለሚገባው ሰው እንዲደርስ ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰 ከህመማችሁ አንደምትድኑ ተስፋ አደርጋለው
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Ай бұрын
እኔ መሻር ኣልቻልኩም
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Ай бұрын
ሰው መቀበል ኣልቻልኩም
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 5 ай бұрын
በትክክል የራበው ሆድን ነው የሚያስብ እግዚአብሔር ለሴቶች/ወንዶች እግዚአብሔር ለኛ ያለው ሰው ይስጠን አስመሳይ ሰዎች ያርቅልን እናመሰግናለን ወንድማችን አንተ የተለየህ ነህ ጀግና ሁሉም እኩል ነው የምትመክረዉ
@53067
@53067 5 ай бұрын
አሜን🙏
@minaluteferi-ug7gd
@minaluteferi-ug7gd 4 ай бұрын
Amen
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ሰላም እህቶቸ አንድ ነገር ላስታውሳቹው የፍቅር ግኑኝነት ከመጀመራችው በፌት መርሳት የሌለባችው ከፍቅርኛቹው ጋር በጣም ሙጭኝ አትበሉ አብሮብ በፍቅር መኖር መልካም ነው ሴቀጥል የሆነ ጌዜ ያ ሰው ያፈቀርነው የሆነ ጌዜ ጥሎን ሌሄድ ይችላል የዛኔ ግን አንች እህቴ ጠካራ ሁኝ ከሄደ ሄደ ጠክርሽ ቁሜ ገና ስትገቤበት በሆነ ምክንያት ባጣው ግን ወደፌት መሄድ እችላለው በይ💪
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
ዋው አመሰግናለሁ እኔም እደዚህ ነው የማስበው ከሆነ ሆነ ካልሆነም መጠከር ነው
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 4 ай бұрын
Eshiy wude like new yalishew❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 4 ай бұрын
@@user-dg1uh6kf1k በትክክል
@astertube5406
@astertube5406 4 ай бұрын
@@mamaewrwrw4976 🙏
@astertube5406
@astertube5406 4 ай бұрын
@@mamaewrwrw4976 በዛው ደምሬኝ🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 5 ай бұрын
በእኛ ዘመን ተለያይቶ መገናኝት(መፋቀር) ይሰራ ይሁን ባላቅም የእኔ እናት አባቶች ከተለያዩ ከ 2 አመታት በኃላ ዳግም ፍቅራቸውን አድሰው 8ልጆች 13የልጅልጅ 56አመታትን በእግዚብሔር እርዳትነት ትዳራቸውን እየመሩ አሉ። የምር ምንፋቀር ከሆነና እምነቱ ካለ ለችግሮቻችን መፍትሄ አናጣም። ችግሩ መዋደዳችን የይምሰል ከሆነ እንጂ !
@welotube463
@welotube463 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@hayutihim5384
@hayutihim5384 5 ай бұрын
እኔ በጣም የምንዋደድ ነበር አሁንም ነን የማውቀው ሁለታችንም 7 ክፍል ተማሪ ነበርን እኔ አክስቴ ቤት ለመማር አክስቴ ጋር ነበርኩ የሱ እህት ደሞ የአክስቴ ልጅ ሚስትናት እና ክረምት ላይ እቱ ጋር መጣ የዛኔ ነው የማውቀው እና የዛኔ እብድ ነኝ ትምርቱ እስከ 8 ነው የተማርኩት ስምንት ወደኩኝ ደገምኩኝ አሁንም ወደኩኝ ከዛ ወደ ስደት መጣሁኝ እህቱ ደሞ እህቱ ጋር ነበር ተቀምጣ የምትማረው እና ቤስት ፍሬንዴ ናት ወደ ስደት መጥቸ የተወሰኑ አመት ከቆየሁ በኅላ እህቱ ጋር እያወራሁ እያለ አገናኘችኝ ደህንነትግን ጠይቆኝ እኔም ጠይቄው በfb አገኝኛለሁ እምትጠቀሚ ከሆነ አለኝ ከዛ በዛ ተገናኘን እያወራን እያወራን ወደ ፍቅር ተለወጠ እኔም 2017 ሄድኩኝ ለሁለት ወር ቆይቸ መጣሁ መልሸ 2019 ላይ ሄድኩኝ ገና university ተማሪ ነው እና ሽማግሌ ካላክ አልኩት ትምርት ሳልጨርስ ሁሉን ነገር እያወቅሽ አለኝ በቃ አትፈልገኝም ማለት ነው በቃ እኔ ላገባ ነው ሽማግሌ ሊላክ ነው ነው ከዛ ስመለዝ እገባለሁ አልኩት ታዳ ይጠቀኝ ነበር ሽማግሌ ተላከ እንዴ ይለኛል አይ ገና ነው ስለው እንደማላገባ አወቀ ከዛ ከሁለት አመት በላይ ሳናወራ ቆየን አሁን ታርቀናል ግን እኔንም ስደት ነኝ 😢😢😢
@marti7348
@marti7348 5 ай бұрын
sometimes breakup is a BLESSING 🙏🙏🙏 just hide and feel it the feeling and pray pray and pray! you will belive for what i say!!!!!
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 5 ай бұрын
በትክክል ይቺንውሳኔ እኔምወስኘ ውሳኔስተትይሆን በድየውይሆን እል ነበር ግን ቀናቶች ሳምታትሲቆጠሩ የማላውቀው ማንነትአምጥቶ ሲዝትብኝ እንኳንምያላገባሁትብየ ፈጣሪየንአመሰገንኩ እናም ቤተሰብየመረጠልኝንላገባወሰንኩ አገባሁ አልሃምዱሊላህ መልካምባልሰጠኝ እሱን ተከትሎ ምንያልመጣልኝደስታ ዋናው ትልቁደስታ እናት ሆንኩ አልሃምዱሊላህ ።እናወንድሜ ምንግዜምየምትናገራቸው ነገሮች እሚወድቅ የለውም ጥሩትምህርትነው ጎበዝ በርታ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 5 ай бұрын
በሕይወትክ ከባዱ ነገር ቺት መደረግና መለያየት ኡፍ ህመሙ አንተ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እናመሠግናለን በርታ ከቻልክ ሰዎቺ ሰጎዱ ሲከዱ ብዙ እንዳያማቸው የኔ ተሞኩሮ ከፈለክ ስልካቹን አስምጡልኝ ❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 5 ай бұрын
እውነት እኮ ነው ከቁስሉ ስንድን ለምን አለቀስኩ ለምን ራሴን ጣልኩ ካለፈ በሀለ ለምን እንድደዛ ሆንኩ ግን ብየ ራሴን ወቅሼ እኛ ቃለሁ በንዴት በደስታ ሰአት የምንወስነነው ውሴኔ ትክክል እንዳልሆነ ነው የተሰማኝ ታምናለህ 1 አመት ያህል አንብቻለሁ አሁን ላይ ግን ምን ሆኜ ነው ብየ ተማርኩበት
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 5 ай бұрын
እስኪ ተወው ብሶቴን አትቀስቅስብኝ ተበድዬ ይቅርታ ብለው መሄድ ስለፈለገ ይቅርታዬ እንኳን አልተቀበለኝም 6አመት ቆይቼ መለየት ቢከብደኝም ተለየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢ያውም በስደት 😢😢😢😢
@fatimama6613
@fatimama6613 5 ай бұрын
እህ ደግሞኮ ሂደው በቀሩ እየዋሹ መቅረባቸው
@hyathyat5145
@hyathyat5145 5 ай бұрын
ተጋብታችሁነው😢😢😢😢አብሽሪልኝውደ
@user-hr5fu2rv8u
@user-hr5fu2rv8u 5 ай бұрын
ግን እንዴት ተወጣሽዉ 😊
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 5 ай бұрын
በስደት ራሴን ላጠፋ ነበር እመቤቴ ማርያም ጠበቀችኝ 🙏🙏🙏​@@user-hr5fu2rv8u
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 5 ай бұрын
ደሞ እኮ እሚገርመኝ ነገር ሄደው ካዩት ቡሀላ መተው እሚያለቃቅሱት ነገር 😂😂😂እኔስ ስልችት ነው ያለኝ ደም እንዳስለቀሰኝ አሁን ደም እያስለቀስኩት ነው እኔ ፍክች እሄ መድረሻቢስ😂😂😂😂
@KebebusheKebebushe
@KebebusheKebebushe 5 ай бұрын
የብዙዎቻችን ችግር ገደብ አልባ ነገር ነዉ ፍቅርም ሆነ ሌሎች ነገሮች ልክ ወይም መጠን አለዉ ስለዚህ የትኛዉም ለጀመርነዉ ነገር መስመር ልናሰምርለት ይገባል ፍቅርም ቢሆን ልክ ሊኖረዉ ይገባል ልክ ሲያልፍ ሊያስንቀን እንጂ ሊያስወድደንም ሆነ ሊያስከብረን ፈፅሞ አይችልም ኪሩ እናመሰግናለን ስለትምህርትህ
@user-ji1xj8wp8y
@user-ji1xj8wp8y 2 ай бұрын
ምን እንደሚቆጨኝ ተቀሌ አቤኒ ሰየፈቅረኝ መፍቀሬ😢😢😢😣😓😔😞
@user-wq3tq3yh2t
@user-wq3tq3yh2t 5 ай бұрын
ወይኔ አንተልጂ እንዴት ነውግን የሰውንስሜት የምትረዳው ፈጣሪ ይባርክህ😊😊😊❤❤❤
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 5 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ ዝም ብሌ ለብቻ ህመምን ማስታመም ነፃነት ነዉ ፍላጋ እስከሚለጠፍ ዱረስ ጠፍቸ ነዉ የዳንዱት አልሀምዱሊላህ😍😍
@SaraBenit
@SaraBenit 5 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ሁኔታላይ ነዉ ለኔ ነዉ ይሄ የተሰራዉ እስክል ድረስ ሳላስበዉ አለቀ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ❤❤❤❤❤
@ekrmyimam
@ekrmyimam 5 ай бұрын
*_እኔማ የአራት አመት ፍቅር በአንድ መጥፎ ስድብ ገደል ገባ።እኔስ ውዳውኖ ነው ቀጣይ ፍቅር ሳይሆን ትዳር የጀመርኩት😢_*
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 5 ай бұрын
ይመችህ አቦ በጣም ተመችቶኛል ሁሌም የመፍትሄ ሀሳቦችህን ከራሴ ጋር ሳገናኘው ጥፋቴም መልሱም ይመጣልኛል በጣም ጠንካራ ሆኛለው በርታ አስተምረን። ይሄ ወቅት ይለፍና በስደት አለም ያሉ እህቶችም ወንድሞችም ብቸኝነትን በመፍራት ያልሆነ ግንኙነት ውስጥ እየገቡ ሁሌ ጉዳታቸውን እንሰማለን የሆነ ጠንከር ያለ ምክር አዘጋጅልን።🙏
@amirahmed2667
@amirahmed2667 4 ай бұрын
this topic has related to my life. you just remind me my past life which i was not noticed. but i have learned from my past. thanks for motivating and letting me know. big respect for you
@53067
@53067 5 ай бұрын
ህይወቴን ላጠፋ የቃጣውበትን ቀን ሳስበው ይገርመኛል ግን ከባድ ጊዜነበር ያሳለፍኩት አሁን ደናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁንም አረሳሁትም ግን ግድ ልጨክን ይገባል ምክንያቱ የሞተ ነገር ነው ግን በጣም ይከብዳል እንደሚወራው አይቀልም እኛ ሴቶችን ፍቅር በጣም ይሰብረናል ወንዶች ግን በጣም ጨካኝ ናችሁ የምታጠፉብን እድሜ ያችን ግን አያሳዝናችሁም ለምን በህታችሁ ላይ እንዳይሆን የምትፈልጉትን በሌላዋላይ ታደርጋላችሁ 💔😭 በቃ እኔ ከዚህ በዋላ እንዴት ሰው አምናለሁ ዘመኔን በብቸኝነት እንደምጨርሰው ሳስበው ይደክመኛል ስንቶቻችን እንሆን ተሰብረን የቀረነው በስደት ላይ ሰብሮ አስቀረኝ ለምን እንደምኖር እራሱ አላውቅም አምስት አመት ሙሉ ድካሜ ን ገደል ከተተው ህህህ 💔😭
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 5 ай бұрын
አይዞሽ ሁላችንም ነን 😢😢ጠንካራ ሁኝ ትረሽዋለሽ
@amareayalew1913
@amareayalew1913 5 ай бұрын
At some point we all share your story... You have to move on and be strong .
@53067
@53067 5 ай бұрын
@@amareayalew1913 yap thank you so much
@53067
@53067 5 ай бұрын
@@ruhamaamele1774 አመሰግናለው
@narty46
@narty46 5 ай бұрын
የኔ እህት እኛ ሤቶች ትልቁ ዉድቀታችን የማይታመንን ወንድ በማመን ልባችንን አሣልፈን በመሥጠት ፣እኛ በነሡ ልብ ምን ያክል ቦታ እንዳለዉኳ ሣናዉቅ እኛ ግን የኛ ሣይሆን ነዉ ብለን ይዘን ቁጭ እንላለን ።አዉቃለሁ የሚወዱትን ሠዉ መለየት ይከብዳል ።ግን ህይወት አይደል? ወደድንም ጠላንም እንኖር የለ ?ስለዚህም ቢከብድም ያሣለፍነዉን ወደኋላ በማድረግ የፊታችንን ህይወት መኖር ግድ ይለናል ።ወንድኮ አንድ ብቻ አይደለም ።ያማል ግን ግደታ ራሣችንን ተክተን ፣እያመመንም ቢሆን ከፈጣሪያችን ጋር ደሥታችንን መፈለግ አለብን ።ተሥፋ አትቁረጭ 👉👉አይደለም እኛ ሠወች ሠይጣንኳ ምንም በስተአላህ ዘንድ ምህረት የሌለዉ ነገ የዉሜል ቂያማ የጀሀነብ መሆኑን እያወቀ እኛን ከማሣሣት ወደኋላ አይልም አየሽ ?ተስፋ አትቁረጭ ።ህይወትን እንደአድስ ጀምሪ ፣ደግሞም ተገፋሽጅ ሠዉን አልገፋሽም ።አብሽሪ ጠንከር በይና ህይወትን አታሸንፊኝም በያት ።እኛኮ ላሠብነዉ ጀግኖች ነን ።ይህን ሥልሽ ግን እኔም ብዙ በልቤ ቁሥል አለ ግን ይኑር 💔💔ተንደፋድፌም ቢሆን ህይወቴን መኖር አለብኝ ብየ ተነሥቸበታለሁ ኢንሻአላህ ደግሞም ይሣካል 🥰🥰🥰አብሽሪ
@marye577
@marye577 5 ай бұрын
በተለይ በአሁኑ ሰአት ኪራ ከሴትም ከወንድም አብዛኛዎቹ ህይወትን ያክል ነገረ እንደ አማራጭ የሚጠቀሙ ሰዎች በረክተዋል እረ ምን ተሻለን ይች ብትሔድ ያች አለች ነገረ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 ай бұрын
ኪሮቤል አላህ ይጨምርልህ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ነገር አስተማርከኝ በቪድዮዎችህ የሚወዱት ሰው መርሳት ከባድ ቢሆንም ካልፈለጉን የግድ መርሳት ነው
@jerryheavenly7437
@jerryheavenly7437 5 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ምክሮችህን የምሰማቸዉ keep it up.
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
ቀላል ልመና ለሱ የሠጠውት ወደ አምላኬ ባዞረው በሰከንድ መልሴን በመለሠልኝ ብቻ ተመሥገን
@fffr4373
@fffr4373 15 күн бұрын
እኔም ራሴን የጠላሁት ያለሁት ለፈጣሪ ስዓት መስጠት አቅቶኝ ሱን መለመን ቆርጦ አይናገርም በጣም የሚወደኝ ይመስለኛል ግን ምንም ጊዜ የለውም አሁን ቀንሶል
@user-ml6fe3kd1y
@user-ml6fe3kd1y 5 ай бұрын
ኪሩ እኳን ደና መጣህ ካተ ቪድዮ ብዙ ተምአለዉ ክበርልኝ
@simeneshdegu
@simeneshdegu 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በዙ ነገር ተምርለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰
@Numbrelief21
@Numbrelief21 5 ай бұрын
በትክክል ። ። ። እግዚአብሔር ይስጥኽ ወንድማችን ስለ እውነት ነው ምለው ብዙ ወገኖቻችን መፍትሔ እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ!!! በርታታታታ👏👏
@user-sb6ye6vf4t
@user-sb6ye6vf4t 5 ай бұрын
Thank u kray honestly you are a good advisor I Learning every day for u
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 2 ай бұрын
አረወይኔ ምነው በ 90 ዎቹ ልጆች ብትሆን ኖሮ አሁንም አይቆጨኝም ለልጆቼ አተን ሰቶኛል ገላገለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ እስከዛሬ ብዙ አምልጦኛል ቢሆንም ተመልሸ እያየሁ ነዉ
@user-jg5oi7he1j
@user-jg5oi7he1j 5 ай бұрын
you're making a big change ,and I'm so proud of you kira
@user-xd6jd5sf2h
@user-xd6jd5sf2h 5 ай бұрын
መጥፎ ንግግሮች ተናግሮ ኣልፈልግህም የሚል እኮ ጥሩ ነው ይቆርጥልሃል የኔ ኣለ ኣደል እያፈቀረ የማያምንበት
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በትክክል ብለካል ቆንጂዬው ❤❤❤❤❤
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 3 ай бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 5 ай бұрын
አገላለፅህ፡በጣም በትክክል 100%
@eskedardamtie2070
@eskedardamtie2070 Ай бұрын
betam enamesegnalen kiru
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
ጥሎብኚ መለመን እጂ መለመን አልወድም ከሄድ ጥርግ ይበል አምኘበነው እምገባው አደየ ላግባ ካገባሁ አልፈታም ከፈተሁ አላገባም ። በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አተ ከኔ ጋር ነህና ክፈውን አልፈራም አድየን አይክፍብኚ ብቻ
@masara7252
@masara7252 5 ай бұрын
Enda enh 1sawu agyawu 🥰😘
@minaluteferi-ug7gd
@minaluteferi-ug7gd 4 ай бұрын
Edene maryamin ewunti nw milwu edilee yigermeyal sasibewuu ediw
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
እኔም እድህ ነበር የምለው አሁን ግን እውነተኛ ሰው ካጋጠመኝ ወሰንኩ ማለትም ከመገፋቴ የተነሳ ጥሩ እደሚገጥመኝ ተስፋ አደርጋለሁ ደሞስ ለብቻስ እደት እኖራለሁ ደሞ ለሆነ ሰው አስፈልጋለሁ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 ай бұрын
@@AhmedAli-nh3uh አይዞን ቅቤ አናት ላይ የወጣሺው እዴነው ሲሏት ተገፍቼ አለቺ አሉ ተመግፍት መገፍት ይሻላል
@user-ri4zt7vo7f
@user-ri4zt7vo7f 2 ай бұрын
ኡፍ አሁንማ ሰለቸኝ እሱ እያጠፋ እኔ ይቅር ማለቱ እሱ በፈለገው ሰአት እንጂ የሚያወራው እኔ ብቻ አፍቃሪ እኔ ብቻ ፈላጊ ሆኜ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 5 ай бұрын
ወላሂ የዋህ ነኝ አፉቃሪ ነኝ ግን መለማመጥ ምናምን አይመቸኝም ጥሎብኝ ኪራየ ቴኪው በጣም
@bemnibemnisha2165
@bemnibemnisha2165 5 ай бұрын
ኪራ በጣም ጥሩ ምክር ነው አዎ በዚ መስመር እያለፍን ያለን ሰዎች አለን more ነገሮችን እራሳችን ላይ ማድረግ ጥሩ ነው ያለፈን ነገር መተው ነው ያው እግዚአብሔር ይርዳን
@BanduMekonen
@BanduMekonen 5 ай бұрын
እናምሰግኛለን ተባረክ ብሮ soma
@user-wo9xv4mr8l
@user-wo9xv4mr8l 5 ай бұрын
ስራዎችህን እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 5 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ በርታ ኪራ
@FfsgsHsyhd
@FfsgsHsyhd 3 ай бұрын
በጣም ነው ምወድህ አና ቀጥልበት❤❤❤
@TatuNugusei
@TatuNugusei 5 ай бұрын
ኪሩየ በጣም ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው ያስተማርከን በጣም እናመሰግናለን❤❤
@amareayalew1913
@amareayalew1913 5 ай бұрын
I really appreciate you And that is my way .... and I couldn't agree more
@bereketbiz
@bereketbiz 5 ай бұрын
you are logical person with good reasoning. keep it up.
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 5 ай бұрын
❤ትክክል ወንድም ቁስሌን ነው ተሣሥቼለሁ ብየ ብዙ እጨነቅ ነበር አሁን ስሰማ ምክርህን የወሰድኩት ውሳኔ ትክክል መሆኑን ተረዳሁ ተባረክ እናመሰግናለን በጣም😍😍
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
ኪሪየ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ነገር ነው ያካፈልከን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ritaadinew1335
@ritaadinew1335 4 ай бұрын
አይ አሰኪ ተወይ ወንድሜ የአንድ አመት ፍቅረኘያ ተጣልተን ሰደብሁታ በጣም ተናደጀ ሰለነበረ እሱ ደግሞ ምን ቢደርግ ጥሩ ነው ከፈር ለከፈር እየተሰሳመ ከሴት ጋ ፕሮፋይል አደረገ በተጣልን በ3 ሳምንታችን እኔ በጣም ነው የገረመኘ ያዘንሁም የሳቅሁም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን ወደ እራሴ እየተመለስሁ ነው ማልቀስ መጸጸታ ከለበት እሱ ነው ከዚህ በሆል
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 ай бұрын
woww baxame merexe temeherte ena masagenalane keru❤😘🙏
@sareseteng667
@sareseteng667 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ😍😍
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መልካም ሰው አወ ልክ ነህ መለመን አያስፈልግም ይሂድ ምክንያቱም ፍቅር በልመና አይሆንም እናመሠግናለን
@RaditeAyele
@RaditeAyele 17 күн бұрын
የሚገርመው ያለውበትን ነገር ሥለነገርከኝ እንደተኮረኮረ ሠው ነው ያሣከኝ እና አመሠግናለው ፈገግ ሥላሥባልከኝና እያዋዛክ ለምትናገረዉ መልክት በርታ
@user-wz8xb4yq6j
@user-wz8xb4yq6j 4 ай бұрын
እውነትክ ነው ምክርክ በጣም ደስ ይላል
@eyu1221
@eyu1221 5 ай бұрын
ኪሩዬ እንኳን ደና መጣህ😍
@yassinbusser3249
@yassinbusser3249 5 ай бұрын
አንኳን ደና መጣህ😊😊😊😊
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 4 ай бұрын
በጣም ተማርኩ tanks bro
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
ችግሩ ሣይፈታ አብሮ መቀጠል ያልከው በእውነት እውነት ነው🎉🎉🎉🎉አመሠግናለሁ
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 5 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ምክር እናመሰግናለን😊👍
@bellatafara7821
@bellatafara7821 5 ай бұрын
ጥሩ ትምረት ነዉ ኪሩ
@asternugus
@asternugus 5 ай бұрын
completely right bro!
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 5 ай бұрын
ኪሩ እንኳን ደህና መጣህ
@mamegela3151
@mamegela3151 5 ай бұрын
Thank you very much🙏😍🎉😇👌
@Toybe330
@Toybe330 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ከድብ ነው እምውዱት መርሳት ግን በጣም ላምኘው ነበር ይቅርታ ብዬው ግን እሱ ጨካኝ ሆነ ገድተሺኛል ብሎ ፍቅር ቢኖርብት እንደዚ አይሆንም እና ብቅ ተውኩት ህውት ይቅጥላል
@user-hr5fu2rv8u
@user-hr5fu2rv8u 5 ай бұрын
አዎ ይቀጥላል ሁሉም ያልፈል😊
@AT-rg4el
@AT-rg4el 5 ай бұрын
ይህ እውነት ነው። ከድሮ ፍቅረኛዋ የተለየችን ሴት ጠብሸ ለ8 ወር ከዚህ ምድር አይቸው እማላቀውን ፍቅር ተቀብየ ስደሰት ተመስገን እያልኩ በነበርኩበት ሰአት ድንገት ተነስታ እንለያይ አለች እኔም ምንም ማድረግ ስላልቻልኩ እሽ አልኩ። እና መረጋጋት በጣም ጥሩ ነው።
@welotube463
@welotube463 5 ай бұрын
ደህና አረገህ ጥበስ😂
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 2 ай бұрын
ፈፅሞ ወንድልይ መለመን አያስፈልግም ሲፈልግ ባናቱ ይተከላል እንጂ ወንድልይ ስትለምነዉ እንደ ርካሽ ነዉ የሟይህ ልወንድ ልይ መለማማጥ የለብነም ሴቶችዬ
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተውኩት ተመስገን የኔ ጌታ በፊት ያለእሱ መኖር አልችልም ብዬ ነበር ግን ይቻላል
@ZabebMohamed
@ZabebMohamed 5 ай бұрын
Tadelsha 😢😢😢
@ZabebMohamed
@ZabebMohamed 5 ай бұрын
2 amet molu Tama.alw ahun ma Dan ayedalhum
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
አይዋሽም በተከታታይ 17ጊዜ ደውየለታለው አሁን ግን ቆርጫለው ተራውን ይለምን🎉ያበረታኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመሥገን ያውም በስደት ኡፍፍ ዛሬም ተመሥገን🎉🎉🎉🎉
@genetabebe4102
@genetabebe4102 5 ай бұрын
Geta selamun fikrun yabzalh vidio betam astemari new ❤🥰
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 5 ай бұрын
Wow you are very true thank you
@tube-de8eq
@tube-de8eq 5 ай бұрын
ኪሩዬ እንኳን በሰላም መጣህ
@HayatHayat-gv4lb
@HayatHayat-gv4lb 5 ай бұрын
አቦ ይመችህ ትትን አድርገህ እኮ ነው የምታሰተምረው ተመሰጬ ነው እኮ የምሰማህ
@salamawet9807
@salamawet9807 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ኪሩ
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔም ደርሶብኝል ተባረክ❤❤❤❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 ай бұрын
amazing ❤
@koketTomas
@koketTomas 5 ай бұрын
Thank you kira😮
@alpj-rs8xm
@alpj-rs8xm 5 ай бұрын
እናመሰግናለን.
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 5 ай бұрын
በተለይ ፃዲቅ ይሆናል😅😅😅😅😂😂😂 ተመችቶኛል😊
@kasechtilahun5275
@kasechtilahun5275 Ай бұрын
ወድማችን ተባርክልን ስላምህ ይብዛልን
@kiyakiyu-k2r
@kiyakiyu-k2r 5 күн бұрын
tnx bro
@user-eh3wt2qx9j
@user-eh3wt2qx9j 4 ай бұрын
ትክክል ነህ በርታ🥰🥰🥰
@Toybe330
@Toybe330 5 ай бұрын
Tebark wnde iwnatih new yemir inem imisemgn እስቶሪ asir nebr kezare jemire beq lela negn💪
@ZenaAyana
@ZenaAyana 5 ай бұрын
Your are absolutely right.
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 5 ай бұрын
ጎበዝ አገላለጸህ
@masetewal6914
@masetewal6914 5 ай бұрын
ኪሩ 🥰thank you 🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
እኔ ሁለቴ ተጎድቻለው ፍጣሪ በሚወቀው ገናዘቤ ጊዜየ ከልቤ ናው የማፍቅርው ምግብ አይበላኝም ከለሱ ሰው ይለ አይመሰለኝም ናበር ግን በቃ 80ላይ አግብቶ ወለደ አሁን 6አመት ሌላሰው መቅርብ በጣም እፍራለው አልፍልግምም
@betig3972
@betig3972 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 5 ай бұрын
እውነት ይመቻህ የልቤን ነው የተናገርክ እኔ እራሱ ሴትም ጓደኛ ይሁን ወንድ ሲጣሉ የአገር ጥቅስ አሺሙር ከሌሎቻ ሴቶቻጋ ምናምን ሁነው ፎቶ እሚፖስቱት ነገር ያስቀኛል እውነት
@user-bj3ni1yl1c
@user-bj3ni1yl1c 16 күн бұрын
መኖሬን እወዳዋለው ፈጣሪየንም አመሰግነዋለው የተሰጠኝን ህመምም ተቀብየዋለው። አምላኬ ስለሰጠህኝ ነገር ሁሌም አመሰግንሀለው።
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 5 ай бұрын
ብሶቴ ሁሉ ነው ዬተነሳው 😢😢😢6 አመት ሙሉ በማስመሰል ህወት ውሶጥ ነበር የቆዬሁ አሁን ከተቆረጠ 2;ወር ሆነው ግን ውስጥ በምንም ሊድንልኝ አልቻለም😢😢😢
@hdjhdh9481
@hdjhdh9481 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ብጤ አሁንሰ በጣም ደክሞኛን😢😢😢
@user-tq3jy3mv4p
@user-tq3jy3mv4p 3 ай бұрын
ልክ እደኔ ህክምና የማይገኝለት ህመም ፍቅር ነው እኔማ ጸጥ ብየ እየታመምኩት ነው የሄደን ሰው ይመጣል ብሎ መጠበቅ በባዶ ተስፋ መኖር ምን ያክል እደሚጎዳ የደረሰበት ያውቀዋል ያረብ ህመሜን አቅልልኝ
@kuzigunii
@kuzigunii 5 ай бұрын
keep it up❤
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f 5 ай бұрын
እረ አንተ ትለያለክ የምር እናመሰግናለን የሚገርም ነው ይመችህ እውነታውን ነው እየተናገርህ ያለከው ❤❤❤❤❤
@GirmaMoges-nj7fy
@GirmaMoges-nj7fy 4 ай бұрын
አላህእውቀቱንየጨምርርልህወንድሜ
@JcyfHch
@JcyfHch 5 ай бұрын
ጎበዝነህ.❤❤
@vjhu8266
@vjhu8266 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ❤❤🎉🎉😢
@user-jx4si7jc1j
@user-jx4si7jc1j 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hirut758
@hirut758 5 ай бұрын
Amen
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-vd2rt1hi4y
@user-vd2rt1hi4y 5 ай бұрын
aminn
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 5 ай бұрын
ኪሩ በጣም እናመሰግናለንንንንንንን
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,9 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 66 М.
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 57 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 12 МЛН
Папа помог Дочке 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:30
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 7 МЛН