ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)

  Рет қаралды 422,236

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
#AddisAbaba #Ethiopia #Woman
#Relationship
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 855
@abrahamdeboch7743
@abrahamdeboch7743 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ፍቅር! ብዙን ጊዜ እንቺን ሚከታተለው ከትምህርትሽ ይልቅ ድምፅሽ በጣም ደስ ስለምለኝ ነው ፤ ቆይ፣ አንቺን ያፋቀረው እንዴት የታደላ ነው? አይ ዕድለኛ በሆንሁ!!!!!
@gebremikaeldesta7319
@gebremikaeldesta7319 4 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው የራሴ የት/ቤት የትዝታ ግዜ እመጣሽብኝ እኔ የመጀመርያ ፍቅረኛዬ እንዳናግራት 15 ወራቶች ካዛ ካናገርኻት በኋላ ምን ልበላት ጨነቀኝ አይኗን ለማለት ራሱ በጣም እቸገር ነበር ማፈር ብቻ አይመስልም ፍቅር ራሱ ለመጀመርያ አስቸጋሪ ነው አብራት ተኝቸም ምንም ማድረግ አልቻልኩም ሴቶች ግን በጣም ብልጦች ናችሁና ስጨነቅ እይታ ተነስና ሰውነትህ አፍታታ አለችኝ ከዛ ያው ድንግልናየ አብቃ እፍረትም ቀረ ሳያት ሰውነቴ ውሃ ሲሆን የነሮው ወደ እሳት ተቀየረ ማለት ለምታስትምሪው እንደኔ አይነቱ ስለማይታጣ ጥሩ ምሳሌ ይሆንሻል በእውነት የተመሰረተ ስለሆነ ለምክርሽም ወይም ትምህርትሽን ትልቅ አክብሮት እለኝ የሰው ልጅ ገጠመኝ ደሞ ብዙ አስተማሪ ነግሮች አሉት አመሰግንሃለሁ ።
@ephremshawul9821
@ephremshawul9821 3 жыл бұрын
Endesimish fikir yehonsh lij nesh. I like your explanation!
@girmawonfellajirru4867
@girmawonfellajirru4867 4 жыл бұрын
ዝርዝር ጉዳዮች ይጎሉታል።ለምሳሌ እኔ ሸውራራ አይን ፣ሲያይ ቁጡ ፣ ጥርሱ የወላለቀ፣ ሲስቅ የማያምር፣ ብዙ ግዜ ካፌ የማይሔድ ሰው፣ ሌሎች ብዙ ዝርዝር ጉዳዮች ይጎሉታል። ትምህርትሽም ጉድለት አለበት በጣም። ባጭሩ ሴትንም ሆነ ማንኛውንም ሰው ለመቅረብ ከራስ ወዳድነት ውጭ ሆነሽ ለሌሎች በማሰብና ደግነት ቅንነት ኖሮሽ ተጫዋች ከሆንሽ ሁሉም ነገር ቀላል ነውና ምናልባት ደግነት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በምግባርም ማሳየት ይቻላል። እነዚህ ባህርያቶች በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ባይኖር እንደየባህሪው እራሱን ሆኖ የተገኘ ሁሉም ሰው በሁሉም መስክ ውጤታማ ይሆናል። አስተማርኩ ብለሽ ሰዎችን አታጨናንቂ መምህር።
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 2 жыл бұрын
ሴቶችን እንዴት ማናገር እንዳለብን ስልጣና ተሰጠን ግን ብዙ ፍራ ሴቶች አሉ☕️☕️☕️☕️
@gifawosenlemma2746
@gifawosenlemma2746 6 ай бұрын
😊😊
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን!!! በመቀጠል እንደኔ ሃሳብና ተሞክሮ ልኡል እግዚኣብሄር ያቀደውን መልካም ነገር ስለማይታወቅ፡ በሙሉ ሃላፊነትና ቀና ልብ "ልክ ስታያትን የተሰማህን የውስጥህ ገራሚ የሆነ ስሜት ቀረብ ብለህ እራስህን ሆነህ እሷን ማናገር" እላለው። ምክንያቱ ያሰብከው እንኳን ቢቀር፡ እንደስወ ለወንድሞችህ የምትሆን ልትሆን ስለምትችል!!!
@tesfayeadore2433
@tesfayeadore2433 3 жыл бұрын
Very good training. Keep it up!!
@haileabadi2169
@haileabadi2169 4 жыл бұрын
i appreciate you FKR Ybeltal keep it up i like your programe
@eyobsolomon472
@eyobsolomon472 3 жыл бұрын
nice training idea good knowledge sharing but with all respect men kemesh nw endzi Tefta (feta) yalshiw
@danielhaile4675
@danielhaile4675 3 жыл бұрын
ከሴት ልጅ ጋ ምን አይነት ፀብ እዳለኝ ባላቅም ቻት የማረጋት ሴት አፍራታለው ምን ማረግ ይቻላል ፈጣሪ ፈርዶብኝ ነው ላናግራት ወስኜ እሷ ጋ ስሄድ አፌ ማን መቶ እደሚወስደው ባላቅም አሁን ግን ጣቢያ ሂጄ አመለክታለው የአፌን ጉዳይ 😂😂😂😂
@flove8447
@flove8447 4 жыл бұрын
Wow very nice program god bless u
@eliyaskfile1143
@eliyaskfile1143 4 жыл бұрын
betam geram temiro nw tanks
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 2 жыл бұрын
ብዙ video ችሽን አይቻለሁ ነገር የገባሽ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክ::
@MeseMese-lw4pm
@MeseMese-lw4pm 2 ай бұрын
Konjo set nesh Amesegenalw Sile aystayte
@fikirumekonen4951
@fikirumekonen4951 3 жыл бұрын
ስሜ ፍቅሩ እባላለሁ የምታቀርቢው ሁሉ በጣም ጥሩና አስተማሪናቸው።
@user-ki9mq6fq5f
@user-ki9mq6fq5f 4 жыл бұрын
በጸሎት በዱአ አስቡኝ በመዳም ቤት ሁኜ ቀኝ ጎኔን በጣም አሞኛል ህመሙ የቆየ ቢሆንም ግን ዛሬ አሞኛል። ይማርሽ በሉኝ እንባዬ ከአይኔ ጫፍ ደርሳል ግን ማልቀስ አልቻልኩም ምክንያቱም ጊዜውም ቦታውም አይደለም ምን ለማለት ነው እጠራለሁ ብቻ አሞኛል ወገኖቼ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
Ayzosh wuida egzabhar yemarish tsolt adergiii
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አይዞን የኔ እናት፡፡ እግዜር ፈፅሞ ይማርሽ፡፡ በርቺልኝ
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ምህረቱን ይላክልሽ
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት አይዞሽ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
አሂዞሆሽ እማ ሕግዚያአብኤር ጨርሶሆ ኢማርሽ በስው ቤት እመም ክባድ ነው የደረስብን እናቀዋልን ሁሁሁፍፍ
@yekoyeembiale8414
@yekoyeembiale8414 3 жыл бұрын
አስተማሪ እና ቆንጆ መልክት ነዉ። fiker እኔን የገጠመኝ እኔ የምወዳት ልጅ ነበረች እንደምወዳት ነግሪያት አይሆንም ብላኛለች። ምክንያቷን ለማጣራት ስሞክር የሷ አክስት እኔን ትፈልገኝ አለች ይባስ ብላ እኔ ለምፈልጋት ልጅ ይሸኘኛል ይፈልገኛል ብላ ነግራታለች። አስቢዉእስኪ ምንም አይነት የፍቅር ቃላት ሳልናገር ስለተግባባን ብቻ። እኔ የምፈልጋት ልጅ በጣም ደጋግሜ ስጠይቃት ከአንድ ቤት ሁለት ሰዉ ለምን ትጠይቃለሕ እሷ ጠይቆኛል ነዉ ያለችኝ አለችኝ። እባክሽ መላ በይኝ!! ልጅቷን በጣም ነዉ የምፈልጋት።
@ArifAli-re7pb
@ArifAli-re7pb 4 жыл бұрын
You are so smart. I like your work
@biniamadela4227
@biniamadela4227 4 жыл бұрын
Thank you fiker, Keep going!
@Cleanenergy123
@Cleanenergy123 4 жыл бұрын
አዝናኝ እና አስተማሪ ግን ወንድ ላይ ብቻ ነው ችግር ያለው ለሴቶችም ምከርያቸው።
@getachewhailessassie8365
@getachewhailessassie8365 2 ай бұрын
Very good India you took Thank You.
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 3 жыл бұрын
Kkkkkk...."እንደዚህ አይደለም እዚህ ጋ full stop ይቀራል።" ኧረ በሳቅ ሞትኩ!!!
@Yayehyrad
@Yayehyrad 3 жыл бұрын
I like the fourth recommendation. Thanks.
@tsegakassa7112
@tsegakassa7112 3 жыл бұрын
ፍቅር የሰጠሽን ስልጠና ወይም ማብራሪያ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል እናመሠግናለን
@seadisadi8111
@seadisadi8111 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ፍቅር ይመችሽ ምርጤ እና በርች ባች ትምርት ብዙ ተምራለሁ 😍❤️❤️❤️❤️
@mulugetamesele7189
@mulugetamesele7189 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳሽዉ ፍቅር በርቺ እግዚአብሔር ያክብርሽ ይሄ ጉዳይ በተወሠነ መልኩ እኔንም ይመለከታኛልና አመሠግናለሁ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
እህህህህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣✌️
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ጎበዝ ብልህ ኣንባቢ ግልፂ የእጅሽና የፍትሽ እንቅስቃሴ የምያስተምር ብቻ ኣጠቃላይ መክልትሽን በኣግባቡ እየተጠቀምሽ ያለሽ ከውስጥም ከውጭም ውበት ያለሽ ሰው ስለዚህ ይህን ሁሉ ስጦታ ያደለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎት እንዳዘነጋ ሁላችንንም መዳኒዓለም ከወረርሽኝ በሽታ ይጠብቀን ውድድድድድድድ!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
እግዜር ያክብርልኝ፡፡ አመሰግናለሁ
@abdulazizmohamed9031
@abdulazizmohamed9031 4 жыл бұрын
ትምህርትሽ ታማችቶኘል እነማሳግነለን ቀጢይበት
@AMANUEL-gb9wk
@AMANUEL-gb9wk 3 ай бұрын
Very good training
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 4 жыл бұрын
Thanks fikir!
@muhammedahmed5452
@muhammedahmed5452 4 жыл бұрын
ኦረ የዛሬው የኔጉዳይ ነው ፍቅር ወላሂ 4 አመቴ ተቀመስኩ ሲበዛ አይን አፍር ነኝ እደት እደምጠይቅ አላውቅም እዚህ ጂዳ ነኝ ግንሴት በጣም ነው እምፈራው ለሁሉም ሴቶች የምመጥን አይመስለኝም ምንድሁ ምከሪኝ ፍቅር በናትሺ?
@joniabrham5245
@joniabrham5245 2 жыл бұрын
Wow bexam temechitoghal tanks
@eshetuerago6241
@eshetuerago6241 11 ай бұрын
ፍቅር ከምንም በላይ ከዶ/ር ወዳጅነህ ጋር የሚትሰሪዉ በአባይ ቲቪ በጣም ነዉ የምትመችኝ ጎበዝ ነሽ በጣም
@dagnachewsetie8887
@dagnachewsetie8887 Жыл бұрын
waw Best Of Best አቦ ይመችሽ ከዚህ በኃላ እችላለሁ ማለት ነዉ
@esayasamare4649
@esayasamare4649 4 жыл бұрын
Fikriye Tawukiyalesh ayidel Ayinafar endehonku. BTW 10Q. You are special!!
@ahmedahmedsalahahmed2846
@ahmedahmedsalahahmed2846 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ከአይናፋረነት እድወጣ ረዳሽኝ በጣም ነዉ የተመቸሽኝ በተለይ ጨዋታሽ
@degifedekema1943
@degifedekema1943 3 жыл бұрын
I selected you as my mentor!
@user-ze3yt6rp7h
@user-ze3yt6rp7h 4 жыл бұрын
ፍቅር ትምህርትሽ አይሰለችም ፈገግታሽም ደስ ይላል የኔ ጥያቄ እነዚህ ምልክቶች በሁሉም ሴቶች ላይ ይሰራሉ ወይ? ሞክሬ ስላጣወው
@degenetshiferaw479
@degenetshiferaw479 4 жыл бұрын
ere zare betam neew yasakshign Fiker, ya textu lay yafetetew sewye astawoshiw???
@gebremedhinasegu9869
@gebremedhinasegu9869 4 жыл бұрын
thanks my sister
@gebreadamu-fp3uo
@gebreadamu-fp3uo 5 ай бұрын
Thank you my seweet
@user-nk6xg7kj6o
@user-nk6xg7kj6o 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ጥሩ ትምህርት እኔም አይናፋር ስለሆንኩ
@abiyothaileyesus1835
@abiyothaileyesus1835 4 жыл бұрын
ኪኪኪከኪከኪኪ ሃሃሃሃሃ በሳቅ ነው የሞትኩት ወይ ፍቅርዋ አዚህ ጋ ፉል ስቶፕ ይቀራል ኪኪኪኪ የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝ ነው ኪኪኪኪ ሳቄ በጣም ነው ያስቸገረኝ ለማንኛውም ውድድድድ ነው ማደርግሽ የምታነሻቸው ነጥቦች ዋው በርችልኝ ውድ እህቴ በጣም ወድጀዋለሁ ተመቸኝ ነው የምልሽ !
@tamenetamene9217
@tamenetamene9217 2 жыл бұрын
berch thank u
@emadbabaker9297
@emadbabaker9297 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ቆንጅቷ
@habtomgebremeskel9440
@habtomgebremeskel9440 4 жыл бұрын
thanks sis
@ethiobahrdaryoutube8151
@ethiobahrdaryoutube8151 2 жыл бұрын
Hi fker Sami kebahr dar mekrochshn betam ymechugnal enam ene esietochn mekreb efera Alehu enam meffthe kanch Aytefam beye new
@sanyiletarufi8402
@sanyiletarufi8402 4 жыл бұрын
Thanks fikir
@umteshie
@umteshie 2 ай бұрын
Interesting new astemro new fikr ehitie
@mengsteklay5860
@mengsteklay5860 4 жыл бұрын
Exact for me i like it
@AlazarDagne
@AlazarDagne 2 ай бұрын
Selam lanch fikir adnakish negn betam neber yemketatelsh ke doctor wedajeneh gar beneberesh conversetion biketybet,ende asteyat chrstian nesh i think "mateb "bitaregy ? anch legna araya silehonsh.
@abenzerosabo6649
@abenzerosabo6649 4 жыл бұрын
Hi fiker dase yemile timirt now gine 1ne Afkirat alrdam alching
@talilatasema3431
@talilatasema3431 4 жыл бұрын
Bxm nw yatamachashing qaxiyibat i love your confidence so bxm nw yawadadkush so give up on it
@SimachewTebkew
@SimachewTebkew 2 ай бұрын
ትምህርትሽ ጥሩ ነው በርች
@habtomtewelde7785
@habtomtewelde7785 4 жыл бұрын
ሁሌ እንትናሽ ፍቅር ነሽ ኣንቺም በርቺ በዓለም ከፍቅር በላይ የሚበልጥ ስለሌለ ቀጥይው ፕሮግራምሽ ተወዳጅ ነው።
@asemubeltech8545
@asemubeltech8545 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በረች
@sntayoberak8962
@sntayoberak8962 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር እንኪ ለሴቶችም የሚሆን ስር
@habtombeyene5400
@habtombeyene5400 3 жыл бұрын
Thanks
@ekeramassen3485
@ekeramassen3485 4 жыл бұрын
Thanks 🙏🏼 ❤️❤️
@angiteke2040
@angiteke2040 4 жыл бұрын
Hi f selam new endt neshe? Be mejemrya yemtakerbachw video betam desi yilalu i think buzu giz wendi lij yemtiterbi mesleshgn neber.... Anywey ketibet berch.
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ምርጥ በጣም ነዉ የምወድሺ የኛ ቁምነገርኛ በርችልን
@abdulahimohamed221
@abdulahimohamed221 4 жыл бұрын
Harif naw giin anch irasu betam ye hulatunim bahiriy takiyalesh betam defar nesh la maniyawum rhnks
@natan94
@natan94 3 жыл бұрын
Waw you are so clever
@dawittegey9799
@dawittegey9799 4 жыл бұрын
tru exple mehon alebish wendmawi mkir new
@aberadeda7566
@aberadeda7566 3 жыл бұрын
ምትሰጪውን ትምህርቶች ወድጃለሁ ቀጥይበት።
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
And Fikir, good job keep on going
@hazeblove9906
@hazeblove9906 4 жыл бұрын
Enkan dena mexash fiker . Merx silxna wendoch yimechachu .....kegbachu
@nurseid3836
@nurseid3836 4 жыл бұрын
ወሣኚ ነገር ነዉ በዚሁ ቀጥይበት በጣም ጥሩ ነገር ነዉ
@kalabyeshitaye
@kalabyeshitaye 4 жыл бұрын
Fiker assumed & enjoyed me Thanks a lot , i encourage
@kalabyeshitaye
@kalabyeshitaye 4 жыл бұрын
Tough hang, go on , you are good and pretty
@TesfayeHailu-iw8wd
@TesfayeHailu-iw8wd 5 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ተመቸሽኝ
@abdelahoumer9943
@abdelahoumer9943 2 жыл бұрын
የ እውነት ተሣክቷል😘😘
@jemalmuhe7709
@jemalmuhe7709 3 жыл бұрын
እኔ አንቺን አይቼ ተዝናናሁ😂😂😂😂
@mohamedali-np1zs
@mohamedali-np1zs 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል ባይናፋርነቴ ምክንያት ብዙ ያጣሁት አለኝ ማለት ብዙ ያልኩት ብዙ ሤት አይደለም ግን ማናገር ሥለማልችል ፍቅረኛ ነበረችኝ እና ከሦ ሥለይ ማንም ጋ መሆን አልቻልኩም ከበፊቶም ጋ እሦ ነበረች ወደ ፍቅር እንድገባ ጥያቄ ያቀረበችልኝ እና በምን ምክንያት አይናፋርነቴን እንደምተው አላቅም ግን ተረድቻለሁ እናመሠግናለን
@gemedahedede7815
@gemedahedede7815 6 ай бұрын
thiank you sister
@zaharamuhamed1894
@zaharamuhamed1894 4 жыл бұрын
ዋውው ው ላች ቻይናል አዲስነኝ አድቅሻለሁ በርች የሀበሻ ወንዶችግን ፍቅር መስጠት ቢችሉም እምነት የለቸውም ከብት በያቸው 😂😂
@user-yi3uf5wk3m
@user-yi3uf5wk3m 4 жыл бұрын
አንች.ቆይእጠብስሻለሁ
@mohamedali-np1zs
@mohamedali-np1zs 2 жыл бұрын
እረ እህቴ ሁሉም ወንድ አንድ አይደሉም ቆይ ሁሉም ሤቶች አንድ አይደሉም አይደል ሥለዚህ አትፍረጅ በግሌ አይናፋር በመሆነ ብዙ ነገር አጥቻለሁ በርግጥ አላህ ነው የሚሠጠው ግን ሥበቡን ማድረሥ ግደታየ ነበር
@tsegakassa7112
@tsegakassa7112 3 жыл бұрын
ፍቅር የሰጠሽን ስልጠና ወይም ማብራሪያ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@tube-lc3yu
@tube-lc3yu 2 жыл бұрын
fkr betam berchi arif nw adis follower negn baygermish tamrat mibal hulu negerachu hule sirachu 1 yehone lij lastewawkish
@ObsaFekadu-de7mn
@ObsaFekadu-de7mn 4 ай бұрын
Abo ene anchin naber maxibes yemifaligu Good
@semereberhane5543
@semereberhane5543 4 жыл бұрын
Love is a wonderful thing
@mekuriabelay4225
@mekuriabelay4225 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርች ቆንጂት
@derejeabebaw4339
@derejeabebaw4339 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ!!!
@negatubekele5047
@negatubekele5047 4 жыл бұрын
hi Fiker ,I liked your videos and I appreciate your effort .You may refer the book called "men are from Mars women from Venus " I think it is interesting and may be helpful for your videos
@Janiyfantube
@Janiyfantube 3 жыл бұрын
እኔም በጣሞ አይናፈር ነኝ ለትምህርቱ በጣም አመሰግናለ ፈጣራ ይባርክሽ
@wayreayantu1523
@wayreayantu1523 4 жыл бұрын
እረ በፍፁም አይጠላም ከፍቅር በላይ ምን አለ እኔ የሚያምርብሽም እደስምሽ ፍቅር እና ሳቅሽ ቁምነገርሽ እህቴ በርርቼ
@sammynkomo2844
@sammynkomo2844 4 жыл бұрын
Enensni
@hdjhdddjru4430
@hdjhdddjru4430 4 жыл бұрын
ከመሳቅሽ በፊት ሀሳቡን ግለጭ አገልፍጭ
@MohammedAli-ed6hv
@MohammedAli-ed6hv Жыл бұрын
መረጃ ኢሳት ብስለት
@mamushleta29
@mamushleta29 Жыл бұрын
ene gn kench feker yesognal...min lihune?betam nw yemi wedish...
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
አይናፍርነት ይለምልም .።አንዱ አይናፍር ነኝ
@mahiman9154
@mahiman9154 4 жыл бұрын
ዋው ፍቅር የምተቀርብው ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ነገር ልነግሪሽ ፈልግ ነው ይኸዉም እኔ ብዙ ሴቶች እቀሪበለሁ ግን ድፍራት አጣሁ አይነአፈሪ ነኝ ምን ትማክሪኛለሽ?
@FIKAMY-yx8kn
@FIKAMY-yx8kn 2 ай бұрын
ፍቅር በጣም አሪፍ ነገር ነው።ክፍል ሁለት።ቀጥይበት ።በጣም አመሰግናለሁ ።❤
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
ትክክልነዉ..በረች
@bekamdiro8644
@bekamdiro8644 3 жыл бұрын
Thanks Fekir
@zakirusultan809
@zakirusultan809 4 жыл бұрын
The best of the best
@mulugetaashenef6186
@mulugetaashenef6186 3 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ነው የሚመቸኝ
@begosewatnafu6910
@begosewatnafu6910 2 жыл бұрын
Fikr Am atracted by your voice I am addicted by your you tube
@MulugetaEshetu-i1l
@MulugetaEshetu-i1l 19 күн бұрын
ጎበዝ እደዚህ አበረታቻቸዉ ሁሌም አይናፋር ወንድ ይደብራል
@hunde2782
@hunde2782 4 жыл бұрын
ተመችተሽኛል!
@saficell4709
@saficell4709 4 жыл бұрын
እረ በሳቅቅቅቅቅቅቅ ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ
@user-xz5ls9kb6l
@user-xz5ls9kb6l 4 жыл бұрын
ይቅርታ ለቻናሉ. አድስ ነኝ. በጣም አሪፍ አሪፍ ነገሮችን.ነው የምታውሪው. እናም እኔም አይናፋር. ነበርኩ. እስቲ. ባልሽው. ነገር. ደፍረቱም ባይኖረኝም. እስቲ. እሞክራለሁ
@habibamin8308
@habibamin8308 2 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@asmamawaynalem7486
@asmamawaynalem7486 3 жыл бұрын
betam temecheshign enem kaynafar wondoch andu negn andit lig afkire meteyek akategn ebakish kechalsh dewulesh anagrilgn silkuan lilakilish
@torken9611
@torken9611 4 жыл бұрын
ድንግልና እንዴት ነው ምወሰደው? አወሳሰዱን ስለማላቅ ነው 🙄
@emanuelalemshet7486
@emanuelalemshet7486 4 жыл бұрын
ፍልስቶፕ ረስተሻል ያለው ሰውዬ ግን ተመችቶኛል😂🤦🏾🤣 couldn’t stop laughing 😂.
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣✌️
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 503 М.
የምታፈቅራት ከሆነ እነዚህን 4 ነገሮችን አድርግ
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 162 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
ሴቶችን በስልክ የማናገር ጥበብ ||inspire ethiopia||
8:54
Abelex The Ethiopia ◉
Рет қаралды 51 М.
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 150 М.
ለሴት ፍቅረኛ የሚሰጡ አስደሳች ስጦታዎች
18:42
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 100 М.
ሴቶችን በስልክ የማዋራት ጥበብ |Seifu on ebs|
9:03
Yegna Semet / የኛ ስሜት
Рет қаралды 186 М.
ሴቶችን የሚያበሳጩ 4 የወንዶች ድርጊቶች
15:54
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 69 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН